30) Sūrat Ar-Rūm

Printed format

30) سُورَة الرُّوم

'Alif-Lām-Mīm 030-001 አ.ለ.መ (አሊፍ ላም ሚም)፡፡ أَلِف-لَام-مِيم
Ghulibati Ar-Rūmu 030-002 ሩም ተሸነፈች፡፡ غُلِبَتِ ا‍لرّ‍ُو‍مُ
Fī 'Adná Al-'Arđi Wa Hum Min Ba`di Ghalabihim Sayaghlibūna 030-003 በጣም ቅርብ በሆነችው ምድር፡፡ እነርሱም ከመሸነፋቸው በኋላ በእርግጥ ያሸንፋሉ፡፡ فِ‍‍ي‍ أَ‍د‍‍ْنَى ا‍لأَرْضِ وَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ غَلَبِهِمْ سَيَغْلِب‍‍ُ‍و‍نَ
Fī Biđ`i Sinīna Lillahi Al-'Amru Min Qablu Wa Min Ba`du Wa Yawma'idhin Yafraĥu Al-Mu'uminūna 030-004 በጥቂት ዓመታት ውስጥ (ያሸንፋሉ)፡፡ ትዕዛዙ በፊትም በኋላም የአላህ ነው፡፡ በዚያ ቀንም ምእመናን ይደሰታሉ፡፡ فِي بِضْعِ سِن‍‍ِ‍ي‍نَ لِلَّهِ ا‍لأَمْرُ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ وَمِ‍‍ن‍ْ بَعْدُ وَيَوْمَئِذ‍ٍ يَفْرَحُ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Binaşri Al-Lahi Yanşuru Man Yashā'u Wa Huwa Al-`Azīzu Ar-Raĥīmu 030-005 በአላህ እርዳታ (ይደሰታሉ)፡፡ የሚሻውን ሰው ይረዳል፤ እርሱም አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡ بِنَصْ‍‍ر‍ِ ا‍للَّهِ يَ‍‍ن‍صُرُ مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa`da Al-Lahi Lā Yukhlifu Al-Lahu Wa`dahu Wa Lakinna 'Akthara An-Nāsi Lā Ya`lamūna 030-006 አላህ እርዳታን ቀጠረ፡፡ አላህ ቀጠሮውን አያፈርስም፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም፡፡ وَعْدَ ا‍للَّهِ لاَ يُخْلِفُ ا‍للَّهُ وَعْدَهُ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Ya`lamūna Žāhirāan Mina Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Hum `Ani Al-'Ākhirati Hum Ghāfilūna 030-007 ከቅርቢቱ ህይወት ግልጹን ብቻ ያውቃሉ፡፡ እነርሱም ከኋለኛይቱ ዓለም እነርሱ ዘንጊዎች ናቸው፡፡ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ ظَاهِرا‍ً مِنَ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَهُمْ عَنِ ا‍لآخِرَةِ هُمْ غَافِل‍‍ُ‍و‍نَ
'Awalam Yatafakkarū Fī 'AnfusihimKhalaqa Al-Lahu As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Wa Mā Baynahumā 'Illā Bil-Ĥaqqi Wa 'Ajalin Musammáan Wa 'Inna Kathīrāan Mina An-Nāsi Biliqā'i Rabbihim Lakāfirūna 030-008 በነፍሶቻቸው (ሁኔታ) አያስተውሉምን? ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ አላህ በእውነትና በተወሰነ ጊዜ እንጂ አልፈጠራቸውም፡፡ ከሰዎቹም ብዙዎቹ በጌታቸው መገናኘት ከሓዲዎች ናቸው፡፡ أَوَلَمْ يَتَفَكَّرُوا‍ فِ‍‍ي‍ أَن‍فُسِهِ‍‍م‍ْ مَا خَلَقَ ا‍للَّهُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ وَمَا بَيْنَهُمَ‍‍ا إِلاَّ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَأَجَل‍‍‍ٍ مُسَ‍‍م‍ّ‍‍ى‍ً وَإِ‍نّ‍‍َ كَثِيرا‍ً مِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍ 'Awalam Yasīrū Fī Al-'Arđi Fayanžurū Kayfa Kāna `Āqibatu Al-Ladhīna Min Qablihim Kānū 'Ashadda Minhum Qūwatan Wa 'Athārū Al-'Arđa Wa `Amarūhā 'Akthara Mimmā `Amarūhā Wa Jā'at/hum Rusuluhum Bil-Bayyināti Famā Kāna Al-Lahu Liyažlimahum Wa Lakin Kānū 'Anfusahum Yažlimūna 030-009 በምድር ላይ አይኼዱምና የእነዚያን ከበፊታቸው የነበሩትን ሰዎች ፍጻሜ እንዴት እንደነበረ አይመለከቱምን? በኀይል ከእነርሱም ይበልጥ የጠነከሩ ነበሩ፡፡ ምድርንም አረሱ፡፡ (እነዚህ) ከአለሟትም የበዛ አለሟት፡፡ መልዕክተ ኞቻቸውም በተዓምራቶች መጡባቸው፤ (አስተባበሉምና ጠፉ)፡፡ አላህም የሚበድላቸው አልነበረም፤ ግን ነፍሶቻቸውን ይበድሉ ነበሩ፡፡ أَوَلَمْ يَسِيرُوا‍ فِي ا‍لأَرْضِ فَيَ‍‍ن‍ظُرُوا‍ كَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَةُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍<
Thumma Kāna `Āqibata Al-Ladhīna 'Asā'ū As-Sū'á 'An Kadhdhabū Bi'āyāti Al-Lahi Wa Kānū Bihā Yastahzi'ūn 030-010 ከዚያም የእነዚያ ያጠፉት ሰዎች መጨረሻ በአላህ አንቀጾች በማስተባበላቸውና በእርሷ የሚሳለቁ በመኾናቸው ምክንያት መጥፎ ቅጣት ሆነች፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَةَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أَس‍‍َ‍ا‍ء‍ُ‍وا ا‍لسّ‍‍ُ‍و‍ءَى أَ‍ن‍ْ كَذَّبُو‍‍ا‍ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ وَكَانُو‍‍ا‍ بِهَا يَسْتَهْزِئ‍‍ُ‍ون
