25) Sūrat Al-Furqān

Printed format

25) سُورَة الْفُرْقَان

Tabāraka Al-Ladhī Nazzala Al-Furqāna `Alá `Abdihi Liyakūna Lil`ālamīna Nadhīrāan 025-001 ያ ፉርቃንን በባሪያው ላይ ለዓለማት አስፈራሪ ይኾን ዘንድ ያወረደው (አምላክ) ክብርና ጥራት ተገባው፡፡ تَبَارَكَ ا‍لَّذِي نَزَّلَ ا‍لْفُرْق‍‍َ‍ا‍نَ عَلَى عَ‍‍ب‍‍ْدِهِ لِيَك‍‍ُ‍و‍نَ لِلْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ نَذِيرا‍ً
Al-Ladhī Lahu Mulku As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Lam Yattakhidh Waladāan Wa Lam Yakun Lahu Sharīkun Al-Mulki Wa Khalaqa Kulla Shay'in Faqaddarahu Taqdīrāan 025-002 (እርሱ) ያ የሰማያትና የምድር ንግሥና የእርሱ ብቻ የኾነ፣ ልጅንም ያልያዘ፣ በንግሥናውም ተጋሪ የሌለው፣ ነገሩንም ሁሉ የፈጠረና በትክክልም ያዘጋጀው ነው፡፡ ا‍لَّذِي لَهُ مُلْكُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَلَمْ يَتَّخِذْ وَلَدا‍ً وَلَمْ يَكُ‍‍ن‍ْ لَهُ شَ‍‍ر‍‍ِي‍ك‍‍‍ٌ فِي ا‍لْمُلْكِ وَخَلَقَ كُلَّ شَيْء‍ٍ فَقَدَّرَهُ تَ‍‍ق‍‍ْدِيرا‍ً
Wa Attakhadhū Min Dūnihi 'Ālihatan Lā Yakhluqūna Shay'āan Wa Hum Yukhlaqūna Wa Lā Yamlikūna Li'nfusihim Đarrāan Wa Lā Naf`āan Wa Lā Yamlikūna Mawtāan Wa Lā Ĥayāatan Wa Lā Nushūrāan 025-003 (ከሓዲዎች) ከእርሱም ሌላ ምንንም የማይፈጥሩን፣ እነርሱም የሚፈጠሩን፣ ለነፍሶቻቸውም ጉዳትን ለመከላከል ጥቅምንም ለማምጣት የማይችሉን ሞትንና ሕይወትንም መቀስቀስንም የማይችሉን፣ አማልክት ያዙ፡፡ وَاتَّخَذُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ آلِهَة‍‍‍ً لاَ يَخْلُق‍‍ُ‍و‍نَ شَيْئا‍ً وَهُمْ يُخْلَق‍‍ُ‍و‍نَ وَلاَ يَمْلِك‍‍ُ‍و‍نَ لِأن‍فُسِهِمْ ضَرّا‍ً وَلاَ نَفْعا‍ً وَلاَ يَمْلِك‍‍ُ‍و‍نَ مَوْتا‍ً وَلاَ حَي‍‍َ‍ا‍ة‍‍‍ً وَلاَ نُشُورا‍ً Wa Qāla Al-Ladhīna Kafarū 'In Hādhā 'Illā 'Ifkun Aftarāhu Wa 'A`ānahu `Alayhi Qawmun 'Ākharūna Faqad Jā'ū Žulmāan Wa Zūrāan 025-004 እነዚያም የካዱት ይህ (ቁርኣን ሙሐመድ) የቀጠፈው በእርሱም ላይ ሌሎች ሕዝቦች ያገዙት የኾነ ውሸት እንጂ ሌላ አይደለም አሉ፡፡ በእርግጥም በደልንና እብለትን ሠሩ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُو‍ا‍ إِنْ هَذَا إِلاَّ إِفْك‍‍‍ٌ ا‍فْتَر‍َا‍هُ وَأَعَانَهُ عَلَيْهِ قَوْم‍‍‍ٌ آخَر‍ُو‍نَ فَقَ‍‍د‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ء‍ُ‍وا ظُلْما‍ً وَزُورا‍ً
Wa Qālū 'Asāţīru Al-'Awwalīna Aktatabahā Fahiya Tumlá `Alayhi Bukratan Wa 'Aşīlāan 025-005 አሉም آ«የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናት፡፡ አስጻፋት፡፡ እርሷም በእርሱ ላይ ጧትና ማታ ትነበብለታለች፡፡آ» وَقَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَسَاط‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ ا‍كْتَتَبَهَا فَهِيَ تُمْلَى عَلَيْهِ بُكْرَة‍‍‍ً وَأَصِيلا‍ً
Qul 'Anzalahu Al-Ladhī Ya`lamu As-Sirra Fī As-Samāwāti Wa Al-'Arđi 'Innahu Kāna Ghafūrāan Raĥīmāan 025-006 آ«ያ በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለን ምስጢር የሚያውቀው አወረደው፡፡ እርሱ መሓሪ አዛኝ ነውናآ» በላቸው፡፡ قُلْ أَن‍زَلَهُ ا‍لَّذِي يَعْلَمُ ا‍لسِّرَّ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ غَفُورا‍ً رَحِيما‍ً
Wa Qālū Māli Hādhā Ar-Rasūli Ya'kulu Aţ-Ţa`āma Wa Yamshī Fī Al-'Aswāqi Lawlā 'Unzila 'Ilayhi Malakun Fayakūna Ma`ahu Nadhīrāan 025-007 ለዚህም መልክተኛ ምግብን የሚበላ፣ በገበያዎችም የሚኼድ ሲኾን ምን (መልክተኛነት) አለው ከርሱ ጋር አስፈራሪ ይኾን ዘንድ ወደርሱ መልአክ (ገሃድ) አይወረድም ኖሯልን አሉ፡፡ وَقَالُو‍‍ا‍ م‍‍َ‍ا‍لِ هَذَا ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لِ يَأْكُلُ ا‍لطَّع‍‍َ‍ا‍مَ وَيَمْشِي فِي ا‍لأَسْو‍َا‍قِ لَوْلاَ أُن‍زِلَ إِلَيْهِ مَلَك‍‍‍ٌ فَيَك‍‍ُ‍و‍نَ مَعَهُ نَذِيرا‍ً
'Aw Yulqá 'Ilayhi Kanzun 'Aw Takūnu Lahu Jannatun Ya'kulu Minhā Wa Qāla Až-Žālimūna 'In Tattabi`ūna 'Illā Rajulāan Masĥūrāan 025-008 آ«ወይም ወደእርሱ ድልብ አይጣልለትምን ወይም ከእርሷ የሚበላላት አትክልት ለእርሱ አትኖረውምንآ» (አሉ)፡፡ በዳዮቹም (ላመኑት) آ«የተደገመበትን ሰው እንጂ ሌላ አትከተሉምآ» አሉ፡፡ أَوْ يُلْقَى إِلَيْهِ كَ‍‍ن‍زٌ أَوْ تَك‍‍ُ‍و‍نُ لَهُ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َة‍‍‍ٌ يَأْكُلُ مِنْهَا وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لظَّالِم‍‍ُ‍و‍نَ إِ‍ن‍ْ تَتَّبِع‍‍ُ‍و‍نَ إِلاَّ رَجُلا‍ً مَسْحُورا‍ً
