29) Sūrat Al-`Ankabūt

Printed format

29) سُورَة العَنكَبُوت

'Alif-Lām-Mīm 029-001 አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም) أَلِف-لَام-مِيم
'Aĥasiba An-Nāsu 'An Yutrakū 'An Yaqūlū 'Āmannā Wa Hum Lā Yuftanūna 029-002 ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን أَحَسِبَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ أَ‍ن‍ْ يُتْرَكُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ يَقُولُ‍‍و‍‍ا‍ آمَ‍‍ن‍ّ‍‍َا وَهُمْ لاَ يُفْتَن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Laqad Fatannā Al-Ladhīna Min Qablihim Falaya`lamanna Al-Lahu Al-Ladhīna Şadaqū Wa Laya`lamanna Al-Kādhibīna 029-003 እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል፡፡ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አላህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ ውሸታሞቹንም ያውቃል፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ فَتَ‍‍ن‍ّ‍‍َا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ فَلَيَعْلَمَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ صَدَقُو‍‍ا‍ وَلَيَعْلَمَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لْكَاذِب‍‍ِ‍ي‍نَ
'Am Ĥasiba Al-Ladhīna Ya`malūna As-Sayyi'āti 'An Yasbiqūnā Sā'a Mā Yaĥkumūna 029-004 ይልቁንም እነዚያ መጥፎዎችን ሥራዎች የሚሠሩት ሊያመልጡን ይጠረጥራሉን ያ የሚፈርዱት (ፍርድ) ከፋ፡፡ أَمْ حَسِبَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لسَّيِّئ‍‍َ‍ا‍تِ أَ‍ن‍ْ يَسْبِقُونَا س‍‍َ‍ا‍ءَ مَا يَحْكُم‍‍ُ‍و‍نَ
Man Kāna Yarjū Liqā'a Al-Lahi Fa'inna 'Ajala Al-Lahi La'ātin Wa Huwa As-Samī`u Al-`Alīmu 029-005 የአላህን መገናኘት ተስፋ የሚያደርግ ሰው (ይዘጋጅ)፡፡ የአላህ ቀጠሮ በእርግጥ መጪ ነውና፡፡ እርሱም ሰሚው ዐዋቂው ነው፡፡ مَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ يَرْجُو لِق‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهِ فَإِ‍نّ‍‍َ أَجَلَ ا‍للَّهِ لَآت‍‍‍ٍ وَهُوَ ا‍لسَّم‍‍ِ‍ي‍عُ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa Man Jāhada Fa'innamā Yujāhidu Linafsihi 'Inna Al-Laha Laghanīyun `Ani Al-`Ālamīna 029-006 የታገለ ሰውም የሚታገለው ለነፍሱ ነው፡፡ አላህ ከዓለማት በእርግጥ ተብቃቂ ነውና፡፡ وَمَ‍‍ن‍ْ جَاهَدَ فَإِ‍نّ‍‍َمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Lanukaffiranna `Anhum Sayyi'ātihim Wa Lanajziyannahum 'Aĥsana Al-Ladhī Kānū Ya`malūna 029-007 እነዚያም ያመኑ፤ መልካሞችንም የሠሩ መጥፎዎቹን ሥራዎቻቸውን ከእነሱ ላይ እናብስላቸዋለን፡፡ በዚያም ይሠሩት በነበሩት መልካም ሥራ በእርግጥ እንመነዳቸዋለን፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ لَنُكَفِّرَ‍نّ‍‍َ عَنْهُمْ سَيِّئ‍‍َ‍اتِهِمْ وَلَنَ‍‍ج‍‍ْزِيَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُمْ أَحْسَنَ ا‍لَّذِي كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Waşşaynā Al-'Insāna Biwālidayhi Ĥusnāan Wa 'In Jāhadāka Litushrika Bī Mā Laysa Laka Bihi `Ilmun Falā Tuţi`humā 'Ilayya Marji`ukum Fa'unabbi'ukum Bimā Kuntum Ta`malūna 029-008 ሰውንም በወላጆቹ መልካም አድራጎትን አዘዝነው፡፡ ላንተም በእርሱ ዕውቀት የሌለህን (ጣዖት) በእኔ እንድታጋራ ቢታገሉህ አትታዘዛቸው፡፡ መመለሻችሁ ወደኔ ነው፡፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ሁሉ እነግራችኋለሁ፡፡ وَوَصَّيْنَا ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نَ بِوَالِدَيْهِ حُسْنا‍ً وَإِ‍ن‍ْ جَاهَد‍َا‍كَ لِتُشْ‍‍ر‍‍ِكَ بِي مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْم‍‍‍ٌ فَلاَ تُطِعْهُمَ‍‍ا إِلَيَّ مَرْجِعُكُمْ فَأُنَبِّئُكُ‍‍م‍ْ بِمَا كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Lanudkhilannahum Aş-Şāliĥīna 029-009 እነዚያንም ያመኑ፤ መልካም ሥራዎችንም የሠሩ በደጋጎቹ ውስጥ በእርግጥ እናገባቸዋለን፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ لَنُ‍‍د‍‍ْخِلَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُمْ فِي ا‍لصَّالِح‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mina An-Nāsi Man Yaqūlu 'Āmannā Bil-Lahi Fa'idhā 'Ūdhiya Fī Al-Lahi Ja`ala Fitnata An-Nāsi Ka`adhābi Al-Lahi Wa La'in Jā'a Naşrun Min Rabbika Layaqūlunna 'Innā Kunnā Ma`akum 'Awalaysa Al-Lahu Bi'a`lama Bimā Fī Şudūri Al-`Ālamīna 029-010 ከሰዎችም በአላህ አመንን የሚል ሰው አልለ፡፡ በአላህም (በማመኑ) በተሰቃየ ጊዜ የሰዎችን ማሰቃየት እንደ አላህ ቅጣት ያደርጋል፡፡ ከጌታህም እርዳታ ቢመጣ እኛ በእርግጥ ከእናንተ ጋር ነበርን ይላሉ፡፡ አላህ በዓለማት ሕዝብ ልቦች ውስጥ ያለውን ሁሉ ዐዋቂ አይደለምን وَمِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ مَ‍‍ن‍ْ يَق‍‍ُ‍و‍لُ آمَ‍‍ن‍ّ‍‍َا بِ‍‍ا‍للَّهِ فَإِذَا أ‍ُ‍وذِيَ فِي ا‍للَّهِ جَعَلَ فِتْنَةَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍س
