56) Sūrat Al-Wāqi`ah

Printed format

56) سُورَة الوَاقِعَه

'Idhā Waqa`ati Al-Wāqi`ahu 056-001 መከራይቱ በወደቀች ጊዜ፡፡ إِذَا وَقَعَتِ ا‍لْوَاقِعَةُ
Laysa Liwaq`atihā Kādhibahun 056-002 ለመውደቋ አስተባባይ (ነፍስ) የለችም፡፡ لَيْسَ لِوَق‍‍ْعَتِهَا كَاذِبَة‍‍‍ٌ
Khāfiđatun Rāfi`ahun 056-003 ዝቅ አድራጊና ከፍ አድራጊ ናት፡፡ خَافِضَة‍‍‍ٌ رَافِعَة‍‍‍ٌ
'Idhā Rujjati Al-'Arđu Rajan 056-004 ምድር መናወጥን በተናወጠች ጊዜ፡፡ إِذَا رُجَّتِ ا‍لأَرْضُ رَجّا‍ً
Wa Bussati Al-Jibālu Bassāan 056-005 ተራራዎችም መፍፈርፈርን በተፈረፈሩ ጊዜ (እንደተፈጨ ዱቄት በኾኑ ጊዜ)፡፡ وَبُسَّتِ ا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لُ بَسّا‍ً
Fakānat Habā'an Munbaththāan 056-006 የተበተነ ብናኝ በኾኑም ጊዜ فَكَانَتْ هَب‍‍َ‍ا‍ء‍ً مُ‍‍ن‍‍ْبَثّا‍ً
Wa Kuntum 'Azwājāan Thalāthahan 056-007 ሦስት ዓይነቶችም በኾናችሁ ጊዜ (ታዋርዳለች፤ ታነሳለችም)፡፡ وَكُ‍‍ن‍تُمْ أَزْوَاجا‍ً ثَلاَثَة‍‍‍ً
Fa'aşĥābu Al-Maymanati Mā 'Aşĥābu Al-Maymanahi 056-008 የቀኝ ጓዶችም ምን (የተከበሩ) የቀኝ ጓዶች ናቸው፡፡ فَأَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لْمَيْمَنَةِ مَ‍‍ا‍ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لْمَيْمَنَةِ
Wa 'Aşĥābu Al-Mash'amati Mā 'Aşĥābu Al-Mash'amahi 056-009 የግራ ጓዶችም ምን (የተዋረዱ) የግራ ጓዶች ናቸው፡፡ وَأَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لْمَشْأَمَةِ مَ‍‍ا‍ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لْمَشْأَمَةِ
Wa As-Sābiqūna As-Sābiqūna 056-010 (ለበጎ ሥራ) ቀዳሚዎቹም (ለገነት) ቀዳሚዎች ናቸው፡፡ وَالسَّابِق‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لسَّابِق‍‍ُ‍و‍نَ
'Ūlā'ika Al-Muqarrabūna 056-011 እነዚያ ባለሟሎቹ ናቸው፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ا‍لْمُقَرَّب‍‍ُ‍و‍نَ
Fī Jannāti An-Na`īmi 056-012 በመጠቀሚያ ገነቶች ውስጥ ሲኾኑ፡፡ فِي جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍تِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َع‍‍ِ‍ي‍مِ
Thullatun Mina Al-'Awwalīna 056-013 ከፊተኞቹ ብዙ ጭፍሮች ናቸው፡፡ ثُلَّة‍‍‍ٌ مِنَ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qalīlun Mina Al-'Ākhirīna 056-014 ከኋለኞቹም ጥቂቶች ናቸው፡፡ وَقَل‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٌ مِنَ ا‍لآخِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
`Alá Sururin Mawđūnahin 056-015 በተታቱ አልጋዎች ላይ ይኾናሉ፡፡ عَلَى سُرُر‍ٍ مَوْضُونَة‍‍‍ٍ
