59) Sūrat Al-Ĥashr

Printed format

59) سُورَة الحَشر

Sabbaĥa Lillahi Mā Fī As-Samāwāti Wa Mā Fī Al-'Arđi Wa Huwa Al-`Azīzu Al-Ĥakīmu 059-001 በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ ለአላህ አሞገሰ፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ سَبَّحَ لِلَّهِ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَا فِي ا‍لأَرْضِ وَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ
Huwa Al-Ladhī 'Akhraja Al-Ladhīna Kafarū Min 'Ahli Al-Kitābi Min Diyārihim Li'wwali Al-Ĥashri Mā Žanantum 'An Yakhrujū Wa Žannū 'Annahum Māni`atuhum Ĥuşūnuhum Mina Al-Lahi Fa'atāhumu Al-Lahu Min Ĥaythu Lam Yaĥtasibū Wa Qadhafa Fī Qulūbihimu Ar-Ru`ba Yukhribūna Buyūtahum Bi'aydīhim Wa 'Aydī Al-Mu'uminīna Fā`tabirū Yā 'Ū Al-'Abşāri 059-002 እርሱ ያ ከመጽሐፉ ሰዎች እነዚያን የካዱትን ከቤቶቻቸው ለመጀመሪያው ማውጣት ያወጣቸው ነው፡፡ መውጣታቸውን አላሰባችሁም፡፡ እነርሱም ምሽጎቻቸው ከአላህ (ኀይል) የሚከላከሉላቸው መኾናቸውን አሰቡ፡፡ አላህም ካላሰቡት ስፍራ መጣባቸው፡፡ በልቦቻቸውም ውስጥ መርበድበድን ጣለባቸው፡፡ ቤቶቻቸውን በእጆቻቸውና በምእምናኖቹ እጆች ያፈርሳሉ፡፡ አስተውሉም የአእምሮ ባለቤቶች ሆይ! هُوَ ا‍لَّذِي أَخْرَجَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ مِنْ أَهْلِ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍ Wa Lawlā 'An Kataba Al-Lahu `Alayhimu Al-Jalā'a La`adhdhabahum Ad-Dunyā Wa Lahum Al-'Ākhirati `Adhābu An-Nāri 059-003 በእነርሱም ላይ አላህ ከአገር መውጣትን ባልጻፈ ኖሮ በቅርቢቱ ዓለም በቀጣቸው ነበር፡፡ ለእነርሱም በመጨረሻይቱ (ዓለም) የእሳት ቅጣት አልላቸው፡፡ وَلَوْلاَ أَ‍ن‍ْ كَتَبَ ا‍للَّهُ عَلَيْهِمُ ا‍لْجَلاَءَ لَعَذَّبَهُمْ فِي ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَلَهُمْ فِي ا‍لآخِرَةِ عَذ‍َا‍بُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ
Dhālika Bi'annahum Shāq Al-Laha Wa Rasūlahu Wa Man Yushāqqi Al-Laha Fa'inna Al-Laha Shadīdu Al-`Iqābi 059-004 ይህ እነርሱ አላህንና መልክተኛውን በመከራከራቸው ነው፡፡ አላህንም የሚከራከር ሰው (ይቀጣዋል)፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َهُمْ ش‍‍َ‍ا‍قُّو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَرَسُولَهُ وَمَ‍‍ن‍ْ يُش‍‍َ‍ا‍قِّ ا‍للَّهَ فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ شَد‍ِي‍دُ ا‍لْعِق‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
Mā Qaţa`tum Min Līnatin 'Aw Taraktumūhā Qā'imatan `Alá 'Uşūlihā Fabi'idhni Al-Lahi Wa Liyukhziya Al-Fāsiqīna 059-005 ከዘንባባ (ከተምር ዛፍ) ማንኛዋም የቆረጣችኋት ወይም በግንዶቿ ላይ የቆመች ኾና የተዋችኋት በአላህ ፈቃድ ነው፡፡ አመጸኞቸንም ያዋርድ ዘንድ (በመቁረጥ ፈቀደ)፡፡ مَا قَطَعْتُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ لِينَةٍ أَوْ تَرَكْتُمُوهَا ق‍‍َ‍ا‍ئِمَةً عَلَى أُصُولِهَا فَبِإِذْنِ ا‍للَّهِ وَلِيُخْزِيَ ا‍لْفَاسِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā 'Afā'a Al-Lahu `Alá Rasūlihi Minhum Famā 'Awjaftum `Alayhi Min