18) Sūrat Al-Kahf

Printed format

18) سُورَة الكَهف

Al-Ĥamdu Lillahi Al-Ladhī 'Anzala `Alá `Abdihi Al-Kitāba Wa Lam Yaj`al Llahu `Iwajā 018-001 ምስጋና ለአላህ ለዚያ መጽሐፉን በውስጡ መጣመምን ያላደረገበት ሲሆን በባሪያው ላይ ላወረደው ይገባው፡፡ ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ ا‍لَّذِي أَن‍زَلَ عَلَى عَ‍‍ب‍‍ْدِهِ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ وَلَمْ يَ‍‍ج‍‍ْعَ‍‍ل‍ْ لَّهُ عِوَجَا
Qayyimāan Liyundhira Ba'sāan Shadīdāan Min Ladunhu Wa Yubashshira Al-Mu'uminīna Al-Ladhīna Ya`malūna Aş-Şāliĥāti 'Anna Lahum 'Ajrāan Ĥasanāan 018-002 ቀጥተኛ ሲሆን ከእርሱ ዘንድ የኾነን ብርቱን ቅጣት ሊያስፈራራበት፣ እነዚያንም በጎ ሥራዎችን የሚሠሩትን ምእመናን ለነሱ መልካም ምንዳ ያላቸው መኾኑን ሊያበስርበት፤ (አወረደው)፡፡ قَيِّما‍ً لِيُ‍‍ن‍ذِ‍ر‍َ بَأْسا‍ً شَدِيدا‍ً مِ‍‍ن‍ْ لَدُنْهُ وَيُبَشِّ‍‍ر‍َ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ أَ‍نّ‍‍َ لَهُمْ أَ‍ج‍‍ْراً حَسَنا‍ً
Mākithīna Fīhi 'Abadāan 018-003 በእርሱ ውስጥ ዘለዓለም የሚቆዩበት ሲኾኑ (ያላቸው መኾኑን)፡፡ مَاكِث‍‍ِ‍ي‍نَ ف‍‍ِ‍ي‍هِ أَبَدا‍ً
Wa Yundhira Al-Ladhīna Qālū Attakhadha Al-Lahu Waladāan 018-004 እነዚያንም آ«አላህ ልጅን ይዟልآ» ያሉትን ሊያስፈራራበት (አወረደው)፡፡ وَيُ‍‍ن‍ذِ‍ر‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ قَالُو‍‍ا‍ ا‍تَّخَذَ ا‍للَّهُ وَلَدا‍ً
Mmā Lahum Bihi Min `Ilmin Wa Lā Li'ābā'ihim Kaburat Kalimatan Takhruju Min 'Afwāhihim 'In Yaqūlūna 'Illā Kadhibāan 018-005 ለእነሱም ለአባቶቻቸውም በርሱ ምንም እውቀት የላቸውም፡፡ ከአፎቻቸው የምትወጣውን ቃል ምን አከበዳት! ውሸትን እንጂ አይናገሩም፡፡ مّ‍‍َا لَهُ‍‍م‍ْ بِهِ مِنْ عِلْم‍‍‍ٍ وَلاَ لِآب‍‍َ‍ا‍ئِهِمْ كَبُرَتْ كَلِمَة‍‍‍ً تَخْرُجُ مِنْ أَفْوَاهِهِمْ إِ‍ن‍ْ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ إِلاَّ كَذِبا‍ً
Fala`allaka Bākhi`un Nafsaka `Alá 'Āthārihim 'In Lam Yu'uminū Bihadhā Al-Ĥadīthi 'Asafāan 018-006 በዚህም ንግግር (በቁርኣን) ባያምኑ በፈለጎቻቸው ላይ በቁጭት ነፍስህን አጥፊ ልትሆን ይፈራልሃል፡፡ فَلَعَلَّكَ بَاخِع‍‍‍ٌ نَفْسَكَ عَلَى آثَا‍ر‍‍ِهِمْ إِ‍ن‍ْ لَمْ يُؤْمِنُو‍‍ا‍ بِهَذَا ا‍لْحَد‍ِي‍ثِ أَسَفا‍ً