Muttaki'īna `Alayhā Mutaqābilīna 056-016 በእርሷ ላይ የተመቻቹና ፊት ለፊት የተቅጣጩ ሲኾኑ፡፡ مُتَّكِئ‍‍ِ‍ي‍نَ عَلَيْهَا مُتَقَابِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Yaţūfu `Alayhim Wildānun Mukhalladūna 056-017 በእነርሱ ላይ ሁል ጊዜ የማያረጁ ወጣቶች ልጆች ይዘዋወራሉ፡፡ يَط‍‍ُ‍و‍فُ عَلَيْهِمْ وِلْد‍َا‍ن‍‍‍ٌ مُخَلَّد‍ُو‍نَ
Bi'akwābin Wa 'Abārīqa Wa Ka'sin Min Ma`īnin 056-018 ከጠጅ ምንጭም በብርጭቆዎችና በኩስኩስቶች በጽዋም (በእነርሱ ላይ ይዝዞራሉ)፡፡ بِأَكْو‍َا‍ب‍‍‍ٍ وَأَبَا‍ر‍‍ِي‍قَ وَكَأْس‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ مَع‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Lā Yuşadda`ūna `Anhā Wa Lā Yunzifūna 056-019 ከእርሷ የራስ ምታት አያገኛቸውም፤ አይሰክሩምም፡፡ لاَ يُصَدَّع‍‍ُ‍و‍نَ عَنْهَا وَلاَ يُ‍‍ن‍زِف‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Fākihatin Mimmā Yatakhayyarūna 056-020 ከሚመርጡትም ዓይነት በእሸቶች፡፡ وَفَاكِهَة‍‍‍ٍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا يَتَخَيَّر‍ُو‍نَ
Wa Laĥmi Ţayrin Mimmā Yashtahūna 056-021 ከሚሹትም በኾነ የበራሪ ሥጋ (ይዞሩባቸዋል)፡፡ وَلَحْمِ طَيْر‍ٍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا يَشْتَه‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Ĥūrun `Īnun 056-022 ዓይናማዎች የኾኑ ነጫጭ ቆንጆዎችም አሏቸው፡፡ وَح‍‍ُ‍و‍رٌ ع‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Ka'amthāli Al-Lu'ulu'ui Al-Maknūni 056-023 ልክ እንደተሸፈነ ሉል መሰሎች የኾኑ፡፡ كَأَمْث‍‍َ‍ا‍لِ ا‍للُّؤْلُؤِ ا‍لْمَكْن‍‍ُ‍و‍نِ
Jazā'an Bimā Kānū Ya`malūna 056-024 በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ዋጋ ይኾን ዘንድ (ይህንን አደረግንላቸው)፡፡ جَز‍َا‍ء‍ً بِمَا كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Lā Yasma`ūna Fīhā Laghwan Wa Lā Ta'thīmāan 056-025 በውስጥዋ ውድቅ ንግግርንና መውወንጀልን አይሰሙም፡፡ لاَ يَسْمَع‍‍ُ‍و‍نَ فِيهَا لَغْوا‍ً وَلاَ تَأْثِيما‍ً
'Illā Qīlāan Salāmāan Salāmāan 056-026 ግን ሰላም መባባልን (ይሰማሉ)፡፡ إِلاَّ قِيلا‍ً سَلاَما‍ً سَلاَما‍ً
Wa 'Aşĥābu Al-Yamīni Mā 'Aşĥābu Al-Yamīni 056-027 የቀኝም ጓዶች ምንኛ (የከበሩ) የቀኝ ጓዶች! وَأَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لْيَم‍‍ِ‍ي‍نِ مَ‍‍ا‍ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لْيَم‍‍ِ‍ي‍نِ
Fī Sidrin Makhđūdin 056-028 በተቀፈቀፈ (እሾህ በሌለው) ቁርቁራ ውስጥ ናቸው፡፡ فِي سِ‍‍د‍‍ْر‍ٍ مَخْض‍‍ُ‍و‍د‍ٍ
