19) Sūrat Maryam

Printed format

19) سُورَة مَريَم

Kāf-Hā-Yā-`Ayn-Şād 019-001 ከ.ሀ.የ.ዐ.ጸ (ካፍ ሃ ያ ዓይን ሷድ) كَاف-هَا-يَا-عَي‍‍ن‍-صَاد
Dhikru Raĥmati Rabbika `Abdahu Zakarīyā 019-002 (ይህ) ጌታህ ባሪያውን ዘከሪያን በችሮታው ያወሳበት ነው፡፡ ذِكْرُ رَحْمَةِ رَبِّكَ عَ‍‍ب‍‍ْدَهُ زَكَ‍‍ر‍‍ِيَّا
'Idhdá Rabbahu Nidā'an Khafīyāan 019-003 ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ إِذْ نَادَى رَبَّهُ نِد‍َا‍ءً خَفِيّا‍ً
Qāla Rabbi 'Innī Wahana Al-`Ažmu Minnī Wa Ashta`ala Ar-Ra'su Shaybāan Wa Lam 'Akun Bidu`ā'ika Rabbi Shaqīyāan 019-004 አለ آ«ጌታዬ ሆይ! እኔ አጥንቴ ደከመ፤ ራሴም በሺበት ተንቀለቀለ፤ አንተም በመለመኔ ጌታዬ ሆይ! (ምንጊዜም) ዕድለ ቢስ አልሆንኩም፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ إِ‍نّ‍‍ِي وَهَنَ ا‍لْعَظْمُ مِ‍‍ن‍ّ‍‍ِي وَا‍شْتَعَلَ ا‍لرَّأْسُ شَيْبا‍ً وَلَمْ أَكُ‍‍ن‍ْ بِدُع‍‍َ‍ا‍ئِكَ رَبِّ شَقِيّا‍ً
Wa 'Innī Khiftu Al-Mawāliya Min Warā'ī Wa Kānati Amra'atī `Āqirāan Fahab Lī Min Ladunka Walīyāan 019-005 آ«እኔም ከበኋላዬ ዘመዶቼን በእርግጥ ፈራሁ፡፡ ሚስቴም መካን ነበረች ስለዚህ ከአንተ ዘንድ ለኔ ልጅን ስጠኝ፡፡ وَإِ‍نّ‍‍ِي خِفْتُ ا‍لْمَوَالِيَ مِ‍‍ن‍ْ وَر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي وَكَانَتِ ا‍مْرَأَتِي عَاقِرا‍ً فَهَ‍‍ب‍ْ لِي مِ‍‍ن‍ْ لَدُ‍ن‍‍ْكَ وَلِيّا‍ً
Yarithunī Wa Yarithu Min 'Āli Ya`qūba Wa Aj`alhu Rabbi Rađīyāan 019-006 آ«የሚወርሰኝ ከያዕቆብ ቤተሰቦችም የሚወርስ የሆነን (ልጅ)፡፡ ጌታዬ ሆይ! ተወዳጅም አድርገው፡፡آ» يَ‍‍ر‍‍ِثُنِي وَيَ‍‍ر‍‍ِثُ مِ‍‍ن‍ْ آلِ يَعْق‍‍ُ‍و‍بَ وَا‍ج‍‍ْعَلْهُ رَبِّ رَضِيّا‍ً
Yā Zakarīyā 'Innā Nubashshiruka Bighulāmin Asmuhu Yaĥyá Lam Naj`al Lahu Min Qablu Samīyāan 019-007 آ«ዘከሪያ ሆይ! እኛ በወንድ ልጅ ስሙ የሕያ በኾነ ከዚህ በፊት ሞክሼን ባላደረግንለት እናበስርሃለንآ» (አለው)፡፡ يَازَكَ‍‍ر‍‍ِيَّ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َا نُبَشِّرُكَ بِغُلاَم‍‍‍ٍ ا‍سْمُهُ يَحْيَى لَمْ نَ‍‍ج‍‍ْعَ‍‍ل‍ْ لَهُ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ سَمِيّا‍ً
Qāla Rabbi 'Anná Yakūnu Lī Ghulāmun Wa Kānat Amra'atī `Āqirāan Wa Qad Balaghtu Mina Al-Kibari `Itīyāan 019-008 آ«ጌታዬ ሆይ! ሚስቴ መካን የነበረች ስትኾን እኔም ከእርጅና ድርቀትን በእርግጥ የደረስኩ ስኾን እንዴት ልጅ ይኖረኛል!آ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ أَ‍نّ‍‍َى يَك‍‍ُ‍و‍نُ لِي غُلاَم‍‍‍ٌ وَكَانَتْ ا‍مْرَأَتِي عَاقِرا‍ً وَقَ‍‍د‍ْ بَلَغْتُ مِنَ ا‍لْكِبَ‍‍ر‍ِ عِتِيّا‍ً
Qāla Kadhālika Qāla Rabbuka Huwa `Alayya Hayyinun Wa Qad Khalaqtuka Min Qablu Wa Lam Taku Shay'āan 019-009 (ጅብሪል) አለ آ«(ነገሩ) እንደዚሁ ነው፡፡ ጌታህ፡- ከአሁን በፊት ምንም ያልነበርከውን የፈጠርኩህ ስኾን እርሱ በእኔ ላይ ቀላል ነውآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ كَذَلِكَ ق‍‍َ‍ا‍لَ رَبُّكَ هُوَ عَلَيَّ هَيِّن‍‍‍ٌ وَقَ‍‍د‍ْ خَلَ‍‍ق‍‍ْتُكَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ وَلَمْ تَكُ شَيْئا‍ً
Qāla Rabbi Aj`al Lī 'Āyatan Qāla 'Āyatuka 'Allā Tukallima An-Nāsa Thalātha Layālin Sawīyāan 019-010 آ«ጌታዬ ሆይ! (እንግዲያውስ) ለእኔ ምልክትን አድርግልኝ አለ፡፡ ምልክትህ ጤናማ ሆነህ ሳለህ ሦስት ሌሊትን (ከነቀናቸው) ሰዎችን ለማነጋገር አለመቻልህ ነውآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ ا‍ج‍‍ْعَ‍‍ل لِ‍‍ي آيَة‍‍‍ً ق‍‍َ‍ا‍لَ آيَتُكَ أَلاَّ تُكَلِّمَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ ثَلاَثَ لَي‍‍َ‍ا‍ل‍‍‍ٍ سَوِيّا‍ً
Fakharaja `Alá Qawmihi Mina Al-Miĥrābi Fa'awĥá 'Ilayhim 'An Sabbiĥū Bukratan Wa `Ashīyāan 019-011 ከምኩራቡም በሕዝቦቹ ላይ ወጣ፡፡ በأ—ትና በማታ (ጌታችሁን) አወድሱ በማለትም ወደነሱ ጠቀሰ፡፡ فَخَرَجَ عَلَى قَوْمِهِ مِنَ ا‍لْمِحْر‍َا‍بِ فَأَوْحَى إِلَيْهِمْ أَ‍ن‍ْ سَبِّحُو‍‍ا‍ بُكْرَة‍‍‍ً وَعَشِيّا‍ً
Yā Yaĥyá Khudhi Al-Kitāba Biqūwatin Wa 'Ātaynāhu Al-Ĥukma Şabīyāan 019-012 آ«የሕያ ሆይ! መጽሐፉን በጥብቅ ያዝ!آ» (አልነው)፡፡ ጥበብንም በሕፃንነቱ ሰጠነው፡፡ يَايَحْيَى خُذِ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ بِقُوَّة‍‍‍ٍ وَآتَيْن‍‍َ‍ا‍هُ ا‍لْحُكْمَ صَبِيّا‍ً
Wa Ĥanānāan Min Ladunnā Wa Zakāatan Wa Kāna Taqīyāan 019-013 ከእኛም የሆነን ርኅራኄ ንጽሕናንም (ሰጠነው)፡፡ ጥንቁቅም ነበር፡፡ وَحَنَانا‍ً مِ‍‍ن‍ْ لَدُ‍نّ‍‍َا وَزَك‍‍َ‍ا‍ة‍‍‍ً وَك‍‍َ‍ا‍نَ تَقِيّا‍ً
