24) Sūrat An-Nūr

Printed format

24) سُورَة النُّور

Sūratun 'Anzalnāhā Wa Farađnāhā Wa 'Anzalnā Fīhā 'Āyātin Bayyinātin La`allakum Tadhakkarūna 024-001 (ይህች) ያወረድናትና የደነገግናት ምዕራፍ ናት፡፡ በእርሷም ውስጥ ትገሰፁ ዘንድ ግልጾችን አንቀጾች አውርደናል፡፡ سُورَةٌ أَن‍زَلْنَاهَا وَفَرَضْنَاهَا وَأَن‍زَلْنَا فِيهَ‍‍ا آي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ بَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لَعَلَّكُمْ تَذَكَّر‍ُو‍نَ
Az-Zāniyatu Wa Az-Zānī Fājlidū Kulla Wāĥidin Minhumā Miā'ata Jaldatin Wa Lā Ta'khudhkum Bihimā Ra'fatun Fī Dīni Al-Lahi 'In Kuntum Tu'uminūna Bil-Lahi Wa Al-Yawmi Al-'Ākhiri Wa Līash/had `Adhābahumā Ţā'ifatun Mina Al-Mu'uminīna 024-002 ዝሙተኛይቱና ዝሙተኛው ከሁለቱ እያንዳንዳቸውን (ያላገቡ እንደኾኑ) መቶ ግርፋትን ግረፉዋቸው፤ በእነርሱም በአላህ ፍርድ ርኅራኄ አትያዛችሁ፡፡ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ እንደኾናችሁ (አትራሩ)፡፡ ቅጣታቸውንም ከምእምናን ጭፍሮች ይገኙበት፡፡ ا‍لزَّانِيَةُ وَا‍لزَّانِي فَا‍ج‍‍ْلِدُوا‍ كُلَّ وَا‍حِد‍ٍ مِنْهُمَا مِائَةَ جَلْدَة‍‍‍ٍ وَلاَ تَأْخُذْكُ‍‍م‍ْ بِهِمَا رَأْفَة‍‍‍ٌ فِي د‍ِي‍نِ ا‍للَّهِ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ تُؤْمِن‍Az-Zānī Lā Yankiĥu 'Illā Zāniyatan 'Aw Mushrikatan Wa Az-Zāniyatu Lā Yankiĥuhā 'Illā Zānin 'Aw Mushrikun Wa Ĥurrima Dhālika `Alá Al-Mu'uminīna 024-003 ዝሙተኛው ዝሙተኛይቱን ወይም አጋሪይቱን እንጂ አያገባም፡፡ ዝሙተኛይቱንም ዝሙተኛ ወይም አጋሪ እንጂ አያገባትም፡፡ ይህም በምእምናን ላይ ተከልክሏል፡፡ ا‍لزَّانِي لاَ يَ‍‍ن‍كِحُ إلاَّ زَانِيَةً أَوْ مُشْ‍‍ر‍‍ِكَة‍‍‍ً وَا‍لزَّانِيَةُ لاَ يَ‍‍ن‍كِحُهَ‍‍ا إِلاَّ ز‍َا‍نٍ أَوْ مُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍‍ٌ وَحُرِّمَ ذَلِكَ عَلَى ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Al-Ladhīna Yarmūna Al-Muĥşanāti Thumma Lam Ya'tū Bi'arba`ati Shuhadā'a Fājlidūhum Thamānīna Jaldatan Wa Lā Taqbalū Lahum Shahādatan 'Abadāan Wa 'Ūlā'ika Humu Al-Fāsiqūna 024-004 እነዚያም ጥብቆችን ሴቶች (በዝሙት) የሚሰድቡ ከዚያም አራትን ምስክሮች ያላመጡ ሰማኒያን ግርፋት ግረፏቸው፡፡ ከእነርሱም ምስክርነትን ሁልጊዜ አትቀበሉ እነዚያም እነሱ አመጸኞች ናቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ يَرْم‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْمُحْصَن‍‍َ‍ا‍تِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لَمْ يَأْتُو‍‍ا‍ بِأَرْبَعَةِ شُهَد‍َا‍ءَ فَا‍ج‍‍ْلِدُوهُمْ ثَمَان‍‍ِ‍ي‍نَ جَلْدَة‍‍‍ً وَلاَ تَ‍‍ق‍‍ْبَلُو‍‍ا‍ لَهُمْ شَهَادَةً أَبَدا‍ً وَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْفَاسِق&
'Illā Al-Ladhīna Tābū Min Ba`di Dhālika Wa 'Aşlaĥū Fa'inna Al-Laha Ghafūrun Raĥīmun 024-005 እነዚያ ከዚህ በኋላ የተጸጸቱና ሥራቸውን ያሳመሩ ሲቀሩ፡፡ አላህ በጣም መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡ إِلاَّ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ تَابُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ ذَلِكَ وَأَصْلَحُو‍‍ا‍ فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ غَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Al-Ladhīna Yarmūna 'Azwājahum Wa Lam Yakun Lahum Shuhadā'u 'Illā 'Anfusuhum Fashahādatu 'Aĥadihim 'Arba`u Shahādātin Bil-Lahi 'Innahu Lamina Aş-Şādiqīna 024-006 እነዚያም ሚስቶቻቸውን (በዝሙት) የሚሰድቡ ለእነሱም ከነፍሶቻቸው በስተቀር ምስክሮች የሌሏቸው የኾኑ የአንዳቸው ምስክርነት እርሱ ከውነተኞች ለመኾኑ በአላህ ስም አራት ጊዜ ምሎ መመስከር ነው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ يَرْم‍‍ُ‍و‍نَ أَزْوَاجَهُمْ وَلَمْ يَكُ‍‍ن‍ْ لَهُمْ شُهَد‍َا‍ءُ إِلاَّ أَن‍فُسُهُمْ فَشَهَادَةُ أَحَدِهِمْ أَرْبَعُ شَهَاد‍َا‍ت‍‍‍ٍ بِ‍‍ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َهُ لَمِنَ ا‍لصَّادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Al-Khāmisatu 'Anna La`nata Al-Lahi `Alayhi 'In Kāna Mina Al-Kādhibīna 024-007 አምስተኛይቱም ከውሸታሞች ቢኾን በእርሱ ላይ የአላህ እርግማን ይኑርበት (ብሎ መመስከር) ነው፡፡ وَالْخَامِسَةُ أَ‍نّ‍‍َ لَعْنَةَ ا‍للَّهِ عَلَيْهِ إِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ مِنَ ا‍لْكَاذِب‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Yadra'u `Anhā Al-`Adhāba 'An Tash/hada 'Arba`a Shahādātin Bil-Lahi 'Innahu Lamina Al-Kādhibīna 024-008 እርሱም ከውሸታሞች ነው ብላ አራት ጊዜ መመስከሮችን በአላህ ስም መመስከርዋ ከእርስዋ ላይ ቅጣትን ይገፈትርላታል፡፡ وَيَ‍‍د‍‍ْرَأُ عَنْهَا ا‍لْعَذ‍َا‍بَ أَ‍ن‍ْ تَشْهَدَ أَرْبَعَ شَهَاد‍َا‍ت‍‍‍ٍ بِ‍‍ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َهُ لَمِنَ ا‍لْكَاذِب‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Al-Khāmisata 'Anna Ghađaba Al-Lahi `Alayhā 'In Kāna Mina Aş-Şādiqīna 024-009 አምስተኛይቱም እርሱ ከውነተኞች ቢኾን በእርስዋ ላይ የአላህ ቁጣ ይኑርባት (ብላ መመስከርዋ) ነው፡፡ وَالْخَامِسَةَ أَ‍نّ‍‍َ غَضَبَ ا‍للَّهِ عَلَيْهَ‍‍ا إِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ مِنَ ا‍لصَّادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Lawlā Fađlu Al-Lahi `Alaykum Wa Raĥmatuhu Wa 'Anna Al-Laha Tawwābun Ĥakīmun 024-010 በእናንተም ላይ የአላህ ችሮታና እዝነቱ ባልነበረ አላህም ጸጸትን ተቀባይ ጥበበኛ ባልኾነ ኖሮ (ውሸታሙን ይገልጸው ነበር)፡፡ وَلَوْلاَ فَضْلُ ا‍للَّهِ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَتُهُ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ تَوّ‍َا‍بٌ حَك‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