Wa Ţalĥin Manđūdin 056-029 (ፍሬው) በተነባበረ በሙዝ ዛፍም፡፡ وَطَلْح‍‍‍ٍ مَ‍‍ن‍‍ْض‍‍ُ‍و‍د‍ٍ
Wa Žillin Mamdūdin 056-030 በተዘረጋ ጥላ ሥርም፡፡ وَظِلّ‍‍‍ٍ مَمْد‍ُو‍د‍ٍ
Wa Mā'in Maskūbin 056-031 በሚንቧቧ ውሃ አጠገብም፡፡ وَم‍‍َ‍ا‍ء‍ٍ مَسْك‍‍ُ‍و‍ب‍‍ٍ
Wa Fākihatin Kathīrahin 056-032 ብዙ (ዓይነት) በኾኑ ፍራፍሬዎችም፡፡ وَفَاكِهَة‍‍‍ٍ كَثِيرَة‍‍‍ٍ
Lā Maqţū`atin Wa Lā Mamnū`ahin 056-033 የማትቋረጥም የማትከለከልም የኾነች፡፡ لاَ مَ‍‍ق‍‍ْطُوعَة‍‍‍ٍ وَلاَ مَمْنُوعَة‍‍‍ٍ
Wa Furushin Marfū`ahin 056-034 ከፍ በተደረጉ ምንጣፎችም (ሴቶችም መካከል)፡፡ وَفُرُش‍‍‍ٍ مَرْفُوعَة‍‍‍ٍ
'Innā 'Ansha'nāhunna 'Inshā'an 056-035 እኛ አዲስ ፍጥረት አድርገን (ለእነርሱ) ፈጠርናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ‍‍ا‍ أَن‍شَأْنَاهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ إِن‍ش‍‍َ‍ا‍ء‍ً
Faja`alnāhunna 'Abkārāan 056-036 ደናግሎችም አደረግናቸው፡፡ فَجَعَلْنَاهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَ‍ب‍‍ْكَارا‍ً
`Urubāan 'Atrābāan 056-037 ለባሎቻቸው ተሽሞርሟሪዎች እኩያዎች (አደረግናቸው)፡፡ عُرُباً أَتْرَابا‍ً
Li'aşĥābi Al-Yamīni 056-038 ለቀኝ ጓዶች (አዘጋጀናቸው)፡፡ لِأَصْح‍‍َ‍ا‍بِ ا‍لْيَم‍‍ِ‍ي‍نِ
Thullatun Mina Al-'Awwalīna 056-039 ከፊተኞቹ ብዙ ጭፍሮች ናቸው፡፡ ثُلَّة‍‍‍ٌ مِنَ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Thullatun Mina Al-'Ākhirīna 056-040 ከኋለኞቹም ብዙ ጭፍሮች ናቸው፡፡ وَثُلَّة‍‍‍ٌ مِنَ ا‍لآخِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa 'Aşĥābu Ash-Shimāli Mā 'Aşĥābu Ash-Shimāli 056-041 የግራ ጓደኞችም ምንኛ (የተዋረዱ) የግራ ጓዶች! ናቸው፡፡ وَأَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لشِّم‍‍َ‍ا‍لِ مَ‍‍ا‍ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لشِّم‍‍َ‍ا‍لِ
Fī Samūmin Wa Ĥamīmin 056-042 በመርዛም ነፋስ በጣም በፈላ ውሃም ውስጥ ናቸው፡፡ فِي سَم‍‍ُ‍و‍م‍‍‍ٍ وَحَم‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa Žillin Min Yaĥmūmin 056-043 ከጥቁር ጭስም በኾነ ጥላ ውስጥ፡፡ وَظِلّ‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ يَحْم‍‍ُ‍و‍م‍‍‍ٍ
Lā Bāridin Wa Lā Karīmin 056-044 ቀዝቃዛም መልካምም ያልኾነ፡፡ لاَ بَا‍ر‍‍ِد‍ٍ وَلاَ كَ‍‍ر‍‍ِي‍م‍‍‍ٍ