'Innā Ja`alnā Mā `Alá Al-'Arđi Zīnatan Lahā Linabluwahum 'Ayyuhum 'Aĥsanu `Amalāan 018-007 እኛ ማንኛቸው ሥራው ያማረ መኾኑን ልንፈትናቸው በምድር ላይ ያለን ሁሉ ለእርሷ ጌጥ አደረግን፤ إِ‍نّ‍‍َا جَعَلْنَا مَا عَلَى ا‍لأَرْضِ زِينَة‍‍‍ً لَهَا لِنَ‍‍ب‍‍ْلُوَهُمْ أَيُّهُمْ أَحْسَنُ عَمَلا‍ً
Wa 'Innā Lajā`ilūna Mā `Alayhā Şa`īdāan Juruzāan 018-008 እኛም በእርሷ ላይ ያለውን (በመጨረሻ) በእርግጥ በቃይ የሌለበት ምልጥ ዐፈር አድራጊዎች ነን፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َا لَجَاعِل‍‍ُ‍و‍نَ مَا عَلَيْهَا صَعِيدا‍ً جُرُزا‍ً
'Am Ĥasibta 'Anna 'Aşĥāba Al-Kahfi Wa Ar-Raqīmi Kānū Min 'Āyātinā `Ajabāan 018-009 የዋሻውና የሰሌዳው ባለቤቶች ከተዓምራቶቻችን ሲሆኑ ግሩም መሆናቸውን አሰብክን أَمْ حَسِ‍‍ب‍‍ْتَ أَ‍نّ‍‍َ أَصْح‍‍َ‍ا‍بَ ا‍لْكَهْفِ وَا‍لرَّق‍‍ِ‍ي‍مِ كَانُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ آيَاتِنَا عَجَبا‍ً
'Idh 'Awá Al-Fityatu 'Ilá Al-Kahfi Faqālū Rabbanā 'Ātinā Min Ladunka Raĥmatan Wa Hayyi' Lanā Min 'Amrinā Rashadāan 018-010 ጎበዞቹ ወደ ዋሻው በተጠጉና آ«ጌታችን ሆይ! ከአንተ ዘንድ እዝነትን ስጠን፤ ለእኛም ከነገራችን ቅንን አዘጋጅልንآ» ባሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ إِذْ أَوَى ا‍لْفِتْيَةُ إِلَى ا‍لْكَهْفِ فَقَالُو‍‍ا‍ رَبَّنَ‍‍ا آتِنَا مِ‍‍ن‍ْ لَدُ‍ن‍‍ْكَ رَحْمَة‍‍‍ً وَهَيِّئْ لَنَا مِنْ أَمْ‍‍ر‍‍ِنَا رَشَدا‍ً
Fađarabnā `Alá 'Ādhānihim Al-Kahfi Sinīna `Adadāan 018-011 በዋሻውም ውስጥ የተቆጠሩን ዓመታት በጆሮዎቻቸው ላይ መታንባቸው፡፡ فَضَرَ‍ب‍‍ْنَا عَلَى آذَانِهِمْ فِي ا‍لْكَهْفِ سِن‍‍ِ‍ي‍نَ عَدَدا‍ً
Thumma Ba`athnāhum Lina`lama 'Ayyu Al-Ĥizbayni 'Aĥşá Limā Labithū 'Amadāan 018-012 ከዚያም ከሁለቱ ክፍሎች ለቆዩት ጊዜ ልክ ያረጋገጠው ማንኛው መሆኑን ልናውቅ አስነሳናቸው፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ بَعَثْنَاهُمْ لِنَعْلَمَ أَيُّ ا‍لْحِزْبَيْنِ أَحْصَى لِمَا لَبِثُ‍‍و‍‍ا‍ أَمَدا‍ً
