34) Sūrat Saba'

Printed format

34) سُورَة سَبَأ

Al-Ĥamdu Lillahi Al-Ladhī Lahu Mā Fī As-Samāwāti Wa Mā Fī Al-'Arđi Wa Lahu Al-Ĥamdu Fī Al-'Ākhirati Wa Huwa Al-Ĥakīmu Al-Khabīru 034-001 ምስጋና ለዚያ በሰማያትም ያለ በምድርም ያለ ሁሉ የርሱ ለኾነው ለአላህ ይገባው፡፡ በመጨረሻይቱም ዓለም ምስጋና ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ብልሃተኛው ውስጠ ዐዋቂው ነው፡፡ ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ ا‍لَّذِي لَهُ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَا فِي ا‍لأَرْضِ وَلَهُ ا‍لْحَمْدُ فِي ا‍لآخِرَةِ وَهُوَ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ ا‍لْخَب‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
Ya`lamu Mā Yaliju Fī Al-'Arđi Wa Mā Yakhruju Minhā Wa Mā Yanzilu Mina As-Samā'i Wa Mā Ya`ruju Fīhā Wa Huwa Ar-Raĥīmu Al-Ghafūru 034-002 በምድር ውስጥ የሚገባውን ሁሉ ከእርሷም የሚወጣውን ከሰማይም የሚወርደውን በእርሷም ውስጥ የሚያርገውን ሁሉ ያውቃል፡፡ እርሱም አዛኙ መሓሪው ነው፡፡ يَعْلَمُ مَا يَلِجُ فِي ا‍لأَرْضِ وَمَا يَخْرُجُ مِنْهَا وَمَا يَ‍‍ن‍زِلُ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ وَمَا يَعْرُجُ فِيهَا وَهُوَ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مُ ا‍لْغَف‍‍ُ‍و‍رُ
Wa Qāla Al-Ladhīna Kafarū Lā Ta'tīnā As-Sā`atu Qul Balá Wa Rabbī Lata'tiyannakum `Ālimi Al-Ghaybi Lā Ya`zubu `Anhu Mithqālu Dharratin As-Samāwāti Wa Lā Fī Al-'Arđi Wa Lā 'Aşgharu Min Dhālika Wa Lā 'Akbaru 'Illā Fī Kitābin Mubīnin 034-003 እነዚያ የካዱትም آ«ሰዓቲቱ አትመጣብንምآ» አሉ፡፡ በላቸው آ«አይደለም፤ ሩቁን ሁሉ ዐዋቂ በኾነው ጌታዬ እምላለሁ፡፡ በእርግጥ ትመጣባችኋለች፡፡ የብናኝ ክብደት ያክል እንኳ በሰማያትና በምድር ውስጥ ከእርሱ አይርቅም፡፡ ከዚህ ያነሰም ኾነ የበለጠ የለም በግልጹ መጽሐፍ ውስጥ የተመዘገበ ቢኾን እንጅ፡፡آ» وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لاَ تَأْتِينَا ا‍لسَّاعَةُ قُلْ بَلَى وَرَبِّي لَتَأْتِيَ‍‍ن‍ّ‍‍َكُمْ عَالِمِ ا‍لْغَيْبِ لاَ يَعْزُبُ عَنْهُ مِثْق‍‍َ‍ا‍لُ ذَرَّة‍‍‍ٍ فِي ا‍لسّ
Liyajziya Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti 'Ūlā'ika Lahum Maghfiratun Wa Rizqun Karīmun 034-004 እነዚያን ያመኑትንና መልካሞችን የሠሩትን ሊመነዳ (ሰዓቲቱ ትመጣባችኋለች)፤ እነዚያ ለእነርሱ ምህረትና የከበረ ሲሳይ አላቸው፡፡ لِيَ‍‍ج‍‍ْزِيَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ لَهُ‍‍م‍ْ مَغْفِرَة‍‍‍ٌ وَر‍‍ِزْق‍‍‍ٌ كَ‍‍ر‍‍ِي‍م‍‍‍ٌ
Wa Al-Ladhīna Sa`aw Fī 'Āyātinā Mu`ājizīna 'Ūlā'ika Lahum `Adhābun Min Rijzin 'Alīmun 034-005 እነዚያም የሚያመልጡ መስሏቸው አንቀጾቻችንን ለማፍረስ የጣሩ እነዚያ ለእነርሱ ከመጥፎ ቅጣት የኾነ አሳማሚ ስቃይ አላቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ سَعَوْا فِ‍‍ي آيَاتِنَا مُعَاجِز‍ِي‍نَ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ لَهُمْ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ ‍ر‍‍ِ‍ج‍‍ْزٍ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Yará Al-Ladhīna 'Ū Al-`Ilma Al-Ladhī 'Unzila 'Ilayka Min Rabbika Huwa Al-Ĥaqqa Wa Yahdī 'Ilá Şirāţi Al-`Azīzi Al-Ĥamīdi 034-006 እነዚያም ዕውቀትን የተሰጡት ያንን ከጌታህ ወዳንተ የተወረደውን እርሱ እውነትና አሸናፊ ምስጉን ወደ ኾነው አላህ መንገድ የሚመራ መኾኑን ያውቃሉ፡፡ وَيَرَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أ‍ُ‍وتُو‍‍ا‍ ا‍لْعِلْمَ ا‍لَّذِي أُن‍زِلَ إِلَيْكَ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ هُوَ ا‍لْحَقَّ وَيَهْدِي إِلَى صِر‍َا‍طِ ا‍لْعَز‍ِي‍زِ ا‍لْحَم‍‍ِ‍ي‍‍د‍ِ
Wa Qāla Al-Ladhīna Kafarū Hal Nadullukum `Alá Rajulin Yunabbi'ukum 'Idhā Muzziqtum Kulla Mumazzaqin 'Innakum Lafī Khalqin Jadīdin 034-007 እነዚያም የካዱት آ«(ሙታችሁ) መበጣጠስን ሁሉ በተበጣጠሳችሁ ጊዜ እናንተ በአዲስ መፈጠር ውስጥ ትኾናላችሁ ብሎ የሚነግራችሁን ሰው እናሳያችሁን?آ» አሉ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ هَلْ نَدُلُّكُمْ عَلَى رَجُل‍‍‍ٍ يُنَبِّئُكُمْ إِذَا مُزِّ‍‍ق‍‍ْتُمْ كُلَّ مُمَزَّق‍‍‍ٍ إِ‍نّ‍‍َكُمْ لَفِي خَلْق‍‍‍ٍ جَد‍ِي‍‍د‍ٍ
