26) Sūrat Ash-Shu`arā'

Printed format

26) سُورَة الشُعَرَاء

Ţā-Sīn-Mīm 026-001 ጠ.ሰ.መ. (ጧ ሲን ሚም)፡፡ طَا-سِي‍‍ن‍-مِيم
Tilka 'Āyātu Al-Kitābi Al-Mubīni 026-002 ይህች ግልጽ ከኾነው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ تِلْكَ آي‍‍َ‍ا‍تُ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ ا‍لْمُب‍‍ِ‍ي‍نِ
La`allaka Bākhi`un Nafsaka 'Allā Yakūnū Mu'uminīna 026-003 አማኞች ባለመኾናቸው፤ (በቁጭት) ነፍስህን ገዳይ መኾን ይፈራልሃል፡፡ لَعَلَّكَ بَاخِع‍‍‍ٌ نَفْسَكَ أَلاَّ يَكُونُو‍‍ا‍ مُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
'In Nasha' Nunazzil `Alayhim Mina As-Samā'i 'Āyatan Fažallat 'A`nāquhum Lahā Khāđi`īna 026-004 ብንሻ በእነሱ ላይ ከሰማይ ተዓምረን እናወርድና አንገቶቻቸው (መሪዎቻቸው) ለእርሷ ተዋራጆች ይኾናሉ፡፡ إِ‍ن‍ْ نَشَأْ نُنَزِّلْ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ آيَة‍‍‍ً فَظَلَّتْ أَعْنَاقُهُمْ لَهَا خَاضِع‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā Ya'tīhim Min Dhikrin Mina Ar-Raĥmāni Muĥdathin 'Illā Kānū `Anhu Mu`rīna 026-005 ከአልረሕማንም ዘንድ ኣዲስ የተወረደ ቁርኣን አይመጣላቸውም፤ ከእርሱ የሚሸሹ ቢኾኑ እንጂ፡፡ وَمَا يَأْتِيهِ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ ذِكْر‍ٍ مِنَ ا‍لرَّحْمَنِ مُحْدَث‍‍‍ٍ إِلاَّ كَانُو‍‍ا‍ عَنْهُ مُعْ‍‍ر‍‍ِض‍‍ِ‍ي‍نَ
Faqad Kadhdhabū Fasaya'tīhim 'Anbā'u Mā Kānū Bihi Yastahzi'ūn 026-006 በእርግጥም አስተባበሉ፡፡ የዚያም በእርሱ ይሳለቁበት የነበሩት ወሬዎች (ፍጻሜ) ይመጣባቸዋል፡፡ فَقَ‍‍د‍ْ كَذَّبُو‍‍ا‍ فَسَيَأْتِيهِمْ أَ‍ن‍‍ْب‍‍َ‍ا‍ءُ مَا كَانُو‍‍ا‍ بِهِ يَسْتَهْزِئ‍‍ُ‍ون
'Awalam Yaraw 'Ilá Al-'Arđi Kam 'Anbatnā Fīhā Min Kulli Zawjin Karīmin 026-007 ወደ ምድርም በውስጧ ከመልካም (በቃይ) ጎሳ ሁሉ ብዙን እንዳበቀልን አላዩምን፡፡ أَوَلَمْ يَرَوْا إِلَى ا‍لأَرْضِ كَمْ أَ‍ن‍‍ْبَتْنَا فِيهَا مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ زَوْج‍‍‍ٍ كَ‍‍ر‍‍ِي‍م‍‍‍ٍ
'Inna Fī Dhālika La'āyatan Wa Mā Kāna 'Aktharuhum Mu'uminīna 026-008 በዚህ አስደናቂ ምልክት አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ أَكْثَرُهُ‍‍م‍ْ مُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Inna Rabbaka Lahuwa Al-`Azīzu Ar-Raĥīmu 026-009 ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊ አዛኝ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa 'Idhdá Rabbuka Mūsá 'Ani A'ti Al-Qawma Až-Žālimīna 026-010 ጌታህም ሙሳን آ«ወደ በደለኞቹ ሕዝቦች ኺድآ» በማለት በጠራው ጊዜ (አስታውስ)፡፡ وَإِذْ نَادَى رَبُّكَ مُوسَى أَنِ ا‍ئْتِ ا‍لْقَوْمَ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Qawma Fir`awna 'Alā Yattaqūna 026-011 آ«ወደ ፈርዖን ሕዝቦች (ኺድ) አላህን አይፈሩምንآ» (አለው)፡፡ قَوْمَ فِرْعَوْنَ أَلاَ يَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla Rabbi 'Innī 'Akhāfu 'An Yukadhdhibūni 026-012 (ሙሳም) አለ آ«ጌታዬ ሆይ! እኔ ሊያስተባብሉኝ እፈራለሁ፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَخ‍‍َ‍ا‍فُ أَ‍ن‍ْ يُكَذِّب‍‍ُ‍و‍نِ
Wa Yađīqu Şadrī Wa Lā Yanţaliqu Lisānī Fa'arsil 'Ilá Hārūna 026-013 آ«ልቤም ይጠብባል፡፡ ምላሴም አይፈታም፡፡ ስለዚህ ወደ ሃሩን ላክ፡፡ وَيَض‍‍ِ‍ي‍قُ صَ‍‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِي وَلاَ يَ‍‍ن‍‍ْطَلِقُ لِسَانِي فَأَرْسِلْ إِلَى هَار‍ُو‍نَ
Wa Lahum `Alayya Dhanbun Fa'akhāfu 'An Yaqtulūni 026-014 آ«ለእነርሱም በእኔ ላይ (የደም) ወንጀል አልለ፡፡ ስለዚህ እንዳይገድሉኝ እፈራለሁ፡፡آ» وَلَهُمْ عَلَيَّ ذَ‍ن‍‍ْب‍‍‍ٌ فَأَخ‍‍َ‍ا‍فُ أَ‍ن‍ْ يَ‍‍ق‍‍ْتُل‍‍ُ‍و‍نِ
Qāla Kallā Fādh/habā Bi'āyātinā 'Innā Ma`akum Mustami`ūna 026-015 (አላህ) አለ آ«ተው! (አይነኩህም)፡፡ በተዓምራቶቻችንም ኺዱ፡፡ እኛ ከእናንተ ጋር ሰሚዎች ነንና፡፡ ق‍َا‍لَ كَلاَّ فَاذْهَبَا بِآيَاتِنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َا مَعَكُ‍‍م‍ْ مُسْتَمِع‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'tiyā Fir`awna Faqūlā 'Innā Rasūlu Rabbi Al-`Ālamīna 026-016 آ«ወደ ፈርዖንም ኺዱ፡፡ በሉትም፡- እኛ የዓለማት ጌታ መልክተኞች ነን፡፡ فَأْتِيَا فِرْعَوْنَ فَقُولاَ إِ‍نّ‍‍َا رَس‍‍ُ‍و‍لُ رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
'An 'Arsil Ma`anā Banī 'Isrā'īla 026-017 آ«የእስራኤልን ልጆች ከእኛ ጋር ልቀቅ፡፡آ» أَنْ أَرْسِلْ مَعَنَا بَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ
Qāla 'Alam Nurabbika Fīnā Walīdāan Wa Labithta Fīnā Min `Umurika Sinīna 026-018 (ፈርዖንም) አለ آ«ልጅ ኾነህ በእኛ ውስጥ አላሳደግንህምን በእኛ ውስጥም ከዕድሜህ ብዙ ዓመታትን አልተቀመጥክምን ق‍َا‍لَ أَلَمْ نُرَبِّكَ فِينَا وَلِيدا‍ً وَلَبِثْتَ فِينَا مِنْ عُمُ‍‍ر‍‍ِكَ سِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Fa`alta Fa`lataka Allatī Fa`alta Wa 'Anta Mina Al-Kāfirīna 026-019 آ«ያችንም የሠራሃትን ሥራህን አልሠራህምን አንተም ከውለታ ቢሶቹ ነህآ» (አለ)፡፡ وَفَعَلْتَ فَعْلَتَكَ ا‍لَّتِي فَعَلْتَ وَأَ‍ن‍‍ْتَ مِنَ ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Qāla Fa`altuhā 'Idhāan Wa 'Anā Mina Ađ-Đāllīn 026-020 (ሙሳም) አለ آ«ያን ጊዜ እኔም ከተሳሳቱት ኾኜ ሠራኋት፡፡ ق‍َا‍لَ فَعَلْتُهَ‍‍ا إِذا‍ً وَأَنَا مِنَ ا‍لضّ‍‍َ‍ا‍لِّي‍‍ن
Fafarartu Minkum Lammā Khiftukum Fawahaba Lī Rabbī Ĥukmāan Wa Ja`alanī Mina Al-Mursalīna 026-021 آ«በፈራኋችሁም ጊዜ ከእንናተ ሸሸሁ፡፡ ጌታየም ለእኔ ጥበብን ሰጠኝ፡፡ ከመልክተኞቹም አደረገኝ፡፡ فَفَرَرْتُ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا خِفْتُكُمْ فَوَهَبَ لِي رَبِّي حُكْما‍ً وَجَعَلَنِي مِنَ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Tilka Ni`matun Tamunnuhā `Alayya 'An `Abbadta Banī 'Isrā'īla 026-022 آ«ይህችም የእስራኤልን ልጆች ባሪያ በማድረግህ በእኔ ላይ የምትመጻደቅባት ጸጋ ነት፡፡آ» وَتِلْكَ نِعْمَة‍‍‍ٌ تَمُ‍‍ن‍ّ‍‍ُهَا عَلَيَّ أَنْ عَبَّ‍‍د‍‍ْتَ بَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ
Qāla Fir`awnu Wa Mā Rabbu Al-`Ālamīna 026-023 ፈርዖን አለ آ«(ላከኝ የምትለው) የዓለማትም ጌታ ምንድነውآ» ق‍َا‍لَ فِرْعَوْنُ وَمَا رَبُّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Rabbu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Mā Baynahumā 'In Kuntum Mūqinīna 026-024 (ሙሳ) آ«የሰማያትና የምድር በመካከላቸውም ያለው ሁሉ ጌታ ነው፡፡ የምታረጋግጡ ብትኾኑ (ነገሩ ይህ ነው)፤آ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ رَبُّ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَ‍‍ا إ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُ‍‍م‍ْ مُوقِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Liman Ĥawlahu 'Alā Tastami`ūna 026-025 (ፈርዖንም) በዙሪያው ላሉት ሰዎች آ«አትሰሙምንآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ لِمَنْ حَوْلَهُ أَلاَ تَسْتَمِع‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla Rabbukum Wa Rabbu 'Ābā'ikumu Al-'Awwalīna 026-026 (ሙሳ) آ«ጌታችሁና የመጀመሪያዎቹ አባቶቻችሁም ጌታ ነውآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ رَبُّكُمْ وَرَبُّ آب‍‍َ‍ا‍ئِكُمُ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla 'Inna Rasūlakumu Al-Ladhī 'Ursila 'Ilaykum Lamajnūnun 026-027 (ፈርዖን) آ«ያ ወደእናንተ የተላከው መልክተኛችሁ በእርግጥ ዕብድ ነውآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ إِ‍نّ‍‍َ رَسُولَكُمُ ا‍لَّذِي أُرْسِلَ إِلَيْكُمْ لَمَ‍‍ج‍‍ْن‍‍ُ‍و‍ن‍‍‍ٌ
