79) Sūrat An-Nāzi`āt

Printed format

79) سُورَة النَّازِعَات

Wa An-Nāzi`āti Gharqāan 079-001 በኃይል አውጪዎች በኾኑት፤ وَال‍‍ن‍ّ‍‍َازِع‍‍َ‍ا‍تِ غَرْقا‍ً
Wa An-Nāshāti Nashţāan 079-002 በቀስታ መምዘዝንም መዘዦች በኾኑት፤ وَال‍‍ن‍ّ‍‍َاشِط‍‍َ‍ا‍تِ نَشْطا‍ً
Wa As-Sābiĥāti Sabĥāan 079-003 መዋኘትም ዋኚዎች በኾኑት፤ وَالسَّابِح‍‍َ‍ا‍تِ سَ‍‍ب‍‍ْحا‍ً
Fālssābiqāti Saban 079-004 መቅደምንም ቀዳሚዎች በኾኑት፤ فَالسَّابِق‍‍َ‍ا‍تِ سَ‍‍ب‍‍ْقا‍ً
Fālmudabbirāti 'Aman 079-005 ነገርንም አስተናባሪዎች በኾኑት (መላእክት) እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡ فَالْمُدَبِّر‍َا‍تِ أَمْرا‍ً
Yawma Tarjufu Ar-Rājifahu 079-006 ተርገፍጋፊይቱ (ምድር) በምትርገፈገፍበት ቀን፤ يَوْمَ تَرْجُفُ ا‍لرَّاجِفَةُ
Tatba`uhā Ar-Rādifahu 079-007 ለጣቂይቱ የምትከተላት ስትኾን (ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡ تَتْبَعُهَا ا‍لرَّادِفَةُ
Qulūbun Yawma'idhin Wājifahun 079-008 በዚያ ቀን ልቦች ተሸባሪዎች ናቸው፡፡ قُل‍‍ُ‍و‍ب‍‍‍ٌ يَوْمَئِذ‍ٍ وَا‍جِفَة‍‍‍ٌ
'Abşāruhā Khāshi`ahun 079-009 ዓይኖቻቸው ተዋራጆች (አቀርቃሪዎች) ናቸው፡፡ أَ‍ب‍‍ْصَارُهَا خَاشِعَة‍‍‍ٌ
Yaqūlūna 'A'innā Lamardūdūna Fī Al-Ĥāfirahi 079-010 آ«እኛ ወደ መጀመሪያይቱ ኹነታ ተመላሾች ነን?آ» ይላሉ፡፡ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَمَرْدُود‍ُو‍نَ فِي ا‍لْحَافِرَةِ
'A'idhā Kunnā `Ižāmāan Nakhirahan 079-011 آ«የበሰበሱ አጥንቶች በኾን ጊዜ (እንቀሰቀሳለን?)آ» أَئِذَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا عِظَاما‍ً نَخِرَة‍‍‍ً
Qālū Tilka 'Idhāan Karratun Khāsirahun 079-012 آ«ይህቺ ያን ጊዜ ባለ ከሳራ መመለስ ናትآ» ይላሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ تِلْكَ إِذا‍ً كَرَّةٌ خَاسِرَة‍‍‍ٌ
Fa'innamā Hiya Zajratun Wāĥidahun 079-013 እርሷም አንዲት ጩኸት ብቻ ናት፡፡ فَإِ‍نّ‍‍َمَا هِيَ زَ‍ج‍‍ْرَة‍‍‍ٌ وَا‍حِدَة‍‍‍ٌ
Fa'idhā Hum Bis-Sāhirahi 079-014 ወዲያውኑም እነርሱ እንቅልፍ በሌለባት (ምድር) ላይ ይኾናሉ፡፡ فَإِذَا هُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لسَّاهِرَةِ
Hal 'Tāka Ĥadīthu Mūsá 079-015 የሙሳ ወሬ መጣልህን? هَلْ أت‍‍َ‍ا‍كَ حَد‍ِي‍ثُ مُوسَى
'Idh Nādāhu Rabbuhu Bil-Wādi Al-Muqaddasi Ţūáan 079-016 ጌታው በተቀደሰው ሸለቆ በጡዋ በጠራው ጊዜ፤ إِذْ نَاد‍َا‍هُ رَبُّهُ بِ‍‍ا‍لْو‍َا‍دِ ا‍لْمُقَدَّسِ ط‍‍ُ‍و‍ى‍ً