Wa Laya`lamanna Al-Lahu Al-Ladhīna 'Āmanū Wa Laya`lamanna Al-Munāfiqīna 029-011 አላህም እነዚያን ያመኑትን በእርግጥ ያውቃል፡፡ መናፍቆቹንም ያውቃል፡፡ وَلَيَعْلَمَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَلَيَعْلَمَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لْمُنَافِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qāla Al-Ladhīna Kafarū Lilladhīna 'Āmanū Attabi`ū Sabīlanā Wa Lnaĥmil Khaţāyākum Wa Mā Hum Biĥāmilīna Min Khaţāyāhum Min Shay'in 'Innahum Lakādhibūna 029-012 እነዚያም የካዱት ሰዎች ለእነዚያ ላመኑት آ«መንገዳችንን ተከተሉ፤ ኀጢአቶቻችሁንም እንሸከማለንآ» አሉ፡፡ እነርሱም ከኀጢአቶቻቸው ምንንም ተሸካሚዎች አይደሉም፡፡ እነርሱ በእርግጥ ውሸታሞች ናቸው፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لِلَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ ا‍تَّبِعُو‍‍ا‍ سَبِيلَنَا وَلْنَحْمِلْ خَطَايَاكُمْ وَمَا هُ‍‍م‍ْ بِحَامِل‍‍ِ‍ي‍نَ مِنْ خَطَايَاهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ إِ‍نّ‍‍َهُمْ لَكَاذِب‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Layaĥmilunna 'Athqālahum Wa 'Athqālāan Ma`a 'Athqālihim Wa Layus'alunna Yawma Al-Qiyāmati `Ammā Kānū Yaftarūna 029-013 ሸክሞቻቸውንና ከሸክሞቻቸው ጋር (ሌሎች) ሸክሞችንም በእርግጥ ይሸከማሉ፡፡ በትንሣኤም ቀን ይቀጥፉት ከነበሩት በእርግጥ ይጠየቃሉ፡፡ وَلَيَحْمِلُ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَثْقَالَهُمْ وَأَثْقَالا‍ً مَعَ أَثْقَالِهِمْ وَلَيُسْأَلُ‍‍ن‍ّ‍‍َ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ عَ‍‍م‍ّ‍‍َا كَانُو‍‍ا‍ يَفْتَر‍ُو‍نَ
Wa Laqad 'Arsalnā Nūĥāan 'Ilá Qawmihi Falabitha Fīhim 'Alfa Sanatin 'Illā Khamsīna `Āmāan Fa'akhadhahumu Aţ-Ţūfānu Wa Hum Žālimūn 029-014 ኑሕንም ወደ ሕዝቦቹ በእርግጥ ላክነው፡፡ በውስጣቸውም ሺህ ዓመትን አምሳ ዓመት ሲቀር ተቀመጠ፡፡ እነርሱ በዳዮች ኾነውም የውሃው ማጥለቅለቅ ያዛቸው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَرْسَلْنَا نُوحا‍ً إِلَى قَوْمِهِ فَلَبِثَ فِيهِمْ أَلْفَ سَنَة‍‍‍ٍ إِلاَّ خَمْس‍‍ِ‍ي‍نَ عَاما‍ً فَأَخَذَهُمُ ا‍لطُّوف‍‍َ‍ا‍نُ وَهُمْ ظَالِمُون
Fa'anjaynāhu Wa 'Aşĥāba As-Safīnati Wa Ja`alnāhā 'Āyatan Lil`ālamīna 029-015 ኑሕንና የመርከቢቱንም ጓዶች አዳናቸው፡፡ እርሷንም ለዓለማት ተዓምር አደረግናት፡፡ فَأَن‍جَيْن‍‍َ‍ا‍هُ وَأَصْح‍‍َ‍ا‍بَ ا‍لسَّفِينَةِ وَجَعَلْنَاهَ‍‍ا آيَة‍‍‍ً لِلْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Ibrāhīma 'Idh Qāla Liqawmihi A`budū Al-Laha Wa Attaqūhu Dhālikum Khayrun Lakum 'In Kuntum Ta`lamūna 029-016 ኢብራሂምንም ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ آ«አላህን ተገዙ ፍሩትም፡፡ ይህ የምታውቁ ብትሆኑ ለእናንተ በላጭ ነው፡፡ وَإِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لِقَوْمِهِ ا‍عْبُدُوا‍ ا‍للَّهَ وَا‍تَّق‍‍ُ‍و‍هُ ذَلِكُمْ خَيْر‍ٌ لَكُمْ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
'Innamā Ta`budūna Min Dūni Al-Lahi 'Awthānāan Wa Takhluqūna 'Ifkāan 'Inna Al-Ladhīna Ta`budūna Min Dūni Al-Lahi Lā Yamlikūna Lakum Rizqāanbtaghū `Inda Al-Lahi Ar-Rizqa Wa A`budūhu Wa Ashkurū Lahu 'Ilayhi Turja`ūna 029-017 آ«ከአላህ ሌላ የምትገዝዙት ጣዖታትን ብቻ ነው፡፡ ውሸትንም ትቀጣጥፋላችሁ፡፡ እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትግገዙዋቸው ለእናንተ ሲሳይን ሊሰጧችሁ አይችሉም፡፡ ስለዚህ ሲሳይን ከአላህ ዘንድ ብቻ ፈልጉ፡፡ ተገዙትም፡፡ ለእርሱም አመሰግኑ፡፡ ወደእርሱ ትመለሳላችሁ፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا تَعْبُد‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ أَوْثَانا‍ً وَتَخْلُق‍‍ُ‍و‍نَ إِفْكا‍ً إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ تَعْبُد‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د Wa 'In Tukadhdhibū Faqad Kadhdhaba 'Umamun Min Qablikum Wa Mā `Alá Ar-Rasūli 'Illā Al-Balāghu Al-Mubīnu 029-018 آ«ብታስተባብሉም ከፊታችሁ የነበሩት ሕዝቦች በእርግጥ አስተባብለዋል፡፡ በመልክተኛውም ላይ ግልጽ ማድረስ እንጂ ሌላ የለበትም፡፡آ» وَإِ‍ن‍ْ تُكَذِّبُو‍‍ا‍ فَقَ‍‍د‍ْ كَذَّبَ أُمَم‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكُمْ وَمَا عَلَى ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لِ إِلاَّ ا‍لْبَلاَغُ ا‍لْمُب‍‍ِ‍ي‍نُ