Wa Barrāan Biwālidayhi Wa Lam Yakun Jabbārāan `Aşīyāan 019-014 ለወላጆቹም በጎ ሠሪ ነበር፡፡ ትዕቢተኛ አመጸኛም አልነበረም፡፡ وَبَرّا‍ً بِوَالِدَيْهِ وَلَمْ يَكُ‍‍ن‍ْ جَبَّاراً عَصِيّا‍ً
Wa Salāmun `Alayhi Yawma Wulida Wa Yawma Yamūtu Wa Yawma Yub`athu Ĥayyāan 019-015 በተወለደበት ቀንና በሚሞትበትም ቀን፣ ሕያው ሆኖ በሚነሳበትም ቀን ሰላም በእሱ ላይ ይሁን፡፡ وَسَلاَمٌ عَلَيْهِ يَوْمَ وُلِدَ وَيَوْمَ يَم‍‍ُ‍و‍تُ وَيَوْمَ يُ‍‍ب‍‍ْعَثُ حَيّا‍ً
Wa Adhkur Fī Al-Kitābi Maryama 'Idh Antabadhat Min 'Ahlihā Makānāan Sharqīyāan 019-016 በመጽሐፉ ውስጥ መርየምንም ከቤተሰቧ ወደ ምሥራቃዊ ስፍራ በተለይች ጊዜ (የሆነውን ታሪኳን) አውሳ፡፡ وَاذْكُرْ فِي ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ مَرْيَمَ إِذْ ا‍ن‍تَبَذَتْ مِنْ أَهْلِهَا مَكَانا‍ً شَرْقِيّا‍ً
Fāttakhadhat Min Dūnihim Ĥijābāan Fa'arsalnā 'Ilayhā Rūĥanā Fatamaththala Lahā Basharāan Sawīyāan 019-017 ከእነሱም መጋረጃን አደረገች፡፡ መንፈሳችንምም (ጂብሪልን) ወደርሷ ላክን፡፡ ለእርሷም ትክክለኛ ሰው ሆኖ ተመሰለላት፡፡ فَاتَّخَذَتْ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِمْ حِجَابا‍ً فَأَرْسَلْنَ‍‍ا إِلَيْهَا رُوحَنَا فَتَمَثَّلَ لَهَا بَشَرا‍ً سَوِيّا‍ً
Qālat 'Innī 'A`ūdhu Bir-Raĥmani Minka 'In Kunta Taqīyāan 019-018 آ«እኔ ከአንተ በአልረሕማን እጠበቃለሁ፡፡ ጌታህን ፈሪ እንደ ሆንክ (አትቅረበኝ)آ» አለች፡፡ قَالَتْ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَع‍‍ُ‍و‍ذُ بِ‍‍ا‍لرَّحْمَنِ مِ‍‍ن‍‍ْكَ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تَ تَقِيّا‍ً
Qāla 'Innamā 'Anā Rasūlu Rabbiki Li'haba Laki Ghulāmāan Zakīyāan 019-019 آ«እኔ ንጹሕን ልጅ ለአንቺ ልሰጥሽ የጌታሽ መልክተኛ ነኝآ» አላት፡፡ ق‍َا‍لَ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَنَا رَس‍‍ُ‍و‍لُ رَبِّكِ لِأهَبَ لَكِ غُلاَما‍ً زَكِيّا‍ً
Qālat 'Anná Yakūnu Lī Ghulāmun Wa Lam Yamsasnī Basharun Wa Lam 'Aku Baghīyāan 019-020 آ«(በጋብቻ) ሰው ያልነካኝ ሆኜ አመንዝራም ሳልሆን ለእኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል!آ» አለች፡፡ قَالَتْ أَ‍نّ‍‍َى يَك‍‍ُ‍و‍نُ لِي غُلاَم‍‍‍ٌ وَلَمْ يَمْسَسْنِي بَشَر‍ٌ وَلَمْ أَكُ بَغِيّا‍ً
Qāla Kadhāliki Qāla Rabbuki Huwa `Alayya Hayyinun Wa Linaj`alahu 'Āyatan Lilnnāsi Wa Raĥmatan Minnā Wa Kāna 'Amrāan Maqđīyāan 019-021 አላት آ«(ነገሩ) እንደዚህሽ ነው፡፡آ» ጌታሽ آ«እርሱ በእኔ ላይ ገር ነው፡፡ ለሰዎችም ታምር ከእኛም ችሮታ ልናደርገው (ይህንን ሠራን) የተፈረደም ነገር ነውآ» አለ፤ (ነፋባትም)፡፡ ق‍َا‍لَ كَذَلِكِ ق‍‍َ‍ا‍لَ رَبُّكِ هُوَ عَلَيَّ هَيِّن‍‍‍ٌ وَلِنَ‍‍ج‍‍ْعَلَهُ آيَة‍‍‍ً لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ وَرَحْمَة‍‍‍ً مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا وَك‍‍َ‍ا‍نَ أَمْرا‍ً مَ‍‍ق‍‍ْضِيّا‍ً
Faĥamalat/hu Fāntabadhat Bihi Makānāan Qaşīyāan 019-022 ወዲያውኑም አረገዘችው፡፡ በእርሱም (በሆዷ ይዛው) ወደ ሩቅ ስፍራ ገለል አለች፡፡ فَحَمَلَتْهُ فَان‍تَبَذَتْ بِهِ مَكَانا‍ً قَصِيّا‍ً
Fa'ajā'ahā Al-Makhāđu 'Ilá Jidh`i An-Nakhlati Qālat Yā Laytanī Mittu Qabla Hādhā Wa Kuntu Nasyāan Mansīyāan 019-023 ምጡም ወደ ዘንባባይቱ ግንድ አስጠጋት፡፡ آ«ዋ ምኞቴ! ምነው ከዚህ በፊት በሞትኩ፡፡ ተረስቼም የቀረሁ በሆንኩآ» አለች፡፡ فَأَج‍‍َ‍ا‍ءَهَا ا‍لْمَخ‍‍َ‍ا‍ضُ إِلَى جِذْعِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َخْلَةِ قَالَتْ يَالَيْتَنِي مِتُّ قَ‍‍ب‍‍ْلَ هَذَا وَكُ‍‍ن‍تُ نَسْيا‍ً مَ‍‍ن‍‍ْسِيّا‍ً
Fanādāhā Min Taĥtihā 'Allā Taĥzanī Qad Ja`ala Rabbuki Taĥtaki Sarīyāan 019-024 ከበታቿም እንዲህ ሲል ጠራት آ«አትዘኝ፡፡ ጌታሽ ከበታችሽ ትንሽን ወንዝ በእርግጥ አድርጓል፡፡ فَنَادَاهَا مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهَ‍‍ا‍ أَلاَّ تَحْزَنِي قَ‍‍د‍ْ جَعَلَ رَبُّكِ تَحْتَكِ سَ‍‍ر‍‍ِيّا‍ً
Wa Huzzī 'Ilayki Bijidh`i An-Nakhlati Tusāqiţ `Alayki Ruţabāan Janīyāan 019-025 آ«የዘምባባይቱንም ግንድ ወዳንቺ ወዝውዣት ባንቺ ላይ የበሰለን የተምር እሸት ታረግፍልሻለችና፡፡ وَهُزِّ‍‍ي إِلَيْكِ بِجِذْعِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َخْلَةِ تُسَاقِ‍‍ط‍ْ عَلَيْكِ رُطَبا‍ً جَنِيّا‍ً
