28) Sūrat Al-Qaşaş

Printed format

28) سُورَة القَصَص

Ţā-Sīn-Mīm 028-001 ጠ.ሰ.መ (ጣ ሲን ሚም)፡፡ طَا-سِي‍‍ن‍-مِيم
Tilka 'Āyātu Al-Kitābi Al-Mubīni 028-002 ይህቺ ገላጭ ከሆነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ تِلْكَ آي‍‍َ‍ا‍تُ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ ا‍لْمُب‍‍ِ‍ي‍نِ
Natlū `Alayka Min Naba'i Mūsá Wa Fir`awna Bil-Ĥaqqi Liqawmin Yu'uminūna 028-003 ከሙሳና ከፈርዖን ዜና እውነተኞች ስንኾን ለሚያምኑ ሕዝቦች ባንተ ላይ እናነባለን፡፡ نَتْلُو عَلَيْكَ مِ‍‍ن‍ْ نَبَإِ مُوسَى وَفِرْعَوْنَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ لِقَوْم‍‍‍ٍ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
'Inna Fir`awna `Alā Fī Al-'Arđi Wa Ja`ala 'Ahlahā Shiya`āan Yastađ`ifu Ţā'ifatan Minhum Yudhabbiĥu 'Abnā'ahum Wa Yastaĥyī Nisā'ahum 'Innahu Kāna Mina Al-Mufsidīna 028-004 ፈርዖን በምድር ላይ ተንበጣረረ፡፡ ነዋሪዎቿንም የተከፋፈሉ ጓዶች አደረጋቸው፡፡ ከእነርሱ ጭፍሮችን ያዳክማል፡፡ ወንዶች ልጆቻቸውን በብዛት ያርዳል፡፡ ሴቶቻቸውንም ይተዋል፤ እርሱ ከሚያበላሹት ሰዎች ነበርና፡፡ إِ‍نّ‍‍َ فِرْعَوْنَ عَلاَ فِي ا‍لأَرْضِ وَجَعَلَ أَهْلَهَا شِيَعا‍ً يَسْتَضْعِفُ ط‍‍َ‍ا‍ئِفَة‍‍‍ً مِنْهُمْ يُذَبِّحُ أَ‍ب‍‍ْن‍‍َ‍ا‍ءَهُمْ وَيَسْتَحْيِي نِس‍‍َ‍ا‍ءَهُمْ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ مِنَ ا‍لْمُفْسِد‍ِي‍نَ
Wa Nurīdu 'An Namunna `Alá Al-Ladhīna Astuđ`ifū Fī Al-'Arđi Wa Naj`alahum 'A'immatan Wa Naj`alahumu Al-Wārithīna 028-005 በእነዚያም በምድር ውስጥ በተጨቆኑ ላይ ልንለግስ፣ መሪዎችም ልናደርጋቸው ወራሾችም ልናደርጋቸው እንሻለን፡፡ وَنُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ أَ‍ن‍ْ نَمُ‍‍ن‍ّ‍‍َ عَلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍سْتُضْعِفُو‍‍ا‍ فِي ا‍لأَرْضِ وَنَ‍‍ج‍‍ْعَلَهُمْ أَئِ‍‍م‍ّ‍‍َة‍‍‍ً وَنَ‍‍ج‍‍ْعَلَهُمُ ا‍لْوَا‍ر‍‍ِث‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Numakkina Lahum Al-'Arđi Wa Nuriya Fir`awna Wa Hāmāna Wa Junūdahumā Minhum Mā Kānū Yaĥdharūna 028-006 ለእነርሱም በምድር ላይ ልናስመች ፈርዖንንና ሃማንንም ሰራዊቶቻቸውንም ከእነሱ ይፈሩት የነበሩትን ነገር ልናሳያቸው (እንሻለን)፡፡ وَنُمَكِّنَ لَهُمْ فِي ا‍لأَرْضِ وَنُ‍‍ر‍‍ِيَ فِرْعَوْنَ وَهَام‍‍َ‍ا‍نَ وَجُنُودَهُمَا مِنْهُ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَحْذَر‍ُو‍نَ
Wa 'Awĥaynā 'Ilá 'Ummi Mūsá 'An 'Arđi`īhi Fa'idhā Khifti `Alayhi Fa'alqīhi Fī Al-Yammi Wa Lā Takhāfī Wa Lā Taĥzanī 'Innā Rāddūhu 'Ilayki Wa Jā`ilūhu Mina Al-Mursalīna 028-007 ወደ ሙሳም እናት آ«አጥቢው፣ በርሱም ላይ በፈራሽ ጊዜ በባሕሩ ውስጥ ጣይው አትፈሪም፣ አትዘኝም፣ እኛ ወዳንቺ መላሾቹና ከመልክተኞቹም አድራጊዎቹ ነንናآ» ማለትን አመለከትን፡፡ وَأَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَى أُ‍مّ‍‍ِ مُوسَى أَنْ أَرْضِع‍‍ِ‍ي‍هِ فَإِذَا خِفْتِ عَلَيْهِ فَأَلْق‍‍ِ‍ي‍هِ فِي ا‍لْيَ‍‍م‍ّ‍‍ِ وَلاَ تَخَافِي وَلاَ تَحْزَنِ‍‍ي إِ‍نّ‍‍َا رَا‍دّ‍ُو‍هُ إِلَيْكِ وَجَاعِل‍‍ُ‍و‍هُ مِنَ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ
Fāltaqaţahu 'Ālu Fir`awna Liyakūna Lahum `Adūwāan Wa Ĥazanāan 'Inna Fir`awna Wa Hāmāna Wa Junūdahumā Kānū Khāţi'īna 028-008 የፈርዖን ቤተሰቦችም (መጨረሻው) ለእነርሱ ጠላት ሐዘንም ይሆን ዘንድ አነሱት፡፡ ፈርዖንና ሃማንም ሰራዊቶቻቸውም ሀጢአተኞች ነበሩ፡፡ فَالْتَقَطَهُ آلُ فِرْعَوْنَ لِيَك‍‍ُ‍و‍نَ لَهُمْ عَدُوّا‍ً وَحَزَنا‍ً إِ‍نّ‍‍َ فِرْعَوْنَ وَهَام‍‍َ‍ا‍نَ وَجُنُودَهُمَا كَانُو‍‍ا‍ خَاطِئ‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qālat Amra'atu Fir`awna Qurratu `Aynin Lī Wa Laka Lā Taqtulūhu `Asá 'An Yanfa`anā 'Aw Nattakhidhahu Waladāan Wa Hum Lā Yash`urūna 028-009 የፈርዖንም ሚስት آ«ለእኔ የዓይኔ መርጊያ ነው፡፡ ለአንተም፡፡ አትግደሉት፡፡ ሊጠቅመን ወይም ልጅ አድርገን ልንይዘው ይከጀላልናآ» አለች፡፡ እነርሱም (ፍጻሜውን) የማያውቁ ሆነው (አነሱት)፡፡ وَقَالَتْ ا‍مْرَأَةُ فِرْعَوْنَ قُرَّةُ عَيْن‍‍‍ٍ لِي وَلَكَ لاَ تَ‍‍ق‍‍ْتُل‍‍ُ‍و‍هُ عَسَى أَ‍ن‍ْ يَ‍‍ن‍فَعَنَ‍‍ا‍ أَوْ نَتَّخِذَهُ وَلَدا‍ً وَهُمْ لاَ يَشْعُر‍ُو‍نَ
Wa 'Aşbaĥa Fu'uādu 'Ummi Mūsá Fārighāan 'In Kādat Latubdī Bihi Lawlā 'An Rabaţnā `Alá Qalbihā Litakūna Mina Al-Mu'uminīna 028-010 የሙሳም እናት ልብ ባዶ ሆነ፡፡ ከምእምናን ትሆን ዘንድ በልቧ ላይ ባላጠነከርን ኖሮ ልትገልጸው ቀርባ ነበር፡፡ وَأَصْبَحَ فُؤ‍َا‍دُ أُ‍مّ‍‍ِ مُوسَى فَا‍ر‍‍ِغا‍ً إِ‍ن‍ْ كَادَتْ لَتُ‍‍ب‍‍ْدِي بِهِ لَوْلاَ أَ‍ن‍ْ رَبَ‍‍ط‍‍ْنَا عَلَى قَلْبِهَا لِتَك‍‍ُ‍و‍نَ مِنَ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qālat Li'khtihi Quşşīhi Fabaşurat Bihi `An Junubin Wa Hum Lā Yash`urūna 028-011 ለእኅቱም ተከታተይው አለቻት፡፡ እርሱንም እነሱ የማያውቁ ሲሆኑ በሩቅ ሆና አየችው፡፡ وَقَالَتْ لِأخْتِهِ قُصّ‍‍ِ‍ي‍هِ فَبَصُرَتْ بِهِ عَ‍‍ن‍ْ جُنُب‍‍‍ٍ وَهُمْ لاَ يَشْعُر‍ُو‍نَ
Wa Ĥarramnā `Alayhi Al-Marāđi`a Min Qablu Faqālat Hal 'Adullukum `Alá 'Ahli Baytin Yakfulūnahu Lakum Wa Hum Lahu Nāşiĥūna 028-012 (ወደናቱ ከመመለሱ) በፊትም አጥቢዎችን (መጥባትን) በእርሱ ላይ እርም አደረግን፡፡ (እኅቱ) آ«ለእናንተ የሚያሳድጉላችሁን እነርሱም ለእርሱ ቅን አገልጋዮች የሆኑን ቤተሰቦች ላመልክታችሁንآ» አለችም፡፡ وَحَرَّمْنَا عَلَيْهِ ا‍لْمَرَاضِعَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ فَقَالَتْ هَلْ أَدُلُّكُمْ عَلَى أَهْلِ بَيْت‍‍‍ٍ يَكْفُلُونَهُ لَكُمْ وَهُمْ لَهُ نَاصِح‍‍ُ‍و‍نَ
