46) Sūrat Al-'Aĥqāf

Printed format

46) سُورَة الأَحقَاف

Ĥā-Mīm 046-001 ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ حَا-مِيم
Tanzīlu Al-Kitābi Mina Al-Lahi Al-`Azīzi Al-Ĥakīmi 046-002 የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ጥበበኛ ከኾነው አላህ ነው፡፡ تَ‍‍ن‍‍ْز‍ِي‍لُ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ مِنَ ا‍للَّهِ ا‍لْعَز‍ِي‍زِ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مِ
Khalaq As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Wa Mā Baynahumā 'Illā Bil-Ĥaqqi Wa 'Ajalin Musammáan Wa Al-Ladhīna Kafarū `Ammā 'Undhirū Mu`rūna 046-003 ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በምርና የተወሰነ ጊዜንም በመለካት እንጅ (ለቀልድ) አልፈጠርናቸውም፡፡ እነዚያ የካዱትም ከተስፈራሩት ነገር (ትተው) ዘዋሪዎች ናቸው፡፡ مَا خَلَ‍‍ق‍‍ْنَا ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ وَمَا بَيْنَهُمَ‍‍ا إِلاَّ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَأَجَل‍‍‍ٍ مُسَ‍‍م‍ّ‍‍ى‍ً وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ عَ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أُ‍ن‍‍ْذِرُوا‍ مُعْ‍‍ر‍‍ِض‍&
Qul 'Ara'aytum Mā Tad`ūna Min Dūni Al-Lahi 'Arūnī Mādhā Khalaqū Mina Al-'Arđi 'Am Lahum Shirkun As-Samāwāti Ai'tūnī Bikitābin Min Qabli Hādhā 'Aw 'Athāratin Min `Ilmin 'In Kuntum Şādiqīna 046-004 آ«ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸውን አያችሁን? ከምድር ምንን እንደ ፈጠሩ አሳዩኝ፡፡ ወይም በሰማያት ለእነርሱ (ከአላህ ጋር) መጋራት አላቸውን? (ያማልዱናል በማለታችሁ) እውነተኞች እንደ ኾናችሁ ከዚህ (ቁርኣን) በፊት የኾነን መጽሐፍ ወይም ከዕውቀት የኾነ ቅርስን አምጡልኝآ» በላቸው፡፡ قُلْ أَرَأَيْتُ‍‍م‍ْ مَا تَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ أَرُونِي مَاذَا خَلَقُو‍‍ا‍ مِنَ ا‍لأَرْضِ أَمْ لَهُمْ شِرْك‍‍‍ٌ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ ‍ا‍&zw
Wa Man 'Ađallu Mimman Yad`ū Min Dūni Al-Lahi Man Lā Yastajību Lahu 'Ilá Yawmi Al-Qiyāmati Wa Hum `An Du`ā'ihim Ghāfilūna 046-005 እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስም ለእርሱ የማይመልስለትን (ጣዖት) ከአላህ ሌላ ከሚጠራ ሰው ይበልጥ የተሳሳተ ማነው? እነርሱም ከጥሪያቸው ዘንጊዎች ናቸው፡፡ وَمَنْ أَضَلُّ مِ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ن‍ْ يَ‍‍د‍‍ْعُو مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ مَ‍‍ن‍ْ لاَ يَسْتَج‍‍ِ‍ي‍بُ لَهُ إِلَى يَوْمِ ا‍لْقِيَامَةِ وَهُمْ عَ‍‍ن‍ْ دُع‍‍َ‍ا‍ئِهِمْ غَافِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Ĥushira An-Nāsu Kānū Lahum 'A`dā'an Wa Kānū Bi`ibādatihim Kāfirīna 