'Awalam Yaraw Kayfa Yubdi'u Al-Lahu Al-Khalqa Thumma Yu`īduhu 'Inna Dhālika `Alá Al-Lahi Yasīrun 029-019 አላህ መፍጠርን እንዴት እንደሚጀመር ከዚያም እንዴት እንደሚመልሰው አይመለከቱምን ይህ በአላህ ላይ ቀላል ነው፡፡ أَوَلَمْ يَرَوْا كَيْفَ يُ‍‍ب‍‍ْدِئُ ا‍للَّهُ ا‍لْخَلْقَ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُعِيدُهُ إِ‍نّ‍‍َ ذَلِكَ عَلَى ا‍للَّهِ يَس‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Qul Sīrū Fī Al-'Arđi Fānžurū Kayfa Bada'a Al-Khalqa Thumma Al-Lahu Yunshi'u An-Nash'ata Al-'Ākhirata 'Inna Al-Laha `Alá Kulli Shay'in Qadīrun 029-020 آ«፡--በምድር ላይ ኺዱ፤ መፍጠርንም እንዴት እንደ ጀመረ ተመልከቱ፡፡ ከዚያም፤ አላህ የመጨረሻይቱን መነሳት ያስነሳል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውናآ» በላቸው፡፡ قُلْ سِيرُوا‍ فِي ا‍لأَرْضِ فَا‍ن‍‍ْظُرُوا‍ كَيْفَ بَدَأَ ا‍لْخَلْقَ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍للَّهُ يُ‍‍ن‍شِئُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َشْأَةَ ا‍لآخِرَةَ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ عَلَى كُلِّ شَيْء‍ٍ قَد‍ِي‍ر‍ٌ
Yu`adhdhibu Man Yashā'u Wa Yarĥamu Man Yashā'u Wa 'Ilayhi Tuqlabūna 029-021 የሚሻውን ሰው ይቀጣል፡፡ የሚሻውንም ሰው ያዝንለታል፡፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ፡፡ يُعَذِّبُ مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَيَرْحَمُ مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَإِلَيْهِ تُ‍‍ق‍‍ْلَب‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā 'Antum Bimu`jizīna Fī Al-'Arđi Wa Lā Fī As-Samā'i Wa Mā Lakum Min Dūni Al-Lahi Min Wa Līyin Wa Lā Naşīrin 029-022 እናንተም በምድርም ኾነ በሰማይ የምታቅቱ አይደላችሁም፡፡ ከአላህም ሌላ ረዳትም ተከላካይም ምንም የላችሁም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ بِمُعْجِز‍ِي‍نَ فِي ا‍لأَرْضِ وَلاَ فِي ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ وَمَا لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ مِ‍‍ن‍ْ وَلِيّ‍‍‍ٍ وَلاَ نَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٍ
Wa Al-Ladhīna Kafarū Bi'āyāti Al-Lahi Wa Liqā'ihi 'Ūlā'ika Ya'isū Min Raĥmatī Wa 'Ūlā'ika Lahum `Adhābun 'Alīmun 029-023 እነዚያም በአላህ አንቀጾችና በመገናኘቱ የካዱ እነዚያ ከእዝነቴ ተስፋን ቆረጡ፡፡ እነዚያም ለእነሱ አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ وَلِق‍‍َ‍ا‍ئِهِ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ يَئِسُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ رَحْمَتِي وَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ لَهُمْ عَذ‍َا‍بٌ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Famā Kāna Jawāba Qawmihi 'Illā 'An Qālū Aqtulūhu 'Aw Ĥarriqūhu Fa'anjāhu Al-Lahu Mina An-Nāri 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Liqawmin Yu'uminūna 029-024 የሕዝቦቹም መልስ፡- آ«ግደሉት፤ ወይም አቃጥሉትآ» ማለት እንጂ ሌላ አልነበረም፡፡ ከእሳቲቱም አላህ አዳነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያምኑ ሕዝቦች ተዓምራቶች አሉበት፡፡ فَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ جَو‍َا‍بَ قَوْمِهِ إِلاَّ أَ‍ن‍ْ قَالُو‍‍ا‍ ا‍ق‍‍ْتُل‍‍ُ‍و‍هُ أَوْ حَرِّق‍‍ُ‍و‍هُ فَأَن‍ج‍‍َ‍ا‍هُ ا‍للَّهُ مِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِقَوْم&z
Wa Qāla 'Innamā Attakhadhtum Min Dūni Al-Lahi 'Awthānāan Mawaddata Baynikum Al-Ĥayāati Ad-DunThumma Yawma Al-Qiyāmati Yakfuru Ba`đukum Biba`đin Wa Yal`anu Ba`đukum Ba`đāan Wa Ma'wākumu An-Nāru Wa Mā Lakum Min Nāşirīna 029-025 (ኢብራሂም) አለም آ«ከአላህ ሌላ ጣዖታትን (አማልክት) የያዛችሁት በቅርቢቱ ሕይወት በመካከላችሁ ለመዋደድ ብቻ ነው፡፡ ከዚያም በትንሣኤ ቀን ከፊላቸሁ በከፊሉ ይክዳል፡፡ ከፊላችሁም ከፊሉን ይረግማል፡፡ መኖሪያችሁም እሳት ናት፡፡ ለእናንተም ከረዳቶች ምንም የላችሁም፡፡آ» وَق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍نّ‍‍َمَا ا‍تَّخَذْتُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ أَوْثَانا‍ً مَوَدَّةَ بَيْنِكُمْ فِي ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا ثُ‍Fa'āmana Lahu Lūţun Wa Qāla 'Innī Muhājirun 'Ilá Rabbī 'Innahu Huwa Al-`Azīzu Al-Ĥakīmu 029-026 ሉጥም ለእርሱ አመነ፤ (ኢብራሂም) آ«እኔ ወደ ጌታዬ ተሰዳጅ ነኝ፡፡ እነሆ እርሱ አሸናፊው ጥበበኛው ነውናآ» አለም፡፡ فَآمَنَ لَهُ ل‍‍ُ‍و‍ط‍‍‍ٌ وَق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍نّ‍‍ِي مُهَاجِر‍ٌ إِلَى رَبِّ‍‍ي إِ‍نّ‍‍َهُ هُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa Wahabnā Lahu 'Isĥāqa Wa Ya`qūba Wa Ja`alnā Fī Dhurrīyatihi An-Nubūwata Wa Al-Kitāba Wa 'Ātaynāhu 'Ajrahu Fī Ad-Dunyā Wa 'Innahu Fī Al-'Ākhirati Lamina Aş-Şāliĥīn 029-027 ለእርሱም ኢስሐቅንና ያዕቆብን ሰጠነው፡፡ በዘሩም ውስጥ ነብይነትንና መጽሐፍን አደረግን፡፡ ምንዳውንም በቅርቢቱ ዓለም ሰጠነው፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከደጋጎቹ ነው፡፡ وَوَهَ‍‍ب‍‍ْنَا لَهُ إِسْح‍‍َ‍ا‍قَ وَيَعْق‍‍ُ‍و‍بَ وَجَعَلْنَا فِي ذُرِّيَّتِهِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُبُوَّةَ وَا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ وَآتَيْن‍‍َ‍ا‍هُ أَ‍ج‍‍ْرَهُ فِي ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَإِ‍نّ‍‍َهُ فِي ا‍لآخِرَةِ لَمِنَ ا‍لصَّالِحِي‍‍ن
Wa Lūţāan 'Idh Qāla Liqawmihi 'Innakum Lata'tūna Al-Fāĥishata Mā Sabaqakum Bihā Min 'Aĥadin Mina Al-`Ālamīna 029-028 ሉጥንም ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ (አስታውስ) آ«እናንተ ጠያፍን ስራ ትሠራላችሁን በእርሷ ከዓለማት አንድም አልቀደማችሁም፡፡ وَلُوطا‍ً إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لِقَوْمِهِ إِ‍نّ‍‍َكُمْ لَتَأْت‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْفَاحِشَةَ مَا سَبَقَكُ‍‍م‍ْ بِهَا مِنْ أَحَد‍ٍ مِنَ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
'A'innakum Lata'tūna Ar-Rijāla Wa Taqţa`ūna As-Sabīla Wa Ta'tūna Fī Nādīkumu Al-Munkara Famā Kāna Jawāba Qawmihi 'Illā 'An Qālū A'tinā Bi`adhābi Al-Lahi 'In Kunta Mina Aş-Şādiqīna 029-029 آ«እናንተ በእርግጥ ወንዶችን ትመጣላችሁን መንገድንም ትቆርጣላችሁን በሸንጓችሁም የሚነወርን ነገር ትሠራላችሁንآ» (አላቸው)፡፡ የሕዝቦቹም መልስ آ«ከእውነተኞቹ እንደ ሆንክ የአላህን ቅጣት አምጣብንآ» ማለት እንጂ ሌላ አልነበረም፡፡ أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َكُمْ لَتَأْت‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لرِّج‍‍َ‍ا‍لَ وَتَ‍‍ق‍‍ْطَع‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لسَّب‍‍ِ‍ي‍لَ وَتَأْت‍‍ُ‍و‍نَ فِي نَادِيكُمُ ا‍لْمُ‍‍ن‍كَرَ فَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ جَو‍َا‍بَ قَوْمِهِ إِلاَّ أَ‍Qāla Rabbi Anşurnī `Alá Al-Qawmi Al-Mufsidīna 029-030 آ«ጌታዬ ሆይ! በአመጸኞች ሕዝቦች ላይ እርዳኝآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ ا‍ن‍صُرْنِي عَلَى ا‍لْقَوْمِ ا‍لْمُفْسِد‍ِي‍نَ
Wa Lammā Jā'at Rusulunā 'Ibrāhīma Bil-Bushrá Qālū 'Innā Muhlikū 'Ahli Hadhihi Al-Qaryati 'Inna 'Ahlahā Kānū Žālimīna 029-031 መልክተኞቻችንም ኢብራሂምን በብስራት በመጡት ጊዜ آ«እኛ የዚህችን ከተማ ሰዎች አጥፊዎች ነን፡፡ ሰዎቿ በዳዮች ነበሩናآ» አሉት፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَتْ رُسُلُنَ‍‍ا إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ بِ‍‍ا‍لْبُشْرَى قَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َا مُهْلِكُو أَهْلِ هَذِهِ ا‍لْقَرْيَةِ إِ‍نّ‍‍َ أَهْلَهَا كَانُو‍‍ا‍ ظَالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla 'Inna Fīhā Lūţāan Qālū Naĥnu 'A`lamu Biman Fīhā Lanunajjiyannahu Wa 'Ahlahu 'Illā Amra'atahu Kānat Mina Al-Ghābirīn 029-032 آ«በእርሷ ውስጥ ሉጥ አለ እኮآ» አላቸው፡፡ آ«እኛ በውስጧ ያለውን ይበልጥ ዐዋቂ ነን፡፡ (እርሱን) በእርግጥ እናድነዋለን፡፡ ቤተሰቦቹንም ጭምር፡፡ ሚስቱ ብቻ ስትቀር፡፡ እርሷ በጥፋቱ ውስጥ ከሚቀሩት ናትآ» አሉት፡፡ ق‍َا‍لَ إِ‍نّ‍‍َ فِيهَا لُوطا‍ً قَالُو‍‍ا‍ نَحْنُ أَعْلَمُ بِمَ‍‍ن‍ْ فِيهَا لَنُنَجِّيَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُ وَأَهْلَهُ إِلاَّ ا‍مْرَأَتَهُ كَانَتْ مِنَ ا‍لْغَابِ‍‍ر‍‍ِي‍‍ن
Wa Lammā 'An Jā'at Rusulunā Lūţāan Sī'a Bihim Wa Đāqa Bihim Dhar`āan Wa Qālū Lā Takhaf Wa Lā Taĥzan 'Innā Munajjūka Wa 'Ahlaka 'Illā Amra'ataka Kānat Mina Al-Ghābirīna 029-033 መልክተኞቻችንም ሉጥን በመጡት ጊዜ በእነሱ ምክንያት አዘነ፡፡ በእነርሱም ልቡ ተጨነቀ፡፡ آ«አትፍራ፤ አትዘንም፡፡ እኛ አዳኞችህ ነን፡፡ ቤተሰቦችህንም፤ ሚስትህ ብቻ ስትቀር፡፡ እርሷ በጥፋቱ ውስጥ ከቀሪዎቹ ናትآ» አሉትም፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَتْ رُسُلُنَا لُوطا‍ً س‍‍ِ‍ي‍ءَ بِهِمْ وَض‍‍َ‍ا‍قَ بِهِمْ ذَرْعا‍ً وَقَالُو‍‍ا‍ لاَ تَخَفْ وَلاَ تَحْزَ‍ن‍ْ إِ‍نّ‍‍َا مُنَجّ‍‍ُ‍و‍كَ وَأَهْلَكَ إِلاَّ ا‍مْرَأَتَكَ كَانَتْ مِنَ ا&zwj
'Innā Munzilūna `Alá 'Ahli Hadhihi Al-Qaryati Rijzāan Mina As-Samā'i Bimā Kānū Yafsuqūna 029-034 آ«እኛ በዚህች ከተማ ሰዎች ላይ ያምጹ በነበሩት ምክንያት ከሰማይ ቅጣትን አውራጆች ነን፡፡آ» إِ‍نّ‍‍َا مُ‍‍ن‍زِل‍‍ُ‍و‍نَ عَلَى أَهْلِ هَذِهِ ا‍لْقَرْيَةِ ‍ر‍‍ِ‍ج‍‍ْزا‍ً مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ بِمَا كَانُو‍‍ا‍ يَفْسُق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Laqad Taraknā Minhā 'Āyatan Bayyinatan Liqawmin Ya`qilūna 029-035 በእርግጥም ለሚያስቡ ሰዎች ከእርሷ ግልጽ ምልክትን ተውን (አስቀረን)፡፡ وَلَقَ‍‍د تَرَكْنَا مِنْهَ‍‍ا آيَة‍‍‍ً بَيِّنَة‍‍‍ً لِقَوْم‍‍‍ٍ يَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Ilá Madyana 'Akhāhum Shu`aybāan Faqāla Yā Qawmi A`budū Al-Laha Wa Arjū Al-Yawma Al-'Ākhira Wa Lā Ta`thaw Fī Al-'Arđi Mufsidīn 029-036 ወደ መድየንም ወንድማቸውን ሹዐይብን (ላክን)፡፡ آ«ሕዝቦቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፣ የመጨረሻውንም ቀን ፍሩ፣ በምድርም ውስጥ የምታጠፉ ሆናችሁ አታበላሹ አላቸውም፡፡ وَإِلَى مَ‍‍د‍‍ْيَنَ أَخَاهُمْ شُعَيْبا‍ً فَق‍‍َ‍ا‍لَ يَاقَوْمِ ا‍عْبُدُوا‍ ا‍للَّهَ وَا‍رْجُو‍‍ا‍ ا‍لْيَوْمَ ا‍لآخِ‍‍ر‍َ وَلاَ تَعْثَوْا فِي ا‍لأَرْضِ مُفْسِدِي‍‍ن
