65) Sūrat Aţ-Ţalāq

Printed format

65) سُورَة الطَّلَاق

Yā 'Ayyuhā An-Nabīyu 'Idhā Ţallaqtumu An-Nisā' Faţalliqūhunna Li`iddatihinna Wa 'Aĥşū Al-`Iddata Wa Attaqū Al-Laha Rabbakum Lā Tukhrijūhunna Min Buyūtihinna Wa Lā Yakhrujna 'Illā 'An Ya'tīna Bifāĥishatin Mubayyinatin Wa Tilka Ĥudūdu Al-Lahi Wa Man Yata`adda Ĥudūda Al-Lahi Faqad Žalama Nafsahu Lā Tadrī La`alla Al-Laha Yuĥdithu Ba`da Dhālika 'Aman 065-001 አንተ ነቢዩ ሆይ! ሴቶችን መፍታት ባሰባችሁ ጊዜ፤ ለዒዳቸው ፍቱዋቸው፡፡ ዒዳንም ቁጠሩ፡፡ አላህንም ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ግልጽ የኾነችን ጠያፍ ካልሠሩ በስተቀር ከቤቶቻቸው አታውጡዋቸው፤ አይውጡም፡፡ ይህችም የአላህ ሕግጋት ናት፡፡ የአላህንም ሕግጋት የተላለፈ ሰው በእርግጥ ነፍሱን በደለ፡፡ ከዚህ (ፍች) በኋላ አላህ (የመማለስ) ነገርን ምናልባት ያመጣ እንደኾነ አታውቅም፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َبِيُّ إِذَا طَلَّ‍‍ق‍‍ْتُمُ ا‍لنِس‍‍َ‍ا‍ء فَطَلِّقُوهُ‍‍ن‍ّ‍ Fa'idhā Balaghna 'Ajalahunna Fa'amsikūhunna Bima`rūfin 'Aw Fāriqūhunna Bima`rūfin Wa 'Ash/hidū Dhaway `Adlin Minkum Wa 'Aqīmū Ash-Shahādata Lillahi Dhālikum Yū`ažu Bihi Man Kāna Yu'uminu Bil-Lahi Wa Al-Yawmi Al-'Ākhiri Wa Man Yattaqi Al-Laha Yaj`al Lahu Makhrajāan 065-002 ጊዜያቸውንም ለመዳረስ በተቃረቡ ጊዜ በመልካም ያዙዋቸው፡፡ ወይም በመልካም ተለያዩዋቸው፡፡ ከእናንተም ውስጥ ሁለት የትክክለኛነት ባለቤቶችን አስመስክሩ፡፡ ምስክርነትንም ለአላህ አስተካክሉ፡፡ ይህ በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምን የኾነ ሰው ሁሉ በእርሱ ይገሰጽበታል፡፡ አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል፡፡ فَإِذَا بَلَغْنَ أَجَلَهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ فَأَمْسِكُوهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ بِمَعْر‍ُو‍فٍ أَوْ فَا‍ر‍‍ِقُوهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ بِمَعْر‍ُو‍ف‍‍‍ٍ وَأَشْهِدُوا‍ ذَوَي عَ‍ Wa Yarzuqhu Min Ĥaythu Lā Yaĥtasibu Wa Man Yatawakkal `Alá Al-Lahi Fahuwa Ĥasbuhu 'Inna Al-Laha Bālighu 'Amrihi Qad Ja`ala Al-Lahu Likulli Shay'in Qadan 065-003 ከማያስበውም በኩል ሲሳየን ይሰጠዋል፡፡ በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡ አላህ ፈቃዱን አድራሽ ነው፡፡ አላህ ለነገሩ ሁሉ የተወሰነ ጊዜን በእርግጥ አድርጓል፡፡ وَيَرْزُ‍ق‍‍ْهُ مِنْ حَيْثُ لاَ يَحْتَسِبُ وَمَ‍‍ن‍ْ يَتَوَكَّلْ عَلَى ا‍للَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ بَالِغُ أَمْ‍‍ر‍‍ِهِ قَ‍‍د‍ْ جَعَلَ ا‍للَّهُ لِكُلِّ شَيْء‍ٍ قَ‍‍د‍‍ْرا‍ً
