66) Sūrat At-Taĥrīm

Printed format

66) سُورَة التَّحرِيم

Yā 'Ayyuhā An-Nabīyu Lima Tuĥarrimu Mā 'Aĥalla Al-Lahu Laka Tabtaghī Marđāata 'Azwājika Wa Allāhu Ghafūrun Raĥīmun 066-001 አንተ ነቢዩ ሆይ! አላህ ለአንተ የፈቀደልህን ነገር ሚስቶችህን ማስወደድን የምትፈልግ ስትኾን (ባንተ ላይ) ለምን እርም ታደርጋለህ? አላህም እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َبِيُّ لِمَ تُحَرِّمُ مَ‍‍ا‍ أَحَلَّ ا‍للَّهُ لَكَ تَ‍‍ب‍‍ْتَغِي مَرْض‍‍َ‍ا‍ةَ أَزْوَاجِكَ وَا‍للَّهُ غَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Qad Farađa Al-Lahu Lakum Taĥillata 'Aymānikum Wa Allāhu Mawlākum Wa Huwa Al-`Alīmu Al-Ĥakīmu 066-002 አላህ ለእናንተ የመሓሎቻችሁን መፍቻ ደነገገላችሁ፡፡ አላህም ረዳታችሁ ነው፡፡ እርሱም ዐዋቂው ጥበበኛው ነው፡፡ قَ‍‍د‍ْ فَرَضَ ا‍للَّهُ لَكُمْ تَحِلَّةَ أَيْمَانِكُمْ وَا‍للَّهُ مَوْلاَكُمْ وَهُوَ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa 'Idh 'Asarra An-Nabīyu 'Ilá Ba`đi 'Azwājihi Ĥadīthāan Falammā Nabba'at Bihi Wa 'Ažharahu Al-Lahu `Alayhi `Arrafa Ba`đahu Wa 'A`rađa `An Ba`đin Falammā Nabba'ahā Bihi Qālat Man 'Anba'aka Hādhā Qāla Nabba'aniya Al-`Alīmu Al-Khabīru 066-003 ነቢዩ ከሚስቶቹ ወደ አንዷ ወሬን በመሰጠረ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ እርሱንም በነገረችና አላህ እርሱን (ማውራትዋን) ባሳወቀው ጊዜ ከፊሉን አስታወቀ፡፡ ከፊሉንም ተወ፡፡ በእርሱም ባወራት ጊዜ آ«ይህን ማን ነገረህ?آ» አለች፡፡ آ«ዐዋቂው ውስጠ ዐዋቂው ነገረኝآ» አላት፤ وَإِذْ أَسَرَّ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َبِيُّ إِلَى بَعْضِ أَزْوَاجِهِ حَدِيثا‍ً فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا نَبَّأَتْ بِهِ وَأَظْهَرَهُ ا‍للَّهُ عَلَيْهِ عَرَّفَ بَعْضَهُ وَأَعْرَضَ عَ‍‍ن‍ْ بَعْض‍‍‍ٍ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا نَبَّأَهَا بِهِ قَالَتْ مَنْ أَ‍ن‍‍ْبَأَكَ هَذَا ق‍‍َ‍ا‍لَ نَبَّأَنِيَ ا‍لْعَل‍'In Tatūbā 'Ilá Al-Lahi Faqad Şaghat Qulūbukumā Wa 'In Tažāharā `Alayhi Fa'inna Al-Laha Huwa Mawlāhu Wa Jibrīlu Wa Şāliĥu Al-Mu'uminīna Wa Al-Malā'ikatu Ba`da Dhālika Žahīrun 066-004 ወደ አላህ ብትመለሱ ልቦቻችሁ በእርግጥ ተዘንብለዋልና (ትስማማላችሁ)፡፡ በእርሱም ላይ ብትረዳዱ አላህ እርሱ ረዳቱ ነው፡፡ ጂብሪልም ከምእምናንም መልካሙ ከዚህም በኋላ መላእክቱ ረዳቶቹ ናቸው፡፡ إِ‍ن‍ْ تَتُوبَ‍‍ا إِلَى ا‍للَّهِ فَقَ‍‍د‍ْ صَغَتْ قُلُوبُكُمَا وَإِ‍ن‍ْ تَظَاهَرَا عَلَيْهِ فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ هُوَ مَوْلاَهُ وَجِ‍‍ب‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي‍لُ وَصَالِحُ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍لْمَلاَئِكَةُ بَعْدَ ذَلِكَ ظَه‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