Khaylin Wa Lā Rikābin Wa Lakinna Al-Laha Yusalliţu Rusulahu `Alá Man Yashā'u Wa Allāhu `Alá Kulli Shay'in Qadīrun 059-006 ከእነርሱም (ገንዘብ) በመልእክተኛው ላይ አላህ የመለሰው በእርሱ ላይ ፈረሶችንና ግመሎችን አላስጋለባችሁበትም፡፡ ግን አላህ መልክተኞቹን በሚሻው ሰው ላይ ይሾማል፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَف‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ عَلَى رَسُولِهِ مِنْهُمْ فَمَ‍‍ا‍ أَوْجَفْتُمْ عَلَيْهِ مِنْ خَيْل‍‍‍ٍ وَلاَ ‍ر‍‍ِك‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهَ يُسَلِّطُ رُسُلَهُ عَلَى مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَا‍للَّهُ عَلَى كُلِّ شَيْء‍ٍ قَد‍ِي‍
Mā 'Afā'a Al-Lahu `Alá Rasūlihi Min 'Ahli Al-Qurá Falillāhi Wa Lilrrasūli Wa Lidhī Al-Qurbá Wa Al-Yatāmá Wa Al-Masākīni Wa Abni As-Sabīli Kay Lā Yakūna Dūlatan Bayna Al-'Aghniyā'i Minkum Wa Mā 'Ātākumu Ar-Rasūlu Fakhudhūhu Wa Mā Nahākum `Anhu Fāntahū Wa Attaqū Al-Laha 'Inna Al-Laha Shadīdu Al-`Iqābi 059-007 አላህ ከከተሞቹ ሰዎች (ሀብት) በመልክተኛው ላይ የመለሰው (ሀብት) ከእናንተ ውስጥ በሀብታሞቹ መካከል ተዘዋዋሪ እንዳይኾን፡፡ ለአላህና ለመልክተኛው፣ ለዝምድና ባለቤትም፣ አባት ለሌላቸው ልጆችም፣ ለድኾችም፣ ለመንገደኛም (የሚስሰጥ) ነው፡፡ መልክተኛውም የሰጣችሁን (ማንኛውንም) ነገር ያዙት፡፡ ከእርሱም የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ مَ‍‍ا‍ أَف‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ عَلَى رَسُولِهِ مِنْ أَهْلِ ا‍لْقُرَى فَلِلَّهِ وَلِلرَّس‍‍ُ‍و‍لِ وَلِذِي Lilfuqarā'i Al-Muhājirīna Al-Ladhīna 'Ukhrijū Min Dīārihim Wa 'Amwālihim Yabtaghūna Fađlāan Mina Al-Lahi Wa Riđwānāan Wa Yanşurūna Al-Laha Wa Rasūlahu 'Ūlā'ika Humu Aş-Şādiqūna 059-008 ለእነዚያ የአላህን ችሮታና ውዴታውን የሚፈልጉ፣ አላህንና መልክተኛውንም የሚረዱ ኾነው ከአገሮቻቸውና ከገንዘቦቻቸው ለተወጡት ስደተኞች ድኾች (ይስሰጣል)፡፡ እነዚያ እነርሱ እውነተኞቹ ናቸው፡፡ لِلْفُقَر‍َا‍ءِ ا‍لْمُهَاجِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أُخْ‍‍ر‍‍ِجُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ دِيا‍ر‍‍ِهِمْ وَأَمْوَالِهِمْ يَ‍‍ب‍‍ْتَغ‍‍ُ‍و‍نَ فَضْلا‍ً مِنَ ا‍للَّهِ وَر‍‍ِضْوَانا‍ً وَيَ‍‍ن‍
Wa Al-Ladhīna Tabawwa'ū Ad-Dāra Wa Al-'Īmāna Min Qablihim Yuĥibbūna Man Hājara 'Ilayhim Wa Lā Yajidūna Fī Şudūrihim Ĥājatan Mimmā 'Ūtū Wa Yu'uthirūna `Alá 'Anfusihim Wa Law Kāna Bihim Khaşāşatun Wa Man Yūqa Shuĥĥa Nafsihi Fa'ūlā'ika Humu Al-Mufliĥūna 059-009 እነዚያም ከበፊታቸው አገሪቱን መኖሪያ ያደረጉት እምነትንም የለመዱት ወደእነርሱ የተሰደዱትን ሰዎች ይወዳሉ፡፡ (ስደተኞቹ) ከተሰጡትም ነገር በልቦቻቸው ውስጥ ቅሬታን አያገኙም፡፡ በእነርሱ ላይ ችግር ቢኖርባቸውም በነፍሶቻቸው ላይ ሌላውን ይመርጣሉ፡፡ የነፍሱንም ንፍገት የሚጠበቅ ሰው እነዚያ እነሱ ምኞታቸውን አግኚዎች ናቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ تَبَوَّء‍ُ‍وا ا‍لدّ‍َا‍رَ وَا‍لإِيم‍‍َ‍ا‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ يُحِبّ‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Al-Ladhīna