Waylun Likulli Humazatin Lumazahin  | 104-001 ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡ | وَيْلٌ لِكُلِّ هُمَزَةٍ لُمَزَةٍ |
Al-Ladhī Jama`a Mālāan Wa `Addadahu  | 104-002 ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡ | الَّذِي جَمَعَ مَالاً وَعَدَّدَهُ |
Yaĥsabu 'Anna Mālahu 'Akhladahu  | 104-003 ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡ | يَحْسَبُ أَنَّ مَالَهُ أَخْلَدَهُ |
Kallā Layunbadhanna Fī Al-Ĥuţamahi  | 104-004 ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡ | كَلاَّ لَيُنْبَذَنَّ فِي الْحُطَمَةِ |
Wa Mā 'Adrāka Mā Al-Ĥuţamahu  | 104-005 ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? | وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحُطَمَةُ |
Nāru Al-Lahi Al-Mūqadahu  | 104-006 የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡ | نَارُ اللَّهِ الْمُوقَدَةُ |
Allatī Taţţali`u `Alá Al-'Af'idahi  | 104-007 ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡ | الَّتِي تَطَّلِعُ عَلَى الأَفْئِدَةِ |
'Innahā `Alayhim Mu'uşadahun  | 104-008 እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡ | إِنَّهَا عَلَيْهِمْ مُؤصَدَةٌ |
Fī `Amadin Mumaddadahin  | 104-009 በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ (የተዘጋች ናት)፡፡ | فِي عَمَدٍ مُمَدَّدَةٍ |