Faradadnāhu 'Ilá 'Ummihi Kay Taqarra `Aynuhā Wa Lā Taĥzana Wa Lita`lama 'Anna Wa`da Al-Lahi Ĥaqqun Wa Lakinna 'Aktharahum Lā Ya`lamūna 028-013 ወደእናቱም ዓይንዋ እንድትረጋ፣ እንዳታዝንም፣ የአላህም የተስፋ ቃል እርግጥ መሆኑን እንድታውቅ መለስነው፡፡ ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡ فَرَدَ‍د‍‍ْن‍‍َ‍ا‍هُ إِلَى أُ‍مّ‍‍ِهِ كَيْ تَقَرَّ عَيْنُهَا وَلاَ تَحْزَنَ وَلِتَعْلَمَ أَ‍نّ‍‍َ وَعْدَ ا‍للَّهِ حَقّ‍‍‍ٌ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَهُمْ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lammā Balagha 'Ashuddahu Wa Astawá 'Ātaynāhu Ĥukmāan Wa `Ilmāan Wa Kadhalika Naj Al-Muĥsinīna 028-014 ብርታቱንም በደረሰና በተስተካከለ ጊዜ ጥበብንና ዕውቀትን ሰጠነው፡፡ እንዲሁም መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا بَلَغَ أَشُدَّهُ وَا‍سْتَوَى آتَيْن‍‍َ‍ا‍هُ حُكْما‍ً وَعِلْما‍ً وَكَذَلِكَ نَ‍‍ج‍‍ْزِي ا‍لْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Dakhala Al-Madīnata `Alá Ĥīni Ghaflatin Min 'Ahlihā Fawajada Fīhā Rajulayni Yaqtatilāni Hādhā Min Shī`atihi Wa Hadhā Min `Adūwihi Fāstaghāthahu Al-Ladhī Min Shī`atihi `Alá Al-Ladhī Min `Adūwihi Fawakazahu Mūsá Faqađá `Alayhi Qāla Hādhā Min `Amali Ash-Shayţāni 'Innahu `Adūwun Muđillun Mubīnun 028-015 ከተማይቱንም ሰዎቿ በዝንጋቴ ጊዜ ላይ ሆነው ሳሉ ገባ፡፡ በእርሷም ውስጥ የሚጋደሉን ሁለት ሰዎችን አገኘ፡፡ ይህ ከወገኑ ነው፤ ይህም ከጠላቱ ነው፡፡ ያም ከወገኑ የሆነው ሰው በዚያ ከጠላቱ በሆነው ሰው ላይ እርዳታን ጠየቀው፡፡ ሙሳም በጡጫ መታው፡፡ ገደለውም፡፡ ይህ ከሰይጣን ሥራ ነው፡፡ እርሱ ግልጽ አሳሳች ጠላት ነውና አለ፡፡ وَدَخَلَ ا‍لْمَدِينَةَ عَلَى ح‍‍ِ‍ي‍نِ غَفْلَة‍‍‍ٍ مِنْ أَهْلِهَا فَوَجَدَ فِيهَا رَجُلَيْنِ يَ‍‍ق‍‍ْتَتِلاَنِ هَذَا مِ‍‍ن‍ْ شِيعَتِهِ وَهَذَا مِنْ عَدُوِّهِ فَاسْتَغَاثَهُ ا‍لَّذِي مِ‍‍ن‍ْ شِيعَتِهِ عَلَى ا&
Qāla Rabbi 'Innī Žalamtu Nafsī Fāghfir Lī Faghafara Lahu 'Innahu Huwa Al-Ghafūru Ar-Raĥīmu 028-016 آ«ጌታዬ ሆይ! እኔ ነፍሴን በደልኩ፡፡ ለእኔም ማር አለ፡፡آ» ለእርሱም ምሕረት አደረገለት እርሱ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ إِ‍نّ‍‍ِي ظَلَمْتُ نَفْسِي فَاغْفِرْ لِي فَغَفَرَ لَهُ إِ‍نّ‍‍َهُ هُوَ ا‍لْغَف‍‍ُ‍و‍رُ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مُ
Qāla Rabbi Bimā 'An`amta `Alayya Falan 'Akūna Žahīrāan Lilmujrimīna 028-017 آ«ጌታዬ ሆይ! በእኔ ላይ በመለገስህ ይሁንብኝ (ከስህተቴ እጸጸታለሁ)፤ ለአመጸኞችም ፈጽሞ ረዳት አልሆንም አለ፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ بِمَ‍‍ا‍ أَنْعَمْتَ عَلَيَّ فَلَنْ أَك‍‍ُ‍و‍نَ ظَهِيرا‍ً لِلْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Fa'aşbaĥa Fī Al-Madīnati Khā'ifāan Yataraqqabu Fa'idhā Al-Ladhī Astanşarahu Bil-'Amsi Yastaşrikhuhu Qāla Lahu Mūsá 'Innaka Laghawīyun Mubīnun 028-018 በከተማይቱም ውስጥ ፈሪ የሚጠባበቅ ሆኖ አደረ፡፡ በድንገትም ያ ትላንት እርዳታን የጠየቀው ሰው በጩኸት እርዳታን ይጠይቀዋል፡፡ ሙሳ ለርሱ آ«አንተ በእርግጥ ግልጽ ጠማማ ነህآ» አለው፡፡ فَأَصْبَحَ فِي ا‍لْمَدِينَةِ خ‍‍َ‍ا‍ئِفا‍ً يَتَرَقَّبُ فَإِذَا ا‍لَّذِي ا‍سْتَ‍‍ن‍صَرَهُ بِ‍‍ا‍لأَمْسِ يَسْتَصْ‍‍ر‍‍ِخُهُ ق‍‍َ‍ا‍لَ لَهُ مُوسَى إِ‍نّ‍‍َكَ لَغَوِيّ‍‍‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Falammā 'An 'Arāda 'An Yabţisha Bial-Ladhī Huwa `Adūwun Lahumā Qāla Yā Mūsá 'Aturīdu 'An Taqtulanī Kamā Qatalta Nafsāan Bil-'Amsi 'In Turīdu 'Illā 'An Takūna Jabbārāan Al-'Arđi Wa Mā Turīdu 'An Takūna Mina Al-Muşliĥīna 028-019 (ሙሳ) ያንን እርሱ ለሁለቱም ጠላት የሆነውን ሰው በኃይል ሊይዘው በፈለገም ጊዜ آ«ሙሳ ሆይ! በትላንትናው ቀን ነፍስን እንደ ገደልክ ልትገድለኝ ትፈልጋለህን በምድር ለይ ጨካኝ መሆንን እንጅ ሌላ አትፈልግም፡፡ ከመልካም ሠሪዎችም መሆንን አትፈልግምآ» አለው፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَنْ أَر‍َا‍دَ أَ‍ن‍ْ يَ‍‍ب‍‍ْطِشَ بِ‍‍ا‍لَّذِي هُوَ عَدُوّ‍ٌ لَهُمَا ق‍‍َ‍ا‍لَ يَامُوسَى أَتُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ أَ‍ن‍ْ تَ‍‍ق‍‍ْتُلَنِي كَمَا قَتَلْتَ نَفْسا‍ً ب
Wa Jā'a Rajulun Min 'Aqşá Al-Madīnati Yas`á Qāla Yā Mūsá 'Inna Al-Mala'a Ya'tamirūna Bika Liyaqtulūka Fākhruj 'Innī Laka Mina An-Nāşiĥīna 028-020 ከከተማይቱም ዳርቻ አንድ ሰው እየሮጠ መጣ፡፡ آ«ሙሳ ሆይ! ሹማምንቶቹ ሊገድሉህ ባንተ ይመካከራሉና ውጣ፡፡ እኔ ላንተ ከመካሪዎች ነኝናآ» አለው፡፡ وَج‍‍َ‍ا‍ءَ رَجُل‍‍‍ٌ مِنْ أَ‍ق‍‍ْصَى ا‍لْمَدِينَةِ يَسْعَى ق‍‍َ‍ا‍لَ يَامُوسَى إِ‍نّ‍‍َ ا‍لْمَلَأَ يَأْتَمِر‍ُو‍نَ بِكَ لِيَ‍‍ق‍‍ْتُل‍‍ُ‍و‍كَ فَاخْرُ‍ج‍ْ إِ‍نّ‍‍ِي لَكَ مِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َاصِح‍‍ِ‍ي‍نَ
Fakharaja Minhā Khā'ifāan Yataraqqabu Qāla Rabbi Najjinī Mina Al-Qawmi Až-Žālimīna 028-021 የፈራና የሚጠባበቅ ሆኖም ከእርሷ ወጣ፡፡ آ«ጌታዬ ሆይ! ከበደለኞቹ ሕዝቦች አድነኝآ» አለ፡፡ فَخَرَجَ مِنْهَا خ‍‍َ‍ا‍ئِفا‍ً يَتَرَقَّبُ ق‍‍َ‍ا‍لَ رَبِّ نَجِّنِي مِنَ ا‍لْقَوْمِ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Lammā Tawajjaha Tilqā'a Madyana Qāla `Asá Rabbī 'An Yahdiyanī Sawā'a As-Sabīl 028-022 ወደ መድየን አቅጣጫ ፊቱን ባዞረ ጊዜም آ«ጌታዬ ቀጥተኛውን መንገድ ሊመራኝ እከጅላለሁآ» አለ፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا تَوَجَّهَ تِلْق‍‍َ‍ا‍ءَ مَ‍‍د‍‍ْيَنَ ق‍‍َ‍ا‍لَ عَسَى رَبِّ‍‍ي‍ أَ‍ن‍ْ يَهْدِيَنِي سَو‍َا‍ءَ ا‍لسَّبِيل
Wa Lammā Warada Mā'a Madyana Wajada `Alayhi 'Ummatan Mina An-Nāsi Yasqūna Wa Wajada Min Dūnihimu Amra'tayni Tadhūdāni Qāla Mā Khaţbukumā Qālatā Lā Nasqī Ĥattá Yuşdira Ar-Ri`ā'u Wa 'Abūnā Shaykhun Kabīrun 028-023 ወደ መድየንም ውሃ በመጣ ጊዜ በእርሱ ላይ ከሰዎች ጭፍሮችን (መንጋዎቻቸውን) የሚያጠጡ ሆነው አገኘ፡፡ ከእነርሱ በታችም (ከውሃው መንጎቻቸውን) የሚከለክሉን ሁለት ሴቶች አገኘ፡፡ آ«ነገራችሁ ምንድን ነውآ» አላቸው፡፡ آ«እረኞቹ ሁሉ (መንጋዎቻቸውን) እስከሚመልሱ አናጠጣም፡፡ አባታችንም ትልቅ ሽማግሌ ነውآ» አሉት፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا وَرَدَ م‍‍َ‍ا‍ءَ مَ‍‍د‍‍ْيَنَ وَجَدَ عَلَيْهِ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ً مِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ يَسْق‍‍ُ‍و‍نَ وَوَجَدَ مِ‍‍ن&z
Fasaqá Lahumā Thumma Tawallá 'Ilá Až-Žilli Faqāla Rabbi 'Innī Limā 'Anzalta 'Ilayya Min Khayrin Faqīrun 028-024 ለሁለቱም አጠጣላቸው፡፡ ከዚያም ወደ ጥላው ዘወር አለ፡፡ آ«ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ ለምታወርደው ፈላጊ ነኝآ» አለ፡፡ فَسَقَى لَهُمَا ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ تَوَلَّى إِلَى ا‍لظِّلِّ فَق‍‍َ‍ا‍لَ رَبِّ إِ‍نّ‍‍ِي لِمَ‍‍ا‍ أَن‍زَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْر‍ٍ فَق‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Fajā'at/hu 'Iĥdāhumā Tamshī `Alá Astiĥyā'in Qālat 'Inna 'Abī Yad`ūka Liyajziyaka 'Ajra Mā Saqayta Lanā Falammā Jā'ahu Wa Qaşşa `Alayhi Al-Qaşaşa Qāla Lā Takhaf Najawta Mina Al-Qawmi Až-Žālimīna 028-025 ከሁለቱ አንደኛይቱም ከሐፍረት ጋር የምትኼድ ሆና መጣችው፡፡ آ«አባቴ ለእኛ ያጠጣህልንን ዋጋ ሊሰጥህ ይጠራሃልآ» አለችው፡፡ ወደእርሱ በመጣና ወሬውን በእርሱ ላይ በተረከለትም ጊዜ آ«አትፍራ ከበደለኞቹ ሕዝቦች ድነሃልآ» አለው፡፡ فَج‍‍َ‍ا‍ءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى ا‍سْتِحْي‍‍َ‍ا‍ء‍ٍ قَالَتْ إِ‍نّ‍‍َ أَبِي يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍كَ لِيَ‍‍ج‍‍ْزِيَكَ أَ‍ج‍‍ْرَ مَا سَقَيْتَ لَنَا فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَهُ وَقَصَّ عَلَيْهِ ا‍لْقَصَصَ ق‍‍َ‍ا‍لَ لاَ تَخَفْ نَجَوْتَ مِنَ Qālat 'Iĥdāhumā Yā 'Abati Asta'jirhu 'Inna Khayra Mani Asta'jarta Al-Qawīyu Al-'Amīnu 028-026 ከሁለቱ አንደኛይቱም آ«አባቴ ሆይ ቅጠረው፡፡ ከቀጠርከው ሰው ሁሉ በላጩ ብርቱው ታማኙ ነውናآ» አለችው፡፡ قَالَتْ إِحْدَاهُمَا ي‍‍َ‍ا‍أَبَتِ ا‍سْتَأْجِرْهُ إِ‍نّ‍‍َ خَيْرَ مَنِ ا‍سْتَأْجَرْتَ ا‍لْقَوِيُّ ا‍لأَم‍‍ِ‍ي‍نُ