'Innahum Kānū Qabla Dhālika Mutrafīna 056-045 እነርሱ ከዚህ በፊት ቅምጥሎች ነበሩና፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُمْ كَانُو‍‍ا‍ قَ‍‍ب‍‍ْلَ ذَلِكَ مُتْرَف‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Kānū Yuşirrūna `Alá Al-Ĥinthi Al-`Ažīmi 056-046 በታላቅ ኀጢአትም ላይ ይዘወትሩ ነበሩና፡፡ وَكَانُو‍‍ا‍ يُصِرّ‍ُو‍نَ عَلَى ا‍لْحِ‍‍ن‍ثِ ا‍لْعَظ‍‍ِ‍ي‍مِ
Wa Kānū Yaqūlūna 'A'idhā Mitnā Wa Kunnā Turābāan Wa `Ižāmāan 'A'innā Lamabthūna 056-047 ይሉም ነበሩ፡- آ«በሞትንና ዐፈር፣ ዐጥንቶችም በኾን ጊዜ እኛ በእርግጥ የምንቀሰቀስ ነን? وَكَانُو‍‍ا‍ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ أَئِذَا مِتْنَا وَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا تُرَابا‍ً وَعِظَاماً أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَمَ‍‍ب‍‍ْعُوث‍‍ُ‍و‍نَ
'Awa 'Ābā'uunā Al-'Awwalūna 056-048 آ«የፊተኞቹ አባቶቻችንም?آ» أَوَ آب‍‍َ‍ا‍ؤُنَا ا‍لأَوَّل‍‍ُ‍و‍نَ
Qul 'Inna Al-'Awwalīna Wa Al-'Ākhirīna 056-049 በላቸው፡- آ«ፊተኞቹም ኋለኞቹም፡፡ قُلْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍لآخِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Lamajmū`ūna 'Ilá Mīqāti Yawmin Ma`lūmin 056-050 آ«በተወሰነ ቀን ቀጠሮ በእርግጥ ተሰብሳቢዎች ናቸው፡፡ لَمَ‍‍ج‍‍ْمُوع‍‍ُ‍و‍نَ إِلَى مِيق‍‍َ‍ا‍تِ يَوْم‍‍‍ٍ مَعْل‍‍ُ‍و‍م‍‍‍ٍ
Thumma 'Innakum 'Ayyuhā Ađ-Đāllūna Al-Mukadhdhibūna 056-051 آ«ከዚያም እናንተ ጠማሞች አስተባባዮች ሆይ! ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِ‍نّ‍‍َكُمْ أَيُّهَا ا‍لضّ‍‍َ‍ا‍لّ‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْمُكَذِّب‍‍ُ‍و‍نَ
La'ākilūna Min Shajarin Min Zaqqūmin 056-052 آ« ከዘቁም ዛፍ በእርግጥ በይዎች ናችሁ፡፡ لَآكِل‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍ن‍ْ شَجَر‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ زَقّ‍‍ُ‍و‍م‍‍‍ٍ
Famāli'ūna Minhā Al-Buţūna 056-053 آ«ከእርሷም ሆዶቻችሁን ሞይዎች ናችሁ፡፡ فَمَالِئ‍‍ُ‍و‍نَ مِنْهَا ا‍لْبُط‍‍ُ‍و‍نَ
Fashāribūna `Alayhi Mina Al-Ĥamīmi 056-054 آ«በእርሱ ላይም ከፈላ ውሃ ጠጪዎች ናችሁ፡፡ فَشَا‍ر‍‍ِب‍‍ُ‍و‍نَ عَلَيْهِ مِنَ ا‍لْحَم‍‍ِ‍ي‍مِ
Fashāribūna Shurba Al-Hīmi 056-055 آ«የተጠሙንም ግመሎች አጠጣጥ ብጤ ጠጪዎች ናችሁ፡፡آ» فَشَا‍ر‍‍ِب‍‍ُ‍و‍نَ شُرْبَ ا‍لْه‍‍ِ‍ي‍مِ
dhā Nuzuluhum Yawma Ad-Dīni 056-056 ይህ በፍርዱ ቀን መስተንግዷቸው ነው፡፡ هَذَا نُزُلُهُمْ يَوْمَ ا‍لدّ‍ِي‍نِ
Naĥnu Khalaqnākum Falawlā Tuşaddiqūna 056-057 እኛ ፈጠርናችሁ አታምኑምን? نَحْنُ خَلَ‍‍ق‍‍ْنَاكُمْ فَلَوْلاَ تُصَدِّق‍‍ُ‍و‍نَ
'Afara'aytum Mā Tumnūna 056-058 (በማኅፀኖች) የምታፈሱትን አያችሁን? أَفَرَأَيْتُ‍‍م‍ْ مَا تُمْن‍‍ُ‍و‍نَ