'Inna Al-Ladhīna Jā'ū Bil-'Ifki `Uşbatun Minkum Lā Taĥsabūhu Sharrāan Lakum Bal Huwa Khayrun Lakum Likulli Amri'in MinhumAktasaba Mina Al-'Ithmi Wa Al-Ladhī Tawallá Kibrahu Minhum Lahu `Adhābun `Ažīmun 024-011 እነዚያ መጥፎን ውሸት ያመጡ ከናንተው የኾኑ ጭፍሮች ናቸው፡፡ ለእናንተ ክፉ ነገር ነው ብላችሁ አታስቡት፡፡ በእውነቱ እርሱ ለእናንተ መልካም ነገር ነው፡፡ ከእነርሱ (ከጭፍሮቹ) ለያንዳንዱ ሰው ከኀጢአት የሠራው ሥራ ዋጋ አለው፡፡ ያም ከእነሱ ትልቁን ኀጢአት የተሸከመው ለእርሱ ከባድ ቅጣት አለው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ج‍‍َ‍ا‍ء‍ُ‍وا بِ‍‍ا‍لإِفْكِ عُصْبَة‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ لاَ تَحْسَب‍‍ُ‍و‍هُ شَرّا‍ً لَكُ‍‍م‍ْ بَل
Lawlā 'Idh Sami`tumūhu Žanna Al-Mu'uminūna Wa Al-Mu'uminātu Bi'anfusihim Khayrāan Wa Qālū Hādhā 'Ifkun Mubīnun 024-012 (ውሸቱን) በሰማችሁት ጊዜ ምእምናንና ምእምናት በጎሶቻቸው ለምን ደግን ነገር አልጠረጠሩም ለምንስ ይህ ግልጽ ውሸት ነው አላሉም لَوْلاَ إِذْ سَمِعْتُم‍‍ُ‍و‍هُ ظَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ وَا‍لْمُؤْمِن‍‍َ‍ا‍تُ بِأَن‍فُسِهِمْ خَيْرا‍ً وَقَالُو‍‍ا‍ هَذَا إِفْك‍‍‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Lawlā Jā'ū `Alayhi Bi'arba`ati Shuhadā'a Fa'idh Lam Ya'tū Bish-Shuhadā'i Fa'ūlā'ika `Inda Al-Lahi Humu Al-Kādhibūna 024-013 በእርሱ ላይ ለምን አራትን ምስክሮች አላመጡም ምስክሮቹንም ካላመጡ እነዚያ አላህ ዘንድ ውሸታሞቹ እነሱ ናቸው፡፡ لَوْلاَ ج‍‍َ‍ا‍ء‍ُ‍وا عَلَيْهِ بِأَرْبَعَةِ شُهَد‍َا‍ءَ فَإِذْ لَمْ يَأْتُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍لشُّهَد‍َا‍ءِ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍للَّهِ هُمُ ا‍لْكَاذِب‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lawlā Fađlu Al-Lahi `Alaykum Wa Raĥmatuhu Fī Ad-Dunyā Wa Al-'Ākhirati Lamassakum Fī Mā 'Afađtum Fīhi `Adhābun `Ažīmun 024-014 በቅርቢቱም በመጨረሻይቱም ዓለም በእናንተ ላይ የአላህ ችሮታና እዝነቱ ባልነበረ ኖሮ በውስጡ በገባችሁበት ወሬ ምክንያት ታላቅ ቅጣት በእርግጥ በደረሰባችሁ ነበር፡፡ وَلَوْلاَ فَضْلُ ا‍للَّهِ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَتُهُ فِي ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَا‍لآخِرَةِ لَمَسَّكُمْ فِي مَ‍‍ا‍ أَفَضْتُمْ ف‍‍ِ‍ي‍هِ عَذ‍َا‍بٌ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
'Idh Talaqqawnahu Bi'alsinatikum Wa Taqūlūna Bi'afwāhikum Mā Laysa Lakum Bihi `Ilmun Wa Taĥsabūnahu Hayyināan Wa Huwa `Inda Al-Lahi `Ažīmun 024-015 በምላሶቻችሁ በምትቅበባሉት ጊዜ ለእናንተም በእርሱ ዕውቀት በሌላችሁ ነገር በአፎቻችሁ በተናገራችሁና እርሱ አላህ ዘንድ ከባድ ኀጢአት ኾኖ ሳለ ቀላል አድርጋችሁ ባሰባችሁት ጊዜ (ከባድ ቅጣት በነካችሁ ነበር)፡፡ إِذْ تَلَقَّوْنَهُ بِأَلْسِنَتِكُمْ وَتَقُول‍‍ُ‍و‍نَ بِأَفْوَاهِكُ‍‍م‍ْ مَا لَيْسَ لَكُ‍‍م‍ْ بِهِ عِلْم‍‍‍ٌ وَتَحْسَبُونَهُ هَيِّنا‍ً وَهُوَ عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍للَّهِ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Lawlā 'Idh Sami`tumūhu Qultum Mā Yakūnu Lanā 'An Natakallama Bihadhā Subĥānaka Hādhā Buhtānun `Ažīmun 024-016 በሰማችሁትም ጊዜ በዚህ ልንናገር ለእኛ አይገባንም፡፡ ጥራት ይገባህ፡፡ ይህ ከባድ ቅጥፈት ነው፤ አትሉም ነበርን وَلَوْلاَ إِذْ سَمِعْتُم‍‍ُ‍و‍هُ قُلْتُ‍‍م‍ْ مَا يَك‍‍ُ‍و‍نُ لَنَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ نَتَكَلَّمَ بِهَذَا سُ‍‍ب‍‍ْحَانَكَ هَذَا بُهْت‍‍َ‍ا‍نٌ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Ya`ižukumu Al-Lahu 'An Ta`ūdū Limithlihi 'Abadāan 'In Kuntum Mu'uminīna 024-017 ምእመናን እንደኾናችሁ ወደ ብጤው በፍፁም እንዳትመለሱ አላህ ይገስጻችኋል፡፡ يَعِظُكُمُ ا‍للَّهُ أَ‍ن‍ْ تَعُودُوا‍ لِمِثْلِهِ أَبَدا‍ً إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُ‍‍م‍ْ مُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Yubayyinu Al-Lahu Lakumu Al-'Āyāti Wa Allāhu `Alīmun Ĥakīmun 024-018 ለእናንተም አላህ አንቀጾችን ይገልጽላችኋል፡፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው፡፡ وَيُبَيِّنُ ا‍للَّهُ لَكُمُ ا‍لآي‍‍َ‍ا‍تِ وَا‍للَّهُ عَل‍‍ِ‍ي‍مٌ حَك‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