Fakulī Wa Ashrabī Wa Qarrī `Aynāan Fa'immā Taraynna Mina Al-Bashari 'Aĥadāan Faqūlī 'Innī Nadhartu Lilrraĥmani Şawmāan Falan 'Ukallima Al-Yawma 'Insīyāan 019-026 آ«ብይም፣ ጠጭም፣ ተደሰችም፡፡ እኔ ለአልረሕማን ዝምታን ተስያለሁ፤ ዛሬም ሰውን በፍጹም አላነጋግርምآ» በይ፡፡ فَكُلِي وَا‍شْرَبِي وَقَرِّي عَيْنا‍ً فَإِ‍مّ‍‍َا تَرَيْ‍‍ن‍ّ‍‍َ مِنَ ا‍لْبَشَ‍‍ر‍ِ أَحَدا‍ً فَقُولِ‍‍ي إِ‍نّ‍‍ِي نَذَرْتُ لِلرَّحْمَنِ صَوْما‍ً فَلَنْ أُكَلِّمَ ا‍لْيَوْمَ إِن‍سِيّا‍ً
Fa'atat Bihi Qawmahā Taĥmiluhu Qālū Yā Maryamu Laqad Ji'ti Shay'āan Farīyāan 019-027 በእርሱም የተሸከመቺው ሆና ወደ ዘመዶቿ መጣች፡፡ آ«መርየም ሆይ! ከባድን ነገር በእርግጥ ሠራሽآ» አሏት፡፡ فَأَتَتْ بِهِ قَوْمَهَا تَحْمِلُهُ قَالُو‍‍ا‍ يَامَرْيَمُ لَقَ‍‍د‍ْ جِئْتِ شَيْئا‍ً فَ‍‍ر‍‍ِيّا‍ً
Yā 'Ukhta Hārūna Mā Kāna 'Abūki Amra'a Saw'in Wa Mā Kānat 'Ummuki Baghīyāan 019-028 آ«የሃሩን እኅት ሆይ! አባትሽ መጥፎ ሰው አልነበረም፡፡ እናትሽም አመንዝራ አልነበረችምآ» አሏት፡፡ ي‍َا‍أُخْتَ هَار‍ُو‍نَ مَا ك‍‍َ‍ا‍نَ أَب‍‍ُ‍و‍كِ ا‍مْرَأَ سَوْء‍ٍ وَمَا كَانَتْ أُ‍مّ‍‍ُكِ بَغِيّا‍ً
Fa'ashārat 'Ilayhi Qālū Kayfa Nukallimu Man Kāna Fī Al-Mahdi Şabīyāan 019-029 ወደርሱም ጠቀሰች፡፡ آ«በአንቀልባ ያለን ሕጻን እንዴት እናናግራለን!آ» አሉ፡፡ فَأَشَارَتْ إِلَيْهِ قَالُو‍‍ا‍ كَيْفَ نُكَلِّمُ مَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ فِي ا‍لْمَهْدِ صَبِيّا‍ً
Qāla 'Innī `Abdu Al-Lahi 'Ātāniya Al-Kitāba Wa Ja`alanī Nabīyāan 019-030 (ሕፃኑም) አለ آ«እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ፡፡ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል፡፡آ» ق‍َا‍لَ إِ‍نّ‍‍ِي عَ‍‍ب‍‍ْدُ ا‍للَّهِ آتَانِيَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ وَجَعَلَنِي نَبِيّا‍ً
Wa Ja`alanī Mubārakāan 'Ayna Mā Kuntu Wa 'Awşānī Biş-Şalāati Wa Az-Zakāati Mā Dumtu Ĥayyāan 019-031 آ«በየትም ስፍራ ብሆን ብሩክ አድርጎኛል፡፡ በሕይወትም እስካለሁ ሶላትን በመስገድ ዘካንም በመስጠት አዞኛል፡፡آ» وَجَعَلَنِي مُبَارَكاً أَيْنَ مَا كُ‍‍ن‍تُ وَأَوْصَانِي بِ‍‍ا‍لصَّلاَةِ وَا‍لزَّك‍‍َ‍ا‍ةِ مَا دُمْتُ حَيّا‍ً
Wa Barrāan Biwālidatī Wa Lam Yaj`alnī Jabbārāan Shaqīyāan 019-032 آ«ለእናቴም ታዛዥ (አድርጎኛል)፡፡ ትዕቢተኛ እምቢተኛም አላደረገኝም፡፡ وَبَرّا‍ً بِوَالِدَتِي وَلَمْ يَ‍‍ج‍‍ْعَلْنِي جَبَّارا‍ً شَقِيّا‍ً
Wa As-Salāmu `Alayya Yawma Wulidtu Wa Yawma 'Amūtu Wa Yawma 'Ub`athu Ĥayyāan 019-033 آ«ሰላምም በእኔ ላይ ነው፡፡ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን፡፡آ» وَالسَّلاَمُ عَلَيَّ يَوْمَ وُلِ‍‍د‍‍ْتُ وَيَوْمَ أَم‍‍ُ‍و‍تُ وَيَوْمَ أُ‍ب‍‍ْعَثُ حَيّا‍ً
Dhālika `Īsá Abnu Maryama Qawla Al-Ĥaqqi Al-Ladhī Fīhi Yamtarūna 019-034 ይህ የመርየም ልጅ ዒሳ ነው፡፡ ያ በርሱ የሚጠራጠሩበት እውነተኛ ቃል ነው፡፡ ذَلِكَ عِيسَى ا‍ب‍‍ْنُ مَرْيَمَ قَوْلَ ا‍لْحَقِّ ا‍لَّذِي ف‍‍ِ‍ي‍هِ يَمْتَر‍ُو‍نَ
Mā Kāna Lillahi 'An Yattakhidha Min Waladin Subĥānahu 'Idhā Qađá 'Amrāan Fa'innamā Yaqūlu Lahu Kun Fayakūnu 019-035 ለአላህ ልጅን መያዝ አይገባውም፡፡ (ከጉድለት ሁሉ) ጠራ፡፡ ነገርን በሻ ጊዜ ለርሱ የሚለው آ«ኹንآ» ነው ወዲያውም ይኾናል፡፡ مَا ك‍‍َ‍ا‍نَ لِلَّهِ أَ‍ن‍ْ يَتَّخِذَ مِ‍‍ن‍ْ وَلَد‍ٍ سُ‍‍ب‍‍ْحَانَهُ إِذَا قَضَى أَمْرا‍ً فَإِ‍نّ‍‍َمَا يَق‍‍ُ‍و‍لُ لَهُ كُ‍‍ن‍ْ فَيَك‍‍ُ‍و‍نُ
Wa 'Inna Al-Laha Rabbī Wa Rabbukum Fā`budūhu Hādhā Şirāţun Mustaqīmun 019-036 (ዒሳ አለ) آ«አላህም ጌታዬ ጌታችሁም ነውና ተገዙት፡፡ ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው፡፡آ» وَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ رَبِّي وَرَبُّكُمْ فَاعْبُد‍ُو‍هُ هَذَا صِر‍َا‍ط‍‍‍ٌ مُسْتَق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
khtalafa Al-'Aĥzābu Min Baynihim Fawaylun Lilladhīna Kafarū Min Mash/hadi Yawmin `Ažīmin 019-037 ከመካከላቸውም አሕዛቦቹ በእርሱ ነገር ተለያዩ፡፡ ለእነዚያም ለካዱት ሰዎች ከታላቁ ቀን መጋፈጥ ወዮላቸው፡፡ فَاخْتَلَفَ ا‍لأَحْز‍َا‍بُ مِ‍‍ن‍ْ بَيْنِهِمْ فَوَيْل‍‍‍ٌ لِلَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ مَشْهَدِ يَوْمٍ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