Qāla Rabbu Al-Mashriqi Wa Al-Maghribi Wa Mā Baynahumā 'In Kuntum Ta`qilūna 026-028 (ሙሳ) آ«የምሥራቅና የምዕራብ በመካከላቸውም ያለው ነገር ሁሉ ጌታ ነው፡፡ ታውቁ እንደኾናችሁ (እመኑበት)آ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ رَبُّ ا‍لْمَشْ‍‍ر‍‍ِقِ وَا‍لْمَغْ‍‍ر‍‍ِبِ وَمَا بَيْنَهُمَ‍‍ا إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla La'ini Attakhadhta 'Ilahāan Ghayrī La'aj`alannaka Mina Al-Masjūnīna 026-029 (ፈርዖን) آ«ከእኔ ሌላ አምላክን ብትይዝ በውነቱ ከእስረኞቹ አደርግሃለሁآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ لَئِنِ ا‍تَّخَذْتَ إِلَهَاً غَيْ‍‍ر‍‍ِي لَأَ‍ج‍‍ْعَلَ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ مِنَ ا‍لْمَسْجُون‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla 'Awalaw Ji'tuka Bishay'in Mubīnin 026-030 (ሙሳ) آ«በግልጽ አስረጅ ብመጣህም እንኳآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ أَوَلَوْ جِئْتُكَ بِشَيْء‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Qāla Fa'ti Bihi 'In Kunta Mina Aş-Şādiqīna 026-031 آ«እንግዲያውስ ከእውነተኞች እንደኾንክ (አስረጁን) አምጣውآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ فَأْتِ بِهِ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتَ مِنَ ا‍لصَّادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Fa'alqá `Aşāhu Fa'idhā Hiya Thu`bānun Mubīnun 026-032 በትሩንም ጣለ፡፡ እርሷም ወዲያውኑ ግልጽ እባብ ኾነች፡፡ فَأَلْقَى عَص‍‍َ‍ا‍هُ فَإِذَا هِيَ ثُعْب‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Wa Naza`a Yadahu Fa'idhā Hiya Bayđā'u Lilnnāžirīna 026-033 እጁንም አወጣ፡፡ ወዲያውም እርሷ ለተመልካቾች (የምታበራ) ነጭ ኾነች፡፡ وَنَزَعَ يَدَهُ فَإِذَا هِيَ بَيْض‍‍َ‍ا‍ءُ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َاظِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Qāla Lilmala'i Ĥawlahu 'Inna Hādhā Lasāĥirun `Alīmun 026-034 (ፈርዖን) በዙሪያው ላሉት መማክርት آ«ይህ በእርግጥ ዐዋቂ ድግምተኛ ነውآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ لِلْمَلَإِ حَوْلَهُ إِ‍نّ‍‍َ هَذَا لَسَاحِرٌ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Yurīdu 'An Yukhrijakum Min 'Arđikum Bisiĥrihi Famādhā Ta'murūna 026-035 آ«ከምድራችሁ በድግምቱ ሊያወጣችሁ ይፈልጋልና ምንን ታዛላችሁآ» (አላቸው)፡፡ يُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ أَ‍ن‍ْ يُخْ‍‍ر‍‍ِجَكُ‍‍م‍ْ مِنْ أَرْضِكُ‍‍م‍ْ بِسِحْ‍‍ر‍‍ِهِ فَمَاذَا تَأْمُر‍ُو‍نَ
Qālū 'Arjihi Wa 'Akhāhu Wa Ab`ath Al-Madā'ini Ĥāshirīna 026-036 አሉት آ«እርሱን ወንድሙንም አቆይና በየከተሞቹ ሰብሳቢዎችን ላክ፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَرْجِهِ وَأَخ‍‍َ‍ا‍هُ وَا‍ب‍‍ْعَثْ فِي ا‍لْمَد‍َا‍ئِنِ حَاشِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Ya'tūka Bikulli Saĥĥārin `Alīmin 026-037 آ«በጣም ዐዋቂ ድግምተኞችን ሁሉ ያመጡልሃልና፡፡آ» يَأْت‍‍ُ‍و‍كَ بِكُلِّ سَحّ‍‍َ‍ا‍رٍ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Fajumi`a As-Saĥaratu Limīqāti Yawmin Ma`lūmin 026-038 ድግምተኞቹም በታወቀ ቀን ቀጠሮ ተሰበሰቡ፡፡ فَجُمِعَ ا‍لسَّحَرَةُ لِمِيق‍‍َ‍ا‍تِ يَوْم‍‍‍ٍ مَعْل‍‍ُ‍و‍م‍‍‍ٍ
Wa Qīla Lilnnāsi Hal 'Antum Mujtami`ūna 026-039 ለሰዎቹም آ«እናንተ ተሰብስባችኋልንآ» ተባለ፡፡ وَق‍‍ِ‍ي‍لَ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ هَلْ أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ مُ‍‍ج‍‍ْتَمِع‍‍ُ‍و‍نَ
La`allanā Nattabi`u As-Saĥarata 'In Kānū Humu Al-Ghālibīna 026-040 آ«ድግምተኞቹን እነሱ አሸናፊዎች ቢኾኑ እንከተል ዘንድآ» (ተባለ)፡፡ لَعَلَّنَا نَتَّبِعُ ا‍لسَّحَرَةَ إِ‍ن‍ْ كَانُو‍‍ا‍ هُمُ ا‍لْغَالِب‍‍ِ‍ي‍نَ
Falammā Jā'a As-Saĥaratu Qālū Lifir`awna 'A'inna Lanā La'ajrāan 'In Kunnā Naĥnu Al-Ghālibīna 026-041 آ«ድግምተኞቹም በመጡ ጊዜ ለፈርዖን እኛ አሸናፊዎች ብንሆን ለእኛ በእርግጥ ዋጋ አለንآ» አሉት፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍لسَّحَرَةُ قَالُو‍‍ا‍ لِفِرْعَوْنَ أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َ لَنَا لَأَ‍ج‍‍ْرا‍ً إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا نَحْنُ ا‍لْغَالِب‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Na`am Wa 'Innakum 'Idhāan Lamina Al-Muqarrabīna 026-042 آ«አዎን፤ እናንተም ያን ጊዜ ከባለሟሎቹ ትኾናላችሁآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ نَعَمْ وَإِ‍نّ‍‍َكُمْ إِذا‍ً لَمِنَ ا‍لْمُقَرَّب‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Lahum Mūsá 'Alqū Mā 'Antum Mulqūna 026-043 ሙሳ آ«ለእነርሱ እናንተ የምትጥሉትን ጣሉآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ لَهُ‍‍م‍ْ مُوسَى أَلْقُو‍‍ا‍ مَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ مُلْق‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'alqaw Ĥibālahum Wa `Işīyahum Wa Qālū Bi`izzati Fir`awna 'Innā Lanaĥnu Al-Ghālibūna 026-044 ገመዶቻቸውንና በትሮቻቸውንም ጣሉ፡፡ آ«በፈርዖንም ክብር ይኹንብን፡፡ እኛ በእርግጥ አሸናፊዎቹ እኛ ነንآ» አሉ፡፡ فَأَلْقَوْا حِبَالَهُمْ وَعِصِيَّهُمْ وَقَالُو‍‍ا‍ بِعِزَّةِ فِرْعَوْنَ إِ‍نّ‍‍َا لَنَحْنُ ا‍لْغَالِب‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'alqá Mūsá `Aşāhu Fa'idhā Hiya Talqafu Mā Ya'fikūna 026-045 ሙሳም በትሩን ጣለ፡፡ ወዲያውም እርሷ የሚያስመስሉትን ሁሉ ትውጣለች፡፡ فَأَلْقَى مُوسَى عَص‍‍َ‍ا‍هُ فَإِذَا هِيَ تَلْقَفُ مَا يَأْفِك‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'ulqiya As-Saĥaratu Sājidīna 026-046 ድግምተኞቹም ሰጋጆች ኾነው ወደቁ፡፡ فَأُلْقِيَ ا‍لسَّحَرَةُ سَاجِد‍ِي‍نَ
Qālū 'Āmannā Birabbi Al-`Ālamīna 026-047 (እነሱም) አሉ آ«በዓለማት ጌታ አመንን፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ آمَ‍‍ن‍ّ‍‍َا بِرَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Rabbi Mūsá Wa Hārūna 026-048 آ«በሙሳና በሃሩን ጌታ፡፡آ» رَبِّ مُوسَى وَهَار‍ُو‍نَ
Qāla 'Āmantum Lahu Qabla 'An 'Ādhana Lakum 'Innahu Lakabīrukumu Al-Ladhī `Allamakumu As-Siĥra Falasawfa Ta`lamūna La'uqaţţi`anna 'Aydiyakum Wa 'Arjulakum Min Khilāfin Wa La'uşallibannakum 'Ajma`īna 026-049 (ፈርዖንም) آ«ለእናንተ ሳልፈቅድላችሁ በፊት ለእርሱ አመናችሁን እርሱ ያ ድግምትን ያስተማራችሁ ታላቃችሁ ነው፡፡ ወደፊትም (የሚያገኛችሁን) በእርግጥ ታውቃላችሁ፡፡ እጆቻችሁንና እግሮቻችሁን (ቀኝና ግራን) በማናጋት እቆረርጣለሁ፡፡ ሁላችሁንም እሰቅላችኋለሁምآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ آمَ‍‍ن‍‍ْتُمْ لَهُ قَ‍‍ب‍‍ْلَ أَ‍ن‍ْ آذَنَ لَكُمْ إِ‍نّ‍‍َهُ لَكَبِيرُكُمُ ا‍لَّذِي عَلَّمَكُمُ ا‍لسِّحْرَ فَلَسَوْفَ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ لَأُقَطِّعَ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَيْدِيَكُمْ وَأَرْجُلَكُ‍‍م‍ْ مِنْ خِلاَف‍‍‍ٍ وَلَأُصَلِّبَ&zw