Al-Lahu Yabda'u Al-Khalqa Thumma Yu`īduhu Thumma 'Ilayhi Turja`ūna 030-011 አላህ መፍጠርን ይጀምራል፡፡ ከዚያም ይመልሰዋል፤ ከዚያም ወደርሱ ትመለሳላችሁ፡፡ ا‍للَّهُ يَ‍‍ب‍‍ْدَأُ ا‍لْخَلْقَ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُعِيدُهُ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِلَيْهِ تُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yawma Taqūmu As-Sā`atu Yublisu Al-Mujrimūna 030-012 ሰዓቲቱም በምትቆምበት ቀን አመጸኞች ጭጭ ይላሉ፡፡ وَيَوْمَ تَق‍‍ُ‍و‍مُ ا‍لسَّاعَةُ يُ‍‍ب‍‍ْلِسُ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lam Yakun Lahum Min Shurakā'ihim Shufa`ā'u Wa Kānū Bishurakā'ihim Kāfirīna 030-013 ለእነርሱም ከሚያጋሩዋቸው (ጣዖታት) አማላጆች አይኖሯቸውም፤ በሚያጋሯቸውም (ጣዖታት) ከሓዲዎች ይኾናሉ፡፡ وَلَمْ يَكُ‍‍ن‍ْ لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ شُرَك‍‍َ‍ا‍ئِهِمْ شُفَع‍‍َ‍ا‍ءُ وَكَانُو‍‍ا‍ بِشُرَك‍‍َ‍ا‍ئِهِمْ كَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Yawma Taqūmu As-Sā`atu Yawma'idhin Yatafarraqūna 030-014 ሰዓቲቱ በምትቆምበት ቀንም በዚያ ቀን ይለያያሉ፡፡ وَيَوْمَ تَق‍‍ُ‍و‍مُ ا‍لسَّاعَةُ يَوْمَئِذ‍ٍ يَتَفَرَّق‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'ammā Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Fahum Fī Rawđatin Yuĥbarūna 030-015 እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን ሥራዎች የሠሩትማ እነርሱ በገነት ጨፌ ውስጥ ይደሰታሉ፡፡ فَأَ‍مّ‍‍َا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ فَهُمْ فِي رَوْضَة‍‍‍ٍ يُحْبَر‍ُو‍نَ
Wa 'Ammā Al-Ladhīna Kafarū Wa Kadhdhabū Bi'āyātinā Wa Liqā'i Al-'Ākhirati Fa'ūlā'ika Fī Al-`Adhābi Muĥđarūna 030-016 እነዚያም የካዱትማ በአንቀጾቻችንና በኋለኛይቱም ዓለም መገናኘት ያስተባበሉት እነዚያ በቅጣቱ ውስጥ የሚጣዱ ናቸው፡፡ وَأَ‍مّ‍‍َا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ وَكَذَّبُو‍‍ا‍ بِآيَاتِنَا وَلِق‍‍َ‍ا‍ءِ ا‍لآخِرَةِ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ فِي ا‍لْعَذ‍َا‍بِ مُحْضَر‍ُو‍نَ
Fasubĥāna Al-Lahi Ĥīna Tumsūna Wa Ĥīna Tuşbiĥūna 030-017 አላህንም በምታመሹ ጊዜ በምታነጉም ጊዜ አጥሩት፤ (ስገዱለት)፡፡ فَسُ‍‍ب‍‍ْح‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهِ ح‍‍ِ‍ي‍نَ تُمْس‍‍ُ‍و‍نَ وَح‍‍ِ‍ي‍نَ تُصْبِح‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lahu Al-Ĥamdu Fī As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa `Ashīyāan Wa Ĥīna Tužhirūna 030-018 ምስጋናም በሰማያትና በምድር ውስጥ ለርሱ ብቻ (የተገባው) ነው፡፡ በሰርክም፤ በቀትር ውስጥ በምትገቡም ጊዜ፤ (አጥሩት)፡፡ وَلَهُ ا‍لْحَمْدُ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَعَشِيّا‍ً وَح‍‍ِ‍ي‍نَ تُظْهِر‍ُو‍نَ
Yukhriju Al-Ĥayya Mina Al-Mayyiti Wa Yukhriju Al-Mayyita Mina Al-Ĥayyi Wa Yuĥyī Al-'Arđa Ba`da Mawtihā Wa Kadhalika Tukhrajūna 030-019 ሕያውን ከሙት ያወጣል፡፡ ሙታንም ከሕያው ያወጣል፡፡ ምድርንም ከሞተች በኋላ ህያው ያደርጋታል፡፡ እንደዚሁም (ከመቃብር) ትወጣላችሁ፡፡ يُخْ‍‍ر‍‍ِجُ ا‍لْحَيَّ مِنَ ا‍لْمَيِّتِ وَيُخْ‍‍ر‍‍ِجُ ا‍لْمَيِّتَ مِنَ ا‍لْحَيِّ وَيُحْيِي ا‍لأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَا وَكَذَلِكَ تُخْرَج‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Min 'Āyātihi 'An Khalaqakum Min Turābin Thumma 'Idhā 'Antum Basharun Tantashirūna 030-020 እናንተንም ከዐፈር መፍጠሩ ከዚያም እናንተ ወዲያውኑ የምትበታተኑ ሰዎች መኾናችሁ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ وَمِ‍‍ن‍ْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ تُر‍َا‍ب‍‍‍ٍ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِذَا أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ بَشَر‍ٌ تَ‍‍ن‍تَشِر‍ُو‍نَ
