Wa At-Tīni Wa Az-Zaytūni  | 095-001 በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡ | وَالتِّينِ وَالزَّيْتُونِ |
Wa Ţūri Sīnīna  | 095-002 በሲኒን ተራራም፤ | وَطُورِ سِينِينَ |
Wa Hadhā Al-Baladi Al-'Amīni  | 095-003 በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡ | وَهَذَا الْبَلَدِ الأَمِينِ |
Laqad Khalaqnā Al-'Insāna Fī 'Aĥsani Taqwīmin  | 095-004 ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡ | لَقَدْ خَلَقْنَا الإِنسَانَ فِي أَحْسَنِ تَقْوِيمٍ |
Thumma Radadnāhu 'Asfala Sāfilīna  | 095-005 ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡ | ثُمَّ رَدَدْنَاهُ أَسْفَلَ سَافِلِينَ |
'Illā Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Falahum 'Ajrun Ghayru Mamnūnin  | 095-006 ግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው፡፡ | إِلاَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ فَلَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍ |
Famā Yukadhdhibuka Ba`du Bid-Dīni  | 095-007 ታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ? | فَمَا يُكَذِّبُكَ بَعْدُ بِالدِّينِ |
'Alaysa Al-Lahu Bi'aĥkami Al-Ĥākimīna  | 095-008 አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡ | أَلَيْسَ اللَّهُ بِأَحْكَمِ الْحَاكِمِينَ |