'Āftará `Alá Al-Lahi Kadhibāan 'Am Bihi Jinnatun Bali Al-Ladhīna Lā Yu'uminūna Bil-'Ākhirati Fī Al-`Adhābi Wa Ađ-Đalāli Al-Ba`īdi 034-008 በአላህ ላይ ውሸትን ቀጠፈን? ወይስ በእርሱ ዕብደት አለበትን? (አሉ)፡፡ እንዳሉት አይደለም፡፡ እነዚያ በመጨረሻይቱ (ዓለም) የሚያምኑት (በእርሷ) በቅጣት ውስጥ (አሁን) በራቀ ስህተትም ውስጥ ናቸው፡፡ أ‍َ‍افْتَرَى عَلَى ا‍للَّهِ كَذِباً أَ‍م‍ْ بِهِ جِ‍‍ن‍ّ‍‍َة‍‍‍ٌ بَلِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ بِ‍‍ا‍لآخِرَةِ فِي ا‍لْعَذ‍َا‍بِ وَا‍لضَّلاَلِ ا‍لْبَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ِ
'Afalam Yaraw 'Ilá Mā Bayna 'Aydīhim Wa Mā Khalfahum Mina As-Samā'i Wa Al-'Arđi 'In Nasha' Nakhsif Bihimu Al-'Arđa 'Aw Nusqiţ `Alayhim Kisafāan Mina As-Samā'i 'Inna Fī Dhālika La'āyatan Likulli `Abdin Munībin 034-009 ከሰማይና ከምድር በፊታቸውና በኋላቸው ወዳለው ሁሉ አይመለከቱምን? ብንሻ በእነርሱ ምድርን እንደረባባቸዋለን፡፡ ወይም በእነርሱ ላይ ከሰማይ ቁራጭን እንጥልባቸዋለን፤ በዚህ ውስጥ (ወደ ጌታው) ተመላሽ ለኾነ ባሪያ ሁሉ ምልክት አለበት፡፡ أَفَلَمْ يَرَوْا إِلَى مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ وَا‍لأَرْضِ إِ‍ن‍ْ نَشَأْ نَخْسِفْ بِهِمُ ا‍لأَرْضَ أَوْ نُسْقِ‍‍ط‍ْ عَلَيْهِمْ كِسَفا‍ً مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً لِكُلِّ عَ‍ Wa Laqad 'Ātaynā Dāwūda Minnā Fađlāan Yā Jibālu 'Awwibī Ma`ahu Wa Aţ-Ţayra Wa 'Alannā Lahu Al-Ĥadīda 034-010 ለዳውድም ከእኛ የኾነን ችሮታ በእርግጥ ሰጠነው፡፡ (አልንም)፡-آ«ተራራዎች ሆይ! ከእርሱ ጋር ውዳሴን መላልሱ፡፡ በራሪዎችንም (ገራንለት)፡፡ ብረትንም ለእርሱ አለዘብንለት፡፡آ» وَلَقَ‍‍د‍ْ آتَيْنَا دَاو‍ُو‍دَ مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا فَضْلا‍ً يَاجِب‍‍َ‍ا‍لُ أَوِّبِي مَعَهُ وَا‍لطَّيْرَ وَأَلَ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَهُ ا‍لْحَد‍ِي‍‍د‍َ
'Ani A`mal Sābighātin Wa Qaddir Fī As-Sardi Wa A`malū Şāliĥāan 'Innī Bimā Ta`malūna Başīrun 034-011 ሰፋፊዎችን ጥሩሮች ሥራ፡፡ በአሠራርዋም መጥን፡፡ መልካምንም ሥራ ሥሩ፡፡ እኔ የምትሠሩትን ነገር ሁሉ ተመልካች ነኝና (አልነው)፡፡ أَنِ ا‍عْمَلْ سَابِغ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ وَقَدِّرْ فِي ا‍لسَّرْدِ وَا‍عْمَلُو‍‍ا‍ صَالِحا‍ً إِ‍نّ‍‍ِي بِمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ بَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Wa Lisulaymāna Ar-Rīĥa Ghudūwuhā Shahrun Wa Rawāĥuhā Shahrun Wa 'Asalnā Lahu `Ayna Al-Qiţri Wa Mina Al-Jinni Man Ya`malu Bayna Yadayhi Bi'idhni Rabbihi Wa Man Yazigh Minhum `An 'Amrinā Nudhiqhu Min `Adhābi As-Sa`īri 034-012 ለሱለይማንም ነፋስን የቀትር በፊት ጉዞዋ የወር መንገድ የቀትር በኋላ ጉዞዋም የወር መንገድ ሲኾን ገራንለት፡፡ የነሐስንም ምንጭ ለእርሱ አፈሰስንለት፡፡ ከጋኔኖችም በጌታው ፈቃድ በፊቱ የሚሠሩን (አደረግንለት)፡፡ ከነርሱም ውስጥ ከትእዛዛችን ዝንፍ የሚል ከነዲድ እሳት ቅጣት እናቀምሰዋለን፡፡ وَلِسُلَيْم‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لرّ‍ِي‍حَ غُدُوُّهَا شَهْر‍ٌ وَرَوَاحُهَا شَهْر‍ٌ وَأَسَلْنَا لَهُ عَيْنَ ا‍لْقِ‍‍ط‍‍ْ‍‍ر‍ِ وَمِنَ ا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍ِ مَ‍‍ن‍ْ يَعْم
