47) Sūrat Muĥammad

Printed format

47) سُورَة مُحَمَّد

Al-Ladhīna Kafarū Wa Şaddū `An Sabīli Al-Lahi 'Ađalla 'A`mālahum 047-001 እነዚያ የካዱ ከአላህ መንገድም የከለከሉ (አላህ) ሥራዎቻቸውን አጠፋባቸው፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ وَصَدُّوا‍ عَ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ أَضَلَّ أَعْمَالَهُمْ
Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Wa 'Āmanū Bimā Nuzzila `Alá Muĥammadin Wa Huwa Al-Ĥaqqu Min Rabbihim Kaffara `Anhum Sayyi'ātihim Wa 'Aşlaĥa Bālahum 047-002 እነዚያም ያመኑ፣ በጎዎችንም የሠሩ፣ በሙሐመድ ላይም የወረደው እርሱ ከጌታቸው ሲኾን እውነት ስለ ኾነ ያመኑ ከእነርሱ ላይ ኃጢአቶቻቸውን ያባብሳል፡፡ ኹኔታቸውንም ሁሉ ያበጃል፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ وَآمَنُو‍‍ا‍ بِمَا نُزِّلَ عَلَى مُحَ‍‍م‍ّ‍‍َد‍ٍ وَهُوَ ا‍لْحَقُّ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّهِمْ كَفَّرَ عَنْهُمْ سَيِّئ‍‍َ‍اتِهِمْ وَأَصْلَحَ بَالَهُمْ
Dhālika Bi'anna Al-Ladhīna Kafarū Attaba`ū Al-Bāţila Wa 'Anna Al-Ladhīna 'Āmanū Attaba`ū Al-Ĥaqqa Min Rabbihim Kadhālika Yađribu Al-Lahu Lilnnāsi 'Amthālahum 047-003 ይህ እነዚያ የካዱት ውሸትን የተከተሉ በመኾናቸውና እነዚያም ያመኑት ከጌታቸው የኾነን እውነት ስለተከተሉ ነው፡፡ እንደዚሁ አላህ ለሰዎች ምሳሌዎቻቸውን ያብራራል፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ ا‍تَّبَعُو‍‍ا‍ ا‍لْبَاطِلَ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ ا‍تَّبَعُو‍‍ا‍ ا‍لْحَقَّ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّهِمْ كَذَلِكَ يَضْ‍‍ر‍‍ِبُ ا‍للَّهُ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ&zwj
Fa'idhā Laqītumu Al-Ladhīna Kafarū Fađarba Ar-Riqābi Ĥattá 'Idhā 'Athkhantumūhum Fashud Al-Wathāqa Fa'immā Mannāan Ba`du Wa 'Immā Fidā'an Ĥattá Tađa`a Al-Ĥarbu 'Awzārahā Dhālika Wa Law Yashā'u Al-Lahu Lāntaşara Minhum Wa Lakin Liyabluwa Ba`đakum Biba`đin Wa Al-Ladhīna Qutilū Fī Sabīli Al-Lahi Falan Yuđilla 'A`mālahum 047-004 እነዚያንም የካዱትን (በጦር ላይ) ባገኛችሁ ጊዜ ጫንቃዎችን በኀይል ምቱ፡፡ ባደካማችኋቸውም ጊዜ (አትግደሏቸው ማርኳቸው)፡፡ ማሰሪያውንም አጥብቁ፡፡ በኋላም ወይም በነጻ ትለቋቸዋላችሁ፤ ወይም ትበዧቸዋላችሁ፡፡ (ይህም) ጦሪቱ መሳሪያዋን እስከምትጥል ድረስ ነው፡፡ (ነገሩ) ይህ ነው፡፡ አላህም ቢሻ ከእነርሱ (ያለጦር) በተበቀለ ነበር፡፡ ግን ከፊላችሁን በከፊሉ ሊሞክር (በዚህ አዘዛችሁ)፡፡ እነዚያንም በአላህ መንገድ ላይ የተገደሉትን ሥራዎቻቸውን ፈጽሞ አያጠፋባቸውም፡፡ فَإِذا لَقِيتُمُ ا‍لَّذ Sayahdīhim Wa Yuşliĥu Bālahum 047-005 በእርግጥ ይመራቸዋል፡፡ ኹኔታቸውንም ሁሉ ያበጃል፡፡ سَيَهْدِيهِمْ وَيُصْلِحُ بَالَهُمْ
Wa Yudkhiluhumu Al-Jannata `Arrafahā Lahum 047-006 ገነትንም ያገባቸዋል፡፡ ለእነርሱ አስታውቋታል፡፡ وَيُ‍‍د‍‍ْخِلُهُمُ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةَ عَرَّفَهَا لَهُمْ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū 'In Tanşurū Al-Laha Yanşurkum Wa Yuthabbit 'Aqdāmakum 047-007 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን (ሃይማኖቱን) ብትረዱ፤ ይረዳችኋል፡፡ ጫማዎቻችሁንም ያደላድላል፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍ن‍ْ تَ‍‍ن‍صُرُوا‍ ا‍للَّهَ يَ‍‍ن‍صُرْكُمْ وَيُثَبِّتْ أَ‍ق‍‍ْدَامَكُمْ
Wa Al-Ladhīna Kafarū Fata`sāan Lahum Wa 'Ađalla 'A`mālahum 047-008 እነዚያም የካዱት ለእነርሱ ጥፋት ተገባቸው፡፡ ሥራዎቻቸውንም አጠፋባቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ فَتَعْسا‍ً لَهُمْ وَأَضَلَّ أَعْمَالَهُمْ
Dhālika Bi'annahum Karihū Mā 'Anzala Al-Lahu Fa'aĥbaţa 'A`mālahum 047-009 ይህ እነርሱ አላህ ያወረደውን ስለጠሉ ነው፡፡ ስለዚህ ሥራዎቻቸውን አበላሸባቸው፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َهُمْ كَ‍‍ر‍‍ِهُو‍‍ا‍ مَ‍‍ا‍ أَن‍زَلَ ا‍للَّهُ فَأَحْبَطَ أَعْمَالَهُمْ
'Afalam Yasīrū Fī Al-'Arđi Fayanžurū Kayfa Kāna `Āqibatu Al-Ladhīna Min Qablihim Dammara Al-Lahu `Alayhim Wa Lilkāfirīna 'Amthāluhā 047-010 የእነዚያ ከእነርሱ በፊት የነበሩት (ከሓዲዎች) መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ ያዩ ዘንድ በምድር ለይ አልኼዱምን? አላህ በእነርሱ ላይ (ያላቸውን ሁሉ) አጠፋባቸው፡፡ ለከሐዲዎችም ሁሉ ብጤዎችዋ አልሏቸው፡፡ أَفَلَمْ يَسِيرُوا‍ فِي ا‍لأَرْضِ فَيَ‍‍ن‍ظُرُوا‍ كَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَةُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ دَ‍مّ‍‍َرَ ا‍للَّهُ عَلَيْهِمْ وَلِلْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ أَمْثَالُهَا
Dhālika Bi'anna Al-Laha Mawlá Al-Ladhīna 'Āmanū Wa 'Anna Al-Kāfirīna Lā Mawlá Lahum 047-011 ይህ አላህ የእነዚያ ያመኑት ሰዎች ረዳት ስለኾነና ከሓዲዎችም ለእነርሱ ረዳት ስለሌላቸው ነው፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ مَوْلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ لاَ مَوْلَى لَهُمْ
'Inna Al-Laha Yudkhilu Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Jannātin Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru Wa Al-Ladhīna Kafarū Yatamatta`ūna Wa Ya'kulūna Kamā Ta'kulu Al-'An`ām Wa An-Nāru Mathwáan Lahum 047-012 አላህ እነዚያን ያመኑትንና መልካሞችን የሠሩትን ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች ያገባቸዋል፡፡ እነዚያም የካዱት (በቅርቢቱ ዓለም) ይጣቀማሉ፡፡ እንስሳዎችም እንደሚበሉ ይበላሉ፡፡ እሳትም ለእነርሱ መኖሪያቸው ናት፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يُ‍‍د‍‍ْخِلُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهَا
Wa Ka'ayyin Min Qaryatin Hiya 'Ashaddu Qūwatan Min Qaryatika Allatī 'Akhrajatka 'Ahlaknāhum Falā Nāşira Lahum 047-013 ከከተማም እርሷ ከዚያች ካወጣችህ ከተማህ ይበልጥ በኀይል ጠንካራ የኾነች (ባለቤቶችዋን) ያጠፋናቸው ብዙ ናት፡፡ ለእነርሱም ረዳት አልነበራቸውም፡፡ وَكَأَيِّ‍‍ن‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَرْيَةٍ هِيَ أَشَدُّ قُوَّة‍‍‍ً مِ‍‍ن‍ْ قَرْيَتِكَ ا‍لَّتِ‍‍ي‍ أَخْرَجَتْكَ أَهْلَكْنَاهُمْ فَلاَ نَاصِ‍‍ر‍َ لَهُمْ
'Afaman Kāna `Alá Bayyinatin Min Rabbihi Kaman Zuyyina Lahu Sū'u `Amalihi Wa Attaba`ū 'Ahwā'ahum 047-014 ከጌታው በኾነች አስረጅ ላይ የኾነ ምእመን ክፉ ሥራቸው ለእነርሱ እንደ ተሸለመላቸውና ዝንባሌዎቻቸውን እንደ ተከተሉት ነውን? أَفَمَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَلَى بَيِّنَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّهِ كَمَ‍‍ن‍ْ زُيِّنَ لَهُ س‍‍ُ‍و‍ءُ عَمَلِهِ وَا‍تَّبَعُ‍‍و‍‍ا‍ أَهْو‍َا‍ءَهُمْ
Mathalu Al-Jannati Allatī Wu`ida Al-Muttaqūna Fīhā 'Anhārun Min Mā'in Ghayri 'Āsinin Wa 'Anhārun Min Labanin Lam Yataghayyar Ţa`muhu Wa 'Anhārun Min Khamrin Ladhdhatin Lilshshāribīna Wa 'Anhārun Min `Asalin Muşaffáan Wa Lahum Fīhā Min Kulli Ath-Thamarāti Wa Maghfiratun Min Rabbihim Kaman Huwa Khālidun An-Nāri Wa Suqū Mā'an Ĥamīmāan Faqaţţa`a 'Am`ā'ahum 047-015 የዚያች ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት ገነት ምስል በውስጧ ሺታው ከማይለውጥ ውሃ ወንዞች፣ ጣዕሙ ከማይለወጥ ወተትም ወንዞች፣ ለጠጪዎች ሁሉ ጣፋጭ ከኾነች የወይን ጠጅም ወንዞች ከተነጠረ ማርም ወንዞች አልሉባት፡፡ ለእነርሱም በውስጧ ከፍሬዎች ሁሉ (በያይነቱ) ከጌታቸው ምሕረትም አልላቸው፡፡ (በዚች ገነት ውስጥ ዘውታሪ የኾነ ሰው) እርሱ በእሳት ውስጥ ዘውታሪ እንደኾነ ሰው፣ ሞቃትንም ውሃ እንደተጋቱ፣ አንጀቶቻቸውንም ወዲያውኑ እንደቆራረጠው ነውን? (አይደለም)፡፡ مَثَلُ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ Wa Minhum Man Yastami`u 'Ilayka Ĥattá 'Idhā Kharajū Min `Indika Qālū Lilladhīna 'Ū Al-`Ilma Mādhā Qāla 'Ānifāan 'Ūlā'ika Al-Ladhīna Ţaba`a Al-Lahu `Alá Qulūbihim Wa Attaba`ū 'Ahwā'ahum 047-016 ከእነርሱም ወዳንተ የሚያዳምጡ አልሉ፡፡ ከአንተም ዘንድ በወጡ ጊዜ ለእነዚያ ዕውቀት ለተሰጡት آ«አሁን ምን አለ?آ» ይላሉ፡፡ እነዚህ እነዚያ በልቦቻቸው ላይ አላህ ያተመባቸው ዝንባሌዎቻቸውንም የተከተሉ ናቸው፡፡ وَمِنْهُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ يَسْتَمِعُ إِلَيْكَ حَتَّى إِذَا خَرَجُو‍‍ا‍ مِنْ عِ‍‍ن‍‍ْدِكَ قَالُو‍‍ا‍ لِلَّذ‍ِي‍نَ أ‍ُ‍وتُو‍‍ا‍ ا‍لْعِلْمَ مَاذَا ق‍‍َ‍ا‍لَ آنِفاً أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ طَبَعَ ا‍للَّهُ عَلَى قُلُوبِهِمْ وَ