Naĥnu Naquşşu `Alayka Naba'ahum Bil-Ĥaqqi 'Innahum Fityatun 'Āmanū Birabbihim Wa Zidnāhum Hudáan 018-013 እኛ ወሬያቸውን በአንተ ላይ በእውነት እንተርካለን፡፡ እነሱ በጌታቸው ያመኑ ጎበዞች ናቸው፡፡ መመራትንም ጨመርንላቸው፡፡ نَحْنُ نَقُصُّ عَلَيْكَ نَبَأَهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ إِ‍نّ‍‍َهُمْ فِتْيَة‍‍‍ٌ آمَنُو‍‍ا‍ بِرَبِّهِمْ وَزِ‍د‍‍ْنَاهُمْ هُ‍‍دى‍ً
Wa Rabaţnā `Alá Qulūbihim 'Idh Qāmū Faqālū Rabbunā Rabbu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Lan Nad`uwa Min Dūnihi 'Ilahāan Laqad Qulnā 'Idhāan Shaţaţāan 018-014 (በንጉሣቸው ፊት) በቆሙና آ«ጌታችን የሰማያትና የምድር ጌታ ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክን አንገዛም፡፡ ያን ጊዜ (ሌላን ብናመልክ) ወሰን ያለፈን (ንግግር) በእርግጥ ተናገርን፡፡آ» ባሉ ጊዜ ልቦቻቸውን አጠነከርን፡፡ وَرَبَ‍‍ط‍‍ْنَا عَلَى قُلُوبِهِمْ إِذْ قَامُو‍‍ا‍ فَقَالُو‍‍ا‍ رَبُّنَا رَبُّ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ لَ‍‍ن‍ْ نَ‍‍د‍‍ْعُوَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ إِلَها‍ً لَقَ‍‍د‍ْ قُلْنَ‍‍ا إِذا‍ً شَطَطا‍ً
Hā'uulā' Qawmunā Attakhadhū Min Dūnihi 'Ālihatan Lawlā Ya'tūna `Alayhim Bisulţānin Bayyinin Faman 'Ažlamu Mimmani Aftará `Alá Al-Lahi Kadhibāan 018-015 آ«እነዚህ ሕዝቦቻችን ከእርሱ ሌላ አማልክትን ያዙ፤ (እውነተኞች ከኾኑ) በእነርሱ ላይ ግልጽ ማስረጃን ለምን አያመጡም በአላህም ላይ ውሸትን ከሚቀጣጥፍ ይበልጥ በዳይ ማነውآ» (አሉ)፡፡ ه‍َا‍ؤُلاَء قَوْمُنَا ا‍تَّخَذُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ آلِهَة‍‍‍ً لَوْلاَ يَأْت‍‍ُ‍و‍نَ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ بِسُلْط‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ بَيِّن‍‍‍ٍ فَمَنْ أَظْلَمُ مِ‍‍م‍ّ‍‍َنِ ا‍فْتَرَى عَلَى ا‍للَّهِ كَذِبا‍ً
Wa 'Idh A`tazaltumūhum Wa Mā Ya`budūna 'Illā Al-Laha Fa'wū 'Ilá Al-Kahfi Yanshur Lakum Rabbukum Min Raĥmatihi Wa Yuhayyi' Lakum Min 'Amrikum Mirfaqāan 018-016 آ«እነርሱንና ያንን ከአላህ ሌላ የሚግገዙትን በተለያችሁ ጊዜ ወደ ዋሻው ተጠጉ፡፡ ጌታችሁ ለእናንተ ከችሮታው ይዘረጋላችኋልና፤ ከነገራችሁም ለእናንተ መጠቃቀሚያን ያዘጋጅላችኋልآ» (ተባባሉ)፡፡ وَإِذْ ا‍عْتَزَلْتُمُوهُمْ وَمَا يَعْبُد‍ُو‍نَ إِلاَّ ا‍للَّهَ فَأْوُو‍ا‍ إِلَى ا‍لْكَهْفِ يَ‍‍ن‍شُرْ لَكُمْ رَبُّكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ رَحْمَتِهِ وَيُهَيِّئْ لَكُ‍‍م‍ْ مِنْ أَمْ‍‍ر‍‍ِكُ‍‍م‍ْ مِرفَقا‍ً