'A'antum Takhluqūnahu 'Am Naĥnu Al-Khāliqūna 056-059 እናንተ ትፈጥሩታላችሁን? ወይስ እኛ ፈጣሪዎቹን ነን? أَأَ‍ن‍‍ْتُمْ تَخْلُقُونَهُ أَمْ نَحْنُ ا‍لْخَالِق‍‍ُ‍و‍نَ
Naĥnu Qaddarnā Baynakumu Al-Mawta Wa Mā Naĥnu Bimasbūqīna 056-060 እኛ ሞትን (ጊዜውን) በመካከላችሁ ወሰንን፡፡ እኛም ተሸናፊዎች አይደለንም፡፡ نَحْنُ قَدَّرْنَا بَيْنَكُمُ ا‍لْمَوْتَ وَمَا نَحْنُ بِمَسْبُوق‍‍ِ‍ي‍نَ
`Alá 'An Nubaddila 'Amthālakum Wa Nunshi'akum Fī Mā Lā Ta`lamūna 056-061 ብጤዎቻችሁን በመለወጥና በዚያ በማታውቁትም (ቅርጽ) እናንተን በመፍጠር ላይ (አንሸነፍም)፡፡ عَلَى أَ‍ن‍ْ نُبَدِّلَ أَمْثَالَكُمْ وَنُ‍‍ن‍‍ْشِئَكُمْ فِي مَا لاَ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Laqad `Alimtumu An-Nash'ata Al-'Ūlá Falawlā Tadhkkarūna 056-062 የፊተኛይቱንም አፈጣጠር በእርግጥ ዐውቃችኋል፡፡ አትገነዘቡምን? وَلَقَ‍‍د‍ْ عَلِمْتُمُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َشْأَةَ ا‍لأ‍ُ‍ولَى فَلَوْلاَ تَذكَّر‍ُو‍نَ
'Afara'aytum Mā Taĥruthūna 056-063 የምትዘሩትንም አያችሁን? أَفَرَأَيْتُ‍‍م‍ْ مَا تَحْرُث‍‍ُ‍و‍نَ
'A'antum Tazra`ūnahu 'Am Naĥnu Az-Zāri`ūna 056-064 እናንተ ታበቅሉታላችሁን? ወይስ እኛ አብቃዮቹ ነን? أَأَ‍ن‍‍ْتُمْ تَزْرَعُونَهُ أَمْ نَحْنُ ا‍لزَّا‍ر‍‍ِع‍‍ُ‍و‍نَ
Law Nashā'u Laja`alnāhu Ĥuţāmāan Fažalaltum Tafakkahūna 056-065 ብነሻ ኖሮ ደረቅ ስብርብር ባደረግነውና የምትደነቁም በኾናችሁ ነበር፡፡ لَوْ نَش‍‍َ‍ا‍ءُ لَجَعَلْن‍‍َ‍ا‍هُ حُطَاما‍ً فَظَلَلْتُمْ تَفَكَّه‍‍ُ‍و‍نَ
'Innā Lamughramūna 056-066 آ«እኛ በዕዳ ተያዦች ነን፡፡ إِ‍نّ‍‍َا لَمُغْرَم‍‍ُ‍و‍نَ
Bal Naĥnu Maĥrūmūna 056-067 آ«በእርግጥም እኛ (ከመጠቀም) የተከለከልን ነንآ» (ትሉ ነበር)፡፡ بَلْ نَحْنُ مَحْرُوم‍‍ُ‍و‍نَ
'Afara'aytumu Al-Mā'a Al-Ladhī Tashrabūna 056-068 ያንንም የምትጠጡትን ውሃ አየችሁን? أَفَرَأَيْتُمُ ا‍لْم‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍لَّذِي تَشْرَب‍‍ُ‍و‍نَ
'A'antum 'Anzaltumūhu Mina Al-Muzni 'Am Naĥnu Al-Munzilūna 056-069 እናንተ ከደመናው አወረዳችሁትን? ወይስ እኛ አውራጆቹ ነን? أَأَ‍ن‍‍ْتُمْ أَن‍زَلْتُم‍‍ُ‍و‍هُ مِنَ ا‍لْمُزْنِ أَمْ نَحْنُ ا‍لْمُ‍‍ن‍زِل‍‍ُ‍و‍نَ
Law Nashā'u Ja`alnāhu 'Ujājāan Falawlā Tashkurūna 056-070 ብንሻ ኖሮ መርጋጋ ባደረግነው ነበር፡፡ አታመሰግኑምን? لَوْ نَش‍‍َ‍ا‍ءُ جَعَلْن‍‍َ‍ا‍هُ أُجَاجا‍ً فَلَوْلاَ تَشْكُر‍ُو‍نَ
'Afara'aytumu An-Nāra Allatī Tūrūna 056-071 ያቺንም የምትሰብቋትን እሳት አያችሁን? أَفَرَأَيْتُمُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍رَ ا‍لَّتِي تُور‍ُو‍نَ
