Li'īlāfi Qurayshin  | 106-001 ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡ | لِإيلاَفِ قُرَيْشٍ |
'Īlāfihim Riĥlata Ash-Shitā'i Wa Aş-Şayfi  | 106-002 የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡ | إِيلاَفِهِمْ رِحْلَةَ الشِّتَاءِ وَالصَّيْفِ |
Falya`budū Rabba Hādhā Al-Bayti  | 106-003 ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡ | فَلْيَعْبُدُوا رَبَّ هَذَا الْبَيْتِ |
Al-Ladhī 'Aţ`amahum Min Jū`in Wa 'Āmanahum Min Khawfin  | 106-004 ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡ | الَّذِي أَطْعَمَهُمْ مِنْ جُوعٍ وَآمَنَهُمْ مِنْ خَوْفٍ |