'Asmi` Bihim Wa 'Abşir Yawma Ya'tūnanā Lakini Až-Žālimūna Al-Yawma Fī Đalālin Mubīnin 019-038 በሚመጡን ቀን ምን ሰሚ ምንስ ተመልካች አደረጋቸው! ግን አመጸኞች ዛሬ (በዚህ ዓለም) በግልጽ ስህተት ውስጥ ናቸው፡፤ أَسْمِعْ بِهِمْ وَأَ‍ب‍‍ْصِرْ يَوْمَ يَأْتُونَنَا لَكِنِ ا‍لظَّالِم‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْيَوْمَ فِي ضَلاَل‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Wa 'Andhirhum Yawma Al-Ĥasrati 'Idh Quđiya Al-'Amru Wa HumGhaflatin Wa Hum Lā Yu'uminūna 019-039 እነሱም (አሁን) በዝንጋቴ ላይ ኾነው ሳሉ እነሱም የማያምኑ ሲኾኑ ነገሩ በሚፈረድበት ጊዜ የቁልጭቱን ቀን አስፈራራቸው፡፡ وَأَن‍ذِرْهُمْ يَوْمَ ا‍لْحَسْرَةِ إِذْ قُضِيَ ا‍لأَمْرُ وَهُمْ فِي غَفْلَة‍‍‍ٍ وَهُمْ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
'Innā Naĥnu Narithu Al-'Arđa Wa Man `Alayhā Wa 'Ilaynā Yurja`ūna 019-040 እኛ ምድርን በእርሷም ላይ ያለውን ሁሉ እኛ እንወርሳለን፡፡ ወደኛም ይመለሳሉ፡፡ إِ‍نّ‍‍َا نَحْنُ نَ‍‍ر‍‍ِثُ ا‍لأَرْضَ وَمَنْ عَلَيْهَا وَإِلَيْنَا يُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Adhkur Fī Al-Kitābi 'Ibrāhīma 'Innahu Kāna Şiddīqāan Nabīyāan 019-041 በመጽሐፉ ውስጥ ኢብራሂምንም አውሳ፡፡ እርሱ በጣም እውነተኛ ነቢይ ነበርና፡፡ وَاذْكُرْ فِي ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ صِدِّيقا‍ً نَبِيّا‍ً
'Idh Qāla Li'abīhi Yā 'Abati Lima Ta`budu Mā Lā Yasma`u Wa Lā Yubşiru Wa Lā Yughnī `Anka Shay'āan 019-042 ለአባቱ ባለ ጊዜ (አስታውስ) آ«አባቴ ሆይ! የማይሰማንና የማያይን ከአንተም ምንንም የማይጠቅምህን (ጣዖት) ለምን ትግገዛለህ إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لِأَب‍‍ِ‍ي‍هِ ي‍‍َ‍ا‍أَبَتِ لِمَ تَعْبُدُ مَا لاَ يَسْمَعُ وَلاَ يُ‍‍ب‍‍ْصِ‍‍ر‍ُ وَلاَ يُغْنِي عَ‍‍ن‍‍ْكَ شَيْئا‍ً
Yā 'Abati 'Innī Qad Jā'anī Mina Al-`Ilmi Mā Lam Ya'tika Fa Attabi`nī 'Ahdika Şirāţāan Sawīyāan 019-043 آ«አባቴ ሆይ! እኔ ከዕውቀት ያልመጣልህ ነገር በእርግጥ መጥቶልኛልና ተከተለኝ፡፡ ቀጥተኛውን መንገድ እመራሃለሁና፡፡ ي‍َا‍أَبَتِ إِ‍نّ‍‍ِي قَ‍‍د‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَنِي مِنَ ا‍لْعِلْمِ مَا لَمْ يَأْتِكَ فَاتَّبِعْنِ‍‍ي‍ أَهْدِكَ صِرَاطا‍ً سَوِيّا‍ً
Yā 'Abati Lā Ta`budi Ash-Shayţāna 'Inna Ash-Shayţāna Kāna Lilrraĥmani `Aşīyāan 019-044 آ«አባቴ ሆይ! ሰይጣንን አትግገዛ፡፡ ሰይጣን ለአልረሕማን አመጸኛ ነውና፡፡ ي‍َا‍أَبَتِ لاَ تَعْبُدِ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نَ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نَ ك‍‍َ‍ا‍نَ لِلرَّحْمَنِ عَصِيّا‍ً
Yā 'Abati 'Innī 'Akhāfu 'An Yamassaka `Adhābun Mina Ar-Raĥmāni Fatakūna Lilshshayţāni Walīyāan 019-045 آ«አባቴ ሆይ! እኔ ከአልረሕማን ቅጣት ሊያገኝህ ለሰይጣንም ጓደኛ ልትኾን እፈራለሁ፡፡آ» ي‍َا‍أَبَتِ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَخ‍‍َ‍ا‍فُ أَ‍ن‍ْ يَمَسَّكَ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ مِنَ ا‍لرَّحْمَنِ فَتَك‍‍ُ‍و‍نَ لِلشَّيْط‍‍َ‍ا‍نِ وَلِيّا‍ً
Qāla 'Arāghibun 'Anta `An 'Ālihatī Yā 'Ibrāhīmu La'in Lam Tantahi La'arjumannaka Wa Ahjurnī Malīyāan 019-046 (አባቱም) آ«ኢብራሂም ሆይ! አንተ አምላኮቼን ትተህ የምትዞር ነህን ባትከለከል በእርግጥ እወግርሃለሁ፡፡ ረዥም ጊዜንም ተወኝآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ أَرَاغِبٌ أَ‍ن‍‍ْتَ عَ‍‍ن‍ْ آلِهَتِي يَاإِ‍ب‍‍ْراه‍‍ِ‍ي‍مُ لَئِ‍‍ن‍ْ لَمْ تَ‍‍ن‍تَهِ لَأَرْجُمَ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ وَا‍هْجُرْنِي مَلِيّا‍ً
Qāla Salāmun `Alayka Sa'astaghfiru Laka Rabbī 'Innahu Kāna Bī Ĥafīyāan 019-047 آ«ደህና ኹን፡፡ ወደፊት ከጌታዬ ምሕረትን እለምንልሃለሁ፡፡ እርሱ ለኔ በጣም ርኅሩኅ ነውናآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ سَلاَمٌ عَلَيْكَ سَأَسْتَغْفِ‍‍ر‍ُ لَكَ رَبِّ‍‍ي إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ بِي حَفِيّا‍ً
Wa 'A`tazilukum Wa Mā Tad`ūna Min Dūni Al-Lahi Wa 'Ad`ū Rabbī `Asá 'Allā 'Akūna Bidu`ā'i RabShaqīyāan 019-048 آ«እናንተንም ከአላህ ሌላ የምትግገዙትንም እርቃለሁ፡፡ ጌታዬንም እግገዛለሁ፡፡ ጌታዬን በመገዛት የማፍር አለመኾኔን እከጅላለሁ፡፡آ» وَأَعْتَزِلُكُمْ وَمَا تَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ وَأَ‍د‍‍ْعُو رَبِّي عَسَى أَلاَّ أَك‍‍ُ‍و‍نَ بِدُع‍‍َ‍ا‍ءِ رَبِّي شَقِيّا‍ً
Falammā A`tazalahum Wa Mā Ya`budūna Min Dūni Al-Lahi Wahabnā Lahu 'Isĥāqa Wa Ya`qūba Wa Kullā Ja`alnā Nabīyāan 019-049 እነርሱንም ከአላህ ሌላ የሚግገዙትንም በራቀ ጊዜ ለእርሱ ኢስሐቅንና ያዕቆብን ሰጠነው፡፡ ሁሉንም ነቢይ አደረግንም፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ا‍عْتَزَلَهُمْ وَمَا يَعْبُد‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ وَهَ‍‍ب‍‍ْنَا لَهُ إِسْح‍‍َ‍ا‍قَ وَيَعْق‍‍ُ‍و‍بَ وَكُلاَّ جَعَلْنَا نَبِيّا‍ً