'Inna Al-Ladhīna Yuĥibbūna 'An Tashī`a Al-Fāĥishatu Fī Al-Ladhīna 'Āmanū Lahum `Adhābun 'Alīmun Ad-Dunyā Wa Al-'Ākhirati Wa Allāhu Ya`lamu Wa 'Antum Lā Ta`lamūna 024-019 እነዚያ በእነዚያ ባመኑት ሰዎች ውስጥ መጥፎ ወሬ እንድትስፋፋ የሚወዱ ለእነሱ በቅርቢቱም በመጨረሻይቱም ዓለም አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡ አላህም ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُحِبّ‍‍ُ‍و‍نَ أَ‍ن‍ْ تَش‍‍ِ‍ي‍عَ ا‍لْفَاحِشَةُ فِي ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ لَهُمْ عَذ‍َا‍بٌ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ فِي ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَا‍لآخِرَةِ وَا‍للَّهُ يَعْلَمُ وَأَ‍ Wa Lawlā Fađlu Al-Lahi `Alaykum Wa Raĥmatuhu Wa 'Anna Al-Laha Ra'ūfun Raĥīm 024-020 በእናንተም ላይ የአላህ ችሮታውና እዝነቱ ባልነበረ አላህም ሩኅሩኅና አዛኝ ባልኾነ ኖሮ (ቶሎ ባጠፋችሁ ነበር)፡፡ وَلَوْلاَ فَضْلُ ا‍للَّهِ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَتُهُ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ رَء‍ُو‍ف‍‍‍ٌ رَحِيم
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Lā Tattabi`ū Khuţuwāti Ash-Shayţāni Wa Man Yattabi` Khuţuwāti Ash-Shayţāni Fa'innahu Ya'muru Bil-Faĥshā'i Wa Al-Munkari Wa Lawlā Fađlu Al-Lahi `Alaykum Wa Raĥmatuhu Mā Zakā Minkum Min 'Aĥadin 'Abadāan Wa Lakinna Al-Laha Yuzakkī Man Yashā'u Wa Allāhu Samī`un `Alīmun 024-021 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የሰይጣንን እርምጃዎች አትከተሉ፡፡ የሰይጣንንም እርምጃዎች የሚከተል ሰው (ኀጢአትን ተሸከመ)፡፡ እርሱ በመጥፎና በሚጠላ ነገር ያዛልና፡፡ በእናንተም ላይ የአላህ ችሮታና እዝነቱ ባልነበረ ኖሮ ከናንተ አንድም ፈጽሞ ባልጠራ ነበር፡፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያጠራል፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ لاَ تَتَّبِعُو‍‍ا‍ خُطُو‍َا‍تِ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نِ وَمَ‍‍ن‍ْ يَتَّبِعْ خُطُو
Wa Lā Ya'tali 'Ū Al-Fađli Minkum Wa As-Sa`ati 'An Yu'utū 'Ū Al-Qurbá Wa Al-Masākīna Wa Al-Muhājirīna Fī Sabīli Al-Lahi Wa Līa`fū Wa Līaşfaĥū 'Alā Tuĥibbūna 'An Yaghfira Al-Lahu Lakum Wa Allāhu Ghafūrun Raĥīmun 024-022 ከእናንተም የችሮታና የክብረት ባለቤቶች የኾኑት ለቅርብ ዘመዶችና ለድኾች በአላህም መንገድ ለተሰደዱ ሰዎች ላይሰጡ አይማሉ፡፡ ይቅርታም ያድርጉ፡፡ (ጥፋተኞቹን) ይለፉም፡፡ አላህ ለእናንተ ሊምር አትወዱምን አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ وَلاَ يَأْتَلِ أ‍ُ‍وْلُو‍‍ا‍ ا‍لْفَضْلِ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ وَا‍لسَّعَةِ أَ‍ن‍ْ يُؤْتُ‍‍و‍‍ا‍ أ‍ُ‍وْلِي ا‍لْقُرْبَى وَا‍لْمَسَاك‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍لْمُهَاجِ‍‍ر‍‍ِي‍ 'Inna Al-Ladhīna Yarmūna Al-Muĥşanāti Al-Ghāfilāti Al-Mu'umināti Lu`inū Fī Ad-Dunyā Wa Al-'Ākhirati Wa Lahum `Adhābun `Ažīmun 024-023 እነዚያ ጥብቆቹን ከዝሙት ዘንጊዎቹን ምእምናት የሚሰድቡ፤ በቅርቢቱም በመጨረሻይቱም ዓለም ተረገሙ፡፡ ለእነርሱም ታላቅ ቅጣት አላቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَرْم‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْمُحْصَن‍‍َ‍ا‍تِ ا‍لْغَافِلاَتِ ا‍لْمُؤْمِن‍‍َ‍ا‍تِ لُعِنُو‍‍ا‍ فِي ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَا‍لآخِرَةِ وَلَهُمْ عَذ‍َا‍بٌ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Yawma Tash/hadu `Alayhim 'Alsinatuhum Wa 'Aydīhim Wa 'Arjuluhum Bimā Kānū Ya`malūna 024-024 በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡ يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُ‍‍م‍ْ بِمَا كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Yawma'idhin Yuwaffīhimu Al-Lahu Dīnahumu Al-Ĥaqqa Wa Ya`lamūna 'Anna Al-Laha Huwa Al-Ĥaqqu Al-Mubīnu 024-025 በዚያ ቀን አላህ እውነተኛ ዋጋቸውን ይሞላላቸዋል፡፡ አላህም እርሱ መኖሩ የተረጋገጠ (ሁሉን ነገር) ገላጭ መኾኑን ያውቃሉ፡፡ يَوْمَئِذ‍ٍ يُوَفِّيهِمُ ا‍للَّهُ دِينَهُمُ ا‍لْحَقَّ وَيَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ هُوَ ا‍لْحَقُّ ا‍لْمُب‍‍ِ‍ي‍نُ
Al-Khabīthātu Lilkhabīthīna Wa Al-Khabīthūna Lilkhabīthāti Wa Aţ-Ţayyibātu Lilţţayyibīna Wa Aţ-Ţayyibūna Lilţţayyibāti 'Ūlā'ika Mubarra'ūna Mimmā Yaqūlūna Lahum Maghfiratun Wa Rizqun Karīmun 024-026 መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው፡፡ ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚያ (መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡፡ ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው፡፡ ا‍لْخَبِيث‍‍َ‍ا‍تُ لِلْخَبِيث‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍لْخَبِيث‍‍ُ‍و‍نَ لِلْخَبِيث‍‍َ‍ا‍تِ وَا‍لطَّيِّب‍‍َ‍ا‍تُ لِلطَّيِّب‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍لطَّيِّب‍‍ُ‍و‍نَ ل
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Lā Tadkhulū Buyūtāan Ghayra Buyūtikum Ĥattá Tasta'nisū Wa Tusallimū `Alá 'Ahlihā Dhālikum Khayrun Lakum La`allakum Tadhakkarūna 024-027 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! እስከምታስፈቅዱና በባለቤቶቿ ላይ ሰላምታን እስከምታቀርቡ ድረስ ከቤቶቻችሁ ሌላ የኾኑን ቤቶች አትግቡ፡፡ ይህ ለእናንተ መልካም ነው፡፡ እናንተ ትገነዘቡ ዘንድ (በዚህ ታዘዛችሁ)፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ لاَ تَ‍‍د‍‍ْخُلُو‍‍ا‍ بُيُوتاً غَيْرَ بُيُوتِكُمْ حَتَّى تَسْتَأْنِسُو‍‍ا‍ وَتُسَلِّمُو‍‍ا‍ عَلَى أَهْلِهَا ذَلِكُمْ خَيْر‍ٌ لَكُمْ لَعَلَّكُمْ تَذَكَّر‍ُو‍نَ
