49) Sūrat Al-Ĥujurāt

Printed format

49) سُورَة الحُجُرَات

Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Lā Tuqaddimū Bayna Yadayi Al-Lahi Wa Rasūlihi Wa Attaqū Al-Laha 'Inna Al-Laha Samī`un `Alīmun 049-001 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በአላህና በመልክተኛው ፊት (ነፍሶቻችሁን) አታስቀድሙ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነውና፡፡ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ لاَ تُقَدِّمُو‍‍ا‍ بَيْنَ يَدَيِ ا‍للَّهِ وَرَسُولِهِ وَا‍تَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ سَم‍‍ِ‍ي‍عٌ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Lā Tarfa`ū 'Aşwātakum Fawqa Şawti An-Nabīyi Wa Lā Tajharū Lahu Bil-Qawli Kajahri Ba`đikum Liba`đin 'An Taĥbaţa 'A`mālukum Wa 'Antum Lā Tash`urūna 049-002 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ድምጾቻችሁን ከነቢዩ ድምጽ በላይ ከፍ አታድርጉ፡፡ ከፊላችሁም ለከፊሉ እንደሚጮህ በንግግር ለርሱ አትጩሁ፡፡ እናንተ የማታውቁ ስትኾኑ ሥራዎቻችሁ እንዳይበላሹ (ተከልከሉ)፡፡ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ لاَ تَرْفَعُ‍‍و‍‍ا‍ أَصْوَاتَكُمْ فَوْقَ صَوْتِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َبِيِّ وَلاَ تَ‍‍ج‍‍ْهَرُوا‍ لَهُ بِ‍‍ا‍لْقَوْلِ كَجَهْ‍‍ر‍ِ بَعْضِكُمْ لِبَعْضٍ أَ‍ن‍ْ تَحْبَطَ أَعْمَالُكُمْ وَأَ‍ن‍‍ْتُمْ لاَ تَشْعُر‍ُو‍نَ
'Inna Al-Ladhīna Yaghuđđūna 'Aşwātahum `Inda Rasūli Al-Lahi 'Ūlā'ika Al-Ladhīna Amtaĥana Al-Lahu Qulūbahum Lilttaqwá Lahum Maghfiratun Wa 'Ajrun `Ažīmun 049-003 እነዚያ በአላህ መልክተኛ ዘንድ ድምጾቻቸውን ዝቅ የሚያደርጉ እነዚህ እነዚያ አላህ ልቦቻቸውን ለፍርሃት የፈተናቸው ናቸው፡፡ ለእነርሱም ምሕረትና ታላቅ ምንዳ አላቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَغُضّ‍‍ُ‍و‍نَ أَصْوَاتَهُمْ عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَس‍‍ُ‍و‍لِ ا‍للَّهِ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍مْتَحَنَ ا‍للَّهُ قُلُوبَهُمْ لِلتَّ‍‍ق‍‍ْوَى لَهُ‍‍م‍ْ مَغْفِرَة‍‍‍ٌ وَأَ‍ج‍‍ْرٌ عَظ‍'Inna Al-Ladhīna Yunādūnaka Min Warā'i Al-Ĥujurāti 'Aktharuhum Lā Ya`qilūna 049-004 እነዚያ ከክፍሎቹ ውጭ ኾነው የሚጠሩህ አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُنَادُونَكَ مِ‍‍ن‍ْ وَر‍َا‍ءِ ا‍لْحُجُر‍َا‍تِ أَكْثَرُهُمْ لاَ يَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Law 'Annahum Şabarū Ĥattá Takhruja 'Ilayhim Lakāna Khayrāan Lahum Wa Allāhu Ghafūrun Raĥīmun 049-005 ወደእነርሱም እስክትወጣ ድረስ እነርሱ በታገሱ ኖሮ ለእነርሱ በላጭ በኾነ ነበር፡፡ አላህም እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ وَلَوْ أَ‍نّ‍‍َهُمْ صَبَرُوا‍ حَتَّى تَخْرُجَ إِلَيْهِمْ لَك‍‍َ‍ا‍نَ خَيْرا‍ً لَهُمْ وَا‍للَّهُ غَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū 'In Jā'akum Fāsiqun Binaba'iin Fatabayyanū 'An Tuşībū Qawmāan Bijahālatin Fatuşbiĥū `Alá Mā Fa`altum Nādimīna 049-006 እላንተ ያመናችሁ ሆይ! ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስህተት ላይ ኾናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጸቾች እንዳትኾኑ አረጋግጡ፡፡ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍ن‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَكُمْ فَاسِق‍‍‍ٌ بِنَبَإ‍ٍ فَتَبَيَّنُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ تُصِيبُو‍‍ا‍ قَوْما‍ً بِجَهَالَة‍‍‍ٍ فَتُصْبِحُو‍‍ا‍ عَلَى مَا فَعَلْتُمْ نَادِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa A`lamū 'Anna Fīkum Rasūla Al-Lahi Law Yuţī`ukum Fī Kathīrin Mina Al-'Amri La`anittum Wa Lakinna Al-Laha Ĥabbaba 'Ilaykumu Al-'Īmāna Wa Zayyanahu Fī Qulūbikum Wa Karraha 'Ilaykumu Al-Kufra Wa Al-Fusūqa Wa Al-`Işyāna 'Ūlā'ika Humu Ar-Rāshidūna 049-007 በውስጣችሁም የአላህ መልክተኛ መኖሩን ዕወቁ፡፡ ከነገሩ በብዙው ቢከተላችሁ ኖሮ በእርግጥ በተቸገራችሁ ነበር፡፡ ግን አላህ አምነትን ወደናንተ አስወደደ፡፡ በልቦቻችሁም ውሰጥ አጌጠው፡፡ ክህደትንና አመጽንም እንቢተኛነትንም ወደናንተ የተጠላ አደረገ፡፡ እነዚያ (እምነትን የወደዱና ክሕደተን የጠሉ) እነርሱ ቅኖቹ ናቸው፡፡ وَاعْلَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َ فِيكُمْ رَس‍‍ُ‍و‍لَ ا‍للَّهِ لَوْ يُطِيعُكُمْ فِي كَث‍‍ِ‍ي‍ر‍ٍ مِنَ ا‍لأَمْ‍‍ر‍ِ لَعَنِتُّمْ وَلَكِ‍
Fađlāan Mina Al-Lahi Wa Ni`matan Wa Allāhu `Alīmun Ĥakīmun 049-008 ከአላህ በኾነው ችሮታና ጸጋ (ቅኖች ናቸው)፡፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው፡፡ فَضْلا‍ً مِنَ ا‍للَّهِ وَنِعْمَة‍‍‍ً وَا‍للَّهُ عَل‍‍ِ‍ي‍مٌ حَك‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa 'In Ţā'ifatāni Mina Al-Mu'uminīna Aqtatalū Fa'aşliĥū Baynahumā Fa'in Baghat 'Iĥdāhumā `Alá Al-'Ukhrá Faqātilū Allatī Tabghī Ĥattá Tafī'a 'Ilá 'Amri Al-Lahi Fa'in Fā'at Fa'aşliĥū Baynahumā Bil-`Adli Wa 'Aqsiţū 'Inna Al-Laha Yuĥibbu Al-Muqsiţīna 049-009 ከምዕምናንም የኾኑ ሁለት ጭፍሮች ቢጋደሉ በመካከላቸው አስታርቁ፡፡ ከሁለቱ አንደኛይቱም በሌላይቱ ላይ ወሰን ብታልፍ ያችን ወሰን የምታልፈውን ወደ አላህ ትዕዛዝ እስከምትመለስ ድረስ ተጋደሉ፡፡ ብትመለስም በመካከላቸው በትክክል አስታርቁ፡፡ በነገሩ ሁሉ አስተካክሉም፡፡ አላህ አስተካካዮችን ይወዳልና፡፡ وَإِ‍ن‍ْ ط‍‍َ‍ا‍ئِفَت‍‍َ‍ا‍نِ مِنَ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ ا‍ق‍‍ْتَتَلُو‍‍ا‍ فَأَصْلِحُو‍‍ا‍ بَيْنَهُمَا فَإِ‍ن‍ْ بَغَتْ إِحْدَاهُم