Ya`malūna Lahu Mā Yashā'u Min Maĥārība Wa Tamāthīla Wa Jifānin Kāljawābi Wa Qudūrin Rāsiyātin A`malū 'Āla Dāwūda Shukrāan Wa Qalīlun Min `Ibādiya Ash-Shakūru 034-013 ከምኩራቦች፣ ከምስሎችም እንደ ገንዳ ከኾኑ ገበታዎችም፣ ከተደላደሉ ታላላቅ ድስቶችም የሚሻውን ሁሉ ይሠሩለታል፡፡ (አልናቸውም) آ«የዳውድ ቤተሰቦች ሆይ! አመስጋኞች ኾናችሁ (ለጌታችሁ) ሥሩ፡፡آ» ከባሮቼ በጣም አመስጋኞቹም ጥቂቶች ናቸው፡፡ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ لَهُ مَا يَش‍‍َ‍ا‍ءُ مِ‍‍ن‍ْ مَحَا‍ر‍‍ِي‍بَ وَتَمَاث‍‍ِ‍ي‍لَ وَجِف‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ كَالْجَو‍َا‍بِ وَقُد‍ُو‍ر‍ٍ رَاسِي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ Falammā Qađaynā `Alayhi Al-Mawta Mā Dallahum `Alá Mawtihi 'Illā Dābbatu Al-'Arđi Ta'kulu Minsa'atahu Falammā Kharra Tabayyanati Al-Jinnu 'An Law Kānū Ya`lamūna Al-Ghayba Mā Labithū Fī Al-`Adhābi Al-Muhīni 034-014 በእርሱም ላይ ሞትን በፈጸምንበት ጊዜ መሞቱን በትሩን የምትበላ ተንቀሳቃሽ ምስጥ እንጂ ሌላ አላመለከታቸውም፡፡ በወደቀ ጊዜም ጋኔኖች ሩቅን ምስጢር የሚያወቁ በኾኑ ኖሮ በአዋራጅ ስቃይ ውስጥ የማይቆይ እንደነበሩ ተረዱ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا قَضَيْنَا عَلَيْهِ ا‍لْمَوْتَ مَا دَلَّهُمْ عَلَى مَوْتِهِ إِلاَّ دَا‍بَّةُ ا‍لأَرْضِ تَأْكُلُ مِ‍‍ن‍سَأَتَهُ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا خَرَّ تَبَيَّنَتِ ا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍ُ أَ‍ن‍ْ لَوْ كَانُو‍‍ا‍ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْغَيْبَ مَا لَبِثُو‍‍ا‍ فِي ا‍لْعَذ<
Laqad Kāna Lisaba'iin Fī Maskanihim 'Āyatun Jannatāni `An Yamīnin Wa Shimālin Kulū Min Rizqi Rabbikum Wa Ashkurū Lahu Baldatun Ţayyibatun Wa Rabbun Ghafūrun 034-015 ለሰበእ በመኖሪያቸው በእውነት አስደናቂ ምልክት ነበራቸው፡፡ ከግራና ከቀኝ ሁለት አትክልቶች (ነበሯቸው)፡፡ آ«ከጌታችሁ ሲሳይ ብሉ፡፡ ለእርሱም አመስግኑ፡፡ (አገራችሁ) ውብ አገር ናት፡፡ (ጌታችሁ) መሓሪ ጌታም ነውآ» (ተባሉ)፡፡ لَقَ‍‍د‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ لِسَبَإ‍ٍ فِي مَسْكَنِهِمْ آيَة‍‍‍ٌ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َت‍‍َ‍ا‍نِ عَ‍‍ن‍ْ يَم‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ وَشِم‍‍َ‍ا‍ل‍‍‍ٍ كُلُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ ‍ر‍‍ِزْقِ رَبِّكُمْ وَFa'a`rađū Fa'arsalnā `Alayhim Sayla Al-`Arimi Wa Baddalnāhum Bijannatayhim Jannatayni Dhawātá 'Ukulin Khamţin Wa 'Athlin Wa Shay'in Min Sidrin Qalīlin 034-016 (ከማመስገን) ዞሩም፡፡ በእነርሱም ላይ የግድቡን ጎርፍ ለቀቅንባቸው፡፡ በአትክልቶቻቸውም ሁለት አትክልቶች፣ ባለመርጋጋ ፍሬዎችን፣ ባለጠደቻና ከቁርቁራም ባለጥቂት ዛፎችን ለወጥናቸው፡፡ فَأَعْرَضُو‍‍ا‍ فَأَرْسَلْنَا عَلَيْهِمْ سَيْلَ ا‍لْعَ‍‍ر‍‍ِمِ وَبَدَّلْنَاهُ‍‍م‍ْ بِجَ‍‍ن‍ّ‍‍َتَيْهِمْ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َتَيْنِ ذَوَاتَى أُكُلٍ خَمْط‍‍‍ٍ وَأَثْل‍‍‍ٍ وَشَيْء‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ سِ‍‍د‍‍ْر‍ٍ قَل‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٍ
Dhālika Jazaynāhum Bimā Kafarū Wa Hal Nujāzī 'Illā Al-Kafūra 034-017 በመካዳቸው ይህንን መነዳናቸው፤ (እንዲህ ያለውን ቅጣት) በጣም ከሓዲን እንጂ ሌላውን እንቀጣለን? ذَلِكَ جَزَيْنَاهُ‍‍م‍ْ بِمَا كَفَرُوا‍ وَهَلْ نُجَازِي إِلاَّ ا‍لْكَف‍‍ُ‍و‍رَ
Wa Ja`alnā Baynahum Wa Bayna Al-Qurá Allatī Bāraknā Fīhā Quráan Žāhiratan Wa Qaddarnā Fīhā As-Sayra Sīrū Fīhā Layāliya Wa 'Ayyāmāan 'Āminīna 034-018 በእነርሱና በዚያች በውስጧ በረከትን ባደረግንባት አገር (በሻም) መካከልም ቅጥልጥል ከተሞችን አደረግን፡፡ በእርሷም ጉዞን ወሰንን፡፡ آ«ጸጥተኞች ኾናችሁ በሌሊቶችም በቀኖችም ተጓዙ፤آ» (አልን)፡፡ وَجَعَلْنَا بَيْنَهُمْ وَبَيْنَ ا‍لْقُرَى ا‍لَّتِي بَارَكْنَا فِيهَا قُرى‍ً ظَاهِرَة‍‍‍ً وَقَدَّرْنَا فِيهَا ا‍لسَّيْرَ سِيرُوا‍ فِيهَا لَيَالِيَ وَأَيَّاما‍ً آمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Faqālū Rabbanā Bā`id Bayna 'Asfārinā Wa Žalamū 'Anfusahum Faja`alnāhum 'Aĥādītha Wa Mazzaqnāhum Kulla Mumazzaqin 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Likulli Şabbārin Shakūrin 034-019 آ«ጌታችን ሆይ! በጉዞዎቻችን መካከል አራርቅልንآ» አሉም፡፡ ነፍሶቻቸውንም በደሉ፡፡ (መገረሚያ) ወሬዎችም አደረግናቸው፡፡ መበታተንንም ሁሉ በታተንናቸው፡፡ በዚህ ውስጥ በጣም ታጋሽና አመስጋኝ ለሆነ ሁሉ መገሰጫዎች አሉበት፡፡ فَقَالُو‍‍ا‍ رَبَّنَا بَاعِ‍‍د‍ْ بَيْنَ أَسْفَا‍ر‍‍ِنَا وَظَلَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَن‍فُسَهُمْ فَجَعَلْنَاهُمْ أَحَاد‍ِي‍ثَ وَمَزَّ‍‍ق‍‍ْنَاهُمْ كُلَّ مُمَزَّق‍‍‍ٍ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِكُلِّ صَبّ‍‍َ‍ا‍ر‍ٍ
