21) Sūrat Al-'Anbyā'

Printed format

21) سُورَة الأَنبيَاء

Aqtaraba Lilnnāsi Ĥisābuhum Wa HumGhaflatin Mu`rūna 021-001 ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ (መሰናዳትን) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ፡፡ ا‍ق‍‍ْتَرَبَ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ حِسَابُهُمْ وَهُمْ فِي غَفْلَة‍‍‍ٍ مُعْ‍‍ر‍‍ِض‍‍ُ‍و‍نَ
Mā Ya'tīhim Min Dhikrin Min Rabbihim Muĥdathin 'Illā Astama`ūhu Wa Hum Yal`abūna 021-002 ከጌታቸው አዲስ የተወረደ ቁርኣን አይመጣላቸውም፡፡ እነሱ የሚያላግጡ ሆነው የሚያደምጡት ቢሆኑ እንጂ፡፡ مَا يَأْتِيهِ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ ذِكْر‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّهِ‍‍م‍ْ مُحْدَث‍‍‍ٍ إِلاَّ ا‍سْتَمَع‍‍ُ‍و‍هُ وَهُمْ يَلْعَب‍‍ُ‍و‍نَ
Lāhiyatan Qulūbuhum Wa 'Asarrū An-Naj Al-Ladhīna Žalamū Hal Hādhā 'Illā Basharun Mithlukum 'Afata'tūna As-Siĥra Wa 'Antum Tubşirūna 021-003 ልቦቻቸው ዝንጉዎች ኾነው (የሚያዳምጡት ቢኾኑ እንጅ)፡፡ እነዚያም የበደሉት ሰዎች መንሾካሾክን ደበቁ፡፡ آ«ይህ ብጤያችሁ ሰው እንጅ ሌላ ነውን እናንተም የምታዩ ስትኾኑ ድግምትን ለመቀበል ትመጣላችሁንآ» (አሉ)፡፡ لاَهِيَة‍‍‍ً قُلُوبُهُمْ وَأَسَرُّوا‍ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍‍ج‍‍ْوَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ هَلْ هَذَا إِلاَّ بَشَر‍ٌ مِثْلُكُمْ أَفَتَأْت‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لسِّحْرَ وَأَ‍ن‍‍ْتُمْ تُ‍‍ب‍‍ْصِر‍ُو‍نَ
Qāla Rabbī Ya`lamu Al-Qawla Fī As-Samā'i Wa Al-'Arđi Wa Huwa As-Samī`u Al-`Alīmu 021-004 (ሙሐመድም) آ«ጌታዬ ቃልን ሁሉ በሰማይና በምድር ውስጥ ያለ ሲኾን ያውቃል እርሱም ሰሚው ዐዋቂው ነውآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّي يَعْلَمُ ا‍لْقَوْلَ فِي ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ وَا‍لأَرْضِ وَهُوَ ا‍لسَّم‍‍ِ‍ي‍عُ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مُ
Bal Qālū 'Ađghāthu 'Aĥlāmin Bal Aftarāhu Bal Huwa Shā`irun Falya'tinā Bi'āyatin Kamā 'Ursila Al-'Awwalūna 021-005 آ«በእውነቱ (ቁርኣኑ) የሕልሞች ቅዠቶች ነው፡፡ ይልቁንም ቀጠፈው እንዲያውም እርሱ ቅኔን ገጣሚ ነው፡፡ የቀድሞዎቹም እንደተላኩ (መልክተኛ ከኾነ) በተዓምር ይምጣብንآ» አሉ፡፡ بَلْ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَضْغ‍‍َ‍ا‍ثُ أَحْلاَم‍‍‍ٍ بَلْ ا‍فْتَر‍َا‍هُ بَلْ هُوَ شَاعِر‍ٌ فَلْيَأْتِنَا بِآيَة‍‍‍ٍ كَمَ‍‍ا‍ أُرْسِلَ ا‍لأَوَّل‍‍ُ‍و‍نَ
Mā 'Āmanat Qablahum Min Qaryatin 'Ahlaknāhā 'Afahum Yu'uminūna 021-006 ከእነሱ በፊት ያጠፋናት ከተማ አላመነችም፡፡ ታዲያ እነሱ ያምናሉን مَ‍‍ا آمَنَتْ قَ‍‍ب‍‍ْلَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَرْيَةٍ أَهْلَكْنَاهَ‍‍ا‍ أَفَهُمْ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā 'Arsalnā Qablaka 'Illā Rijālāan Nūĥī 'Ilayhim Fās'alū 'Ahla Adh-Dhikri 'In Kuntum Lā Ta`lamūna 021-007 ከአንተም በፊት ወደእነሱ የምናወርድላቸው የኾነን ሰዎችን እንጂ ሌላን አላክንም፡፡ የማታውቁም ብትኾኑ የመጽሐፉን ባለቤቶች ጠይቁ፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْنَا قَ‍‍ب‍‍ْلَكَ إِلاَّ ‍ر‍‍ِجَالا‍ً نُوحِ‍‍ي إِلَيْهِمْ فَاسْأَلُ‍‍و‍‍ا‍ أَهْلَ ا‍لذِّكْ‍‍ر‍ِ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ لاَ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā Ja`alnāhum Jasadāan Lā Ya'kulūna Aţ-Ţa`āma Wa Mā Kānū Khālidīna 021-008 ምግብን የማይበሉ አካልም አላደረግናቸውም፡፡ ዘውታሪዎችም አልነበሩም፡፡ وَمَا جَعَلْنَاهُمْ جَسَدا‍ً لاَ يَأْكُل‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لطَّع‍‍َ‍ا‍مَ وَمَا كَانُو‍‍ا‍ خَالِد‍ِي‍نَ
Thumma Şadaqnāhumu Al-Wa`da Fa'anjaynāhum Wa Man Nashā'u Wa 'Ahlaknā Al-Musrifīna 021-009 ከዚያም ቀጠሮን ሞላንላቸው፡፡ አዳንናቸውም፡፡ የምንሻውንም ሰው (አዳን)፡፡ ወሰን አላፊዎቹንም አጠፋን፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ صَدَ‍ق‍‍ْنَاهُمُ ا‍لْوَعْدَ فَأَن‍جَيْنَاهُمْ وَمَ‍‍ن‍ْ نَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَأَهْلَكْنَا ا‍لْمُسْ‍‍ر‍‍ِف‍‍ِ‍ي‍نَ
Laqad 'Anzalnā 'Ilaykum Kitābāan Fīhi Dhikrukum 'Afalā Ta`qilūna 021-010 ክብራችሁ በውስጡ ያለበትን መጽሐፍ ወደእናንተ በእርግጥ አወረድን፡፡ አታውቁምን لَقَ‍‍د‍ْ أَن‍زَلْنَ‍‍ا إِلَيْكُمْ كِتَابا‍ً ف‍‍ِ‍ي‍هِ ذِكْرُكُمْ أَفَلاَ تَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Kam Qaşamnā Min Qaryatin Kānat Žālimatan Wa 'Ansha'nā Ba`dahā Qawmāan 'Ākharīna 021-011 በዳይም ከነበረች ከተማ ያጠፋናትና ከኋላዋም ሌሎችን ሕዝቦች ያስገኘነው ብዙ ናት፡፡ وَكَمْ قَصَمْنَا مِ‍‍ن‍ْ قَرْيَة‍‍‍ٍ كَانَتْ ظَالِمَة‍‍‍ً وَأَن‍شَأْنَا بَعْدَهَا قَوْما‍ً آخَ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Falammā 'Aĥassū Ba'sanā 'Idhā Hum Minhā Yarkuđūna 021-012 ቅጣታችንም በተሰማቸው ጊዜ እነርሱ ወዲያውኑ ከእርሷ (ለመሸሽ) ይገሠግሣሉ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَحَسُّو‍‍ا‍ بَأْسَنَ‍‍ا إِذَا هُ‍‍م‍ْ مِنْهَا يَرْكُض‍‍ُ‍و‍نَ
Lā Tarkuđū Wa Arji`ū 'Ilá Mā 'Utriftum Fīhi Wa Masākinikum La`allakum Tus'alūna 021-013 አትገሥግሡ፤ ትለመኑም ይኾናልና፡፡ በእርሱ ወደ ተቀማጠላችሁበት ጸጋ ወደ መኖሪያዎቻችሁም ተመለሱ (ይባላሉ)፡፡ لاَ تَرْكُضُو‍‍ا‍ وَا‍رْجِعُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَى مَ‍‍ا‍ أُتْ‍‍ر‍‍ِفْتُمْ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَمَسَاكِنِكُمْ لَعَلَّكُمْ تُسْأَل‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Yā Waylanā 'Innā Kunnā Žālimīna 021-014 آ«ዋ ጥፋታችን! እኛ በእርግጥ በዳዮች ነበርንآ» ይላሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ يَاوَيْلَنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا ظَالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Famā Zālat Tilka Da`wāhum Ĥattá Ja`alnāhum Ĥaşīdāan Khāmidīna 021-015 የታጨዱ ሬሳዎችም እስካደረግናቸው ድረስ ይህቺ ጠሪያቸው ከመኾን አልተወገደችም፡፡ فَمَا زَالَ‍‍ت‍ْ تِلْكَ دَعْوَاهُمْ حَتَّى جَعَلْنَاهُمْ حَصِيداً خَامِد‍ِي‍نَ