Wa Al-Lā'ī Ya'isna Mina Al-Maĥīđi Min Nisā'ikum 'Ini Artabtum Fa`iddatuhunna Thalāthatu 'Ash/hurin Wa Al-Lā'ī Lam Yaĥiđna Wa 'Ūlātu Al-'Aĥmāli 'Ajaluhunna 'An Yađa`na Ĥamlahunna Wa Man Yattaqi Al-Laha Yaj`al Lahu Min 'Amrihi Yusrāan 065-004 እኒያም ከሴቶቻቸው ከአደፍ ያቋረጡት (በዒዳቸው ሕግ) ብትጠራጠሩ ዒዳቸው ሦስት ወር ነው፡፡ እኒያም ገና አደፍን ያላዩት (ዒዳቸው እንደዚሁ ነው)፡፡ የእርግዝና ባለቤቶችም ጊዜያቸው እርጉዛቸውን መውለድ ነው፡፡ አላህንም የሚፈራ ሰው ከነገሩ ሁሉ ለርሱ መግራትን ያደርግለታል፡፡ وَاللاَّئ‍‍ِ‍ي يَئِسْنَ مِنَ ا‍لْمَح‍‍ِ‍ي‍ضِ مِ‍‍ن‍ْ نِس‍‍َ‍ا‍ئِكُمْ إِنِ ا‍رْتَ‍‍ب‍‍ْتُمْ فَعِدَّتُهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ ثَلاَثَةُ أَشْهُر‍ٍ وَا‍للاَّئ‍‍ِ‍ي لَمْ يَحِضْنَ وَأ‍ُ‍ Dhālika 'Amru Al-Lahi 'Anzalahu 'Ilaykum Wa Man Yattaqi Al-Laha Yukaffir `Anhu Sayyi'ātihi Wa Yu`žim Lahu 'Ajan 065-005 ይህ የአላህ ፍርድ ነው፡፡ ወደእናንተ አወረደው፡፡ አላህንም የሚፈራ ሰው ኀጢኣቶቹን ከእርሱ ይሰርይለታል፡፡ ምንዳንም ለእርሱ ያተልቅለታል፡፡ ذَلِكَ أَمْرُ ا‍للَّهِ أَن‍زَلَهُ إِلَيْكُمْ وَمَ‍‍ن‍ْ يَتَّقِ ا‍للَّهَ يُكَفِّرْ عَنْهُ سَيِّئ‍‍َ‍اتِهِ وَيُعْظِمْ لَهُ أَ‍ج‍‍ْرا‍ً
'Askinūhunna Min Ĥaythu Sakantum Min Wujdikum Wa Lā Tuđārrūhunna Lituđayyiqū `Alayhinna Wa 'In Kunna 'Ūlāti Ĥamlin Fa'anfiqū `Alayhinna Ĥattá Yađa`na Ĥamlahunna Fa'in 'Arđa`na Lakum Fa'ātūhunna 'Ujūrahunna Wa 'Tamirū Baynakum Bima`rūfin Wa 'In Ta`āsartum Fasaturđi`u Lahu 'Ukh 065-006 ከችሎታችሁ ከተቀመጣችሁበት ስፍራ አስቀምጧቸው፡፡ በእነርሱም ላይ ልታጣብቡ አትጉዷቸው፡፡ የእርግዝና ባለቤቶችም ቢኾኑ እርጉዛቸውን እስኪወልዱ ድረስ በእነርሱ ላይ ቀልቡ፡፡ ለእናንተም (ልጆቻችሁን) ቢያጠቡላችሁ ምንዳዎቻቸውን ስጧቸው፡፡ በመካከላችሁም በመልካም ነገር ተመካከሩ፡፡ ብትቸጋገሩም ለእርሱ ሌላ (ሴት) ታጠባለታለች፡፡ أَسْكِنُوهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ مِنْ حَيْثُ سَكَ‍‍ن‍تُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ وُ‍ج‍‍ْدِكُمْ وَلاَ تُض‍‍َ‍ا‍رُّوهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ لِتُضَيِّقُو‍‍ا‍ عَلَيْهِ‍ Liyunfiq Dhū Sa`atin Min Sa`atihi Wa Man Qudira `Alayhi Rizquhu Falyunfiq Mimmā 'Ātāhu Al-Lahu Lā Yukallifu Al-Lahu Nafsāan 'Illā Mā 'Ātāhā Sayaj`alu Al-Lahu Ba`da `Usrin Yusrāan 065-007 የችሎታ ባለቤት ከችሎታው ይቀልብ፡፡ በእርሱም ላይ ሲሳዩ የተጠበበበት ሰው አላህ ከሰጠው ይቀልብ አላህ ነፍስን የሰጣትን እንጅ አያስገድድም፡፡ አላህ ከችግር በኋላ ምቾትን በእርግጥ ያደርጋል፡፡ لِيُ‍‍ن‍فِ‍‍ق‍ْ ذُو سَعَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ سَعَتِهِ وَمَ‍‍ن‍ْ قُدِ‍ر‍َ عَلَيْهِ ‍ر‍‍ِزْقُهُ فَلْيُ‍‍ن‍فِ‍‍ق‍ْ مِ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا آت‍‍َ‍ا‍هُ ا‍للَّهُ لاَ يُكَلِّفُ ا‍للَّهُ نَفْسا‍ً إِلاَّ مَ‍‍ا آتَاهَا سَيَ‍ Wa Ka'ayyin Min Qaryatin `Atat `An 'Amri Rabbihā Wa Rusulihi Faĥāsabnāhā Ĥisābāan Shadīdāan Wa `Adhdhabnāhā `Adhābāan Nukrāan 065-008 ከከተማም ከጌታዋ ትዕዛዝ ከመልክተኞቹም ያመጸች፣ ብርቱንም ቁጥጥር የተቆጣጠርናት፣ መጥፎንም ቅጣት የቀጣናት ብዙ ናት፡፡ وَكَأَيِّ‍‍ن‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَرْيَةٍ عَتَتْ عَنْ أَمْ‍‍ر‍ِ رَبِّهَا وَرُسُلِهِ فَحَاسَ‍‍ب‍‍ْنَاهَا حِسَابا‍ً شَدِيدا‍ً وَعَذَّ‍‍ب‍‍ْنَاهَا عَذَابا‍ً نُكْرا‍ً