Fakadhdhabūhu Fa'akhadhat/humu Ar-Rajfatu Fa'aşbaĥū Fī Dārihimthimīna 029-037 አስተባባሉትም፡፡ የምድር መንቀጥቀጥ ያዘቻቸው፡፡ በሃገራቸውም ውስጥ ተንከፍርረው አነጉ፡፡ فَكَذَّب‍‍ُ‍و‍هُ فَأَخَذَتْهُمُ ا‍لرَّ‍‍ج‍‍ْفَةُ فَأَصْبَحُو‍‍ا‍ فِي دَا‍ر‍‍ِهِمْ جَاثِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa `Ādāan Wa Thamūda Wa Qad Tabayyana Lakum Min Masākinihim Wa Zayyana Lahumu Ash-Shayţānu 'A`mālahum Faşaddahum `Ani As-Sabīli Wa Kānū Mustabşirīna 029-038 ዓድንና ሰሙድንም (አጠፋን)፡፡ ከመኖሪያዎቻቸውም (ፍርስራሾች በኩል መጥፋታቸው) ለእናንተ በእውነት ተገለጠላችሁ፡፡ ሰይጣንም ሥራዎቻቸውን ለእነርሱ ሸለመላቸው፡፡ ከመንገድም አገዳቸው፡፡ የማስተዋልም ባለቤቶች ነበሩ፤ (ግን አላስተዋሉም)፡፡ وَعَادا‍ً وَثَم‍‍ُ‍و‍دَ وَقَ‍‍د‍ْ تَبَيَّنَ لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ مَسَاكِنِهِمْ وَزَيَّنَ لَهُمُ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ أَعْمَالَهُمْ فَصَدَّهُمْ عَنِ ا‍لسَّب‍‍ِ‍ي‍لِ وَكَانُو‍‍ا‍ مُسْتَ‍‍ب‍‍ْصِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Qārūna Wa Fir`awna Wa Hāmāna Wa Laqad Jā'ahum Mūsá Bil-Bayyināti Fāstakbarū Fī Al-'Arđi Wa Mā Kānū Sābiqīna 029-039 ቃሩንንም ፈርዖንንም ሃማንንም (አጠፋን)፡፡ ሙሳም በተዓምራቶች በእርግጥ መጣባቸው፡፡ በምድርም ላይ ኮሩ፡፡ አምላጪዎችም አልነበሩም፡፡ وَقَار‍ُو‍نَ وَفِرْعَوْنَ وَهَام‍‍َ‍ا‍نَ وَلَقَ‍‍د‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَهُ‍‍م‍ْ مُوسَى بِ‍‍ا‍لْبَيِّن‍‍َ‍ا‍تِ فَاسْتَكْبَرُوا‍ فِي ا‍لأَرْضِ وَمَا كَانُو‍‍ا‍ سَابِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Fakullāan 'Akhadhnā Bidhanbihi Faminhum Man 'Arsalnā `Alayhi Ĥāşibāan Wa Minhum Man 'Akhadhat/hu Aş-Şayĥatu Wa Minhum Man Khasafnā Bihi Al-'Arđa Wa Minhum Man 'Aghraqnā Wa Mā Kāna Al-Lahu Liyažlimahum Wa Lakin Kānū 'Anfusahum Yažlimūna 029-040 ሁሉንም በኅጢኣቱ ያዝነው፡፡ ከእነሱም ውስጥ ጠጠርን ያዘለ ነፋስን የላክንበት አልለ፡፡ ከእነሱም ውስጥ ጩኸት የያዘችው አልለ፡፡ ከእነርሱም ውስጥ በእርሱ ምድርን የደረባንበት አልለ፡፡ ከእነሱም ውስጥ ያሰጠምንው አልለ፡፡ አላህም የሚበድላቸው አልነበረም፡፡ ግን ነፍሶቻቸውን የሚበድሉ ነበሩ፡፡ فَكُلّاً أَخَذْنَا بِذَ‍ن‍‍ْبِهِ فَمِنْهُ‍‍م‍ْ مَنْ أَرْسَلْنَا عَلَيْهِ حَاصِبا‍ً وَمِنْهُ‍‍م‍ْ مَنْ أَخَذَتْهُ ا‍لصَّيْحَةُ وَمِنْهُ‍‍م‍ْ مَنْ خَسَفْنَا بِهِ ا‍لأَرْضَ وَمِنْهُ‍‍م‍ْ مَنْ أَغْرَ‍ق‍‍ْنَا وَمَا ك‍ Mathalu Al-Ladhīna Attakhadhū Min Dūni Al-Lahi 'Awliyā'a Kamathali Al-`Ankabūti Attakhadhat Baytāan Wa 'Inna 'Awhana Al-Buyūti Labaytu Al-`Ankabūti Law Kānū Ya`lamūna 029-041 የእነዚያ ከአላህ ሌላ ረዳቶችን (ጣዖታትን) የያዙ ሰዎች ምሳሌ ቤትን እንደ ሠራች ሸረሪት ብጤ ነው፡፡ ከቤቶችም ሁሉ በጣም ደካማው የሸረሪት ቤት ነው፡፡ ቢያውቁ ኖሮ (አማልክት አድርገው አይግገዟቸውም ነበር)፡፡ مَثَلُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍تَّخَذُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ءَ كَمَثَلِ ا‍لْعَ‍‍ن‍كَب‍‍ُ‍و‍تِ ا‍تَّخَذَتْ بَيْتا‍ً وَإِ‍نّ‍‍َ أَوْهَنَ ا‍لْبُي‍‍ُ‍و‍تِ لَبَيْتُ 'Inna Al-Laha Ya`lamu Mā Yad`ūna Min Dūnihi Min Shay'in Wa Huwa Al-`Azīzu Al-Ĥakīmu 029-042 አላህ ያንን ከእርሱ ሌላ የሚግገዙትን ማንኛውንም ያውቃል፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَعْلَمُ مَا يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ وَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa Tilka Al-'Amthālu Nađribuhā Lilnnāsi Wa Mā Ya`qiluhā 'Illā Al-`Ālimūna 029-043 እነዚህንም ምሳሌዎች ለሰዎች እንገልጻቸዋለን፡፡ ከሊቃውንቶቹም በስተቀር ሌሎቹ አያውቋትም፡፡ وَتِلْكَ ا‍لأَمْث‍‍َ‍ا‍لُ نَضْ‍‍ر‍‍ِبُهَا لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ وَمَا يَعْقِلُهَ‍‍ا إِلاَّ ا‍لْعَالِم‍‍ُ‍و‍نَ