Qāla 'Innī 'Urīdu 'An 'Unkiĥaka 'Iĥdá Abnatayya Hātayni `Alá 'An Ta'juranī Thamāniyata Ĥijajin Fa'in 'Atmamta `Ashrāan Famin `Indika Wa Mā 'Urīdu 'An 'Ashuqqa `Alayka Satajidunī 'In Shā'a Al-Lahu Mina Aş-Şāliĥīna 028-027 آ«ስምንትን ዓመታት ልታገለግለኝ እኔ ከእነዚህ ሁለት ሴቶቸ ልጆቼ አንዲቱን ላጋባህ እሻለሁ፡፡ ዐስርን ብትሞላም ከአንተ ነው፡፡ ባንተ ላይ ማስቸገርንም አልሻም፡፡ አላህ የሻ እንደ ኾነ ከመልካሞቹ ሰዎች ኾኜ ታገኘኛለህآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أُ‍ر‍‍ِي‍دُ أَنْ أُن‍كِحَكَ إِحْدَى ا‍ب‍‍ْنَتَيَّ هَاتَيْنِ عَلَى أَ‍ن‍ْ تَأْجُرَنِي ثَمَانِيَةَ حِجَج‍‍‍ٍ فَإِنْ أَتْمَمْتَ عَشْرا‍ً فَمِنْ عِ‍‍ن‍‍ْدِكَ وَمَ‍‍ا‍ أُ‍ر‍Qāla Dhālika Baynī Wa Baynaka 'Ayyamā Al-'Ajalayni Qađaytu Falā `Udwāna `Alayya Wa Allāhu `Alá Mā Naqūlu Wa Kīlun 028-028 (ሙሳም) آ«ይህ (ውለታ) በእኔና ባንተ መካከል (ረጊ) ነው፡፡ ከሁለቱ ጊዜያቶች ማንኛውንም ብፈጽም በእኔ ላይ ወሰን ማለፍ የለም፡፡ አላህም በምንለነው ላይ ምስክርآ» ነው አለ፡፡ ق‍َا‍لَ ذَلِكَ بَيْنِي وَبَيْنَكَ أَيَّمَا ا‍لأَجَلَيْنِ قَضَيْتُ فَلاَ عُ‍‍د‍‍ْو‍َا‍نَ عَلَيَّ وَا‍للَّهُ عَلَى مَا نَق‍‍ُ‍و‍لُ وَك‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٌ
Falammā Qađá Mūsá Al-'Ajala Wa Sāra Bi'ahlihi 'Ānasa Min Jānibi Aţūri Nārāan Qāla Li'hlihi Amkuthū 'Innī 'Ānastu Nārāan La`allī 'Ātīkum Minhā Bikhabarin 'Aw Jadhwatin Mina An-Nāri La`allakum Taşţalūna 028-029 ሙሳም ጊዜውን በጨረሰና ከቤተሰቦቹ ጋር በኼደ ጊዜ ከጡር ተራራ ጎን እሳትን አየ፡፡ ለቤተሰቡ (እዚህ) آ«ቆዩ፡፡ እኔ እሳትን አየሁ፡፡ ከእርሷ ወሬን ወይም ትሞቁ ዘንድ ከእሳት ትንታግን አመጣላችኋለሁآ» አለ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا قَضَى مُوسَى ا‍لأَجَلَ وَس‍‍َ‍ا‍رَ بِأَهْلِهِ آنَسَ مِ‍‍ن‍ْ جَانِبِ ا‍لطّ‍‍ُ‍و‍ر‍ِ نَارا‍ً ق‍‍َ‍ا‍لَ لِأهْلِهِ ا‍مْكُثُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي آنَسْتُ نَارا‍ً لَعَلِّ‍‍ي Falammā 'Atāhā Nūdī Min Shāţi'i Al-Wādī Al-'Aymani Fī Al-Buq`ati Al-Mubārakati Mina Ash-Shajarati 'An Yā Mūsá 'Innī 'Anā Al-Lahu Rabbu Al-`Ālamīna 028-030 በመጣትም ጊዜ ከሸለቆው ቀኝ ዳርቻ ከዛፊቱ በኩል በተባረከችው ስፍራ ውስጥ آ«ሙሳ ሆይ! እኔ የዓለማት ጌታ አላህ እኔ ነኝآ» በማለት ተጠራ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَتَاهَا نُودِي مِ‍‍ن‍ْ شَاطِئِ ا‍لْوَادِي ا‍لأَيْمَنِ فِي ا‍لْبُ‍‍ق‍‍ْعَةِ ا‍لْمُبَارَكَةِ مِنَ ا‍لشَّجَرَةِ أَ‍ن‍ْ يَامُوسَى إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَنَا ا‍للَّهُ رَبُّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'An 'Alqi `Aşāka Falammā Ra'āhā Tahtazzu Ka'annahā Jānnun Wallá Mudbirāan Wa Lam Yu`aqqib Yā Mūsá 'Aqbil Wa Lā Takhaf 'Innaka Mina Al-'Āminīna 028-031 آ«በትርህንም ጣልآ» (ተባለ)፡፡ እንደ ትንሽ እባብ ስትስለከለክ ባያትም ጊዜ ወደ ኋላ ዞሮ ሸሸ፤ አልተመለሰምም፡፡ آ«ሙሳ ሆይ! ተመለስ አትፍራም፤ አንተ ከጥብቆቹ ነህናآ» (ተባለም)፡፡ وَأَنْ أَلْقِ عَص‍‍َ‍ا‍كَ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا رَآهَا تَهْتَزُّ كَأَ‍نّ‍‍َهَا ج‍‍َ‍ا‍نّ‍‍‍ٌ وَلَّى مُ‍‍د‍‍ْبِرا‍ً وَلَمْ يُعَقِّ‍‍ب‍ْ يَامُوسَى أَ‍ق‍‍ْبِلْ وَلاَ تَخَفْ إِ‍نّ‍‍َكَ مِنَ ا‍لآمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Asluk Yadaka Fī Jaybika Takhruj Bayđā'a Min Ghayri Sū'in Wa Ađmum 'Ilayka Janāĥaka Mina Ar-Rahbi Fadhānika Burhānāni Min Rabbika 'Ilá Fir`awna Wa Mala'ihi 'Innahum Kānū Qawmāan Fāsiqīna 028-032 آ«እጅህን በአንገትጌህ ውስጥ አግባ፡፡ ያለ ነውር ነጭ ሆና ትወጣለችና፡፡ ክንፍህንም ከፍርሃት (ለመዳን) ወዳንተ አጣብቅ፡፡ እነዚህም ከጌታህ የሆኑ ወደ ፈርዖንና ወደ መኳንንቶቹ የሚደርሱ ሁለት አስረጅዎች ናቸው፡፡ እነርሱ አመጸኞች ሕዝቦች ነበሩና፡፡آ» ا‍سْلُكْ يَدَكَ فِي جَيْبِكَ تَخْرُ‍ج‍ْ بَيْض‍‍َ‍ا‍ءَ مِنْ غَيْ‍‍ر‍ِ س‍‍ُ‍و‍ء‍ٍ وَا‍ضْمُمْ إِلَيْكَ جَنَاحَكَ مِنَ ا‍لرَّهْبِ فَذَانِكَ بُرْهَان‍‍َ‍ا‍نِ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ إِلَى فِرْعَوْنَ وَمَلَئِهِ إِ‍نّ‍‍َهُمْ كَانُو‍‍ا‍ قَوْماQāla Rabbi 'Innī Qataltu Minhum Nafsāan Fa'akhāfu 'An Yaqtulūni 028-033 (ሙሳ) አለ آ«ጌታዬ ሆይ! እኔ ከእነርሱ ነፍስን ገድያለሁ፡፡ ስለዚህ እንዳይገድሉኝ እፈራለሁ፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ إِ‍نّ‍‍ِي قَتَلْتُ مِنْهُمْ نَفْسا‍ً فَأَخ‍‍َ‍ا‍فُ أَ‍ن‍ْ يَ‍‍ق‍‍ْتُل‍‍ُ‍و‍نِ
Wa 'Akhī Hārūnu Huwa 'Afşaĥu Minnī Lisānāan Fa'arsilhu Ma`iya Rid'āan Yuşaddiqunī 'Innī 'Akhāfu 'An Yukadhdhibūni 028-034 آ«ወንድሜም ሃሩን እርሱ ምላሱ ከእኔ የተባ ነው፡፡ እውነተኛነቴንም የሚያረጋግጥልኝ ረዳት ኾኖ ከእኔ ጋር ላከው፡፡ እኔ ሊያስተባብሉኝ እፈራለሁና፡፡آ» وَأَخِي هَار‍ُو‍نُ هُوَ أَفْصَحُ مِ‍‍ن‍ّ‍‍ِي لِسَانا‍ً فَأَرْسِلْهُ مَعِيَ ‍ر‍‍ِ‍د‍‍ْءا‍ً يُصَدِّقُنِ‍‍ي إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَخ‍‍َ‍ا‍فُ أَ‍ن‍ْ يُكَذِّب‍‍ُ‍و‍نِ
Qāla Sanashuddu `Ađudaka Bi'akhīka Wa Naj`alu Lakumā Sulţānāan Falā Yaşilūna 'Ilaykumā Bi'āyātinā 'Antumā Wa Mani Attaba`akumā Al-Ghālibūna 028-035 (አላህም) آ«ጡንቻህን በወንድምህ በእርግጥ እናበረታለን፡፡ ለሁለታችሁም ስልጣንን እናደርጋለን፡፡ ወደእናንተም (በመጥፎ) አይደርሱም፡፡ በተዓምራቶቻችን (ኺዱ)፡፡ እናንተና የተከተላችሁም ሁሉ አሸናፊዎች ናችሁآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ سَنَشُدُّ عَضُدَكَ بِأَخ‍‍ِ‍ي‍كَ وَنَ‍‍ج‍‍ْعَلُ لَكُمَا سُلْطَانا‍ً فَلاَ يَصِل‍‍ُ‍و‍نَ إِلَيْكُمَا بِآيَاتِنَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتُمَا وَمَنِ ا‍تَّبَعَكُمَا ا‍لْغَالِب‍‍ُ‍و‍نَ