Anžur Kayfa Đarabū Laka Al-'Amthāla Fađallū Falā Yastaţī`ūna Sabīlāan 025-009 ላንተ ምሳሌዎችን እንዴት እንዳደረጉልህና እንደተሳሳቱ ተመልከት፡፡ (ወደ እውነት ለመድረስ) መንገድንም አይችሉም፡፡ ا‍ن‍ظُرْ كَيْفَ ضَرَبُو‍‍ا‍ لَكَ ا‍لأَمْث‍‍َ‍ا‍لَ فَضَلُّو‍‍ا‍ فَلاَ يَسْتَطِيع‍‍ُ‍و‍نَ سَبِيلا‍ً
Tabāraka Al-Ladhī 'In Shā'a Ja`ala Laka Khayrāan Min Dhālika Jannātin Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru Wa Yaj`al Laka Quşūrāan 025-010 ያ ቢሻ ከዚህ (ካሉት) የተሻለን ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን አትክልቶች ላንተ የሚያደርግልህ ሕንጻ ቤቶችንም ላንተ የሚያደርግልህ ጌታ ችሮታው በዛ፡፡ تَبَارَكَ ا‍لَّذِي إِ‍ن‍ْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ جَعَلَ لَكَ خَيْرا‍ً مِ‍‍ن‍ْ ذَلِكَ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهَا ا‍لأَنْه‍‍َ‍ا‍رُ وَيَ‍‍ج‍‍ْعَ‍‍ل‍ْ لَكَ قُصُورا‍ً
Bal Kadhdhabū Bis-Sā`ati Wa 'A`tadnā Liman Kadhdhaba Bis-Sā`ati Sa`īrāan 025-011 ይልቁንም በትንሣኤ አስተባበሉ፡፡ በትንሣኤ ላስተባበለም ሰው ሁሉ ነዳጅን እሳት አዘጋጅተናል፡፡ بَلْ كَذَّبُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍لسَّاعَةِ وَأَعْتَ‍‍د‍‍ْنَا لِمَ‍‍ن‍ْ كَذَّبَ بِ‍‍ا‍لسَّاعَةِ سَعِيرا‍ً
'Idhā Ra'at/hum Min Makānin Ba`īdin Sami`ū Lahā Taghayyužāan Wa Zafīrāan 025-012 ከሩቅ ስፍራ ባየቻቸው ጊዜ ለእርሷ የቁጭት መገንፈልንና ማናፋትን ይሰማሉ፡፡ إِذَا رَأَتْهُ‍‍م مِ‍‍ن‍ْ مَك‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ بَع‍‍ِ‍ي‍د‍ٍ سَمِعُو‍‍ا‍ لَهَا تَغَيُّظا‍ً وَزَفِيرا‍ً
Wa 'Idhā 'Ulqū Minhā Makānāan Đayyiqāan Muqarranīna Da`aw Hunālika Thubūrāan 025-013 እጅ ከፍንጅ የታሠሩ ኾነውም ከእርሷ በጠባብ ስፍራ በተጣሉ ጊዜ በዚያ ስፍራ ጥፋትን ይጠራሉ፤ (ዋ ጥፋታችን ይላሉ)፡፡ وَإِذَا أُلْقُو‍‍ا‍ مِنْهَا مَكَانا‍ً ضَيِّقا‍ً مُقَرَّن‍‍ِ‍ي‍نَ دَعَوْا هُنَالِكَ ثُبُورا‍ً
Lā Tad Al-Yawma Thubūrāan Wāĥidāan Wa AdThubūrāan Kathīrāan 025-014 ፡-ዛሬ አንድን ጥፋት ብቻ አትጥሩ ብዙንም ጥፋት ጥሩ (ይባላሉ)፡፡ لاَ تَ‍‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ ا‍لْيَوْمَ ثُبُورا‍ً وَا‍حِدا‍ً وَا‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ ثُبُورا‍ً كَثِيرا‍ً
Qul 'Adhalika Khayrun 'Am Jannatu Al-Khuldi Allatī Wu`ida Al-Muttaqūna Kānat Lahum Jazā'an Wa Maşīrāan 025-015 (እንዲህ) በላቸው آ«ይህ የተሻለ ነውን ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ገነትآ» ለእነርሱ ምንዳና መመለሻ ኾነች፡፡ قُلْ أَذَلِكَ خَيْرٌ أَمْ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َةُ ا‍لْخُلْدِ ا‍لَّتِي وُعِدَ ا‍لْمُتَّق‍‍ُ‍و‍نَ كَانَتْ لَهُمْ جَز‍َا‍ء‍ً وَمَصِيرا‍ً
Lahum Fīhā Mā Yashā'ūna Khālidīna Kāna `Alá Rabbika Wa`dāan Mas'ūan 025-016 ለእነሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ኾነው የሚፈልጉት ሁሉ አልላቸው፡፡ (ይህም) ተስፋ ከጌታህ ተለማኝ ተስፋ ነው፡፡ لَهُمْ فِيهَا مَا يَش‍‍َ‍ا‍ء‍ُو‍نَ خَالِد‍ِي‍نَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَلَى رَبِّكَ وَعْدا‍ً مَسْئ‍‍ُ‍ولا‍ً
Wa Yawma Yaĥshuruhum Wa Mā Ya`budūna Min Dūni Al-Lahi Fayaqūlu 'A'antum 'Ađlaltum `Ibādī Hā'uulā' 'Am Hum Đallū As-Sabīla 025-017 እነርሱንና ከአላህ ሌላ የሚግገዟቸውንም የሚሰበስብባቸውንና آ«እናንተ እነዚህን ባሮቼን አሳሳታችሁን ወይስ እነሱው መንገድን ሳቱآ» የሚልበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ وَيَوْمَ يَحْشُرُهُمْ وَمَا يَعْبُد‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ فَيَق‍‍ُ‍و‍لُ أَأَ‍ن‍‍ْتُمْ أَضْلَلْتُمْ عِبَادِي ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء أَمْ هُمْ ضَلُّو‍‍ا‍ ا‍لسَّب‍‍ِ‍ي‍لَ
