60) Sūrat Al-Mumtaĥanah

Printed format

60) سُورَة المُمتَحَنَه

Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Lā Tattakhidhū `Adūwī Wa `Adūwakum 'Awliyā'a Tulqūna 'Ilayhim Bil-Mawaddati Wa Qad Kafarū Bimā Jā'akum Mina Al-Ĥaqqi Yukhrijūna Ar-Rasūla Wa 'Īyākum 'An Tu'uminū Bil-Lahi Rabbikum 'In Kuntum Kharajtum Jihādāan Fī Sabīlī Wa Abtighā'a Marđātī Tusirrūna 'Ilayhim Bil-Mawaddati Wa 'Anā 'A`lamu Bimā 'Akhfaytum Wa Mā 'A`lantum Wa Man Yaf`alhu Minkum Faqad Đalla Sawā'a As-Sabīli 060-001 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ጠላቶቼንና ጠላቶቻችሁን ወዳጆች አድርገችሁ አትያዙ፡፡ ከእውነቱ የመጣላችሁን ሃይማኖት በእርግጥ የካዱ ሲኾኑ ውዴታን ወደእነርሱ ታደርሳላችሁ፡፡ መልክተኛውንና እናንተን በአላህ በጌታችሁ ስላመናችሁ (ከመካ) ያወጣሉ፡፡ በመንገዴ ለመታገልና ውዴታዬን ለመፈለግ የወጣችሁ እንደኾናችሁ (ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙዋቸው)፡፡ እኔ የምትደብቁትንና የምትገልጹትን ሁሉ የማውቅ ስኾን ወደእነርሱ በፍቅር ትመሳጠራላችሁ፡፡ ከእናንተም (ይህንን) የሚሠራ ሰው ቀጥተኛውን መንገድ በእርግጥ ተሳሳተ፡፡
'In Yathqafūkum Yakūnū Lakum 'A`dā'an Wa Yabsuţū 'Ilaykum 'Aydiyahum Wa 'Alsinatahum Bis-Sū'i Wa Waddū Law Takfurūna 060-002 ቢያሸንፏችሁ ለእናንተ ጠላቶች ይኾናሉ፡፡ እጆቻቸውንና ምላሶቻቸውንም ወደእናንተ በክፉ ይዘረጋሉ፡፡ ብትክዱም ተመኙ፡፡ إِ‍ن‍ْ يَثْقَفُوكُمْ يَكُونُو‍‍ا‍ لَكُمْ أَعْد‍َا‍ء‍ً وَيَ‍‍ب‍‍ْسُطُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَيْكُمْ أَيْدِيَهُمْ وَأَلْسِنَتَهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لسّ‍‍ُ‍و‍ءِ وَوَدُّوا‍ لَوْ تَكْفُر‍ُو‍نَ
Lan Tanfa`akum 'Arĥāmukum Wa Lā 'Awlādukum Yawma Al-Qiyāmati Yafşilu Baynakum Wa Allāhu Bimā Ta`malūna Başīrun 060-003 ዘመዶቻችሁም፣ ልጆቻችሁም በትንሣኤ ቀን አይጠቅሟችሁም፤ (አላህ) በመካከላችሁ ይለያል፡፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡ لَ‍‍ن‍ْ تَ‍‍ن‍فَعَكُمْ أَرْحَامُكُمْ وَلاَ أَوْلاَدُكُمْ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ يَفْصِلُ بَيْنَكُمْ وَا‍للَّهُ بِمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ بَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Qad Kānat Lakum 'Uswatun Ĥasanatun Fī 'Ibrāhīma Wa Al-Ladhīna Ma`ahu 'Idh Qālū Liqawmihim 'Innā Bura'ā'u Minkum Wa Mimmā Ta`budūna Min Dūni Al-Lahi Kafarnā Bikum Wa Badā Baynanā Wa Baynakumu Al-`Adāwatu Wa Al-Baghđā'u 