Wa Mā Khalaq As-Samā'a Wa Al-'Arđa Wa Mā Baynahumā Lā`ibīna 021-016 ሰማይንና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ ቀላጆች ኾነን አልፈጠርንም፡፡ وَمَا خَلَ‍‍ق‍‍ْنَا ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءَ وَا‍لأَرْضَ وَمَا بَيْنَهُمَا لاَعِب‍‍ِ‍ي‍نَ
Law 'Aradnā 'An Nattakhidha Lahwan Lāttakhadhnāhu Min Ladunnā 'In Kunnā Fā`ilīna 021-017 መጫወቻን (ሚስትና ልጅን) ልንይዝ በሻን ኖሮ ከእኛ ዘንድ በያዝነው ነበር፡፡ (ግን) ሠሪዎች አይደለንም፡፡ لَوْ أَرَ‍د‍‍ْنَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ نَتَّخِذَ لَهْوا‍ً لاَتَّخَذْن‍‍َ‍ا‍هُ مِ‍‍ن‍ْ لَدُ‍نّ‍‍َ‍‍ا إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا فَاعِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Bal Naqdhifu Bil-Ĥaqqi `Alá Al-Bāţili Fayadmaghuhu Fa'idhā Huwa Zāhiqun Wa Lakumu Al-Waylu Mimmā Taşifūna 021-018 በእርግጥ እውነትን በውሸት ላይ እንጥላለን፡፡ አንጎሉን ያፈርሰዋልም፡፡ ወዲያውም እርሱ ጠፊ ነው፡፡ ለእናንተም ከዚያ (ሚስትና ልጅ አለው በማለት) ከምትመጥኑት ነገር ብርቱ ቅጣት አላችሁ፤ (ወዮላችሁ)፡፡ بَلْ نَ‍‍ق‍‍ْذِفُ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ عَلَى ا‍لْبَاطِلِ فَيَ‍‍د‍‍ْمَغُهُ فَإِذَا هُوَ زَاهِق‍‍‍ٌ وَلَكُمُ ا‍لْوَيْلُ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا تَصِف‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lahu Man As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Man `Indahu Lā Yastakbirūna `An `Ibādatihi Wa Lā Yastaĥsirūna 021-019 በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉም የእርሱ ነው፡፡ እርሱ ዘንድ ያሉትም (መላእክት) እርሱን ከመገዛት አይኮሩም፡፡ አይሰለቹምም፡፡ وَلَهُ مَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَمَنْ عِ‍‍ن‍‍ْدَهُ لاَ يَسْتَكْبِر‍ُو‍نَ عَنْ عِبَادَتِهِ وَلاَ يَسْتَحْسِر‍ُو‍نَ
Yusabbiĥūna Al-Layla Wa An-Nahāra Lā Yafturūna 021-020 በሌሊትና በቀንም ያጠሩታል፤ አያርፉም፡፡ يُسَبِّح‍‍ُ‍و‍نَ ا‍للَّيْلَ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ لاَ يَفْتُر‍ُو‍نَ
'Am Attakhadhū 'Ālihatan Mina Al-'Arđi Hum Yunshirūna 021-021 ይልቁንም ከምድር የኾኑን እነርሱ ሙታንን የሚያስነሱን አማልክት ያዙን (የለም)፡፡ أَمْ ا‍تَّخَذُو‍ا‍ آلِهَة‍‍‍ً مِنَ ا‍لأَرْضِ هُمْ يُ‍‍ن‍شِر‍ُو‍نَ
Law Kāna Fīhimā 'Ālihatun 'Illā Al-Lahu Lafasadatā Fasubĥāna Al-Lahi Rabbi Al-`Arshi `Ammā Yaşifūna 021-022 በሁለቱ (በሰማያትና በምድር) ውስጥ ከአላህ ሌላ አማልክት በነበሩ ኖሮ በተበላሹ ነበር፡፡ የዐርሹ ጌታ አላህም ከሚሉት ሁሉ ጠራ፡፡ لَوْ ك‍‍َ‍ا‍نَ فِيهِمَ‍‍ا آلِهَة‍‍‍ٌ إِلاَّ ا‍للَّهُ لَفَسَدَتَا فَسُ‍‍ب‍‍ْح‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهِ رَبِّ ا‍لْعَرْشِ عَ‍‍م‍ّ‍‍َا يَصِف‍‍ُ‍و‍نَ
Lā Yus'alu `Ammā Yaf`alu Wa Hum Yus'alūna 021-023 ከሚሠራው ሁሉ አይጠየቅም፡፡ እነርሱ (ፍጥረቶቹ) ግን ይጠየቃሉ፡፡ لاَ يُسْأَلُ عَ‍‍م‍ّ‍‍َا يَفْعَلُ وَهُمْ يُسْأَل‍‍ُ‍و‍نَ
'Am Attakhadhū Min Dūnihi 'Ālihatan Qul Hātū Burhānakumdhā Dhikru Man Ma`iya Wa Dhikru Man Qablī Bal 'Aktharuhum Lā Ya`lamūna Al-Ĥaqqa Fahum Mu`rūna 021-024 ይልቁንም ከእርሱ ሌላ አማልክትን ያዙን آ«አስረጃችሁን አምጡ፡፡ ይህ (ቁርኣን) እኔ ዘንድ ያለው ሕዝብ መገሰጫ ከእኔ በፊትም የነበሩት ሕዝቦች መገሰጫ ነውآ» በላቸው፡፡ በውነቱ አብዛኞቻቸው እውነቱን አያውቁም፡፡ ስለዚህ እነሱ እምቢተኞች ናቸው፡፡ أَمْ ا‍تَّخَذُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ آلِهَة‍‍‍ً قُلْ هَاتُو‍‍ا‍ بُرْهَانَكُمْ هَذَا ذِكْرُ مَ‍‍ن‍ْ مَعِيَ وَذِكْرُ مَ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِي بَلْ أَكْثَرُهُمْ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْحَقَّ فَهُ‍‍م‍ْ مُعْ‍‍ر‍‍ِض‍‍ُ‍و&zw
Wa Mā 'Arsalnā Min Qablika Min Rasūl 'Iinillā Nūĥī 'Ilayhi 'Annahu Lā 'Ilāha 'Illā 'Anā Fā`budūni 021-025 ከአንተ በፊትም እነሆ ከእኔ ሌላ አምላክ የለምና ተገዙኝ በማለት ወደርሱ የምናወርድለት ቢኾን እንጅ ከመልክተኛ አንድንም አልላክንም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْنَا مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ مِ‍‍ن‍ْ رَسُول إٍِلاَّ نُوحِ‍‍ي إِلَيْهِ أَ‍نّ‍‍َهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنَا فَاعْبُد‍ُو‍نِ
Wa Qālū Attakhadha Ar-Raĥmānu Waladāan Subĥānahu Bal `Ibādun Mukramūna 021-026 آ«አልረሕማንም (ከመላእክት) ልጅን ያዘآ» አሉ፡፡ ጥራት ተገባው፡፡ አይደለም (መላእክት) የተከበሩ ባሮች ናቸው፡፡ وَقَالُو‍‍ا‍ ا‍تَّخَذَ ا‍لرَّحْمَنُ وَلَدا‍ً سُ‍‍ب‍‍ْحَانَهُ بَلْ عِب‍‍َ‍ا‍د‍ٌ مُكْرَم‍‍ُ‍و‍نَ
Lā Yasbiqūnahu Bil-Qawli Wa Hum Bi'amrihi Ya`malūna 021-027 በንግግር አይቀድሙትም፤ (ያላለውን አይሉም)፡፡ እነርሱም በትእዛዙ ይሠራሉ፡፡ لاَ يَسْبِقُونَهُ بِ‍‍ا‍لْقَوْلِ وَهُ‍‍م‍ْ بِأَمْ‍‍ر‍‍ِهِ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Ya`lamu Mā Bayna 'Aydīhim Wa Mā Khalfahum Wa Lā Yashfa`ūna 'Illā Limani Artađá Wa Hum Min Khashyatihi Mushfiqūna 021-028 በፊታቸው ያለውንና በኋላቸው ያለውንም ሁሉ ያውቃል፡፡ ለወደደውም ሰው እንጅ ለሌላው አያማልዱም፡፡ እነርሱም እርሱን ከመፍራታቸው የተነሳ ተጨናቂዎች ናቸው፡፡ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلاَ يَشْفَع‍‍ُ‍و‍نَ إِلاَّ لِمَنِ ا‍رْتَضَى وَهُ‍‍م‍ْ مِنْ خَشْيَتِهِ مُشْفِق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Man Yaqul Minhum 'Innī 'Ilahun Min Dūnihi Fadhālika Najzīhi Jahannama Kadhālika Naj Až-Žālimīna 021-029 ከእነሱም آ«እኔ ከእርሱ ሌላ አምላክ ነኝآ» የሚል ያንን ገሀነምን እንመነዳዋለን፡፡ እንደዚሁ በዳዮችን እንመነዳለን፡፡ وَمَ‍‍ن‍ْ يَقُلْ مِنْهُمْ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي إِلَه‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ فَذَلِكَ نَ‍‍ج‍‍ْز‍ِي‍هِ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ كَذَلِكَ نَ‍‍ج‍‍ْزِي ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