Wa Wahabnā Lahum Min Raĥmatinā Wa Ja`alnā Lahum Lisāna Şidqin `Alīyāan 019-050 ለእነሱም ከችሮታችን ሰጠናቸው፡፡ ለእነርሱም ከፍ ያለ ምስጉን ዝናን አደረግንላቸው፡፡ وَوَهَ‍‍ب‍‍ْنَا لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ رَحْمَتِنَا وَجَعَلْنَا لَهُمْ لِس‍‍َ‍ا‍نَ صِ‍‍د‍‍ْقٍ عَلِيّا‍ً
Wa Adhkur Fī Al-Kitābi Mūsá 'Innahu Kāna Mukhlaşāan Wa Kāna Rasūlāan Nabīyāan 019-051 በመጽሐፉ ውስጥ ሙሳንም አውሳ፡፡ እርሱ ምርጥ ነበርና፡፡ መልክተኛ ነቢይም ነበር፡፡ وَاذْكُرْ فِي ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ مُوسَى إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ مُخْلَصا‍ً وَك‍‍َ‍ا‍نَ رَسُولا‍ً نَبِيّا‍ً
Wa Nādaynāhu Min Jānibi Aţūri Al-'Aymani Wa Qarrabnāhu Najīyāan 019-052 ከጡር ቀኝ ጎን በኩልም ጠራነው፡፡ ያነጋገርነውም ሲኾን አቀረብነው፡፡ وَنَادَيْن‍‍َ‍ا‍هُ مِ‍‍ن‍ْ جَانِبِ ا‍لطّ‍‍ُ‍و‍ر‍ِ ا‍لأَيْمَنِ وَقَرَّ‍‍ب‍‍ْن‍‍َ‍ا‍هُ نَجِيّا‍ً
Wa Wahabnā Lahu Min Raĥmatinā 'Akhāhu Hārūna Nabīyāan 019-053 ከችሮታችንም ወንድሙን ሃሩንን ነቢይ አድርገን ሰጠነው፡፡ وَوَهَ‍‍ب‍‍ْنَا لَهُ مِ‍‍ن‍ْ رَحْمَتِنَ‍‍ا‍ أَخ‍‍َ‍ا‍هُ هَار‍ُو‍نَ نَبِيّا‍ً
Wa Adhkur Fī Al-Kitābi 'Ismā`īla 'Innahu Kāna Şādiqa Al-Wa`di Wa Kāna Rasūlāan Nabīyāan 019-054 በመጽሐፉ ኢስማዒልንም አውሳ፡፡ እርሱ ቀጠሮን አክባሪ ነበረና፡፡ መልክተኛ ነቢይም ነበር፡፡ وَاذْكُرْ فِي ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ إِسْمَاع‍‍ِ‍ي‍لَ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ صَادِقَ ا‍لْوَعْدِ وَك‍‍َ‍ا‍نَ رَسُولا‍ً نَبِيّا‍ً
Wa Kāna Ya'muru 'Ahlahu Biş-Şalāati Wa Az-Zakāati Wa Kāna `Inda Rabbihi Marđīyāan 019-055 ቤተሰቦቹንም በሶላትና በዘካ ያዝ ነበር፡፡ እጌታውም ዘንድ ተወዳጅ ነበር፡፡ وَك‍‍َ‍ا‍نَ يَأْمُرُ أَهْلَهُ بِ‍‍ا‍لصَّلاَةِ وَا‍لزَّك‍‍َ‍ا‍ةِ وَك‍‍َ‍ا‍نَ عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّهِ مَرْضِيّا‍ً
Wa Adhkur Fī Al-Kitābi 'Idrīsa 'Innahu Kāna Şiddīqāan Nabīyāan 019-056 በመጽሐፉ ኢድሪስንም (ሄኖክን) አውሳ፡፡ እርሱ እውነተኛ ነቢይ ነበርና፡፡ وَاذْكُرْ فِي ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ إِ‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِي‍سَ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ صِدِّيقا‍ً نَبِيّا‍ً
Wa Rafa`nāhu Makānāan `Alīyāan 019-057 ወደ ከፍተኛም ስፍራ አነሳነው፡፡ وَرَفَعْن‍‍َ‍ا‍هُ مَكَاناً عَلِيّا‍ً
'Ūlā'ika Al-Ladhīna 'An`ama Al-Lahu `Alayhim Mina An-Nabīyīna Min Dhurrīyati 'Ādama Wa Mimman Ĥamalnā Ma`a Nūĥin Wa Min Dhurrīyati 'Ibrāhīma Wa 'Isrā'īla Wa Mimman Hadaynā Wa Ajtabaynā 'Idhā Tutlá `Alayhim 'Āyātu Ar-Raĥmāni Kharrū Sujjadāan Wa Bukīyāan 019-058 እነዚህ (ዐሥሩ) እነዚያ አላህ በእነሱ ላይ የለገሰላቸው ከነቢያት ከአዳም ዘር ከኑሕ ጋር (በመርከቢቱ ላይ) ከጫናቸውም (ዘሮች) ከኢብራሂምና ከእስራኤልም ዘሮች ከመራናቸውና ከመረጥናቸውም የኾኑት የአልረሕማን አንቀጾች በነሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ ሰጋጆችና አልቃሾች ኾነው ይወድቃሉ፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أَنْعَمَ ا‍للَّهُ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َبِيّ‍‍ِ‍ي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ ذُرِّيَّةِ آدَمَ وَمِ‍‍م‍ّ‍‍َنْ حَمَلْنَا مَعَ ن‍ Fakhalafa Min Ba`dihim Khalfun 'Ađā`ū Aş-Şalāata Wa Attaba`ū Ash-Shahawāti Fasawfa Yalqawna Ghayyāan 019-059 ከእነሱም በኋላ ሶላትን ያጓደሉ (የተዉ) ፍላጎቶችንም የተከተሉ መጥፎ ምትኮች ተተኩ! የገሀነምንም ሸለቆ በእርግጥ ያገኛሉ፡፡ فَخَلَفَ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِمْ خَلْفٌ أَضَاعُو‍‍ا‍ ا‍لصَّلاَةَ وَا‍تَّبَعُو‍‍ا‍ ا‍لشَّهَو‍َا‍تِ فَسَوْفَ يَلْقَوْنَ غَيّا‍ً
'Illā Man Tāba Wa 'Āmana Wa `Amila Şāliĥāan Fa'ūlā'ika Yadkhulūna Al-Jannata Wa Lā Yužlamūna Shay'āan 019-060 ግን የተጸጸተና ያመነም በጎንም ሥራ የሠራ ሰው እነዚህ ገነትን ይገባሉ፡፡ አንዳችንም አይበደሉም፡፡ إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ ت‍‍َ‍ا‍بَ وَآمَنَ وَعَمِلَ صَالِحا‍ً فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ يَ‍‍د‍‍ْخُل‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةَ وَلاَ يُظْلَم‍‍ُ‍و‍نَ شَيْئا‍ً