046-006 ሰዎችም በተሰበሰቡ ጊዜ (ጣዖቶቹ) ለእነርሱ ጠላቶች ይኾናሉ፡፡ (እነሱን) መገዛታቸውንም ከሓዲዎች ይኾናሉ፡፡ وَإِذَا حُشِ‍‍ر‍َ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ كَانُو‍‍ا‍ لَهُمْ أَعْد‍َا‍ء‍ً وَكَانُو‍‍ا‍ بِعِبَادَتِهِمْ كَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa 'Idhā Tutlá `Alayhim 'Āyātunā Bayyinātin Qāla Al-Ladhīna Kafarū Lilĥaqqi Lammā Jā'ahumdhā Siĥrun Mubīnun 046-007 በእነርሱም ላይ አንቀጾቻችን ግልጾች ኾነው በተነበቡ ጊዜ እነዚያ እውነቱን በመጣላቸው ጊዜ የካዱትን آ«ይህ ግልጽ ድግምት ነውآ» አሉ፡፡ وَإِذَا تُتْلَى عَلَيْهِمْ آيَاتُنَا بَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ ق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لِلْحَقِّ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَهُمْ هَذَا سِحْر‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
'Am Yaqūlūna Aftarāhu Qul 'Ini Aftaraytuhu Falā Tamlikūna Lī Mina Al-Lahi Shay'āan Huwa 'A`lamu Bimā Tufīđūna Fīhi Kafá Bihi Shahīdāan Baynī Wa Baynakum Wa Huwa Al-Ghafūru Ar-Raĥīmu 046-008 ይልቁንም ቀጠፈው ይላሉን? آ«ብቀጥፈው ለእኔ ከአላህ (ቅጣት ለማዳን) ምንንም አትችሉም፡፡ እርሱ ያንን በእርሱ የምትቀባዥሩበትን ዐዋቂ ነው፡፡ በእኔና በእናንተ መካከል መስካሪ በእርሱ በቃ፡፡ እርሱም መሓሪው አዛኙ ነውآ» በላቸው፡፡ أَمْ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ ا‍فْتَر‍َا‍هُ قُلْ إِنِ ا‍فْتَرَيْتُهُ فَلاَ تَمْلِك‍‍ُ‍و‍نَ لِي مِنَ ا‍للَّهِ شَيْئاً هُوَ أَعْلَمُ بِمَا تُفِيض‍‍ُ‍و‍نَ ف‍‍ِ‍ي‍هِ كَفَى بِهِ شَهِيدا‍ً بَيْنِي وَبَيْنَكُمْ وَهُوَ ا‍لْغَف‍‍ُ‍و‍رُ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍ Qul Mā Kuntu Bid`āan Mina Ar-Rusuli Wa Mā 'Adrī Mā Yuf`alu Bī Wa Lā Bikum 'In 'Attabi`u 'Illā Mā Yūĥá 'Ilayya Wa Mā 'Anā 'Illā Nadhīrun Mubīnun 046-009 آ«ከመልክተኞች ብጤ የሌለኝ አይደለሁም፡፡ በእኔም በእናንተም ምን እንደሚሥሠራም አላውቅም፡፡ ወደእኔ የሚወረደውን እንጅ ሌላን አልከተልም፡፡ እኔም ግልጽ አስፈራሪ እንጅ ሌላ አይደለሁምآ» በላቸው፡፡ قُلْ مَا كُ‍‍ن‍‍ْتُ بِ‍‍د‍‍ْعا‍ً مِنَ ا‍لرُّسُلِ وَمَ‍‍ا‍ أَ‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِي مَا يُفْعَلُ بِي وَلاَ بِكُمْ إِنْ أَتَّبِعُ إِلاَّ مَا يُوحَى إِلَيَّ وَمَ‍‍ا‍ أَنَ‍‍ا إِلاَّ نَذ‍ِي‍ر‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Qul 'Ara'aytum 'In Kāna Min `Indi Al-Lahi Wa Kafartum Bihi Wa Shahida Shāhidun Min Banī 'Isrā'īla `Alá Mithlihi Fa'āmana Wa Astakbartum 'Inna Al-Laha Lā Yahdī Al-Qawma Až-Žālimīna 046-010 (ሙሐመድ ሆይ!) በላቸው آ«እስቲ ንገሩኝ፤ (ቁርኣኑ) ከአላህ ዘንድ ቢኾን፡፡ በእርሱም ብትክዱ፣ ከእስራኤል ልጆችም መስካሪ በብጤው (በእርሱ) ላይ ቢመሰክር፣ ቢያምንም፣ (ከእምነት) ብትኮሩም፣ (በዳይ አትኾኑምን?)آ» አላህ በእርግጥ በደለኞችን ሕዝቦች አያቀናም፡፡ قُلْ أَرَأَيْتُمْ إِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ مِنْ عِ‍‍ن‍‍ْدِ ا‍للَّهِ وَكَفَرْتُ‍‍م‍ْ بِهِ وَشَهِدَ شَاهِد‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ بَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ عَلَى مِثْلِهِ فَآمَنَ وَا‍سْتَكْبَرْتُمْ إِ‍نّ‍‍َ ا&