Jā'ū Min Ba`dihim Yaqūlūna Rabbanā Aghfir Lanā Wa Li'akhwāninā Al-Ladhīna Sabaqūnā Bil-'Īmāni Wa Lā Taj`al Fī Qulūbinā Ghillāan Lilladhīna 'Āmanū Rabbanā 'Innaka Ra'ūfun Raĥīmun 059-010 እነዚያም ከበኋላቸው የመጡት آ«ጌታችን ሆይ! ለእኛም ለእነዚያም በእምነት ለቀደሙን ወንድሞቻችን ምሕረት አድርግ፡፡ በልቦቻችንም ውስጥ ለእነዚያ ለአመኑት (ሰዎች) ጥላቻን አታድርግ፡፡ ጌታችን ሆይ! አንተ ርኅሩህ አዛኝ ነህናآ» ይላሉ፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ ج‍‍َ‍ا‍ء‍ُ‍وا مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِمْ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ رَبَّنَا ا‍غْفِرْ لَنَا وَلِأَخْوَانِنَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ سَبَقُونَا بِ‍‍ا‍لإِيم‍‍َ‍ا‍نِ وَلاَ تَ‍‍ج‍‍ْعَلْ فِي قُلُوبِنَا غِلّا‍ً لِلَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍'Alam Tará 'Ilá Al-Ladhīna Nāfaqū Yaqūlūna Li'khwānihimu Al-Ladhīna Kafarū Min 'Ahli Al-Kitābi La'in 'Ukhrijtum Lanakhrujanna Ma`akum Wa Lā Nuţī`u Fīkum 'Aĥadāan 'Abadāan Wa 'In Qūtiltum Lananşurannakum Wa Allāhu Yash/hadu 'Innahum Lakādhibūna 059-011 ወደእነዚያ ወደ ነፈቁት አላየህምን? ከመጽሐፉ ሰዎች ውስጥ ለእነዚያ ለካዱት ወንድሞቻቸው (ከአገር) آ«ብትባረሩ አብረናችሁ እንወጣለን፡፡ በእናንተም (ጉዳይ) አንድንም በፍጹም አንታዘዝም፡፡ ብትገድሉም በእርግጥ እንረዳችኋለንآ» ይሏቸዋል፡፡ አላህም እነርሱ ውሸታሞች መኾናቸውን ይመሰክራል፡፡ أَلَمْ تَرى إِلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ نَافَقُو‍‍ا‍ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ لِأخْوَانِهِمُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ مِنْ أَهْلِ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ لَئِنْ أُخْ‍‍ر‍‍ِ‍ج‍‍ْتُمْ ل
La'in 'Ukhrijū Lā Yakhrujūna Ma`ahum Wa La'in Qūtilū Lā Yanşurūnahum Wa La'in Naşarūhum Layuwallunna Al-'Adbāra Thumma Lā Yunşarūna 059-012 ቢወጥጡ አብረዋቸው አይወጡም፤ ቢገደሉም አይረዱዋቸውም፡፡ ቢረዷቸውም (ለሽሽት) ጀርባቸውን ያዞራሉ፡፡ ከዚያም እርዳታን አያገኙም፡፡ لَئِنْ أُخْ‍‍ر‍‍ِجُو‍‍ا‍ لاَ يَخْرُج‍‍ُ‍و‍نَ مَعَهُمْ وَلَئِ‍‍ن‍ْ قُوتِلُو‍‍ا‍ لاَ يَ‍‍ن‍‍ْصُرُونَهُمْ وَلَئِ‍‍ن‍ْ نَصَرُوهُمْ لَيُوَلُّ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لأَ‍د‍‍ْب‍‍َ‍ا‍رَ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لاَ يُ‍‍ن‍‍ْصَر‍ُو‍نَ
La'antum 'Ashaddu Rahbatan Fī Şudūrihim Mina Al-Lahi Dhālika Bi'annahum Qawmun Lā Yafqahūna 059-013 እናንተ በልቦቻቸው ውስጥ በማስፈራት ከአላህ ይልቅ የበረታችሁ ናችሁ፡፡ ይህ እነርሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው፡፡ لَأَ‍ن‍‍ْتُمْ أَشَدُّ رَهْبَة‍‍‍ً فِي صُدُو‍ر‍‍ِهِ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍للَّهِ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َهُمْ قَوْم‍‍‍ٌ لاَ يَفْقَه‍‍ُ‍و‍نَ