Jannāti `Adnin Allatī Wa`ada Ar-Raĥmānu `Ibādahu Bil-Ghaybi 'Innahu Kāna Wa`duhu Ma'tīyāan 019-061 የመኖሪያን ገነቶች ያችን አልረሕማን ለባሮቹ በሩቅ ኾነው ሳሉ ተስፋ ቃል የገባላቸውን (ይገባሉ)፡፡ እርሱ ተስፋው ተፈጻሚ ነውና፤ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍تِ عَ‍‍د‍‍ْن‍‍‍ٍ ا‍لَّتِي وَعَدَ ا‍لرَّحْمَنُ عِبَادَهُ بِ‍‍ا‍لْغَيْبِ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ وَعْدُهُ مَأْتِيّا‍ً
Lā Yasma`ūna Fīhā Laghwan 'Illā Salāmāan Wa Lahum Rizquhum Fīhā Bukratan Wa `Ashīyāan 019-062 በእርሷ ሰላምን እንጂ ውድቅን ነገር አይሰሙም፡፡ ለእነሱም በርሷ ውስጥ ጧትም ማታም ሲሳያቸው አላቸው፡፡ لاَ يَسْمَع‍‍ُ‍و‍نَ فِيهَا لَغْوا‍ً إِلاَّ سَلاَما‍ً وَلَهُمْ ‍ر‍‍ِزْقُهُمْ فِيهَا بُكْرَة‍‍‍ً وَعَشِيّا‍ً
Tilka Al-Jannatu Allatī Nūrithu Min `Ibādinā Man Kāna Taqīyāan 019-063 ይህች ያቺ ከባሮቻችን ጥንቁቆች ለኾኑት የምናወርሳት ገነት ናት፡፡ تِلْكَ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةُ ا‍لَّتِي نُو‍ر‍‍ِثُ مِنْ عِبَادِنَا مَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ تَقِيّا‍ً
Wa Mā Natanazzalu 'Illā Bi'amri Rabbika Lahu Mā Bayna 'Aydīnā Wa Mā Khalfanā Wa Mā Bayna Dhālika Wa Mā Kāna Rabbuka Nasīyāan 019-064 (ጂብሪል አለ) آ«በጌታህም ትእዛዝ እንጅ አንወርድም፡፡ በፊታችን ያለው፣ በኋላችንም ያለው በዚህም መካከል ያለው ሁሉ የርሱ ነው፡፡ ጌታህም ረሺ አይደለም፡፡ وَمَا نَتَنَزَّلُ إِلاَّ بِأَمْ‍‍ر‍ِ رَبِّكَ لَهُ مَا بَيْنَ أَيْدِينَا وَمَا خَلْفَنَا وَمَا بَيْنَ ذَلِكَ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ رَبُّكَ نَسِيّا‍ً
Rabbu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Mā Baynahumā Fā`bud/hu Wa Aşţabir Li`ibādatihi Hal Ta`lamu Lahu Samīyāan 019-065 (እርሱ) የሰማያትና የምድር በሁለቱም መካከል ላለው ሁሉ ጌታ ነውና ተገዛው፡፡ እርሱን በመገዛትም ላይ ታገስ፡፡ ለእርሱ ሞክሼን ታውቃለህን رَبُّ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا فَاعْبُ‍‍د‍‍ْهُ وَا‍صْطَبِرْ لِعِبَادَتِهِ هَلْ تَعْلَمُ لَهُ سَمِيّا‍ً
Wa Yaqūlu Al-'Insānu 'A'idhā Mā Mittu Lasawfa 'Ukhraju Ĥayyāan 019-066 ሰውም آ«በሞትኩ ጊዜ ወደፊት ሕያው ኾኜ (ከመቃብር) እወጣለሁንآ» ይላል፡፡ وَيَق‍‍ُ‍و‍لُ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نُ أَئِذَا مَا مِتُّ لَسَوْفَ أُخْرَجُ حَيّا‍ً
'Awalā Yadhkuru Al-'Insānu 'Annā Khalaqnāhu Min Qablu Wa Lam Yaku Shay'āan 019-067 ሰው ከአሁን በፊት ምንም ነገር ያልነበረ ሲኾን እኛ የፈጠርነው መኾኑን አያስታውስምን أَوَلاَ يَذْكُرُ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نُ أَ‍نّ‍‍َا خَلَ‍‍ق‍‍ْن‍‍َ‍ا‍هُ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ وَلَمْ يَكُ شَيْئا‍ً
Fawarabbika Lanaĥshurannahum Wa Ash-Shayāţīna Thumma Lanuĥđirannahum Ĥawla Jahannama Jithīyāan 019-068 በጌታህ እንምላለን ሰይጣናት ጋር በእርግጥ እንሰበስባቸዋለን፡፡ ከዚያም በገሀነም ዙሪያ የተንበረከኩ ኾነው፤ በእርግጥ እናቀርባቸዋለን፡፡ فَوَرَبِّكَ لَنَحْشُرَ‍نّ‍‍َهُمْ وَا‍لشَّيَاط‍‍ِ‍ي‍نَ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لَنُحْضِرَ‍نّ‍‍َهُمْ حَوْلَ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ جِثِيّا‍ً
Thumma Lananzi`anna Min Kulli Shī`atin 'Ayyuhum 'Ashaddu `Alá Ar-Raĥmāni `Itīyāan 019-069 ከዚያም ከየጭፍሮቹ ሁሉ ከእነርሱ ያንን (እርሱ) በአልረሕማን ላይ በድፍረት በጣም ብርቱ የኾነውን እናወጣለን፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لَنَ‍‍ن‍زِعَ‍‍ن‍ّ‍‍َ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ شِيعَةٍ أَيُّهُمْ أَشَدُّ عَلَى ا‍لرَّحْمَنِ عِتِيّا‍ً
Thumma Lanaĥnu 'A`lamu Bial-Ladhīna Hum 'Awlá Bihā Şilīyāan 019-070 ከዚያም እኛ እነዚያን እነርሱ በእርሷ ለመግባት ተገቢ የኾኑትን እናውቃለን፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لَنَحْنُ أَعْلَمُ بِ‍‍ا‍لَّذ‍ِي‍نَ هُمْ أَوْلَى بِهَا صِلِيّا‍ً
Wa 'In Minkum 'Illā Wa Ariduhā Kāna `Alá Rabbika Ĥatmāan Maqđīyāan 019-071 ከእናንተም ወደ እርሷ ወራጅ እንጂ አንድም የለም፡፡ (መውረዱም) ጌታህ የፈረደው ግዴታ ነው፡፡ وَإِ‍ن‍ْ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ إِلاَّ وَا‍ر‍‍ِدُهَا ك‍‍َ‍ا‍نَ عَلَى رَبِّكَ حَتْما‍ً مَ‍‍ق‍‍ْضِيّا‍ً