Wa Min 'Āyātihi 'An Khalaqa Lakum Min 'Anfusikum 'Azwājāan Litaskunū 'Ilayhā Wa Ja`ala Baynakum Mawaddatan Wa Raĥmatan 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Liqawmin Yatafakkarūna 030-021 ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡ وَمِ‍‍ن‍ْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُ‍‍م‍ْ مِنْ أَن‍فُسِكُمْ أَزْوَاجا‍ً لِتَسْكُنُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُ‍‍م‍ْ مَوَدَّة‍‍‍ً وَرَحْمَة‍‍‍ً إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِقَوْم‍‍‍ٍ يَتَفَكَّر‍ُو‍نَ
Wa Min 'Āyātihi Khalqu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Akhtilāfu 'Alsinatikum Wa 'Alwānikum 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Lil`ālimīna 030-022 ሰማያትንና ምድርንም መፍጠሩ፣ የቋንቋዎቻችሁና የመልኮቻችሁም መለያየት፣ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለዐዋቂዎች ተዓምራቶች አልሉበት፡፡ وَمِ‍‍ن‍ْ آيَاتِهِ خَلْقُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَا‍خْتِلاَفُ أَلْسِنَتِكُمْ وَأَلْوَانِكُمْ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِلْعَالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Min 'Āyātihi Manāmukum Bil-Layli Wa An-Nahāri Wa Abtighā'uukum Min Fađlihi 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Liqawmin Yasma`ūna 030-023 በሌሊትና በቀንም መተኛታችሁ፣ ከችሮታውም መፈለጋችሁ ከምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚሰሙ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉበት፡፡ وَمِ‍‍ن‍ْ آيَاتِهِ مَنَامُكُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍للَّيْلِ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ وَا‍ب‍‍ْتِغ‍‍َ‍ا‍ؤُكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ فَضْلِهِ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِقَوْم‍‍‍ٍ يَسْمَع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Min 'Āyātihi Yurīkumu Al-Barqa Khawfāan Wa Ţama`āan Wa Yunazzilu Mina As-Samā'i Mā'an Fayuĥyī Bihi Al-'Arđa Ba`da Mawtihā 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Liqawmin Ya`qilūna 030-024 ብልጭታንም ፈሪዎችና ከጃዮች ስትሆኑ ለእናንተ ማሳየቱ፣ ከሰማይም ውሃን ማውረዱ፣ በእርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስቡ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉበት፡፡ وَمِ‍‍ن‍ْ آيَاتِهِ يُ‍‍ر‍‍ِيكُمُ ا‍لْبَرْقَ خَوْفا‍ً وَطَمَعا‍ً وَيُنَزِّلُ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً فَيُحْيِي بِهِ ا‍لأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِقَوْم‍‍‍ٍ يَعْقِل‍<
Wa Min 'Āyātihi 'An Taqūma As-Samā'u Wa Al-'Arđu Bi'amrihi Thumma 'Idhā Da`ākum Da`watan Mina Al-'Arđi 'Idhā 'Antum Takhrujūna 030-025 ሰማይና ምድርም (ያለምሰሶ) በትዕዛዙ መቆማቸው፣ ከዚያም (መልአኩ ለትንሣኤ) ከምድር ጥሪን በጠራችሁ ጊዜ እናንተ ወዲያውኑ የምትወጡ መሆናችሁ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ وَمِ‍‍ن‍ْ آيَاتِهِ أَ‍ن‍ْ تَق‍‍ُ‍و‍مَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءُ وَا‍لأَرْضُ بِأَمْ‍‍ر‍‍ِهِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِذَا دَعَاكُمْ دَعْوَة‍‍‍ً مِنَ ا‍لأَرْضِ إِذَا أَ‍ن‍‍ْتُمْ تَخْرُج‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lahu Man As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Kullun Lahu Qānitūna 030-026 በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የእርሱ ብቻ ነው፡፡ ሁሉም ለእርሱ ታዛዦች ናቸው፡፡ وَلَهُ مَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ كُلّ‍‍‍ٌ لَهُ قَانِت‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Huwa Al-Ladhī Yabda'u Al-Khalqa Thumma Yu`īduhu Wa Huwa 'Ahwanu `Alayhi Wa Lahu Al-Mathalu Al-'A`lá Fī As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Huwa Al-`Azīzu Al-Ĥakīmu 030-027 እርሱም ያ መፍጠርን የሚጀምር ከዚያም የሚመልሰው ነው፡፡ እርሱም (መመለሱ) በእርሱ ላይ በጣም ገር ነው፡፡ ለእርሱም በሰማያትም በምድርም ከፍተኛ ባሕርይ (አንድነትና ለእርሱ ብጤ የሌለው መኾን) አልለው፡፡ እርሱም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي يَ‍‍ب‍‍ْدَأُ ا‍لْخَلْقَ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُعِيدُهُ وَهُوَ أَهْوَنُ عَلَيْهِ وَلَهُ ا‍لْمَثَلُ ا‍لأَعْلَى فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ
Đaraba Lakum Mathalāan Min 'Anfusikum Hal Lakum Min Mā Malakat 'Aymānukum Min Shurakā'a Fī Mā Razaqnākum Fa'antum Fīhi Sawā'un Takhāfūnahum Kakhīfatikum 'Anfusakum Kadhālika Nufaşşilu Al-'Āyāti Liqawmin Ya`qilūna 030-028 ለእናንተ ከነፍሶቻችሁ የሆነን ምሳሌ አደረገላችሁ፡፡ (እርሱም) እጆቻችሁ ከያዟቸው (ባሮች) ውስጥ በሰጠናችሁ ጸጋ ለእናንተ ተጋሪዎች አሏችሁን? ታዲያ እናንተና እነርሱ በእርሱ ትክክል ናችሁን? ነፍሶቻችሁን (ብጤዎቻችሁን) እንደምትፈሩ ትፈሯቸዋላችሁን? እንደዚሁ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች፤ አንቀጾችን እንገልጻለን፡፡ ضَرَبَ لَكُ‍‍م‍ْ مَثَلا‍ً مِنْ أَ‍ن‍‍ْفُسِكُمْ هَ‍‍ل‍ْ لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ شُرَك‍‍َ‍ا‍ءَ فِي مَا رَزَ‍
Bal Attaba`a Al-Ladhīna Žalamū 'Ahwā'ahum Bighayri `Ilmin Faman Yahdī Man 'Ađalla Al-Lahu Wa Mā Lahum Min Nāşirīna 030-029 ይልቁንም እነዚያ የበደሉ ሰዎች ያለ ዕውቀት ዝንባሌዎቻቸውን ተከተሉ፡፡ አላህም ያጠመመውን ሰው የሚያቀናው ማነው? ለእነርሱም ከረዳቶች ምንም የላቸውም፡፡ بَلْ ا‍تَّبَعَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَهْو‍َا‍ءَهُ‍‍م‍ْ بِغَيْ‍‍ر‍ِ عِلْم‍‍‍ٍ فَمَ‍‍ن‍ْ يَهْدِي مَنْ أَضَلَّ ا‍للَّهُ وَمَا لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ نَاصِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Fa'aqim Wajhaka Lilddīni Ĥanīfāan Fiţrata Al-Lahi Allatī Faţara An-Nāsa `Alayhā Lā Tabdīla Likhalqi Al-Lahi Dhālika Ad-Dīnu Al-Qayyimu Wa Lakinna 'Akthara An-Nāsi Lā Ya`lamūna 030-030 ወደ እውነት ተዘንባይ ኾነህም ፊትህን ለሃይማኖት ቀጥ አድርግ፡፡ የአላህን ፍጥረት ያችን አላህ ሰዎችን በእርስዋ ላይ የፈጠረባትን (ሃይማኖት ያዟት)፡፡ የአላህን ፍጥረት መለወጥ የለም፡፡ ይህ ቀጥተኛ ሃይማኖት ነው፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም፡፡ فَأَقِمْ وَج‍‍ْهَكَ لِلدّ‍ِي‍نِ حَنِيفا‍ً فِ‍‍ط‍‍ْرَةَ ا‍للَّهِ ا‍لَّتِي فَطَرَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ عَلَيْهَا لاَ تَ‍‍ب‍‍ْد‍ِي‍لَ لِخَلْقِ ا‍للَّهِ ذَلِكَ ا‍لدّ‍ِي&
Munībīna 'Ilayhi Wa Attaqūhu Wa 'Aqīmū Aş-Şalāata Wa Lā Takūnū Mina Al-Mushrikīna 030-031 ወደእርሱ ተመላሾች ሆናቸሁ (የአላህን ሃይማኖት ያዙ)፡፡ ፍሩትም፡፡ ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ፡፡ ከአጋሪዎቹም አትሁኑ፡፡ مُنِيب‍‍ِ‍ي‍نَ إِلَيْهِ وَا‍تَّق‍‍ُ‍و‍هُ وَأَقِيمُو‍‍ا‍ ا‍لصَّلاَةَ وَلاَ تَكُونُو‍‍ا‍ مِنَ ا‍لْمُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ِ‍ي‍نَ
Mina Al-Ladhīna Farraqū Dīnahum Wa Kānū Shiya`āan Kullu Ĥizbin Bimā Ladayhim Farūna 030-032 ከእነዚያ ሃይማኖታቸውን ከለያዩትና ክፍልፍሎችም ከሆኑት (አትሁኑ)፡፡ ሕዝብ ሁሉ እነሱ ዘንድ ባለው ነገር ተደሳቾች ናቸው፡፡ مِنَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ فَرَّقُو‍‍ا‍ دِينَهُمْ وَكَانُو‍‍ا‍ شِيَعا‍ً كُلُّ حِزْب‍‍‍ٍ بِمَا لَدَيْهِمْ فَ‍‍ر‍‍ِح‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Massa An-Nāsa Đurrun Da`aw Rabbahum Munībīna 'Ilayhi Thumma 'Idhā 'Adhāqahum Minhu Raĥmatan 'Idhā Farīqun Minhum Birabbihim Yushrikūna 030-033 ሰዎችንም ችግር ባገኛቸው ጊዜ ጌታቸውን ወደርሱ ተመላሾች ሆነው ይጠሩታል፡፡ ከዚያም ከእርሱ ችሮታን ባቀመሳቸው ጊዜ ከእነርሱ ከፊሎቹ ወዲያውኑ በጌታቸው (ጣዖትን) ያጋራሉ፡፡ وَإِذَا مَسَّ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ ضُرّ‍ٌ دَعَوْا رَبَّهُ‍‍م‍ْ مُنِيب‍‍ِ‍ي‍نَ إِلَيْهِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِذَا أَذَاقَهُ‍‍م‍ْ مِنْهُ رَحْمَة‍‍‍ً إِذَا فَ‍‍ر‍‍ِي‍ق‍‍‍ٌ مِنْهُ‍‍م‍ْ بِرَبِّهِمْ يُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