Wa Qāla Al-Ladhīna Kafarū Lilladhīna 'Āmanū Law Kāna Khayrāan Mā Sabaqūnā 'Ilayhi Wa 'Idh Lam Yahtadū Bihi Fasayaqūlūna Hādhā 'Ifkun Qadīmun 046-011 እነዚያንም የካዱት ሰዎች ስለእነዚያ ስለ አመኑት ሰዎች (እምነቱ) آ«መልካም ነገር በኾነ ኖሮ ወደርሱ ባልቀደሙን ነበርآ» አሉ፡፡ በእርሱም ባልተመሩ ጊዜ آ«ይህ (ቁርኣን) ጥንታዊ ቅጥፈት ነውآ» ይላሉ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لِلَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ لَوْ ك‍‍َ‍ا‍نَ خَيْرا‍ً مَا سَبَقُونَ‍‍ا إِلَيْهِ وَإِذْ لَمْ يَهْتَدُوا‍ بِهِ فَسَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ هَذَا إِفْك‍‍‍ٌ قَد‍ِي‍م‍‍‍ٌ
Wa Min Qablihi Kitābu Mūsá 'Imāmāan Wa Raĥmatan Wa Hadhā Kitābun Muşaddiqun Lisānāan `Arabīyāan Liyundhira Al-Ladhīna Žalamū Wa Bushrá Lilmuĥsinīna 046-012 ከበፊቱም የሙሳ መጽሐፍ መሪና ጸጋ ሲኾን አልለ፡፡ ይህም እነዚያን የበደሉትን ሊያስፈራራ በዐረብኛ ቋንቋ ሲኾን (የፊቶቹን መጻሕፍት) አረጋጋጭ መጽሐፍ ነው፡፡ ለበጎ አድራጊዎችም ብስራት ነው፡፡ وَمِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِ كِت‍‍َ‍ا‍بُ مُوسَى إِمَاما‍ً وَرَحْمَة‍‍‍ً وَهَذَا كِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٌ مُصَدِّق‍‍‍ٌ لِسَاناً عَرَبِيّا‍ً لِيُ‍‍ن‍‍ْذِ‍ر‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ وَبُشْرَى لِلْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
'Inna Al-Ladhīna Qālū Rabbunā Al-Lahu Thumma Astaqāmū Falā Khawfun `Alayhim Wa Lā Hum Yaĥzanūna 046-013 እነዚያ آ«ጌታችን አላህ ነውآ» ያሉ፣ ከዚያም ቀጥ ያሉ በነርሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፡፡ እነርሱም አያዝኑም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ قَالُو‍‍ا‍ رَبُّنَا ا‍للَّهُ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍سْتَقَامُو‍‍ا‍ فَلاَ خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلاَ هُمْ يَحْزَن‍‍ُ‍و‍نَ
'Ūlā'ika 'Aşĥābu Al-Jannati Khālidīna Fīhā Jazā'an Bimā Kānū Ya`malūna 046-014 እነዚያ የገነት ጓዶች ናቸው፡፡ በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ሲኾኑ፡፡ በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ታላቅን ምንዳ (ይምመነዳሉ)፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَا جَز‍َا‍ء‍ً بِمَا كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Waşşaynā