Fa'in Lam Tajidū Fīhā 'Aĥadāan Falā Tadkhulūhā Ĥattá Yu'udhana Lakum Wa 'In Qīla Lakum Arji`ū Fārji`ū Huwa 'Azká Lakum Wa Allāhu Bimā Ta`malūna `Alīmun 024-028 በውስጧም አንድንም ሰው ባታገኙ ለእናንተ እስከሚፈቀድላችሁ ድረስ አትግቧት፡፡ ለእናንተ ተመለሱ ብትባሉም ተመለሱ፡፡ እርሱ ለእናንተ የተሻለ ነው፡፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ فَإِ‍ن‍ْ لَمْ تَجِدُوا‍ فِيهَ‍‍ا‍ أَحَدا‍ً فَلاَ تَ‍‍د‍‍ْخُلُوهَا حَتَّى يُؤْذَنَ لَكُمْ وَإِ‍ن‍ْ ق‍‍ِ‍ي‍لَ لَكُمْ ا‍رْجِعُو‍‍ا‍ فَارْجِعُو‍‍ا‍ هُوَ أَزْكَى لَكُمْ وَا‍للَّهُ بِمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Laysa `Alaykum Junāĥun 'An Tadkhulū Buyūtāan Ghayra Maskūnatin Fīhā Matā`un Lakum Wa Allāhu Ya`lamu Mā Tubdūna Wa Mā Taktumūna 024-029 መኖሪያ ያልኾኑን ቤቶች በውስጣቸው ለእናንተ ጥቅም ያላችሁን (ሳታስፈቅዱ) ብትገቡ በእናንተ ላይ ኀጢአት የለባችሁም፡፡ አላህም የምትገልጹትንና የምትደብቁትን ሁሉ ያውቃል፡፡ لَيْسَ عَلَيْكُمْ جُن‍‍َ‍ا‍حٌ أَ‍ن‍ْ تَ‍‍د‍‍ْخُلُو‍‍ا‍ بُيُوتاً غَيْرَ مَسْكُونَة‍‍‍ٍ فِيهَا مَت‍‍َ‍ا‍ع‍‍‍ٌ لَكُمْ وَا‍للَّهُ يَعْلَمُ مَا تُ‍‍ب‍‍ْد‍ُو‍نَ وَمَا تَكْتُم‍‍ُ‍و‍نَ
Qul Lilmu'uminīna Yaghuđđū Min 'Abşārihim Wa Yaĥfažū Furūjahum Dhālika 'Azká Lahum 'Inna Al-Laha Khabīrun Bimā Yaşna`ūna 024-030 ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡ قُ‍‍ل‍ْ لِلْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ يَغُضُّو‍‍ا‍ مِنْ أَ‍ب‍‍ْصَا‍ر‍‍ِهِمْ وَيَحْفَظُو‍‍ا‍ فُرُوجَهُمْ ذَلِكَ أَزْكَى لَهُمْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ خَب‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ بِمَا يَصْنَع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qul Lilmu'umināti Yaghđuđna Min 'Abşārihinna Wa Yaĥfažna Furūjahunna Wa Lā Yubdīna Zīnatahunna 'Illā Mā Žahara Minhā Wa Līađribna Bikhumurihinna `Alá Juyūbihinna Wa Lā Yubdīna Zīnatahunna 'Illā Libu`ūlatihinna 'Aw 'Ābā'ihinna 'Aw 'Ābā'i Bu`ūlatihinna 'Aw 'Abnā'ihinna 'Aw 'Abnā'i Bu`ūlatihinna 'Aw 'Ikhwānihinna 'Aw Banī 'Ikhwānihinna 'Aw Banī 'Akhawātihinna 'Aw Nisā'ihinna 'Aw Mā Malakat 'Aymānuhunna 'Awi At-Tābi`īna Ghayri 'Ū Al-'Irbati Mina Ar-Rijāli 'Awi Aţ-Ţifli Al-Ladhīna Lam Yažharū `Alá `Awrāti An-Nisā' Wa Lā Yađribna Bi'arjulihinna Liyu`lama Mā Yukhfīna Min Zīnatihinna Wa Tūbū 'Ilá Al-Lahi Jamī`āan 'Ayyuhā Al-Mu'uminūna La`allakum Tufliĥūna 024-031 ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ፡፡ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፡፡ ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡ ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ፡፡ (የውስጥ) ጌጣቸውንም ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው ወይም ለወንድሞቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለእህቶቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለሴቶቻቸው ወይም እጆቻቸው ለያዙት (ባሪያ) ወይም ከወንዶች ለሴት ጉዳይ የሌላቸው ለኾኑ ተከታዮǙ
Wa 'Ankiĥū Al-'Ayāmá Minkum Wa Aş-Şāliĥīna Min `Ibādikum Wa 'Imā'ikum 'In Yakūnū Fuqarā'a Yughnihimu Al-Lahu Min Fađlihi Wa Allāhu Wāsi`un `Alīmun 024-032 ከናንተም ትዳር የሌላቸውን አጋቡ፡፡ ከወንዶች ባሮቻችሁና ከሴቶች ባሮቻችሁም ለጋብቻ ብቁ የኾኑትን (አጋቡ)፡፡ ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል፡፡ አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡ وَأَن‍كِحُو‍‍ا‍ ا‍لأَيَامَى مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ وَا‍لصَّالِح‍‍ِ‍ي‍نَ مِنْ عِبَادِكُمْ وَإِم‍‍َ‍ا‍ئِكُمْ إِ‍ن‍ْ يَكُونُو‍‍ا‍ فُقَر‍َا‍ءَ يُغْنِهِمُ ا‍للَّهُ مِ‍‍ن‍ْ فَضْلِهِ وَا‍للَّهُ وَا‍سِعٌ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Līasta`fifi Al-Ladhīna Lā Yajidūna Nikāĥāan Ĥattá Yughniyahumu Al-Lahu Min Fađlihi Wa Al-Ladhīna Yabtaghūna Al-Kitāba Mimmā Malakat 'Aymānukum Fakātibūhum 'In `Alimtum Fīhim Khayrāan Wa 'Ātūhum Min Māli Al-Lahi Al-Ladhī 'Ātākum Wa Lā Tukrihū Fatayātikum `Alá Al-Bighā'i 'In 'Aradna Taĥaşşunāan Litabtaghū `Arađa Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Man Yukrihhunna Fa'inna Al-Laha Min Ba`di 'Ikrāhihinna Ghafūrun Raĥīmun 024-033 እነዚያም የማግቢያን ጣጣ የማያገኙ አላህ ከችሮታው እስከሚያከብራቸው ድረስ ይጠበቁ፡፡ እነዚያንም እጆቻችሁ ከጨበጧቸው አገልጋዮች (ገንዘብ ሰጥተው ነጻ ለመውጣት) መጻጻፍን የሚፈልጉትን ከእነሱ መልካምን ነገር ብታውቁ ተጻጻፉዋቸው፡፡ ከአላህም ገንዘብ ከዚያ ከሰጣችሁ ስጧቸው፡፡ ሴቶች ባሮቻችሁንም መጥጠበቅን ቢፈልጉ የቅርቢቱን ሕይወት ጥቅም ለመፈለግ ብላችሁ በዝሙት ላይ አታስገድዱዋቸው፡፡ የሚያስገድዳቸውም ሰው አላህ ከመገደዳቸው በኋላ (ለተገደዱት) መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ وَلْيَسْتَعْفِفِ ا‍لَّذ Wa Laqad 'Anzalnā 'Ilaykum 'Āyātin Mubayyinātin Wa Mathalāan Mina Al-Ladhīna Khalaw Min Qablikum Wa Maw`ižatan Lilmuttaqīna 024-034 ወደእናንተም አብራሪ የኾኑን አንቀጾች ከእነዚያ ከበፊታችሁ ካለፉትም (ምሳሌዎች ዓይነት) ምሳሌን ለጥንቁቆቹ መገሰጫንም በእርግጥ አወረድን፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَن‍زَلْنَ‍‍ا إِلَيْكُمْ آي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ مُبَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ وَمَثَلا‍ً مِنَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ خَلَوْا مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكُمْ وَمَوْعِظَة‍‍‍ً لِلْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ
Al-Lahu Nūru As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Mathalu Nūrihi Kamishkāatin Fīhā Mişbāĥun Al-Mişbāĥu Fī Zujājatin Az-Zujājatu Ka'annahā Kawkabun Durrīyun Yūqadu Min Shajaratin Mubārakatin ZaytūniatinSharqīyatin Wa Lā Gharbīyatin Yakādu Zaytuhā Yuđī'u Wa Law Lam Tamsas/hu Nārun Nūrun `Alá Nūrin Yahdī Al-Lahu Linūrihi Man Yashā'u Wa Yađribu Al-Lahu Al-'Amthāla Lilnnāsi Wa Allāhu Bikulli Shay'in `Alīmun 024-035 አላህ የሰማያትና የምድር አብሪ ነው፡፡ የብርሃኑ ምሳሌ በውስጧ መብራት እንዳለባት (ዝግ) መስኮት፣ መብራቱ በብርጭቆ ውስጥ የኾነ፣ ብርጭቆይቱ ፍፁም ሉላዊ ኮከብ የምትመሰል፣ ምሥራቃዊው ምዕራባዊም ካልኾነች ከተባረከች የወይራ ዛፍ ዘይቷ እሳት ባይነካውም እንኳ ሊያበራ የሚቀርብ ከኾነች (ዘይት) የሚቃጠል እንደ ሆነ (መብራት) ነው፡፡ (ይህ) በብርሃን ላይ የኾነ ብርሃን ነው፡፡ አላህ ወደ ብርሃኑ የሚሻውን ሰው ይመራል፡፡ አላህም ለሰዎች ምሳሌዎችን ያቀርባል፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ ا‍<
Fī Buyūtin 'Adhina Al-Lahu 'An Turfa`a Wa Yudhkara Fīhā Asmuhu Yusabbiĥu Lahu Fīhā Bil-Ghudūwi Wa Al-'Āşāli 024-036 አላህ እንድትከበርና ስሙ በውስጧ እንዲወሳ ባዘዘው ቤቶች ውስጥ (አወድሱት)፡፡ በውስጧ በጧትና በማታ ለእርሱ ያጠራሉ፡፡ فِي بُي‍‍ُ‍و‍تٍ أَذِنَ ا‍للَّهُ أَ‍ن‍ْ تُرْفَعَ وَيُذْكَرَ فِيهَا ا‍سْمُهُ يُسَبِّحُ لَهُ فِيهَا بِ‍‍ا‍لْغُدُوِّ وَا‍لآص‍‍َ‍ا‍لِ
Rijālun Lā Tulhīhim Tijāratun Wa Lā Bay`un `An Dhikri Al-Lahi Wa 'Iqāmi Aş-Şalāati Wa 'Ītā'i Az-Zakāati Yakhāfūna Yawmāan Tataqallabu Fīhi Al-Qulūbu Wa Al-'Abşāru 024-037 አላህን ከማውሳትና ሶላትን ከመስገድ ዘካንም ከመስጠት ንግድም ሽያጭም የማያታልላቸው ልቦችና ዓይኖች በእርሱ የሚገላበጡበትን ቀን የሚፈሩ የኾኑ ሰዎች (ያጠሩታል)፡፡ ر‍‍ِج‍‍َ‍ا‍ل‍‍‍ٌ لاَ تُلْهِيهِمْ تِجَارَة‍‍‍ٌ وَلاَ بَيْعٌ عَ‍‍ن‍ْ ذِكْ‍‍ر‍ِ ا‍للَّهِ وَإِق‍‍َ‍ا‍مِ ا‍لصَّلاَةِ وَإِيت‍‍َ‍ا‍ءِ ا‍لزَّك‍‍َ‍ا‍ةِ يَخَاف‍‍ُ‍و‍نَ يَوْما‍ً تَتَقَلَّبُ ف‍‍ِ‍ي‍هِ ا‍لْقُل‍‍ُ‍و‍بُ وَ Liyajziyahumu Al-Lahu 'Aĥsana Mā `Amilū Wa Yazīdahum Min Fađlihi Wa Allāhu Yarzuqu Man Yashā'u Bighayri Ĥisābin 024-038 አላህ የሠሩትን ሥራ መልካሙን ሊመነዳቸው ከችሮታውም ሊጨመርላቸው (ያጠሩታል)፡፡ አላህም ለሚሻው ሰው ያለ ግምት ይሰጣል፡፡ لِيَ‍‍ج‍‍ْزِيَهُمُ ا‍للَّهُ أَحْسَنَ مَا عَمِلُو‍‍ا‍ وَيَزِيدَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ فَضْلِهِ وَا‍للَّهُ يَرْزُقُ مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ بِغَيْ‍‍ر‍ِ حِس‍‍َ‍ا‍ب‍‍ٍ
Wa Al-Ladhīna Kafarū 'A`māluhum Kasarābin Biqī`atin Yaĥsabuhu Až-Žam'ānu Mā'an Ĥattá 'Idhā Jā'ahu Lam Yajid/hu Shay'āan Wa Wajada Al-Laha `Indahu Fawaffāhu Ĥisābahu Wa Allāhu Sarī`u Al-Ĥisābi 024-039 እነዚያም የካዱት ሰዎች ሥራዎቻቸው (መልካሞቹ) በበረሃ ሜዳ እንዳለ ሲሪብዱ የጠማው ሰው ውሃ ነው ብሎ እንደሚያስበው በመጣውም ጊዜ ምንም ነገር ኾኖ እንደማያገኘው ነው፡፡ (ከሓዲው) አላህንም እሠራው ዘንድ ያገኘዋል፡፡ ምርመራውንም (ቅጣቱን) ይሞላለታል፡፡ አላህም ምርመራው ፈጣን ነው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُو‍ا‍ أَعْمَالُهُمْ كَسَر‍َا‍ب‍‍‍ٍ بِقِيعَة‍‍‍ٍ يَحْسَبُهُ ا‍لظَّمْآنُ م‍‍َ‍ا‍ءً حَتَّى إِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَهُ لَمْ يَجِ‍‍د‍‍ْهُ شَيْئا‍ً وَوَجَدَ 'Aw Kažulumātin Fī Baĥrin Lujjīyin Yaghshāhu Mawjun Min Fawqihi Mawjun Min Fawqihi Saĥābun Žulumātun Ba`đuhā Fawqa Ba`đin 'Idhā 'Akhraja Yadahu Lam Yakad Yarāhā Wa Man Lam Yaj`ali Al-Lahu Lahu Nūrāan Famā Lahu Min Nūrin 024-040 ወይም (መጥፎ ሥራዎቻቸውን) ከበላዩ ደመና ያለበት ማዕበል በሚሸፈነው ጥልቅ ባህር ውስጥ እንዳሉ ጨለማዎች ነው፡፡ (እነዚያ) ከፊላቸው ከከፊሉ በላይ ድርብርብ የኾኑ ጨለማዎች ናቸው፡፡ (በዚህች) የተሞከረ (ሰው) እጁን ባወጣ ጊዜ ሊያያት አይቀርብም፡፡ አላህም ለእርሱ ብርሃንን ያላደረገለት ሰው ለእርሱ ምንም ብርሃን የለውም፡፡ أَوْ كَظُلُم‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ فِي بَحْر‍ٍ لُجِّيّ‍‍‍ٍ يَغْش‍‍َ‍ا‍هُ مَوْج‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ فَوْقِهِ مَوْج‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ فَوْقِهِ سَح‍ 'Alam Tará 'Anna Al-Laha Yusabbiĥu Lahu Man As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Aţ-Ţayru Şāffātin Kullun Qad `Alima Şalātahu Wa Tasbīĥahu Wa Allāhu `Alīmun Bimā Yaf`alūna 024-041 አላህ በሰማያትና በምድር ያለ ሁሉ በራሪዎችም ክንፎቻቸውን (በአየር ላይ) ያንሳፈፉ ኾነው ለእርሱ የሚያጠሩ (የሚያወድሱ) መኾናቸውን አላወቅህምን ሁሉም ስግደቱንና ማጥራቱን በእርግጥ ዐወቀ፡፡ አላህም የሚሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ أَلَمْ تَرَى أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يُسَبِّحُ لَهُ مَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَا‍لطَّيْرُ ص‍‍َ‍ا‍فّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ كُلّ‍‍‍ٌ قَ‍‍د‍ْ عَلِمَ صَلاَتَهُ وَتَسْبِيحَهُ وَا‍للَّهُ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍ Wa Lillahi Mulku As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa 'Ilá Al-Lahi Al-Maşīru 024-042 የሰማያትና የምድርም ግዛት የአላህ ነው፡፡ መመለሻም ወደ አላህ ነው፡፡ وَلِلَّهِ مُلْكُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَإِلَى ا‍للَّهِ ا‍لْمَص‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
