Waylun Lilmuţaffifīna  | 083-001 ለሰላቢዎች ወዮላቸው፡፡ | وَيْلٌ لِلْمُطَفِّفِينَ |
Al-Ladhīna 'Idhā Aktālū `Alá An-Nāsi Yastawfūna  | 083-002 ለእነዚያ ከሰዎች ባስሰፈሩ ጊዜ የሚያስሞሉ፡፡ | الَّذِينَ إِذَا اكْتَالُوا عَلَى النَّاسِ يَسْتَوْفُونَ |
Wa 'Idhā Kālūhum 'Aw Wazanūhum Yukhsirūna  | 083-003 ለእነርሱም (ለሰዎቹ) በሰፈሩ ወይም በመዘኑላቸው ጊዜ የሚያጎድሉ (ለኾኑት)፡፡ | وَإِذَا كَالُوهُمْ أَوْ وَزَنُوهُمْ يُخْسِرُونَ |
'Alā Yažunnu 'Ūla'ika 'Annahum Mab`ūthūna  | 083-004 እነዚያ እነርሱ ተቀስቃሾች መኾናቸውን አያውቁምን? | أَلاَ يَظُنُّ أُولَئِكَ أَنَّهُمْ مَبْعُوثُونَ |
Liyawmin `Ažīmin  | 083-005 በታላቁ ቀን፡፡ | لِيَوْمٍ عَظِيمٍ |
Yawma Yaqūmu An-Nāsu Lirabbi Al-`Ālamīna  | 083-006 ሰዎች ሁሉ ለዓለማት ጌታ (ፍርድ)፤ በሚቆሙበት ቀን (ተቀስቃሾች መኾናቸውን)፡፡ | يَوْمَ يَقُومُ النَّاسُ لِرَبِّ الْعَالَمِينَ |
Kallā 'Inna Kitāba Al-Fujjāri Lafī Sijjīnin  | 083-007 በእውነት የከሓዲዎቹ (የሰላቢዎቹ) መጽሐፍ በእርግጥ በሲጂን ውስጥ ነው፡፡ | كَلاَّ إِنَّ كِتَابَ الفُجَّارِ لَفِي سِجِّينٍ |
Wa Mā 'Adrāka Mā Sijjīnun  | 083-008 ሲጂንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ? | وَمَا أَدْرَاكَ مَا سِجِّينٌ |
Kitābun Marqūmun  | 083-009 የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ | كِتَابٌ مَرْقُومٌ |
Waylun Yawma'idhin Lilmukadhdhibīna  | 083-010 ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡ | وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِلْمُكَذِّبِينَ |
Al-Ladhīna Yukadhdhibūna Biyawmi Ad-Dīni  | 083-011 ለእነዚያ በፍርዱ ቀን ለሚያስተባብሉት፡፡ | الَّذِينَ يُكَذِّبُونَ بِيَوْمِ الدِّينِ |
Wa Mā Yukadhdhibu Bihi 'Illā Kullu Mu`tadin 'Athīmin  | 083-012 በእርሱም ወሰን አላፊ ኀጢአተኛ ሁሉ እንጅ ሌላ አያስተባብልም፡፡ | وَمَا يُكَذِّبُ بِهِ إلاَّ كُلُّ مُعْتَدٍ أَثِيمٍ |
'Idhā Tutlá `Alayhi 'Āyātunā Qāla 'Asāţīru Al-'Awwalīna  | 083-013 አንቀጾቻችን በእርሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ آ«የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናቸውآ» ይላል፡፡ | إِذَا تُتْلَى عَلَيْهِ آيَاتُنَا قَالَ أَسَاطِيرُ الأَوَّلِينَ |
Kallā Bal Rāna `Alá Qulūbihim Mā Kānū Yaksibūna  | 083-014 ይከልከል፤ ይልቁንም በልቦቻቸው ላይ ይሠሩት የነበሩት (ኀጢአት) ደገደገባቸው፡፡ | كَلاَّ بَلْ رَانَ عَلَى قُلُوبِهِمْ مَا كَانُوا يَكْسِبُونَ |
Kallā 'Innahum `An Rabbihim Yawma'idhin Lamaĥjūbūna  | 083-015 ይከልከሉ፤ እነርሱ በዚያ ቀን ከጌታቸው (ማየት) ተጋራጆች ናቸው፡፡ | كَلاَّ إِنَّهُمْ عَنْ رَبِّهِمْ يَوْمَئِذٍ لَمَحْجُوبُونَ |
Thumma 'Innahum Laşālū Al-Jaĥīmi  | 083-016 ከዚያም እነርሱ በእርግጥ ገሀነምን ገቢዎች ናቸው፡፡ | ثُمَّ إِنَّهُمْ لَصَالُوا الْجَحِيمِ |
Thumma Yuqālu Hādhā Al-Ladhī Kuntum Bihi Tukadhdhibūna  | 083-017 ከዚያም آ«ይህ ያ በእርሱ ታስተባብሉበት የነበራችሁት ነውآ» ይባላሉ፡፡ | ثُمَّ يُقَالُ هَذَا الَّذِي كُنتُمْ بِهِ تُكَذِّبُونَ |
Kallā 'Inna Kitāba Al-'Abrāri Lafī `Illīyīna  | 083-018 በእውነቱ የእውነተኞቹ ምእምናን መጽሐፍ በዒሊዮን ውስጥ ነው፡፡ | كَلاَّ إِنَّ كِتَابَ الأَبْرَارِ لَفِي عِلِّيِّينَ |