Falammā Jā'ahum Mūsá Bi'āyātinā Bayyinātin Qālū Mā Hādhā 'Illā Siĥrun Muftaráan Wa Mā Sami`nā Bihadhā Fī 'Ābā'inā Al-'Awwalīna 028-036 ሙሳም በታምራቶቻችን ግልጽ ኾነው በመጣባቸው ጊዜ آ«ይህ የተቀጠፈ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ ይህንንም በመጀመሪያዎቹ አባቶቻችን ውስጥ አልሰማንምآ» አሉ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَهُ‍‍م‍ْ مُوسَى بِآيَاتِنَا بَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ قَالُو‍‍ا‍ مَا هَذَا إِلاَّ سِحْر‍ٌ مُفْتَرى‍ً وَمَا سَمِعْنَا بِهَذَا فِ‍‍ي آب‍‍َ‍ا‍ئِنَا ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qāla Mūsá Rabbī 'A`lamu Biman Jā'a Bil-Hudá Min `Indihi Wa Man Takūnu Lahu `Āqibatu Ad-Dāri 'Innahu Lā Yufliĥu Až-Žālimūna 028-037 ሙሳም آ«ጌታዬ ከእርሱ ዘንድ በቀጥታው መንገድ የመጣውን ሰው ምስጉኒቱም አገር ለእርሱ የምትኾንለትን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡ እነሆ በደለኞቹ አይድኑምآ» አለ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ مُوسَى رَبِّ‍‍ي‍ أَعْلَمُ بِمَ‍‍ن‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ بِ‍‍ا‍لْهُدَى مِنْ عِ‍‍ن‍‍ْدِهِ وَمَ‍‍ن‍ْ تَك‍‍ُ‍و‍نُ لَهُ عَاقِبَةُ ا‍لدّ‍َا‍ر‍ِ إِ‍نّ‍‍َهُ لاَ يُفْلِحُ ا‍لظَّالِم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qāla Fir`awnu Yā 'Ayyuhā Al-Mala'u Mā `Alimtu Lakum Min 'Ilahin Ghayrī Fa'awqid Lī Yā Hāmānu `Alá Aţīni Fāj`al Lī Şarĥāan La`allī 'Aţţali`u 'Ilá 'Ilahi Mūsá Wa 'Innī La'ažunnuhu Mina Al-Kādhibīna 028-038 ፈርዖንም آ«እናንተ ጭፍሮች ሆይ! ከእኔ ሌላ ለእናንተ አምላክን ምንም አላወቅሁም፡፡ ሃማንም ሆይ! ጭቃን ለእኔ አቃጥልልኝ፤ (ጡብ ሥራልኝ)፡፡ ለእኔም ከፍተኛ ሕንጻን ሥራልኝ፡፡ ወደ ሙሳ አምላክ ልወጣ እከጅላለሁና፡፡ እኔም ከውሸታሞቹ መኾኑን እጠረጥረዋለሁآ» አለ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ فِرْعَوْنُ ي‍‍َ‍ا‍أَيُّهَا ا‍لْمَلَأُ مَا عَلِمْتُ لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ إِلَهٍ غَيْ‍‍ر‍‍ِي فَأَوْقِ‍‍د‍ْ لِي يَاهَام‍‍َ‍ا‍نُ عَلَى ا‍لطّ‍‍ِ‍ي‍نِ فَا‍ج‍‍ْعَ‍‍ل لِي صَرْحا Wa Astakbara Huwa Wa Junūduhu Fī Al-'Arđi Bighayri Al-Ĥaqqi Wa Žannū 'Annahum 'Ilaynā Lā Yurja`ūna 028-039 እርሱም ሰራዊቶቹም በምድር ላይ ያለ አግባብ ኮሩ፡፡ እነርሱም ወደእኛ የማይመለሱ መኾናቸውን ጠረጠሩ፡፡ وَاسْتَكْبَرَ هُوَ وَجُنُودُهُ فِي ا‍لأَرْضِ بِغَيْ‍‍ر‍ِ ا‍لْحَقِّ وَظَ‍‍ن‍ّ‍‍ُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َهُمْ إِلَيْنَا لاَ يُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'akhadhnāhu Wa Junūdahu Fanabadhnāhum Al-Yammi Fānžur Kayfa Kāna `Āqibatu Až-Žālimīna 028-040 እርሱንም ሰራዊቱንም በጥብቅ ያዝናቸው፡፡ በባሕርም ውስጥ ጣልናቸው፡፡ የበደለኞች መጨረሻም፤ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከት፡፡ فَأَخَذْن‍‍َ‍ا‍هُ وَجُنُودَهُ فَنَبَذْنَاهُمْ فِي ا‍لْيَ‍‍م‍ّ‍‍ِ فَان‍ظُرْ كَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَةُ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Ja`alnāhum 'A'immatan Yad`ūna 'Ilá An-Nāri Wa Yawma Al-Qiyāmati Lā Yunşarūna 028-041 ወደ እሳት የሚጠሩ መሪዎችም አደረግናቸው፡፡ በትንሣኤም ቀን አይርረዱም፡፡ وَجَعَلْنَاهُمْ أَئِ‍‍م‍ّ‍‍َة‍‍‍ً يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ إِلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ وَيَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ لاَ يُ‍‍ن‍صَر‍ُو‍نَ
Wa 'Atba`nāhum Fī Hadhihi Ad-Dunyā La`natan Wa Yawma Al-Qiyāmati Hum Mina Al-Maqbūĥīna 028-042 በይህችም በቅርቢቱም ዓለም ውስጥ እርግማንን አስከተልናቸው፡፡ በትንሣኤም ቀን እነሱ ከሚባረሩት ናቸው፡፡ وَأَتْبَعْنَاهُمْ فِي هَذِهِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا لَعْنَة‍‍‍ً وَيَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ هُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْمَ‍‍ق‍‍ْبُوح‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Laqad 'Ātaynā Mūsá Al-Kitāba Min Ba`di Mā 'Ahlaknā Al-Qurūna Al-'Ūlá Başā'ira Lilnnāsi Wa Hudáan Wa Raĥmatan La`allahum Yatadhakkarūna 028-043 የፊተኞቹን የክፍለ ዘመናት ሕዝቦችም ከአጠፋን በኋላ ለሰዎች የልብ ብርሃን መሪም እዝነትም ሲኾን ይገሰጹ ዘንድ ለሙሳ መጽሐፉን በእርግጥ ሰጠነው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ آتَيْنَا مُوسَى ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ مَ‍‍ا‍ أَهْلَكْنَا ا‍لْقُر‍ُو‍نَ ا‍لأ‍ُ‍ولَى بَص‍‍َ‍ا‍ئِ‍‍ر‍َ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ وَهُ‍‍دى‍ً وَرَحْمَة‍‍‍ً لَعَلَّهُمْ يَتَذَكَّر‍ُو‍نَ
Wa Mā Kunta Bijānibi Al-Gharbīyi 'Idh Qađaynā 'Ilá Mūsá Al-'Amra Wa Mā Kunta Mina Ash-Shāhidīn 028-044 ወደ ሙሳም ትዕዛዝን ባወረድንለት ጊዜ (ከተራራው) በምዕራባዊው ጎን አልነበርክም ከተጣዱትም አልነበርክም፡፡ وَمَا كُ‍‍ن‍تَ بِجَانِبِ ا‍لْغَرْبِيِّ إِذْ قَضَيْنَ‍‍ا إِلَى مُوسَى ا‍لأَمْرَ وَمَا كُ‍‍ن‍تَ مِنَ ا‍لشَّاهِدِي‍‍ن
Wa Lakinnā 'Ansha'nā Qurūnāan Fataţāwala `Alayhimu Al-`Umuru Wa Mā Kunta Thāwīāan Fī 'Ahli Madyana Tatlū `Alayhim 'Āyātinā Wa Lakinnā Kunnā Mursilīna 028-045 ግን እኛ (ከእርሱ በኋላ) የክፍለ ዘመናትን ሰዎች አስገኘን፡፡ በእነሱም ላይ ዕድሜዎች ተራዘሙ፡፡ በመድየንም ሰዎች ውስጥ ተቀማጭ በእነሱ ላይ አንቀጾቻችን የምታነብ አልነበርክም፡፡ ግን እኛ ላኪዎችህ ኾንን፡፡ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَن‍شَأْنَا قُرُونا‍ً فَتَطَاوَلَ عَلَيْهِمُ ا‍لْعُمُرُ وَمَا كُ‍‍ن‍تَ ثَاو‍ِي‍ا‍ً فِ‍‍ي‍ أَهْلِ مَ‍‍د‍‍ْيَنَ تَتْلُو‍‍ا‍ عَلَيْهِمْ آيَاتِنَا وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا مُرْسِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā Kunta Bijānibi Aţūri 'Idh Nādaynā Wa Lakin Raĥmatan Min Rabbika Litundhira Qawmāan Mā 'Atāhum Min Nadhīrin Min Qablika La`allahum Yatadhakkarūna 028-046 በጠራነውም ጊዜ በጡር ጎን አልነበርክም፡፡ ግን ከአንተ በፊት ምንም አስፈራሪ ያልመጣቸውን ሕዝቦች ታስፈራራ ዘንድ ከጌታህ በኾነ ችሮታ (ላክንህ) ሊገሰጹ ይከጀላልና፡፡ وَمَا كُ‍‍ن‍تَ بِجَانِبِ ا‍لطّ‍‍ُ‍و‍ر‍ِ إِذْ نَادَيْنَا وَلَكِ‍‍ن‍ْ رَحْمَة‍‍‍ً مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ لِتُ‍‍ن‍ذِ‍ر‍َ قَوْما‍ً مَ‍‍ا‍ أَتَاهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ نَذ‍ِي‍ر‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ لَعَلَّهُمْ يَتَذَكَّر‍ُو