Qālū Lā Đayra 'Innā 'Ilá Rabbinā Munqalibūna 026-050 (እነርሱም) አሉ آ«ጉዳት የለብንም፡፡ እኛ ወደ ጌታችን ተመላሾች ነን፡፡ قَالُو‍‍ا‍ لاَ ضَيْرَ إِ‍نّ‍‍َ‍‍ا إِلَى رَبِّنَا مُ‍‍ن‍‍ْقَلِب‍‍ُ‍و‍نَ
'Innā Naţma`u 'An Yaghfira Lanā Rabbunā Khaţāyānā 'An Kunnā 'Awwala Al-Mu'uminīna 026-051 آ«እኛ የምእምናን መጀመሪያ በመኾናችን ጌታችን ኀጢአቶቻችንን ለእኛ ሊምር እንከጅላለን፡፡آ» إِ‍نّ‍‍َا نَ‍‍ط‍‍ْمَعُ أَ‍ن‍ْ يَغْفِ‍‍ر‍َ لَنَا رَبُّنَا خَطَايَانَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَوَّلَ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Awĥaynā 'Ilá Mūsá 'An 'Asri Bi`ibādī 'Innakum Muttaba`ūna 026-052 ወደ ሙሳም آ«ባሮቼን ይዘህ ሌሊት ኺድ፡፡ እናንተ የሚከተሉዋችሁ ናችሁናآ» ስንል ላክን፡፡ وَأَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَى مُوسَى أَنْ أَسْ‍‍ر‍ِ بِعِبَادِي إِ‍نّ‍‍َكُ‍‍م‍ْ مُتَّبَع‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'arsala Fir`awnu Fī Al-Madā'ini Ĥāshirīna 026-053 ፈርዖንም በየከተሞቹ ሰብሳቢዎችን (እንዲህ ሲል) ላከ፡፡ فَأَرْسَلَ فِرْعَوْنُ فِي ا‍لْمَد‍َا‍ئِنِ حَاشِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
'Inna Hā'uulā' Lashirdhimatun Qalīlūna 026-054 آ«እነዚህ ጥቂቶች ጭፈሮች ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء لَشِرْذِمَة‍‍‍ٌ قَلِيل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Innahum Lanā Laghā'ižūna 026-055 آ«እነርሱም ለእኛ አስቆጪዎች ናቸው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َهُمْ لَنَا لَغ‍‍َ‍ا‍ئِظ‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Innā Lajamī`un Ĥādhirūna 026-056 آ«እኛም ብዙዎች ጥንቁቆች ነን፤آ» (አለ)፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َا لَجَم‍‍ِ‍ي‍عٌ حَاذِر‍ُو‍نَ
Fa'akhrajnāhum Min Jannātin Wa `Uyūnin 026-057 አወጣናቸውም፡፡ ከአትክልቶችና ከምንጮች፡፡ فَأَخْرَ‍ج‍‍ْنَاهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ وَعُي‍‍ُ‍و‍ن‍‍‍ٍ
Wa Kunūzin Wa Maqāmin Karīmin 026-058 ከድልቦችም ከመልካም መቀመጫዎችም፡፡ وَكُن‍‍ُ‍و‍ز‍ٍ وَمَق‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٍ كَ‍‍ر‍‍ِي‍م‍‍‍ٍ
Kadhālika Wa 'Awrathnāhā Banī 'Isrā'īla 026-059 እንደዚሁ ለእስራኤል ልጆች አወረስናትም፡፡ كَذَلِكَ وَأَوْرَثْنَاهَا بَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ
Fa'atba`ūhum Mushriqīna 026-060 ፀሐይዋ ስትወጣም ተከተሉዋቸው፡፡ فَأَتْبَعُوهُ‍‍م‍ْ مُشْ‍‍ر‍‍ِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Falammā Tarā'á Al-Jam`āni Qāla 'Aşĥābu Mūsá 'Innā Lamudrakūna 026-061 ሁለቱ ጭፍሮችም በተያዩ ጊዜ የሙሳ ጓዶች آ«እኛ(የፈርዖን ሰዎች) የሚደርሱብን ነንآ» አሉ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا تَر‍َا‍ءَى ا‍لْجَمْع‍‍َ‍ا‍نِ ق‍‍َ‍ا‍لَ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ مُوسَى إِ‍نّ‍‍َا لَمُ‍‍د‍‍ْرَك‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla Kallā 'Inna Ma`iya Rabbī Sayahdīni 026-062 (ሙሳ) آ«ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡ በእርግጥ ይመራኛልآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ كَلاَّ إِ‍نّ‍‍َ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْد‍ِي‍نِ
Fa'awĥaynā 'Ilá Mūsá 'Ani Ađrib Bi`aşāka Al-Baĥra Fānfalaqa Fakāna Kullu Firqin Kālţţawdi Al-`Ažīmi 026-063 ወደ ሙሳም آ«ባሕሩን በበትርህ ምታውآ» ስንል ላክንበት፡፡ (መታውና) ተከፈለም፡፡ ክፍሉም ሁሉ እንደ ታላቅ ጋራ ኾነ፡፡ فَأَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَى مُوسَى أَنِ ا‍ضْ‍‍ر‍‍ِ‍ب‍ْ بِعَص‍‍َ‍ا‍كَ ا‍لْبَحْرَ فَان‍فَلَقَ فَك‍‍َ‍ا‍نَ كُلُّ فِرْق‍‍‍ٍ كَال‍طَّوْدِ ا‍لْعَظ‍‍ِ‍ي‍مِ
Wa 'Azlafnā Thamma Al-'Ākharīna 026-064 እዚያም ዘንድ ሌሎችን አቀረብን፡፡ وَأَزْلَفْنَا ثَ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍لآخَ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa 'Anjaynā Mūsá Wa Man Ma`ahu 'Ajma`īna 026-065 ሙሳንም ከእርሱ ገር ያሉትንም ሰዎች ሁሉንም አዳን፡፡ وَأَ‍ن‍‍ْجَيْنَا مُوسَى وَمَ‍‍ن‍ْ مَعَهُ أَ‍ج‍‍ْمَع‍‍ِ‍ي‍نَ
Thumma 'Aghraq Al-'Ākharīna 026-066 ከዚያም ሌሎቹን አሰጠምን፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَغْرَ‍ق‍‍ْنَا ا‍لآخَ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
'Inna Fī Dhālika La'āyatan Wa Mā Kāna 'Aktharuhum Mu'uminīna 026-067 በዚህ ውስጥ ታላቅ ታምር አለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ أَكْثَرُهُ‍‍م‍ْ مُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Inna Rabbaka Lahuwa Al-`Azīzu Ar-Raĥīmu 026-068 ጌታህም እርሱ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa Atlu `Alayhim Naba'a 'Ibrāhīma 026-069 በእነሱም (በሕዝቦችህ) ላይ የኢብራሂምን ወሬ አንብብላቸው፡፡ وَاتْلُ عَلَيْهِمْ نَبَأَ إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ
'Idh Qāla Li'abīhi Wa Qawmihi Mā Ta`budūna 026-070 ለአባቱና ለሕዝቦቹ آ«ምንን ትግገዛላችሁآ» ባለ ጊዜ፡፡ إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لِأَب‍‍ِ‍ي‍هِ وَقَوْمِهِ مَا تَعْبُد‍ُو‍نَ
Qālū Na`budu 'Aşnāmāan Fanažallu Lahā `Ākifīna 026-071 آ«ጣዖታትን እንገዛለን፤ እርሷንም በመገዛት ላይ እንቆያለንآ» አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ نَعْبُدُ أَصْنَاما‍ً فَنَظَلُّ لَهَا عَاكِف‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Hal Yasma`ūnakum 'Idh Tad`ūna 026-072 (እርሱም) አለ آ«በጠራችኋቸው ጊዜ ይሰሟችኋልን ق‍َا‍لَ هَلْ يَسْمَعُونَكُمْ إِذْ تَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ
'Aw Yanfa`ūnakum 'Aw Yađurrūna 026-073 آ«ወይስ ይጠቅሟችኋልን ወይስ ይጎዷችኋልንآ» أَوْ يَ‍‍ن‍‍ْفَعُونَكُمْ أَوْ يَضُرّ‍ُو‍نَ
Qālū Bal Wajadnā 'Ābā'anā Kadhālika Yaf`alūna 026-074 آ«የለም! አባቶቻችን እንደዚሁ ሲሠሩ አገኘንآ» አሉት፡፡ قَالُو‍‍ا‍ بَلْ وَجَ‍‍د‍‍ْنَ‍‍ا آب‍‍َ‍ا‍ءَنَا كَذَلِكَ يَفْعَل‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla 'Afara'aytum Mā Kuntum Ta`budūna 026-075 آ«ትግገዙት የነበራችሁትን አስተዋላችሁን ق‍َا‍لَ أَفَرَأَيْتُ‍‍م‍ْ مَا كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تَعْبُد‍ُو‍نَ