Qālū Subĥānaka Mā Kāna Yanbaghī Lanā 'An Nattakhidha Min Dūnika Min 'Awliyā'a Wa Lakin Matta`tahum Wa 'Ābā'ahum Ĥattá Nasū Adh-Dhikra Wa Kānū Qawmāan Būrāan 025-018 آ«ጥራት ይገባህ፤ ካንተ ሌላ ረዳቶችን ልንይዝ ለእኛ ተገቢያችን አልነበረም፡፡ ግን እነርሱንም አባቶቻቸውንም መገንዘብን እስከተዉ ድረስ አጣቀምካቸው፡፡ ጠፊ ሕዝቦችም ኾኑآ» ይላሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ سُ‍‍ب‍‍ْحَانَكَ مَا ك‍‍َ‍ا‍نَ يَ‍‍ن‍‍ْبَغِي لَنَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ نَتَّخِذَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِكَ مِنْ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ءَ وَلَكِ‍‍ن‍ْ مَتَّعْتَهُمْ وَآب‍‍َ‍ا‍ءَهُمْ حَتَّى نَسُو‍‍ا‍ ا‍لذِّكْرَ وَكَانُو‍‍ا‍ قَوْما‍ً بُورا‍ً
Faqad Kadhdhabūkum Bimā Taqūlūna Famā Tastaţī`ūna Şarfāan Wa Lā Naşrāan Wa Man Yažlim Minkum Nudhiqhu `Adhābāan Kabīrāan 025-019 በምትሉትም (አማልክቶቻችሁ) አስዋሹዋችሁ፡፡ ቅጣቴን መገፍተርንም መርዳትንም አትችሉም፡፡ ከእናንተም የሚበድለውን ታላቅን ቅጣት እናቀምሰዋለን፤ (ይባላሉ)፡፡ فَقَ‍‍د‍ْ كَذَّبُوكُ‍‍م‍ْ بِمَا تَقُول‍‍ُ‍و‍نَ فَمَا تَسْتَطِيع‍‍ُ‍و‍نَ صَرْفا‍ً وَلاَ نَصْرا‍ً وَمَ‍‍ن‍ْ يَظْلِ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ نُذِ‍ق‍‍ْهُ عَذَابا‍ً كَبِيرا‍ً
Wa Mā 'Arsalnā Qablaka Mina Al-Mursalīna 'Illā 'Innahum Laya'kulūna Aţ-Ţa`āma Wa Yamshūna Fī Al-'Aswāqi Wa Ja`alnā Ba`đakum Liba`đin Fitnatan 'Ataşbirūna Wa Kāna Rabbuka Başīrāan 025-020 ከአንተ በፊትም ከመልክተኞች እነሱ በእርግጥ ምግብን የሚበሉ በገበያዎችም የሚኼዱ ኾነው በስተቀር አልላክንም፡፡ ከፊላችሁንም ለከፊሉ ፈተና አድርገናል፡፡ ትታገሳላችሁን ጌታህም ተመልካች ነው፡፡ وَم‍‍ا‍ أَرْسَلْنَا قَ‍‍ب‍‍ْلَكَ مِنَ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ إِلاَّ إِ‍نّ‍‍َهُمْ لَيَأْكُل‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لطَّع‍‍َ‍ا‍مَ وَيَمْش‍‍ُ‍و‍نَ فِي ا‍لأَسْو‍َا‍قِ وَجَعَلْنَا بَعْضَكُمْ لِبَعْض‍‍‍ٍ فِتْنَةً أَتَصْبِر‍ُو‍نَ وَك‍‍َ‍ا‍نَ رَبُّكَ بَصِيرا Wa Qāla Al-Ladhīna Lā Yarjūna Liqā'anā Lawlā 'Unzila `Alaynā Al-Malā'ikatu 'Aw Nará Rabbanā Laqadi Astakbarū Fī 'Anfusihim Wa `Ataw `Utūwāan Kabīrāan 025-021 እነዚያም መገናኘታችንን የማይፈሩት በእኛ ላይ ለምን መላእክት አልወረደም፡፡ ወይም ጌታችንን ለምን አናይም አሉ፡ በነፍሶቻቸው ውስጥ በእርግጥ ኮሩ፡፡ ታላቅንም አመጽ አመፁ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يَرْج‍‍ُ‍و‍نَ لِق‍‍َ‍ا‍ءَنَا لَوْلاَ أُن‍زِلَ عَلَيْنَا ا‍لْمَلاَئِكَةُ أَوْ نَرَى رَبَّنَا لَقَدِ ا‍سْتَكْبَرُوا‍ فِ‍‍ي‍ أَن‍فُسِهِمْ وَعَتَوْا عُتُوّا‍ً كَبِيرا‍ً
Yawma Yarawna Al-Malā'ikata Lā Bushrá Yawma'idhin Lilmujrimīna Wa Yaqūlūna Ĥijrāan Maĥjūrāan 025-022 መላእክትን በሚያዩበት ቀን በዚያ ጊዜ ለአመጸኞች ምስራች የላቸውም፡፡ آ«የተከለከለ ክልክልም አድርገንآ» ይላሉ፡፡ يَوْمَ يَرَوْنَ ا‍لْمَلاَئِكَةَ لاَ بُشْرَى يَوْمَئِذ‍ٍ لِلْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ وَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ حِ‍‍ج‍‍ْرا‍ً مَحْجُورا‍ً
Wa Qadimnā 'Ilá Mā `Amilū Min `Amalin Faja`alnāhu Habā'an Manthūrāan 025-023 ከሥራም ወደ ሠሩት እናስባለን፡፡ የተበተነ ትቢያም እናደርገዋለን፡፡ وَقَدِمْنَ‍‍ا إِلَى مَا عَمِلُو‍‍ا‍ مِنْ عَمَل‍‍‍ٍ فَجَعَلْن‍‍َ‍ا‍هُ هَب‍‍َ‍ا‍ء‍ً مَ‍‍ن‍‍ْثُورا‍ً
'Aşĥābu Al-Jannati Yawma'idhin Khayrun Mustaqarrāan Wa 'Aĥsanu Maqīlāan 025-024 የገነት ሰዎች በዚያ ቀን በመርጊያ የተሻሉ በማረፊያም በጣም ያማሩ ናቸው፡፡ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ يَوْمَئِذٍ خَيْر‍ٌ مُسْتَقَرّا‍ً وَأَحْسَنُ مَقِيلا‍ً
Wa Yawma Tashaqqaqu As-Samā'u Bil-Ghamāmi Wa Nuzzila Al-Malā'ikatu Tanzīlāan 025-025 ሰማይም በደመና የምትቀደድበትንና መላእክትም መወረድን የሚወርድበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ وَيَوْمَ تَشَقَّقُ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءُ بِ‍‍ا‍لْغَم‍‍َ‍ا‍مِ وَنُزِّلَ ا‍لْمَلاَئِكَةُ تَ‍‍ن‍زِيلا‍ً
Al-Mulku Yawma'idhin Al-Ĥaqqu Lilrraĥmani Wa Kāna Yawmāan `Alá Al-Kāfirīna `Asīrāan 025-026 እውነተኛው ንግሥና በዚያ ቀን ለአልራሕማን ብቻ ነው፡፡ በከሓዲዎችም ላይ አስቸጋሪ ቀን ነው፡፡ ا‍لْمُلْكُ يَوْمَئِذ‍ٍ ا‍لْحَقُّ لِلرَّحْمَنِ وَك‍‍َ‍ا‍نَ يَوْماً عَلَى ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ عَسِيرا‍ً