Adh/hab 'Ilá Fir`awna 'Innahu Ţaghá 079-017 ወደ ፈርዖን ኺድ፡፡ እርሱ ወሰን አልፏልና፡፡ ا‍ذْهَ‍‍ب‍ْ إِلَى فِرْعَوْنَ إِ‍نّ‍‍َهُ طَغَى
Faqul Hal Laka 'Ilá 'An Tazakká 079-018 በለውም፡- آ«ወደ መጥራራትህ ላንተ (መንገድ) አለህን?آ» فَقُلْ هَ‍‍ل‍ْ لَكَ إِلَى أَ‍ن‍ْ تَزَكَّى
Wa 'Ahdiyaka 'Ilá Rabbika Fatakhshá 079-019 آ«ወደ ጌታህም ልመራህ ትፈራውም ዘንድ፤ (መንገድ አለህን?)آ» አለው፡፡ وَأَهْدِيَكَ إِلَى رَبِّكَ فَتَخْشَى
Fa'arāhu Al-'Āyata Al-Kub 079-020 ታላቂቱንም ተዓምር አሳየው፡፡ فَأَر‍َا‍هُ ا‍لآيَةَ ا‍لْكُ‍‍ب‍‍ْرَى
Fakadhdhaba Wa `Aşá 079-021 አስተባበለም፤ አመጸም፡፡ فَكَذَّبَ وَعَصَى
Thumma 'Adbara Yas`á 079-022 ከዚያም (ለማጥፋት) የሚተጋ ኾኖ ዞረ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَ‍د‍‍ْبَرَ يَسْعَى
Faĥashara Fanādá 079-023 (ሰራዊቶቹን) ሰበሰበም፤ ተጣራም፡፡ فَحَشَرَ فَنَادَى
Faqāla 'Anā Rabbukumu Al-'A`lá 079-024 አለም፡- آ«እኔ ታላቁ ጌታችሁ ነኝ፡፡آ» فَق‍‍َ‍ا‍لَ أَنَا رَبُّكُمُ ا‍لأَعْلَى
Fa'akhadhahu Al-Lahu Nakāla Al-'Ākhirati Wa Al-'Ū 079-025 አላህም በኋለኛይቱና በፊተኛይቱ (ቃል) ቅጣት ያዘው፡፡ فَأَخَذَهُ ا‍للَّهُ نَك‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لآخِرَةِ وَا‍لأ‍ُ‍ولَى
'Inna Fī Dhālika La`ibratan Liman Yakhshá 079-026 በዚህ ውስጥ ለሚፈራ ሰው በእርግጥ መገምገሚያ አለበት፡፡ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَعِ‍‍ب‍‍ْرَة‍‍‍ً لِمَ‍‍ن‍ْ يَخْشَى
'A'antum 'Ashaddu Khalqāan 'Ami As-Samā'u Banāhā 079-027 ባፈጣጠር እናንተ ይበልጥ የበረታችሁ ናችሁን? ወይንስ ሰማይ? (አላህ) ገነባት፡፡ أَأَ‍ن‍‍ْتُمْ أَشَدُّ خَلْقاً أَمِ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءُ بَنَاهَا
Rafa`a Samkahā Fasawwāhā 079-028 ከፍታዋን አጓነ፤ አስተካከላትም፡፡ رَفَعَ سَمْكَهَا فَسَوَّاهَا
Wa 'Aghţasha Laylahā Wa 'Akhraja Đuĥāhā 079-029 ሌሊቷንም አጨለመ፡፡ ቀንዋንም ገለጸ፡፡ وَأَغْطَشَ لَيْلَهَا وَأَخْرَجَ ضُحَاهَا
Wa Al-'Arđa Ba`da Dhālika Daĥāhā 079-030 ምድርንም ከዚህ በኋላ ዘረጋት፡፡ وَالأَرْضَ بَعْدَ ذَلِكَ دَحَاهَا
'Akhraja Minhā Mā'ahā Wa Mar`āhā 079-031 ውሃዋንና ግጦሿን ከእርሷ አወጣ፡፡ أَخْرَجَ مِنْهَا م‍‍َ‍ا‍ءَهَا وَمَرْعَاهَا
Wa Al-Jibāla 'Arsāhā 079-032 ጋራዎችንም አደላደላቸው፡፡ وَالْجِب‍‍َ‍ا‍لَ أَرْسَاهَا
Matā`āan Lakum Wa Li'an`āmikum 079-033 ለእናንተና ለእንስሶቻችሁ መጣቀሚያ ይኾን ዘንድ (ይህን አደረገ)፡፡ مَتَاعا‍ً لَكُمْ وَلِأَنْعَامِكُمْ