'A'antum 'Ansha'tum Shajaratahā 'Am Naĥnu Al-Munshi'ūna 056-072 እናንተ ዛፏን ፈጠራችሁን? ወይስ እኛ ፈጣሪዎችዋ ነን? أَأَ‍ن‍‍ْتُمْ أَن‍شَأْتُمْ شَجَرَتَهَ‍‍ا‍ أَمْ نَحْنُ ا‍لْمُ‍‍ن‍شِئ‍‍ُ‍و‍نَ
Naĥnu Ja`alnāhā Tadhkiratan Wa Matā`āan Lilmuqwīna 056-073 እኛ (ለገሀናም) ማስታወሻ ለመንገደኞችም መጠቀሚያ አደረግናት፡፡ نَحْنُ جَعَلْنَاهَا تَذْكِرَة‍‍‍ً وَمَتَاعا‍ً لِلْمُ‍‍ق‍‍ْو‍ِي‍نَ
Fasabbiĥ Biāsmi Rabbika Al-`Ažīmi 056-074 የታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡ فَسَبِّحْ بِ‍ا‍سْمِ رَبِّكَ ا‍لْعَظ‍‍ِ‍ي‍مِ
Falā 'Uqsimu Bimawāqi`i An-Nujūmi 056-075 በከዋክብትም መጥለቂያዎች እምላለሁ፡፡ فَلاَ أُ‍ق‍‍ْسِمُ بِمَوَاقِعِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُج‍‍ُ‍و‍مِ
Wa 'Innahu Laqasamun Law Ta`lamūna `Ažīmun 056-076 እርሱም ብታወቁ ታላቅ መሓላ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َهُ لَقَسَم‍‍‍ٌ لَوْ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
'Innahu Laqur'ānun Karīmun 056-077 እርሱ የከበረ ቁርኣን ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُ لَقُرْآن‍‍‍ٌ كَ‍‍ر‍‍ِي‍م‍‍‍ٌ
Fī Kitābin Maknūnin 056-078 በተጠበቀ መጽሐፍ ውስጥ ነው፡፡ فِي كِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ مَكْن‍‍ُ‍و‍ن‍‍‍ٍ
Lā Yamassuhu 'Illā Al-Muţahharūna 056-079 የተጥራሩት እንጅ ሌላ አይነካውም፡፡ لاَ يَمَسُّهُ إِلاَّ ا‍لْمُطَهَّر‍ُو‍نَ
Tanzīlun Min Rabbi Al-`Ālamīna 056-080 ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡ تَ‍‍ن‍ز‍ِي‍ل‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
'Afabihadhā Al-Ĥadīthi 'Antum Mud/hinūna 056-081 በዚህ ንግግር እናንተ ቸልተኞች ናችሁን? أَفَبِهَذَا ا‍لْحَد‍ِي‍ثِ أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ مُ‍‍د‍‍ْهِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Taj`alūna Rizqakum 'Annakum Tukadhdhibūna 056-082 ሲሳያችሁንም (ዝናምን) እናንተ የምታስተባብሉት ታደርጋላችሁን? وَتَ‍‍ج‍‍ْعَل‍‍ُ‍و‍نَ ‍ر‍‍ِزْقَكُمْ أَ‍نّ‍‍َكُمْ تُكَذِّب‍‍ُ‍و‍نَ
Falawlā 'Idhā Balaghati Al-Ĥulqūma 056-083 (ነፍስ) ጉረሮንም በደረሰች ጊዜ፡፡ فَلَوْلاَ إِذَا بَلَغَتِ ا‍لْحُلْق‍‍ُ‍و‍مَ
Wa 'Antum Ĥīna'idhin Tanžurūna 056-084 እናንተ ያን ጊዜ የምታዩ ስትኾኑ፡፡ وَأَ‍ن‍‍ْتُمْ حِينَئِذ‍ٍ تَ‍‍ن‍ظُر‍ُو‍نَ