Liyakfurū Bimā 'Ātaynāhum Fatamatta`ū Fasawfa Ta`lamūna 030-034 በሰጠናቸው ጸጋ ሊክዱ (ያጋራሉ)፡፡ ተጣቀሙም፤ በእርግጥም (መጨረሻችሁን) ወደፊት ታውቃላችሁ፡፡ لِيَكْفُرُوا‍ بِمَ‍‍ا آتَيْنَاهُمْ فَتَمَتَّعُو‍‍ا‍ فَسَوْفَ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
'Am 'Anzalnā `Alayhim Sulţānāan Fahuwa Yatakallamu Bimā Kānū Bihi Yushrikūna 030-035 በእነርሱ ላይ አስረጅ አወረድን? ታዲያ እርሱ በዚያ በእርሱ ያጋሩ በነበሩት ነገር ይናገራልን;(የለም)፡፡ أَمْ أَن‍زَلْنَا عَلَيْهِمْ سُلْطَانا‍ً فَهُوَ يَتَكَلَّمُ بِمَا كَانُو‍‍ا‍ بِهِ يُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā 'Adhaq An-Nāsa Raĥmatan Fariĥū Bihā Wa 'In Tuşibhum Sayyi'atun Bimā Qaddamat 'Aydīhim 'Idhā Hum Yaqnaţūna 030-036 ሰዎችንም ችሮታን ባቀመስናቸው ገዜ በእርሷ ይደሰታሉ፡፡ እጆቻቸውም ባሳለፉት ምክንያት መከራ ብታገኛቸው ወዲያውኑ እነርሱ ተስፋ ይቆርጣሉ፡፡ وَإِذَا أَذَ‍ق‍‍ْنَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ رَحْمَة‍‍‍ً فَ‍‍ر‍‍ِحُو‍‍ا‍ بِهَا وَإِ‍ن‍ْ تُصِ‍‍ب‍‍ْهُمْ سَيِّئَة‍‍‍ٌ بِمَا قَدَّمَتْ أَيْدِيهِمْ إِذَا هُمْ يَ‍‍ق‍‍ْنَط‍‍ُ‍و‍نَ
'Awalam Yaraw 'Anna Al-Laha Yabsuţu Ar-Rizqa Liman Yashā'u Wa Yaqdiru 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Liqawmin Yu'uminūna 030-037 አላህ ለሚሻው ሰው ሲሳይን የሚያሰፋ የሚያጠብም መሆኑን አያዩምን በዚህ ውስጥ ለሚያምኑ ሕዝቦች አስደናቂ ምልክቶች አልሉበት፡፡ أَوَلَمْ يَرَوْا أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَ‍‍ب‍‍ْسُطُ ا‍لرِّزْقَ لِمَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَيَ‍‍ق‍‍ْدِ‍ر‍ُ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِقَوْم‍‍‍ٍ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'āti Dhā Al-Qurbá Ĥaqqahu Wa Al-Miskīna Wa Abna As-Sabīli Dhālika Khayrun Lilladhīna Yurīdūna Wajha Al-Lahi Wa 'Ūlā'ika Humu Al-Mufliĥūna 030-038 የዝምድናን ባለቤት ተገቢውን ስጠው፡፡ ለድኻም ለመንገደኛም (እርዳ)፡፡ ይህ ለእነዚያ የአላህን ፊት (ውዴታውን) ለሚሹ መልካም ነው፡፡ እነዚያም እነርሱ የፈለጉትን የሚያገኙ ናቸው፡፡ فَآتِ ذَا ا‍لْقُرْبَى حَقَّهُ وَا‍لْمِسْك‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍ب‍‍ْنَ ا‍لسَّب‍‍ِ‍ي‍لِ ذَلِكَ خَيْر‍ٌ لِلَّذ‍ِي‍نَ يُ‍‍ر‍‍ِيد‍ُو‍نَ وَج‍‍ْهَ ا‍للَّهِ وَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْمُفْلِح‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā 'Ātaytum Min Ribāan Liyarbuwā Fī 'Amwāli An-Nāsi Falā Yarbū `Inda Al-Lahi Wa Mā 'Ātaytum Min Zakāatin Turīdūna Wajha Al-Lahi Fa'ūlā'ika Humu Al-Muđ`ifūna 030-039 ከበረከትም በሰዎች ገንዘቦች ውስጥ ይጨመር ዘንድ የምትሰጡት አላህ ዘንድ አይጨምርም፡፡ ከምጽዋትም የአላህን ፊት የምትሹ ሆናችሁ የምትሰጡት እነዚያ (ሰጪዎች) አበርካቾች እነርሱ ናቸው፡፡ وَمَ‍‍ا آتَيْتُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ ‍ر‍‍ِبا‍ً لِيَرْبُوَا فِ‍‍ي‍ أَمْو‍َا‍لِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ فَلاَ يَرْبُو‍‍ا‍ عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍للَّهِ وَمَ‍‍ا آتَيْتُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ زَك‍‍َ‍ا‍ Al-Lahu Al-Ladhī Khalaqakum Thumma Razaqakum Thumma Yumītukum Thumma Yuĥyīkum Hal Min Shurakā'ikum Man Yaf`alu Min Dhālikum Min Shay'in Subĥānahu Wa Ta`ālá `Ammā Yushrikūna 030-040 