Al-'Insāna Biwālidayhi 'Iĥsānāan Ĥamalat/hu 'Ummuhu Kurhāan Wa Wađa`at/hu Kurhāan Wa Ĥamluhu Wa Fişāluhu Thalāthūna Shahrāan Ĥattá 'Idhā Balagha 'Ashuddahu Wa Balagha 'Arba`īna Sanatan Qāla Rabbi 'Awzi`nī 'An 'Ashkura Ni`mataka Allatī 'An`amta `Alayya Wa `Alá Wa A-Dayya Wa 'An 'A`mala Şāliĥāan Tarđāhu Wa 'Aşliĥ Lī Fī Dhurrīyatī 'Innī Tubtu 'Ilayka Wa 'Innī Mina Al-Muslimīna 046-015 ሰውንም በወላጆቹ በጎ መዋልን በጥብቅ አዘዝነው፡፡ እናቱ በችግር ላይ ኾና አረገዘችው፡፡ በችግርም ወለደችው፡፡ እርግዝናውና ከጡት መለያውም ሰላሳ ወር ነው፡፡ ጥንካሬውንም ወቅት በደረሰ ጊዜ (ከዚያ አልፎ) አርባ ዓመትንም በደረሰ ጊዜ آ«ጌታዬ ሆይ! ያችን በእኔ ላይና በወላጆቼ ላይ የለገስካትን ጸጋህን እንዳመሰግን የምትወደውንም መልካም ሥራ እንድሠራ ምራኝ፡፡ ዘሮቼንም ለእኔ አብጅልኝ፡፡ እኔ ወዳንተ ተመለስኩ፡፡ እኔም ከሙስሊሞ ነኝآ» አለ፡፡ وَوَصَّيْنَا ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نَ بِوَالِدَيْهِ إِح
'Ūlā'ika Al-Ladhīna Nataqabbalu `Anhum 'Aĥsana Mā `Amilū Wa Natajāwazu `An Sayyi'ātihim Fī 'Aşĥābi Al-Jannati Wa`da Aş-Şidqi Al-Ladhī Kānū Yū`adūna 046-016 እነዚህ (ይህንን ባዮች) በገነት ጓዶች ውስጥ ሲኾኑ እነዚያ ከሠሩት ሥራ መልካሙን ከነሱ የምንቀበላቸውና ከኀጢአቶቻቸውም የምናልፋቸው ናቸው፡፡ ያንን ተስፋ ይስሰጡት የነበሩትን እውነተኛ ቀጠሮ (እንሞላላቸዋለን)፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ نَتَقَبَّلُ عَنْهُمْ أَحْسَنَ مَا عَمِلُو‍‍ا‍ وَنَتَجاوَزُ عَ‍‍ن‍ْ سَيِّئ‍‍َ‍اتِهِمْ فِ‍‍ي‍ أَصْح‍‍َ‍ا‍بِ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ وَعْدَ ا‍لصِّ‍‍د‍‍ْقِ ا‍لَّذِي كَانُو‍‍ا‍ يُوعَد Wa Al-Ladhī Qāla Liwālidayhi 'Uffin Lakumā 'Ata`idāninī 'An 'Ukhraja Wa Qad Khalati Al-Qurūnu Min Qablī Wa Humā Yastaghīthāni Al-Laha Waylaka 'Āmin 'Inna Wa`da Al-Lahi Ĥaqqun Fayaqūlu Mā Hādhā 'Illā 'Asāţīru Al-'Awwalīna 046-017 ያንንም ለወላጆቹ آ«ፎህ ለእናንተ ከእኔ በፊት የክፍል ዘመናት ሰዎች (ሳይወጡ) በእርግጥ ያለፉ ሲኾኑ (ከመቃብር) እንድወጥጣ ታስፈራሩኛላችሁን?آ» ያለውን ሁለቱም (ወላጆቹ) አላህን የሚለምኑ ሲኾኑ (ባታምን) آ«ወዮልህ፡፡ እመን፡፡ የአላህ ቀጠሮ እርግጠኛ ነው፡፡آ» (ሲሉት) آ«ይህ የፊተኞቹ ሰዎች ጽሑፍ ተረቶች እንጅ ሌላ አይደለምآ» የሚለውንም ሰው (አስታውስ)፡፡ وَالَّذِي ق‍‍َ‍ا‍لَ لِوَالِدَيْهِ أُفّ‍‍‍ٍ لَكُمَ‍‍ا‍ أَتَعِدَانِنِ‍‍ي‍ أَنْ أُخْرَجَ وَقَ‍‍د‍ْ خَلَتِ ا‍لْقُر‍ُو‍نُ مِ‍‍ن
'Ūlā'ika Al-Ladhīna Ĥaqqa `Alayhimu Al-Qawlu Fī 'Umamin Qad Khalat Min Qablihim Mina Al-Jinni Wa Al-'Insi 'Innahum Kānū Khāsirīna 046-018 እነዚህ እነዚያ ከጋኔንም ከሰውም ከእነርሱ በፊት ካለፉት ሕዝቦች ጋር ቃሉ በእነርሱ ላይ የተረጋገጠባቸው ናቸው፡፡ እነርሱ ከሳሪዎች ነበሩና፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ حَقَّ عَلَيْهِمُ ا‍لْقَوْلُ فِ‍‍ي‍ أُمَم‍‍‍ٍ قَ‍‍د‍ْ خَلَتْ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍ِ وَا‍لإِن‍سِ إِ‍نّ‍‍َهُمْ كَانُو‍‍ا‍ خَاسِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Likullin Darajātun Mimmā `Amilū Wa Liyuwaffiyahum 'A`mālahum Wa Hum Lā Yužlamūna 046-019 ለሁሉም ከሠሩት ሥራ ደረጃዎች አልሏቸው፡፡ ሥራዎቻቸውንም ይሞላላቸው ዘንድ (ይህንን መነዳቸው) እነርሱም አይበደሉም፡፡ وَلِكُلّ‍‍‍ٍ دَرَج‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٌ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا عَمِلُو‍‍ا‍ وَلِيُوَفِّيَهُمْ أَعْمَالَهُمْ وَهُمْ لاَ يُظْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yawma Yu`rađu Al-Ladhīna Kafarū `Alá An-Nāri 'Adh/habtum Ţayyibātikum Fī Ĥayātikumu Ad-Dunyā Wa Astamta`tum Bihā Fālyawma Tujzawna `Adhāba Al-Hūni Bimā Kuntum Tastakbirūna Fī Al-'Arđi Bighayri Al-Ĥaqqi Wa Bimā Kuntum Tafsuqūna 046-020 እነዚያም የካዱት በእሳት ላይ በሚጋፈጡ ቀን آ«ጣፋጮቻችሁን በአነስተኛይቱ ሕይወታችሁ አሳለፋችሁ፡፡ በእርሷም ተጣቀማችሁ፡፡ ስለዚህ በምድር ላይ ያለ አግባብ ትኮሩ በነበራችሁትና ታምጹ በነበራችሁት ዛሬ የውርደትን ቅጣት ትምመነዳላችሁآ» (ይባላሉ)፡፡ وَيَوْمَ يُعْرَضُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ عَلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ أَذْهَ‍‍ب‍‍ْتُمْ طَيِّبَاتِكُمْ فِي حَيَاتِكُمُ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَا‍سْتَمْتَعْتُ‍‍م‍ْ بِهَا فَالْيَوْمَ تُ‍‍ج‍‍ْزَوْنَ عَذ Wa Adhkur 'Akhā `Ādin 'Idh 'Andhara Qawmahu Bil-'Aĥqāfi Wa Qad Khalati An-Nudhuru Min Bayni Yadayhi Wa Min Khalfihi 'Allā Ta`budū 'Illā Al-Laha 'Innī 'Akhāfu `Alaykum `Adhāba Yawmin `Ažīmin 046-021 የዓድንም ወንድም (ሁድን) ሕዝቦቹን በአሕቃፍ ባስጠነቀቀ ጊዜ አውሳለቸው፡፡ በስተፊቱና በስተኋላውም ብዙ አስፈራሪዎች በእርግጥ አልፈዋል፡፡ آ«ከአላህ በስተቀር አትግገዙ እኔ በእናነተ ላይ የከባድ ቀንን ቅጣት እፈራላችኋለሁናآ» በማለት (ባሰጠነቀቀ ጊዜ)፡፡ وَاذْكُرْ أَخَا ع‍‍َ‍ا‍د‍ٍ إِذْ أَ‍ن‍‍ْذَرَ قَوْمَهُ بِ‍‍ا‍لأَحْق‍‍َ‍ا‍فِ وَقَ‍‍د‍ْ خَلَتِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُذُرُ مِ‍‍ن‍ْ بَيْنِ يَدَيْهِ وَمِنْ خَلْفِهِ أَلاَّ تَعْبُدُو‍ا‍ إِلاَّ ا‍للَّهَ إِ‍نّ‍ Qālū 'Aji'tanā Lita'fikanā `An 'Ālihatinā Fa'tinā Bimā Ta`idunā 'In Kunta Mina Aş-Şādiqīna 046-022 آ«ከአማልክቶቻችን ልታዞረን መጣህብን? ከውነተኞቹም እንደኾንክ የምትዝትብንን (ቅጣት) አምጣውآ» አሉ፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَجِئْتَنَا لِتَأْفِكَنَا عَ‍‍ن‍ْ آلِهَتِنَا فَأْتِنَا بِمَا تَعِدُنَ‍‍ا إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتَ مِنَ ا‍لصَّادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla 'Innamā Al-`Ilmu `Inda Al-Lahi Wa 'Uballighukum Mā 'Ursiltu Bihi Wa Lakinnī 'Arākum Qawmāan Tajhalūna 