'Antum Wa 'Ābā'uukumu Al-'Aqdamūna 026-076 آ«እናንተም የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁም (የተግገዛችሁትን)፡፡آ» أَ‍ن‍‍ْتُمْ وَآب‍‍َ‍ا‍ؤُكُمُ ا‍لأَ‍ق‍‍ْدَم‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'innahum `Adūwun Lī 'Illā Rabba Al-`Ālamīna 026-077 آ«እነሱም (ጣዖቶቹ) ለእኔ ጠላቶች ናቸው፡፡ ግን የዓለማት ጌታ ሲቀር (እርሱ ወዳጄ ነው)፡፡ فَإِ‍نّ‍‍َهُمْ عَدُوّ‍ٌ لِ‍‍ي إِلاَّ رَبَّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Al-Ladhī Khalaqanī Fahuwa Yahdīni 026-078 آ«(እርሱ) ያ የፈጠረኝ ነው፡፡ እርሱም ይመራኛል፡፡ ا‍لَّذِي خَلَقَنِي فَهُوَ يَهْد‍ِي‍نِ
Wa Al-Ladhī Huwa Yuţ`imunī Wa Yasqīni 026-079 آ«ያም እርሱ የሚያበላኝና የሚያጠጣኝ ነው፡፡ وَالَّذِي هُوَ يُ‍‍ط‍‍ْعِمُنِي وَيَسْق‍‍ِ‍ي‍نِ
Wa 'Idhā Mariđtu Fahuwa Yashfīni 026-080 آ«በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡ وَإِذَا مَ‍‍ر‍‍ِضْتُ فَهُوَ يَشْف‍‍ِ‍ي‍نِ
Wa Al-Ladhī Yumītunī Thumma Yuĥyīni 026-081 آ«ያም የሚገድለኝ ከዚያም ሕያው የሚያደርገኝ ነው፡፡ وَالَّذِي يُمِيتُنِي ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُحْي‍‍ِ‍ي‍نِ
Wa Al-Ladhī 'Aţma`u 'An Yaghfira Lī Khī'atī Yawma Ad-Dīni 026-082 ያም በፍርዱ ቀን ኀጢአቴን ለእኔ ሊምር የምከጅለው ነው፡፡ وَالَّذِي أَ‍ط‍‍ْمَعُ أَ‍ن‍ْ يَغْفِ‍‍ر‍َ لِي خَط‍‍ِ‍ي‍ئَتِي يَوْمَ ا‍لدّ‍ِي‍نِ
Rabbi Hab Lī Ĥukmāan Wa 'Alĥiqnī Biş-Şāliĥīna 026-083 ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ስጠኝ! በደጋጎቹም ሰዎች አስጠጋኝ፡፡ رَبِّ هَ‍‍ب‍ْ لِي حُكْما‍ً وَأَلْحِ‍‍ق‍‍ْنِي بِ‍‍ا‍لصَّالِح‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Aj`al Lī Lisāna Şidqin Al-'Ākhirīna 026-084 በኋለኞቹም ሕዝቦች ውስጥ ለእኔ መልካም ዝናን አድርግልኝ፡፡ وَا‍ج‍‍ْعَ‍‍ل‍ْ لِي لِس‍‍َ‍ا‍نَ صِ‍‍د‍‍ْق‍‍‍ٍ فِي ا‍لآخِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Aj`alnī Min Warathati Jannati An-Na`īmi 026-085 የጸጋይቱን ገነት ከሚወርሱትም አድርገኝ፡፡ وَا‍ج‍‍ْعَلْنِي مِ‍‍ن‍ْ وَرَثَةِ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َع‍‍ِ‍ي‍مِ
Wa Aghfir Li'abī 'Innahu Kāna Mina Ađ-Đāllīna 026-086 ለአባቴም ማር፡፡ እርሱ ከተሳሳቱት ነበረና፡፡ وَاغْفِرْ لِأَبِ‍‍ي إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ مِنَ ا‍لضّ‍‍َ‍ا‍لّ‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Lā Tukhzinī Yawma Yub`athūna 026-087 በሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ፡፡ وَلاَ تُخْزِنِي يَوْمَ يُ‍‍ب‍‍ْعَث‍‍ُ‍و‍نَ
Yawma Lā Yanfa`u Mālun Wa Lā Banūna 026-088 ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡ يَوْمَ لاَ يَ‍‍ن‍‍ْفَعُ م‍‍َ‍ا‍ل‍‍‍ٌ وَلاَ بَن‍‍ُ‍و‍نَ
'Illā Man 'Atá Al-Laha Biqalbin Salīmin 026-089 ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ፡፡آ» إِلاَّ مَنْ أَتَى ا‍للَّهَ بِقَلْب‍‍‍ٍ سَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa 'Uzlifati Al-Jannatu Lilmuttaqīna 026-090 ገነትም ለፈሪዎች በምትቀረብበት (ቀን)፡፡ وَأُزْلِفَتِ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةُ لِلْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Burrizati Al-Jaĥīmu Lilghāwīna 026-091 ገሀነምም ለጠመሞች በምትገለጽበት (ቀን)፡፡ وَبُرِّزَتِ ا‍لْجَح‍‍ِ‍ي‍مُ لِلْغَاو‍ِي‍نَ
Wa Qīla Lahum 'Ayna Mā Kuntum Ta`budūna 026-092 ለእነሱም በሚባል ቀን آ«ትግገዟቸው የነበራችሁት የት ናቸውآ» وَق‍‍ِ‍ي‍لَ لَهُمْ أَيْنَ مَا كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تَعْبُد‍ُو‍نَ
Min Dūni Al-Lahi Hal Yanşurūnakum 'Aw Yantaşirūna 026-093 آ«ከአላህ ሌላ ሲኾኑ ይረዱዋችኋልን ወይስ (ለራሳቸው) ይርረዳሉንآ» مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ هَلْ يَ‍‍ن‍‍ْصُرُونَكُمْ أَوْ يَ‍‍ن‍‍ْتَصِر‍ُو‍نَ
Fakubkibū Fīhā Hum Wa Al-Ghāwūna 026-094 በውስጧም እነሱና ጠማሞቹ በፊቶቻቸው ተጥለው ይንከባለላሉ፡፡ فَكُ‍‍ب‍‍ْكِبُو‍‍ا‍ فِيهَا هُمْ وَا‍لْغَاو‍ُو‍نَ
Wa Junūdu 'Iblīsa 'Ajma`ūna 026-095 የሰይጣንም ሰራዊቶች መላውም (ይጣላሉ)፡፡ وَجُن‍‍ُ‍و‍دُ إِ‍ب‍‍ْل‍‍ِ‍ي‍سَ أَ‍ج‍‍ْمَع‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Wa Hum Fīhā Yakhtaşimūna 026-096 እነርሱም በእርሷ ውስጥ የሚከራከሩ ኾነው ይላሉ፡- قَالُو‍‍ا‍ وَهُمْ فِيهَا يَخْتَصِم‍‍ُ‍و‍نَ
Ta-Allāhi 'In Kunnā Lafī Đalālin Mubīnin 026-097 በአላህ እንምላለን፤ እኛ በግልጽ መሳሳት ውስጥ ነበርን፡፡ تَاللَّهِ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَفِي ضَلاَل‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
'Idh Nusawwīkum Birabbi Al-`Ālamīna 026-098 (ጣዖቶቹን) በዓለማት ጌታ ባስተካከልናችሁ ጊዜ፡፡ إِذْ نُسَوِّيكُ‍‍م‍ْ بِرَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā 'Ađallanā 'Illā Al-Mujrimūna 026-099 አመጸኞቹም እንጅ ሌላ አላሳሳተንም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَضَلَّنَ‍‍ا إِلاَّ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ُ‍و‍نَ
Famā Lanā Min Shāfi`īna 026-100 ከአማላጆችም ለእኛ ምንም የለንም፡፡ فَمَا لَنَا مِ‍‍ن‍ْ شَافِع‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Lā Şadīqin Ĥamīmin 026-101 አዛኝ ወዳጂም (የለንም)፡፡ وَلاَ صَد‍ِي‍قٍ حَم‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Falaw 'Anna Lanā Karratan Fanakūna Mina Al-Mu'uminīna 026-102 ለእኛም አንዲት ጊዜ መመለስ በኖረችንና ከአማኞቹ በኾን እንመኛለን (ይላሉ)፡፡ فَلَوْ أَ‍نّ‍‍َ لَنَا كَرَّة‍‍‍ً فَنَك‍‍ُ‍و‍نَ مِنَ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
'Inna Fī Dhālika La'āyatan Wa Mā Kāna 'Aktharuhum Mu'uminīna 026-103 በዚህ ውስጥ አስደናቂ ግሳጼ አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ أَكْثَرُهُ‍‍م‍ْ مُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Inna Rabbaka Lahuwa Al-`Azīzu Ar-Raĥīmu 026-104 ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مُ
Kadhdhabat Qawmu Nūĥin Al-Mursalīna 026-105 የኑሕ ሕዝቦች መልክተኞችን አስተባበሉ፡፡ كَذَّبَتْ قَوْمُ ن‍‍ُ‍و‍ح‍‍‍ٍ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Idh Qāla Lahum 'Akhūhum Nūĥun 'Alā Tattaqūna 026-106 ወንድማቸው ኑሕ ለእነሱ ባላቸው ጊዜ آ«አትጠነቀቁምን إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لَهُمْ أَخُوهُمْ ن‍‍ُ‍و‍حٌ أَلاَ تَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
'Innī Lakum Rasūlun 'Amīnun 026-107 آ«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡ إِ‍نّ‍‍ِي لَكُمْ رَس‍‍ُ‍و‍لٌ أَم‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Fāttaqū Al-Laha Wa 'Aţī`ūni 026-108 آ«አላህንም ፍሩ ታዘዙኝም፡፡ فَاتَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَأَطِيع‍‍ُ‍و‍نِ
Wa Mā 'As'alukum `Alayhi Min 'Ajrin 'In 'Ajrī 'Illā `Alá Rabbi Al-`Ālamīna 026-109 آ«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَ‍ج‍‍ْر‍ٍ إِنْ أَ‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي إِلاَّ عَلَى رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Fāttaqū Al-Laha Wa 'Aţī`ūni 026-110 آ«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡آ» فَاتَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَأَطِيع‍‍ُ‍و‍نِ