Fa'idhā Jā'ati Aţāmmatu Al-Kub 079-034 ታላቂቱም መዐት በመጣች ጊዜ፣ فَإِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَتِ ا‍لطّ‍‍َ‍ا‍مّ‍‍َةُ ا‍لْكُ‍‍ب‍‍ْرَى
Yawma Yatadhakkaru Al-'Insānu Mā Sa`á 079-035 ሰው ሁሉ የሠራውን በሚያስታውስበት ቀን፣ يَوْمَ يَتَذَكَّرُ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نُ مَا سَعَى
Wa Burrizati Al-Jaĥīmu Liman Yará 079-036 ገሀነምም ለሚያይ ሰው በተገለጠች ጊዜ፣ وَبُرِّزَتِ ا‍لْجَح‍‍ِ‍ي‍مُ لِمَ‍‍ن‍ْ يَرَى
Fa'ammā Man Ţaghá 079-037 የካደ ሰውማ፣ فَأَ‍مّ‍‍َا مَ‍‍ن‍ْ طَغَى
Wa 'Āthara Al-Ĥayāata Ad-Dun 079-038 ቅርቢቱንም ሕይወት የመረጠ፣ وَآثَرَ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةَ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا
Fa'inna Al-Jaĥīma Hiya Al-Ma'wá 079-039 ገሀነም እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡ فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍لْجَح‍‍ِ‍ي‍مَ هِيَ ا‍لْمَأْوَى
Wa 'Ammā Man Khāfa Maqāma Rabbihi Wa Nahá An-Nafsa `Ani Al-Hawá 079-040 በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ وَأَ‍مّ‍‍َا مَنْ خ‍‍َ‍ا‍فَ مَق‍‍َ‍ا‍مَ رَبِّهِ وَنَهَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َفْسَ عَنِ ا‍لْهَوَى
Fa'inna Al-Jannata Hiya Al-Ma'wá 079-041 ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡ فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةَ هِيَ ا‍لْمَأْوَى
Yas'alūnaka `Ani As-Sā`ati 'Ayyāna Mursāhā 079-042 آ«ከሰዓቲቱ መቼ ነው መኾኛዋ?آ» ሲሉ ይጠይቁሃል፡፡ يَسْأَلُونَكَ عَنِ ا‍لسَّاعَةِ أَيّ‍‍َ‍ا‍نَ مُرْسَاهَا
Fīma 'Anta Min Dhikrāhā 079-043 አንተ እርሷን ከማስታወስ በምን ውስጥ ነህ? ف‍ِي‍مَ أَ‍ن‍‍ْتَ مِ‍‍ن‍ْ ذِكْرَاهَا
'Ilá Rabbika Muntahāhā 079-044 (የዕውቀት) መጨረሻዋ ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡ إِلَى رَبِّكَ مُ‍‍ن‍تَهَاهَا
'Innamā 'Anta Mundhiru Man Yakhshāhā 079-045 አንተ የሚፈራትን ሰው አስፈራሪ ብቻ ነህ፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ مُ‍‍ن‍ذِ‍ر‍ُ مَ‍‍ن‍ْ يَخْشَاهَا
Ka'annahum Yawma Yarawnahā Lam Yalbathū 'Illā `Ashīyatan 'Aw Đuĥāhā 079-046 እነርሱ በሚያዩዋት ቀን ያንዲት ቀን ምሽትን ወይም ረፏዷን እንጅ ያልቆዩ ይመስላሉ፡፡ كَأَ‍نّ‍‍َهُمْ يَوْمَ يَرَوْنَهَا لَمْ يَلْبَثُ‍‍و‍‍ا‍ إِلاَّ عَشِيَّةً أَوْ ضُحَاهَا
Next Sūrah