046-023 آ«ዕውቀቱ አላህ ዘንድ ብቻ ነው፡፡ ያን በእርሱ የተላክሁበትንም አደርስላችኋለሁ፡፡ ግን እኔ የምትሳሳቱ ሕዝቦች ኾናችሁ አያችኋለሁآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ إِ‍نّ‍‍َمَا ا‍لْعِلْمُ عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍للَّهِ وَأُبَلِّغُكُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ا‍ أُرْسِلْتُ بِهِ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَرَاكُمْ قَوْما‍ً تَ‍‍ج‍‍ْهَل‍‍ُ‍و‍نَ
Falammā Ra'awhu `Āriđāan Mustaqbila 'Awdiyatihim Qālū Hādhā `Āriđun Mumţirunā Bal Huwa Mā Asta`jaltum Bihi Rīĥun Fīhā `Adhābun 'Alīmun 046-024 ሸለቆዎቻቸውን ተቅጣጪ አግዳሚ ደመና ኾኖ ባዩትም ጊዜ آ«ይህ አዝናቢያችን የኾነ ደመና ነውآ» አሉ፡፡ (ሁድም) آ«አይደለም፤ እርሱ ያ በእርሱ የተቻኮላችሁበት መዐት ነው፡፡ በውስጧ አሳማሚ ስቃይ ያለባት ነፋስ ናት፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا رَأَوْهُ عَا‍ر‍‍ِضا‍ً مُسْتَ‍‍ق‍‍ْبِلَ أَوْدِيَتِهِمْ قَالُو‍‍ا‍ هَذَا عَا‍ر‍‍ِض‍‍‍ٌ مُمْطِرُنَا بَلْ هُوَ مَا ا‍سْتَعْجَلْتُ‍‍م‍ْ بِهِ ‍ر‍‍ِي‍ح‍‍‍ٌ فِيهَا عَذ‍َا‍بٌ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Tudammiru Kulla Shay'in Bi'amri Rabbihā Fa'aşbaĥū Lā Yurá 'Illā Masākinuhum Kadhālika Naj Al-Qawma Al-Mujrimīna 046-025 በጌታዋ ትዕዛዝ አንዳቹን ሁሉ ታጠፋለችآ» (አላቸው)፡፡ ከመኖሪያዎቻቸውም በስተቀር ምንም የማይታዩ ኾኑ፡፡ እንደዚሁ አመጸኞችን ሕዝቦች ሁሉ እንቀጣለን፡፡ تُدَ‍مّ‍‍ِ‍‍ر‍ُ كُلَّ شَيْء‍ٍ بِأَمْ‍‍ر‍ِ رَبِّهَا فَأَصْبَحُو‍‍ا‍ لاَ يُرَى إِلاَّ مَسَاكِنُهُمْ كَذَلِكَ نَ‍‍ج‍‍ْزِي ا‍لْقَوْمَ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Laqad Makkannāhum Fīmā 'In Makkannākum Fīhi Wa Ja`alnā Lahum Sam`āan Wa 'Abşārāan Wa 'Af'idatan Famā 'Aghná `Anhum Sam`uhum Wa Lā 'Abşāruhum Wa Lā 'Af'idatuhum Min Shay'in 'Idh Kānū Yajĥadūna Bi'āyāti Al-Lahi Wa Ĥāqa Bihim Mā Kānū Bihi Yastahzi'ūn 046-026 በዚያም እናንተን በእርሱ ባላስመቸንበት (ድሎት) በእርግጥ አስመቸናቸው፡፡ ለእነርሱም መስሚያንና ማያዎችን፣ ልቦችንም አደረግንላቸው፡፡ ግን መስሚያቸውና ማያዎቻቸው፣ ልቦቻቸውም ከእነሱ ምንም አልጠቀሟቸውም፡፡ በአላህ አንቀጾች ይክዱ ነበሩና፡፡ በእነርሱም ላይ ያ በእርሱ ይሳለቁበት የነበሩት ቅጣት ወረደባቸው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ مَكَّ‍‍ن‍ّ‍‍َاهُمْ فِيمَ‍‍ا إِ‍ن‍ْ مَكَّ‍‍ن‍ّ‍‍َاكُمْ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَجَعَلْنَا لَهُمْ سَمْعا‍ً وَأَ‍ب‍‍ْصَارا‍ً وَأَفْئِدَة‍ Wa Laqad 'Ahlaknā Mā Ĥawlakum Mina Al-Qurá Wa Şarrafnā Al-'Āyāti La`allahum Yarji`ūna 046-027 ከከተሞችም እነዚያን በአካባቢያችሁ የነበሩትን በእርግጥ አጠፋን (ከክሕደታቸው) ይመለሱም ዘንድ አስረጂዎችን መላለስን፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَهْلَكْنَا مَا حَوْلَكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْقُرَى وَصَرَّفْنَا ا‍لآي‍‍َ‍ا‍تِ لَعَلَّهُمْ يَرْجِع‍‍ُ‍و‍نَ