'Awalam Yará Al-Ladhīna Kafarū 'Anna As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Kānatā Ratqāan Fafataqnāhumā Wa Ja`alnā Mina Al-Mā'i Kulla Shay'in Ĥayyin 'Afalā Yu'uminūna 021-030 እነዚያም የካዱት ሰማያትና ምድር የተጣበቁ የነበሩና የለያየናቸው መኾናችንን አያውቁምን ሕያው የኾነንም ነገር ሁሉ ከውሃ ፈጠርን፡፡ አያምኑምን أَوَلَمْ يَرَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُو‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ كَانَتَا رَتْقا‍ً فَفَتَ‍‍ق‍‍ْنَاهُمَا وَجَعَلْنَا مِنَ ا‍لْم‍‍َ‍ا‍ءِ كُلَّ شَيْءٍ حَيٍّ أَفَلاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Ja`alnā Fī Al-'Arđi Rawāsiya 'An Tamīda Bihim Wa Ja`alnā Fīhā Fijājāan Subulāan La`allahum Yahtadūna 021-031 በምድርም ውስጥ በእነሱ እንዳታረገርግ ጋራዎችን አደረግን፡፡ ይመሩም ዘንድ በእርሷ ውስጥ ሰፋፊ መንገዶችን አደረግን፡፡ وَجَعَلْنَا فِي ا‍لأَرْضِ رَوَاسِيَ أَ‍ن‍ْ تَم‍‍ِ‍ي‍دَ بِهِمْ وَجَعَلْنَا فِيهَا فِجَاجا‍ً سُبُلا‍ً لَعَلَّهُمْ يَهْتَد‍ُو‍نَ
Wa Ja`alnā As-Samā'a Saqfāan Maĥfūžāan Wa Hum `An 'Āyātihā Mu`rūna 021-032 ሰማይንም (ከመውደቅ) የተጠበቀ ጣራ አደረግን፡፡ እነርሱም ከተዓምራቶቿ ዘንጊዎች ናቸው፡፡ وَجَعَلْنَا ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءَ سَ‍‍ق‍‍ْفا‍ً مَحْفُوظا‍ً وَهُمْ عَ‍‍ن‍ْ آيَاتِهَا مُعْ‍‍ر‍‍ِض‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Huwa Al-Ladhī Khalaqa Al-Layla Wa An-Nahāra Wa Ash-Shamsa Wa Al-Qamara Kullun Fī Falakin Yasbaĥūna 021-033 እርሱም ሌሊትንና ቀንን፣ ፀሐይንና ጨረቃንም የፈጠረ ነው፡፡ ሁሉም በፈለካቸው ውስጥ ይዋኛሉ፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي خَلَقَ ا‍للَّيْلَ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ وَا‍لشَّمْسَ وَا‍لْقَمَرَ كُلّ‍‍‍ٌ فِي فَلَك‍‍‍ٍ يَسْبَح‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā Ja`alnā Libasharin Min Qablika Al-Khulda 'Afa'īn Mitta Fahumu Al-Khālidūna 021-034 (ሙሐመድ ሆይ!) ካንተ በፊት ለማንም ሰው ዘለዓለም መኖርን አላደረግንም፡፡ ታዲያ ብትሞት እነሱ ዘውታሪዎች ናቸውን وَمَا جَعَلْنَا لِبَشَر‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ ا‍لْخُلْدَ أَفَإِيْ‍‍ن‍ْ مِتَّ فَهُمُ ا‍لْخَالِد‍ُو‍نَ
Kullu Nafsin Dhā'iqatu Al-Mawti Wa Nablūkum Bish-Sharri Wa Al-Khayri Fitnatan Wa 'Ilaynā Turja`ūna 021-035 ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ፡፡ كُلُّ نَفْس‍‍‍ٍ ذ‍َا‍ئِقَةُ ا‍لْمَوْتِ وَنَ‍‍ب‍‍ْلُوكُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لشَّرِّ وَا‍لْخَيْ‍‍ر‍ِ فِتْنَة‍‍‍ً وَإِلَيْنَا تُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Ra'āka Al-Ladhīna Kafarū 'In Yattakhidhūnaka 'Illā Huzūan 'Ahadhā Al-Ladhī Yadhkuru 'Ālihatakum Wa Hum Bidhikri Ar-Raĥmāni Hum Kāfirūna 021-036 እነዚያም የካዱት ሰዎች ባዩህ ጊዜ መሳለቂያ አድርገው እንጂ አይይዙህም፡፡ እነሱ በአልረሕማን መወሳት እነርሱ ከሓዲዎች ሲሆኑ آ«ያ አማልክቶቻችሁን (በክፉ) የሚያነሳው ይህ ነውንآ» (ይላሉ)፡፡ وَإِذَا رَآكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُو‍ا‍ إِ‍ن‍ْ يَتَّخِذُونَكَ إِلاَّ هُز‍ُو‍اً أَهَذَا ا‍لَّذِي يَذْكُرُ آلِهَتَكُمْ وَهُ‍‍م‍ْ بِذِكْ‍‍ر‍ِ ا‍لرَّحْمَنِ هُمْ كَافِر‍ُو‍نَ
Khuliqa Al-'Insānu Min `Ajalin Sa'urīkum 'Āyātī Falā Tasta`jilūni 021-037 ሰው ቸኳይ ሆኖ ተፈጠረ፡፡ ተዓምራቶቼን በእርግጥ አሳያችኋለሁና አታቻኩሉኝ፡፡ خُلِقَ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نُ مِنْ عَجَل‍‍‍ٍ سَأُ‍ر‍‍ِيكُمْ آيَاتِي فَلاَ تَسْتَعْجِل‍‍ُ‍و‍نِ
Wa Yaqūlūna Matá Hādhā Al-Wa`du 'In Kuntum Şādiqīna 021-038 آ«ይህ ቀጠሮም መቼ ነው እውነተኞች ከኾናችሁ (አምጡት)آ» ይላሉ፡፡ وَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ مَتَى هَذَا ا‍لْوَعْدُ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ صَادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Law Ya`lamu Al-Ladhīna Kafarū Ĥīna Lā Yakuffūna `An Wujūhihimu An-Nāra Wa Lā `An Žuhūrihim Wa Lā Hum Yunşarūna 021-039 እነዚያ የካዱት ከፊቶቻቸውና ከጀርባዎቻቸው ላይ እሳትን የማይከለክሉበትን እነሱም የማይረዳዱበትን ጊዜ ቢያውቁ ኖሮ (ይህንን አይሉም ነበር)፡፡ لَوْ يَعْلَمُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ ح‍‍ِ‍ي‍نَ لاَ يَكُفّ‍‍ُ‍و‍نَ عَ‍‍ن‍ْ وُجُوهِهِمُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍رَ وَلاَ عَ‍‍ن‍ْ ظُهُو‍ر‍‍ِهِمْ وَلاَ هُمْ يُ‍‍ن‍‍ْصَر‍ُو‍نَ
Bal Ta'tīhim Baghtatan Fatabhatuhum Falā Yastaţī`ūna Raddahā Wa Lā Hum Yunžarūna 021-040 ይልቁንም (ሰዓቲቱ) በድንገት ትመጣቸዋለች፤ ታዋልላቸዋለችም፡፡ መመለሷንም አይችሉም፡፡ እነሱም አይቆዩም፡፡ بَلْ تَأْتِيهِ‍‍م‍ْ بَغْتَة‍‍‍ً فَتَ‍‍ب‍‍ْهَتُهُمْ فَلاَ يَسْتَطِيع‍‍ُ‍و‍نَ رَدَّهَا وَلاَ هُمْ يُ‍‍ن‍ظَر‍ُو‍نَ
Wa Laqadi Astuhzi'a Birusulin Min Qablika Faĥāqa Bial-Ladhīna Sakhirū Minhum Mā Kānū Bihi Yastahzi'ūn 021-041 ከአንተ በፊትም የነበሩት መልክተኞች በእርግጥ ተቀለደባቸው፡፡ በእነዚያም ከእነሱ ይቀልዱ በነበሩት በርሱ ይሳለቁበት የነበሩት (ቅጣት) ሰፈረባቸው፡፡ وَلَقَدِ ا‍سْتُهْزِئَ بِرُسُل‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ فَح‍‍َ‍ا‍قَ بِ‍‍ا‍لَّذ‍ِي‍نَ سَخِرُوا‍ مِنْهُ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ بِهِ يَسْتَهْزِئ‍‍ُ‍ون
Qul Man Yakla'uukum Bil-Layli Wa An-Nahāri Mina Ar-Raĥmāni Bal Hum `An Dhikri Rabbihim Mu`rūna 021-042 آ«ከአልረሕማን (ቅጣት) በሌሊትና በቀን የሚጠብቃችሁ ማነውآ» በላቸው፡፡ በእውነቱ እነሱ ከጌታቸው ግሳጼ (ከቁርአን) ዘንጊዎች ናቸው፡፡ قُلْ مَ‍‍ن‍ْ يَكْلَؤُكُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍للَّيْلِ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ مِنَ ا‍لرَّحْمَنِ بَلْ هُمْ عَ‍‍ن‍ْ ذِكْ‍‍ر‍ِ رَبِّهِ‍‍م‍ْ مُعْ‍‍ر‍‍ِض‍‍ُ‍و‍نَ