Qālū 'Anu'uminu Laka Wa Attaba`aka Al-'Ardhalūna 026-111 (እነርሱም) آ«ወራዶቹ የተከተሉህ ኾነህ ለአንተ እናምናለንآ» አሉት፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَنُؤْمِنُ لَكَ وَا‍تَّبَعَكَ ا‍لأَرْذَل‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla Wa Mā `Ilmī Bimā Kānū Ya`malūna 026-112 (እርሱም) አላቸው آ«ይሠሩት በነበሩት ነገር ምን ዕውቀት አለኝ፡፡ ق‍َا‍لَ وَمَا عِلْمِي بِمَا كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
'In Ĥisābuhum 'Illā `Alá Rabbī Law Tash`urūna 026-113 آ«ምርመራቸው በጌታዬ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ ብታውቁ ኖሮ (ይህንን ትርረዱ ነበር)፡፡ إِنْ حِسَابُهُمْ إِلاَّ عَلَى رَبِّي لَوْ تَشْعُر‍ُو‍نَ
Wa Mā 'Anā Biţāridi Al-Mu'uminīna 026-114 آ«እኔም አማኞችን አባራሪ አይደለሁም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَنَا بِطَا‍ر‍‍ِدِ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
'In 'Anā 'Illā Nadhīrun Mubīnun 026-115 آ«እኔ ግልጽ አስፈራሪ እንጅ ሌላ አይደለሁም፡፡آ» إِنْ أَنَ‍‍ا إِلاَّ نَذ‍ِي‍ر‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Qālū La'in Lam Tantahi Yā Nūĥu Latakūnanna Mina Al-Marjūmīna 026-116 آ«ኑሕ ሆይ! (ከምትለው) ባትከለከል በእርግጥ ከሚወገሩት ትኾናለህآ» አሉት፡፡ قَالُو‍‍ا‍ لَئِ‍‍ن‍ْ لَمْ تَ‍‍ن‍‍ْتَهِ يَان‍‍ُ‍و‍حُ لَتَكُونَ‍‍ن‍ّ‍‍َ مِنَ ا‍لْمَرْجُوم‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Rabbi 'Inna Qawmī Kadhdhabūni 026-117 (እርሱም) አለ آ«ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ አስተባበሉኝ፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ إِ‍نّ‍‍َ قَوْمِي كَذَّب‍‍ُ‍و‍نِ
Fāftaĥ Baynī Wa Baynahum Fatĥāan Wa Najjinī Wa Man Ma`ī Mina Al-Mu'uminīna 026-118 آ«በእኔና በእነርሱም መካከል (ተገቢ) ፍርድን ፍረድ፡፡ አድነኝም፡፡ ከእኔ ጋር ያሉትንም ምእምናን፡፡آ» فَافْتَحْ بَيْنِي وَبَيْنَهُمْ فَتْحا‍ً وَنَجِّنِي وَمَ‍‍ن‍ْ مَعِي مِنَ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Fa'anjaynāhu Wa Man Ma`ahu Fī Al-Fulki Al-Mashĥūni 026-119 እርሱንም ከእርሱ ጋር ያለውንም ሁሉ በተመላው መርከብ ውስጥ አዳን፡፡ فَأَن‍جَيْن‍‍َ‍ا‍هُ وَمَ‍‍ن‍ْ مَعَهُ فِي ا‍لْفُلْكِ ا‍لْمَشْح‍‍ُ‍و‍نِ
Thumma 'Aghraqnā Ba`du Al-Bāqīna 026-120 ከዚያም በኋላ ቀሪዎቹን አሰጠምን፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَغْرَ‍ق‍‍ْنَا بَعْدُ ا‍لْبَاق‍‍ِ‍ي‍نَ
'Inna Fī Dhālika La'āyatan Wa Mā Kāna 'Aktharuhum Mu'uminīna 026-121 በዚህ ውስጥ ታላቅ ግሳጼ አለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ أَكْثَرُهُ‍‍م‍ْ مُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Inna Rabbaka Lahuwa Al-`Azīzu Ar-Raĥīmu 026-122 ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مُ
Kadhdhabat `Ādun Al-Mursalīna 026-123 ዓድ መልክተኞችን አስተባበለች፡፡ كَذَّبَتْ ع‍‍َ‍ا‍د‍ٌ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Idh Qāla Lahum 'Akhūhum Hūdun 'Alā Tattaqūna 026-124 ወንድማቸው ሁድ ለነርሱ ባላቸው ጊዜ آ«አትጠነቀቁምን إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لَهُمْ أَخُوهُمْ ه‍‍ُ‍و‍دٌ أَلاَ تَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
'Innī Lakum Rasūlun 'Amīnun 026-125 آ«እኔ ለናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡ إِ‍نّ‍‍ِي لَكُمْ رَس‍‍ُ‍و‍لٌ أَم‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Fāttaqū Al-Laha Wa 'Aţī`ūni 026-126 آ«አላህንም ፍሩ ታዘዙኝም፡፡ فَاتَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَأَطِيع‍‍ُ‍و‍نِ
Wa Mā 'As'alukum `Alayhi Min 'Ajrin 'In 'Ajrī 'Illā `Alá Rabbi Al-`Ālamīna 026-127 آ«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَ‍ج‍‍ْر‍ٍ إِنْ أَ‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي إِلاَّ عَلَى رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
'Atabnūna Bikulli Rī`in 'Āyatan Ta`bathūna 026-128 آ«የምትጫወቱ ኾናችሁ በከፍተኛ ስፍራ ሁሉ ላይ ምልክትን ትገነባላችሁን أَتَ‍‍ب‍‍ْن‍‍ُ‍و‍نَ بِكُلِّ ‍ر‍‍ِي‍ع‍‍‍ٍ آيَة‍‍‍ً تَعْبَث‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Tattakhidhūna Maşāni`a La`allakum Takhludūna 026-129 آ«የውሃ ማጠራቀሚያዎችንና ሕንፃዎችንም ዘላለም መኖርን የምትከጅሉ ኾናችሁ ትሠራላችሁን وَتَتَّخِذ‍ُو‍نَ مَصَانِعَ لَعَلَّكُمْ تَخْلُد‍ُو‍نَ
Wa 'Idhā Baţashtum Baţashtum Jabrīna 026-130 آ«በቀጣችሁም ጊዜ ጨካኞች ኾናችሁ ትቀጣላችሁን وَإِذَا بَطَشْتُ‍‍م‍ْ بَطَشْتُمْ جَبَّا‍ر‍‍ِي‍نَ
Fāttaqū Al-Laha Wa 'Aţī`ūni 026-131 آ«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡ فَاتَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَأَطِيع‍‍ُ‍و‍نِ
Wa Attaqū Al-Ladhī 'Amaddakum Bimā Ta`lamūna 026-132 آ«ያንንም በምታውቁት (ጸጋ) ያጣቀማችሁን ፍሩ፡፡ وَاتَّقُو‍‍ا‍ ا‍لَّذِي أَمَدَّكُ‍‍م‍ْ بِمَا تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
'Amaddakum Bi'an`āmin Wa Banīna 026-133 آ«በእንስሳዎችና በልጆች ያጣቀማችሁን፡፡ أَمَدَّكُ‍‍م‍ْ بِأَنْع‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٍ وَبَن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Jannātin Wa `Uyūnin 026-134 آ«በአትክልቶችና በምንጮችም፡፡ وَجَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ وَعُي‍‍ُ‍و‍ن‍‍‍ٍ
'Innī 'Akhāfu `Alaykum `Adhāba Yawmin `Ažīmin 026-135 آ«እኔ በእናንተ ላይ የታላቅን ቀን ቅጣት እፈራለሁና፡፡آ» إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَخ‍‍َ‍ا‍فُ عَلَيْكُمْ عَذ‍َا‍بَ يَوْمٍ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Qālū Sawā'un `Alaynā 'Awa`ažta 'Am Lam Takun Mina Al-Wā`ižīna 026-136 (እነርሱም) አሉ آ«ብትገስጽም ወይም ከገሳጮቹ ባትኾንም በእኛ ላይ እኩል ነው፤ (ያለንበትን አንለቅም)፡፡ قَالُو‍‍ا‍ سَو‍َا‍ءٌ عَلَيْنَ‍‍ا‍ أَوَعَظْتَ أَمْ لَمْ تَكُ‍‍ن‍ْ مِنَ ا‍لْوَاعِظ‍‍ِ‍ي‍نَ
'In Hādhā 'Illā Khuluqu Al-'Awwalīna 026-137 آ«ይህ የፊተኞቹ ሰዎች ፀባይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ إِنْ هَذَا إِلاَّ خُلُقُ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā Naĥnu Bimu`adhdhabīna 026-138 آ«እኛም የምንቅቀጣ አይደለንምآ» (አሉ)፡፡ وَمَا نَحْنُ بِمُعَذَّب‍‍ِ‍ي‍نَ
Fakadhdhabūhu Fa'ahlaknāhum 'Inna Fī Dhālika La'āyatan Wa Mā Kāna 'Aktharuhum Mu'uminīna 026-139 አስተባበሉትም፡፡ አጠፋናቸውም፡፡ በዚህም ውስጥ እርግጠኛ ግሳጼ አለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእመናን አልነበሩም፡፡ فَكَذَّب‍‍ُ‍و‍هُ فَأَهْلَكْنَاهُمْ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ أَكْثَرُهُ‍‍م‍ْ مُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Inna Rabbaka Lahuwa Al-`Azīzu Ar-Raĥīmu 026-140 ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مُ