'Alam Tará 'Anna Al-Laha Yuzjī Saĥābāan Thumma Yu'uallifu Baynahu Thumma Yaj`aluhu Rukāmāan Fatará Al-Wadqa Yakhruju Min Khilālihi Wa Yunazzilu Mina As-Samā'i Min Jibālin Fīhā Min Baradin Fayuşību Bihi Man Yashā'u Wa Yaşrifuhu `An Man Yashā'u Yakādu Sanā Barqihi Yadh/habu Bil-'Abşāri 024-043 አላህ ደመናን የሚነዳ መኾኑን አላየህምን ከዚያም ከፊሉን ከከፊሉ ያገናኛል፡፡ ከዚያም የተደራረበ ያደርገዋል፡፡ ዝናቡንም ከመካከሉ የሚወጣ ኾኖ ታየዋለህ፡፡ ከሰማይም (ከደመና) በውስጧ ካሉት ጋራዎች በረዶን ያወርዳል፡፡ በእርሱም የሚሻውን ሰው (በጉዳት) ይነካል፡፡ ከሚሻውም ሰው ላይ ይመልሰዋል፡፡ የብልጭታው ብርሃን ዓይኖችን ሊወስድ ይቀርባል፡፡ أَلَمْ تَرَى أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يُزْجِي سَحَابا‍ً ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُؤَلِّفُ بَيْنَهُ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يَ‍‍ج‍‍ْعَلُهُ رُكَاما‍ً فَتَرَى ا‍ Yuqallibu Al-Lahu Al-Layla Wa An-Nahāra 'Inna Fī Dhālika La`ibratan Li'wlī Al-'Abşāri 024-044 አላህ ሌሊትንና ቀንን ያገላብጣል፡፡ በዚህም ለባለ ውስጥ ዓይኖች በእርግጥ ማስረጃ አልለበት፡፡ يُقَلِّبُ ا‍للَّهُ ا‍للَّيْلَ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَعِ‍‍ب‍‍ْرَة‍‍‍ً لِأوْلِي ا‍لأَ‍ب‍‍ْص‍‍َ‍ا‍ر‍ِ
Wa Allāhu Khalaqa Kulla Dābbatin Min Mā'in Faminhum Man Yamshī `Alá Baţnihi Wa Minhum Man Yamshī `Alá Rijlayni Wa Minhum Man Yamshī `Alá 'Arba`in Yakhluqu Al-Lahu Mā Yashā'u 'Inna Al-Laha `Alá Kulli Shay'in Qadīrun 024-045 አላህም ተንቀሳቃሽን ሁሉ ከውሃ ፈጠረ፡፡ ከእነሱም በሆዱ ላይ የሚኼድ አልለ፡፡ ከእነሱም በሁለት እግሮች ላይ የሚኼድ አልለ፡፡ አላህ የሚሻውን ሁሉ ይፈጥራል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና፡፡ وَاللَّهُ خَلَقَ كُلَّ دَا‍بَّة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ م‍‍َ‍ا‍ء‍ٍ فَمِنْهُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ يَمْشِي عَلَى بَ‍‍ط‍‍ْنِهِ وَمِنْهُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ يَمْشِي عَلَى ‍ر‍‍ِ‍ج‍‍ْلَيْنِ وَمِنْهُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ يَمْشِي عَلَى أَرْبَع‍‍‍ٍ يَخْلُقُ ا‍للَّهُ مَا يَ
Laqad 'Anzalnā 'Āyātin Mubayyinātin Wa Allāhu Yahdī Man Yashā'u 'Ilá Şirāţin Mustaqīmin 024-046 አብራሪን አንቀጾች በእርግጥ አወረድን፡፡ አላህም የሚሻውን ሰው ወደ ቀጥተኛ መንገድ ይመራዋል፡፡ لَقَ‍‍د‍ْ أَن‍زَلْنَ‍‍ا آي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ مُبَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ وَا‍للَّهُ يَهْدِي مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ إِلَى صِر‍َا‍ط‍‍‍ٍ مُسْتَق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa Yaqūlūna 'Āmannā Bil-Lahi Wa Bir-Rasūli Wa 'Aţa`nā Thumma Yatawallá Farīqun Minhum Min Ba`di Dhālika Wa Mā 'Ūlā'ika Bil-Mu'uminīna 024-047 በአላህና በመልክተኛውም አምነናል ታዘናልም ይላሉ፡፡ ከዚያም ከዚህ በኋላ ከእነሱ ከፊሉ ይሸሻል፡፡ እነዚያም ምእምናን አይደሉም፤ وَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ آمَ‍‍ن‍ّ‍‍َا بِ‍‍ا‍للَّهِ وَبِالرَّس‍‍ُ‍و‍لِ وَأَطَعْنَا ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يَتَوَلَّى فَ‍‍ر‍‍ِي‍ق‍‍‍ٌ مِنْهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ ذَلِكَ وَمَ‍‍ا‍ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ بِ‍‍ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Idhā Du`ū 'Ilá Al-Lahi Wa Rasūlihi Liyaĥkuma Baynahum 'Idhā Farīqun Minhum Mu`rūna 024-048 ወደ አላህና ወደ መልክተኛውም በመካከላቸው ሊፈርድ በተጠሩ ጊዜ ከእነሱ ከፊሉ ወዲያውኑ ይሸሻሉ፡፡ وَإِذَا دُعُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَى ا‍للَّهِ وَرَسُولِهِ لِيَحْكُمَ بَيْنَهُمْ إِذَا فَ‍‍ر‍‍ِي‍ق‍‍‍ٌ مِنْهُ‍‍م‍ْ مُعْ‍‍ر‍‍ِض‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'In Yakun Lahumu Al-Ĥaqqu Ya'tū 'Ilayhi Mudh`inīna 024-049 እውነቱም (ሐቁ) ለእነሱ ቢኾን ወደርሱ ታዛዦች ኾነው ይመጣሉ፡፡ وَإِ‍ن‍ْ يَكُ‍‍ن‍ْ لَهُمُ ا‍لْحَقُّ يَأْتُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَيْهِ مُذْعِن‍‍ِ‍ي‍نَ
'Afī Qulūbihim Marađun 'Am Artābū 'Am Yakhāfūna 'An Yaĥīfa Al-Lahu `Alayhim Wa Rasūluhu Bal 'Ūlā'ika Humu Až-Žālimūn 024-050 በልቦቻቸው ውስጥ በሺታ አለን ወይስ (በነቢይነቱ) ተጠራጠሩን ወይስ አላህና መልክተኛው በእነሱ ላይ የሚበድሉ መኾንን ይፈራሉን ይልቁንም፤ እነዚያ እነሱ በዳዮቹ ናቸው፡፡ أَفِي قُلُوبِهِ‍‍م‍ْ مَرَضٌ أَمْ ا‍رْتَابُ‍‍و‍‍ا‍ أَمْ يَخَاف‍‍ُ‍و‍نَ أَ‍ن‍ْ يَح‍‍ِ‍ي‍فَ ا‍للَّهُ عَلَيْهِمْ وَرَسُولُهُ بَلْ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لظَّالِمُون