'Am Lahum 'Ālihatun Tamna`uhum Min Dūninā Lā Yastaţī`ūna Naşra 'Anfusihim Wa Lā Hum Minnā Yuşĥabūna 021-043 ለእነሱ ከእኛ ሌላ የምትከላከልላቸው አማልክት አለቻቸውን ነፍሶቻቸውን መርዳትን አይችሉም፡፡ እነርሱም (ከሓዲዎቹ) ከእኛ አይጠበቁም፡፡ أَمْ لَهُمْ آلِهَة‍‍‍ٌ تَمْنَعُهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ دُونِنَا لاَ يَسْتَطِيع‍‍ُ‍و‍نَ نَصْرَ أَن‍فُسِهِمْ وَلاَ هُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا يُصْحَب‍‍ُ‍و‍نَ
Bal Matta`nā Hā'uulā' Wa 'Ābā'ahum Ĥattá Ţāla `Alayhimu Al-`Umuru 'Afalā Yarawna 'Annā Na'tī Al-'Arđa Nanquşuhā Min 'Aţrāfihā 'Afahumu Al-Ghālibūna 021-044 በእውነት እነዚህንና አባቶቻቸውን በእነሱ ላይ ዕድሜ እስከ ረዘመባቸው ድረስ አጣቀምናቸው፡፡ (ተታለሉም)፡፡ እኛ ምድርን ከጫፎችዋ የምናጎላት ኾነን ስንመጣባት አያዩምን እነሱ አሸናፊዎች ናቸውን بَلْ مَتَّعْنَا ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء وَآب‍‍َ‍ا‍ءَهُمْ حَتَّى ط‍‍َ‍ا‍لَ عَلَيْهِمُ ا‍لْعُمُرُ أَفَلاَ يَرَوْنَ أَ‍نّ‍‍َا نَأْتِي ا‍لأَرْضَ نَ‍‍ن‍قُصُهَا مِنْ أَ‍ط‍‍ْرَافِهَ‍‍ا‍ أَفَهُمُ ا‍لْغَالِب‍‍ُ‍و‍نَ
Qul 'Innamā 'Undhirukum Bil-Waĥyi Wa Lā Yasma`u Aş-Şummu Ad-Du`ā'a 'Idhā Mā Yundharūna 021-045 آ«የማስፈራራችሁ በተወረደልኝ ብቻ ነው፡፡ ግን ደንቆሮዎች በሚስፈራሩ ጊዜ ጥሪን አይሰሙምآ» በላቸው፡፡ قُلْ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أُن‍ذِرُكُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْوَحْيِ وَلاَ يَسْمَعُ ا‍لصُّ‍‍م‍ّ‍‍ُ ا‍لدُّع‍‍َ‍ا‍ءَ إِذَا مَا يُ‍‍ن‍ذَر‍ُو‍نَ
Wa La'in Massat/hum Nafĥatun Min `Adhābi Rabbika Layaqūlunna Yā Waylanā 'Innā Kunnā Žālimīna 021-046 ከጌታህ ቅጣትም ወላፈን ብትነካቸው آ«ዋ ጥፋታችን! እኛ በዳዮች ነበርንآ» ይላሉ፡፡ وَلَئِ‍‍ن‍ْ مَسَّتْهُمْ نَفْحَة‍‍‍ٌ مِنْ عَذ‍َا‍بِ رَبِّكَ لَيَقُولُ‍‍ن‍ّ‍‍َ يَاوَيْلَنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا ظَالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Nađa`u Al-Mawāzīna Al-Qisţa Liyawmi Al-Qiyāmati Falā Tužlamu Nafsun Shay'āan Wa 'In Kāna Mithqāla Ĥabbatin Min Khardalin 'Ataynā Bihā Wa Kafá Binā Ĥāsibīna 021-047 በትንሣኤም ቀን ትክክለኛ ሚዛኖችን እናቆማለን፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ምንንም አትበደልም፡፡ (ሥራው) የሰናፍጭ ቅንጣት ያክል ቢኾንም እርሷን እናመጣታለን፡፡ ተቆጣጣሪዎችም በኛ በቃ፡፡ وَنَضَعُ ا‍لْمَوَاز‍ِي‍نَ ا‍لْقِسْطَ لِيَوْمِ ا‍لْقِيَامَةِ فَلاَ تُظْلَمُ نَفْس‍‍‍ٌ شَيْئا‍ً وَإِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ مِثْق‍‍َ‍ا‍لَ حَبَّة‍‍‍ٍ مِنْ خَرْدَلٍ أَتَيْنَا بِهَا وَكَفَى بِنَا حَاسِب‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Laqad 'Ātaynā Mūsá Wa Hārūna Al-Furqāna Wa Điyā'an Wa Dhikrāan Lilmuttaqīna 021-048 ለሙሳና ለሃሩንም እውነትንና ውሸትን የሚለይን ብርሃንንም ለጥንቁቆችም መገሰጫን በእርግጥ ሰጠናቸው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ آتَيْنَا مُوسَى وَهَار‍ُو‍نَ ا‍لْفُرْق‍‍َ‍ا‍نَ وَضِي‍‍َ‍ا‍ء‍ً وَذِكْرا‍ً لِلْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ
Al-Ladhīna Yakhshawna Rabbahum Bil-Ghaybi Wa Hum Mina As-Sā`ati Mushfiqūna 021-049 ለእነዚያ ጌታቸውን በሩቅ ለሚፈሩት እነሱም ከሰዓቲቱ ተጨናቂዎች ለኾኑ (መገሰጫን ሰጠን)፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَخْشَوْنَ رَبَّهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْغَيْبِ وَهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لسَّاعَةِ مُشْفِق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Hadhā Dhikrun Mubārakun 'Anzalnāhu 'Afa'antum Lahu Munkirūna 021-050 ይህም (ቁርኣን) ያወረድነው የኾነ ብሩክ መገሰጫ ነው፡፡ ታዲያ እናንተ ለእርሱ ከሓዲዎች ናችሁን وَهَذَا ذِكْر‍ٌ مُبَارَكٌ أَن‍زَلْن‍‍َ‍ا‍هُ أَفَأَ‍ن‍‍ْتُمْ لَهُ مُ‍‍ن‍كِر‍ُو‍نَ
Wa Laqad 'Ātaynā 'Ibrāhīma Rushdahu Min Qablu Wa Kunnā Bihi `Ālimīna 021-051 ለኢብራሂምም ከዚያ በፊት ቅን መንገዱን በእርግጥ ሰጠነው፡፡ እኛም በእርሱ (ተገቢነት) ዐዋቂዎች ነበርን፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ آتَيْنَ‍‍ا إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ رُشْدَهُ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ وَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا بِهِ عَالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
'Idh Qāla Li'abīhi Wa Qawmihi Mā Hadhihi At-Tamāthīlu Allatī 'Antum Lahā `Ākifūna 021-052 ለአባቱና ለሕዝቦቹ آ«ይህቺ ቅርጻ ቅርጽ ያቺ እናንተ ለእርሷ ተገዢዎች የኾናችሁት ምንድን ናትآ» ባለ ጊዜ (መራነው)፡፡ إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لِأَب‍‍ِ‍ي‍هِ وَقَوْمِهِ مَا هَذِهِ ا‍لتَّمَاث‍‍ِ‍ي‍لُ ا‍لَّتِ‍‍ي‍ أَ‍ن‍‍ْتُمْ لَهَا عَاكِف‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Wajadnā 'Ābā'anā Lahā `Ābidīna 021-053 آ«አባቶቻችንን ለእርሷ ተገዢዎች ኾነው አገኘንآ» አሉት፡፡ قَالُو‍‍ا‍ وَجَ‍‍د‍‍ْنَ‍‍ا آب‍‍َ‍ا‍ءَنَا لَهَا عَابِد‍ِي‍نَ
Qāla Laqad Kuntum 'Antum Wa 'Ābā'uukum Fī Đalālin Mubīnin 021-054 آ«እናንተም አባቶቻችሁም በእርግጥ በግልጽ ስህተት ውስጥ ነበራችሁآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ لَقَ‍‍د‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ أَ‍ن‍‍ْتُمْ وَآب‍‍َ‍ا‍ؤُكُمْ فِي ضَلاَل‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Qālū 'Aji'tanā Bil-Ĥaqqi 'Am 'Anta Mina Al-Lā`ibīna 021-055 آ«በምሩ መጣህልን ወይንስ አንተ ከሚቀልዱት ነህآ» አሉት፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَجِئْتَنَا بِ‍‍ا‍لْحَقِّ أَمْ أَ‍ن‍‍ْتَ مِنَ ا‍للاَّعِب‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Bal Rabbukum Rabbu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Al-Ladhī Faţarahunna Wa 'Anā `Alá Dhālikum Mina Ash-Shāhidīna 021-056 آ«አይደለም ጌታችሁ የሰማያትና የምድር ጌታ ያ የፈጠራቸው ነው፡፡ እኔም በዚህ ላይ ከመስካሪዎቹ ነኝآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ بَل رَبُّكُمْ رَبُّ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ ا‍لَّذِي فَطَرَهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ وَأَنَا عَلَى ذَلِكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لشَّاهِد‍ِي‍نَ