አላህ ያ የፈጠራችሁ፣ ከዚያም ሲሳይን የሰጣችሁ፣ ከዚያም የሚገድላችሁ ከዚያም ሕያው የሚያደርጋችሁ ነው፡፡ ከምታጋሯቸው (ጣዖታት) ውስጥ ከዚህ ነገር አንዳችን የሚሠራ አለን ለአላህ ጥራት ይገባው፡፡ (በእርሱ) ከሚያጋሩትም ሁሉ ላቀ፡፡ ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي خَلَقَكُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ رَزَقَكُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُمِيتُكُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُحْيِيكُمْ هَلْ مِ‍‍ن‍ْ شُرَك‍‍َ‍ا‍ئِكُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ يَفْعَلُ مِ‍‍ن‍ْ ذَلِكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ سُ‍‍ب‍ Žahara Al-Fasādu Fī Al-Barri Wa Al-Baĥri Bimā Kasabat 'Aydī An-Nāsi Liyudhīqahum Ba`đa Al-Ladhī `Amilū La`allahum Yarji`ūna 030-041 የሰዎች እጆች በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት የዚያን የሠሩትን ከፊሉን ያቀምሳቸው ዘንድ መከራው በየብስና በባሕር ተገለጠ፤ (ተሰራጨ)፡፡ እነርሱ ሊመለሱ ይከጀላልና፡፡ ظَهَرَ ا‍لْفَس‍‍َ‍ا‍دُ فِي ا‍لْبَرِّ وَا‍لْبَحْ‍‍ر‍ِ بِمَا كَسَبَتْ أَيْدِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ لِيُذِيقَهُ‍‍م‍ْ بَعْضَ ا‍لَّذِي عَمِلُو‍‍ا‍ لَعَلَّهُمْ يَرْجِع‍‍ُ‍و‍نَ
Qul Sīrū Fī Al-'Arđi Fānžurū Kayfa Kāna `Āqibatu Al-Ladhīna Min Qablu Kāna 'Aktharuhum Mushrikīna 030-042 آ«በምድር ላይ ኺዱ የእነዚያንም በፊት የነበሩትን ሰዎች መጨረሻ እንዴት እንደነበረ ተመልከቱآ» በላቸው፡፡ አብዛኞቻቸው አጋሪዎች ነበሩ፡፡ قُلْ سِيرُوا‍ فِي ا‍لأَرْضِ فَان‍ظُرُوا‍ كَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَةُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ ك‍‍َ‍ا‍نَ أَكْثَرُهُ‍‍م‍ْ مُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ِ‍ي‍نَ
Fa'aqim Wajhaka Lilddīni Al-Qayyimi Min Qabli 'An Ya'tiya Yawmun Lā Maradda Lahu Mina Al-Lahi Yawma'idhin Yaşşadda`ūna 030-043 ለርሱ መመለስ የሌለው ቀን (የትንሣኤ ቀን) ከአላህ ሳይመጣ በፊት ፊትህን ወደ ቀጥተኛው ሃይማኖት ቀጥ አድርግ፡፡ በዚያ ቀን (ወደ ገነትና ወደ እሳት) ይለያያሉ፡፡ فَأَقِمْ وَج‍‍ْهَكَ لِلدّ‍ِي‍نِ ا‍لْقَيِّمِ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِ أَ‍ن‍ْ يَأْتِيَ يَوْم‍‍‍ٌ لاَ مَرَدَّ لَهُ مِنَ ا‍للَّهِ يَوْمَئِذ‍ٍ يَصَّدَّع‍‍ُ‍و‍نَ
Man Kafara Fa`alayhi Kufruhu Wa Man `Amila Şāliĥāan Fali'anfusihim Yamhadūna 030-044 የካደ ሰው ክህደቱ (ጠንቁ) በእርሱው ላይ ነው፡፡ መልካምም የሠሩ ለነፍሶቻቸው (ማረፊያዎችን) ያዘጋጃሉ፡፡ مَ‍‍ن‍ْ كَفَرَ فَعَلَيْهِ كُفْرُهُ وَمَنْ عَمِلَ صَالِحا‍ً فَلِأَن‍فُسِهِمْ يَمْهَد‍ُو‍نَ
Liyajziya Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Min Fađlihi 'Innahu Lā Yuĥibbu Al-Kāfirīna 030-045 እነዚያን ያመኑትንና መልካሞችንም የሠሩትን ከችሮታው ይመነዳ ዘንድ (ይለያያሉ)፡፡ እርሱ ከሓዲዎችን አይወድምና፡፡ لِيَ‍‍ج‍‍ْزِيَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ مِ‍‍ن‍ْ فَضْلِهِ إِ‍نّ‍‍َهُ لاَ يُحِبُّ ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Min 'Āyātihi 'An Yursila Ar-Riyāĥa Mubashshirātin Wa Liyudhīqakum Min Raĥmatihi Wa Litajriya Al-Fulku Bi'amrihi Wa Litabtaghū Min Fađlihi Wa La`allakum Tashkurūna 030-046 ነፋሶችንም (በዝናብ) ልታበስራችሁ፣ ከችሮታውም (በእርሷ) ሊያቀምሳችሁ፣ መርከቦችም በትዕዛዙ እንዲንሻለሉ፣ ከችሮታውም እንድትፈልጉ፣ ታመሰግኑትም ዘንድ መላኩ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ وَمِ‍‍ن‍ْ آيَاتِهِ أَ‍ن‍ْ يُرْسِلَ ا‍لرِّي‍‍َ‍ا‍حَ مُبَشِّر‍َا‍ت‍‍‍ٍ وَلِيُذِيقَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ رَحْمَتِهِ وَلِتَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِيَ ا‍لْفُلْكُ بِأَمْ‍‍ر‍‍ِهِ وَلِتَ‍‍ب‍‍ْتَغُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ فَضْلِهِ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُر‍ُو‍نَ Wa Laqad 'Arsalnā Min Qablika Rusulāan 