Wa Naĥnu 'Aqrabu 'Ilayhi Minkum Wa Lakin Lā Tubşirūna 056-085 እኛም ግን አታዩም እንጅ ከእናንተ ይልቅ ወደእርሱ የቀረብን ስንኾን፡፡ وَنَحْنُ أَ‍ق‍‍ْرَبُ إِلَيْهِ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ وَلَكِ‍‍ن‍ْ لاَ تُ‍‍ب‍‍ْصِر‍ُو‍نَ
Falawlā 'In Kuntum Ghayra Madīnīna 056-086 የማትዳኙም ከኾናችሁ፡፡ فَلَوْلاَ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ غَيْرَ مَدِين‍‍ِ‍ي‍نَ
Tarji`ūnahā 'In Kuntum Şādiqīna 056-087 እውነተኞች እንደ ኾናችሁ (ነፍሲቱን ወደ አካሉ) ለምን አትመልሷትም፡፡ تَرْجِعُونَهَ‍‍ا إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ صَادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Fa'ammā 'In Kāna Mina Al-Muqarrabīna 056-088 (ሟቹ) ከባለሟሎቹ ቢኾንማ፡፡ فَأَ‍مّ‍‍َ‍‍ا إِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ مِنَ ا‍لْمُقَرَّب‍‍ِ‍ي‍نَ
Farawĥun Wa Rayĥānun Wa Jannatu Na`īmin 056-089 (ለእርሱ) ዕረፍት፣ መልካም ሲሳይም፣ የመጠቀሚያ ገነትም አልለው፡፡ فَرَوْح‍‍‍ٌ وَرَيْح‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٌ وَجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةُ نَع‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa 'Ammā 'In Kāna Min 'Aşĥābi Al-Yamīni 056-090 ከቀኝ ጓዶችም ቢኾንማ፡፡ وَأَ‍مّ‍‍َ‍‍ا إِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ مِنْ أَصْح‍‍َ‍ا‍بِ ا‍لْيَم‍‍ِ‍ي‍نِ
Fasalāmun Laka Min 'Aşĥābi Al-Yamīni 056-091 ከቀኝ ጓዶች ስለ ኾንክ ላንተ ሰላም አልለህ (ይባላል)፡፡ فَسَلاَم‍‍‍ٌ لَكَ مِنْ أَصْح‍‍َ‍ا‍بِ ا‍لْيَم‍‍ِ‍ي‍نِ
Wa 'Ammā 'In Kāna Mina Al-Mukadhdhibīna Ađ-Đāllīna 056-092 ከሚያስዋሹት ጠማማዎችም ቢኾንማ፡፡ وَأَ‍مّ‍‍َ‍‍ا إِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ مِنَ ا‍لْمُكَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ ا‍لضّ‍‍َ‍ا‍لّ‍‍ِ‍ي‍نَ
Fanuzulun Min Ĥamīmin 056-093 ከፈላ ውሃ የኾነ መስተንግዶ አልለው፡፡ فَنُزُل‍‍‍ٌ مِنْ حَم‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa Taşliyatu Jaĥīmin 056-094 በገሀነም መቃጠልም (አልለው)፡፡ وَتَصْلِيَةُ جَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
'Inna Hādhā Lahuwa Ĥaqqu Al-Yaqīni 056-095 ይህ እርሱ እርግጠኛ እውነት ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ هَذَا لَهُوَ حَقُّ ا‍لْيَق‍‍ِ‍ي‍نِ
Fasabbiĥ Biāsmi Rabbika Al-`Ažīmi 056-096 የታላቁንም ጌታህን ስም አወድስ፡፡ فَسَبِّحْ بِ‍ا‍سْمِ رَبِّكَ ا‍لْعَظ‍‍ِ‍ي‍مِ
Next Sūrah