Wa Lawlā 'An Tuşībahum Muşībatun Bimā Qaddamat 'Aydīhim Fayaqūlū Rabbanā Lawlā 'Arsalta 'Ilaynā Rasūlāan Fanattabi`a 'Āyātika Wa Nakūna Mina Al-Mu'uminīna 028-047 እጆቻቸውም ባሳለፉት ምክንያት መከራ የምትነካቸውና آ«ጌታችን ሆይ! አንቀጾችህን እንድንከተል ከምእምናንም እንድንኾን ወደኛ መልክተኛን አትልክም ኖሯልንآ» የሚሉ ባልኾኑ ኖሮ (አንልክም ነበር)፡፡ وَلَوْلاَ أَ‍ن‍ْ تُصِيبَهُ‍‍م‍ْ مُصِيبَة‍‍‍ٌ بِمَا قَدَّمَتْ أَيْدِيهِمْ فَيَقُولُو‍‍ا‍ رَبَّنَا لَوْلاَ أَرْسَلْتَ إِلَيْنَا رَسُولا‍ً فَنَتَّبِعَ آيَاتِكَ وَنَك‍‍ُ‍و‍نَ مِنَ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Falammā Jā'ahumu Al-Ĥaqqu Min `Indinā Qālū Lawlā 'Ūtiya Mithla Mā 'Ūtiya Mūsá 'Awalam Yakfurū Bimā 'Ūtiya Mūsá Min Qablu Qālū Siĥrāni Tažāharā Wa Qālū 'Innā Bikullin Kāfirūna 028-048 እውነቱም ከእኛ ዘንድ በመጣላቸው ጊዜ آ«ለሙሳ የተሰጠው ብጤ አይስሰጠውም ኖሯልንآ» አሉ፡፡ آ«ከዚህ በፊት ሙሳ በተሰጠው አልካዱምን የተረዳዱ ሁለት ድግምቶች ናቸውآ» አሉ፡፡ آ«እኛ በሁሉም ከሓዲዎች ነንምآ» አሉ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَهُمُ ا‍لْحَقُّ مِنْ عِ‍‍ن‍‍ْدِنَا قَالُو‍‍ا‍ لَوْلاَ أ‍ُ‍وتِيَ مِثْلَ مَ‍‍ا‍ أ‍ُ‍وتِيَ مُوسَى أَوَلَمْ يَكْفُرُوا‍ بِمَ‍‍ا‍ أ‍ُ‍وتِيَ مُوسَى مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ قَالُو‍‍ا‍ سِحْر‍َا‍نِ تَظَاهَرَا وَقَالُ‍Qul Fa'tū Bikitābin Min `Indi Al-Lahi Huwa 'Ahdá Minhumā 'Attabi`hu 'In Kuntum Şādiqīna 028-049 آ«ከአላህ ዘንድ የኾነን መጽሐፍ እርሱ ከሁለቱም ይበልጥ ቅን የኾነን አምጡ፡፡ እውነተኞች እንደ ኾናችሁ (ብታመጡት) እከተለዋለሁآ» በላቸው፡፡ قُلْ فَأْتُو‍‍ا‍ بِكِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ مِنْ عِ‍‍ن‍‍ْدِ ا‍للَّهِ هُوَ أَهْدَى مِنْهُمَ‍‍ا‍ أَتَّبِعْهُ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ صَادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Fa'in Lam Yastajībū Laka Fā`lam 'Annamā Yattabi`ūna 'Ahwā'ahum Wa Man 'Ađallu Mimmani Attaba`a Hawāhu Bighayri Hudáan Mina Al-Lahi 'Inna Al-Laha Lā Yahdī Al-Qawma Až-Žālimīna 028-050 እሺ ባይሉህም፤ የሚከተሉት፤ ዝንባሌዎቻቸውን ብቻ መኾኑን ዕወቅ፡፡ ከአላህም የኾነ መመሪያ ሳይኖረው ዝንባሌውን ከተከተለ ሰው ይበልጥ የጠመመ አንድም የለም፡፡ አላህ በደለኞች ሕዝቦችን አይመራምና፡፡ فَإِ‍ن‍ْ لَمْ يَسْتَجِيبُو‍‍ا‍ لَكَ فَاعْلَمْ أَ‍نّ‍‍َمَا يَتَّبِع‍‍ُ‍و‍نَ أَهْو‍َا‍ءَهُمْ وَمَنْ أَضَلُّ مِ‍‍م‍ّ‍‍َنِ ا‍تَّبَعَ هَو‍َا‍هُ بِغَيْ‍‍ر‍ِ هُ‍‍دى‍ً مِنَ ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لاَ يَهْدِي ا‍لْقَوْمَ ا‍ل
Wa Laqad Waşşalnā Lahumu Al-Qawla La`allahum Yatadhakkarūna 028-051 ይገሰጹም ዘንድ ቃልን (ቁርኣንን በያይነቱ) ለእነርሱ በእርግጥ አስከታተልን፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ وَصَّلْنَا لَهُمُ ا‍لْقَوْلَ لَعَلَّهُمْ يَتَذَكَّر‍ُو‍نَ
Al-Ladhīna 'Ātaynāhumu Al-Kitāba Min Qablihi Hum Bihi Yu'uminūna 028-052 እነዚያ ከእርሱ በፊት መጽሐፍን የሰጠናቸው እነርሱ በእርሱ ያምናሉ፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آتَيْنَاهُمُ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِ هُ‍‍م‍ْ بِهِ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Yutlá `Alayhim Qālū 'Āmannā Bihi 'Innahu Al-Ĥaqqu Min Rabbinā 'Innā Kunnā Min Qablihi Muslimīna 028-053 በእነሱ ላይ በሚነበብላቸውም ጊዜ آ«በእርሱ አምነናል፡፡ እርሱ ከጌታችን የኾነ እውነት ነው፡፡ እኛ ከርሱ በፊት ሙስሊሞች ነበርንآ» ይላሉ፡፡ وَإِذَا يُتْلَى عَلَيْهِمْ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ آمَ‍‍ن‍ّ‍‍َا بِهِ إِ‍نّ‍‍َهُ ا‍لْحَقُّ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِ مُسْلِم‍‍ِ‍ي‍نَ
'Ūlā'ika Yu'utawna 'Ajrahum Marratayni Bimā Şabarū Wa Yadra'ūna Bil-Ĥasanati As-Sayyi'ata Wa Mimmā Razaqnāhum Yunfiqūna 028-054 እነዚያ በመታገሳቸው ዋጋቸውን ሁለት ጊዜ ይስሰጣሉ፡፡ ክፉውንም ነገር በበጎ ምግባር ይገፈትራሉ፡፡ ከሰጠናቸውም ሲሳይ ይለግሳሉ፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ يُؤْتَوْنَ أَ‍ج‍‍ْرَهُ‍‍م‍ْ مَرَّتَيْنِ بِمَا صَبَرُوا‍ وَيَ‍‍د‍‍ْرَء‍ُو‍نَ بِ‍‍ا‍لْحَسَنَةِ ا‍لسَّيِّئَةَ وَمِ‍‍م‍ّ‍‍َا رَزَ‍ق‍‍ْنَاهُمْ يُ‍‍ن‍فِق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Sami`ū Al-Laghwa 'A`rađū `Anhu Wa Qālū Lanā 'A`mālunā Wa Lakum 'A`mālukum Salāmun `Alaykum Lā Nabtaghī Al-Jāhilīna 028-055 ውድቅንም ቃል በሰሙ ጊዜ ከእርሱ ይርቃሉ፡፡ آ«ለእኛ ሥራዎቻችን አሉን፡፡ ለናንተም ሥራዎቻችሁ አሏችሁ፡፡ ሰላም በእናንተ ላይ (ይኹን) ባለጌዎችን አንፈልግምآ» ይላሉ፡፡ وَإِذَا سَمِعُو‍‍ا‍ ا‍للَّغْوَ أَعْرَضُو‍‍ا‍ عَنْهُ وَقَالُو‍‍ا‍ لَنَ‍‍ا‍ أَعْمَالُنَا وَلَكُمْ أَعْمَالُكُمْ سَلاَمٌ عَلَيْكُمْ لاَ نَ‍‍ب‍‍ْتَغِي ا‍لْجَاهِل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Innaka Lā Tahdī Man 'Aĥbabta Wa Lakinna Al-Laha Yahdī Man Yashā'u Wa Huwa 'A`lamu Bil-Muhtadīna 028-056 አንተ የወደድከውን ሰው ፈጽሞ አታቀናም፡፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያቀናል እርሱም ቅኖቹን ዐዋቂ ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َكَ لاَ تَهْدِي مَنْ أَحْبَ‍‍ب‍‍ْتَ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَهْدِي مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَهُوَ أَعْلَمُ بِ‍‍ا‍لْمُهْتَد‍ِي‍نَ