'Ilá Qawmihim Fajā'ūhum Bil-Bayyināti Fāntaqamnā Mina Al-Ladhīna 'Ajramū Wa Kāna Ĥaqqāan `Alaynā Naşru Al-Mu'uminīna 030-047 ከአንተ በፊትም መልክተኞችን ወደየሕዝቦቻቸው በእርግጥ ላክን፡፡ በግልጽ ማስረጃዎችም መጡባቸው፡፡ ከእነዚያ ካመጹትም ተበቀልን፡፡ ምእመኖቹንም መርዳት በእኛ ላይ ተገቢ ሆነ፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَرْسَلْنَا مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ رُسُلا‍ً إِلَى قَوْمِهِمْ فَج‍‍َ‍ا‍ء‍ُ‍وهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْبَيِّن‍‍َ‍ا‍تِ فَان‍تَقَمْنَا مِنَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أَ‍ج‍‍ْرَمُو‍‍ا‍ وَك‍‍َ‍ا‍نَ حَقّاً عَلَيْنَا نَصْرُ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي&
Al-Lahu Al-Ladhī Yursilu Ar-Riyāĥa Fatuthīru Saĥābāan Fayabsuţuhu Fī As-Samā'i Kayfa Yashā'u Wa Yaj`aluhu Kisafāan Fatará Al-Wadqa Yakhruju Min Khilālihi Fa'idhā 'Aşāba Bihi Man Yashā'u Min `Ibādihi 'Idhā Hum Yastabshirūna 030-048 አላህ ያ ነፋሶችን የሚልክ ነው፡፡ ደመናንም ይቀሰቅሳሉ፡፡ በሰማይ ላይም እንደሚሻ ይዘረጋዋል፡፡ ቁርጥራጮችም ያደርገዋል፡፡ ዝናቡንም ከደመናው መካከል ሲወጣ ታያለህ፡፡ በእርሱም ከባሮቹ የሚሻውን በለየ ጊዜ ወዲያውኑ እነሱ ይደሰታሉ፡፡ ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي يُرْسِلُ ا‍لرِّي‍‍َ‍ا‍حَ فَتُث‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ سَحَابا‍ً فَيَ‍‍ب‍‍ْسُطُهُ فِي ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ كَيْفَ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَيَ‍‍ج‍‍ْعَلُهُ كِسَفا‍ً فَتَرَى ا‍لْوَ Wa 'In Kānū Min Qabli 'An Yunazzala `Alayhim Min Qablihi Lamublisīna 030-049 በእነርሱም ላይ ከመወረዱ በፊት ከእርሱ በፊት በእርግጥ ተስፋ ቆራጮች ነበሩ፡፡ وَإِ‍ن‍ْ كَانُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِ أَ‍ن‍ْ يُنَزَّلَ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِ لَمُ‍‍ب‍‍ْلِس‍‍ِ‍ي‍نَ
nžur 'Ilá 'Āthāri Raĥmati Al-Lahi Kayfa Yuĥyī Al-'Arđa Ba`da Mawtihā 'Inna Dhālika Lamuĥyī Al-Mawtá Wa Huwa `Alá Kulli Shay'in Qadīrun 030-050 ምድርንም ከሞተች በኋላ እንዴት ሕያው እንደሚያደርጋት ወደ አላህ ችሮታ ፈለጎች ተመልከት፡፡ ይህ (አድራጊ) ሙታንንም በእርግጥ ሕያው አድራጊ ነው፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ فَان‍ظُرْ إِلَى آث‍‍َ‍ا‍ر‍ِ رَحْمَةِ ا‍للَّهِ كَيْفَ يُحْيِي ا‍لأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َ ذَلِكَ لَمُحْيِي ا‍لْمَوْتَى وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْء‍ٍ قَد‍ِي‍ر‍ٌ
Wa La'in 'Arsalnā Rīĥāan Fara'awhu Muşfarrāan Lažallū Min Ba`dihi Yakfurūna 030-051 ነፋስንም (በአዝመራዎች ላይ) ብንልክና ገርጥቶ ቢያዩት ከእርሱ በኋላ በእርግጥ (ችሮታውን) የሚክዱ ይሆናሉ፡፡ وَلَئِنْ أَرْسَلْنَا ‍ر‍‍ِيحا‍ً فَرَأَوْهُ مُصْفَرّا‍ً لَظَلُّو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِ يَكْفُر‍ُو‍نَ
Fa'innaka Lā Tusmi`u Al-Mawtá Wa Lā Tusmi`u Aş-Şumma Ad-Du`ā'a 'Idhā Wa Llaw Mudbirīna 030-052 አንተም ሙታንን አታሰማም፡፡ ደንቆሮዎችንም ዟሪዎች ሆነው በሸሹ ጊዜ ጥሪን አታሰማም፡፡ فَإِ‍نّ‍‍َكَ لاَ تُسْمِعُ ا‍لْمَوْتَى وَلاَ تُسْمِعُ ا‍لصُّ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍لدُّع‍‍َ‍ا‍ءَ إِذَا وَلَّوْا مُ‍‍د‍‍ْبِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Mā 'Anta Bihādī Al-`Umyi `An Đalālatihim 'In Tusmi`u 'Illā Man Yu'uminu Bi'āyātinā Fahum Muslimūn 030-053 አንተ ዕውሮችንም ከጥመታቸው የምታቀና አይደለህም፡፡ በአንቀጾቻችን የሚያምኑትን ሰዎች እንጂ ሌላን አታሰማም፡፡ እነርሱም ታዛዦች ናቸው፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ بِهَادِي ا‍لْعُمْيِ عَ‍‍ن‍ْ ضَلاَلَتِهِمْ إِ‍ن‍ْ تُسْمِعُ إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ يُؤْمِنُ بِآيَاتِنَا فَهُ‍‍م‍ْ مُسْلِمُون