Fadhāqat Wabāla 'Amrihā Wa Kāna `Āqibatu 'Amrihā Khusrāan 065-009 የነገርዋንም ቅጣት ቀመሰች፡፡ የነገርዋም መጨረሻ ከሳራ ኾነ፡፡ فَذَاقَتْ وَب‍‍َ‍ا‍لَ أَمْ‍‍ر‍‍ِهَا وَك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَةُ أَمْ‍‍ر‍‍ِهَا خُسْرا‍ً
'A`adda Al-Lahu Lahum `Adhābāan Shadīdāan Fa Attaqū Al-Laha Yā 'Ū Al-'Albābi Al-Ladhīna 'Āmanū Qad 'Anzala Al-Lahu 'Ilaykum Dhikrāan 065-010 አላህ ለእነርሱ ብርቱን ቅጣት አዘጋጀ፡፡ እናንተም የአእምሮ ባለቤቶች ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ እነዚያ ያመኑ (ሆይ)! አላህ ወደናንተ ግሳጼን በእርግጥ አወረደ፡፡ መልክተኛን (ላከ)፡፡ أَعَدَّ ا‍للَّهُ لَهُمْ عَذَابا‍ً شَدِيدا‍ً فَاتَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ يَ‍‍ا‍ أ‍ُ‍وْلِي ا‍لأَلْب‍‍َ‍ا‍بِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ قَ‍‍د‍ْ أَن‍زَلَ ا‍للَّهُ إِلَيْكُمْ ذِكْرا‍ً
Rasūlāan Yatlū `Alaykum 'Āyāti Al-Lahi Mubayyinātin Liyukhrija Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Mina Až-Žulumāti 'Ilá An-Nūri Wa Man Yu'umin Bil-Lahi Wa Ya`mal Şāliĥāan Yudkhilhu Jannātin Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru Khālidīna Fīhā 'Abadāan Qad 'Aĥsana Al-Lahu Lahu Rizqāan 065-011 እነዚያን ያመኑትንና መልካሞችን የሠሩትን ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣ ዘንድ የአላህን አንቀጾች ገላጮች ሲኾኑ በእናንተ ላይ የሚያነብላችሁን (ላከ)፡፡ በአላህም አንቀጾች የሚያምን፣ መልካምን ሥራ የሚሠራም ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈስሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባዋል፡፡ አላህ ለእርሱ ሲሳይን በእርግጥ አሳመረ፡፡ رَسُولا‍ً يَتْلُو عَلَيْكُمْ آي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ مُبَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِيُخْ‍‍ر‍‍ِجَ ا‍لَّذ‍ِي‍ Al-Lahu Al-Ladhī Khalaqa Sab`a Samāwātin Wa Mina Al-'Arđi Mithlahunna Yatanazzalu Al-'Amru Baynahunna Lita`lamū 'Anna Al-Laha `Alá Kulli Shay'in Qadīrun Wa 'Anna Al-Laha Qad 'Aĥāţa Bikulli Shay'in `Ilmāan 065-012 አላህ ያ ሰባትን ሰማያት የፈጠረ ነው፡፡ ከምድርም መሰላቸውን (ፈጥሮአል)፤ በመካከላቸው ትእዛዙ ይወርዳል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ መኾኑን አላህም በነገሩ ሁሉ በዕውቀት ያካበበ መኾኑን በዕውቀት ያካበበ መኾኑን ታወቁ ዘንድ (ይህንን አሳወቃችሁ)፡፡ ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي خَلَقَ سَ‍‍ب‍‍ْعَ سَمَاو‍َا‍ت‍‍‍ٍ وَمِنَ ا‍لأَرْضِ مِثْلَهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ يَتَنَزَّلُ ا‍لأَمْرُ بَيْنَهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ لِتَعْلَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ عَلَى كُلِّ شَيْءNext Sūrah