'Innamā Kāna Qawla Al-Mu'uminīna 'Idhā Du`ū 'Ilá Al-Lahi Wa Rasūlihi Liyaĥkuma Baynahum 'An Yaqūlū Sami`nā Wa 'Aţa`nā Wa 'Ūlā'ika Humu Al-Mufliĥūna 024-051 የምእምናን ቃል የነበረው ወደ አላህና ወደ መልክተኛው በመካከላቸው ሊፈርድ በተጠሩ ጊዜ ሰማን፤ ታዘዝንም ማለት ብቻ ነው፡፡ እነዚህም እነሱ የፈለጉትን የሚያገኙ ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ قَوْلَ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ إِذَا دُعُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَى ا‍للَّهِ وَرَسُولِهِ لِيَحْكُمَ بَيْنَهُمْ أَ‍ن‍ْ يَقُولُو‍‍ا‍ سَمِعْنَا وَأَطَعْنَا وَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْمُفْلِح‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Man Yuţi`i Al-Laha Wa Rasūlahu Wa Yakhsha Al-Laha Wa Yattaqhi Fa'ūlā'ika Humu Al-Fā'izūna 024-052 አላህንና መልክተኛውን የሚታዘዝም ሰው፣ አላህንም የሚፈራና የሚጠነቀቀው ሰው፤ እነዚያ እነርሱ ፍለጎታቸውን የሚያገኙ ናቸው፡፡ وَمَ‍‍ن‍ْ يُطِعِ ا‍للَّهَ وَرَسُولَهُ وَيَخْشَ ا‍للَّهَ وَيَتَّ‍‍ق‍هِ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْف‍‍َ‍ا‍ئِز‍ُو‍نَ
Wa 'Aqsamū Bil-Lahi Jahda 'Aymānihim La'in 'Amartahum Layakhrujunna Qul Lā Tuqsimū Ţā`atun Ma`rūfatun 'Inna Al-Laha Khabīrun Bimā Ta`malūna 024-053 (ለዘመቻ) ብታዛቸውም በእርግጥ ሊወጡ የጠነከሩ መሓሎቻቸውን በአላህ ስም ይምላሉ፡፡ آ«አትማሉ፤ የታወቀች (የንፍቅና) መታዘዝ ናትና፡፡ አላህ በምትሠሩት ነገር ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነውآ» በላቸው፡፡ وَأَ‍ق‍‍ْسَمُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍للَّهِ جَهْدَ أَيْمَانِهِمْ لَئِنْ أَمَرْتَهُمْ لَيَخْرُجُ‍‍ن‍ّ‍‍َ قُ‍‍ل‍ْ لاَ تُ‍‍ق‍‍ْسِمُو‍‍ا‍ طَاعَة‍‍‍ٌ مَعْرُوفَة‍‍‍ٌ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ خَب‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ بِمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Qul 'Aţī`ū Al-Laha Wa 'Aţī`ū Ar-Rasūla Fa'in Tawallaw Fa'innamā `Alayhi Mā Ĥummila Wa `Alaykum Mā Ĥummiltum Wa 'In Tuţī`ūhu Tahtadū Wa Mā `Alá Ar-Rasūli 'Illā Al-Balāghu Al-Mubīnu 024-054 آ«አላህን ተገዙ፡፡ መልክተኛውንም ታዘዙ፤ ብትሸሹም (አትጎዱትም)፡፡ በእርሱ ላይ ያለበት የተገደደውን ማድረስ ብቻ ነው፡፡ በእናንተም ላይ ያለባችሁ የተገደዳችሁት (መታዘዝ) ብቻ ነው፡፡ ብትታዘዙትም ትምመራላችሁ፡፡ በመልእክተኛውም ላይ ግልጽ ማድረስ እንጂ ሌላ የለበትምآ» በላቸው፡፡ قُلْ أَطِيعُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَأَطِيعُو‍‍ا‍ ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لَ فَإِ‍ن‍ْ تَوَلَّوا فَإِ‍نّ‍‍َمَا عَلَيْهِ مَا حُ‍‍م‍ّ‍‍ِلَ وَعَلَيْكُ‍‍م‍ْ مَا حُ‍‍م‍ّ‍‍ِلْتُمْ وَإِ‍ن‍ْ تُطِيع‍ Wa`ada Al-Lahu Al-Ladhīna 'Āmanū Minkum Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Layastakhlifannahum Al-'Arđi Kamā Astakhlafa Al-Ladhīna Min Qablihim Wa Layumakkinanna Lahum Dīnahumu Al-Ladhī Artađá Lahum Wa Layubaddilannahum Min Ba`di Khawfihim 'Amnāan Ya`budūnanī Lā Yushrikūna Bī Shay'āan Wa Man Kafara Ba`da Dhālika Fa'ūlā'ika Humu Al-Fāsiqūna 024-055 አላህ እነዚያን ከእናንተ ያመኑትንና መልካም ሥራዎችን የሠሩትን እነዚያን ከእነሱ በፊት የነበሩትን እንደተካ በምድር ለይ በእርግጥ ሊተካቸው፣ ለእነሱም ያንን የወደደላቸውን ሃይማኖታቸውን ሊያደላድልላቸው፣ ከፍርሃታቸውም በኋላ ጸጥታን ሊለውጥላቸው ተስፋን ቃል ሰጥቷቸዋል፡፡ በእኔ ምንንም የማያጋሩ ኾነው ይግገዙኛል፡፡ ከዚያም በኋላ የካደ ሰው እነዚያ እነርሱ አመጸኞች ናቸው፡፡ وَعَدَ ا‍للَّهُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ وَعَمِلُو‍‍ا‍ Wa 'Aqīmū Aş-Şalāata Wa 'Ā Az-Zakāata Wa 'Aţī`ū Ar-Rasūla La`allakum Turĥamūna 024-056 ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ፡፡ ምጽዋትንም ስጡ፡፡ መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡ ለእናንተ ሊታዘንላችሁ ይከጀላልና፡፡ وَأَقِيمُو‍‍ا‍ ا‍لصَّلاَةَ وَآتُو‍‍ا‍ ا‍لزَّك‍‍َ‍ا‍ةَ وَأَطِيعُو‍‍ا‍ ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لَ لَعَلَّكُمْ تُرْحَم‍‍ُ‍و‍نَ
Lā Taĥsabanna Al-Ladhīna Kafarū Mu`jizīna Fī Al-'Arđi Wa Ma'wāhumu An-Nāru Wa Labi'sa Al-Maşīru 024-057 እነዚያን የካዱትን በምድር ውስጥ የሚያቅቱ አድርገህ አታስብ፡፡ መኖሪያቸውም እሳት ናት፡፡ በእርግጥም የከፋች መመለሻ ናት፡፡ لاَ تَحْسَبَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ مُعْجِز‍ِي‍نَ فِي ا‍لأَرْضِ وَمَأْوَاهُمُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍رُ وَلَبِئْسَ ا‍لْمَص‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Liyasta'dhinkumu Al-Ladhīna Malakat 'Aymānukum Wa Al-Ladhīna Lam Yablughū Al-Ĥuluma Minkum Thalātha Marrātin Min Qabli Şalāati Al-Fajri Wa Ĥīna Tađa`ūna Thiyā Bakum Mina Až-Žahīrati Wa Min Ba`di Şalāati Al-`Ishā'i Thalāthu `Awrātin Lakum Laysa `Alaykum Wa Lā `Alayhim Junāĥun Ba`dahunna Ţawwāfūna `Alaykum Ba`đukum `Alá Ba`đin Kadhālika Yubayyinu Al-Lahu Lakumu Al-'Āyā Ti Wa Allāhu `Alīmun Ĥakīmun 024-058 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! እነዚያ እጆቻችሁ የጨበጧቸው (ባሮች) እነዚያም ከእናንተ ለአካላ መጠን ያልደረሱት ከጎህ ስግደት በፊት፣ በቀትርም ልብሶቻችሁን በምታወልቁ ጊዜ ከምሽት ስግደትም በኋላ ሦስት ጊዜያት (ለመግባት ሲፈልጉ) ያስፈቅዷችሁ፡፡ (እነዚህ) ለእናንተ የኾኑ ሦስት የሐፍረተ ገላ መገለጫ ጊዜያቶች ናቸውና፡፡ ከእነዚህ በኋላ በእናንተም በእነርሱም ላይ (ያለፈቃድ በመግባት) ኀጢአት የለም፡፡ በእናንተ ላይ (ለማገልገል) ዙዋሪዎች ናቸውና፡፡ ከፊላችሁ በከፊሉ ላይ ዙዋሪ ነው፡፡ እንደዚሁ አላህ ለእናንተ ሕግጋትን ይ