Falawlā Naşarahumu Al-Ladhīna Attakhadhū Min Dūni Al-Lahi Qurbānāan 'Ālihatan Bal Đallū `Anhum Wa Dhalika 'Ifkuhum Wa Mā Kānū Yaftarūna 046-028 እነዚያም መቃረቢያ ይኾኑ ዘንድ ከአላህ ሌላ አማልክት አድርገው የያዙዋቸው አይረዷቸውም ኖሯልን? በእርግጥ ከነሱ ራቁ፡፡ ይህም ውሸታቸውና (በልማድ) ይቀጥፉት የነበሩት ነው፡፡ فَلَوْلاَ نَصَرَهُمُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍تَّخَذُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ قُرْبَانا‍ً آلِهَة‍‍‍ً بَلْ ضَلُّو‍‍ا‍ عَنْهُمْ وَذَلِكَ إِفْكُهُمْ وَمَا كَانُو‍‍ا‍ يَفْتَر‍ُو‍نَ
Wa 'Idh Şarafnā 'Ilayka Nafarāan Mina Al-Jinni Yastami`ūna Al-Qur'āna Falammā Ĥađarūhu Qālū 'Anşitū Falammā Quđiya Wa Llaw 'Ilá Qawmihim Mundhirīna 046-029 ከጋኔን የኾኑን ጭፍሮች ቁርኣንን የሚያዳምጡ ሲኾኑ ወዳንተ ባዞርን ጊዜም (አስታውስ)፡፡ በተጣዱትም ጊዜ ዝም ብላችሁ አዳምጡ ተባባሉ፡፡ በተጨረሰም ጊዜ አስጠንቃቂዎች ኾነው ወደ ሕዝቦቻቸው ተመለሱ፡፡ وَإِذْ صَرَفْنَ‍‍ا إِلَيْكَ نَفَرا‍ً مِنَ ا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍ِ يَسْتَمِع‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْقُرْآنَ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا حَضَر‍ُو‍هُ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْصِتُو‍‍ا‍ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا قُضِيَ وَلَّوْا إِلَى قَوْمِهِ‍‍م‍ْ مُ‍‍ن&zw
Qālū Yā Qawmanā 'Innā Sami`nā Kitābāan 'Unzila Min Ba`di Mūsá Muşaddiqāan Limā Bayna Yadayhi Yahdī 'Ilá Al-Ĥaqqi Wa 'Ilá Ţarīqin Mustaqīmin 046-030 አሉም آ«ሕዝቦቻችን ሆይ! እኛ ከሙሳ በኋላ የተወረደን መጽሐፍ በፊቱ ያለውን (መጽሐፍ) የሚያረጋግጥ ወደ እውነትና ወደ ቀጥተኛ መንገድ የሚመራ የኾነን ሰማን፡፡ قَالُو‍‍ا‍ يَا قَوْمَنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َا سَمِعْنَا كِتَاباً أُ‍ن‍‍ْزِلَ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ مُوسَى مُصَدِّقا‍ً لِمَا بَيْنَ يَدَيْهِ يَهْدِي إِلَى ا‍لْحَقِّ وَإِلَى طَ‍‍ر‍‍ِي‍ق‍‍‍ٍ مُسْتَق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Yā Qawmanā 'Ajībū Dā`iya Al-Lahi Wa 'Āminū Bihi Yaghfir Lakum Min Dhunūbikum Wa Yujirkum Min `Adhābin 'Alīmin 046-031 ወገኖቻችን ሆይ! የአላህን ጠሪ ተቀበሉ፡፡ በእርሱም እመኑ፡፡ (አላህ) ከኀጢአቶቻችሁ ለእናንተ ይምራልና፡፡ ከአሳማሚ ቅጣትም ያድናችኋልና፡፡ يَا قَوْمَنَ‍‍ا‍ أَجِيبُو‍‍ا‍ دَاعِيَ ا‍للَّهِ وَآمِنُو‍‍ا‍ بِهِ يَغْفِرْ لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ ذُنُوبِكُمْ وَيُجِرْكُ‍‍م‍ْ مِنْ عَذ‍َا‍بٍ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa Man Lā Yujib Dā`iya Al-Lahi