Wa Qālū 'In Nattabi`i Al-Hudá Ma`aka Nutakhaţţaf Min 'Arđinā 'Awalam Numakkin Lahum Ĥaramāan 'Āmināan Yujbá 'Ilayhi Thamarātu Kulli Shay'in Rizqāan Min Ladunnā Wa Lakinna 'Aktharahum Lā Ya`lamūna 028-057 آ«ከአንተ ጋር ቅንን መንገድ ብንከተል ከምድራችን እንባረራለንآ» አሉም፡፡ ከእኛ ዘንድ (የተሰጠ) ሲሳይ ሲሆን የነገሩ ሁሉ ፍሬዎች ወደእርሱ የሚነዱበትን ጸጥተኛ ክልል (መካን) ለእነሱ አላስመቸናቸውምን ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡ وَقَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍ن‍ْ نَتَّبِعِ ا‍لْهُدَى مَعَكَ نُتَخَطَّفْ مِنْ أَرْضِنَ‍‍ا‍ أَوَلَمْ نُمَكِّ‍‍ن‍ْ لَهُمْ حَرَما‍ً آمِنا‍ً يُ‍‍ج‍‍ْبَى إِلَيْهِ ثَمَر‍َا‍تُ كُلِّ شَيْء‍ٍر‍‍ِزْقا‍ً مِ‍‍ن‍ْ لَدُ‍ Wa Kam 'Ahlaknā Min Qaryatin Baţirat Ma`īshatahā Fatilka Masākinuhum Lam Tuskan Min Ba`dihim 'Illā Qalīlāan Wa Kunnā Naĥnu Al-Wārithīna 028-058 ከከተማም ኑሮዋን (ምቾቷን) የካደችን (ከተማ) ያጠፋናት ብዙ ናት፡፡ እነዚህም ከእነሱ በኋላ ጥቂት ጊዜ እንጅ ያልተኖረባቸው ሲኾኑ መኖሪያዎቻቸው ናቸው፡፡ እኛም (ከእነርሱ) ወራሾች ነበርን፡፡ وَكَمْ أَهْلَكْنَا مِ‍‍ن‍ْ قَرْيَة‍‍‍ٍ بَطِرَتْ مَعِيشَتَهَا فَتِلْكَ مَسَاكِنُهُمْ لَمْ تُسْكَ‍‍ن‍ْ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِمْ إِلاَّ قَلِيلا‍ً وَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا نَحْنُ ا‍لْوَا‍ر‍‍ِث‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā Kāna Rabbuka Muhlika Al-Qurá Ĥattá Yab`atha Fī 'Ummihā Rasūlāan Yatlū `Alayhim 'Āyātinā Wa Mā Kunnā Muhlikī Al-Qurá 'Illā Wa 'Ahluhā Žālimūna 028-059 ጌታህም ከተሞችን በዋናዋ (ከተማ) ውስጥ አንቀጾቻችንን በእነሱ ላይ የሚያነብ መልክተኛን እስከሚልክ ድረስ አጥፊ አልነበረም፡፡ ከተሞችንም ባለቤቶቿ በዳዮች ሆነው እንጅ አጥፊዎች አልነበርንም፡፡ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ رَبُّكَ مُهْلِكَ ا‍لْقُرَى حَتَّى يَ‍‍ب‍‍ْعَثَ فِ‍‍ي‍ أُ‍مّ‍‍ِهَا رَسُولا‍ً يَتْلُو‍‍ا‍ عَلَيْهِمْ آيَاتِنَا وَمَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا مُهْلِكِي ا‍لْقُرَى إِلاَّ وَأَهْلُهَا ظَالِم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā 'Ūtītum Min Shay'in Famatā`u Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Zīnatuhā Wa Mā `Inda Al-Lahi Khayrun Wa 'Abqá 'Afalā Ta`qilūna 028-060 ከማንኛውም ነገር የተሰጣችሁት፤ የቅርቢቱ ሕይወት ጥቅምና ጌጧ ነው፡፡ አላህ ዘንድ ያለውም (ምንዳ) በጣም በላጭና ዘውታሪ ነው አታውቁምን وَمَ‍‍ا‍ أ‍ُ‍وتِيتُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ فَمَت‍‍َ‍ا‍عُ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَزِينَتُهَا وَمَا عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍للَّهِ خَيْر‍ٌ وَأَ‍ب‍‍ْقَى أَفَلاَ تَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
'Afaman Wa`adnāhu Wa`dāan Ĥasanāan Fahuwa Lāqīhi Kaman Matta`nāhu Matā`a Al-Ĥayāati Ad-DunThumma Huwa Yawma Al-Qiyāmati Mina Al-Muĥđarīna 028-061 መልካምን ተስፋ ቃል የገባንለትና እርሱም አግኚው የሆነ ሰው የቅርቢቱን ሕይወት ጥቅም እንዳስመቸነውና ከዚያም እርሱ በትንሣኤ ቀን (ለእሳት) ከሚቀረቡት እንደ ኾነው ሰው ነውን أَفَمَ‍‍ن‍ْ وَعَ‍‍د‍‍ْن‍‍َ‍ا‍هُ وَعْداً حَسَنا‍ً فَهُوَ لاَق‍‍ِ‍ي‍هِ كَمَ‍‍ن‍ْ مَتَّعْن‍‍َ‍ا‍هُ مَت‍‍َ‍ا‍عَ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ هُوَ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ مِنَ ا‍لْمُحْضَ‍‍ر‍‍ِي‍نَ Wa Yawma Yunādīhim Fayaqūlu 'Ayna Shurakā'iya Al-Ladhīna Kuntum Taz`umūna 028-062 (አላህ) የሚጠራባቸውንና እነዚያ ተጋሪዎቼ ትሏቸው የነበራችሁት የት ናቸው የሚልበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ وَيَوْمَ يُنَادِيهِمْ فَيَق‍‍ُ‍و‍لُ أَيْنَ شُرَك‍‍َ‍ا‍ئ‍‍ِ‍يَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كُ‍‍ن‍تُمْ تَزْعُم‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla Al-Ladhīna Ĥaqqa `Alayhimu Al-Qawlu Rabbanā Hā'uulā' Al-Ladhīna 'Aghwaynā 'Aghwaynāhum Kamā Ghawaynā Tabarra'nā 'Ilayka Mā Kānū 'Īyānā Ya`budūna 028-063 እነዚያ በእነርሱ ላይ ቃሉ የተረጋገጠባቸው ይላሉ آ«ጌታችን ሆይ! እነዚህ እነዚያ ያጠመምናቸው ናቸው፡፡ እንደጠመምን አጠመምናቸው፡፡ (ከእነሱ) ወዳንተ ተጥራራን፡፡ እኛን ይግገዙ አልነበሩም፡፡ ق‍َا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ حَقَّ عَلَيْهِمُ ا‍لْقَوْلُ رَبَّنَا ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أَغْوَيْنَ‍‍ا‍ أَغْوَيْنَاهُمْ كَمَا غَوَيْنَا تَبَرَّأْنَ‍‍ا إِلَيْكَ مَا كَانُ‍‍و‍‍ا‍ إِيَّانَا يَعْبُد‍ُو‍نَ
Wa Qīla AdShurakā'akum Fada`awhum Falam Yastajībū Lahum Wa Ra'aw Al-`Adhāba Law 'Annahum Kānū Yahtadūna 028-064 آ«(ለአላህ) የምታጋሯቸውንም ጥሩآ» ይባላሉ፤ ይጠሯቸዋልም፡፡ ግን ለእነርሱ አይመልሱላቸውም፡፡ ቅጣቱንም ያያሉ፡፡ እነርሱ ይመሩ በነበሩ ኖሮ (አያዩትም ነበር)፡፡ وَق‍‍ِ‍ي‍لَ ا‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ شُرَك‍‍َ‍ا‍ءَكُمْ فَدَعَوْهُمْ فَلَمْ يَسْتَجِيبُو‍‍ا‍ لَهُمْ وَرَأَوْا ا‍لْعَذ‍َا‍بَ لَوْ أَ‍نّ‍‍َهُمْ كَانُو‍‍ا‍ يَهْتَد‍ُو‍نَ
Wa Yawma Yunādīhim Fayaqūlu Mādhā 'Ajabtumu Al-Mursalīna 028-065 آ«የሚጠራባቸውንና ለመልክተኞቹም ምንን መለሳችሁآ» የሚልበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ وَيَوْمَ يُنَادِيهِمْ فَيَق‍‍ُ‍و‍لُ مَاذَا أَجَ‍‍ب‍‍ْتُمُ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ
Fa`amiyat `Alayhimu Al-'Anbā'u Yawma'idhin Fahum Lā Yatasā'alūna 028-066 በዚያም ቀን ወሬዎቹ ሁሉ በእነርሱ ላይ ይሰውሩባቸዋል፡፡ እነርሱም አይጠያየቁም፡፡ فَعَمِيَتْ عَلَيْهِمُ ا‍لأَ‍ن‍‍ْب‍‍َ‍ا‍ءُ يَوْمَئِذ‍ٍ فَهُمْ لاَ يَتَس‍‍َ‍ا‍ءَل‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'ammā Man Tāba Wa 'Āmana Wa `Amila Şāliĥāan Fa`asá 'An Yakūna Mina Al-Mufliĥīna 028-067 የተጸጸተና ያመነ ሰውማ መልካምንም የሠራ ከሚድኑት ሊኾን ይከጀላል፡፡ فَأَ‍مّ‍‍َا مَ‍‍ن‍ْ ت‍‍َ‍ا‍بَ وَآمَنَ وَعَمِلَ صَالِحا‍ً فَعَسَى أَ‍ن‍ْ يَك‍‍ُ‍و‍نَ مِنَ ا‍لْمُفْلِح‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Rabbuka Yakhluqu Mā Yashā'u Wa Yakhtāru Mā Kāna Lahumu Al-Khiyaratu Subĥāna Al-Lahi Wa Ta`ālá `Ammā Yushrikūna 028-068 ጌታህም የሚሻውን ይፈጥራል፤ ይመርጣልም፡፡ ለእነርሱ (ለሰዎቹ) ምርጫ የላቸውም፡፡ አላህ ከማይግገባው ሁሉ ጠራ፡፡ ከሚያጋሯቸውም ላቀ፡፡ وَرَبُّكَ يَخْلُقُ مَا يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَيَخْت‍‍َ‍ا‍رُ مَا ك‍‍َ‍ا‍نَ لَهُمُ ا‍لْخِيَرَةُ سُ‍‍ب‍‍ْح‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهِ وَتَعَالَى عَ‍‍م‍ّ‍‍َا يُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Rabbuka Ya`lamu Mā Tukinnu Şudūruhum Wa Mā Yu`linūna 028-069 ጌታህም ልቦቻቸው የሚደብቁትንና የሚገልጹትን ሁሉ ያውቃል፡፡ وَرَبُّكَ يَعْلَمُ مَا تُكِ‍‍ن‍ّ‍‍ُ صُدُورُهُمْ وَمَا يُعْلِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Huwa Al-Lahu Lā 'Ilāha 'Illā Huwa Lahu Al-Ĥamdu Fī Al-'Ūlá Wa Al-'Ākhirati Wa Lahu Al-Ĥukmu Wa 'Ilayhi Turja`ūna 028-070 እርሱም አላህ ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ምስጋና በመጀመሪያይቱም በመጨረሻይቱም ዓለም ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ ፍርዱም የእርሱ ብቻ ነው፡፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ፡፡ وَهُوَ ا‍للَّهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ لَهُ ا‍لْحَمْدُ فِي ا‍لأ‍ُ‍ولَى وَا‍لآخِرَةِ وَلَهُ ا‍لْحُكْمُ وَإِلَيْهِ تُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