Thumma Nunaj Al-Ladhīna Attaqaw Wa Nadharu Až-Žālimīna Fīhā Jithīyāan 019-072 ከዚያም እነዚያን የተጠነቀቁትን እናድናለን፡፡ አመጸኞቹንም የተንበረከኩ ኾነው በውስጧ እንተዋቸዋለን፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ نُنَجِّي ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍تَّقَوْا وَنَذَرُ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ فِيهَا جِثِيّا‍ً
Wa 'Idhā Tutlá `Alayhim 'Āyātunā Bayyinātin Qāla Al-Ladhīna Kafarū Lilladhīna 'Āmanū 'Ayyu Al-Farīqayni Khayrun Maqāmāan Wa 'Aĥsanu Nadīyāan 019-073 በእነሱም ላይ አንቀጾቻችን ግልጽ መስረጃዎች ኾነው በተነበቡ ጊዜ እነዚያ የካዱት ለእነዚያ ላመኑት آ«ከሁለቱ ክፍሎች መኖሪያው የሚበልጠውና ሸንጎውም ይበልጥ የሚያምረው ማንኛው ነውآ» ይላሉ፡፡ وَإِذَا تُتْلَى عَلَيْهِمْ آيَاتُنَا بَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ ق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لِلَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ أَيُّ ا‍لْفَ‍‍ر‍‍ِيقَيْنِ خَيْر‍ٌ مَقَاما‍ً وَأَحْسَنُ نَدِيّا‍ً
Wa Kam 'Ahlaknā Qablahum Min Qarnin Hum 'Aĥsanu 'Athāthāan Wa Ri'yāan 019-074 ከእነሱም በፊት ከክፍለ ዘመናት ሕዝቦች እነሱ በቁሳቁስና በትርኢትም በጣም ያማሩትን ብዙዎችን አጥፍተናል፡፡ وَكَمْ أَهْلَكْنَا قَ‍‍ب‍‍ْلَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَرْنٍ هُمْ أَحْسَنُ أَثَاثا‍ً وَر‍‍ِئْيا‍ً
Qul Man Kāna Fī Ađ-Đalālati Falyamdud Lahu Ar-Raĥmānu Maddāan Ĥattá 'Idhā Ra'aw Mā Yū`adūna 'Immā Al-`Adhāba Wa 'Immā As-Sā`ata Fasaya`lamūna Man Huwa Sharrun Makānāan Wa 'Ađ`afu Junan 019-075 آ«በስሕተት ውስጥ የኾነ ሰው አልረሕማን ለእርሱ ማዘግየትን ያዘገየዋል፡፡ የሚዛትባቸውንም ወይም ቅጣቱን ወይም ሰዓቲቱን ባዩ ጊዜ እርሱ ስፍራው መጥፎና ሰራዊቱ ደካማ የኾነው ሰው ማን እንደኾነ በእርግጥ ያውቃሉآ» በላቸው፡፡ قُلْ مَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ فِي ا‍لضَّلاَلَةِ فَلْيَمْدُ‍د‍ْ لَهُ ا‍لرَّحْمَنُ مَدّاً حَتَّى إِذَا رَأَوْا مَا يُوعَد‍ُو‍نَ إِ‍مّ‍‍َا ا‍لْعَذ‍َا‍بَ وَإِ‍مّ‍‍َا ا‍لسَّاعَةَ فَسَيَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ مَنْ هُوَ شَرّ‍ٌ مَكَانا‍ً وَأَضْعَفُ جُ‍ Wa Yazīdu Al-Lahu Al-Ladhīna Ahtadaw Hudáan Wa Al-Bāqiyātu Aş-Şāliĥātu Khayrun `Inda Rabbika Thawābāan Wa Khayrun Maradan 019-076 እነዚያንም የቀኑትን ሰዎች አላህ ቅንነትን ይጨምርላቸዋል፡፡ መልካሞቹ ቀሪዎች (ሥራዎች) እጌታህ ዘንድ በምንዳ በላጭ ናቸው፡፡ በመመለሻም የተሻሉ ናቸው፡፡ وَيَز‍ِي‍دُ ا‍للَّهُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍هْتَدَوْا هُ‍‍دى‍ً وَا‍لْبَاقِي‍‍َ‍ا‍تُ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تُ خَيْرٌ عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّكَ ثَوَابا‍ً وَخَيْر‍ٌ مَرَدّا‍ً
'Afara'ayta Al-Ladhī Kafara Bi'āyātinā Wa Qāla La'ūtayanna Mālāan Wa Waladāan 019-077 ያንንም በአንቀጾቻችን የካደውን آ«(በትንሣኤ ቀን) ገንዘብም ልጅም በእርግጥ እስሰጣለሁ ያለውንም አየህንآ» أَفَرَأَيْتَ ا‍لَّذِي كَفَرَ بِآيَاتِنَا وَق‍‍َ‍ا‍لَ لَأ‍ُ‍وتَيَ‍‍ن‍ّ‍‍َ مَالا‍ً وَوَلَدا‍ً
'Āţţala`a Al-Ghayba 'Am Attakhadha `Inda Ar-Raĥmāni `Ahdāan 019-078 ሩቁን ምስጢር ዐወቀን ወይስ አልረሕማን ዘንድ ቃል ኪዳንን ያዘ أَا‍طَّلَعَ ا‍لْغَيْبَ أَمْ ا‍تَّخَذَ عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍لرَّحْمَنِ عَهْدا‍ً
Kallā Sanaktubu Mā Yaqūlu Wa Namuddu Lahu Mina Al-`Adhābi Madan 019-079 ይከልከል (አይሰጠውም)፡፡ የሚለውን ሁሉ በእርግጥ እንጽፋለን፡፡ ለእርሱም ከቅጣት ጭማሬን እንጨምርለታለን፡፡ كَلاَّ سَنَكْتُبُ مَا يَق‍‍ُ‍و‍لُ وَنَمُدُّ لَهُ مِنَ ا‍لْعَذ‍َا‍بِ مَدّا‍ً
Wa Narithuhu Mā Yaqūlu Wa Ya'tīnā Fardāan 019-080 (አልለኝ) የሚለውንም ሁሉ እንወርሰዋለን፡፡ ብቻውንም ኾኖ ይመጣናል፡፡ وَنَ‍‍ر‍‍ِثُهُ مَا يَق‍‍ُ‍و‍لُ وَيَأْتِينَا فَرْدا‍ً
Wa Attakhadhū Min Dūni Al-Lahi 'Ālihatan Liyakūnū Lahum `Izzāan 019-081 ከአላህም ሌላ አማልክትን ለእነሱ መከበሪያ (አማላጅ) እንዲኾኑዋቸው ያዙ፡፡ وَاتَّخَذُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ آلِهَة‍‍‍ً لِيَكُونُو‍‍ا‍ لَهُمْ عِزّا‍ً
Kallā Sayakfurūna Bi`ibādatihim Wa Yakūnūna `Alayhim Đidan 019-082 ይከልከሉ፤ መገዛታቸውን በእርግጥ ይክዷቸዋል፡፡ በእነሱም ላይ ተቃራኒ ይኾኑባቸዋል፡፡ كَلاَّ سَيَكْفُر‍ُو‍نَ بِعِبَادَتِهِمْ وَيَكُون‍‍ُ‍و‍نَ عَلَيْهِمْ ضِدّا‍ً