Wa Al-Ladhīna Ahtadaw Zādahum Hudáan Wa 'Ātāhum Taqwhum 047-017 እነዚያም የተመሩት (አላህ) መመራትን ጨመረላቸው፡፡ (ከእሳት) መጥጠበቂያቸውንም ሰጣቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ ا‍هْتَدَوْا زَادَهُمْ هُ‍‍دى‍ً وَآتَاهُمْ تَ‍‍ق‍‍ْواهُمْ
Fahal Yanžurūna 'Illā As-Sā`ata 'An Ta'tiyahum Baghtatan Faqad Jā'a 'Ashrāţuhā Fa'anná Lahum 'Idhā Jā'at/hum Dhikrāhum 047-018 ሰዓቲቱንም ድንገት የምትመጣባቸው መኾንዋን እንጅ ይጠባበቃሉን? ምልክቶችዋም በእርግጥ መጥተወል፡፡ በመጣቻቸውም ጊዜ ማስታወሳቸው ለእነርሱ እንዴት ይጠቅማቸዋል? فَهَلْ يَ‍‍ن‍‍ْظُر‍ُو‍نَ إِلاَّ ا‍لسَّاعَةَ أَ‍ن‍ْ تَأْتِيَهُ‍‍م‍ْ بَغْتَة‍‍‍ً فَقَ‍‍د‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ أَشْرَاطُهَا فَأَ‍نّ‍‍َى لَهُمْ إِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَتْهُمْ ذِكْرَاهُمْ
Fā`lam 'Annahu Lā 'Ilāha 'Illā Al-Lahu Wa Astaghfir Lidhanbika Wa Lilmu'uminīna Wa Al-Mu'umināti Wa Allāhu Ya`lamu Mutaqallabakum Wa Mathwākum 047-019 እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩንም ዕወቅ፡፡ ስለ ስህተትህም ለምእመናንም ምሕረትን ለምን፡፡ አላህም መዘዋወሪያችሁን፣ መርጊያችሁንም ያውቃል፡፡ فَاعْلَمْ أَ‍نّ‍‍َهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ ا‍للَّهُ وَا‍سْتَغْفِرْ لِذَ‍ن‍‍ْبِكَ وَلِلْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍لْمُؤْمِن‍‍َ‍ا‍تِ وَا‍للَّهُ يَعْلَمُ مُتَقَلَّبَكُمْ وَمَثْوَاكُمْ
Wa Yaqūlu Al-Ladhīna 'Āmanū Lawlā Nuzzilat Sūratun Fa'idhā 'Unzilat Sūratun Muĥkamatun Wa Dhukira Fīhā Al-Qitālu Ra'ayta Al-Ladhīna Fī Qulūbihim Marađun Yanžurūna 'Ilayka Nažara Al-Maghshīyi `Alayhi Mina Al-Mawti Fa'awlá Lahum 047-020 እነዚያም ያመኑት ሰዎች (መታገል ያለባት) آ«ሱራ አትወርድም ኖሮአልን?آ» ይላሉ፡፡ የጠነከረችም ሱራ በተወረደችና በውስጧም መጋደል በተወሳ ጊዜ እነዚያን በልቦቻቸው ውስጥ (የንፍቅና) በሺታ ያለባቸውን ሰዎች ከሞት የኾነ መከራ በርሱ ላይ እንደ ወደቀበት ሰው አስተያየት ወዳንተ ሲመለከቱ ታያቸዋለህ፡፡ ለእነሱም ወዮላቸው፡፡ وَيَق‍‍ُ‍و‍لُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ لَوْلاَ نُزِّلَتْ سُورَة‍‍‍ٌ فَإِذَا أُن‍زِلَتْ سُورَة‍‍‍ٌ مُحْكَمَة‍‍‍ٌ وَذُكِ‍‍ر<