Wa Laqad Şaddaqa `Alayhim 'Iblīsu Žannahu Fa Attaba`ūhu 'Illā Farīqāan Mina Al-Mu'uminīna 034-020 ኢብሊስም በእነርሱ ላይ ምኞቱን በእርግጥ ፈጸመ፤ ከአመኑትም የሆኑት ጭፍሮች በስተቀር ተከተሉት፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ صَدَّقَ عَلَيْهِمْ إِ‍ب‍‍ْل‍‍ِ‍ي‍سُ ظَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُ فَاتَّبَع‍‍ُ‍و‍هُ إِلاَّ فَ‍‍ر‍‍ِيقا‍ً مِنَ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā Kāna Lahu `Alayhim Min Sulţānin 'Illā Lina`lama Man Yu'uminu Bil-'Ākhirati Mimman Huwa Minhā Fī Shakkin Wa Rabbuka `Alá Kulli Shay'in Ĥafīžun 034-021 በመጨረሻይቱም ዓለም የሚያምነውን ከዚያ እርሱ ከእርሷ በመጠራጠር ውስጥ ከሆነው ሰው ለይተን እንድናውቅ እንጅ በእነርሱ ላይ ለእርሱ ምንም ስልጣን አልነበረውም፡፡ ጌታህም በነገሩ ሁሉ ላይ ተጠባባቂ ነው፡፡ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ لَهُ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ سُلْط‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ إِلاَّ لِنَعْلَمَ مَ‍‍ن‍ْ يُؤْمِنُ بِ‍‍ا‍لآخِرَةِ مِ‍‍م‍ّ‍‍َنْ هُوَ مِنْهَا فِي شَكّ‍‍‍ٍ وَرَبُّكَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ حَف‍‍ِ‍ي‍ظ‍‍‍ٌ
Qul Ad Al-Ladhīna Za`amtum Min Dūni Al-Lahi Lā Yamlikūna Mithqāla Dharratin As-Samāwāti Wa Lā Fī Al-'Arđi Wa Mā Lahum Fīhimā Min Shirkin Wa Mā Lahu Minhum Min Žahīrin 034-022 آ«እነዚያን ከአላህ ሌላ (አማልክት ብላችሁ) የምታስቧቸውን ጥሩ፡፡ በሰማያትም በምድርም ውስጥ የብናኝ ክብደት ያክል ምንንም አይችሉም፡፡ ለእነርሱም በሁለቱም ውስጥ ምንም ሽርክና የላቸውም፡፡ ከእነርሱም ለእርሱ ምንም አጋዥ የለውም፤آ» በላቸው፡፡ قُلْ ا‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ زَعَمْتُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ لاَ يَمْلِك‍‍ُ‍و‍نَ مِثْق‍‍َ‍ا‍لَ ذَرَّة‍‍‍ٍ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَلاَ
Wa Lā Tanfa`u Ash-Shafā`atu `Indahu 'Illā Liman 'Adhina Lahu Ĥattá 'Idhā Fuzzi`a `An Qulūbihim Qālū Mādhā Qāla Rabbukum Qālū Al-Ĥaqqa Wa Huwa Al-`Alīyu Al-Kabīru 034-023 ምልጃም እርሱ ለፈቀደለት ሰው ብቻ ቢሆን እንጂ እርሱ ዘንድ ምንም አትጠቅምም፡፡ ከልቦቻቸው ላይ ድንጋጤው በተገለጸም ጊዜ (ተማላጆቹ) آ«ጌታችሁ ምን አለ?آ» ይላሉ፡፡ (አማላጆቹ) آ«እውነትን አለ፤ እርሱም ከፍተኛው ታላቁ ጌታ ነውآ» ይላሉ፡፡ وَلاَ تَ‍‍ن‍فَعُ ا‍لشَّفَاعَةُ عِ‍‍ن‍‍ْدَهُ إِلاَّ لِمَنْ أَذِنَ لَهُ حَتَّى إِذَا فُزِّعَ عَ‍‍ن‍ْ قُلُوبِهِمْ قَالُو‍‍ا‍ مَاذَا ق‍‍َ‍ا‍لَ رَبُّكُمْ قَالُو‍‍ا‍ ا‍لْحَقَّ وَهُوَ ا‍لْعَلِيُّ ا‍لْكَب‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
Qul Man Yarzuqukum Mina As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Quli Al-Lahu Wa 'Innā 'Aw 'Īyākum La`alá Hudáan 'Aw Fī Đalālin Mubīnin 034-024 آ«ከሰማያትና ከምድር (ዝናብንና በቃይን) የሚሰጣችሁ ማነው?آ» በላቸው፡፡ آ«አላህ ነው፡፡ እኛ ወይም እናንተ በትክክለኛው መንገድ ላይ ወይም በግልጽ መሳሳት ውስጥ ነንآ» በላቸው፡፡ قُلْ مَ‍‍ن‍ْ يَرْزُقُكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ قُلِ ا‍للَّهُ وَإِ‍نّ‍‍َ‍‍ا‍ أَوْ إِيَّاكُمْ لَعَلَى هُ‍‍دى‍ًا‍أَوْ فِي ضَلاَل‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Qul Lā Tus'alūna `Ammā 'Ajramnā Wa Lā Nus'alu `Ammā Ta`malūna 034-025 آ«ከአጠፋነው ጥፋት አትጠየቁም፡፡ ከምትሠሩትም ሥራ አንጠየቅምآ» በላቸው፡፡ قُ‍‍ل‍ْ لاَ تُسْأَل‍‍ُ‍و‍نَ عَ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَ‍ج‍‍ْرَمْنَا وَلاَ نُسْأَلُ عَ‍‍م‍ّ‍‍َا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Qul Yajma`u Baynanā Rabbunā Thumma Yaftaĥu Baynanā Bil-Ĥaqqi Wa Huwa Al-Fattāĥu Al-`Alīmu 034-026 آ«ጌታችን በመካከላችን ይሰበስባል፡፡ ከዚያም በመካከላችን በእውነት ይፈርዳል፡፡ እርሱም በትክክል ፈራጁ ዐዋቂው ነውآ» በላቸው፡፡ قُلْ يَ‍‍ج‍‍ْمَعُ بَيْنَنَا رَبُّنَا ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يَفْتَحُ بَيْنَنَا بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَهُوَ ا‍لْفَتّ‍‍َ‍ا‍حُ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مُ
