Tabbat Yadā 'Abī Lahabin Wa Tabba  | 111-001 የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡ | تَبَّتْ يَدَا أَبِي لَهَبٍ وَتَبَّ |
Mā 'Aghná `Anhu Māluhu Wa Mā Kasaba  | 111-002 ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡ | مَا أَغْنَى عَنْهُ مَالُهُ وَمَا كَسَبَ |
Sayaşlá Nārāan Dhāta Lahabin  | 111-003 የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡ | سَيَصْلَى نَاراً ذَاتَ لَهَبٍ |
Wa Amra'atuhu Ĥammālata Al-Ĥaţabi  | 111-004 ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡ | وَامْرَأَتُهُ حَمَّالَةَ الْحَطَبِ |
Fī Jīdihā Ĥablun Min Masadin  | 111-005 በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡ | فِي جِيدِهَا حَبْلٌ مِنْ مَسَدٍ |