Wa Tālllahi La'akīdanna 'Aşnāmakum Ba`da 'An Tuwallū Mudbirīna 021-057 آ«በአላህም እምላለሁ ዟሪዎች ኾናችሁ ከሄዳችሁ በኋላ ጣዖቶቻችሁን ተንኮል እሠራባቸዋለሁآ» (አለ)፡፡ وَتَاللَّهِ لَأَكِيدَ‍نّ‍‍َ أَصْنَامَكُ‍‍م‍ْ بَعْدَ أَ‍ن‍ْ تُوَلُّو‍‍ا‍ مُ‍‍د‍‍ْبِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Faja`alahum Judhādhāan 'Illā Kabīrāan Lahum La`allahum 'Ilayhi Yarji`ūna 021-058 (ዘወር ሲሉ) ስብርብሮችም አደረጋቸው፡፡ ለእነሱ የኾነ አንድ ታላቅ (ጣዖት) ብቻ ሲቀር ወደርሱ ይመለሱ ዘንድ (እርሱን ተወው)፡፡ فَجَعَلَهُمْ جُذَاذا‍ً إِلاَّ كَبِيرا‍ً لَهُمْ لَعَلَّهُمْ إِلَيْهِ يَرْجِع‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Man Fa`ala Hādhā Bi'ālihatinā 'Innahu Lamina Až-Žālimīna 021-059 آ«በአማልክቶቻችን ይህንን የሠራ ማነው እርሱ በእርግጥ ከበደለኞች ነውآ» አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ مَ‍‍ن‍ْ فَعَلَ هَذَا بِآلِهَتِنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َهُ لَمِنَ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Qālū Sami`nā Fatáan Yadhkuruhum Yuqālu Lahu 'Ibrāhīmu 021-060 آ«ኢብራሂም የሚባል ጎበዝ (በመጥፎ) ሲያነሳቸው ሰምተናልآ» ተባባሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ سَمِعْنَا فَتى‍ً يَذْكُرُهُمْ يُق‍‍َ‍ا‍لُ لَهُ إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مُ
Qālū Fa'tū Bihi `Alá 'A`yuni An-Nāsi La`allahum Yash/hadūna 021-061 آ«ይመሰክሩበት ዘንድ በሰዎቹ ዓይን (ፊት) ላይ አምጡትآ» አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ فَأْتُو‍‍ا‍ بِهِ عَلَى أَعْيُنِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ لَعَلَّهُمْ يَشْهَد‍ُو‍نَ
Qālū 'A'anta Fa`alta Hādhā Bi'ālihatinā Yā 'Ibrāhīmu 021-062 آ«ኢብራሂም ሆይ! በአማልክቶቻችን ይህንን የሠራህ አንተ ነህንآ» አሉት፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَأَ‍ن‍‍ْتَ فَعَلْتَ هَذَا بِآلِهَتِنَا يَاإِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مُ
Qāla Bal Fa`alahu Kabīruhumdhā Fās'alūhum 'In Kānū Yanţiqūna 021-063 آ«አይደለም ይህ ታላቃቸው ሠራው፡፡ ይናገሩም እንደ ኾነ ጠይቋቸውآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ بَلْ فَعَلَهُ كَبِيرُهُمْ هَذَا فَاسْأَلُوهُمْ إِ‍ن‍ْ كَانُو‍‍ا‍ يَ‍‍ن‍طِق‍‍ُ‍و‍نَ
Faraja`ū 'Ilá 'Anfusihim Faqālū 'Innakum 'Antumu Až-Žālimūna 021-064 ወደ ነፍሶቻቸውም ተመለሱ፡፡ آ«እናንተ (በመጠየቃችሁ) በዳዮቹ እናንተው ናችሁምآ» ተባባሉ፡፡ فَرَجَعُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَى أَن‍فُسِهِمْ فَقَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َكُمْ أَ‍ن‍‍ْتُمُ ا‍لظَّالِم‍‍ُ‍و‍نَ
Thumma Nukisū `Alá Ru'ūsihim Laqad `Alimta Mā Hā'uulā' Yanţiqūna 021-065 ከዚያም በራሶቻቸው ላይ ተገለበጡ፡፡ آ«እነዚህ የሚናገሩ አለመኾናቸውን በእርግጥ ዐውቀሃል፤آ» (አሉ)፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ نُكِسُو‍‍ا‍ عَلَى رُء‍ُ‍وسِهِمْ لَقَ‍‍د‍ْ عَلِمْتَ مَا ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء يَ‍‍ن‍طِق‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla 'Afata`budūna Min Dūni Al-Lahi Mā Lā Yanfa`ukum Shay'āan Wa Lā Yađurrukum 021-066 آ«ታዲያ ለእናንተ ምንም የማይጠቅማችሁንና የማይጎዳችሁን ነገር ከአላህ ሌላ ትገዛላችሁንآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ أَفَتَعْبُد‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ مَا لاَ يَ‍‍ن‍فَعُكُمْ شَيْئا‍ً وَلاَ يَضُرُّكُمْ
'Uffin Lakum Wa Limā Ta`budūna Min Dūni Al-Lahi 'Afalā Ta`qilūna 021-067 آ«ፎህ! ለእናንተ ከአላህ ሌላ ለምትገዙትም ነገር፤ አታውቁምንآ» (አለ)፡፡ أُفّ‍‍‍ٍ لَكُمْ وَلِمَا تَعْبُد‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ أَفَلاَ تَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Ĥarriqūhu Wa Anşurū 'Ālihatakum 'In Kuntum Fā`ilīna 021-068 آ«ሠሪዎች እንደ ኾናችሁ አቃጥሉት፡፡ አማልክቶቻችሁንም እርዱآ» አሉ፡፡ (በእሳት ላይ ጣሉትም)፡፡ قَالُو‍‍ا‍ حَرِّق‍‍ُ‍و‍هُ وَا‍ن‍صُرُو‍ا‍ آلِهَتَكُمْ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ فَاعِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Qulnā Yā Nāru Kūnī Bardāan Wa Salāmāan `Alá 'Ibrāhīma 021-069 آ«እሳት ሆይ! በኢብራሂም ላይ ቀዝቃዛ፤ ሰላምም ሁኚآ» አልን፡፡ قُلْنَا يَا ن‍‍َ‍ا‍رُ كُونِي بَرْدا‍ً وَسَلاَماً عَلَى إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ
Wa 'Arādū Bihi Kaydāan Faja`alnāhumu Al-'Akhsarīna 021-070 በእርሱም ተንኮልን አሰቡ፡፡ በጣም ከሳሪዎችም አደረግናቸው፡፡ وَأَرَادُوا‍ بِهِ كَيْدا‍ً فَجَعَلْنَاهُمُ ا‍لأَخْسَ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Najjaynāhu Wa Lūţāan 'Ilá Al-'Arđi Allatī Bāraknā Fīhā Lil`ālamīna 021-071 እርሱንና ሉጥንም ወደዚያች፤ በውስጧ ለዓለማት በረከትን ወደ አደረግንባት ምድር (በመውሰድ) አዳን፡፡ وَنَجَّيْن‍‍َ‍ا‍هُ وَلُوطا‍ً إِلَى ا‍لأَرْضِ ا‍لَّتِي بَارَكْنَا فِيهَا لِلْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Wahabnā Lahu 'Isĥāqa Wa Ya`qūba Nāfilatan Wa Kullāan Ja`alnā Şāliĥīna 021-072 ለእርሱም ኢስሐቅን ያዕቆብንም ተጨማሪ አድርገን ሰጠነው፡፡ ሁሉንም መልካሞች አደረግን፡፤ وَوَهَ‍‍ب‍‍ْنَا لَهُ إِسْح‍‍َ‍ا‍قَ وَيَعْق‍‍ُ‍و‍بَ نَافِلَة‍‍‍ً وَكُلاّ‍ً جَعَلْنَا صَالِح‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Ja`alnāhum 'A'immatan Yahdūna Bi'amrinā Wa 'Awĥaynā 'Ilayhim Fi`la Al-Khayrāti Wa 'Iqāma Aş-Şalāati Wa 'Ītā'a Az-Zakāati Wa Kānū Lanā `Ābidīna 021-073 በትዕዛዛችንም ወደ በጎ ሥራ የሚመሩ መሪዎች አደረግናቸው፡፡ ወደእነሱም መልካም ሥራዎችን መሥራትን፣ ሶላትንም መስገድን፣ ዘካንም መስጠትን አወረድን፡፡ ለእኛ ተገዢዎችም ነበሩ፡፡ وَجَعَلْنَاهُمْ أَئِ‍‍م‍ّ‍‍َة‍‍‍ً يَهْد‍ُو‍نَ بِأَمْ‍‍ر‍‍ِنَا وَأَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَيْهِمْ فِعْلَ ا‍لْخَيْر‍َا‍تِ وَإِق‍‍َ‍ا‍مَ ا‍لصَّلاَةِ وَإِيت‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍لزَّك‍‍َ‍ا‍ةِ وَكَانُو‍‍ا‍ لَنَا عَابِد‍ِي‍نَ