Qul 'Arūniya Al-Ladhīna 'Alĥaqtum Bihi Shurakā'a Kallā Bal Huwa Al-Lahu Al-`Azīzu Al-Ĥakīmu 034-027 آ«እነዚያን ተጋሪዎች አድርጋችሁ በእርሱ ያስጠጋችኋቸውን (ጣዖታት) አሳዩኝ፡፡ ተዉ (አታጋሩ)፤ በእውነቱ እርሱ አሸናፊው ብልሃተኛው አላህ ነውآ» በላቸው፡፡ قُلْ أَرُونِيَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أَلْحَ‍‍ق‍‍ْتُ‍‍م‍ْ بِهِ شُرَك‍‍َ‍ا‍ءَ كَلاَّ بَلْ هُوَ ا‍للَّهُ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa Mā 'Arsalnāka 'Illā Kāffatan Lilnnāsi Bashīrāan Wa Nadhīrāan Wa Lakinna 'Akthara An-Nāsi Lā Ya`lamūna 034-028 አንተንም ለሰዎች ሁሉ በመላ አብሳሪና አስፈራሪ አድርገን ቢሆን እንጂ አላክንህም፡፡ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያውቁም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْن‍‍َ‍ا‍كَ إِلاَّ كَافَّة‍‍‍ً لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ بَشِيرا‍ً وَنَذِيرا‍ً وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yaqūlūna Matá Hādhā Al-Wa`du 'In Kuntum Şādiqīna 034-029 آ«እውነተኞችም እንደ ሆናችሁ ይህ ቀጠሮ መቼ ነው?آ» ይላሉ፡፡ وَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ مَتَى هَذَا ا‍لْوَعْدُ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ صَادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Qul Lakum Mī`ādu Yawmin Lā Tasta'khirūna `Anhu Sā`atan Wa Lā Tastaqdimūna 034-030 آ«ለእናንተ ከእርሱ አንዲትንም ሰዓት የማትዘገዩበት የማትቀድሙበትም የቀጠሮ ቀን አላችሁآ» በላቸው፡፡ قُ‍‍ل‍ْ لَكُ‍‍م‍ْ مِيع‍‍َ‍ا‍دُ يَوْم‍‍‍ٍ لاَ تَسْتَأْخِر‍ُو‍نَ عَنْهُ سَاعَة‍‍‍ً وَلاَ تَسْتَ‍‍ق‍‍ْدِم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qāla Al-Ladhīna Kafarū Lan Nu'umina Bihadhā Al-Qur'āni Wa Lā Bial-Ladhī Bayna Yadayhi Wa Law Tará 'Idhi Až-Žālimūna Mawqūfūna `Inda Rabbihim Yarji`u Ba`đuhum 'Ilá Ba`đin Al-Qawla Yaqūlu Al-Ladhīna Astuđ`ifū Lilladhīna Astakbarū Lawlā 'Antum Lakunnā Mu'uminīna 034-031 እነዚያ የካዱትም በዚህ ቁርኣን በዚያ ከበፊቱ ባለውም (መጽሐፍ) በጭራሽ አናምንም አሉ፡፡ በዳዮችም ከፊላቸው ወደ ከፊሉ ንግግርን የሚመላለሱ ሆነው በጌታቸው ዘንድ በሚቆሙ ጊዜ ብታይ ኖሮ፤ (አስደናቂን ነገር ታይ ነበር)፡፡ እነዚያ የተዋረዱት ለእነዚያ ለኮሩት آ«እናንተ ባልነበራችሁ ኖሮ አማኞች በኾን ነበርآ» ይላሉ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لَ‍‍ن‍ْ نُؤْمِنَ بِهَذَا ا‍لْقُرْآنِ وَلاَ بِ‍‍ا‍لَّذِي بَيْنَ يَدَيْهِ وَلَوْ تَرَى إِذِ ا‍لظَّالِم‍‍ُ‍و‍نَ مَوْقُوف‍Qāla Al-Ladhīna Astakbarū Lilladhīna Astuđ`ifū 'Anaĥnu Şadadnākum `Ani Al-Hudá Ba`da 'Idh Jā'akum Bal Kuntum Mujrimīna 034-032 እነዚያ የኮሩት ለእነዚያ ለተዋረዱት آ«ከትክክለኛው እምነት ከመጣላችሁ በኋላ እኛ ከለከልናችሁን? አይደለም (እናንተው) ከሓዲዎች ነበራችሁآ» ይሏቸዋል፡፡ ق‍َا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍سْتَكْبَرُوا‍ لِلَّذ‍ِي‍نَ ا‍سْتُضْعِفُ‍‍و‍‍ا‍ أَنَحْنُ صَدَ‍د‍‍ْنَاكُمْ عَنِ ا‍لْهُدَى بَعْدَ إِذْ ج‍‍َ‍ا‍ءَكُ‍‍م‍ْ بَلْ كُ‍‍ن‍تُ‍‍م‍ْ مُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qāla Al-Ladhīna Astuđ`ifū Lilladhīna Astakbarū Bal Makru Al-Layli Wa An-Nahāri 'Idh Ta'murūnanā 'An Nakfura Bil-Lahi Wa Naj`ala Lahu 'Andādāan Wa 'Asarrū An-Nadāmata Lammā Ra'aw Al-`Adhāba Wa Ja`alnā Al-'Aghlāla Fī 'A`nāqi