Wa Yawma Ya`ađđu Až-Žālimu `Alá Yadayhi Yaqūlu Yā Laytanī Attakhadhtu Ma`a Ar-Rasūli Sabīlāan 025-027 በዳይም آ«ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በኾነ ዋ ምኞቴ!آ» እያለ (በጸጸት) ሁለት እጆቹን የሚነክስበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ وَيَوْمَ يَعَضُّ ا‍لظَّالِمُ عَلَى يَدَيْهِ يَق‍‍ُ‍و‍لُ يَالَيْتَنِي ا‍تَّخَذْتُ مَعَ ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لِ سَبِيلا‍ً
Yā Waylatī Laytanī Lam 'Attakhidh Fulānāan Khalīlāan 025-028 آ«ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ፡፡ يَاوَيْلَتِي لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلاَناً خَلِيلا‍ً
Laqad 'Ađallanī `Ani Adh-Dhikri Ba`da 'Idh Jā'anī Wa Kāna Ash-Shayţānu Lil'insāni Khadhūlāan 025-029 (የእምነት ቃልን) ከመጣልኝ በኋላ ከማስታወስ በእርግጥ አሳሳተኝآ» (ይላል)፡፡ ሰይጣንም ለሰው አጋላጭ ነው፡፡ لَقَ‍‍د‍ْ أَضَلَّنِي عَنِ ا‍لذِّكْ‍‍ر‍ِ بَعْدَ إِذْ ج‍‍َ‍ا‍ءَنِي وَك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ لِلإِن‍س‍‍َ‍ا‍نِ خَذُولا‍ً
Wa Qāla Ar-Rasūlu Yā Rabbi 'Inna Qawmī Attakhadhū Hādhā Al-Qur'āna Mahjūrāan 025-030 መልክተኛውም آ«ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ ይህንን ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙትآ» አለ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لُ يَارَبِّ إِ‍نّ‍‍َ قَوْمِي ا‍تَّخَذُوا‍ هَذَا ا‍لْقُرْآنَ مَهْجُورا‍ً
Wa Kadhalika Ja`alnā Likulli Nabīyin `Adūwāan Mina Al-Mujrimīna Wa Kafá Birabbika Hādīāan Wa Naşīrāan 025-031 እንደዚሁም ለነቢዩ ሁሉ ከአመጸኞች የኾነ ጠላትን አድርገናል፡፡ መሪና ረዳትም በጌታህ በቃ፡፡ وَكَذَلِكَ جَعَلْنَا لِكُلِّ نَبِيٍّ عَدُوّا‍ً مِنَ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ وَكَفَى بِرَبِّكَ هَاد‍ِي‍ا‍ً وَنَصِيرا‍ً
Wa Qāla Al-Ladhīna Kafarū Lawlā Nuzzila `Alayhi Al-Qur'ānu Jumlatan Wāĥidatan Kadhālika Linuthabbita Bihi Fu'uādaka Wa Rattalnāhu Tartīlāan 025-032 እነዚያ የካዱትም آ«ቁርኣን በእርሱ ላይ ለምን በጠቅላላ አንድ ጊዜ አልተወረደምآ» አሉ፡፡ እንደዚሁ በእርሱ ልብህን ልናረጋ (ከፋፍለን አወረድነው)፡፡ ቀስ በቀስ መለያየትንም ለየነው፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لَوْلاَ نُزِّلَ عَلَيْهِ ا‍لْقُرْآنُ جُمْلَة‍‍‍ً وَا‍حِدَة‍‍‍ً كَذَلِكَ لِنُثَبِّتَ بِهِ فُؤ‍َ‍ادَكَ وَرَتَّلْن‍‍َ‍ا‍هُ تَرْتِيلا‍ً
Wa Lā Ya'tūnaka Bimathalin 'Illā Ji'nāka Bil-Ĥaqqi Wa 'Aĥsana Tafsīrāan 025-033 በጥያቄም አይመጡብህም እውነተኛውን (መልስ) መልካምን ፍችም የምናመጣልህ ብንኾን እንጅ፡፡ وَلاَ يَأْتُونَكَ بِمَثَل‍‍‍ٍ إِلاَّ جِئْن‍‍َ‍ا‍كَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَأَحْسَنَ تَفْسِيرا‍ً
Al-Ladhīna Yuĥsharūna `Alá Wujūhihim 'Ilá Jahannama 'Ūlā'ika Sharrun Makānāan Wa 'Ađallu Sabīlāan 025-034 እነዚያ በፊቶቻቸው ለይ (እየተጎተቱ) ወደ ገሀነም የሚሰበሰቡ ናቸው፡፡ እነዚያ ስፍራቸው የከፋ መንገዳቸውም የጠመመ ናቸው፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُحْشَر‍ُو‍نَ عَلَى وُجُوهِهِمْ إِلَى جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ شَرّ‍ٌ مَكَانا‍ً وَأَضَلُّ سَبِيلا‍ً
Wa Laqad 'Ātaynā Mūsá Al-Kitāba Wa Ja`alnā Ma`ahu 'Akhāhu Hārūna Wazīrāan 025-035 በእርግጥም ለሙሳ መጽሐፍን ሰጠነው፡፡ ከእርሱም ጋር ወንድሙን ሃሩንን ረዳት አደረግንለት፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ آتَيْنَا مُوسَى ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ وَجَعَلْنَا مَعَهُ أَخ‍‍َ‍ا‍هُ هَار‍ُو‍نَ وَزِيرا‍ً
Faqulnā Adh/habā 'Ilá Al-Qawmi Al-Ladhīna Kadhdhabū Bi'āyātinā Fadammarnāhum Tadmīrāan 025-036 آ«ወደእነዚያም በተዓምራቶቻችን ወደ አስተባበሉት ሕዝቦች ኺዱآ» አልናቸው፡፡ (አስዋሿቸውም) ማጥፋትንም አጠፋናቸው፡፡ فَقُلْنَا ا‍ذْهَبَ‍‍ا إِلَى ا‍لْقَوْمِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَذَّبُو‍‍ا‍ بِآيَاتِنَا فَدَ‍مّ‍‍َرْنَاهُمْ تَ‍‍د‍‍ْمِيرا‍ً
