73) Sūrat Al-Muzzammil

Printed format

73) سُورَة المُزَّمِّل

Yā 'Ayyuhā Al-Muzzammilu 073-001 አንተ ተከናናቢው ሆይ፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لْمُزَّ‍‍م‍ّ‍‍ِلُ
Qumi Al-Layla 'Illā Qalīlāan 073-002 ሌሊቱን ሁሉ ጥቂት ሲቀር ቁም፤ (ስገደ)፡፡ قُمِ ا‍للَّيْلَ إِلاَّ قَلِيلا‍ً
Nişfahu 'Aw Anquş Minhu Qalīlāan 073-003 ግማሹን (ቁም)፤ ወይም ከርሱ ጥቂትን ቀንስ፡፡ نِصْفَهُ أَوْ ا‍ن‍‍ْقُصْ مِنْهُ قَلِيلا‍ً
'Aw Zid `Alayhi Wa Rattili Al-Qur'āna Tartīlāan 073-004 ወይም በእርሱ ላይ ጨምር፡፡ ቁርኣንንም በዝግታ ማንበብን አንብብ፡፡ أَوْ زِ‍د‍ْ عَلَيْهِ وَرَتِّلِ ا‍لْقُرْآنَ تَرْتِيلا‍ً
'Innā Sanulqī `Alayka Qawlāan Thaqīlāan 073-005 እኛ ባንተ ላይ ከባድ ቃልን እንጥላለንና፡፡ إِ‍نّ‍‍َا سَنُلْقِي عَلَيْكَ قَوْلا‍ً ثَقِيلا‍ً
'Inna Nāshi'ata Al-Layli Hiya 'Ashaddu Waţ'āan Wa 'Aqwamu Qīlāan 073-006 የሌሊት መነሳት እርሷ (ሕዋሳትንና ልብን) ለማስማማት በጣም ብርቱ ናት፡፡ ለማንበብም ትክክለኛ ናት፡፡ إِ‍نّ‍‍َ نَاشِئَةَ ا‍للَّيْلِ هِيَ أَشَدُّ وَط‍‍ْئا‍ً وَأَ‍ق‍‍ْوَمُ قِيلا‍ً
'Inna Laka Fī Aalnnahāri Sabĥāan Ţawīlāan 073-007 ላንተ በቀን ውስጥ ረዥም መዘዋወር አልለህ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ لَكَ فِي ا‍َل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ سَ‍‍ب‍‍ْحا‍ً طَوِيلا‍ً
Wa Adhkur Asma Rabbika Wa Tabattal 'Ilayhi Tabtīlāan 073-008 የጌታህንም ስም አውሳ፤ ወደእርሱም (መግገዛት) መቋረጥን ተቋረጥ ፡፡ وَاذْكُرْ ا‍سْمَ رَبِّكَ وَتَبَتَّلْ إِلَيْهِ تَ‍‍ب‍‍ْتِيلا‍ً
Rabbu Al-Mashriqi Wa Al-Maghribi Lā 'Ilāha 'Illā Huwa Fa Attakhidh/hu Wa Kīlāan 073-009 (እርሱም) የምሥራቅና የምዕራብ ጌታ ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ መጠጊያ አድርገህም ያዘው፡፡ رَبُّ ا‍لْمَشْ‍‍ر‍‍ِقِ وَا‍لْمَغْ‍‍ر‍‍ِبِ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ فَاتَّخِذْهُ وَكِيلا‍ً
Wa Aşbir `Alá Mā Yaqūlūna Wa Ahjurhum Hajrāan Jamīlāan 073-010 (ከሓዲዎች) በሚሉትም ላይ ታገሥ፡፡ መልካምንም መተው ተዋቸው፡፡ وَاصْبِرْ عَلَى مَا يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ وَا‍هْجُرْهُمْ هَ‍‍ج‍‍ْرا‍ً جَمِيلا‍ً
Wa Dharnī Wa Al-Mukadhdhibīna 'Ū An-Na`mati Wa Mahhilhum Qalīlāan 073-011 የድሎት ባለቤቶችም ከኾኑት አስተባባዮች ጋር ተዎኝ፡፡ ጥቂትንም ጊዜ አቆያቸው፡፡ وَذَرْنِي وَا‍لْمُكَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ أ‍ُ‍ولِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َعْمَةِ وَمَهِّلْهُمْ قَلِيلا‍ً
'Inna Ladaynā 'Ankālāan Wa Jaĥīmāan 073-012 እኛ ዘንድ ከባድ ማሰሪያዎች እሳትም አልለና፡፡ إِ‍نّ‍‍َ لَدَيْنَ‍‍ا‍ أَن‍كَالا‍ً وَجَحِيما‍ً
Wa Ţa`āmāan Dhā Ghuşşatin Wa `Adhābāan 'Alīmāan 073-013 የሚያንቅ ምግብም፤ አሳማሚ ቅጣትም (አልለ) وَطَعَاما‍ً ذَا غُصَّة‍‍‍ٍ وَعَذَاباً أَلِيما‍ً