Al-Ladhīna Kafarū Hal Yujzawna 'Illā Mā Kānū Ya`malūna 034-033 እነዚያም የተዋረዱት ለእነዚያ ለኮሩት آ«አይደለም፤ በአላህ እንድንክድና ለእርሱ ባላንጣዎችን እንድናደርግ ስታዙን (የከለከለን) የሌሊትና የቀን ዱለታችሁ ነውآ» ይላሉ፡፡ ቅጣቱንም ባዩ ጊዜ ጸጸትን ይገልጻሉ፡፡ በእነዚያም በካዱት አንገቶች ላይ እንዛዝሎችን እናደርጋለን፡፡ ይሠሩት የነበሩትን እንጂ ሌላን ይመነዳሉን? وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍سْتُضْعِفُو‍‍ا‍ لِلَّذ‍ِي‍نَ ا‍سْتَكْبَرُوا‍ بَلْ مَكْرُ ا‍للَّيْلِ وَا‍ل‍ Wa Mā 'Arsalnā Fī Qaryatin Min Nadhīrin 'Illā Qāla Mutrafūhā 'Innā Bimā 'Ursiltum Bihi Kāfirūna 034-034 በከተማም አስፈራሪን አልላክንም፡፡ ነዋሪዎችዋ آ«እኛ በዚያ በርሱ በተላካችሁበት ከሓዲዎች ነንآ» ያሉ ቢኾኑ እንጂ፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْنَا فِي قَرْيَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ نَذ‍ِي‍ر‍ٍ إِلاَّ ق‍‍َ‍ا‍لَ مُتْرَفُوهَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َا بِمَ‍‍ا‍ أُرْسِلْتُ‍‍م‍ْ بِهِ كَافِر‍ُو‍نَ
Wa Qālū Naĥnu 'Aktharu 'Amwālāan Wa 'Awlādāan Wa Mā Naĥnu Bimu`adhdhabīna 034-035 آ«እኛም በገንዘቦችና በልጆች ይበልጥ የበዛን ነን፡፡ እኛም የምንቀጣ አይደለንምآ» አሉ፡፡ وَقَالُو‍‍ا‍ نَحْنُ أَكْثَرُ أَمْوَالا‍ً وَأَوْلاَدا‍ً وَمَا نَحْنُ بِمُعَذَّب‍‍ِ‍ي‍نَ
Qul 'Inna Rabbī Yabsuţu Ar-Rizqa Liman Yashā'u Wa Yaqdiru Wa Lakinna 'Akthara An-Nāsi Lā Ya`lamūna 034-036 በላቸው آ«ጌታዬ ሲሳይን ለሚሻው ሰው ያሰፋል፤ ያጠባልም፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም፡፡آ» قُلْ إِ‍نّ‍‍َ رَبِّي يَ‍‍ب‍‍ْسُطُ ا‍لرِّزْقَ لِمَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَيَ‍‍ق‍‍ْدِ‍ر‍ُ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā 'Amwālukum Wa Lā 'Awlādukum Bi-Atī Tuqarribukum `Indanā Zulfá 'Illā Man 'Āmana Wa `Amila Şāliĥāan Fa'ūlā'ika Lahum Jazā'u Ađ-Đi`fi Bimā `Amilū Wa Hum Al-Ghurufāti 'Āminūna 034-037 ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁም ያች እኛ ዘንድ መቅረብን የምታቀርባችሁ አይደለችም፡፡ ያመነና መልካምን የሠራ ብቻ ሲቀር፡፡ እነዚያ ለእነርሱ በሠሩት መልካም ሥራ እጥፍ ምንዳ አልላቸው፡፡ እነርሱም በገነት ሰገነቶች ውስጥ ጸጥተኞች ናቸው፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَمْوَالُكُمْ وَلاَ أَوْلاَدُكُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لَّتِي تُقَرِّبُكُمْ عِ‍‍ن‍‍ْدَنَا زُلْفَى إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ آمَنَ وَعَمِلَ صَالِحا‍ً فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ لَهُمْ جَز‍َا‍ءُ ا‍لضِّعْفِ بِمَا عَمِلُو‍‍ا‍ وَهُمْ فِي ا‍لْغُرُف‍‍َ‍ا‍ Wa Al-Ladhīna Yas`awna Fī 'Āyātinā Mu`ājizīna 'Ūlā'ika Fī Al-`Adhābi Muĥđarūna 034-038 እነዚያም የሚያቅቱ መስሏቸው አንቀጾቻችንን ለማበላሸት የሚጥሩት እነዚያ በቅጣቱ ውስጥ የሚጣዱ ናቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ يَسْعَوْنَ فِ‍‍ي آيَاتِنَا مُعَاجِز‍ِي‍نَ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ فِي ا‍لْعَذ‍َا‍بِ مُحْضَر‍ُو‍نَ
Qul 'Inna Rabbī Yabsuţu Ar-Rizqa Liman Yashā'u Min `Ibādihi Wa Yaqdiru Lahu Wa Mā 'Anfaqtum Min Shay'in Fahuwa Yukhlifuhu Wa Huwa Khayru Ar-Rāziqīna 034-039 آ«ጌታዬ ሲሳይን ከባሮቹ ለሚሻው ሰው ያሰፋል፡፡ ለእርሱም ያጠብባል፡፡ ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፡፡ እርሱም ከሲሳይ ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነውآ» በላቸው፡፡ قُلْ إِ‍نّ‍‍َ رَبِّي يَ‍‍ب‍‍ْسُطُ ا‍لرِّزْقَ لِمَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ مِنْ عِبَادِهِ وَيَ‍‍ق‍‍ْدِ‍ر‍ُ لَهُ وَمَ‍‍ا‍ أَن‍فَ‍‍ق‍‍ْتُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ فَهُوَ يُخْلِفُهُ وَهُوَ خَيْرُ ا‍لرَّازِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Yawma Yaĥshuruhum Jamī`āan Thumma Yaqūlu Lilmalā'ikati 'Ahā'uulā' 'Īyākum Kānū Ya`budūna 034-040 ሁሉንም በሚሰበስባቸውና ከዚያም ለመላእክቶቹ آ«እነዚህ እናንተን ይግገዙ ነበሩን?آ» በሚላቸው ቀን (የሚኾነውን አስታውስ)፡፡ وَيَوْمَ يَحْشُرُهُمْ جَمِيعا‍ً ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يَق‍‍ُ‍و‍لُ لِلْمَلاَئِكَةِ أَه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء إِيَّاكُمْ كَانُو‍‍ا‍ يَعْبُد‍ُو‍نَ