`Asá Rabbuhu 'In Ţallaqakunna 'An Yubdilahu 'Azwājāan Khayrāan Minkunna Muslimātin Mu'uminātin Qānitātin Tā'ibātin `Ābidātin Sā'iĥātin Thayyibātin Wa 'Abkārāan 066-005 (መላችሁንም) ቢፈታችሁ ከእናንተ የበለጡ ሚስቶችን ሙስሊሞች፣ አማኞች፣ ታዛዦች፣ ተጸጻቾች፣ (ለአላህ) ተገዢዎች፣ ጾመኛዎች ፈቶች፣ ደናግልም የኾኑትን ጌታው ሊለውጠው ይከጀላል፡፡ عَسَى رَبُّهُ إِ‍ن‍ْ طَلَّقَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَ‍ن‍ْ يُ‍‍ب‍‍ْدِلَهُ أَزْوَاجاً خَيْرا‍ً مِ‍‍ن‍‍ْكُ‍‍ن‍ّ‍‍َ مُسْلِم‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ مُؤْمِن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ قَانِت‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ ت‍‍َ‍ا‍ئِب‍‍َ‍ا‍تٍ عَابِد‍َا‍ت‍Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Qū 'Anfusakum Wa 'Ahlīkum Nārāan Waqūduhā An-Nāsu Wa Al-Ĥijāratu `Alayhā Malā'ikatun Ghilāžun Shidādun Lā Ya`şūna Al-Laha Mā 'Amarahum Wa Yaf`alūna Mā Yu'umarūna 066-006 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ደንጋዮች ከኾነች እሳት ጠብቁ፡፡ በእርሷ ላይ ጨካኞች፣ ኀይለኞች የኾኑ መላእክት አልሉ፡፡ አላህን ያዘዛቸውን ነገር (በመጣስ) አያምጹም፡፡ የሚታዘዙትንም ሁሉ ይሠራሉ፡፡ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ قُ‍‍و‍‍ا‍ أَن‍فُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارا‍ً وَقُودُهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ وَا‍لْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلاَئِكَةٌ غِلاَظ‍‍‍ٌ شِد‍َ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna Kafarū Lā Ta`tadhirū Al-Yawma 'Innamā Tujzawna Mā Kuntum Ta`malūna 066-007 እላንተ የካዳችሁ ሆይ! ዛሬ አታመካኙ፡፡ የምትመነዱት ያንን ትሠሩት የነበራችሁትን ብቻ ነው (ይባላሉ)፡፡ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لاَ تَعْتَذِرُوا‍ ا‍لْيَوْمَ إِ‍نّ‍‍َمَا تُ‍‍ج‍‍ْزَوْنَ مَا كُ‍‍ن‍تُمْ تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Tūbū 'Ilá Al-Lahi Tawbatan Naşūĥāan `Asá Rabbukum 'An Yukaffira `Ankum Sayyi'ātikum Wa Yudkhilakum Jannātin Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru Yawma Lā Yukh Al-Lahu An-Nabīya Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Ma`ahu Nūruhum Yas`á Bayna 'Aydīhim Wa Bi'aymānihim Yaqūlūna Rabbanā 'Atmim Lanā Nūranā Wa Aghfir Lanā 'Innaka `Alá Kulli Shay'in Qadīrun 066-008 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡ ጌታችሁ ከእናንተ ኀጢኣቶቻችሁን ሊሰርይላችሁ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውንም ገነቶች ሊያስገባችሁ ይከጀላልና፡፡ አላህ ነቢዩን፣ እነዚያንም ከእርሱ ጋር ያመኑትን በማያሳፍርበት ቀን ብርሃናቸው በፊቶቻቸውና በቀኞቻቸው የሚሮጥ ሲኾን آ«ጌታችን ሆይ! ብርሃናችንን ሙላልን፣ ለእኛ ምሕረትም አድርግልን፣ አንተ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነህናآ» ይላሉ፡፡ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ تُوبُ&z