Kadhdhabat Thamūdu Al-Mursalīna 026-141 ሰሙድ መልክተኞችን አስተባበለች፡፡ كَذَّبَتْ ثَم‍‍ُ‍و‍دُ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Idh Qāla Lahum 'Akhūhum Şāliĥun 'Alā Tattaqūna 026-142 ወንድማቸው ሷሊህ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ آ«አትጠነቀቁምን إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لَهُمْ أَخُوهُمْ صَالِحٌ أَلاَ تَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
'Innī Lakum Rasūlun 'Amīnun 026-143 آ«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡ إِ‍نّ‍‍ِي لَكُمْ رَس‍‍ُ‍و‍لٌ أَم‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Fāttaqū Al-Laha Wa 'Aţī`ūni 026-144 آ«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡ فَاتَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَأَطِيع‍‍ُ‍و‍نِ
Wa Mā 'As'alukum `Alayhi Min 'Ajrin 'In 'Ajriya 'Illā `Alá Rabbi Al-`Ālamīna 026-145 آ«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَ‍ج‍‍ْر‍ٍ إِنْ أَ‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِيَ إِلاَّ عَلَى رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
'Atutrakūna Fī Mā Hāhunā 'Āminīna 026-146 آ«በዚያ እዚህ ባለው (ጸጋ) ውስጥ የረካችሁ ኾናችሁ ትተዋላችሁን أَتُتْرَك‍‍ُ‍و‍نَ فِي مَا هَاهُنَ‍‍ا آمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Fī Jannātin Wa `Uyūnin 026-147 آ«በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ፡፡ فِي جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ وَعُي‍‍ُ‍و‍ن‍‍‍ٍ
Wa Zurū`in Wa Nakhlin Ţal`uhā Hađīmun 026-148 آ«በአዝመራዎችም ፍሬዋ የበሰለ በኾነች ዘንባባም፤ (ውስጥ ትተዋላችሁን) وَزُر‍ُو‍ع‍‍‍ٍ وَنَخْل‍‍‍ٍ طَلْعُهَا هَض‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Tanĥitūna Mina Al-Jibāli Buyūtāanrihīna 026-149 آ«ብልሆች ኾናችሁ ከጋራዎች ቤቶችንም ትጠርባላችሁ፡፡ وَتَنْحِت‍‍ُ‍و‍نَ مِنَ ا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لِ بُيُوتا‍ً فَا‍ر‍‍ِه‍‍ِ‍ي‍نَ
Fāttaqū Al-Laha Wa 'Aţī`ūni 026-150 آ«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡ فَاتَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَأَطِيع‍‍ُ‍و‍نِ
Wa Lā Tuţī`ū 'Amra Al-Musrifīna 026-151 آ«የወሰን አላፊዎችንም ትዕዛዝ አትከተሉ፡፡ وَلاَ تُطِيعُ‍‍و‍‍ا‍ أَمْرَ ا‍لْمُسْ‍‍ر‍‍ِف‍‍ِ‍ي‍نَ
Al-Ladhīna Yufsidūna Fī Al-'Arđi Wa Lā Yuşliĥūna 026-152 آ«የእነዚያን በምድር ላይ የሚያጠፉትንና የማያበጁትን፡፡آ» ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُفْسِد‍ُو‍نَ فِي ا‍لأَرْضِ وَلاَ يُصْلِح‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū 'Innamā 'Anta Mina Al-Musaĥĥarīna 026-153 (እነሱም) አሉ آ«አንተ በብዙ ከተደገመባቸው ሰዎች ብቻ ነህ፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ مِنَ ا‍لْمُسَحَّ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Mā 'Anta 'Illā Basharun Mithlunā Fa'ti Bi'āyatin 'In Kunta Mina Aş-Şādiqīna 026-154 آ«አንተ ብጤያችን ሰው እንጅ ሌላ አይደለህም፡፡ ከእውነተኞቹም እንደኾንክ ተዓምርን አምጣ፡፡آ» مَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ إِلاَّ بَشَر‍ٌ مِثْلُنَا فَأْتِ بِآيَة‍‍‍ٍ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتَ مِنَ ا‍لصَّادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Hadhihi Nāqatun Lahā Shirbun Wa Lakum Shirbu Yawmin Ma`lūmin 026-155 (እርሱም) አለ آ«ይህች ግመል ናት፡፡ ለእርሷ የመጠጥ ፋንታ አላት፡፡ ለእናንተም የታወቀ ቀን ፋንታ አላችሁ፡፡ ق‍َا‍لَ هَذِهِ نَاقَة‍‍‍ٌ لَهَا شِرْب‍‍‍ٌ وَلَكُمْ شِرْبُ يَوْم‍‍‍ٍ مَعْل‍‍ُ‍و‍م‍‍‍ٍ
Wa Lā Tamassūhā Bisū'in Faya'khudhakum `Adhābu Yawmin `Ažīmin 026-156 آ«በክፉም አትንኳት፡፡ የታላቅ ቀን ቅጣት ይይዛችኋልና፡፡آ» وَلاَ تَمَسُّوهَا بِس‍‍ُ‍و‍ء‍ٍ فَيَأْخُذَكُمْ عَذ‍َا‍بُ يَوْمٍ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Fa`aqarūhā Fa'aşbaĥū Nādimīna 026-157 ወጓትም፡፡ ወዲያውም ተጸጻቾች ኾነው አነጉ፡፡ فَعَقَرُوهَا فَأَصْبَحُو‍‍ا‍ نَادِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Fa'akhadhahumu Al-`Adhābu 'Inna Fī Dhālika La'āyatan Wa Mā Kāna 'Aktharuhum Mu'uminīna 026-158 ቅጣቱም ያዛቸው፡፡ በዚህም ውስጥ ግሳፄ አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእመናን አልነበሩም፡፡ فَأَخَذَهُمُ ا‍لْعَذ‍َا‍بُ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ أَكْثَرُهُ‍‍م‍ْ مُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Inna Rabbaka Lahuwa Al-`Azīzu Ar-Raĥīmu 026-159 ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مُ
Kadhdhabat Qawmu Lūţin Al-Mursalīna 026-160 የሉጥ ሕዝቦች መልክተኞችን አስተባባሉ፡፡ كَذَّبَتْ قَوْمُ ل‍‍ُ‍و‍ط‍‍‍ٍ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Idh Qāla Lahum 'Akhūhum Lūţun 'Alā Tattaqūna 026-161 ወንድማቸው ሉጥ ለእነርሱ ባለ ጊዜ آ«አትጠነቀቁምን إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لَهُمْ أَخُوهُمْ ل‍‍ُ‍و‍طٌ أَلاَ تَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
'Innī Lakum Rasūlun 'Amīnun 026-162 آ«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡ إِ‍نّ‍‍ِي لَكُمْ رَس‍‍ُ‍و‍لٌ أَم‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Fāttaqū Al-Laha Wa 'Aţī`ūni 026-163 آ«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡ فَاتَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَأَطِيع‍‍ُ‍و‍نِ
Wa Mā 'As'alukum `Alayhi Min 'Ajrin 'In 'Ajriya 'Illā `Alá Rabbi Al-`Ālamīna 026-164 آ«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَ‍ج‍‍ْر‍ٍ إِنْ أَ‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِيَ إِلاَّ عَلَى رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
'Ata'tūna Adh-Dhukrāna Mina Al-`Ālamīna 026-165 آ«ከዓለማት ሰዎች ወንዶችን ትመጣላችሁን أَتَأْت‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لذُّكْر‍َا‍نَ مِنَ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Tadharūna Mā Khalaqa Lakum Rabbukum Min 'Azwājikum Bal 'Antum Qawmun `Ādūna 026-166 آ«ከሚስቶቻችሁም ጌታችሁ ለናንተ የፈጠረላችሁን ትተዋላችሁን በእውነቱ እናንተ ወሰን አላፊዎች ሕዝቦ ናችሁ፡፡آ» وَتَذَر‍ُو‍نَ مَا خَلَقَ لَكُمْ رَبُّكُ‍‍م‍ْ مِنْ أَزْوَاجِكُ‍‍م‍ْ بَلْ أَ‍ن‍‍ْتُمْ قَوْمٌ عَاد‍ُو‍نَ
Qālū La'in Lam Tantahi Yā Lūţu Latakūnanna Mina Al-Mukhrajīna 026-167 (እነርሱም) አሉ آ«ሉጥ ሆይ! ባትከለከል በእርግጥ (ከአገር) ከሚወጡት ትኾናለህ፡፡آ» قَالُو‍‍ا‍ لَئِ‍‍ن‍ْ لَمْ تَ‍‍ن‍‍ْتَهِ يَا ل‍‍ُ‍و‍طُ لَتَكُونَ‍‍ن‍ّ‍‍َ مِنَ ا‍لْمُخْرَج‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla 'Innī Li`amalikum Mina Al-Qālīna 026-168 (እርሱም) አለ آ«እኔ ሥራችሁን ከሚጠሉት ሰዎች ነኝ፡፡ ق‍َا‍لَ إِ‍نّ‍‍ِي لِعَمَلِكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْقَال‍‍ِ‍ي‍نَ