'Abadāan Ĥattá Tu'uminū Bil-Lahi Waĥdahu 'Illā Qawla 'Ibrāhīma Li'abīhi La'astaghfiranna Laka Wa Mā 'Amliku Laka Mina Al-Lahi Min Shay'in Rabbanā `Alayka Tawakkalnā Wa 'Ilayka 'Anabnā Wa 'Ilayka Al-Maşīru 060-004 በኢብራሂምና በእነዚያ ከእርሱ ጋር በነበሩት (ምእምናን) መልካም መከተል አለቻችሁ፡፡ ለሕዝቦቻቸው آ«እኛ ከእናንተ ከአላህ ሌላ ከምትግገዙትም ንጹሖች ነን፡፡ በእናንተ ካድን፡፡ በአላህ አንድ ብቻ ሲኾን እስከምታምኑ ድረስ በእኛና በእናንተ መካከል ጠብና ጥላቻ ዘወትር ተገለጸ፡፡آ» ባሉ ጊዜ (መልካም መከተል አለቻችሁ)፡፡ ኢብራሂም ለአባቱ آ«እኔ ለአንተ ከአላህ (ቅጣት) ምንም የማልጠቅም ስኾን ለአንተ በእርግጥ ምሕረትን እለምንልኻለሁآ» ማለቱ ብቻ ሲቀር፡፡ آ«ጌታችን ሆይ! በአንተ ላይ ተመካን፡፡ ወደ አንተም ተመለስን መመለሻ
Rabbanā Lā Taj`alnā Fitnatan Lilladhīna Kafarū Wa Aghfir Lanā Rabbanā 'Innaka 'Anta Al-`Azīzu Al-Ĥakīmu 060-005 ጌታችን ሆይ! ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች መሞከሪያ አታድርገን፡፡ ለእኛም ምሕረት አድርግልን፡፡ ጌታችን ሆይ! አንተ አሸናፊው ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህ፡፡ رَبَّنَا لاَ تَ‍‍ج‍‍ْعَلْنَا فِتْنَة‍‍‍ً لِلَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ وَا‍غْفِرْ لَنَا رَبَّنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َكَ أَ‍ن‍‍ْتَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ
Laqad Kāna Lakum Fīhim 'Uswatun Ĥasanatun Liman Kāna Yarjū Al-Laha Wa Al-Yawma Al-'Ākhira Wa Man Yatawalla Fa'inna Al-Laha Huwa Al-Ghanīyu Al-Ĥamīdu 060-006 ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን ለሚፈራ ሰው በእነርሱ መልካም መከተል አልላችሁ፡፡ የሚዞርም ሰው (ራሱን ይጎዳል)፡፡ አላህ ተብቃቂው ምስጉኑ እርሱ ብቻ ነውና፡፡ لَقَ‍‍د‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ لَكُمْ فِيهِمْ أُسْوَةٌ حَسَنَة‍‍‍ٌ لِمَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ يَرْجُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَا‍لْيَوْمَ ا‍لآخِ‍‍ر‍َ وَمَ‍‍ن يَتَوَلَّ فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ هُوَ ا‍لْغَنِيُّ ا‍لْحَم‍‍ِ‍ي‍‍د‍ُ
`Asá Al-Lahu 'An Yaj`ala Baynakum Wa Bayna Al-Ladhīna `Ādaytum Minhum Mawaddatan Wa Allāhu Qadīrun Wa Allāhu Ghafūrun Raĥīmun 060-007 በናንተና በእነዚያ ከእነርሱ ጋር በተጣላችሁት ሰዎች መካከል አላህ መፋቀርን ሊያደርግ ይቻላል፡፡ አላህም ቻይ ነው፡፡ አላህም በጣም አዛኝ ነው፡፡ عَسَى ا‍للَّهُ أَ‍ن‍ْ يَ‍‍ج‍‍ْعَلَ بَيْنَكُمْ وَبَيْنَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ عَادَيْتُ‍‍م‍ْ مِنْهُ‍‍م‍ْ مَوَدَّة‍‍‍ً وَا‍للَّهُ قَد‍ِي‍ر‍ٌ وَا‍للَّهُ غَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Lā Yanhākumu Al-Lahu `Ani Al-Ladhīna Lam Yuqātilūkum Ad-Dīni Wa Lam Yukhrijūkum Min Diyārikum 'An Tabarrūhum Wa Tuqsiţū 'Ilayhim 'Inna Al-Laha Yuĥibbu Al-Muqsiţīna 060-008 ከእነዚያ በሃይማኖት ካልተጋደሏችሁ ከአገሮቻችሁም ካላወጡዋችሁ (ከሓዲዎች) መልካም ብትውሉላቸውና ወደእነርሱ ብታስተካክሉ አላህ አይከለክላችሁም፡፡ አላህ ትክክለኞችን ይወዳልና፡፡ لاَ يَنْهَاكُمُ ا‍للَّهُ عَنِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لَمْ يُقَاتِلُوكُمْ فِي ا‍لدّ‍ِي‍نِ وَلَمْ يُخْ‍‍ر‍‍ِجُوكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ دِيَا‍ر‍‍ِكُمْ أَ‍ن‍ْ تَبَرُّوهُمْ وَتُ‍‍ق‍‍ْسِطُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَيْهِمْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يُحِبُّ ا‍لْمُ‍‍ق‍‍ْس
'Innamā Yanhākumu Al-Lahu `Ani Al-Ladhīna Qātalūkum Ad-Dīni Wa 'Akhrajūkum Min Diyārikum Wa Žāharū `Alá 'Ikhrājikum 'An Tawallawhum Wa Man Yatawallahum Fa'ūlā'ika Humu Až-Žālimūna 060-009 አላህ የሚከለክላችሁ ከእነዚያ በሃይማኖት ከተጋደሉዋችሁ፣ ከቤቶቻችሁም ካወጡዋችሁ፣ እናንተም በማውጣት ላይ ከረዱት (ከሓዲዎች) እንዳትወዳጁዋቸው ብቻ ነው፡፡ ወዳጅ የሚያደርጓቸውም ሰዎች እነዚያ እነርሱ በዳዮቹ ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا يَنْهَاكُمُ ا‍للَّهُ عَنِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ قَاتَلُوكُمْ فِي ا‍لدّ‍ِي‍نِ وَأَخْرَجُوكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ دِيَا‍ر‍‍ِكُمْ وَظَاهَرُوا‍ عَلَى إِخْرَاجِكُمْ أَ‍ن‍ْ تَوَلَّوْهُمْ وَمَ‍‍ن‍ْ يَتَوَلَّهُمْ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū 'Idhā Jā'akumu Al-Mu'uminātu Muhājirātinmtaĥinūhunna Al-Lahu 'A`lamu Bi'īmānihinna Fa'in `Alimtumūhunna Mu'uminātin Falā Tarji`ūhunna 'Ilá Al-Kuffāri Lā Hunna Ĥillun Lahum Wa Lā Hum Yaĥillūna Lahunna Wa 'Ātūhum Mā 'Anfaqū Wa Lā Junāĥa `Alaykum 'An Tankiĥūhunna 'Idhā 'Ātaytumūhunna 'Ujūrahunna Wa Lā Tumsikū Bi`işami Al-Kawāfiri Wa As'alū Mā 'Anfaqtum Wa Līas'alū Mā 'Anfaqū Dhālikum Ĥukmu Al-Lahi Yaĥkumu Baynakum Wa Allāhu `Alīmun Ĥakīmun 060-010 እላንተ ያመናችሁ ሆይ! ምእምናት ስደተኞች ኾነው በመጧችሁ ጊዜ (ለሃይማኖት መሰደዳቸውን) ፈትኑዋቸው፡፡ አላህ በእምነታቸው ይበልጥ ዐዋቂ ነው፡፡ አማኞችም መኾናቸውን ብትውቁ ወደ ከሓዲዎቹ አትመልሱዋቸው፡፡ እነርሱ (ሴቶቹ) ለእነርሱ የተፈቀዱ አይደሉምና፡፡ እነርሱም (ወንዶቹ) ለእነርሱ አይፈቀዱምና፡፡ ያወጡትንም ገንዘብ ስጧቸው፡፡ መህራቸውንም በሰጣችኋቸው ጊዜ ብታገቡዋቸው በእናንተ ላይ ኃጢአት የለባችሁም፡፡ የከሓዲዎቹንም ሴቶች የጋብቻ ቃል ኪዳኖች አትያዙ፤ ያወጣችሁትንም ገንዘብ ጠይቁ፡፡ ያወጡትንም 0