Wa Mā 'Adrāka Mā `Illīyūna  | 083-019 ዒሊዮንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ? | وَمَا أَدْرَاكَ مَا عِلِّيُّونَ |
Kitābun Marqūmun  | 083-020 የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ | كِتَابٌ مَرْقُومٌ |
Yash/haduhu Al-Muqarrabūna  | 083-021 ባለሟልዎቹ ይጣዱታል፡፡ | يَشْهَدُهُ الْمُقَرَّبُونَ |
'Inna Al-'Abrāra Lafī Na`īmin  | 083-022 እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በድሎት (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡ | إِنَّ الأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ |
`Alá Al-'Arā'iki Yanžurūna  | 083-023 በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው ይመለከታሉ፡፡ | عَلَى الأَرَائِكِ يَنظُرُونَ |
Ta`rifu Fī Wujūhihim Nađrata An-Na`īmi  | 083-024 በፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ታውቃለህ፡፡ | تَعْرِفُ فِي وُجُوهِهِمْ نَضْرَةَ النَّعِيمِ |
Yusqawna Min Raĥīqin Makhtūmin  | 083-025 ተጣርቶ ከታተመ ጠጅ ይጠጣሉ፡፡ | يُسْقَوْنَ مِنْ رَحِيقٍ مَخْتُومٍ |
Khitāmuhu Miskun Wa Fī Dhālika Falyatanāfasi Al-Mutanāfisūna  | 083-026 ማተሚያው ምስክ ከኾነ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ፡፡ | خِتَامُهُ مِسْكٌ وَفِي ذَلِكَ فَلْيَتَنَافَسِ الْمُتَنَافِسُونَ |
Wa Mizājuhu Min Tasnīmin  | 083-027 መበረዣውም ከተስኒም ነው፡፡ | وَمِزَاجُهُ مِنْ تَسْنِيمٍ |
`Aynāan Yashrabu Bihā Al-Muqarrabūna  | 083-028 ባለሟሎቹ ከእርሷ የሚጠጡላት ምንጭ ናት፡፡ | عَيْناً يَشْرَبُ بِهَا الْمُقَرَّبُونَ |
'Inna Al-Ladhīna 'Ajramū Kānū Mina Al-Ladhīna 'Āmanū Yađĥakūna  | 083-029 እነዚያ ያምመጹት በእነዚያ ባመኑት በእርግጥ ይስቁ ነበሩ፡፡ | إِنَّ الَّذِينَ أَجْرَمُوا كَانُوا مِنَ الَّذِينَ آمَنُوا يَضْحَكُونَ |
Wa 'Idhā Marrū Bihim Yataghāmazūna  | 083-030 በእነርሱም ላይ ባለፉ ጊዜ ይጠቃቀሱ ነበር፡፡ | وَإِذَا مَرُّوا بِهِمْ يَتَغَامَزُونَ |
Wa 'Idhā Anqalabū 'Ilá 'Ahlihimu Anqalabū Fakihīna  | 083-031 ወደ ቤተሰቦቻቸውም በተመለሱ ጊዜ (በመሳለቃቸው) ተደሳቾች ኾነው ይመለሱ ነበር፡፡ | وَإِذَا انقَلَبُوا إِلَى أَهْلِهِمُ انقَلَبُوا فَكِهِينَ |
Wa 'Idhā Ra'awhum Qālū 'Inna Hā'uulā' Lađāllūna  | 083-032 ባዩዋቸውም ጊዜ آ«እነዚህ በእርግጥ ተሳሳቾች ናቸውآ» ይሉ ነበር፡፡ | وَإِذَا رَأَوْهُمْ قَالُوا إِنَّ هَاؤُلاَء لَضَالُّونَ |
Wa Mā 'Ursilū `Alayhim Ĥāfižīna  | 083-033 በነርሱ ላይ ተጠባባቂዎች ተደርገው ያልተላኩ ሲኾኑ፡፡ | وَمَا أُرْسِلُوا عَلَيْهِمْ حَافِظِينَ |
Fālyawma Al-Ladhīna 'Āmanū Mina Al-Kuffāri Yađĥakūna  | 083-034 ዛሬ (በትንሣኤ ቀን) እነዚያ ያመኑት በከሓዲዎቹ ይስቃሉ፡፡ | فَالْيَوْمَ الَّذِينَ آمَنُوا مِنَ الْكُفَّارِ يَضْحَكُونَ |
`Alá Al-'Arā'iki Yanžurūna  | 083-035 በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው የሚመለከቱ ሲኾኑ (ይስቃሉ)፡፡ | عَلَى الأَرَائِكِ يَنظُرُونَ |
Hal Thūwiba Al-Kuffāru Mā Kānū Yaf`alūna  | 083-036 ከሓዲዎች ይሠሩት የነበሩትን (ዋጋ) ተመነዱን? (ይላሉ)፡፡ | هَلْ ثُوِّبَ الْكُفَّارُ مَا كَانُوا يَفْعَلُونَ |