Ţā`atun Wa Qawlun Ma`rūfun Fa'idhā `Azama Al-'Amru Falaw Şadaqū Al-Laha Lakāna Khayrāan Lahum 047-021 ታዛዥነትና መልካም ንግግር (ይሻላቸዋል) ትዕዛዙም ቁርጥ በኾነ ጊዜ ለአላህ (ትዕዛዝ) እውነተኞች በኾኑ ኖሮ ለእነርሱ የተሻለ በኾነ ነበር፡፡ طَاعَة‍‍‍ٌ وَقَوْل‍‍‍ٌ مَعْر‍ُو‍ف‍‍‍ٌ فَإِذَا عَزَمَ ا‍لأَمْرُ فَلَوْ صَدَقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ لَك‍‍َ‍ا‍نَ خَيْرا‍ً لَهُمْ
Fahal `Asaytum 'In Tawallaytum 'An Tufsidū Fī Al-'Arđi Wa Tuqaţţi`ū 'Arĥāmakum 047-022 ብትሽሾሙም በምድር ላይ ማበላሸትን ዝምድናችሁንም መቁረጥን ከጀላችሁን? فَهَلْ عَسَيْتُمْ إِ‍ن‍ْ تَوَلَّيْتُمْ أَ‍ن‍ْ تُفْسِدُوا‍ فِي ا‍لأَرْضِ وَتُقَطِّعُ‍‍و‍‍ا‍ أَرْحَامَكُمْ
'Ūlā'ika Al-Ladhīna La`anahumu Al-Lahu Fa'aşammahum Wa 'A`má 'Abşārahum 047-023 እነዚህ እነዚያ አላህ የረገማቸው፣ ያደነቆራቸውም፣ ዓይኖቻቸውንም ያወራቸው ናቸው፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لَعَنَهُمُ ا‍للَّهُ فَأَصَ‍‍م‍ّ‍‍َهُمْ وَأَعْمَى أَ‍ب‍‍ْصَارَهُمْ
'Afalā Yatadabbarūna Al-Qur'āna 'Am `Alá Qulūbin 'Aqfāluhā 047-024 ቁርኣንንም አያስተነትኑምን? በእውነቱ በልቦቻቸው ላይ ቁልፎቿ አልሉባትን? أَفَلاَ يَتَدَبَّر‍ُو‍نَ ا‍لْقُرْآنَ أَمْ عَلَى قُل‍‍ُ‍و‍بٍ أَ‍ق‍‍ْفَالُهَا
'Inna Al-Ladhīna Artaddū `Alá 'Adrihim Min Ba`di Mā Tabayyana Lahumu Al-Hudá Ash-Shayţānu Sawwala Lahum Wa 'Amlá Lahum 047-025 እነዚያ ለእነርሱ ቅኑ መንገድ ከተብራራላቸው በኋላ ወደ ኋላቸው የተመለሱት ሰይጣን ለእነርሱ መመለሳቸውን ሸለመላቸው፡፡ ለእነርሱም አዝዘናጋቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍رْتَدُّوا‍ عَلَى أَ‍د‍‍ْبَا‍ر‍‍ِهِ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُمُ ا‍لْهُدَى ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ سَوَّلَ لَهُمْ وَأَمْلَى لَهُمْ
Dhālika Bi'annahum Qālū Lilladhīna Karihū Mā Nazzala Al-Lahu Sanuţī`ukum Fī Ba`đi Al-'Amri Wa Allāhu Ya`lamu 'Isrārahum 047-026 ይህ እነርሱ ለእነዚያ አላህ ያወረደውን ለጠሉት آ«በነገሩ ከፊል እንታዘዛችኋለንآ» ያሉ በመኾናቸው ነው፡፡ አላህም መደበቃቸውን ያውቃል፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َهُمْ قَالُو‍‍ا‍ لِلَّذ‍ِي‍نَ كَ‍‍ر‍‍ِهُو‍‍ا‍ مَا نَزَّلَ ا‍للَّهُ سَنُطِيعُكُمْ فِي بَعْضِ ا‍لأَمْ‍‍ر‍ِ وَا‍للَّهُ يَعْلَمُ إِسْرَارَهُمْ
Fakayfa 'Idhā Tawaffat/humu Al-Malā'ikatu Yađribūna Wujūhahum Wa 'Adbārahum 047-027 መላእክትም ፊቶቻቸውንና ጀርባዎቻቸውን የሚመቱ ሲኾኑ በገደሉዋቸው ጊዜ (ኹኔታቸው) እንዴት ይኾናል? فَكَيْفَ إِذَا تَوَفَّتْهُمُ ا‍لْمَلاَئِكَةُ يَضْ‍‍ر‍‍ِب‍‍ُ‍و‍نَ وُجُوهَهُمْ وَأَ‍د‍‍ْبَارَهُمْ
Dhālika Bi'annahumu Attaba`ū Mā 'Askhaţa Al-Laha Wa Karihū Riđwānahu Fa'aĥbaţa 'A`mālahum 047-028 ይህ እነርሱ አላህን ያስቆጣውን ነገር ስለ ተከተሉ ውዴታውንም ስለ ጠሉ ነው፡፡ ስለዚህ ሥራዎቻቸውን አበላሸባቸው፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َهُمُ ا‍تَّبَعُو‍‍ا‍ مَ‍‍ا‍ أَسْخَطَ ا‍للَّهَ وَكَ‍‍ر‍‍ِهُو‍‍ا‍ر‍‍ِضْوَانَهُ فَأَحْبَطَ أَعْمَالَهُمْ