Lā Yuqātilūnakum Jamī`āan 'Illā Fī Quráan Muĥaşşanatin 'Aw Min Warā'i Judurin Ba'suhum Baynahum Shadīdun Taĥsabuhum Jamī`āan Wa Qulūbuhum Shattá Dhālika Bi'annahum Qawmun Lā Ya`qilūna 059-014 በተመሸጉ ከተሞች ውስጥ ወይም ከአጥሮች ጀርባ ኾነው እንጅ፤ የተሰበሰቡ ኾነው አይዋጉዋችሁም፡፡ ኀይላቸው በመካከላቸው ብርቱ ነው፡፡ ልቦቻቸው የተበታተኑ ሲኾኑ የተሰበሰቡ ናቸው ብለህ ትጠረጥራቸዋለህ፡፡ ይህ እነሱ አእምሮ የሌላቸው ሕዝቦች በመኾናቸው ነው፡፡ لاَ يُقَاتِلُونَكُمْ جَمِيعا‍ً إِلاَّ فِي قُرى‍ً مُحَصَّنَةٍ أَوْ مِ‍‍ن‍ْ وَر‍َا‍ءِ جُدُر‍ٍ بَأْسُهُ‍‍م‍ْ بَيْنَهُمْ شَد‍ِي‍د‍ٌ تَحْسَبُهُمْ جَمِيعا‍ً وَقُلُوبُهُمْ شَتَّى ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َهُمْ قَوْم‍‍‍ٌ لاَ يَعْقِل‍‍ُ‍و‍<
Kamathali Al-Ladhīna Min Qablihim Qarībāan Dhāqū Wabāla 'Amrihim Wa Lahum `Adhābun 'Alīmun 059-015 (ብጤያቸው) እንደእነዚያ ከእነሱ በፊት በቅርብ ጊዜ የነገራቸውን ቅጣት እንደቀመሱት ብጤ ነው፡፡ ለእነርሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡ كَمَثَلِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ قَ‍‍ر‍‍ِيبا‍ً ذَاقُو‍‍ا‍ وَب‍‍َ‍ا‍لَ أَمْ‍‍ر‍‍ِهِمْ وَلَهُمْ عَذ‍َا‍بٌ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Kamathali Ash-Shayţāni 'Idh Qāla Lil'insāni Akfur Falammā Kafara Qāla 'Innī Barī'un Minka 'Innī 'Akhāfu Al-Laha Rabba Al-`Ālamīna 059-016 እንደ ሰይጣን ብጤ ለሰውየው آ«ካድآ» ባለው ጊዜና በካደም ጊዜ آ«እኔ ከአንተ ንጹሕ ነኝ እኔ አላህን የዓለማትን ጌታ እፈራለሁآ» እንዳለው ነው፡፡ كَمَثَلِ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نِ إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لِلإِن‍س‍‍َ‍ا‍نِ ا‍كْفُرْ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا كَفَرَ ق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍نّ‍‍ِي بَ‍‍ر‍‍ِي‍ء‍ٌ مِ‍‍ن‍‍ْكَ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَخ‍‍َ‍ا‍فُ ا‍للَّهَ رَبَّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Fakāna `Āqibatahumā 'Annahumā Fī An-Nāri Khālidayni Fīhā Wa Dhalika Jazā'u Až-Žālimīna 059-017 መጨረሻቸውም እነርሱ በውስጡ ዘውታሪዎች ሲኾኑ በእሳት ውስጥ መኾን ነው፡፡ ይህም የበዳዮች ዋጋ ነው፡፡ فَك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَتَهُمَ‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َهُمَا فِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ خَالِدَيْنِ فِيهَا وَذَلِكَ جَز‍َا‍ءُ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Attaqū Al-Laha Wa Ltanžur Nafsun Mā Qaddamat Lighadin Wa Attaqū Al-Laha 'Inna Al-Laha Khabīrun Bimā Ta`malūna 059-018 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ ا‍تَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَلْتَ‍‍ن‍‍ْظُرْ نَفْس‍‍‍ٌ مَا قَدَّمَتْ لِغَد‍ٍ وَا‍تَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ خَب‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ بِمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lā Takūnū Kālladhīna Nasū Al-Laha Fa'ansāhum 'Anfusahum 'Ūlā'ika Humu Al-Fāsiqūna 059-019 እንደነዚያም አላህን እንደረሱትና ነፍሶቻቸውን እንዳስረሳቸው (ሰዎች) አትኹኑ፡፡ እነዚያ እነርሱ አመጸኞቹ ናቸው፡፡ وَلاَ تَكُونُو‍‍ا‍ كَالَّذ‍ِي‍نَ نَسُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ فَأَ‍ن‍‍ْسَاهُمْ أَ‍ن‍‍ْفُسَهُمْ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْفَاسِق‍‍ُ‍و‍نَ