'Innamā Al-Mu'uminūna 'Ikhwatun Fa'aşliĥū Bayna 'Akhawaykum Wa Attaqū Al-Laha La`allakum Turĥamūna 049-010 ምእመናኖች ወንድማመቾች ናቸው፡፡ በሁለት ወንድሞቻችሁም መካከል አስታርቁ፡፡ ይታዘንላችሁም ዘንድ አላህን ፍሩ፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا ا‍لْمُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ إِخْوَة‍‍‍ٌ فَأَصْلِحُو‍‍ا‍ بَيْنَ أَخَوَيْكُمْ وَا‍تَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ لَعَلَّكُمْ تُرْحَم‍‍ُ‍و‍نَ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Lā Yaskhar Qawmun Min Qawmin `Asá 'An Yakūnū Khayrāan Minhum Wa Lā Nisā'un Min Nisā'in `Asá 'An Yakunna Khayrāan Minhunna Wa Lā Talmizū 'Anfusakum Wa Lā Tanābazū Bil-'Alqābi Bi'sa Al-Aismu Al-Fusūqu Ba`da Al-'Īmāni Wa Man Lam Yatub Fa'ūlā'ika Humu Až-Žālimūna 049-011 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ወንዶች ከወንዶች አይቀልዱ፡፡ ከእነርሱ የበለጡ ሊኾኑ ይከጀላልና፡፡ ሴቶችም ከሴቶች (አይሳለቁ)፡፡ ከእነርሱ የበለጡ ሊኾኑ ይከጀላልና፡፡ ነፍሶቻችሁንም አታነውሩ፡፡ በመጥፎ ስሞችም አትጠራሩ፡፡ ከእምነት በኋላ የማመጽ ስም ከፋ፡፡ ያልተጸጸተም ሰው እነዚያ እነርሱ በዳዮቹ ናቸው፡፡ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ لاَ يَسْخَرْ قَوم‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ قَوْمٍ عَسَى أَ‍ن‍ْ يَكُونُو‍‍ا‍ خَيْرا‍ً مِنْهُمْ وَلاَ نِس‍‍َ‍ا‍ء Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Ajtanibū Kathīrāan Mina Až-Žanni 'Inna Ba`đa Až-Žanni 'Ithmun Wa Lā Tajassasū Wa Lā Yaghtab Ba`đukum Ba`đāan 'Ayuĥibbu 'Aĥadukum 'An Ya'kula Laĥma 'Akhīhi Maytāan Fakarihtumūhu Wa Attaqū Al-Laha 'Inna Al-Laha Tawwābun Raĥīmun 049-012 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ፤ ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና፡፡ ነውርንም አትከታተሉ፡፡ ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ፡፡ አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ኾኖ ሊበላው ይወዳልን? (መብላቱን) ጠላችሁትም፤ (ሐሜቱንም ጥሉት)፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ ا‍ج‍‍ْتَنِبُو‍‍ا‍ كَثِيرا‍ً مِنَ ا‍لظَّ‍‍ن‍ّ‍‍ِ إِ‍نّ‍‍َ بَعْضَ ا‍لظَّ‍ Yā 'Ayyuhā An-Nāsu 'Innā Khalaqnākum Min Dhakarin Wa 'Unthá Wa Ja`alnākum Shu`ūbāan Wa Qabā'ila Lita`ārafū 'Inna 'Akramakum `Inda Al-Lahi 'Atqākum 'Inna Al-Laha `Alīmun Khabīrun 049-013 እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ إِ‍نّ‍‍َا خَلَ‍‍ق‍‍ْنَاكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ ذَكَر‍ٍ وَأُن‍ثَى وَجَعَلْنَاكُمْ شُعُوبا‍ً وَقَب‍‍َ‍ا‍ئِلَ لِتَعَارَفُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َ أَكْرَمَكُمْ عِ‍‍ن‍‍ْ