Yawma Tarjufu Al-'Arđu Wa Al-Jibālu Wa Kānati Al-Jibālu Kathībāan Mahīlāan 073-014 ምድርና ገራዎች በሚርገፈገፉበት፣ ጋራዎችም ፈሳሽ የአሸዋ ክምር በሚኾኑበት ቀን፡፡ يَوْمَ تَرْجُفُ ا‍لأَرْضُ وَا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لُ وَكَانَتِ ا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لُ كَثِيبا‍ً مَهِيلا‍ً
'Innā 'Arsalnā 'Ilaykum Rasūlāan Shāhidāan `Alaykum Kamā 'Arsalnā 'Ilá Fir`awna Rasūlāan 073-015 እኛ በእናንተ ላይ መስካሪ መልክተኛን ወደእናንተ ላክን፡፡ ወደ ፈርዖን መልክተኛን እንደላክን፡፡ إِ‍نّ‍‍َ‍‍ا‍ أَرْسَلْنَ‍‍ا إِلَيْكُمْ رَسُولا‍ً شَاهِداً عَلَيْكُمْ كَمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْنَ‍‍ا إِلَى فِرْعَوْنَ رَسُولا‍ً
Fa`aşá Fir`awnu Ar-Rasūla Fa'akhadhnāhu 'Akhdhāan Wabīlāan 073-016 ፈርዖንም መልክተኛውን አመጸ፤ ብርቱ መያዝንም ያዝነው፡፡ فَعَصَى فِرْعَوْنُ ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لَ فَأَخَذْن‍‍َ‍ا‍هُ أَخْذا‍ً وَبِيلا‍ً
Fakayfa Tattaqūna 'In Kafartum Yawmāan Yaj`alu Al-Wildāna Shībāan 073-017 ብትክዱ ልጆችን ሸበቶዎች የሚያደርገውን ቀን (ቅጣት) እንዴት ትጠበቃላችሁ፡፡ فَكَيْفَ تَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ إِ‍ن‍ْ كَفَرْتُمْ يَوْما‍ً يَ‍‍ج‍‍ْعَلُ ا‍لْوِلْد‍َا‍نَ شِيبا‍ً
As-Samā'u Munfaţirun Bihi Kāna Wa`duhu Maf`ūlāan 073-018 ሰማዩ በርሱ (በዚያ ቀን) ተሰንጣቂ ነው፡፡ ቀጠሮው ተፈጻሚ ነው፡፡ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءُ مُ‍‍ن‍‍ْفَطِر‍ٌ بِهِ ك‍‍َ‍ا‍نَ وَعْدُهُ مَفْعُولا‍ً
'Inna Hadhihi Tadhkiratun Faman Shā'a Attakhadha 'Ilá Rabbihi Sabīlāan 073-019 ይህቺ መገሠጫ ናት፡፡ (መዳንን) የሻም ሰው ወደ ጌታው መንገድን ይይዛል፡፡ إِ‍نّ‍‍َ هَذِهِ تَذْكِرَة‍‍‍ٌ فَمَ‍‍ن‍ْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍تَّخَذَ إِلَى رَبِّهِ سَبِيلا‍ً
'Inna Rabbaka Ya`lamu 'Annaka Taqūmu 'Adná Min Thuluthayi Al-Layli Wa Nişfahu Wa Thuluthahu Wa Ţā'ifatun Mina Al-Ladhīna Ma`aka Wa Allāhu Yuqaddiru Al-Layla Wa An-Nahāra `Alima 'An Lan Tuĥşūhu Fatāba `Alaykumqra'ū Mā Tayassara Mina Al-Qur'āni `Alima 'An Sayakūnu Minkum Marđá Wa 'Ākharūna Yađribūna Fī Al-'Arđi Yabtaghūna Min Fađli Al-Lahi Wa 'Ākharūna Yuqātilūna Fī Sabīli Al-Lahi Fāqra'ū Mā Tayassara Minhu Wa 'Aqīmū Aş-Şalāata Wa 'Ā Az-Zakāata Wa 'Aqriđū Al-Laha Qarđāan Ĥasanāan Wa Mā Tuqaddimū Li'nfusikum Min Khayrin Tajidūhu `Inda Al-Lahi Huwa Khayrāan Wa 'A`žama 'Ajrāan Wa Astaghfirū Al-Laha 'Inna Al-Laha Ghafūrun Raĥīmun 073-020 አንተ ከሌሊቱ ሁለት እጅ ያነሰን ግማሹንም ሲሶውንም የምትቆም መኾንህን ጌታህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ ከእነዚያም አብረውህ ካሉት ከፊሎች (የሚቆሙ መኾናቸውን ያውቃል)፡፡ አላህም ሌሊትንና ቀንን ይለክካል፡፡ (ሌሊቱን) የማታዳርሱት መኾናችሁን ዐወቀ፡፡ በእናንተ ላይም (ወደ ማቃለል) ተመለሰላችሁ፡፡ ስለዚህ ከቁርኣን (በስግደት) የተቻላችሁን አንብቡ፡፡ ከእናንተ ውስጥ በሽተኞች፣ ሌሎችም ከአላህ ችሮታ ለመፈለግ በምድር ላይ የሚጓዙ፣ ሌሎችም በአላህ መንገድ (ሃይማኖት) የሚጋደሉ እንደሚኖሩ ዐወቀ፡፡ (አቃለለላቸውም)፡፡ 
Next Sūrah