Khalaqa Al-Lahu As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Bil-Ĥaqqi 'Inna Fī Dhālika La'āyatan Lilmu'uminīna 029-044 آ«አላህ ሰማያትንና ምድርን እውነተኛ ሆኖ ፈጠረ፡፡آ» በዚህ ውስጥ ለምእምናን ተዓምር አለበት፡፡ خَلَقَ ا‍للَّهُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً لِلْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Atlu Mā 'Ūĥiya 'Ilayka Mina Al-Kitābi Wa 'Aqimu Aş-Şalāata 'Inna Aş-Şalāata Tanhá `Ani Al-Faĥshā'i Wa Al-Munkari Wa Ladhikru Al-Lahi 'Akbaru Wa Allāhu Ya`lamu Mā Taşna`ūna 029-045 ከመጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ፡፡ ሶላትንም ደንቡን ጠብቀህ ስገድ፡፡ ሶላት ከመጥፎና ከሚጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላለችና፡፡ አላህንም ማውሳት ከሁሉ ነገር በላጭ ነው፤ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ያውቃል፡፡ ا‍تْلُ مَ‍‍ا‍ أ‍ُ‍وحِيَ إِلَيْكَ مِنَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ وَأَقِمُ ا‍لصَّلاَةَ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لصَّلاَةَ تَنْهَى عَنِ ا‍لْفَحْش‍‍َ‍ا‍ءِ وَا‍لْمُ‍‍ن‍‍ْكَ‍‍ر‍ِ وَلَذِكْرُ ا‍للَّهِ أَكْبَرُ وَا‍للَّهُ يَعْلَمُ مَا تَصْنَع‍ Wa Lā Tujādilū 'Ahla Al-Kitābi 'Illā Bi-Atī Hiya 'Aĥsanu 'Illā Al-Ladhīna Žalamū Minhum Wa Qūlū 'Āmannā Bial-Ladhī 'Unzila 'Ilaynā Wa 'Unzila 'Ilaykum Wa 'Ilahunā Wa 'Ilahukum Wāĥidun Wa Naĥnu Lahu Muslimūna 029-046 የመጽሐፉን ባለቤቶችም በዚያች እርሷ መልካም በኾነችው ክርክር እንጂ አትከራከሩ፡፡ ከእነርሱ እነዚያን የበደሉትን ሲቀር፡፡ በሉም آ«በዚያ ወደኛ በተወረደው ወደናንተም በተወረደው አመንን፡፡ አምላካችንም አምላካችሁም አንድ ነው፡፡ እኛም ለእርሱ ታዛዦች ነን፡፡آ» وَلاَ تُجَادِلُ‍‍و‍‍ا‍ أَهْلَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ إِلاَّ بِ‍‍ا‍لَّتِي هِيَ أَحْسَنُ إِلاَّ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ مِنْهُمْ وَقُولُ‍‍و‍‍ا‍ آمَ‍‍ن‍ّ‍‍َا بِ‍‍ا‍لَّذِ Wa Kadhalika 'Anzalnā 'Ilayka Al-Kitāba Fa-Al-Ladhīna 'Ātaynāhumu Al-Kitāba Yu'uminūna Bihi Wa Min Hā'uulā' Man Yu'uminu Bihi Wa Mā Yajĥadu Bi'āyātinā 'Illā Al-Kāfirūna 029-047 እንደዚሁም ወዳንተ መጽሐፍን አወረድን፡፡ እነዚያም መጽሐፍን የሰጠናቸው፤ በእርሱ ያምናሉ፡፡ ከእነዚህም (ከመካ ሰዎች) በእርሱ የሚያምኑ አልሉ፡፡ በተዓምራቶቻችንም ከሓዲዎቹ እንጂ ማንም አይክድም፡፡ وَكَذَلِكَ أَ‍ن‍‍ْزَلْنَ‍‍ا إِلَيْكَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ فَالَّذ‍ِي‍نَ آتَيْنَاهُمُ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ بِهِ وَمِنْ ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء مَ‍‍ن‍ْ يُؤْمِنُ بِهِ وَمَا يَ‍‍ج‍‍ْحَدُ بِآيَاتِنَ‍‍ا إِلاَّ ا‍لْكَافِر‍ُو‍نَ
Wa Mā Kunta Tatlū Min Qablihi Min Kitābin Wa Lā Takhuţţuhu Biyamīnika 'Idhāan Lārtāba Al-Mubţilūna 029-048 ከእርሱ በፊትም መጽሐፍን የምታነብ በቀኝህም የምትጽፈው አልነበርክም፡፡ ያን ጊዜ አጥፊዎቹ በእርግጥ በተጠራጠሩ ነበር፡፡ وَمَا كُ‍‍ن‍‍ْتَ تَتْلُو مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِ مِ‍‍ن‍ْ كِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ وَلاَ تَخُطُّهُ بِيَمِينِكَ إِذا‍ً لاَرْت‍‍َ‍ا‍بَ ا‍لْمُ‍‍ب‍‍ْطِل‍‍ُ‍و‍نَ
Bal Huwa 'Āyātun Bayyinātun Fī Şudūri Al-Ladhīna 'Ū Al-`Ilma Wa Mā Yajĥadu Bi'āyātinā 'Illā Až-Žālimūna 029-049 አይደለም እርሱ (ቁርኣን) በእነዚያ ዕውቀትን በተሰጡት ሰዎች ልቦች ውስጥ (የጠለቀ) ግልጾች አንቀጾች ነው፡፡ በአንቀጾቻችንም በዳዮቹ እንጂ ሌላው አይክድም፡፡ بَلْ هُوَ آي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٌ بَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٌ فِي صُد‍ُو‍ر‍ِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أ‍ُ‍وتُو‍‍ا‍ ا‍لْعِلْمَ وَمَا يَ‍‍ج‍‍ْحَدُ بِآيَاتِنَ‍‍ا إِلاَّ ا‍لظَّالِم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qālū Lawlā 'Unzila `Alayhi 'Āyātun Min Rabbihi Qul 'Innamā Al-'Āyātu `Inda Al-Lahi Wa 'Innamā 'Anā Nadhīrun Mubīnun 029-050 آ«በእርሱ ላይም ከጌታህ ዘንድ ተዓምራቶች ለምን አልተወረዱምآ» አሉ፡፡ آ«ተዓምራቶች አላህ ዘንድ ብቻ ናቸው፡፡ እኔም ግልጽ አስፈራሪ ብቻ ነኝآ» በላቸው፡፡ وَقَالُو‍‍ا‍ لَوْلاَ أُ‍ن‍‍ْزِلَ عَلَيْهِ آي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّهِ قُلْ إِ‍نّ‍‍َمَا ا‍لآي‍‍َ‍ا‍تُ عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍للَّهِ وَإِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَنَا نَذ‍ِي‍ر‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