Qālati Al-'A`rābu 'Āmannā Qul Lam Tu'uminū Wa Lakin Qūlū 'Aslamnā Wa Lammā Yadkhuli Al-'Īmānu Fī Qulūbikum Wa 'In Tuţī`ū Al-Laha Wa Rasūlahu Lā Yalitkum Min 'A`mālikum Shay'āan 'Inna Al-Laha Ghafūrun Raĥīmun 049-014 የዐረብ ዘላኖች آ«አምነናልآ» አሉ፡፡ آ«አላመናችሁም፤ ግን ሰልመናል በሉ፡፡ آ«እምነቱም በልቦቻችሁ ውስጥ ገና (ጠልቆ) አልገባም፡፡ አላህንና መልክተኛውንም ብትታዘዙ ከሥራዎቻችሁ ምንንም አያጎድልባችሁም፡፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውናآ» በላቸው፡፡ قَالَتِ ا‍لأَعْر‍َا‍بُ آمَ‍‍ن‍ّ‍‍َا قُ‍‍ل‍ْ لَمْ تُؤْمِنُو‍‍ا‍ وَلَكِ‍‍ن‍ْ قُولُ‍‍و‍‍ا‍ أَسْلَمْنَا وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا يَ‍‍د‍‍ْخُلِ ا‍لإِيم‍‍َ‍ا‍نُ فِي قُلُوبِكُمْ وَإِ‍ن‍ْ تُطِيعُو‍ 'Innamā Al-Mu'uminūna Al-Ladhīna 'Āmanū Bil-Lahi Wa Rasūlihi Thumma Lam Yartābū Wa Jāhadū Bi'amwālihim Wa 'Anfusihim Fī Sabīli Al-Lahi 'Ūlā'ika Humu Aş-Şādiqūna 049-015 (እውነተኛዎቹ) ምእምናን እነዚያ በአላህና በመልእከተኛው ያመኑት ከዚያም ያልተጠራጠሩት በገንዘቦቻቸውና በነፍሶ ቻቸውም በአላህ መንገድ የታገሉት ብቻ ናቸው፡፡ እነዚያ እነሱ እውነተኞቹ ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا ا‍لْمُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍للَّهِ وَرَسُولِهِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لَمْ يَرْتَابُو‍‍ا‍ وَجَاهَدُوا‍ بِأَمْوَالِهِمْ وَأَن‍فُسِهِمْ فِي سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لصَّادِق‍ Qul 'Atu`allimūna Al-Laha Bidīnikum Wa Allāhu Ya`lamu Mā Fī As-Samāwāti Wa Mā Fī Al-'Arđi Wa Allāhu Bikulli Shay'in `Alīmun 049-016 آ«አላህ በሰማያት ውስጥ ያለውንና በምድር ውስጥ ያለውን ሁሉ የሚያውቅ ሲኾን አላህን በሃይማኖታችሁ ታስታውቁ ታላችሁን?آ» በላቸው፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ قُلْ أَتُعَلِّم‍‍ُ‍و‍نَ ا‍للَّهَ بِدِينِكُمْ وَا‍للَّهُ يَعْلَمُ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَا فِي ا‍لأَرْضِ وَا‍للَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Yamunnūna `Alayka 'An 'Aslamū Qul Lā Tamunnū `Alayya 'Islāmakum Bali Al-Lahu Yamunnu `Alaykum 'An Hadākum Lil'īmāni 'In Kuntum Şādiqīna 049-017 በመስለማቸው በአንተ ላይ ይመጻደቃሉ آ«በስልምናችሁ በኔ ላይ አትመጻደቁ፤ ይልቁንም አላህ ወደ እምነት ስለ መራችሁ ይመጸደቅባችኋል፤ እውነተኞች ብትኾኑآ» (መመጻደቅ ለአላህ ነው) በላቸው፡፡ يَمُ‍‍ن‍ّ‍‍ُ‍و‍نَ عَلَيْكَ أَنْ أَسْلَمُو‍‍ا‍ قُ‍‍ل‍ْ لاَ تَمُ‍‍ن‍ّ‍‍ُو‍‍ا‍ عَلَيَّ إِسْلاَمَكُ‍‍م‍ْ بَلِ ا‍للَّهُ يَمُ‍‍ن‍ّ‍‍ُ عَلَيْكُمْ أَنْ هَدَاكُمْ لِلإِيم‍‍َ‍ا‍نِ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ صَادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
'Inna Al-Laha Ya`lamu Ghayba As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Allāhu Başīrun Bimā Ta`malūna 049-018 አላህ የሰማያትንና የምድርን ሩቅ ምሰጢር ያውቃል፤ አላህም የምትሰሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَعْلَمُ غَيْبَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَا‍للَّهُ بَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ بِمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Next Sūrah