Wa Lūţāan 'Ātaynāhu Ĥukmāan Wa `Ilmāan Wa Najjaynāhu Mina Al-Qaryati Allatī Kānat Ta`malu Al-Khabā'itha 'Innahum Kānū Qawma Saw'in Fāsiqīna 021-074 ሉጥንም ፍርድንና ዕውቀትን ሰጠነው፡፡ ከዚያችም መጥፎ ሥራዎችን ትሠራ ከነበረችው ከተማ አዳንነው፡፡ እነሱ ክፉ ሰዎች አመጸኞች ነበሩና፡፡ وَلُوطا‍ً آتَيْن‍‍َ‍ا‍هُ حُكْما‍ً وَعِلْما‍ً وَنَجَّيْن‍‍َ‍ا‍هُ مِنَ ا‍لْقَرْيَةِ ا‍لَّتِي كَانَ‍‍ت‍ْ تَعْمَلُ ا‍لْخَب‍‍َ‍ا‍ئِثَ إِ‍نّ‍‍َهُمْ كَانُو‍‍ا‍ قَوْمَ سَوْء‍ٍ فَاسِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Adkhalnāhu Fī Raĥmatinā 'Innahu Mina Aş-Şāliĥīna 021-075 በችሮታችንም ውስጥ አገባነው፡፡ እርሱ ከመልካሞቹ ነውና፡፡ وَأَ‍د‍‍ْخَلْن‍‍َ‍ا‍هُ فِي رَحْمَتِنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َهُ مِنَ ا‍لصَّالِح‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Nūĥāan 'Idhdá Min Qablu Fāstajabnā Lahu Fanajjaynāhu Wa 'Ahlahu Mina Al-Karbi Al-`Ažīmi 021-076 ኑሕንም ከዚያ በፊት (ጌታውን) በጠራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ለእርሱም (ጥሪውን) ተቀበልነው፡፡ እርሱንም ቤተሰቦቹንም ከከባድ ጭንቅ አዳን፡፡ وَنُوحا‍ً إِذْ نَادَى مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ فَاسْتَجَ‍‍ب‍‍ْنَا لَهُ فَنَجَّيْن‍‍َ‍ا‍هُ وَأَهْلَهُ مِنَ ا‍لْكَرْبِ ا‍لْعَظ‍‍ِ‍ي‍مِ
Wa Naşarnāhu Mina Al-Qawmi Al-Ladhīna Kadhdhabū Bi'āyātinā 'Innahum Kānū Qawma Saw'in Fa'aghraqnāhum 'Ajma`īna 021-077 ከነዚያም በታምራቶቻችን ከአስተባበሉት ሕዝቦች (ተንኮል) ጠበቅነው፡፡ እነሱ ክፉ ሕዝቦች አመጸኞች ነበሩና፡፡ ሁሉንም አሰጠምናቸውም፡፡ وَنَصَرْن‍‍َ‍ا‍هُ مِنَ ا‍لْقَوْمِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَذَّبُو‍‍ا‍ بِآيَاتِنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َهُمْ كَانُو‍‍ا‍ قَوْمَ سَوْء‍ٍ فَأَغْرَ‍ق‍‍ْنَاهُمْ أَ‍ج‍‍ْمَع‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Dāwūda Wa Sulaymāna 'Idh Yaĥkumāni Fī Al-Ĥarthi 'Idh Nafashat Fīhi Ghanamu Al-Qawmi Wa Kunnā Liĥukmihim Shāhidīna 021-078 ዳውድንና ሱለይማንንም በአዝመራው ነገር በሚፈርዱ ጊዜ የሕዝቦቹ ፍየሎች ሌሊት በርሱ ውስጥ በተሰማሩ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ፍርዳቸውንም ዐዋቂዎች ነበርን፡፡ وَدَاو‍ُو‍دَ وَسُلَيْم‍‍َ‍ا‍نَ إِذْ يَحْكُم‍‍َ‍ا‍نِ فِي ا‍لْحَرْثِ إِذْ نَفَشَتْ ف‍‍ِ‍ي‍هِ غَنَمُ ا‍لْقَوْمِ وَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا لِحُكْمِهِمْ شَاهِد‍ِي‍نَ
Fafahhamnāhā Sulaymāna Wa Kullāan 'Ātaynā Ĥukmāan Wa `Ilmāan Wa Sakhkharnā Ma`a Dāwūda Al-Jibāla Yusabbiĥna Wa Aţ-Ţayra Wa Kunnā Fā`ilīna 021-079 ለሱለይማንም (ትክክለኛይቱን ፍርድ) አሳወቅናት፡፡ ለሁሉም ጥበብንና ዕውቀትን ሰጠን፡፡ ተራራዎችን ከዳውድ ጋር የሚያወድሱ ሲኾኑ ገራን፡፡ አእዋፍንም (እንደዚሁ ገራን)፡፡ ሠሪዎችም ነበርን፡፡ فَفَهَّمْنَاهَا سُلَيْم‍‍َ‍ا‍نَ وَكُلاّ‍ً آتَيْنَا حُكْما‍ً وَعِلْما‍ً وَسَخَّرْنَا مَعَ دَاو‍ُو‍دَ ا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لَ يُسَبِّحْنَ وَا‍لطَّيْرَ وَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا فَاعِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa `Allamnāhu Şan`ata Labūsin Lakum Lituĥşinakum Min Ba'sikum Fahal 'Antum Shākirūna 021-080 የብረት ልብስንም ሥራ ለእናንተ ከጦራችሁ ትጠብቃችሁ ዘንድ አስተማርነው፡፡ እናንተ አመስጋኞች ናችሁን وَعَلَّمْن‍‍َ‍ا‍هُ صَنْعَةَ لَب‍‍ُ‍و‍س‍‍‍ٍ لَكُمْ لِتُحْصِنَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ بَأْسِكُمْ فَهَلْ أَ‍ن‍‍ْتُمْ شَاكِر‍ُو‍نَ
Wa Lisulaymāna Ar-Rīĥa `Āşifatan Tajrī Bi'amrihi 'Ilá Al-'Arđi Allatī Bāraknā Fīhā Wa Kunnā Bikulli Shay'in `Ālimīna 021-081 ለሱለይማንም ነፋስን በኀይል የምትነፍስ በትዕዛዙ ወደዚያች በእርሷ ውስጥ በረከትን ወደ አደረግንባት ምድር (ወደ ሻም) የምትፈስ ስትኾን (ገራንለት)፡፡ በነገሩ ሁሉም ዐዋቂዎች ነበርን፡፡ وَلِسُلَيْم‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لرّ‍ِي‍حَ عَاصِفَة‍‍‍ً تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي بِأَمْ‍‍ر‍‍ِهِ إِلَى ا‍لأَرْضِ ا‍لَّتِي بَارَكْنَا فِيهَا وَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا بِكُلِّ شَيْءٍ عَالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mina Ash-Shayāţīni Man Yaghūşūna Lahu Wa Ya`malūna `Amalāan Dūna Dhālika Wa Kunnā Lahum Ĥāfižīna 021-082 ከሰይጣናትም ለእርሱ (ሉልን ለማውጣት) የሚጠልሙንና ከዚያም ሌላ ያለን ሥራ የሚሠሩን (ገራንለት)፡፡ ለእነሱም ተጠባባቂዎች ነበርን፡፡ وَمِنَ ا‍لشَّيَاط‍‍ِ‍ي‍نِ مَ‍‍ن‍ْ يَغُوص‍‍ُ‍و‍نَ لَهُ وَيَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ عَمَلا‍ً د‍ُو‍نَ ذَلِكَ وَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَهُمْ حَافِظ‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Ayyūba 'Idhdá Rabbahu 'Annī Massanī Ađ-Đurru Wa 'Anta 'Arĥamu Ar-Rāĥimīna 021-083 አዩብንም (ኢዮብን) ጌታውን آ«እኔ መከራ አገኘኝ አንተም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህآ» ሲል በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ وَأَيّ‍‍ُ‍و‍بَ إِذْ نَادَى رَبَّهُ أَ‍نّ‍‍ِي مَسَّنِي ا‍لضُّرُّ وَأَ‍ن‍‍ْتَ أَرْحَمُ ا‍لرَّاحِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Fāstajabnā Lahu Fakashafnā Mā Bihi Min Đurrin Wa 'Ātaynāhu 'Ahlahu Wa Mithlahum Ma`ahum Raĥmatan Min `Indinā Wa Dhikrá Lil`ābidīna 021-084 ለእርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ከጉዳትም በእርሱ ላይ የነበረውን ሁሉ አስወገድን፡፡ ቤተሰቦቹንም ከእነሱም ጋር መሰላቸውን ከእኛ ዘንድ ለችሮታና ለተገዢዎች ለማስገንዘብ ሰጠነው፡፡ فَاسْتَجَ‍‍ب‍‍ْنَا لَهُ فَكَشَفْنَا مَا بِهِ مِ‍‍ن‍ْ ضُرّ‍ٍ وَآتَيْن‍‍َ‍ا‍هُ أَهْلَهُ وَمِثْلَهُ‍‍م‍ْ مَعَهُمْ رَحْمَة‍‍‍ً مِنْ عِ‍‍ن‍‍ْدِنَا وَذِكْرَى لِلْعَابِد‍ِي‍نَ