Al-Lahu Al-Ladhī Khalaqakum Min Đa`fin Thumma Ja`ala Min Ba`di Đa`fin Qūwatan Thumma Ja`ala Min Ba`di Qūwatin Đa`fāan Wa Shaybatan Yakhluqu Mā Yashā'u Wa Huwa Al-`Alīmu Al-Qadīru 030-054 አላህ ያ ከደካማ (ፍትወት ጠብታ) የፈጠራችሁ ነው፡፡ ከዚያም ከደካማነት በኋላ ኀይልን አደረገ፡፡ ከዚያም ከብርቱነት በኋላ ደካማነትንና ሽበትን አደረገ፡፡ የሚሻውን ይፈጥራል፡፡ እርሱም ዐዋቂው ቻዩ ነው፡፡ ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي خَلَقَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ ضَعْف‍‍‍ٍ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ جَعَلَ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ ضَعْف‍‍‍ٍ قُوَّة‍‍‍ً ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ جَعَلَ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ قُوَّة‍‍‍ٍ ضَعْفا‍ً وَشَيْبَة‍‍‍ً يَخْلُقُ مَا يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَهُوَ Wa Yawma Taqūmu As-Sā`atu Yuqsimu Al-Mujrimūna Mā Labithū Ghayra Sā`atin Kadhālika Kānū Yu'ufakūna 030-055 ሰዓቲቱ በምትሆንበት ቀን ከሓዲዎች آ«ከአንዲት ሰዓት በስተቀር (በመቃብር) አልቆየንምآ» ብለው ይምላሉ፡፡ እንደዚሁ (ከእውነት) ይመለሱ ነበሩ፡፡ وَيَوْمَ تَق‍‍ُ‍و‍مُ ا‍لسَّاعَةُ يُ‍‍ق‍‍ْسِمُ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ُ‍و‍نَ مَا لَبِثُو‍‍ا‍ غَيْرَ سَاعَة‍‍‍ٍ كَذَلِكَ كَانُو‍‍ا‍ يُؤْفَك‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qāla Al-Ladhīna 'Ū Al-`Ilma Wa Al-'Īmāna Laqad Labithtum Fī Kitābi Al-Lahi 'Ilá Yawmi Al-Ba`thi Fahadhā Yawmu Al-Ba`thi Wa Lakinnakum Kuntum Lā Ta`lamūna 030-056 እነዚያንም ዕውቀትንና እምነትን የተሰጡት آ«በአላህ መጽሐፍ (ፍርድ) እስከ ትንሣኤ ቀን በእርግጥ ቆያችሁ፡፡ ይህም (የካዳችሁት) የትንሣኤ ቀን ነው፡፡ ግን እናንተ የማታውቁ ነበራችሁآ» ይሏቸዋል፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أ‍ُ‍وتُو‍‍ا‍ ا‍لْعِلْمَ وَا‍لإِيم‍‍َ‍ا‍نَ لَقَ‍‍د‍ْ لَبِثْتُمْ فِي كِت‍‍َ‍ا‍بِ ا‍للَّهِ إِلَى يَوْمِ ا‍لْبَعْثِ فَهَذَا يَوْمُ ا‍لْبَعْثِ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َكُمْ كُ‍‍ن‍تُمْ لاَ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ Fayawma'idhin Lā Yanfa`u Al-Ladhīna Žalamū Ma`dhiratuhum Wa Lā Hum Yusta`tabūna 030-057 በዚያም ቀን እነዚያን የበደሉትን ማመካኘታቸው አይጠቅማቸውም፡፡ እነርሱም በወቀሳ አይታለፉም፡፡ فَيَوْمَئِذ‍ٍ لاَ يَ‍‍ن‍فَعُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ مَعْذِرَتُهُمْ وَلاَ هُمْ يُسْتَعْتَب‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Laqad Đarabnā Lilnnāsi Fī Hādhā Al-Qur'āni Min Kulli Mathalin Wa La'in Ji'tahum Bi'āyatin Layaqūlanna Al-Ladhīna Kafarū 'In 'Antum 'Illā Mubţilūna 030-058 በዚያም ቁርኣን ውስጥ ከምሳሌ ሁሉ ለሰዎች በእርግጥ ገለጽን፡፡ በተዓምርም ብትመጣባቸው እነዚያ የካዱት ሰዎች آ«እናንተ አበላሺዎች እንጂ ሌላ አይደላችሁምآ» ይላሉ፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ ضَرَ‍ب‍‍ْنَا لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ فِي هَذَا ا‍لْقُرْآنِ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ مَثَل‍‍‍ٍ وَلَئِ‍‍ن‍ْ جِئْتَهُ‍‍م‍ْ بِآيَة‍‍‍ٍ لَيَقُولَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُو‍ا‍ إِنْ أَ‍ن‍‍ْتُمْ إِلاَّ مُ‍‍ب‍‍ْطِل‍‍ُ‍و‍ Kadhālika Yaţba`u Al-Lahu `Alá Qulūbi Al-Ladhīna Lā Ya`lamūna 030-059 እንደዚሁ አላህ በእነዚያ በማያውቁት ሰዎች ልቦች ላይ ያትማል፡፡ كَذَلِكَ يَ‍‍ط‍‍ْبَعُ ا‍للَّهُ عَلَى قُل‍‍ُ‍و‍بِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Fāşbir 'Inna Wa`da Al-Lahi Ĥaqqun Wa Lā Yastakhiffannaka Al-Ladhīna Lā Yūqinūna 030-060 ስለዚህ ታገስ፡፡ የአላህ ቀጠሮ እውነት ነውና፡፡ እነዚያም በትንሣኤ የሚያረጋግጡት አያቅልሉህ፡፡ فَاصْبِرْ إِ‍نّ‍‍َ وَعْدَ ا‍للَّهِ حَقّ‍‍‍ٌ وَلاَ يَسْتَخِفَّ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يُوقِن‍‍ُ‍و‍نَ
Next Sūrah