Wa Qawma Nūĥin Lammā Kadhdhabū Ar-Rusula 'Aghraqnāhum Wa Ja`alnāhum Lilnnāsi 'Āyatan Wa 'A`tadnā Lilžžālimīna `Adhābāan 'Alīmāan 025-037 የኑሕን ሰዎችም መልክተኞችን ባስተባበሉ ጊዜ አሰጠምናቸው፡፡ ለሰዎችም መገሰጫ አደረግናለቸው፡፡ ለበደለኞችም አሳማሚን ቅጣት አዘጋጅተናል፡፡ وَقَوْمَ ن‍‍ُ‍و‍ح‍‍‍ٍ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا كَذَّبُو‍‍ا‍ ا‍لرُّسُلَ أَغْرَ‍ق‍‍ْنَاهُمْ وَجَعَلْنَاهُمْ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ آيَة‍‍‍ً وَأَعْتَ‍‍د‍‍ْنَا لِلظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ عَذَاباً أَلِيما‍ً
Wa `Ādāan Wa Thamūda Wa 'Aşĥāba Ar-Rassi Wa Qurūnāan Bayna Dhālika Kathīrāan 025-038 ዓድንም ሰሙድንም የረስን ሰዎችም በዚህ መካከል የነበሩትንም ብዙን የክፍለ ዘመናት ሕዝቦች (አጠፋን)፡፡ وَعَادا‍ً وَثَم‍‍ُ‍و‍دَ وَأَصْح‍‍َ‍ا‍بَ ا‍لرَّسِّ وَقُرُونا‍ً بَيْنَ ذَلِكَ كَثِيرا‍ً
Wa Kullāan Đarabnā Lahu Al-'Amthāla Wa Kullāan Tabbarnā Tatbīrāan 025-039 ሁሉንም (ገሠጽን) ለእነሱ ምሳሌዎችን ገለጽን፡፡ ሁሉንም ማጥፋትን አጠፋናቸውም፡፡ وَكُلاّ‍ً ضَرَ‍ب‍‍ْنَا لَهُ ا‍لأَمْث‍‍َ‍ا‍لَ وَكُلاّ‍ً تَبَّرْنَا تَتْبِيرا‍ً
Wa Laqad 'Ataw `Alá Al-Qaryati Allatī 'Umţirat Maţara As-Saw'i 'Afalam Yakūnū Yarawnahā Bal Kānū Lā Yarjūna Nushūrāan 025-040 በዚያችም ክፉ ዝናምን በተዘነመችው ከተማ ላይ (የመካ ከሐዲዎች) በእርግጥ መጥተዋል፡፡ የሚያዩዋት አልነበሩምን በእውነቱ መቀስቀስን የማይፈሩ ነበሩ፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَتَوْا عَلَى ا‍لْقَرْيَةِ ا‍لَّتِ‍‍ي‍ أُمْطِرَتْ مَطَرَ ا‍لسَّوْءِ أَفَلَمْ يَكُونُو‍‍ا‍ يَرَوْنَهَا بَلْ كَانُو‍‍ا‍ لاَ يَرْج‍‍ُ‍و‍نَ نُشُورا‍ً
Wa 'Idhā R'awka 'In Yattakhidhūnaka 'Illā Huzūan 'Ahadhā Al-Ladhī Ba`atha Al-Lahu Rasūlāan 025-041 ባዩህም ጊዜ ያ አላህ መልእክተኛ አድርጎ የላከው ይህ ነውን እያሉ መሳለቂያ እንጂ ሌላ አያደርጉህም፡፡ وَإِذَا رأَوْكَ إِ‍ن‍ْ يَتَّخِذُونَكَ إِلاَّ هُز‍ُو‍اً أَهَذَا ا‍لَّذِي بَعَثَ ا‍للَّهُ رَسُولا‍ً
'In Kāda Layuđillunā `An 'Ālihatinā Lawlā 'An Şabarnā `Alayhā Wa Sawfa Ya`lamūna Ĥīna Yarawna Al-`Adhāba Man 'Ađallu Sabīlāan 025-042 آ«እነሆ በእርሷ ላይ መታገሳችን ባልነበረ ኖሮ ከአማልክቶቻችን ሊያሳስተን ቀርቦ ነበርآ» (ሲሉም ይሳለቃሉ)፡፡ ወደፊትም ቅጣቱን በሚያዩ ጊዜ መንገድን በጣም ተሰሳቹ ማን እንደኾነ በእርግጥ ያውቃሉ፡፡ إِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍دَ لَيُضِلُّنَا عَ‍‍ن‍ْ آلِهَتِنَا لَوْلاَ أَ‍ن‍ْ صَبَرْنَا عَلَيْهَا وَسَوْفَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ ح‍‍ِ‍ي‍نَ يَرَوْنَ ا‍لْعَذ‍َا‍بَ مَنْ أَضَلُّ سَبِيلا‍ً
'Ara'ayta Mani Attakhadha 'Ilahahu Hawāhu 'Afa'anta Takūnu `Alayhi Wa Kīlāan 025-043 ፍላጎቱን አምላኩ አድርጎ የያዘውን ሰው አየህን አንተ በእርሱ ላይ ጠባቂ ትኾናለህን أَرَأَيْتَ مَنِ ا‍تَّخَذَ إِلَهَهُ هَو‍َا‍هُ أَفَأَ‍ن‍‍ْتَ تَك‍‍ُ‍و‍نُ عَلَيْهِ وَكِيلا‍ً
'Am Taĥsabu 'Anna 'Aktharahum Yasma`ūna 'Aw Ya`qilūna 'In Hum 'Illā Kāl'an`ām Bal Hum 'Ađallu Sabīlāan 025-044 ይልቁንም አብዛኛዎቻቸው የሚሰሙ ወይም የሚያውቁ መኾናቸውን ታስባለህን እነርሱ እንደ እንስሳዎች እንጂ ሌላ አይደሉም፡፡ ከቶውንም እነሱ ይልቅ መንገድን የተሳሳቱ ናቸው፡፡ أَمْ تَحْسَبُ أَ‍نّ‍‍َ أَكْثَرَهُمْ يَسْمَع‍‍ُ‍و‍نَ أَوْ يَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ إِنْ هُمْ إِلاَّ كَالأَنعَام بَلْ هُمْ أَضَلُّ سَبِيلا‍ً
'Alam Tará 'Ilá Rabbika Kayfa Madda Až-Žilla Wa Law Shā'a Laja`alahu Sākināan Thumma Ja`alnā Ash-Shamsa `Alayhi Dalīlāan 025-045 ወደ ጌታህ (ሥራ) ጥላን እንዴት እንደ ዘረጋ አላየህምን በሻም ኖሮ የረጋ ባደረገው ነበር፡፡ ከዚያም ፀሐይን በእርሱ ላይ ምልክት አደረግን፡፡ أَلَمْ تَرَى إِلَى رَبِّكَ كَيْفَ مَدَّ ا‍لظِّلَّ وَلَوْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ لَجَعَلَهُ سَاكِنا‍ً ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ جَعَلْنَا ا‍لشَّمْسَ عَلَيْهِ دَلِيلا‍ً
Thumma Qabađnāhu 'Ilaynā Qabđāan Yasīrāan 025-046 ከዚያም ቀስ በቀስ ወደእኛ ሰብሰብነው፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ قَبَضْن‍‍َ‍ا‍هُ إِلَيْنَا قَ‍‍ب‍‍ْضا‍ً يَسِيرا‍ً