'Awalam Yakfihim 'Annā 'Anzalnā `Alayka Al-Kitāba Yutlá `Alayhim 'Inna Fī Dhālika Laraĥmatan Wa Dhikrá Liqawmin Yu'uminūna 029-051 እኛ መጽሐፉን በእነሱ ላይ የሚነበብ ኾኖ ባንተ ላይ ማውረዳችን አይበቃቸውምን በዚህ ውስጥ ለሚያምኑ ሕዝቦች ችሮታና ግሳጼ አለበት፡፡ أَوَلَمْ يَكْفِهِمْ أَ‍نّ‍‍َ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْزَلْنَا عَلَيْكَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ يُتْلَى عَلَيْهِمْ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَرَحْمَة‍‍‍ً وَذِكْرَى لِقَوْم‍‍‍ٍ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Qul Kafá Bil-Lahi Baynī Wa Baynakum Shahīdāan Ya`lamu Mā Fī As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Bil-Bāţili Wa Kafarū Bil-Lahi 'Ūlā'ika Humu Al-Khāsirūna 029-052 آ«በእኔና በእናንተ መካከል መስካሪ በአላህ በቃ፡፡ በሰማያትና በምድርም ያለውን ሁሉ ያውቃልآ» በላቸው፡፡ እነዚያም በብላሽ ነገር ያመኑ በአላህም የካዱ እነዚያ እነሱ ከሳሪዎች ናቸው፡፡ قُلْ كَفَى بِ‍‍ا‍للَّهِ بَيْنِي وَبَيْنَكُمْ شَهِيدا‍ً يَعْلَمُ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍لْبَاطِلِ وَكَفَرُوا‍ بِ‍‍ا‍للَّهِ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْخَاسِر‍ُو‍نَ
Wa Yasta`jilūnaka Bil-`Adhābi Wa Lawlā 'Ajalun Musammáan Lajā'ahumu Al-`Adhābu Wa Laya'tiyannahum Baghtatan Wa Hum Lā Yash`urūna 029-053 በቅጣትም ያስቸኩሉሃል፡፡ የተወሰነም ጊዜ ባልነበረ ኖሮ ቅጣቱ በመጣባቸው ነበር፡፡ እነርሱ የማያውቁ ሲኾኑም በድንገት በእርግጥ ይመጣባቸዋል፡፡ وَيَسْتَعْجِلُونَكَ بِ‍‍ا‍لْعَذ‍َا‍بِ وَلَوْلاَ أَجَل‍‍‍ٌ مُسَ‍‍م‍ّ‍‍ى‍ً لَج‍‍َ‍ا‍ءَهُمُ ا‍لْعَذ‍َا‍بُ وَلَيَأْتِيَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ بَغْتَة‍‍‍ً وَهُمْ لاَ يَشْعُر‍ُو‍نَ
Yasta`jilūnaka Bil-`Adhābi Wa 'Inna Jahannama Lamuĥīţatun Bil-Kāfirīna 029-054 በቅጣት ያስቸኩሉሃል፡፡ ገሀነምም ከሓዲዎችን በእርግጥ ከባቢ ናት፡፡ يَسْتَعْجِلُونَكَ بِ‍‍ا‍لْعَذ‍َا‍بِ وَإِ‍نّ‍‍َ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ لَمُحِيطَة‍‍‍ٌ بِ‍‍ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Yawma Yaghshāhumu Al-`Adhābu Min Fawqihim Wa Min Taĥti 'Arjulihim Wa Yaqūlu Dhūqū Mā Kuntum Ta`malūna 029-055 ቅጣቱ ከበላያቸው፣ ከእግሮቻቸውም ሥር በሚሸፍናቸው ቀን ትሠሩት የነበራችሁትን ቅመሱ በሚላቸውም (ቀን ትከባቸዋለች)፡፡ يَوْمَ يَغْشَاهُمُ ا‍لْعَذ‍َا‍بُ مِ‍‍ن‍ْ فَوْقِهِمْ وَمِ‍‍ن‍ْ تَحْتِ أَرْجُلِهِمْ وَيَق‍‍ُ‍و‍لُ ذُوقُو‍‍ا‍ مَا كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Yā `Ibādiya Al-Ladhīna 'Āmanū 'Inna 'Arđī Wāsi`atun Fa'īyāya Fā`budūni 029-056 እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ምድሬ በእርግጥ ሰፊ ናት፤ (ብትቸገሩ ተሰደዱ)፡፡ እኔንም ብቻ ተገዙኝ፡፡ يَاعِبَادِيَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َ أَرْضِي وَا‍سِعَة‍‍‍ٌ فَإِيّ‍‍َ‍ا‍يَ فَاعْبُد‍ُو‍نِ
Kullu Nafsin Dhā'iqatu Al-Mawti Thumma 'Ilaynā Turja`ūna 029-057 ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡ كُلُّ نَفْس‍‍‍ٍ ذ‍َا‍ئِقَةُ ا‍لْمَوْتِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِلَيْنَا تُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Lanubawwi'annahum Mina Al-Jannati Ghurafāan Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru Khālidīna Fīhā Ni`ma 'Ajru Al-`Āmilīna 029-058 እነዚያም ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ ከገነት በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ሰገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በእርግጥ እናሰፍራቸዋለን፡፡ የሠራተኞች ምንዳ ምንኛ አማረ! وَالَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ لَنُبَوِّئَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ غُرَفا‍ً تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهَا ا‍لأَنْه‍‍َ‍ا‍رُ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَا نِعْمَ أَ‍ج‍ Al-Ladhīna Şabarū Wa `Alá Rabbihim Yatawakkalūna 029-059 (እነሱ) እነዚያ የታገሱ በጌታቸውም ላይ የሚመኩ ናቸው፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ صَبَرُوا‍ وَعَلَى رَبِّهِمْ يَتَوَكَّل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Ka'ayyin Min Dābbatin Lā Taĥmilu Rizqahā Al-Lahu Yarzuquhā Wa 'Īyākum Wa Huwa As-Samī`u Al-`Alīmu 029-060 ከተንቀሳቃሽም ምግቧን ለመሸከም የማትችለው ብዙ ናት፡፡ አላህ ይመግባታል፡፡ እናንተንም (ይመግባል)፡፡ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡ وَكَأَيِّ‍‍ن مِ‍‍ن‍ْ دَا‍بَّة‍‍‍ٍ لاَ تَحْمِلُ ‍ر‍‍ِزْقَهَا ا‍للَّهُ يَرْزُقُهَا وَإِيَّاكُمْ وَهُوَ ا‍لسَّم‍‍ِ‍ي‍عُ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa La'in Sa'altahum Man Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Wa Sakhkhara Ash-Shamsa Wa Al-Qamara Layaqūlunna Al-Lahu Fa'annā Yu'ufakūna 029-061 ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ ፀሐይንና ጨረቃንም የገራ ማን እንደኾነ ብትጠይቃቸው آ«በእርግጥ አላህ ነውآ» ይሉሃል፡፡ ታድያ እንዴት ይመለሳሉ፡፡ وَلَئِ‍‍ن‍ْ سَأَلْتَهُ‍‍م‍ْ مَنْ خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ وَسَخَّرَ ا‍لشَّمْسَ وَا‍لْقَمَرَ لَيَقُولُ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهُ فَأَ‍نّ‍‍َا يُؤْفَك‍‍ُ‍و‍نَ