Falaysa Bimu`jizin Al-'Arđi Wa Laysa Lahu Min Dūnihi 'Awliyā'u 'Ūlā'ika Fī Đalālin Mubīnin 046-032 የአላህንም ጠሪ የማይቀበል ሰው በምድር ውስጥ የሚያመልጥ አይደለም፡፡ ከእርሱም ሌላ ለእርሱ ረዳቶች የሉትም፡፡ እነዚያ በግልጽ ስሕተት ውስጥ ናቸውآ» (አሉ)፡፡ وَمَ‍‍ن‍ْ لاَ يُجِ‍‍ب‍ْ دَاعِيَ ا‍للَّهِ فَلَيْسَ بِمُعْجِز‍ٍ فِي ا‍لأَرْضِ وَلَيْسَ لَهُ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ أَولِي‍‍َ‍ا‍ءُ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ فِي ضَلاَل‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
'Awalam Yaraw 'Anna Al-Laha Al-Ladhī Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Wa Lam Ya`ya Bikhalqihinna Biqādirin `Alá 'An Yuĥyiya Al-Mawtá Balá 'Innahu `Alá Kulli Shay'in Qadīrun 046-033 ያ ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ እነርሱንም በመፍጠሩ ያልደከመው አላህ ሙታንን ሕያው በማድረግ ላይ ቻይ መኾኑን አላስተዋሉምን? (በማስነሳት) ቻይ ነው፡፡ እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና፡፡ أَوَلَمْ يَرَوْا أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ ا‍لَّذِي خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ وَلَمْ يَعْيَ بِخَلْقِهِ‍‍ن‍ّ‍‍َ بِقَادِرٍ عَلَى أَ‍ن‍ْ يُحْيِيَ ا‍لْمَوْتَى بَلَى إِ‍نّ‍‍َهُ عَلَى كُلِّ شَيْء‍ٍ قَد‍ِي‍ر‍ٌ
Wa Yawma Yu`rađu Al-Ladhīna Kafarū `Alá An-Nāri 'Alaysa Hādhā Bil-Ĥaqqi Qālū Balá Wa Rabbinā Qāla Fadhūqū Al-`Adhāba Bimā Kuntum Takfurūna 046-034 እነዚያም የካዱት ሰዎች በእሳት ላይ በሚቀረቡ ቀን آ«ይህ እውነት አይደለምን?آ» (ይባላሉ)፡፡ آ«እውነት ነው፤ በጌታችን ይኹንብንآ» ይላሉ፡፡ (አላህም) آ«ትክዱ በነበራችሁት ምክንያት ቅጣቱን ቅመሱآ» ይላቸዋል፡፡ وَيَوْمَ يُعْرَضُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ عَلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ أَلَيْسَ هَذَا بِ‍‍ا‍لْحَقِّ قَالُو‍‍ا‍ بَلَى وَرَبِّنَا ق‍‍َ‍ا‍لَ فَذُوقُو‍‍ا‍ ا‍لْعَذ‍َا‍بَ بِمَا كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تَكْفُر‍ُو‍نَ
Fāşbir Kamā Şabara 'Ū Al-`Azmi Mina Ar-Rusuli Wa Lā Tasta`jil Lahum Ka'annahum Yawma Yarawna Mā Yū`adūna Lam Yalbathū 'Illā Sā`atan Min Nahārin Balāghun Fahal Yuhlaku 'Illā Al-Qawmu Al-Fāsiqūna 046-035 ከመልክተኞችም የቆራጥነት ባለቤቶች የኾኑት እንደ ታገሱ ሁሉ ታገስ፡፡ ለእነርሱም (ለሕዝቦችህ ቅጣት) አትቻኮል፡፡ ያንን የሚስፈራሩበትን ቅጣት በሚያዩ ቀን እነርሱ ከቀን አንዲትን ሰዓት አንጅ እንዳልቆዩ ይኾናሉ፡፡ (ይህ ቁርኣን) በቂ ግሳጼ ነው አመጸኞችም ሕዝቦች እንጅ (ሌሎች) ይጥጠፋሉን? فَاصْبِرْ كَمَا صَبَرَ أ‍ُ‍وْلُو‍‍ا‍ ا‍لْعَزْمِ مِنَ ا‍لرُّسُلِ وَلاَ تَسْتَعْجِ‍‍ل‍ْ لَهُمْ كَأَ‍نّ‍‍َهُمْ يَوْمَ يَرَوْنَ مَا يُوعَد‍ُو‍نَ لَمْ يَلْبَثُ‍‍و‍‍ا‍ إِلاَّ سَاعَة‍‍‍ً مِ‍‍ن
Next Sūrah