Qul 'Ara'aytum 'In Ja`ala Al-Lahu `Alaykumu Al-Layla Sarmadāan 'Ilá Yawmi Al-Qiyāmati Man 'Ilahun Ghayru Al-Lahi Ya'tīkum Biđiyā'in 'Afalā Tasma`ūna 028-071 አያችሁን (ንገሩኝ) آ«አላህ በእናንተ ላይ ሌሊትን እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ ዘውታሪ ቢያደርገው ከአላህ ሌላ ብርሃንን የሚያመጣላችሁ አምላክ ማነው አትሰሙምንآ» በላቸው፡፡ قُلْ أَرَأَيْتُمْ إِ‍ن‍ْ جَعَلَ ا‍للَّهُ عَلَيْكُمُ ا‍للَّيْلَ سَرْمَدا‍ً إِلَى يَوْمِ ا‍لْقِيَامَةِ مَ‍‍ن‍ْ إِلَهٌ غَيْرُ ا‍للَّهِ يَأْتِيكُ‍‍م‍ْ بِضِي‍‍َ‍ا‍ءٍ أَفَلاَ تَسْمَع‍‍ُ‍و‍نَ
Qul 'Ara'aytum 'In Ja`ala Al-Lahu `Alaykumu An-Nahāra Sarmadāan 'Ilá Yawmi Al-Qiyāmati Man 'Ilahun Ghayru Al-Lahi Ya'tīkum Bilaylin Taskunūna Fīhi 'Afalā Tubşirūna 028-072 አያችሁን آ«አላህ በእናንተ ላይ ቀንን እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ ዘውታሪ ቢያደርገው ከአላህ ሌላ በውስጡ የምታርፉበትን ሌሊት የሚያመጣላችሁ አምላክ ማን ነው (ንገሩኝ) አታስተውሉምንآ» በላቸው፡፡ قُلْ أَرَأَيْتُمْ إِ‍ن‍ْ جَعَلَ ا‍للَّهُ عَلَيْكُمُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ سَرْمَدا‍ً إِلَى يَوْمِ ا‍لْقِيَامَةِ مَ‍‍ن‍ْ إِلَهٌ غَيْرُ ا‍للَّهِ يَأْتِيكُ‍‍م‍ْ بِلَيْل‍‍‍ٍ تَسْكُن‍‍ُ‍و‍نَ ف‍‍ِ‍ي‍هِ أَفَلاَ تُ‍‍ب‍‍ْصِر‍ُو‍نَ
Wa Min Raĥmatihi Ja`ala Lakumu Al-Layla Wa An-Nahāra Litaskunū Fīhi Wa Litabtaghū Min Fađlihi Wa La`allakum Tashkurūna 028-073 ከችሮታውም ለእናንተ ሌሊትንና ቀንን በውስጡ ልታርፉበት፣ ከትሩፋቱም ልትፈልጉበት፣ አመስገኞችም ልትኾኑ አደረገላችሁ፡፡ وَمِ‍‍ن‍ْ رَحْمَتِهِ جَعَلَ لَكُمُ ا‍للَّيْلَ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ لِتَسْكُنُو‍‍ا‍ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَلِتَ‍‍ب‍‍ْتَغُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ فَضْلِهِ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُر‍ُو‍نَ
Wa Yawma Yunādīhim Fayaqūlu 'Ayna Shurakā'iya Al-Ladhīna Kuntum Taz`umūna 028-074 የሚጠራባቸውንም ቀንና آ«እነዚያ ተጋሪዎቼ ትሏቸው የነበራችሁት የት ናቸውآ» የሚልበትን (አስታውስ)፡፡ وَيَوْمَ يُنَادِيهِمْ فَيَق‍‍ُ‍و‍لُ أَيْنَ شُرَك‍‍َ‍ا‍ئ‍‍ِ‍يَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كُ‍‍ن‍تُمْ تَزْعُم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Naza`nā Min Kulli 'Ummatin Shahīdāan Faqulnā Hātū Burhānakum Fa`alimū 'Anna Al-Ĥaqqa Lillahi Wa Đalla `Anhum Mā Kānū Yaftarūna 028-075 ከሕዝቦችም ሁሉ መስካሪን እናወጣለን፡፡ (ያን ጊዜ) እውነተኛውም አምላክነት ለአላህ ብቻ መኾኑን ያውቃሉ፡፡ ይቀጣጥፉት የነበሩትም ከእነርሱ ይጠፋቸዋል፡፡ وَنَزَعْنَا مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ٍ شَهِيدا‍ً فَقُلْنَا هَاتُو‍‍ا‍ بُرْهَانَكُمْ فَعَلِمُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َ ا‍لْحَقَّ لِلَّهِ وَضَلَّ عَنْهُ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَفْتَر‍ُو‍نَ
'Inna Qārūna Kāna Min Qawmi Mūsá Fabaghá `Alayhim Wa 'Ātaynāhu Mina Al-Kunūzi Mā 'Inna Mafātiĥahu Latanū'u Bil-`Uşbati 'Ū Al-Qūwati 'Idh Qāla Lahu Qawmuhu Lā Tafraĥ 'Inna Al-Laha Lā Yuĥibbu Al-Farīna 028-076 ቃሩን ከሙሳ ነገዶች ነበር፡፡ በእነርሱም ላይ አመጸ፡፡ ከድልቦችም ያንን መከፈቻዎቹ ብቻ የኃይል ባለቤቶች የኾኑ ጭፍሮችን (ሸክሙ) የሚከብድን ሰጠነው፡፡ ወገኖቹ ለእርሱ አትኩራ፤ አላህ ኩራተኞችን አይወድምና ባሉት ጊዜ (አስታውስ)፡፡ إِ‍نّ‍‍َ قَار‍ُو‍نَ ك‍‍َ‍ا‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَوْمِ مُوسَى فَبَغَى عَلَيْهِمْ وَآتَيْن‍‍َ‍ا‍هُ مِنَ ا‍لْكُن‍‍ُ‍و‍زِ مَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َ مَفَاتِحَهُ لَتَن‍‍ُ‍و‍ءُ بِ‍‍ا‍لْعُصْبَةِ أ‍ُ‍ولِي ا‍لْقُوَّةِ إِذْ ق‍ Wa Abtaghi Fīmā 'Ātāka Al-Lahu Ad-Dāra Al-'Ākhirata Wa Lā Tansa Naşībaka Mina Ad-Dunyā Wa 'Aĥsin Kamā 'Aĥsana Al-Lahu 'Ilayka Wa Lā Tabghi Al-Fasāda Fī Al-'Arđi 'Inna Al-Laha Lā Yuĥibbu Al-Mufsidīna 028-077 آ«አላህም በሰጠህ ሀብት የመጨረሻይቱን አገር ፈልግ፡፡ ከቅርቢቱም ዓለም ፋንታህን አትርሳ፡፡ አላህም ወደ አንተ መልካምን እንዳደረገልህ (ለሰዎች) መልካምን አድርግ፡፡ በምድርም ውስጥ ማጥፋትን አትፈልግ፡፡ አላህ አጥፊዎችን አይወድምናآ» (አሉት)፡፡ وَا‍ب‍‍ْتَغِ فِيمَ‍‍ا آت‍‍َ‍ا‍كَ ا‍للَّهُ ا‍لدّ‍َا‍رَ ا‍لآخِرَةَ وَلاَ تَ‍‍ن‍سَ نَصِيبَكَ مِنَ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَأَحْسِ‍‍ن‍ْ كَمَ‍‍ا‍ أَحْسَنَ ا‍للَّهُ إِلَيْكَ وَلاَ تَ‍Qāla 'Innamā 'Ūtītuhu `Alá `Ilmin `Indī 'Awalam Ya`lam 'Anna Al-Laha Qad 'Ahlaka Min Qablihi Mina Al-Qurūni Man Huwa 'Ashaddu Minhu Qūwatan Wa 'Aktharu Jam`āan Wa Lā Yus'alu `An Dhunūbihimu Al-Mujrimūna 028-078 (ሀብቱን) آ«የተሰጠሁት እኔ ዘንድ ባለው እውቀት ብቻ ነው አለ፡፡ አላህ ከእርሱ በፊት ከክፍለ ዘመናት ሰዎች በኀይል ከእርሱ ይበልጥ የበረቱትን (ሀብትን) በመሰብሰብም ይበልጥ የበዙትን በእርግጥ ያጠፋ መኾኑን አያውቅምን አመጸኞችም ከኀጢኣቶቻቸው (ምሕረት የሚከተለውን ጥያቄ) አይጠየቁም፡፡ ق‍َا‍لَ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أ‍ُ‍وتِيتُهُ عَلَى عِلْمٍ عِ‍‍ن‍دِي أَوَلَمْ يَعْلَمْ أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ قَ‍‍د‍ْ أَهْلَكَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِ مِنَ ا‍لق