Al-Lahu Yabsuţu Ar-Rizqa Liman Yashā'u Min `Ibādihi Wa Yaqdiru Lahu 'Inna Al-Laha Bikulli Shay'in `Alīmun 029-062 አላህ ከባሮቹ ለሚሻው ሲሳይን ያሰፋል፡፡ ለእርሱም ያጠብባል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነውና፡፡ ا‍للَّهُ يَ‍‍ب‍‍ْسُطُ ا‍لرِّزْقَ لِمَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ مِنْ عِبَادِهِ وَيَ‍‍ق‍‍ْدِ‍ر‍ُ لَهُ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ بِكُلِّ شَيْءٍ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa La'in Sa'altahum Man Nazzala Mina As-Samā'i Mā'an Fa'aĥyā Bihi Al-'Arđa Min Ba`di Mawtihā Layaqūlunna Al-Lahu Quli Al-Ĥamdu Lillahi Bal 'Aktharuhum Lā Ya`qilūna 029-063 ከሰማይም ውሃን ያወረደና በእርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው ያደረጋት ማን እንደኾነ ብትጠይቃቸው آ«አላህ ነውآ» ይሉሃል፡፡ آ«ምስጋና ለአላህ ነውآ» በላቸው፡፡ ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡ وَلَئِ‍‍ن‍ْ سَأَلْتَهُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ نَزَّلَ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً فَأَحْيَا بِهِ ا‍لأَرْضَ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ مَوْتِهَا لَيَقُولُ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهُ قُلِ ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ بَلْ أَكْثَرُهُمْ لاَ يَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā Hadhihi Al-Ĥayāatu Ad-Dunyā 'Illā Lahwun Wa La`ibun Wa 'Inna Ad-Dāra Al-'Ākhirata Lahiya Al-Ĥayawānu Law Kānū Ya`lamūna 029-064 ይህችም የቅርቢቱ ሕይወት መታለያና ጨዋታ እንጂ ሌላ አይደለችም፡፡ የመጨረሻይቱም አገር እርሷ በእርግጥ የዘላለም ሕይወት አገር ናት፡፡ የሚያውቁ ቢኾኑ ኖሮ፤ (ጠፊይቱን ሕይወት አይመርጡም ነበር)፡፡ وَمَا هَذِهِ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةُ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَ‍‍ا إِلاَّ لَهْو‍ٌ وَلَعِب‍‍‍ٌ وَإِ‍نّ‍‍َ ا‍لدّ‍َا‍رَ ا‍لآخِرَةَ لَهِيَ ا‍لْحَيَو‍َا‍نُ لَوْ كَانُو‍‍ا‍ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'idhā Rakibū Fī Al-Fulki Da`aw Al-Laha Mukhlişīna Lahu Ad-Dīna Falammā Najjāhum 'Ilá Al-Barri 'Idhā Hum Yushrikūna 029-065 በመርከቦች ውስጥ በተሳፈሩ ጊዜም አላህን መገዛትን ለእርሱ ብቻ ያጠሩ ኾነው ይጠሩታል፡፡ ወደ የብስ (በማውጣት) ባዳናቸው ጊዜም ወዲያውኑ እነርሱ (ጣዖትን) ያጋራሉ፡፡ فَإِذَا رَكِبُو‍‍ا‍ فِي ا‍لْفُلْكِ دَعَوْا ا‍للَّهَ مُخْلِص‍‍ِ‍ي‍نَ لَهُ ا‍لدّ‍ِي‍نَ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا نَجَّاهُمْ إِلَى ا‍لْبَرِّ إِذَا هُمْ يُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
Liyakfurū Bimā 'Ātaynāhum Wa Liyatamatta`ū Fasawfa Ya`lamūna 029-066 በሰጠናቸው ጸጋ ሊክዱና ሊጠቃቀሙ (ያጋራሉ)፡፡ ወደፊትም (የሚጠብቃቸውን) ያውቃሉ፡፡ لِيَكْفُرُوا‍ بِمَ‍‍ا آتَيْنَاهُمْ وَلِيَتَمَتَّعُو‍‍ا‍ فَسَوْفَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
'Awalam Yaraw 'Annā Ja`alnā Ĥaramāan 'Āmināan Wa Yutakhaţţafu An-Nāsu Min Ĥawlihim 'Afabiālbāţili Yu'uminūna Wa Bini`mati Al-Lahi Yakfurūna 029-067 ሰዎቹ ከዙሪያቸው ሲነጠቁ እኛ (አገራቸውን ) ጸጥተኛ ክልል ማድረጋችንን አያዩምን በውድቅ ነገር ያምናሉን በአላህም ጸጋ ይክዳሉን أَوَلَمْ يَرَوْا أَ‍نّ‍‍َا جَعَلْنَا حَرَما‍ً آمِنا‍ً وَيُتَخَطَّفُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ مِنْ حَوْلِهِمْ أَفَبِالْبَاطِلِ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ وَبِنِعْمَةِ ا‍للَّهِ يَكْفُر‍ُو‍نَ
Wa Man 'Ažlamu Mimmani Aftará `Alá Al-Lahi Kadhibāan 'Aw Kadhdhaba Bil-Ĥaqqi Lammā Jā'ahu 'Alaysa Fī Jahannama Mathwáan Lilkāfirīna 029-068 በአላህ ላይም ውሸትን ከቀጣጠፈ ሰው ወይም እውነቱ በመጣለት ጊዜ ከአስዋሸ ይበልጥ በዳይ ማነው በገሀነም ውስጥ ለከሓዲዎች መኖሪያ የለምን وَمَنْ أَظْلَمُ مِ‍‍م‍ّ‍‍َنِ ا‍فْتَرَى عَلَى ا‍للَّهِ كَذِباً أَوْ كَذَّبَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَهُ أَلَيْسَ فِي جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ مَثْوى‍ً لِلْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Al-Ladhīna Jāhadū Fīnā Lanahdiyannahum Subulanā Wa 'Inna Al-Laha Lama`a Al-Muĥsinīna 029-069 /p> وَالَّذ‍ِي‍نَ جَاهَدُوا‍ فِينَا لَنَهْدِيَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُمْ سُبُلَنَا وَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَمَعَ ا‍لْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Next Sūrah