Wa 'Idhā Balagha Al-'Aţfālu Minkumu Al-Ĥuluma Falyasta'dhinū Kamā Asta'dhana Al-Ladhīna Min Qablihim Kadhālika Yubayyinu Al-Lahu Lakum 'Āyātihi Wa Allāhu `Alīmun Ĥakīmun 024-059 ከእናንተም ሕፃናቶቹ አቅመ አዳምን በደረሱ ጊዜ እነዚያ ከእነሱ በፊት የነበሩት (ታላላቆቹ) እንዳስፈቀዱ ያስፈቅዱ፡፡ እንደዚሁ አላህ ለእናንተ አንቀጾቹን ያብራራል፤ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው፡፡ وَإِذَا بَلَغَ ا‍لأَ‍ط‍‍ْف‍‍َ‍ا‍لُ مِ‍‍ن‍‍ْكُمُ ا‍لْحُلُمَ فَلْيَسْتَأْذِنُو‍‍ا‍ كَمَا ا‍سْتَأْذَنَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ كَذَلِكَ يُبَيِّنُ ا‍للَّهُ لَكُمْ آيَاتِهِ وَا‍للَّهُ عَل‍‍ِ‍ي‍مٌ حَك‍‍ِ‍ي‍م‍‍&z
Wa Al-Qawā`idu Mina An-Nisā' Al-Lātī Lā Yarjūna Nikāĥāan Falaysa `Alayhinna Junāĥun 'An Yađa`na Thiyābahunna Ghayra Mutabarrijātin Bizīnatin Wa 'An Yasta`fifna Khayrun Lahunna Wa Allāhu Samī`un `Alīmun 024-060 ከሴቶችም እነዚያ ጋብቻን የማይፈልጉት ተቀማጮች (ባልቴቶች)፤ በጌጥ የተገለፁ ሳይኾኑ የላይ ልብሶቻቸውን ቢጥሉ በእነሱ ላይ ኀጢአት የለባቸውም፡፡ ግን መጠበቃቸው ለእነርሱ የተሻለ ነው፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡ وَالْقَوَاعِدُ مِنَ ا‍لنِس‍‍َ‍ا‍ء ا‍للاَّتِي لاَ يَرْج‍‍ُ‍و‍نَ نِكَاحا‍ً فَلَيْسَ عَلَيْهِ‍‍ن‍ّ‍‍َ جُن‍‍َ‍ا‍حٌ أَ‍ن‍ْ يَضَعْنَ ثِيَابَهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ غَيْرَ مُتَبَرِّج‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ بِزِينَة‍‍‍ٍ وَأَ‍ن‍ْ يَسْتَعْفِفْنَ خَيْر‍ٌ لَهُ‍ Laysa `Alá Al-'A`má Ĥarajun Wa Lā `Alá Al-'A`raji Ĥarajun Wa Lā `Alá Al-Marīđi Ĥarajun Wa Lā `Alá 'Anfusikum 'An Ta'kulū Min Buyūtikum 'Aw Buyūti 'Ābā'ikum 'Aw Buyūti 'Ummahātikum 'Aw Buyūti 'Ikhwānikum 'Aw Buyūti 'Akhawātikum 'Aw Buyūti 'A`māmikum 'Aw Buyūti `Ammātikum 'Aw Buyūti 'Akhwālikum 'Aw Buyūti Khālātikum 'Aw Mā Malaktum Mafātiĥahu 'Aw Şadīqikum Laysa `Alaykum Junāĥun 'An Ta'kulū Jamī`āan 'Aw 'Ashtātāan Fa'idhā Dakhaltum Buyūtāan Fasallimū `Alá 'Anfusikum Taĥīyatan Min `Indi Al-Lahi Mubārakatan Ţayyibatan Kadhālika Yubayyinu Al-Lahu Lakumu Al-'Āyāti La`allakum Ta`qilūna 024-061 (ከሰዎች ጋር በመብላት) በዕውር ላይ ኀጢአት የለበትም፡፡ በአንካሳም ላይ ኀጢአት የለበትም፡፡ በበሽተኛም ላይ ኀጢአት የለበትም፡፡ በነፍሶቻችሁም ላይ ከቤቶቻችሁ ወይም ከአባቶቻችሁ ቤቶች ወይም ከእናቶቻችሁ ቤቶች ወይም ከወንድሞቻችሁ ቤቶች ወይም ከእኅቶቻችሁ ቤቶች ወይም ከአጎቶቻችሁ ቤቶች ወይም ከአክስቶቻችሁ ቤቶች ወይም ከየሹሞቻችሁ ቤቶች ወይም ከየሹሜዎቻችሁ ቤቶች ወይም መክፈቻዎቹን ከያዛችሁት ቤት ወይም ከወዳጃችሁ ቤት (ብትበሉ) ኀጢአት የለባችሁም፡፡ ተሰብስባችሁ ወይም ተለያይታችሁ ብትበሉ በእናንተ &#
'Innamā Al-Mu'uminūna Al-Ladhīna 'Āmanū Bil-Lahi Wa Rasūlihi Wa 'Idhā Kānū Ma`ahu `Alá 'Amrin Jāmi`in Lam Yadh/habū Ĥattá Yasta'dhinūhu 'Inna Al-Ladhīna Yasta'dhinūnaka 'Ūlā'ika Al-Ladhīna Yu'uminūna Bil-Lahi Wa Rasūlihi Fa'idhā Asta'dhanūka Liba`đi Sha'nihim Fa'dhan Liman Shi'ta Minhum Wa Astaghfir Lahumu Al-Laha 'Inna Al-Laha Ghafūrun Raĥīmun 024-062 ምእመናን ማለት እነዚያ በአላህና በመልክተኛው ያመኑት፤ ከእርሱ ጋር በሚሰበሰብ ጉዳይ ላይ በኾኑ ጊዜ እስከሚያስፈቅዱ ድረስ የማይኼዱት ብቻ ናቸው፡፡ እነዚያ የሚያስፈቅዱህ እነርሱ እነዚያ በአላህና በመልክተኛው የሚያምኑት ናቸው፡፡ ለግል ጉዳያቸውም ፈቃድ በጠየቁህ ጊዜ ከእነሱ ለሻኸው ሰው ፍቀድለት፡፡ ለእነሱም አላህን ምሕረትን ለምንላቸው አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا ا‍لْمُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍للَّهِ وَرَ
Lā Taj`alū Du`ā'a Ar-Rasūli Baynakum Kadu`ā'i Ba`đikum Ba`đāan Qad Ya`lamu Al-Lahu Al-Ladhīna Yatasallalūna Minkum Liwādhāan Falyaĥdhari Al-Ladhīna Yukhālifūna `An 'Amrihi 'An Tuşībahum Fitnatun 'Aw Yuşībahum `Adhābun 'Alīmun 024-063 በመካከላችሁ የመልክተኛውን ጥሪ ከፊላችሁ ከፊሉን እንደ መጥራት አታድርጉት፡፡ ከእናንተ ውስጥ እነዚያን እየተከለሉ በመስለክለክ የሚወጡትን አላህ በእርግጥ ያውቃቸዋል፡፡ እነዚያም ትዕዛዙን የሚጥሱ መከራ እንዳትደርስባቸው ወይም አሳማሚ ቅጣት እንዳያገኛቸው ይጠንቀቁ፡፡ لاَ تَ‍‍ج‍‍ْعَلُو‍‍ا‍ دُع‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لِ بَيْنَكُمْ كَدُع‍‍َ‍ا‍ءِ بَعْضِكُ‍‍م‍ْ بَعْضا‍ً قَ‍‍د‍ْ يَعْلَمُ ا‍للَّهُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَتَس
'Alā 'Inna Lillahi Mā Fī As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Qad Ya`lamu Mā 'Antum `Alayhi Wa Yawma Yurja`ūna 'Ilayhi Fayunabbi'uhum Bimā `Amilū Wa Allāhu Bikulli Shay'in `Alīmun 024-064 ንቁ! በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ብቻ ነው፡፡ እናንተ በእርሱ ላይ ያላችሁበትን ኹኔታ በእርግጥ ያውቃል፡፡ ወደእርሱ የሚመለሱበትን ቀንም (ያውቃል)፡፡ የሠሩትንም ሁሉ ይነግራቸዋል፡፡ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ أَلاَ إِ‍نّ‍‍َ لِلَّهِ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ قَ‍‍د‍ْ يَعْلَمُ مَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتُمْ عَلَيْهِ وَيَوْمَ يُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ إِلَيْهِ فَيُنَبِّئُهُ‍‍م‍ْ بِمَا عَمِلُو‍‍ا‍ وَا‍للَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Next Sūrah