'Am Ĥasiba Al-Ladhīna Fī Qulūbihim Marađun 'An Lan Yukhrija Al-Lahu 'Ađghānahum 047-029 እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው አላህ ቂሞቻቸውን አለማውጣቱን ጠረጠሩን? أَمْ حَسِبَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ فِي قُلُوبِهِ‍‍م‍ْ مَرَضٌ أَ‍ن‍ْ لَ‍‍ن‍ْ يُخْ‍‍ر‍‍ِجَ ا‍للَّهُ أَضْغَانَهُمْ
Wa Law Nashā'u La'araynākahum Fala`araftahum Bisīmāhum Wa Lata`rifannahum Fī Laĥni Al-Qawli Wa Allāhu Ya`lamu 'A`mālakum 047-030 በሻንም ኖሮ እነርሱን ባሳየንህና በምልክታቸውም በእርግጥ ባወቅሃቸው ነበር፡፡ ንግግርንም በማሸሞራቸው በእርግጥ ታውቃቸዋለህ፡፡ አላህም ሥራዎቻችሁን ያውቃል፡፡ وَلَوْ نَش‍‍َ‍ا‍ءُ لَأَرَيْنَاكَهُمْ فَلَعَرَفْتَهُ‍‍م‍ْ بِسِيمَاهُمْ وَلَتَعْ‍‍ر‍‍ِفَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُمْ فِي لَحْنِ ا‍لْقَوْلِ وَا‍للَّهُ يَعْلَمُ أَعْمَالَكُمْ
Wa Lanabluwannakum Ĥattá Na`lama Al-Mujāhidīna Minkum Wa Aş-Şābirīna Wa Nabluwa 'Akhbārakum 047-031 ከእናንተም ታጋዮቹንና ታጋሾቹን እስከምናውቅ፣ ወሬዎቻችሁንም እስከምንገልጽ ድረስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ وَلَنَ‍‍ب‍‍ْلُوَنّ‍‍َكُمْ حَتَّى نَعْلَمَ ا‍لْمُجَاهِد‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ وَا‍لصَّابِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ وَنَ‍‍ب‍‍ْلُوَ أَخْبَارَكُمْ
'Inna Al-Ladhīna Kafarū Wa Şaddū `An Sabīli Al-Lahi Wa Shāq Ar-Rasūla Min Ba`di Mā Tabayyana Lahumu Al-Hudá Lan Yađurrū Al-Laha Shay'āan Wa Sayuĥbiţu 'A`mālahum 047-032 እነዚያ የካዱና ከአላህም መንገድ ያገዱ ለእነርሱም ቅኑ መንገድ ከተገለጸላቸው በኋላ መልክተኛውን የተከራከሩ አላህን በምንም አይጎዱትም፡፡ ሥራዎቻቸውንም በእርግጥ ያበላሻል፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ وَصَدُّوا‍ عَ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ وَش‍‍َ‍ا‍قُّو‍‍ا‍ ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لَ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُمُ ا‍لهُدَى لَ‍‍ن‍ْ يَضُرُّوا‍ ا‍للَّهَ شَيْئا‍ً وَسَيُحْبِطُ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū 'Aţī`ū Al-Laha Wa 'Aţī`ū Ar-Rasūla Wa Lā Tubţilū 'A`mālakum 047-033 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡ ሥራዎቻችሁንም አታበላሹ፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ أَطِيعُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَأَطِيعُو‍‍ا‍ ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لَ وَلاَ تُ‍‍ب‍‍ْطِلُ‍‍و‍‍ا‍ أَعْمَالَكُمْ