Rabbi Najjinī Wa 'Ahlī Mimmā Ya`malūna 026-169 آ«ጌታዬ ሆይ! እኔንም ቤተሰቦቼንም ከሚሠሩት ሥራ (ቅጣት) አድነን፡፡آ» رَبِّ نَجِّنِي وَأَهْلِي مِ‍‍م‍ّ‍‍َا يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Fanajjaynāhu Wa 'Ahlahu 'Ajma`īna 026-170 እርሱንም ቤተሰቦቹንም በጠቅላላ አዳንናቸው፡፡ فَنَجَّيْن‍‍َ‍ا‍هُ وَأَهْلَهُ أَ‍ج‍‍ْمَع‍‍ِ‍ي‍نَ
'Illā `Ajūzāan Al-Ghābirīna 026-171 በቀሪዎቹ ውስጥ የኾነች አሮጊት ብቻ ስትቀር (እርሷ ጠፋች)፡፡ إِلاَّ عَجُوزا‍ً فِي ا‍لْغَابِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Thumma Dammarnā Al-'Ākharīna 026-172 ከዚያም ሌሎቹን አጠፋን፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ دَ‍مّ‍‍َرْنَا ا‍لآخَ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa 'Amţarnā `Alayhim Maţarāan Fasā'a Maţaru Al-Mundharīna 026-173 በእነሱም ላይ (የድንጋይን) ዝናምን አዘነምንባቸው፡፡ የተስፈራሪዎቹም ዝናም (ምንኛ) ከፋ፡፡ وَأَمْطَرْنَا عَلَيْهِ‍‍م‍ْ مَطَرا‍ً فَس‍‍َ‍ا‍ءَ مَطَرُ ا‍لْمُ‍‍ن‍ذَ‍ر‍‍ِي‍نَ
'Inna Fī Dhālika La'āyatan Wa Mā Kāna 'Aktharuhum Mu'uminīna 026-174 በዚህ ውስጥ አስደናቂ ተዓምር አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእመናን አልነበሩም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ أَكْثَرُهُ‍‍م‍ْ مُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Inna Rabbaka Lahuwa Al-`Azīzu Ar-Raĥīmu 026-175 ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مُ
Kadhdhaba 'Aşĥābu Al-'Aykati Al-Mursalīna 026-176 የአይከት ሰዎች መልክተኞችን አስተባበሉ፤ كَذَّبَ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لأَيْكَةِ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Idh Qāla Lahum Shu`aybun 'Alā Tattaqūna 026-177 ሹዕይብ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ آ«አትጠነቀቁምን إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لَهُمْ شُعَيْبٌ أَلاَ تَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
'Innī Lakum Rasūlun 'Amīnun 026-178 آ«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡ إِ‍نّ‍‍ِي لَكُمْ رَس‍‍ُ‍و‍لٌ أَم‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Fāttaqū Al-Laha Wa 'Aţī`ūni 026-179 آ«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡ فَاتَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَأَطِيع‍‍ُ‍و‍نِ
Wa Mā 'As'alukum `Alayhi Min 'Ajrin 'In 'Ajriya 'Illā `Alá Rabbi Al-`Ālamīna 026-180 آ«በርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَ‍ج‍‍ْر‍ٍ إِنْ أَ‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِيَ إِلاَّ عَلَى رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
'Awfū Al-Kayla Wa Lā Takūnū Mina Al-Mukhsirīna 026-181 آ«ስፍርን ሙሉ፡፡ ከአጉዳዮቹም አትኹኑ፡፡ أَوْفُو‍‍ا‍ ا‍لْكَيْلَ وَلاَ تَكُونُو‍‍ا‍ مِنَ ا‍لْمُخْسِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Zinū Bil-Qisţāsi Al-Mustaqīmi 026-182 آ«በትክክለኛ ሚዛንም መዝኑ፡፡ وَزِنُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍لْقِسْط‍‍َ‍ا‍سِ ا‍لْمُسْتَق‍‍ِ‍ي‍مِ
Wa Lā Tabkhasū An-Nāsa 'Ashyā'ahum Wa Lā Ta`thaw Fī Al-'Arđi Mufsidīna 026-183 آ«ሰዎችንም ነገሮቻቸውን አታጉድሉባቸው፡፡ በምድርም ላይ አጥፊዎች ኾናችሁ አታበላሹ፡፡ وَلاَ تَ‍‍ب‍‍ْخَسُو‍‍ا‍ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ أَشْي‍‍َ‍ا‍ءَهُمْ وَلاَ تَعْثَوْا فِي ا‍لأَرْضِ مُفْسِد‍ِي‍نَ
Wa Attaqū Al-Ladhī Khalaqakum Wa Al-Jibillata Al-'Awwalīna 026-184 آ«ያንንም የፈጠራችሁን የቀድሞዎቹንም ፍጡሮች (የፈጠረውን) ፍሩ፡፡آ» وَاتَّقُو‍‍ا‍ ا‍لَّذِي خَلَقَكُمْ وَا‍لْجِبِلَّةَ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Qālū 'Innamā 'Anta Mina Al-Musaĥĥarīna 026-185 አሉ آ«አንተ በብዛት ከተደገመባቸው ሰዎች ነህ፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ مِنَ ا‍لْمُسَحَّ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Mā 'Anta 'Illā Basharun Mithlunā Wa 'In Nažunnuka Lamina Al-Kādhibīna 026-186 آ«አንተም ብጤያችን ሰው እንጅ ሌላ አይደለህም፡፡ እነሆ ከውሸታሞች ነህ ብለን እንጠረጥርሃለን፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ إِلاَّ بَشَر‍ٌ مِثْلُنَا وَإِ‍ن‍ْ نَظُ‍‍ن‍ّ‍‍ُكَ لَمِنَ ا‍لْكَاذِب‍‍ِ‍ي‍نَ
Fa'asqiţ `Alaynā Kisafāan Mina As-Samā'i 'In Kunta Mina Aş-Şādiqīna 026-187 آ«ከእውነተኞቹም እንደኾንክ በእኛ ላይ ከሰማይ ቁራጭን ጣልብን፡፡آ» فَأَسْقِ‍‍ط‍ْ عَلَيْنَا كِسَفا‍ً مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتَ مِنَ ا‍لصَّادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Rabbī 'A`lamu Bimā Ta`malūna 026-188 آ«ጌታዬ የምትሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው፤آ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ‍‍ي‍ أَعْلَمُ بِمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Fakadhdhabūhu Fa'akhadhahum `Adhābu Yawmi Až-Žullati 'Innahu Kāna `Adhāba Yawmin `Ažīmin 026-189 አስተባበሉትም፡፡ የጥላይቷ ቀን ቅጣትም ያዛቸው፡፡ እርሱ የከባድ ቀን ቅጣት ነበርና፡፡ فَكَذَّب‍‍ُ‍و‍هُ فَأَخَذَهُمْ عَذ‍َا‍بُ يَوْمِ ا‍لظُّلَّةِ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَذ‍َا‍بَ يَوْمٍ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
'Inna Fī Dhālika La'āyatan Wa Mā Kāna 'Aktharuhum Mu'uminīna 026-190 በዚህ ውስጥ አስደናቂ ተዓምር አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእምናን አልነበሩም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ أَكْثَرُهُ‍‍م‍ْ مُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Inna Rabbaka Lahuwa Al-`Azīzu Ar-Raĥīmu 026-191 ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa 'Innahu Latanzīlu Rabbi Al-`Ālamīna 026-192 እርሱም (ቁርኣን) በእርግጥ ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َهُ لَتَ‍‍ن‍‍ْز‍ِي‍لُ رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Nazala Bihi Ar-Rūĥu Al-'Amīnu 026-193 እርሱን ታማኙ መንፈስ (ጂብሪል) አወረደው፤ نَزَلَ بِهِ ا‍لرّ‍ُو‍حُ ا‍لأَم‍‍ِ‍ي‍نُ
`Alá Qalbika Litakūna Mina Al-Mundhirīna 026-194 ከአስፈራሪዎቹ (ነቢያት) ትኾን ዘንድ በልብህ ላይ (አወረደው)፡፡ عَلَى قَلْبِكَ لِتَك‍‍ُ‍و‍نَ مِنَ ا‍لْمُ‍‍ن‍ذِ‍ر‍‍ِي‍نَ
Bilisānin `Arabīyin Mubīnin 026-195 ግልጽ በኾነ ዐረብኛ ቋንቋ፡፡ بِلِس‍‍َ‍ا‍نٍ عَرَبِيّ‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Wa 'Innahu Lafī Zuburi Al-'Awwalīna 026-196 እርሱም (ቁርኣን) በቀድሞዎቹ መጻሐፍት ውስጥ (የተወሳ ነው)፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َهُ لَفِي زُبُ‍‍ر‍ِ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Awalam Yakun Lahum 'Āyatan 'An Ya`lamahu `Ulamā'u Banī 'Isrā'īla 026-197 የእስራኤል ልጆች ሊቃውንት የሚያውቁት መኾኑ ለእነርሱ (ለመካ ከሓዲዎች) ምልክት አይኾናቸውምን أَوَلَمْ يَكُ‍‍ن‍ْ لَهُمْ آيَةً أَ‍ن‍ْ يَعْلَمَهُ عُلَم‍‍َ‍ا‍ءُ بَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ
Wa Law Nazzalnāhu `Alá Ba`đi Al-'A`jamīna 026-198 ከአዕጀሞች ባንዱ ላይ ባወረድነውም ኖሮ፤ وَلَوْ نَزَّلْن‍‍َ‍ا‍هُ عَلَى بَعْضِ ا‍لأَعْجَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Faqara'ahu `Alayhim Mā Kānū Bihi Mu'uminīna 026-199 በእነርሱ ላይ ባነበበውም በእርሱ አማኞች አይኾኑም ነበር፡፡ فَقَرَأَهُ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ بِهِ مُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Kadhālika Salaknāhu Fī Qulūbi Al-Mujrimīna 026-200 እንደዚሁ (ማስተባበልን) በተንኮለኞች ልቦች ውስጥ አስገባነው፡፡ كَذَلِكَ سَلَكْن‍‍َ‍ا‍هُ فِي قُل‍‍ُ‍و‍بِ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Lā Yu'uminūna Bihi Ĥattá Yaraw Al-`Adhāba Al-'Alīma 026-201 አሳማሚ ቅጣትን እስከሚያዩ ድረስ በእርሱ አያምኑም፡፡ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ بِهِ حَتَّى يَرَوْا ا‍لْعَذ‍َا‍بَ ا‍لأَل‍‍ِ‍ي‍مَ
Faya'tiyahum Baghtatan Wa Hum Lā Yash`urūna 026-202 እነርሱ የማያውቁ ሲኾኑ (ቅጣቱ) ድንገት እስከሚመጣባቸውም ድረስ (አያምኑም)፡፡ فَيَأْتِيَهُ‍‍م‍ْ بَغْتَة‍‍‍ً وَهُمْ لاَ يَشْعُر‍ُو‍نَ
Fayaqūlū Hal Naĥnu Munžarūna 026-203 (በመጣባቸው ጊዜ) آ«እኛ የምንቆይ ነንآ» እስከሚሉም (አያምኑም)፡፡ فَيَقُولُو‍‍ا‍ هَلْ نَحْنُ مُ‍‍ن‍ظَر‍ُو‍نَ
'Afabi`adhābinā Yasta`jilūna 026-204 በቅጣታችን ያቻኩላሉን أَفَبِعَذَابِنَا يَسْتَعْجِل‍‍ُ‍و‍نَ
'Afara'ayta 'In Matta`nāhum Sinīna 026-205 አየህን ብዙ ዓመታትን ብናጣቅማቸው፤ أَفَرَأَيْتَ إِ‍ن‍ْ مَتَّعْنَاهُمْ سِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Thumma Jā'ahum Mā Kānū Yū`adūna 026-206 ከዚያም ያ ይስፈራሩበት የነበሩት ቢመጣባቸው፤ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ج‍‍َ‍ا‍ءَهُ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ يُوعَد‍ُو‍نَ
Mā 'Aghná `Anhum Mā Kānū Yumatta`ūna 026-207 ይጣቀሙበት የነበሩት ሁሉ ከእነሱ ምንም አያብቃቃቸውም፡፡ مَ‍‍ا‍ أَغْنَى عَنْهُ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ يُمَتَّع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā 'Ahlaknā Min Qaryatin 'Illā Lahā Mundhirūna 026-208 አንዲትንም ከተማ ለእርሷ አስፈራሪዎች ያሏት (እና ያስተባበለች) ኾና እንጅ አላጠፋንም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَهْلَكْنَا مِ‍‍ن‍ْ قَرْيَة‍‍‍ٍ إِلاَّ لَهَا مُ‍‍ن‍ذِر‍ُو‍نَ
Dhikrá Wa Mā Kunnā Žālimīna 026-209 (ይህች) ግሳፄ ናት፡፡ በዳዮችም አልነበርንም፡፡ ذِكْرَى وَمَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا ظَالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā Tanazzalat Bihi Ash-Shayāţīnu 026-210 ሰይጣናትም እርሱን (ቁርኣንን) አላወረዱትም፡፡ وَمَا تَنَزَّلَتْ بِهِ ا‍لشَّيَاط‍‍ِ‍ي‍نُ
Wa Mā Yanbaghī Lahum Wa Mā Yastaţī`ūna 026-211 ለእነርሱም አይገባቸውም፤ አይችሉምም፡፡ وَمَا يَ‍‍ن‍‍ْبَغِي لَهُمْ وَمَا يَسْتَطِيع‍‍ُ‍و‍نَ
'Innahum `Ani As-Sam`i Lama`zūlūna 026-212 እነርሱ (የመላእክትን ንግግር) ከመስማት ተከለከሉ ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُمْ عَنِ ا‍لسَّمْعِ لَمَعْزُول‍‍ُ‍و‍نَ
Falā Tad`u Ma`a Al-Lahi 'Ilahāan 'Ākhara Fatakūna Mina Al-Mu`adhdhabīna 026-213 ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አትግገዛ፤ ከሚቀጡት ትኾናለህና፡፡ فَلاَ تَ‍‍د‍‍ْعُ مَعَ ا‍للَّهِ إِلَها‍ً آخَرَ فَتَك‍‍ُ‍و‍نَ مِنَ ا‍لْمُعَذَّب‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Andhir `Ashīrataka Al-'Aqrabīna 026-214 ቅርቦች ዘመዶችህንም አስጠንቅቅ፡፡ وَأَن‍ذِرْ عَشِيرَتَكَ ا‍لأَ‍ق‍‍ْرَب‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Akhfiđ Janāĥaka Limani Attaba`aka Mina Al-Mu'uminīna 026-215 ከምእምናንም ለተከተሉህ ሰዎች ክንፍህን ዝቅ አድርግ፤ (ልዝብ ኹን)፡፡ وَاخْفِضْ جَنَاحَكَ لِمَنِ ا‍تَّبَعَكَ مِنَ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Fa'in `Aşawka Faqul 'Innī Barī'un Mimmā Ta`malūna 026-216 آ«እንቢآ» ቢሉህም آ«እኔ ከምትሠሩት ንጹሕ ነኝآ» በላቸው፡፡ فَإِنْ عَصَوْكَ فَقُلْ إِ‍نّ‍‍ِي بَ‍‍ر‍‍ِي‍ء‍ٌ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Tawakkal `Alá Al-`Azīzi Ar-Raĥīmi 026-217 አሸናፊ አዛኝ በኾነው (ጌታህ) ላይም ተጠጋ፡፡ وَتَوَكَّلْ عَلَى ا‍لْعَز‍ِي‍زِ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مِ
Al-Ladhī Yarāka Ĥīna Taqūmu 026-218 በዚያ ለሶላት በምትቆም ጊዜ በሚያይህ፡፡ ا‍لَّذِي يَر‍َا‍كَ ح‍‍ِ‍ي‍نَ تَق‍‍ُ‍و‍مُ
Wa Taqallubaka Fī As-Sājidīna 026-219 በሰጋጆች ውስጥ መዘዋወርህንም (በሚያየው ጌታህ ላይ ተጠጋ)፡፡ وَتَقَلُّبَكَ فِي ا‍لسَّاجِد‍ِي‍نَ
'Innahu Huwa As-Samī`u Al-`Alīmu 026-220 እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُ هُوَ ا‍لسَّم‍‍ِ‍ي‍عُ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مُ
Hal 'Unabbi'ukum `Alá Man Tanazzalu Ash-Shayāţīnu 026-221 ሰይጣናት በማን ላይ እንደሚወርዱ ልንገራችሁን هَلْ أُنَبِّئُكُمْ عَلَى مَ‍‍ن‍ْ تَنَزَّلُ ا‍لشَّيَاط‍‍ِ‍ي‍نُ
Tanazzalu `Alá Kulli 'Affākin 'Athīmin 026-222 በውሸታም ኀጢአተኛ ሁሉ ላይ ይወርዳሉ፡፡ تَنَزَّلُ عَلَى كُلِّ أَفّ‍‍َ‍ا‍كٍ أَث‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Yulqūna As-Sam`a Wa 'Aktharuhumdhibūna 026-223 የሰሙትን (ወደ ጠንቋዮች) ይጥላሉ፡፡ አብዛኞቻቸውም ውሸታሞች ናቸው፡፡ يُلْق‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لسَّمْعَ وَأَكْثَرُهُمْ كَاذِب‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Ash-Shu`arā'u Yattabi`uhumu Al-Ghāwūna 026-224 ባለ ቅኔዎችንም ጠማማዎቹ ይከተሉዋቸዋል፡፡ وَالشُّعَر‍َا‍ءُ يَتَّبِعُهُمُ ا‍لْغَاو‍ُو‍نَ
'Alam Tará 'Annahum Fī Kulli Wādin Yahīmūna 026-225 እነርሱ በ(ንግግር) ሸለቆ ሁሉ የሚዋልሉ መኾናቸውን አታይምን أَلَمْ تَرَى أَ‍نّ‍‍َهُمْ فِي كُلِّ وَا‍د‍ٍ يَهِيم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Annahum Yaqūlūna Mā Lā Yaf`alūna 026-226 እነሱም የማይሠሩትን ነገር የሚናገሩ መኾናቸውን (አታይምን)፤ وَأَ‍نّ‍‍َهُمْ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ مَا لاَ يَفْعَل‍‍ُ‍و‍نَ
'Illā Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Wa Dhakarū Al-Laha Kathīrāan Wa Antaşarū Min Ba`di Mā Žulimū Wa Saya`lamu Al-Ladhīna Žalamū 'Ayya Munqalabin Yanqalibūna 026-227 እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ አላህንም በብዛት ያወሱ ከተበደሉም በኋላ (በቅኔ) የተከላከሉ ሲቀሩ፤ (እነርሱ አይወቀሱም)፡፡ እነዚያም የበደሉ (ከሞቱ በኋላ) እንዴት ያለን መመለስ እንደሚመለሱ በእርግጥ ያውቃሉ፡፡ إِلاَّ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ وَذَكَرُوا‍ ا‍للَّهَ كَثِيرا‍ً وَا‍ن‍تَصَرُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ مَا ظُلِمُو‍‍ا‍ وَسَيَعْلَمُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُ
Next Sūrah