Wa 'Ismā`īla Wa 'Idrīsa Wa Dhā Al-Kifli Kullun Mina Aş-Şābirīna 021-085 ኢስማዒልንም ኢድሪስንም ዙልኪፍልንም (አስታውስ)፡፡ ሁሉም ከታጋሾቹ ናቸው፡፡ وَإِسْمَاع‍‍ِ‍ي‍لَ وَإِ‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِي‍سَ وَذَا ا‍لْكِفْلِ كُلّ‍‍‍ٌ مِنَ ا‍لصَّابِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa 'Adkhalnāhum Fī Raĥmatinā 'Innahum Mina Aş-Şāliĥīna 021-086 ከችሮታችንም ውስጥ አገባናቸው፡፡ እነሱ ከመልካሞቹ ናቸውና፡፡ وَأَ‍د‍‍ْخَلْنَاهُمْ فِي رَحْمَتِنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لصَّالِح‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Dhā An-Nūni 'Idh Dhahaba Mughāđibāan Fažanna 'An Lan Naqdira `Alayhi Fanādá Fī Až-Žulumāti 'An Lā 'Ilāha 'Illā 'Anta Subĥānaka 'Innī Kuntu Mina Až-Žālimīna 021-087 የዓሳውንም ባለቤት ተቆጥቶ በኼደ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በእርሱም ላይ ፈጽሞ የማንፈርድበት መኾናችንን ጠረጠረ፡፡ (ዓሳም ዋጠው)፡፡ በጨለማዎችም ውስጥ ኾኖ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ጥራት ይገባህ፡፡ እኔ በእርግጥ ከበዳዮቹ ነበርኩ በማለት ተጣራ፡፡ وَذَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُ‍و‍نِ إِ‍ذ‍ْ ذَهَبَ مُغَاضِبا‍ً فَظَ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَ‍ن‍ْ لَ‍‍ن‍ْ نَ‍‍ق‍‍ْدِ‍ر‍َ عَلَيْهِ فَنَادَى فِي ا‍لظُّلُم‍‍َ‍ا‍تِ أَ‍ن‍ْ لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَ&zw
Fāstajabnā Lahu Wa Najjaynāhu Mina Al-Ghammi Wa Kadhalika Nun Al-Mu'uminīna 021-088 ለርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ከጭንቅም አዳነው፡፡ እንደዚሁም ምእመናንን እናድናለን፡፡ فَاسْتَجَ‍‍ب‍‍ْنَا لَهُ وَنَجَّيْن‍‍َ‍ا‍هُ مِنَ ا‍لْغَ‍‍م‍ّ‍‍ِ وَكَذَلِكَ نُ‍‍ن‍‍ْجِي ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Zakarīyā 'Idhdá Rabbahu Rabbi Lā Tadharnī Fardāan Wa 'Anta Khayru Al-Wārithīna 021-089 ዘከሪያንም آ«ጌታዬ ሆይ! ብቻዬን አትተወኝ፡፡ አንተም ከወራሾች ሁሉ በላጭ ነህ ሲልآ» ጌታውን በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ وَزَكَ‍‍ر‍‍ِيَّ‍‍ا إِذْ نَادَى رَبَّهُ رَبِّ لاَ تَذَرْنِي فَرْدا‍ً وَأَ‍ن‍‍ْتَ خَيْرُ ا‍لْوَا‍ر‍‍ِث‍‍ِ‍ي‍نَ
Fāstajabnā Lahu Wa Wahabnā Lahu Yaĥyá Wa 'Aşlaĥnā Lahu Zawjahu 'Innahum Kānū Yusāri`ūna Fī Al-Khayrāti Wa Yad`ūnanā Raghabāan Wa Rahabāan Wa Kānū Lanā Khāshi`īna 021-090 ለእርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ለእርሱም የሕያን ሰጠነው፡፡ ለእርሱም ሚስቱን አበጀንለት፡፡ እነርሱ በበጎ ሥራዎች የሚቻኮሉ ከጃዮችና ፈሪዎች ኾነው የሚለምኑንም ነበሩ፡፡ ለእኛ ተዋራጆችም ነበሩ፡፡ فَاسْتَجَ‍‍ب‍‍ْنَا لَهُ وَوَهَ‍‍ب‍‍ْنَا لَهُ يَحْيَى وَأَصْلَحْنَا لَهُ زَوْجَهُ إِ‍نّ‍‍َهُمْ كَانُو‍‍ا‍ يُسَا‍ر‍‍ِع‍‍ُ‍و‍نَ فِي ا‍لْخَيْر‍َا‍تِ وَيَ‍‍د‍‍ْعُونَنَا رَغَبا‍ً وَرَهَبا‍ً وَكَانُو‍‍ا‍ لَنَا خَاشِع‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa A-Atī 'Aĥşanat Farjahā Fanafakhnā Fīhā Min Rūĥinā Wa Ja`alnāhā Wa Abnahā 'Āyatan Lil`ālamīna 021-091 ያችንም ብልቷን የጠበቀቺውን በርሷም ውስጥ ከመንፈሳችን የነፋንባትን እርሷንም ልጅዋንም (እንደዚሁ) ለዓለማት ተዓምር ያደረግናትን (መርየምን አስታውስ)፡፡ وَالَّتِ‍‍ي‍ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهَا مِ‍‍ن‍ْ رُوحِنَا وَجَعَلْنَاهَا وَا‍ب‍‍ْنَهَ‍‍ا آيَة‍‍‍ً لِلْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
'Inna Hadhihi 'Ummatukum 'Ummatan Wāĥidatan Wa 'Anā Rabbukum Fā`budūni 021-092 ይህች (ሕግጋት) አንዲት መንገድ ስትሆን በእርግጥ ሃይማኖታችሁ ናት፡፡ እኔም ጌታችሁ ነኝና ተገዙኝ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ هَذِهِ أُ‍مّ‍‍َتُكُمْ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ً وَا‍حِدَة‍‍‍ً وَأَنَا رَبُّكُمْ فَاعْبُد‍ُو‍نِ
Wa Taqaţţa`ū 'Amrahum Baynahum Kullun 'Ilaynā Rāji`ūna 021-093 በሃይማኖታቸውም ነገር በመካከላቸው ተለያዩ፡፡ ሁሉም ወደኛ ተመላሾች ናቸው፡፡ وَتَقَطَّعُ‍‍و‍‍ا‍ أَمْرَهُ‍‍م‍ْ بَيْنَهُمْ كُلّ‍‍‍ٌ إِلَيْنَا رَاجِع‍‍ُ‍و‍نَ
Faman Ya`mal Mina Aş-Şāliĥāti Wa Huwa Mu'uminun Falā Kufrāna Lisa`yihi Wa 'Innā Lahu Kātibūna 021-094 እርሱ ያመነ ኾኖ ከበጎ ሥራዎች ማንኛውንም የሚሠራም ሰው፤ ምንዳውን አይነፈግም፡፡ እኛም ለእርሱ መዝጋቢዎች ነን፡፡ فَمَ‍‍ن‍ْ يَعْمَلْ مِنَ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ وَهُوَ مُؤْمِن‍‍‍ٌ فَلاَ كُفْر‍َا‍نَ لِسَعْيِهِ وَإِ‍نّ‍‍َا لَهُ كَاتِب‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Ĥarāmun `Alá Qaryatin 'Ahlaknāhā 'Annahum Lā Yarji`ūna 021-095 ባጠፋናትም ከተማ ላይ እነሱ (ወደኛ) የማይመለሱ መኾናቸው እብለት ነው፤ (ይመለሳሉ)፡፡ وَحَر‍َا‍مٌ عَلَى قَرْيَةٍ أَهْلَكْنَاهَ‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َهُمْ لاَ يَرْجِع‍‍ُ‍و‍نَ
Ĥattá 'Idhā Futiĥat Ya'jūju Wa Ma'jūju Wa Hum Min Kulli Ĥadabin Yansilūna 021-096 የእጁጅና መእጁጅም እነርሱ ከየተረተሩ የሚንደረደሩ ሲኾኑ (ግድባቸው) በተከፈተች ጊዜ፥ حَتَّى إِذَا فُتِحَتْ يَأْج‍‍ُ‍و‍جُ وَمَأْج‍‍ُ‍و‍جُ وَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ حَدَب‍‍‍ٍ يَ‍‍ن‍سِل‍‍ُ‍و‍نَ
qtaraba Al-Wa`du Al-Ĥaqqu Fa'idhā Hiya Shākhişatun 'Abşāru Al-Ladhīna Kafarū Yā Waylanā Qad Kunnā Fī Ghaflatin Min Hādhā Bal Kunnā Žālimīna 021-097 እውነተኛውም ቀጠሮ በቀረበ ጊዜ፥ ያን ጊዜ እነሆ የእነዚያ የካዱት ሰዎች ዓይኖች ይፈጥጣሉ፡፡ آ«ዋ ጥፋታችን! ከዚህ (ቀን) በእርግጥ በዝንጋቴ ላይ ነበርን፤ በእውነትም በዳዮች ነበርንآ» (ይላሉ)፡፡ وَا‍ق‍‍ْتَرَبَ ا‍لْوَعْدُ ا‍لْحَقُّ فَإِذَا هِيَ شَاخِصَةٌ أَ‍ب‍‍ْص‍‍َ‍ا‍رُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ يَاوَيْلَنَا قَ‍‍د‍ْ كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا فِي غَفْلَة‍‍‍ٍ مِنْ هَذَا بَلْ كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا ظَالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