Fakharaja `Alá Qawmihi Fī Zīnatihi Qāla Al-Ladhīna Yurīdūna Al-Ĥayāata Ad-Dunyā Yālayta Lanā Mithla Mā 'Ūtiya Qārūnu 'Innahu Ladhū Ĥažžin `Ažīmin 028-079 በሕዝቦቹም ላይ በጌጡ ውስጥ ኾኖ ወጣ፡፡ እነዚያ ቅርቢቱን ሕይወት የሚፈልጉት آ«ወይ ምኞታችን! ቃሩን የተሰጠው ብጤ ምነው ለእኛ በኖረን፤ እርሱ የታላቅ ዕድል ባለቤት ነውናآ» አሉ፡፡ فَخَرَجَ عَلَى قَوْمِهِ فِي زِينَتِهِ ق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُ‍‍ر‍‍ِيد‍ُو‍نَ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةَ ا‍لدُّ‍‍ن‍يَا يَالَيْتَ لَنَا مِثْلَ مَ‍‍ا‍ أ‍ُ‍وتِيَ قَار‍ُو‍نُ إِ‍نّ‍‍َهُ لَذُو حَظٍّ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa Qāla Al-Ladhīna 'Ū Al-`Ilma Waylakum Thawābu Al-Lahi Khayrun Liman 'Āmana Wa `Amila Şāliĥāan Wa Lā Yulaqqāhā 'Illā Aş-Şābirūna 028-080 እነዚያም ዕውቀትን የተሰጡት آ«ወዮላችሁ! የአላህ ምንዳ ለአመነ ሰው መልካምንም ለሠራ በላጭ ነው፡፡ ታጋሾችም እንጅ ሌላው አያገኛትምآ» አሉ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أ‍ُ‍وتُو‍‍ا‍ ا‍لْعِلْمَ وَيْلَكُمْ ثَو‍َا‍بُ ا‍للَّهِ خَيْر‍ٌ لِمَ‍‍ن‍ْ آمَنَ وَعَمِلَ صَالِحا‍ً وَلاَ يُلَقَّاهَ‍‍ا إِلاَّ ا‍لصَّابِر‍ُو‍نَ
Fakhasafnā Bihi Wa Bidārihi Al-'Arđa Famā Kāna Lahu Min Fi'atin Yanşurūnahu Min Dūni Al-Lahi Wa Mā Kāna Mina Al-Muntaşirīna 028-081 በእርሱም በቤቱም ምድርን ደረባን፡፡ ለእርሱም ከአላህ ሌላ የሚረዱት ጭፍሮች ምንም አልነበሩትም፡፡ ከሚርረዱትም አልነበረም፡፡ فَخَسَفْنَا بِهِ وَبِدَا‍ر‍‍ِهِ ا‍لأَرْضَ فَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ لَهُ مِ‍‍ن‍ْ فِئَة‍‍‍ٍ يَ‍‍ن‍صُرُونَهُ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ مِنَ ا‍لمُ‍‍ن‍‍ْتَصِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa 'Aşbaĥa Al-Ladhīna Tamannaw Makānahu Bil-'Amsi Yaqūlūna Wayka'anna Al-Laha Yabsuţu Ar-Rizqa Liman Yashā'u Min `Ibādihi Wa Yaqdiru Lawlā 'An Manna Al-Lahu `Alaynā Lakhasafa Binā Wayka'annahu Lā Yufliĥu Al-Kāfirūna 028-082 እነዚያም በትላንትናው ቀን ስፍራውን ይመኙ የነበሩት آ«ወይ ጉድ! ለካ አላህ ከባሮቹ ለሚሻው ሰው ሲሳይን ያሰፋል፤ ያጠባልም፡፡ አላህ በእኛ ላይ (በእምነት) ባልለገሰልን ኖሮ ምድርን በእኛ ላይ በገለበጠብን ነበር፡፡ ወይ ጉድ! ከሓዲዎች አይድኑምآ» የሚሉ ኾነው አነጉ፡፡ وَأَصْبَحَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ تَمَ‍‍ن‍ّ‍‍َوْا مَكَانَهُ بِ‍‍ا‍لأَمْسِ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ وَيْكَأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَ‍‍ب‍‍ْسُطُ ا‍لرِّزْقَ لِمَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ مِنْ عِبَادِهِ وَيَ‍‍ق‍‍ْدِ‍Tilka Ad-Dāru Al-'Ākhiratu Naj`aluhā Lilladhīna Lā Yurīdūna `Ulūwāan Al-'Arđi Wa Lā Fasādāan Wa Al-`Āqibatu Lilmuttaqīna 028-083 ይህች የመጨረሻይቱ አገር ለእነዚያ በምድር ውስጥ ኩራትንና ማመፅን ለማይፈልጉት እናደርጋታለን፡፡ ምስጉኒቱም መጨረሻ ለጥንቁቆቹ ናት፡፡ تِلْكَ ا‍لدّ‍َا‍رُ ا‍لآخِرَةُ نَ‍‍ج‍‍ْعَلُهَا لِلَّذ‍ِي‍نَ لاَ يُ‍‍ر‍‍ِيد‍ُو‍نَ عُلُوّا‍ً فِي ا‍لأَرْضِ وَلاَ فَسَادا‍ً وَا‍لْعَاقِبَةُ لِلْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ
Man Jā'a Bil-Ĥasanati Falahu Khayrun Minhā Wa Man Jā'a Bis-Sayyi'ati Falā Yuj Al-Ladhīna `Amilū As-Sayyi'āti 'Illā Mā Kānū Ya`malūna 028-084 በደግ ሥራ የመጣ ሰው ለእርሱ ከእርሷ በላጭ ምንዳ አልለው፡፡ በክፉም ሥራ የመጡ ሰዎች እነዚህ መጥፎዎችን የሠሩ ይሠሩት የነበሩትን እንጅ አይመነዱም፡፡ مَ‍‍ن‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ بِ‍‍ا‍لْحَسَنَةِ فَلَهُ خَيْر‍ٌ مِنْهَا وَمَ‍‍ن‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ بِ‍‍ا‍لسَّيِّئَةِ فَلاَ يُ‍‍ج‍‍ْزَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ عَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لسَّيِّئ‍‍َ‍ا‍تِ إِلاَّ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
'Inna Al-Ladhī Farađa `Alayka Al-Qur'āna Larādduka 'Ilá Ma`ādin Qul Rabbī 'A`lamu Man Jā'a Bil-Hudá Wa Man Huwa Fī Đalālin Mubīnin 028-085 ያ ቁርኣንን የተከፋፈለ ኾኖ ባንተ ላይ ያወረደው (አምላክ) ወደ መመለሻ (ወደመካ) በእርግጥ መላሽህ ነው፡፡ آ«ጌታዬ በቅን መንገድ የመጣውን ሰውና እርሱም በግልጽ ስሕተት ውስጥ የኾነውን ሰው ዐዋቂ ነውآ» በላቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذِي فَرَضَ عَلَيْكَ ا‍لْقُرْآنَ لَرَا‍دُّكَ إِلَى مَع‍‍َ‍ا‍د‍ٍ قُلْ رَبِّ‍‍ي‍ أَعْلَمُ مَ‍‍ن‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ بِ‍‍ا‍لْهُدَى وَمَنْ هُوَ فِي ضَلاَل‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Wa Mā Kunta Tarjū 'An Yulqá 'Ilayka Al-Kitābu 'Illā Raĥmatan Min Rabbika Falā Takūnanna Žahīrāan Lilkāfirīna 028-086 መጽሐፉ ወዳንተ መወረዱን ተስፋ የምታደርግ አልነበርክም፡፡ ግን ከጌታህ ችሮታ (ተወረደልህ)፡፡ ለከሓዲዎችም በፍጹም ረዳት አትኹን፡፡ وَمَا كُ‍‍ن‍تَ تَرْجُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ يُلْقَى إِلَيْكَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بُ إِلاَّ رَحْمَة‍‍‍ً مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ فَلاَ تَكُونَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ظَهِيرا‍ً لِلْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Lā Yaşuddunnaka `An 'Āyāti Al-Lahi Ba`da 'Idh 'Unzilat 'Ilayka Wa Ad`u 'Ilá Rabbika Wa Lā Takūnanna Mina Al-Mushrikīna 028-087 ከአላህም አንቀጾች ወዳንተ ከተወረዱ ጊዜ በኋላ አያግዱህ፡፡ ወደ ጌታህም (ሰዎችን) ጥራ፡፡ ከአጋሪዎቹም አትኹን፤ وَلاَ يَصُدُّ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ عَ‍‍ن‍ْ آي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ بَعْدَ إِذْ أُن‍زِلَتْ إِلَيْكَ وَا‍د‍‍ْعُ إِلَى رَبِّكَ وَلاَ تَكُونَ‍‍ن‍ّ‍‍َ مِنَ ا‍لْمُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Lā Tad`u Ma`a Al-Lahi 'Ilahāan 'Ākhara Lā 'Ilāha 'Illā Huwa Kullu Shay'in Hālikun 'Illā Wajhahu Lahu Al-Ĥukmu Wa 'Ilayhi Turja`ūna 028-088 ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አትግገዛ፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ ነገሩ ሁሉ ከአላህ በቀር ጠፊ ነው፡፡ ፍርዱ የርሱ፤ ብቻ ነው፡፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ፡፡ وَلاَ تَ‍‍د‍‍ْعُ مَعَ ا‍للَّهِ إِلَها‍ً آخَرَ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ كُلُّ شَيْءٍ هَالِك‍‍‍ٌ إِلاَّ وَج‍‍ْهَهُ لَهُ ا‍لْحُكْمُ وَإِلَيْهِ تُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
Next Sūrah