'Inna Al-Ladhīna Kafarū Wa Şaddū `An Sabīli Al-Lahi Thumma Mātū Wa Hum Kuffārun Falan Yaghfira Al-Lahu Lahum 047-034 እነዚያ የካዱ፣ ከአላህም መንገድ ያገዱ፣ ከዚያም እነርሱ ከሓዲዎች ኾነው የሞቱ አላህ ለእነርሱ በፍጹም አይምርም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ وَصَدُّوا‍ عَ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ مَاتُو‍‍ا‍ وَهُمْ كُفّ‍‍َ‍ا‍ر‍ٌ فَلَ‍‍ن‍ْ يَغْفِ‍‍ر‍َ ا‍للَّهُ لَهُمْ
Falā Tahinū Wa Tad`ū 'Ilá As-Salmi Wa 'Antumu Al-'A`lawna Wa Allāhu Ma`akum Wa Lan Yatirakum 'A`mālakum 047-035 እናንተም አሸናፊዎቹ ስትኾኑ አላህ ከእናንተ ጋር ሲሆን አትድከሙ፡፡ ወደ ዕርቅም አትጥሩ፡፡ ሥራዎቻችሁንም ፈጽሞ አያጎድልባችሁም፡፡ فَلاَ تَهِنُو‍‍ا‍ وَتَ‍‍د‍‍ْعُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَى ا‍لسَّلْمِ وَأَ‍ن‍‍ْتُمُ ا‍لأَعْلَوْنَ وَا‍للَّهُ مَعَكُمْ وَلَ‍‍ن‍ْ يَتِرَكُمْ أَعْمَالَكُمْ
'Innamā Al-Ĥayāatu Ad-Dunyā La`ibun Wa Lahwun Wa 'In Tu'uminū Wa Tattaqū Yu'utikum 'Ujūrakum Wa Lā Yas'alkum 'Amwālakum 047-036 ቅርቢቱ ሕይወት ጫወታና ዛዛታ ብቻ ናት፡፡ ብታምኑም ብትጠነቀቁም ምንዳዎቻችሁን ይሰጣችኋል፡፡ ገንዘቦቻችሁንም (ሁሉ) አይጠይቃችሁም፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا ا‍لحَي‍‍َ‍ا‍ةُ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا لَعِب‍‍‍ٌ وَلَهْو‍ٌ وَإِ‍ن‍ْ تُؤْمِنُو‍‍ا‍ وَتَتَّقُو‍‍ا‍ يُؤْتِكُمْ أُجُورَكُمْ وَلاَ يَسْأَلْكُمْ أَمْوَالَكُمْ
'In Yas'alkumūhā Fayuĥfikum Tabkhalū Wa Yukhrij 'Ađghānakum 047-037 እርሷን ቢጠይቃችሁና ችክ ቢልባችሁ ትሰስታላችሁ፡፡ ቂሞቻችሁንም ያወጣል፡፡ إِ‍ن‍ْ يَسْأَلْكُمُوهَا فَيُحْفِكُمْ تَ‍‍ب‍‍ْخَلُو‍‍ا‍ وَيُخْ‍‍ر‍‍ِ‍ج‍ْ أَضْغَانَكُمْ
Hā'antum Hā'uulā' Tud`awna Litunfiqū Fī Sabīli Al-Lahi Faminkum Man Yabkhalu Wa Man Yabkhal Fa'innamā Yabkhalu `An Nafsihi Wa Allāhu Al-Ghanīyu Wa 'Antumu Al-Fuqarā'u Wa 'In Tatawallaw Yastabdil Qawmāan Ghayrakum Thumma Lā Yakūnū 'Amthālakum 047-038 ንቁ! እናንተ እነዚያ በአላህ መንገድ ትለግሱ ዘንድ የምትጥጠሩ ናችሁ፡፡ ከእናንተም ውስጥ የሚሰስት ሰው አልለ፡፡ የሚሰስትም ሰው የሚሰስተው በራሱ ላይ ብቻ ነው፡፡ አላህም ከበርቴ ነው፡፡ እናንተም ድኾች ናችሁ፡፡ ብትሸሹም ሌሎችን ሕዝቦች ይለውጣል፡፡ ከዚያም (ባለመታዘዝ) ብጤዎቻችሁ አይኾኑም፡፡ ه‍َا‍أَ‍ن‍‍ْتُمْ ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء تُ‍‍د‍‍ْعَوْنَ لِتُ‍‍ن‍فِقُو‍‍ا‍ فِي سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ فَمِ‍‍ن‍‍ْكُ‍‍م‍ْ مَ‍
Next Sūrah