'Innakum Wa Mā Ta`budūna Min Dūni Al-Lahi Ĥaşabu Jahannama 'Antum Lahā Wa Aridūna 021-098 እናንተ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸውም (ጣዖታት) የገሀነም ማገዶዎች ናችሁ፡፡ እናንተ ለእርሷ ወራጆች ናችሁ፡፡ إِ‍نّ‍‍َكُمْ وَمَا تَعْبُد‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ حَصَبُ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ أَ‍ن‍‍ْتُمْ لَهَا وَا‍ر‍‍ِد‍ُو‍نَ
Law Kāna Hā'uulā' 'Ālihatan Mā Waradūhā Wa Kullun Fīhā Khālidūna 021-099 እነዚህ (ጣዖታት) አማልክት በነበሩ ኖሮ አይገቧዋትም ነበር፡፡ ግን ሁሉም በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡ لَوْ ك‍‍َ‍ا‍نَ ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء آلِهَة‍‍‍ً مَا وَرَدُوهَا وَكُلّ‍‍‍ٌ فِيهَا خَالِد‍ُو‍نَ
Lahum Fīhā Zafīrun Wa Hum Fīhā Lā Yasma`ūna 021-100 ለእነርሱ በእርሷ ውስጥ መንሰቅሰቅ አላቸው፡፡ እነርሱም በውስጧ (ምንንም) አይሰሙም፡፡ لَهُمْ فِيهَا زَف‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ وَهُمْ فِيهَا لاَ يَسْمَع‍‍ُ‍و‍نَ
'Inna Al-Ladhīna Sabaqat Lahum Minnā Al-Ĥusná 'Ūlā'ika `Anhā Mub`adūna 021-101 እነዚያ ከእኛ መልካሟ ቃል ለእነርሱ ያለፈችላቸው እነዚያ ከርሷ የተራቁ ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ سَبَقَتْ لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا ا‍لْحُسْنَى أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ عَنْهَا مُ‍‍ب‍‍ْعَد‍ُو‍نَ
Lā Yasma`ūna Ĥasīsahā Wa Hum Fī Mā Ashtahat 'Anfusuhum Khālidūna 021-102 ድምጽዋን አይሰሙም፡፡ እነርሱም ነፍሶቻቸው በሚሹት ነገር ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡ لاَ يَسْمَع‍‍ُ‍و‍نَ حَسِيسَهَا وَهُمْ فِي مَا ا‍شْتَهَتْ أَن‍فُسُهُمْ خَالِد‍ُو‍نَ
Lā Yaĥzunuhumu Al-Faza`u Al-'Akbaru Wa Tatalaqqāhumu Al-Malā'ikatu Hādhā Yawmukumu Al-Ladhī Kuntum Tū`adūna 021-103 ታላቁ ድንጋጤ አያስተክዛቸውም፡፡ መላእክትም ይህ ያ ትቀጠሩ የነበራችሁት ቀናችሁ ነው፤ እያሉ ይቀበሏቸዋል፡፡ لاَ يَحْزُنُهُمُ ا‍لْفَزَعُ ا‍لأَكْبَرُ وَتَتَلَقَّاهُمُ ا‍لْمَلاَئِكَةُ هَذَا يَوْمُكُمُ ا‍لَّذِي كُ‍‍ن‍تُمْ تُوعَد‍ُو‍نَ
Yawma Naţ As-Samā'a Kaţayyi As-Sijilli Lilkutubi Kamā Bada'nā 'Awwala Khalqin Nu`īduhu Wa`dāan `Alaynā 'Innā Kunnā Fā`ilīna 021-104 ለመጽሐፎች የኾኑ ገጾች እንደሚጠቀለሉ ሰማይን የምንጠቀልልበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ የመጀመሪያን ፍጥረት እንደ ጀመርን እንመልሰዋለን፡፡ (መፈጸሙ) በእኛ ላይ የኾነን ቀጠሮ ቀጠርን፡፡ እኛ (የቀጠርነውን) ሠሪዎች ነን፡፡ يَوْمَ نَ‍‍ط‍‍ْوِي ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءَ كَطَيِّ ا‍لسِّجِلِّ لِلْكُتُبِ كَمَا بَدَأْنَ‍‍ا‍ أَوَّلَ خَلْق‍‍‍ٍ نُعِيدُهُ وَعْداً عَلَيْنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا فَاعِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Laqad Katabnā Fī Az-Zabūri Min Ba`di Adh-Dhikri 'Anna Al-'Arđa Yarithuhā `Ibādiya Aş-Şāliĥūna 021-105 ምድንም መልካሞቹ ባሮቼ ይወርሷታል ማለትን ከመጽሐፉ (ከተጠበቀው ሰሌዳ) በኋላ በመጽሐፎቹ በእርግጥ ጽፈናል፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ كَتَ‍‍ب‍‍ْنَا فِي ا‍لزَّب‍‍ُ‍و‍ر‍ِ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ ا‍لذِّكْ‍‍ر‍ِ أَ‍نّ‍‍َ ا‍لأَرْضَ يَ‍‍ر‍‍ِثُهَا عِبَادِيَ ا‍لصَّالِح‍‍ُ‍و‍نَ
'Inna Fī Hādhā Labalāghāan Liqawmin `Ābidīna 021-106 በዚህ (ቁርኣን) ውስጥ ለተገዢዎች ሕዝቦች በቂነት አልለ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ فِي هَذَا لَبَلاَغا‍ً لِقَوْمٍ عَابِد‍ِي‍نَ
Wa Mā 'Arsalnāka 'Illā Raĥmatan Lil`ālamīna 021-107 (ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْن‍‍َ‍ا‍كَ إِلاَّ رَحْمَة‍‍‍ً لِلْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Qul 'Innamā Yūĥá 'Ilayya 'Annamā 'Ilahukum 'Ilahun Wāĥidun Fahal 'Antum Muslimūna 021-108 آ«ያ ወደኔ የሚወረደው አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ነው፤ ታዲያ እናንተ ፍጹም ታዛዦች ናችሁንآ» በላቸው፡፡ قُلْ إِ‍نّ‍‍َمَا يُوحَى إِلَيَّ أَ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا إِلَهُكُمْ إِلَه‍‍‍ٌ وَا‍حِد‍ٌ فَهَلْ أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ مُسْلِم‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'in Tawallaw Faqul 'Ādhantukum `Alá Sawā'in Wa 'In 'Adrī 'Aqarībun 'Am Ba`īdun Mā Tū`adūna 021-109 እምቢም ቢሉ (በማወቅ) በእኩልነት ላይ ኾነን (የታዘዝኩትን) አስታውቅኋችሁ፡፡ آ«የምትስፈራሩበትም ነገር ቅርብ ወይም ሩቅ መኾኑን አላውቅም፤آ» በላቸው፡፡ فَإِ‍ن‍ْ تَوَلَّوْا فَقُلْ آذَ‍ن‍‍ْتُكُمْ عَلَى سَو‍َا‍ء‍ٍ وَإِنْ أَ‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِي أَقَ‍‍ر‍‍ِي‍بٌ أَ‍م‍ْ بَع‍‍ِ‍ي‍د‍ٌ مَا تُوعَد‍ُو‍نَ
'Innahu Ya`lamu Al-Jahra Mina Al-Qawli Wa Ya`lamu Mā Taktumūna 021-110 እርሱ ከንግግር ጩኸትን ያውቃል፡፡ የምትደብቁትንም ሁሉ ያውቃል፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُ يَعْلَمُ ا‍لْجَهْرَ مِنَ ا‍لْقَوْلِ وَيَعْلَمُ مَا تَكْتُم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'In 'Adrī La`allahu Fitnatun Lakum Wa Matā`un 'Ilá Ĥīnin 021-111 እርሱም (ቅጣትን ማቆየት) ምናልባት ለእናንተ ፈተናና እስከ ጊዜው መጠቃቀሚያ እንደሆነም አላውቅም፤ (በላቸው)፡፡ وَإِنْ أَ‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِي لَعَلَّهُ فِتْنَة‍‍‍ٌ لَكُمْ وَمَت‍‍َ‍ا‍ع‍‍‍ٌ إِلَى ح‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Qāla Rabbi Aĥkum Bil-Ĥaqqi Wa Rabbunā Ar-Raĥmānu Al-Musta`ānu `Alá Mā Taşifūna 021-112 آ«ጌታዬ ሆይ! በእውነት ፍረድ፤ ጌታችንም እጅግ በጣም ሩኅሩኅ በምትሉት ነገር ላይ መታገዣ ነውآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ ا‍حْكُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَرَبُّنَا ا‍لرَّحْمَنُ ا‍لْمُسْتَع‍‍َ‍ا‍نُ عَلَى مَا تَصِف‍‍ُ‍و‍نَ
Next Sūrah