Yā 'Ayyuhā An-Nabīyu Jāhidi Al-Kuffāra Wa Al-Munāfiqīna Wa Aghluž `Alayhim Wa Ma'wāhum Jahannamu Wa Bi'sa Al-Maşīru 066-009 አንተ ነቢዩ ሆይ! ከሓዲዎችንና መናፍቃንን ታገል፡፡ በእነርሱም ላይ በርታ፡፡ መኖሪያቸውም ገሀነም ናት፡፡ ምን ትከፋም መመለሻ! ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َبِيُّ جَاهِدِ ا‍لْكُفّ‍‍َ‍ا‍رَ وَا‍لْمُنَافِق‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍غْلُظْ عَلَيْهِمْ وَمَأْوَاهُمْ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمُ وَبِئْسَ ا‍لْمَص‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
Đaraba Al-Lahu Mathalāan Lilladhīna Kafarū Aimra'ata Nūĥin Wa Aimra'ata Lūţin Kānatā Taĥta `Abdayni Min `Ibādinā Şāliĥayni Fakhānatāhumā Falam Yughniyā `Anhumā Mina Al-Lahi Shay'āan Wa Qīla Adkhulā An-Nāra Ma`a Ad-Dākhilīna 066-010 አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች የኑሕን ሴትና የሉጥን ሴት ምሳሌ አደረገ፡፡ ከባሮቻችን ከኾኑ ሁለት መልካም ባሪያዎች ሥር ነበሩ፡፡ ከዱዋቸውም፡፡ ከአላህም (ቅጣት ኑሕና ሉጥ) ከሚስቶቻቸው ምንም አልገፈተሩላቸውም፡፡ ከገቢዎቹም ጋር آ«እሳትን ግቡآ» ተባሉ፡፡ ضَرَبَ ا‍للَّهُ مَثَلا‍ً لِلَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ ا‍ِمْرَأَةَ ن‍‍ُ‍و‍ح‍‍‍ٍ وَا‍ِمْرَأَةَ ل‍‍ُ‍و‍ط‍‍‍ٍ كَانَتَا تَحْتَ عَ‍‍ب‍‍ْدَيْنِ مِنْ عِبَادِنَا صَالِحَيْنِ فَخَانَتَاهُمَا فَلَمْ يُغْنِيَا عَنْهُمَا مِنَ ا‍ Wa Đaraba Al-Lahu Mathalāan Lilladhīna 'Āmanū Aimra'ata Fir`awna 'Idh Qālat Rabbi Abni Lī `Indaka Baytāan Al-Jannati Wa Najjinī Min Fir`awna Wa `Amalihi Wa Najjinī Mina Al-Qawmi Až-Žālimīna 066-011 ለእነዚያ ለአመኑትም የፈርኦንን ሴት አላህ ምሳሌ አደረገ፡፡ آ«ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ፡፡ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፡፡ ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝآ» ባለች ጊዜ፡፡ وَضَرَبَ ا‍للَّهُ مَثَلا‍ً لِلَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ ا‍ِمْرَأَةَ فِرْعَوْنَ إِذْ قَالَتْ رَبِّ ا‍ب‍‍ْنِ لِي عِ‍‍ن‍‍ْدَكَ بَيْتا‍ً فِي ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ وَنَجِّنِي مِ‍‍ن‍ْ فِرْعَوْنَ وَعَمَلِهِ وَنَجِّنِي مِنَ ا‍لْقَوْمِ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ Wa Maryama Abnata `Imrāna Allatī 'Aĥşanat Farjahā Fanafakhnā Fīhi Min Rūĥinā Wa Şaddaqat Bikalimāti Rabbihā Wa Kutubihi Wa Kānat Mina Al-Qānitīna 066-012 የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡ وَمَرْيَمَ ا‍ب‍‍ْنَتَ عِمْر‍َا‍نَ ا‍لَّتِ‍‍ي‍ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا ف‍‍ِ‍ي‍هِ مِ‍‍ن‍ْ رُوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِم‍‍َ‍ا‍تِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِ وَكَانَتْ مِنَ ا‍لْقَانِت‍‍ِ‍ي‍نَ
Next Sūrah