Qālū Subĥānaka 'Anta Walīyunā Min Dūnihim Bal Kānū Ya`budūna Al-Jinna 'Aktharuhum Bihim Mu'uminūna 034-041 (መላእክቶቹም) آ«ጥራት ይገባህ ከእነርሱ ሌላ ረዳታችን አንተ ብቻ ነህ፡፡ (እንደሚሉት) አይደለም ይልቁንም ጋኔንን ይግገዙ ነበሩ፡፡ አብዛኞቻቸው በእነርሱ አማኞች ናቸውآ» ይላሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ سُ‍‍ب‍‍ْحَانَكَ أَ‍ن‍‍ْتَ وَلِيُّنَا مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ‍‍م‍ْ بَلْ كَانُو‍‍ا‍ يَعْبُد‍ُو‍نَ ا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرُهُ‍‍م‍ْ بِهِ‍‍م‍ْ مُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Fālyawma Lā Yamliku Ba`đukum Liba`đin Naf`āan Wa Lā Đarrāan Wa Naqūlu Lilladhīna Žalamū Dhūqū `Adhāba An-Nāri Allatī Kuntum Bihā Tukadhdhibūn 034-042 ዛሬም ከፊላችሁ ለከፊሉ መጥቀምንም ኾነ መጉዳትን አይችሉም፡፡ ለእነዚያም ለበደሉት آ«ያችን በእርሷ ታስተባብሉባት የነበራችሁትን የእሳት ቅጣት ቅመሱآ» እንላቸዋለን፡፡ فَالْيَوْمَ لاَ يَمْلِكُ بَعْضُكُمْ لِبَعْض‍‍‍ٍ نَفْعا‍ً وَلاَ ضَرّا‍ً وَنَق‍‍ُ‍و‍لُ لِلَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ ذُوقُو‍‍ا‍ عَذ‍َا‍بَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ ا‍لَّتِي كُ‍‍ن‍تُ‍‍م‍ْ بِهَا تُكَذِّبُون
Wa 'Idhā Tutlá `Alayhim 'Āyātunā Bayyinātin Qālū Mā Hādhā 'Illā Rajulun Yurīdu 'An Yaşuddakum `Ammā Kāna Ya`budu 'Ābā'uukum Wa Qālū Mā Hādhā 'Illā 'Ifkun Muftaráan Wa Qāla Al-Ladhīna Kafarū Lilĥaqqi Lammā Jā'ahum 'In Hādhā 'Illā Siĥrun Mubīnun 034-043 በእነርሱም ላይ አንቀጾቻችን ግልጽ ኾነው በተነበቡላቸው ጊዜ آ«ይህ አባቶቻችሁ ይግገዙት ከነበሩት ነገር ሊከለክላችሁ የሚፈልግ ሰው እንጂ ሌላ አይደለምآ» አሉ፡፡ آ«ይህም (ቁርኣን) የተቀጣጠፈ ውሸት ነው እንጂ ሌላ አይደለምآ» አሉ፡፡ እነዚያም የካዱት እውነቱ በመጣላቸው ጊዜ آ«ይህ ግልጽ ድግምት ነው እንጂ ሌላ አይደለምآ» አሉ፡፡ وَإِذَا تُتْلَى عَلَيْهِمْ آيَاتُنَا بَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ قَالُو‍‍ا‍ مَا هَذَا إِلاَّ رَجُل‍‍‍ٌ يُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ أَ‍ن‍ْ يَصُدَّكُمْ عَ‍‍م‍ّ‍‍َا ك‍ Wa Mā 'Ātaynāhum Min Kutubin Yadrusūnahā Wa Mā 'Arsalnā 'Ilayhim Qablaka Min Nadhīrin 034-044 የሚያጠኑዋቸው የኾኑ መጽሐፍቶችንም ምንም አልሰጠናቸውም፡፡ ከአንተ በፊትም አስፈራሪ ነቢይን ወደእነርሱ አልላክንም፡፡ وَمَ‍‍ا آتَيْنَاهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ كُتُب‍‍‍ٍ يَ‍‍د‍‍ْرُسُونَهَا وَمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْنَ‍‍ا إِلَيْهِمْ قَ‍‍ب‍‍ْلَكَ مِ‍‍ن‍ْ نَذ‍ِي‍ر‍ٍ
Wa Kadhdhaba Al-Ladhīna Min Qablihim Wa Mā Balaghū Mi`shāra Mā 'Ātaynāhum Fakadhdhabū Rusulī Fakayfa Kāna Nakīri 034-045 እነዚያም ከእነርሱ በፊት የነበሩት አስተባብለዋል፡፡ የሰጠናቸውንም ከዐስር አንዱን (እነዚህ) አልደረሱም፡፡ መልክተኞቼንም አስተባበሉ፤ (ነቀፍኳቸውም)፡፡ መንቀፌም እንዴት ነበር! وَكَذَّبَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ وَمَا بَلَغُو‍‍ا‍ مِعْش‍‍َ‍ا‍رَ مَ‍‍ا آتَيْنَاهُمْ فَكَذَّبُو‍‍ا‍ رُسُلِي فَكَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ نَك‍‍ِ‍ي‍رِ