'Alam Tara 'Annā 'Arsalnā Ash-Shayāţīna `Alá Al-Kāfirīna Ta'uuzzuhum 'Azzāan 019-083 እኛ ሰይጣናትን በከሓዲዎች ላይ (በመጥፎ ሥራ) ማወባራትን የሚያወባሩዋቸው ሲኾኑ የላክን መኾናችንን አለየህምን أَلَمْ تَرَ أَ‍نّ‍‍َ‍‍ا‍ أَرْسَلْنَا ا‍لشَّيَاط‍‍ِ‍ي‍نَ عَلَى ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ تَؤُزُّهُمْ أَزّا‍ً
Falā Ta`jal `Alayhim 'Innamā Na`uddu Lahum `Adan 019-084 በእነሱም (መቀጣት) ላይ አትቻኮል፡፡ ለእነሱ (ቀንን) መቁጠርን እንቆጥርላቸዋለንና፡፡ فَلاَ تَعْجَلْ عَلَيْهِمْ إِ‍نّ‍‍َمَا نَعُدُّ لَهُمْ عَدّا‍ً
Yawma Naĥshuru Al-Muttaqīna 'Ilá Ar-Raĥmāni Wafdāan 019-085 ምእምናንን የተከበሩ ጭፍሮች ኾነው ወደ አልረሕማን የምንሰበስብበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ يَوْمَ نَحْشُرُ ا‍لْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ إِلَى ا‍لرَّحْمَنِ وَفْدا‍ً
Wa Nasūqu Al-Mujrimīna 'Ilá Jahannama Wiran 019-086 ከሓዲዎችንም የተጠሙ ኾነው ወደ ገሀነም የምንነዳበትን (ቀን አስታውስ)፡፡ وَنَس‍‍ُ‍و‍قُ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ إِلَى جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ وِرْدا‍ً
Lā Yamlikūna Ash-Shafā`ata 'Illā Mani Attakhadha `Inda Ar-Raĥmāni `Ahdāan 019-087 አልረሕማን ዘንድ ቃል ኪዳንን የያዘ ሰው ቢኾን እንጂ ማማለድን አይችሉም፡፡ لاَ يَمْلِك‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لشَّفَاعَةَ إِلاَّ مَنِ ا‍تَّخَذَ عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍لرَّحْمَنِ عَهْدا‍ً
Wa Qālū Attakhadha Ar-Raĥmānu Waladāan 019-088 آ«አልረሕማንም ልጅን ያዘ (ወለደ)آ» አሉ፡፡ وَقَالُو‍‍ا‍ ا‍تَّخَذَ ا‍لرَّحْمَنُ وَلَدا‍ً
Laqad Ji'tum Shay'āan 'Idan 019-089 ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ፡፡ لَقَ‍‍د‍ْ جِئْتُمْ شَيْئا‍ً إِدّا‍ً
Takādu As-Samāwātu Yatafaţţarna Minhu Wa Tanshaqqu Al-'Arđu Wa Takhirru Al-Jibālu Hadan 019-090 ከእርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ፡፡ تَك‍‍َ‍ا‍دُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَ‍‍ن‍شَقُّ ا‍لأَرْضُ وَتَخِرُّ ا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لُ هَدّا‍ً
'An Da`aw Lilrraĥmani Waladāan 019-091 ለአልረሕማን ልጅ አልለው ስለአሉ፡፡ أَ‍ن‍ْ دَعَوْا لِلرَّحْمَنِ وَلَدا‍ً
Wa Mā Yanbaghī Lilrraĥmani 'An Yattakhidha Waladāan 019-092 ለአልረሕማን ልጅን መያዝ አይገባውም፡፡ وَمَا يَ‍‍ن‍‍ْبَغِي لِلرَّحْمَنِ أَ‍ن‍ْ يَتَّخِذَ وَلَدا‍ً
'In Kullu Man As-Samāwāti Wa Al-'Arđi 'Illā 'Ā Ar-Raĥmāni `Aban 019-093 በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ (በትንሣኤ ቀን) ለአልራሕማን ባሪያ ኾነው የሚመጡ እንጂ ሌላ አይደሉም፡፡ إِ‍ن‍ْ كُلُّ مَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ إِلاَّ آتِي ا‍لرَّحْمَنِ عَ‍‍ب‍‍ْدا‍ً
Laqad 'Aĥşāhum Wa `Addahum `Adan 019-094 በእርግጥ (በዕውቀቱ) ከቧቸዋል፡፡ መቁጠርንም ቆጥሯቸዋል፡፡ لَقَ‍‍د‍ْ أَحْصَاهُمْ وَعَدَّهُمْ عَدّا‍ً
Wa Kulluhum 'Ātīhi Yawma Al-Qiyāmati Fardāan 019-095 ሁሉም በትንሣኤ ቀን ለየብቻ ኾነው ወደርሱ መጪዎች ናቸው፡፡ وَكُلُّهُمْ آت‍‍ِ‍ي‍هِ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ فَرْدا‍ً
'Inna Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Sayaj`alu Lahumu Ar-Raĥmānu Wudan 019-096 እነዚያ ያመኑና በጎ ሥራዎችን የሠሩ አልረሕማን ለእነሱ ውዴታን ይሰጣቸዋል፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ سَيَ‍‍ج‍‍ْعَلُ لَهُمُ ا‍لرَّحْمَنُ وُدّا‍ً
Fa'innamā Yassarnāhu Bilisānika Litubashshira Bihi Al-Muttaqīna Wa Tundhira Bihi Qawmāan Ludan 019-097 በምላስህም (ቁርኣንን) ያገራነው በእርሱ ጥንቁቆቹን ልታበስርበት በእርሱም ተከራካሪዎችን ሕዝቦች ልታስፈራራበት ነው፡፡ فَإِ‍نّ‍‍َمَا يَسَّرْن‍‍َ‍ا‍هُ بِلِسَانِكَ لِتُبَشِّ‍‍ر‍َ بِهِ ا‍لْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ وَتُ‍‍ن‍ذِ‍ر‍َ بِهِ قَوْما‍ً لُدّا‍ً
Wa Kam 'Ahlaknā Qablahum Min Qarnin Hal Tuĥissu Minhum Min 'Aĥadin 'Aw Tasma`u Lahum Rikzāan 019-098 ከእነሱም በፊት ከክፍለ ዘመናት ሕዝቦች ብዙዎችን አጥፍተናል፡፡ ከእነሱ አንድን እንኳ ታያለህን ወይስ ለእነሱ ሹክሹክታን ትሰማለህን وَكَمْ أَهْلَكْنَا قَ‍‍ب‍‍ْلَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَرْنٍ هَلْ تُحِسُّ مِنْهُ‍‍م‍ْ مِنْ أَحَدٍ أَوْ تَسْمَعُ لَهُمْ ‍ر‍‍ِكْزا‍ً
Next Sūrah