Wa Huwa Al-Ladhī Ja`ala Lakumu Al-Layla Libāsāan Wa An-Nawma Subātāan Wa Ja`ala An-Nahāra Nushūrāan 025-047 እርሱም ያ ለእናንተ ሌሊትን ልብስ እንቅልፍንም ማረፊያ ያደረገ፤ ቀንንም መበተኛ ያደረገላችሁ ነው፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي جَعَلَ لَكُمُ ا‍للَّيْلَ لِبَاسا‍ً وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َوْمَ سُبَاتا‍ً وَجَعَلَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ نُشُورا‍ً
Wa Huwa Al-Ladhī 'Arsala Ar-Riyāĥa Bushrāan Bayna Yaday Raĥmatihi Wa 'Anzalnā Mina As-Samā'i Mā'an Ţahūrāan 025-048 እርሱም ያ ነፋሶችን አብሳሪዎች ሲኾኑ ከዝናሙ በስተፊት የላከ ነው፡፡ ከሰማይም አጥሪ ውሃን አወረድን፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي أَرْسَلَ ا‍لرِّي‍‍َ‍ا‍حَ بُشْرا‍ً بَيْنَ يَدَيْ رَحْمَتِهِ وَأَن‍زَلْنَا مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً طَهُورا‍ً
Linuĥyiya Bihi Baldatan Maytāan Wa Nusqiyahu Mimmā Khalaqnā 'An`āmāan Wa 'Anāsīya Kathīrāan 025-049 በእርሱ የሞተችን አገር ሕያው ልናደርግበት ከፈጠርነውም ፍጡር እንስሳዎችንና ብዙ ሰዎችንም ልናጠጣው (አወረድነው)፡፡ لِنُحْيِيَ بِهِ بَلْدَة‍‍‍ً مَيْتا‍ً وَنُسْقِيَهُ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا خَلَ‍‍ق‍‍ْنَ‍‍ا‍ أَنْعَاما‍ً وَأَنَاسِيَّ كَثِيرا‍ً
Wa Laqad Şarrafnāhu Baynahum Liyadhdhakkarū Fa'abá 'Aktharu An-Nāsi 'Illā Kufūrāan 025-050 (ጸጋችንን) ይገነዘቡም ዘንድ በመካከላቸው ከፋፈልነው፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች ክህደትን እንጂ እንቢ አሉ፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ صَرَّفْن‍‍َ‍ا‍هُ بَيْنَهُمْ لِيَذَّكَّرُوا‍ فَأَبَى أَكْثَرُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ إِلاَّ كُفُورا‍ً
Wa Law Shi'nā Laba`athnā Fī Kulli Qaryatin Nadhīrāan 025-051 በሻንም ኖሮ በየከተማይቱ አስፈራሪን በላክን ነበር፡፡ وَلَوْ شِئْنَا لَبَعَثْنَا فِي كُلِّ قَرْيَة‍‍‍ٍ نَذِيرا‍ً
Falā Tuţi`i Al-Kāfirīna Wa Jāhid/hum Bihi Jihādāan Kabīrāan 025-052 ከሓዲዎችንም አትታዘዛቸው፡፡ በእርሱም (በቁርኣን) ታላቅን ትግል ታገላቸው፡፡ فَلاَ تُطِعِ ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ وَجَاهِ‍‍د‍‍ْهُ‍‍م‍ْ بِهِ جِهَادا‍ً كَبِيرا‍ً
Wa Huwa Al-Ladhī Maraja Al-Baĥrayni Hādhā `Adhbun Furātun Wa Hadhā Milĥun 'Ujājun Wa Ja`ala Baynahumā Barzakhāan Wa Ĥijrāan Maĥjūrāan 025-053 እርሱም ያ ሁለቱን ባሕሮች አጎራብቶ የለቀቀ ነው፡፡ ይህ ጥምን የሚቆርጥ ጣፋጭ ነው፡፡ ይህም የሚመረግግ ጨው ነው፡፡ በመካከላቸውም (ከመቀላቀል) መለያንና የተከለለን ክልል ያደረገ ነው፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي مَرَجَ ا‍لْبَحْرَيْنِ هَذَا عَذْب‍‍‍ٌ فُر‍َا‍ت‍‍‍ٌ وَهَذَا مِلْحٌ أُج‍‍َ‍ا‍ج‍‍‍ٌ وَجَعَلَ بَيْنَهُمَا بَرْزَخا‍ً وَحِ‍‍ج‍‍ْرا‍ً مَحْجُورا‍ً
Wa Huwa Al-Ladhī Khalaqa Mina Al-Mā'i Basharāan Faja`alahu Nasabāan Wa Şihrāan Wa Kāna Rabbuka Qadīrāan 025-054 እርሱም ያ ከውሃ ሰውን የፈጠረ፣ የዝምድናና የአማችም ባለቤት ያደረገው ነው፡፡ ጌታህም ቻይ ነው፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي خَلَقَ مِنَ ا‍لْم‍‍َ‍ا‍ءِ بَشَرا‍ً فَجَعَلَهُ نَسَبا‍ً وَصِهْرا‍ً وَك‍‍َ‍ا‍نَ رَبُّكَ قَدِيرا‍ً
Wa Ya`budūna Min Dūni Al-Lahi Mā Lā Yanfa`uhum Wa Lā Yađurruhum Wa Kāna Al-Kāfiru `Alá Rabbihi Žahīrāan 025-055 ከአላህም ሌላ የማይጠቅማቸውንና የማይጎዳቸውን ይግገዛሉ፤ ከሓዲም በጌታው ላይ (በማመጽ ለሰይጣን) ረዳት ነው፡፡ وَيَعْبُد‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ مَا لاَ يَ‍‍ن‍فَعُهُمْ وَلاَ يَضُرُّهُمْ وَك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لْكَافِ‍‍ر‍ُ عَلَى رَبِّهِ ظَهِيرا‍ً
Wa Mā 'Arsalnāka 'Illā Mubashshirāan Wa Nadhīrāan 025-056 አብሳሪና አስፈራሪም አድርገን እንጂ አልላክንህም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْن‍‍َ‍ا‍كَ إِلاَّ مُبَشِّرا‍ً وَنَذِيرا‍ً
Qul Mā 'As'alukum `Alayhi Min 'Ajrin 'Illā Man Shā'a 'An Yattakhidha 'Ilá Rabbihi Sabīlāan 025-057 آ«በእርሱ ላይ ዋጋን በፍጹም አልጠይቃችሁም፡፡ ግን ወደ ጌታው (መልካም) መንገድን ለመያዝ የሻ ሰው (ይሥራ)آ» በላቸው፡፡ قُلْ مَ‍‍ا‍ أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَ‍ج‍‍ْر‍ٍ إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ أَ‍ن‍ْ يَتَّخِذَ إِلَى رَبِّهِ سَبِيلا‍ً