Wa 'In Fātakum Shay'un Min 'Azwājikum 'Ilá Al-Kuffāri Fa`āqabtum Fa'ā Al-Ladhīna Dhahabat 'Azwājuhum Mithla Mā 'Anfaqū Wa Attaqū Al-Laha Al-Ladhī 'Antum Bihi Mu'uminūna 060-011 ከሚስቶቻችሁም ወደ ከሓዲዎቹ አንዳቸው ቢያመልጧችሁ ቀጥሎም ብትዘምቱባቸው ለእነዚያ ሚስቶቻቸው ለኼዱባቸው (ሰዎች) ያወጡትን ብጤ ስጧቸው፡፡ ያንንም እናንተ በርሱ ያመናችሁበትን አላህን ፍሩ፡፡ وَإِ‍ن‍ْ فَاتَكُمْ شَيْء‍ٌ مِنْ أَزْوَاجِكُمْ إِلَى ا‍لْكُفّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ فَعَاقَ‍‍ب‍‍ْتُمْ فَآتُو‍‍ا‍ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ذَهَبَتْ أَزْوَاجُهُ‍‍م‍ْ مِثْلَ مَ‍‍ا‍ أَن‍فَقُو‍‍ا‍ وَا‍تَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ ا‍
Yā 'Ayyuhā An-Nabīyu 'Idhā Jā'aka Al-Mu'uminātu Yubāyi`naka `Alá 'An Lā Yushrikna Bil-Lahi Shay'āan Wa Lā Yasriqna Wa Lā Yaznīna Wa Lā Yaqtulna 'Awlādahunna Wa Lā Ya'tīna Bibuhtānin Yaftarīnahu Bayna 'Aydīhinna Wa 'Arjulihinna Wa Lā Ya`şīnaka Fī Ma`rūfin Fabāyi`hunna Wa Astaghfir Lahunna Al-Laha 'Inna Al-Laha Ghafūrun Raĥīmun 060-012 አንተ ነቢዩ ሆይ! ምእምናቶቹ በአላህ ምንንም ላያጋሩ፣ ላይሰርቁም ላያመነዝሩም፣ ልጆቻቸውን ላይገድሉም፣ በእጆቻቸውና በእግሮቻቸው መካከልም የሚቀጣጥፉት የኾነን ኃጢኣት ላያመጡ (ላይሠሩ) በበጎም ሥራ ትዕዛዝህን ላይጥሱ ቃል ኪዳን ሊገቡልህ በመጡህ ጊዜ ኪዳን ተጋባቸው፡፡ ለእነርሱም አላህን ምሕረት ለምንላቸው፡፡ አላህ በጣም መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َبِيُّ إِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَكَ ا‍لْمُؤْمِن‍‍َ‍ا‍تُ يُبَايِعْنَكَ عَلَى أَ‍ن‍ْ لاَ يُشْ‍&z
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Lā Tatawallaw Qawmāan Ghađiba Al-Lahu `Alayhim Qad Ya'isū Mina Al-'Ākhirati Kamā Ya'isa Al-Kuffāru Min 'Aşĥābi Al-Qubūri 060-013 እላንተ ያመናቸሁ ሆይ! አላህ በእነርሱ ላይ የተቆጣባቸውን ሕዝቦች አትወዳጁ፡፡ ከሓዲዎች ከመቃብር ሰዎች ተስፋ እንደቆረጡ ከመጨረሻይቱ ዓለም (ምንዳ) በእርግጥ ተስፋ ቆርጠዋል፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ لاَ تَتَوَلَّوْا قَوْماً غَضِبَ ا‍للَّهُ عَلَيْهِمْ قَ‍‍د‍ْ يَئِسُو‍‍ا‍ مِنَ ا‍لآخِرَةِ كَمَا يَئِسَ ا‍لْكُفّ‍‍َ‍ا‍رُ مِنْ أَصْح‍‍َ‍ا‍بِ ا‍لْقُب‍‍ُ‍و‍ر‍ِ
Next Sūrah