'Idhā Jā'a Naşru Al-Lahi Wa Al-Fatĥu  | 110-001 የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤ | إِذَا جَاءَ نَصْرُ اللَّهِ وَالْفَتْحُ |
Wa Ra'ayta An-Nāsa Yadkhulūna Fī Dīni Al-Lahi 'Afwājāan  | 110-002 ሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤ | وَرَأَيْتَ النَّاسَ يَدْخُلُونَ فِي دِينِ اللَّهِ أَفْوَاجاً |
Fasabbiĥ Biĥamdi Rabbika Wa Astaghfirhu 'Innahu Kāna Tawwābāan  | 110-003 ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡ | فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَاسْتَغْفِرْهُ إِنَّهُ كَانَ تَوَّاباً |