Wa Tawakkal `Alá Al-Ĥayyi Al-Ladhī Lā Yamūtu Wa Sabbiĥ Biĥamdihi Wa Kafá Bihi Bidhunūbi `Ibādihi Khabīrāan 025-058 በዚያም በማይሞተው ሕያው አምላክ ላይ ተመካ፡፡ ከማመስገንም ጋር አጥራው፡፡ በባሮቹ ኀጢኣቶችም ውስጠ ዐዋቂ በእርሱ በቃ፡፡ وَتَوَكَّلْ عَلَى ا‍لْحَيِّ ا‍لَّذِي لاَ يَم‍‍ُ‍و‍تُ وَسَبِّحْ بِحَمْدِهِ وَكَفَى بِهِ بِذُن‍‍ُ‍و‍بِ عِبَادِهِ خَبِيرا‍ً
Al-Ladhī Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Wa Mā Baynahumā Fī Sittati 'Ayyāmin Thumma Astawá `Alá Al-`Arshi Ar-Raĥmānu Fās'al Bihi Khabīrāan 025-059 ያ ሰማያትና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ፣ ከዚያም በዐርሹ ላይ (ሥልጣኑ) የተደላደለ አልረሕማን ነው፡፡ ከእርሱም ዐዋቂን ጠይቅ፡፡ ا‍لَّذِي خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ وَمَا بَيْنَهُمَا فِي سِتَّةِ أَيّ‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٍ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍سْتَوَى عَلَى ا‍لْعَرْشِ ا‍لرَّحْمَنُ فَاسْأَلْ بِهِ خَبِيرا‍ً
Wa 'Idhā Qīla Lahum Asjudū Lilrraĥmani Qālū Wa Mā Ar-Raĥmānu 'Anasjudu Limā Ta'murunā Wa Zādahum Nufūrāan 025-060 ለእነርሱም ለአልረሕማን ስገዱ በተባሉ ጊዜ አልረሕማን ማነው ለምታዘን (እና ለማናውቀው) እንሰግዳለን ይላሉ፡፡ (ይህ) መራቅንም ጨመራቸው፡፡ وَإِذَا ق‍‍ِ‍ي‍لَ لَهُمْ ا‍سْجُدُوا‍ لِلرَّحْمَنِ قَالُو‍‍ا‍ وَمَا ا‍لرَّحْمَنُ أَنَسْجُدُ لِمَا تَأْمُرُنَا وَزَادَهُمْ نُفُورا‍ً
Tabāraka Al-Ladhī Ja`ala Fī As-Samā'i Burūjāan Wa Ja`ala Fīhā Sirājāan Wa Qamarāan Munīrāan 025-061 ያ በሰማይ ቡሩጆችን ያደረገና በእርሷም አንጸባራቂን (ፀሐይ) አብሪ ጨረቃንም ያደረገ ጌታ ክብሩ በጣም ላቀ፡፡ تَبَارَكَ ا‍لَّذِي جَعَلَ فِي ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ بُرُوجا‍ً وَجَعَلَ فِيهَا سِرَاجا‍ً وَقَمَرا‍ً مُنِيرا‍ً
Wa Huwa Al-Ladhī Ja`ala Al-Layla Wa An-Nahāra Khilfatan Liman 'Arāda 'An Yadhdhakkara 'Aw 'Arāda Shukūrāan 025-062 እርሱም ያ (ያመለጠውን ሥራ) ማስታወስን ለሚፈልግ ወይም ማመስገንን ለሚፈልግ ሰው ሌሊትንና ቀንን ተተካኪ ያደረገ ነው፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي جَعَلَ ا‍للَّيْلَ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ خِلْفَة‍‍‍ً لِمَنْ أَر‍َا‍دَ أَ‍ن‍ْ يَذَّكَّرَ أَوْ أَر‍َا‍دَ شُكُورا‍ً
Wa `Ibādu Ar-Raĥmāni Al-Ladhīna Yamshūna `Alá Al-'Arđi Hawnāan Wa 'Idhā Khāţabahumu Al-Jāhilūna Qālū Salāmāan 025-063 የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡ وَعِب‍‍َ‍ا‍دُ ا‍لرَّحْمَنِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَمْش‍‍ُ‍و‍نَ عَلَى ا‍لأَرْضِ هَوْنا‍ً وَإِذَا خَاطَبَهُمُ ا‍لْجَاهِل‍‍ُ‍و‍نَ قَالُو‍‍ا‍ سَلاَما‍ً
Wa Al-Ladhīna Yabītūna Lirabbihim Sujjadāan Wa Qiyāmāan 025-064 እነዚያም ለጌታቸው በግንባራቸው ተደፊዎችና ቋሚዎች ኾነው የሚያድሩት ናቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ يَبِيت‍‍ُ‍و‍نَ لِرَبِّهِمْ سُجَّدا‍ً وَقِيَاما‍ً
Wa Al-Ladhīna Yaqūlūna Rabbanā Aşrif `Annā `Adhāba Jahannama 'Inna `Adhābahā Kāna Gharāmāan 025-065 እነዚያም آ«ጌታችን ሆይ! የገሀነምን ቅጣት ከእኛ ላይ መልስልን ቅጣቷ የማይለቅ ነውናآ» የሚሉት ናቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ رَبَّنَا ا‍صْ‍‍ر‍‍ِفْ عَ‍‍ن‍ّ‍‍َا عَذ‍َا‍بَ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ إِ‍نّ‍‍َ عَذَابَهَا ك‍‍َ‍ا‍نَ غَرَاما‍ً
'Innahā Sā'at Mustaqarrāan Wa Muqāmāan 025-066 እርሷ መርጊያና መቀመጫ በመኾን ከፋች! (ይላሉ)፡፡ إِ‍نّ‍‍َهَا س‍‍َ‍ا‍ءَتْ مُسْتَقَرّا‍ً وَمُقَاما‍ً
Wa Al-Ladhīna 'Idhā 'Anfaqū Lam Yusrifū Wa Lam Yaqturū Wa Kāna Bayna Dhālika Qawāmāan 025-067 እነዚያም በለገሱ ጊዜ የማያባክኑ የማይቆጥቡትም ናቸው፡፡ በዚህም መካከል (ልግስናቸው) ትክክለኛ የኾነ ነው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ إِذَا أَن‍فَقُو‍‍ا‍ لَمْ يُسْ‍‍ر‍‍ِفُو‍‍ا‍ وَلَمْ يَ‍‍ق‍‍ْتُرُوا‍ وَك‍‍َ‍ا‍نَ بَيْنَ ذَلِكَ قَوَاما‍ً
