'Ara'ayta Al-Ladhī Yukadhdhibu Bid-Dīni  | 107-001 ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?) | أَرَأَيْتَ الَّذِي يُكَذِّبُ بِالدِّينِ |
Fadhālika Al-Ladhī Yadu``u Al-Yatīma  | 107-002 ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤ | فَذَلِكَ الَّذِي يَدُعُّ الْيَتِيمَ |
Wa Lā Yaĥuđđu `Alá Ţa`āmi Al-Miskīni  | 107-003 ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡ | وَلاَ يَحُضُّ عَلَى طَعَامِ الْمِسْكِينِ |
Fawaylun Lilmuşallīna  | 107-004 ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡ | فَوَيْلٌ لِلْمُصَلِّينَ |
Al-Ladhīna Hum `An Şalātihim Sāhūna  | 107-005 ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡ | الَّذِينَ هُمْ عَنْ صَلاَتِهِمْ سَاهُونَ |
Al-Ladhīna Hum Yurā'ūna  | 107-006 ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡ | الَّذِينَ هُمْ يُرَاءُونَ |
Wa Yamna`ūna Al-Mā`ūna  | 107-007 የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡ | وَيَمْنَعُونَ الْمَاعُونَ |