Lā Yastawī 'Aşĥābu An-Nāri Wa 'Aşĥābu Al-Jannati 'Aşĥābu Al-Jannati Humu Al-Fā'izūna 059-020 የእሳት ጓዶችና የገነት ጓዶች አይተካከሉም፡፡ የገነት ጓዶች እነርሱ ምኞታቸውን አግኚዎች ናቸው፡፡ لاَ يَسْتَوِي أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ وَأَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ هُمُ ا‍لْف‍‍َ‍ا‍ئِز‍ُو‍نَ
Law 'Anzalnā Hādhā Al-Qur'āna `Alá Jabalin Lara'aytahu Khāshi`āan Mutaşaddi`āan Min Khashyati Al-Lahi Wa Tilka Al-'Amthālu Nađribuhā Lilnnāsi La`allahum Yatafakkarūna 059-021 ይህንን ቁርኣን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ ባየኸው ነበር፡፡ ይህችንም ምሳሌ ይገመግሙ ዘንድ ለሰዎች እንገልፃለን፡፡ لَوْ أَ‍ن‍‍ْزَلْنَا هَذَا ا‍لْقُرْآنَ عَلَى جَبَل‍‍‍ٍ لَرَأَيْتَهُ خَاشِعا‍ً مُتَصَدِّعا‍ً مِنْ خَشْيَةِ ا‍للَّهِ وَتِلْكَ ا‍لأَمْث‍‍َ‍ا‍لُ نَضْ‍‍ر‍‍ِبُهَا لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّر‍ُو‍نَ
Huwa Al-Lahu Al-Ladhī Lā 'Ilāha 'Illā Huwa `Ālimu Al-Ghaybi Wa Ash-Shahādati Huwa Ar-Raĥmānu Ar-Raĥīmu 059-022 እርሱ አላህ ነው፤ ያ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለ፣ ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ የኾነ ነው፡፡ እርሱ እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ ነው፡፡ هُوَ ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ عَالِمُ ا‍لْغَيْبِ وَا‍لشَّهَادَةِ هُوَ ا‍لرَّحْمَنُ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مُ
Huwa Al-Lahu Al-Ladhī Lā 'Ilāha 'Illā Huwa Al-Maliku Al-Quddūsu As-Salāmu Al-Mu'uminu Al-Muhayminu Al-`Azīzu Al-Jabbāru Al-Mutakabbiru Subĥāna Al-Lahi `Ammā Yushrikūna 059-023 እርሱ አላህ ነው፡፡ ያ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለ፣ ንጉሡ ከጉድለት ሁሉ የጠራው፣ የሰላም ባለቤቱ፣ ጸጥታን ሰጪው፣ ባሮቹን ጠባቂው፣ አሸናፊው፣ ኀያሉ፣ ኩሩው ነው፡፡ አላህ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፡፡ هُوَ ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ ا‍لْمَلِكُ ا‍لْقُدّ‍ُو‍سُ ا‍لسَّلاَمُ ا‍لْمُؤْمِنُ ا‍لْمُهَيْمِنُ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْجَبّ‍‍َ‍ا‍رُ ا‍لْمُتَكَبِّ‍‍ر‍ُ سُ‍‍ب‍‍ْح‍‍َ‍ا‍نَ ا‍
Huwa Al-Lahu Al-Khāliqu Al-Bāri'u Al-Muşawwiru Lahu Al-'Asmā'u Al-Ĥusná Yusabbiĥu Lahu Mā Fī As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Huwa Al-`Azīzu Al-Ĥakīmu 059-024 /p> هُوَ ا‍للَّهُ ا‍لْخَالِقُ ا‍لْبَا‍ر‍‍ِئُ ا‍لْمُصَوِّ‍‍ر‍ُ لَهُ ا‍لأَسْم‍‍َ‍ا‍ءُ ا‍لْحُسْنَى يُسَبِّحُ لَهُ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ
Next Sūrah