Wa Al-Ladhīna Lā Yad`ūna Ma`a Al-Lahi 'Ilahāan 'Ākhara Wa Lā Yaqtulūna An-Nafsa Allatī Ĥarrama Al-Lahu 'Illā Bil-Ĥaqqi Wa Lā Yaznūna Wa Man Yaf`al Dhālika Yalqa 'Athāmāan 025-068 እነዚያም ከአላህ ጋር ሌላን አምላክ የማይገዙት፣ ያችንም አላህ እርም ያደረጋትን ነፍስ ያለ ሕግ የማይገድሉት፣ የማያመነዝሩትም ናቸው፡፡ ይህንንም የሚሠራ ሰው ቅጣትን ያገኛል፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ لاَ يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ مَعَ ا‍للَّهِ إِلَها‍ً آخَرَ وَلاَ يَ‍‍ق‍‍ْتُل‍‍ُ‍و‍نَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َفْسَ ا‍لَّتِي حَرَّمَ ا‍للَّهُ إِلاَّ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَلاَ يَزْن‍‍ُ‍و‍نَ وَمَ‍‍ن‍ْ يَفْعَلْ ذَلِكَ يَلْقَ أَثَاما‍ً
Yuđā`af Lahu Al-`Adhābu Yawma Al-Qiyāmati Wa Yakhlud Fīhi Muhānāan 025-069 በትንሣኤ ቀን ቅጣቱ ለእርሱ ይደራረባል፡፡ በእርሱም ውስጥ የተዋረደ ኾኖ ይኖራል፡፡ يُضَاعَفْ لَهُ ا‍لْعَذ‍َا‍بُ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ وَيَخْلُ‍‍د‍ْ ف‍‍ِ‍ي‍هِ مُهَانا‍ً
'Illā Man Tāba Wa 'Āmana Wa `Amila `Amalāan Şāliĥāan Fa'ūlā'ika Yubaddilu Al-Lahu Sayyi'ātihim Ĥasanātin Wa Kāna Al-Lahu Ghafūrāan Raĥīmāan 025-070 ተጸጽቶ የተመለሰና ያመነ መልካምንም ሥራ የሠራ ሰው ብቻ ሲቀር፡፡ እነዚያም አላህ መጥፎ ሥራዎቻቸውን በመልካም ሥራዎች ይለውጣል፡፡ አላህም እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ ت‍‍َ‍ا‍بَ وَآمَنَ وَعَمِلَ عَمَلا‍ً صَالِحا‍ً فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ يُبَدِّلُ ا‍للَّهُ سَيِّئ‍‍َ‍اتِهِمْ حَسَن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ وَك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهُ غَفُورا‍ً رَحِيما‍ً
Wa Man Tāba Wa `Amila Şāliĥāan Fa'innahu Yatūbu 'Ilá Al-Lahi Matābāan 025-071 ተጸጽቶ የተመለሰም ሰው መልካምንም የሠራ እርሱ የተወደደን መመለስ ወደ አላህ ይመለሳል፡፡ وَمَ‍‍ن‍ْ ت‍‍َ‍ا‍بَ وَعَمِلَ صَالِحا‍ً فَإِ‍نّ‍‍َهُ يَت‍‍ُ‍و‍بُ إِلَى ا‍للَّهِ مَتَابا‍ً
Wa Al-Ladhīna Lā Yash/hadūna Az-Zūra Wa 'Idhā Marrū Bil-Laghwi Marrū Kirāmāan 025-072 እነዚያም እብለትን የማይመሰክሩ፤ በውድቅ ቃልም (ተናጋሪ አጠገብ) ባለፉ ጊዜ የከበሩ ኾነው የሚያልፉት ናቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ لاَ يَشْهَد‍ُو‍نَ ا‍لزّ‍ُو‍رَ وَإِذَا مَرُّوا‍ بِ‍‍ا‍للَّغْوِ مَرُّوا‍ كِرَاما‍ً
Wa Al-Ladhīna 'Idhā Dhukkirū Bi'āyāti Rabbihim Lam Yakhirrū `Alayhā Şummāan Wa `Umyānāan 025-073 እነዚያም በጌታቸው አንቀጾች በተገሰጹ ጊዜ (የተረዱ ተቀባዮች ኾነው እንጂ) ደንቆሮዎችና ዕውሮች ኾነው በእርሷ ላይ የማይደፉት ናቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ إِذَا ذُكِّرُوا‍ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ رَبِّهِمْ لَمْ يَخِرُّوا‍ عَلَيْهَا صُ‍‍م‍ّ‍‍ا‍ً وَعُمْيَانا‍ً
Wa Al-Ladhīna Yaqūlūna Rabbanā Hab Lanā Min 'Azwājinā Wa Dhurrīyātinā Qurrata 'A`yunin Wa Aj`alnā Lilmuttaqīna 'Imāmāan 025-074 እነዚያም آ«ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖች መርጊያን ለእኛ ስጠን፡፡ አላህን ለሚፈሩትም መሪ አድርገንآ» የሚሉት ናቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ رَبَّنَا هَ‍‍ب‍ْ لَنَا مِنْ أَزْوَاجِنَا وَذُرِّيَّاتِنَا قُرَّةَ أَعْيُن‍‍‍ٍ وَا‍ج‍‍ْعَلْنَا لِلْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ إِمَاما‍ً
'Ūlā'ika Yujzawna Al-Ghurfata Bimā Şabarū Wa Yulaqqawna Fīhā Taĥīyatan Wa Salāmāan 025-075 እነዚያ በመታገሳቸው የገነትን ሰገነቶች ይምመነዳሉ፡፡ በእርሷም ውስጥ ውዳሴንና ሰላምታን ይስሰጣሉ፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ يُ‍‍ج‍‍ْزَوْنَ ا‍لْغُرْفَةَ بِمَا صَبَرُوا‍ وَيُلَقَّوْنَ فِيهَا تَحِيَّة‍‍‍ً وَسَلاَما‍ً
Khālidīna Fīhā Ĥasunat Mustaqarrāan Wa Muqāmāan 025-076 በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ኾነው (ይስሰጣሉ)፡፡ መርጊያና መኖሪያይቱ አማረች፡፡ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَا حَسُنَتْ مُسْتَقَرّا‍ً وَمُقَاما‍ً
Qul Mā Ya`ba'u Bikum Rabbī Lawlā Du`ā'uukum Faqad Kadhdhabtum Fasawfa Yakūnu Lizāmāan 025-077 /p> قُلْ مَا يَعْبَأُ بِكُمْ رَبِّي لَوْلاَ دُع‍‍َ‍ا‍ؤُكُمْ فَقَ‍‍د‍ْ كَذَّ‍‍ب‍‍ْتُمْ فَسَوْفَ يَك‍‍ُ‍و‍نُ لِزَاما‍ً
Next Sūrah