Qul 'Innamā 'A`ižukum Biwāĥidatin 'An Taqūmū Lillahi Mathná Wa Furādá Thumma Tatafakkarū Mā Bişāĥibikum Min Jinnatin 'In Huwa 'Illā Nadhīrun Lakum Bayna Yaday `Adhābin Shadīdin 034-046 آ«የምገስጻችሁ ባንዲት ነገር ብቻ ነው፡፡ (እርሷም) ሁለት ሁለት አንድ አንድም ኾናችሁ ለአላህ እንድትነሱ ከዚያም በጓደኛችሁ (በሙሐመድ) ምንም ዕብደት የሌለበት መኾኑን መርምራችሁ እንድትርረዱ ነው፡፡ እርሱ ለእናንተ ከብርቱ ቅጣት በስተፊት አስጠንቃቂ ነው እንጂ ሌላ አይደለምآ» በላቸው፡፡ قُلْ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَعِظُكُ‍‍م‍ْ بِوَاحِدَةٍ أَ‍ن‍ْ تَقُومُو‍‍ا‍ لِلَّهِ مَثْنَى وَفُرَادَى ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ تَتَفَكَّرُوا‍ مَا بِصَاحِبِكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ جِ‍‍ن‍ّ‍‍َة‍‍‍ٍ
Qul Mā Sa'altukum Min 'Ajrin Fahuwa Lakum 'In 'Ajriya 'Illā `Alá Al-Lahi Wa Huwa `Alá Kulli Shay'in Shahīdun 034-047 آ«ከዋጋ ማንኛውም የጠየቅኋችሁ ቢኖር እርሱ ለእናንተው ነው፤ ዋጋዬ በአላህ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ዐዋቂ ነውآ» በላቸው፡፡ قُلْ مَا سَأَلْتُكُ‍‍م‍ْ مِنْ أَ‍ج‍‍ْر‍ٍ فَهُوَ لَكُمْ إِنْ أَ‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِيَ إِلاَّ عَلَى ا‍للَّهِ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْء‍ٍ شَه‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
Qul 'Inna Rabbī Yaqdhifu Bil-Ĥaqqi `Allāmu Al-Ghuyūbi 034-048 آ«ጌታዬ እውነትን ያወርዳል፡፡ ሩቅ የኾኑትን ምስጢሮች ሁሉ ዐዋቂ ነውآ» በላቸው፡፡ قُلْ إِ‍نّ‍‍َ رَبِّي يَ‍‍ق‍‍ْذِفُ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ عَلاَّمُ ا‍لْغُي‍‍ُ‍و‍ب‍ِ
Qul Jā'a Al-Ĥaqqu Wa Mā Yubdi'u Al-Bāţilu Wa Mā Yu`īdu 034-049 آ«እውነቱ መጣ፡፡ ውሸትም መነሻም መድረሻም የለውም (ተወገደ)آ» በላቸው፡፡ قُلْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍لْحَقُّ وَمَا يُ‍‍ب‍‍ْدِئُ ا‍لْبَاطِلُ وَمَا يُع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ُ
Qul 'In Đalaltu Fa'innamā 'Ađillu `Alá Nafsī Wa 'Ini Ahtadaytu Fabimā Yūĥī 'Ilayya Rabbī 'Innahu Samī`un Qarībun 034-050 آ«ብሳሳት የምሳሳተው በራሴ ላይ ብቻ ነው፡፡ ብመራም ጌታዬ ወደኔ በሚያወርደው ነው፡፡ እርሱ ሰሚ ቅርብ ነውናآ» በላቸው፡፡ قُلْ إِ‍ن‍ْ ضَلَلْتُ فَإِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَضِلُّ عَلَى نَفْسِي وَإِنِ ا‍هْتَدَيْتُ فَبِمَا يُوحِ‍‍ي إِلَيَّ رَبِّ‍‍ي إِ‍نّ‍‍َهُ سَم‍‍ِ‍ي‍ع‍‍‍ٌ قَ‍‍ر‍‍ِي‍‍ب‍‍ٌ
Wa Law Tará 'Idh Fazi`ū Falā Fawta Wa 'Ukhidhū Min Makānin Qarībin 034-051 በደነገጡና ማምለጫ በሌላቸው ጊዜ ከቅርብ ስፍራም በተያዙ ጊዜ (ኹኔታቸውን) ብታይ ኖሮ (አስደናቂን ነገር ባየህ ነበር)፡፡ وَلَوْ تَرَى إِذْ فَزِعُو‍‍ا‍ فَلاَ فَوْتَ وَأُخِذُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ مَك‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ قَ‍‍ر‍‍ِي‍‍ب‍‍ٍ
Wa Qālū 'Āmannā Bihi Wa 'Anná Lahumu At-Tanāwushu Min Makānin Ba`īdin 034-052 آ«በእርሱም (አሁን) አመንንآ» ይላሉ፡፡ ለእነርሱም ከሩቅ ስፍራ (እምነትን) በቀላል ማግኘት ከየታቸው? وَقَالُ‍‍و‍‍ا‍ آمَ‍‍ن‍ّ‍‍َا بِهِ وَأَ‍نّ‍‍َى لَهُمُ ا‍لتَّنَاوُشُ مِ‍‍ن‍ْ مَك‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ بَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٍ
Wa Qad Kafarū Bihi Min Qablu Wa Yaqdhifūna Bil-Ghaybi Min Makānin Ba`īdin 034-053 በፊትም በእርሱ በእርግጥ ክደዋል፡፡ ከሩቅ ስፍራም በግምት ንግግርን ይጥላሉ፡፡ وَقَ‍‍د‍ْ كَفَرُوا‍ بِهِ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ وَيَ‍‍ق‍‍ْذِف‍‍ُ‍و‍نَ بِ‍‍ا‍لْغَيْبِ مِ‍‍ن‍ْ مَك‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ بَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٍ
Wa Ĥīla Baynahum Wa Bayna Mā Yashtahūna Kamā Fu`ila Bi'ashyā`ihim Min Qablu 'Innahum Kānū Fī Shakkin Murībin 034-054 ከዚህ ቀደም በመሰሎቻቸው እንደ ተሠራውም ብጤ በእነርሱና በሚፈልጉት መካከል ተጋረደ፡፡ እነርሱ በእርግጥ በአወላዋይ ጥርጣሬ ውስጥ ነበሩና፡፡ وَح‍‍ِ‍ي‍لَ بَيْنَهُمْ وَبَيْنَ مَا يَشْتَه‍‍ُ‍و‍نَ كَمَا فُعِلَ بِأَشْيَاعِهِ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ إِ‍نّ‍‍َهُمْ كَانُو‍‍ا‍ فِي شَكّ‍‍‍ٍ مُ‍‍ر‍‍ِي‍‍ب‍‍ٍ
Next Sūrah