Wa Tará Ash-Shamsa 'Idhā Ţala`at Tazāwaru `An Kahfihim Dhāta Al-Yamīni Wa 'Idhā Gharabat Taqriđuhum Dhāta Ash-Shimāli Wa Hum Fī Fajwatin Minhu Dhālika Min 'Āyāti Al-Lahi Man Yahdi Al-Lahu Fahuwa Al-Muhtadi Wa Man Yuđlil Falan Tajida Lahu Walīyāan Murshidāan 018-017 ፀሐይንም በወጣች ጊዜ ከዋሻቸው ወደ ቀኝ ጎን ስታዘነብል ታያታለህ፡፡ በገባችም ጊዜ እነርሱ ከእርሱ በሰፊው ስፍራ ውስጥ ኾነው ሳሉ ወደ ግራ በኩል ትተዋቸዋለች፡፡ ይህ ከአላህ ተዓምራቶች ነው፡፡ አላህ የሚያቀናው ሰው ቅኑ እርሱ ብቻ ነው፡፡ የሚያጠመውም ሰው ለርሱ አቅኝን ረዳት አታገኝለትም፡፡ وَتَرَى ا‍لشَّمْسَ إِذَا طَلَعَ‍‍ت‍ْ تَزَاوَرُ عَ‍‍ن‍ْ كَهْفِهِمْ ذ‍َا‍تَ ا‍لْيَم‍‍ِ‍ي‍نِ وَإِذَا غَرَبَ‍‍ت‍ْ تَ‍‍ق‍‍ْ‍‍ر‍‍ِضُهُمْ ذ‍َا‍تَ ا‍ Wa Taĥsabuhum 'Ayqāžāan Wa Hum Ruqūdun Wa Nuqallibuhum Dhāta Al-Yamīni Wa Dhāta Ash-Shimāli Wa Kalbuhum Bāsiţun Dhirā`ayhi Bil-Waşīdi Lawi Aţţala`ta `Alayhim Lawallayta Minhum Firārāan Wa Lamuli'ta Minhum Ru`bāan 018-018 እነሱም የተኙ ሆነው ሳሉ (ዓይኖቻቸው በመከፈታቸው) ንቁዎች ናቸው ብለህ ታስባቸዋለህ፡፡ ወደ ቀኝ ጎንና ወደ ግራ ጎንም እናገላብጣቸዋለን፡፡ ውሻቸውም ሁለት ክንዶቹን በዋሻው በር ላይ ዘርግቷል፡፡ በእነሱ ላይ ዘልቀህ ብታይ ኖሮ የምትሸሽ ኾነህ በዞርክ ነበር፡፡ ከእነሱም በእርግጥ ፍርሃትን በተመላህ ነበር፡፡ وَتَحْسَبُهُمْ أَيْقَاظا‍ً وَهُمْ رُق‍‍ُ‍و‍د‍ٌ وَنُقَلِّبُهُمْ ذ‍َا‍تَ ا‍لْيَم‍‍ِ‍ي‍نِ وَذ‍َا‍تَ ا‍لشِّم‍‍َ‍ا‍لِ وَكَلْبُهُ‍‍م‍ْ ب
Wa Kadhalika Ba`athnāhum Liyatasā'alū Baynahum Qāla Qā'ilun Minhum Kam Labithtum Qālū Labithnā Yawmāan 'Aw Ba`đa Yawmin Qālū Rabbukum 'A`lamu Bimā Labithtumb`athū 'Aĥadakum Biwariqikum Hadhihi 'Ilá Al-Madīnati Falyanžur 'Ayyuhā 'Azká Ţa`āmāan Falya'tikum Birizqin Minhu Wa Līatalaţţaf Wa Lā Yush`iranna Bikum 'Aĥadāan 018-019 እንዲሁም በመካከላቸው እንዲጠያየቁ ቀሰቀስናቸው፡፡ ከእነሱ አንድ ተናጋሪ آ«ምን ያክል ቆያችሁآ» አለ፡፡ آ«አንድን ቀን ወይም የቀንን ከፊል ቆየንآ» አሉ፡፡ آ«ጌታችሁ የቆያችሁትን ጊዜ ልክ ዐዋቂ ነው፡፡ ከዚህችም ብራችሁ ጋር አንዳችሁን ወደ ከተማይቱ ላኩ፡፡ ከምግቦቿ የትኛዋ ንጹሕ መሆኗንም ይመልከት፡፡ ከእርሱም (ከንጹሑ) ምግብን ያምጣላችሁ፡፡ ቀስም ይበል፡፡ በእናንተም አንድንም ሰው አያሳውቅآ» አሉ፡፡ وَكَذَلِكَ بَعَثْنَاهُمْ لِيَتَس‍‍َ‍ا‍ءَلُو‍‍ا‍ بَيْنَهُمْ ق‍‍َ‍ا‍لَ ق‍‍َ‍ا‍ئِل‍'Innahum 'In Yažharū `Alaykum Yarjumūkum 'Aw Yu`īdūkum Fī Millatihim Wa Lan Tufliĥū 'Idhāan 'Abadāan 018-020 آ«እነሱ በእናንተ ላይ ቢዘልቁ ይቀጠቅጧችኋልና፡፡ ወይም ወደ ሃይማኖታቸው ይመልሷችኋል፡፡ ያንጊዜም በፍጹም ፍላጎታችሁን አታገኙምآ» (ተባባሉ)፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُمْ إِ‍ن‍ْ يَظْهَرُوا‍ عَلَيْكُمْ يَرْجُمُوكُمْ أَوْ يُعِيدُوكُمْ فِي مِلَّتِهِمْ وَلَ‍‍ن‍ْ تُفْلِحُ‍‍و‍‍ا‍ إِذاً أَبَدا‍ً
Wa Kadhalika 'A`tharnā `Alayhim Liya`lamū 'Anna Wa`da Al-Lahi Ĥaqqun Wa 'Anna As-Sā`ata Lā Rayba Fīhā 'Idh Yatanāza`ūna Baynahum 'Amrahum Faqālū Abnū `Alayhim Bunyānāan Rabbuhum 'A`lamu Bihim Qāla Al-Ladhīna Ghalabū `Alá 'Amrihim Lanattakhidhanna `Alayhim Masjidāan 018-021 እንደዚሁም የአላህ ቀጠሮ እርግጠኛ መሆኑን ሰዓቲቱም በርሷ ጥርጣሬ የሌለ መሆኑን ያውቁ ዘንድ በእነርሱ ላይ (ሰዎችን) አሳወቅን፡፡ (አማኞቹና ከሓዲዎቹ) ነገራቸውን በመካከላቸው ሲከራከሩ (የሆነውን አስታውስ፤ ከሓዲዎቹ)፡- آ«በእነሱ ላይም ግንብን ገንቡآ» አሉ፡፡ ጌታቸው በእነሱ ይበልጥ ዐዋቂ ነው፡፡ እነዚያ በነገራቸው ላይ ያሸነፉት (ምእመናን) آ«በእነሱ ላይ በእርግጥ መስጊድን እንሠራለንآ» አሉ፡፡ وَكَذَلِكَ أَعْثَرْنَا عَلَيْهِمْ لِيَعْلَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َ وَعْدَ ا‍للَّهِ حَقّ‍‍‍ٌ وَأَ‍ Sayaqūlūna Thalāthatun Rābi`uhum Kalbuhum Wa Yaqūlūna Khamsatun Sādisuhum Kalbuhum Rajmāan Bil-Ghaybi Wa Yaqūlūna Sab`atun Wa Thāminuhum Kalbuhum Qul Rabbī 'A`lamu Bi`iddatihim Mā Ya`lamuhum 'Illā Qalīlun Falā Tumāri Fīhim 'Illā Mirā'an Žāhirāan Wa Lā Tastafti Fīhim Minhum 'Aĥadāan 018-022 በሩቅ ወርዋሪዎች ሆነው (በጥርጣሬ) آ«ሦስት ናቸው፤ አራተኛቸው ውሻቸው ነውآ» ይላሉ፡፡ آ«አምስት ናቸው፤ ስድስተኛቸው ውሻቸው ነውምآ» ይላሉ፡፡ آ«ሰባት ናቸው፤ ስምንተኛቸውም ውሻቸው ነውآ» ይላሉም፡፡ آ«ጌታዬ ቁጥራቸውን ዐዋቂ ነው፡፡ ጥቂት (ሰው) እንጂ አያውቃቸውምآ» በላቸው፡፡ በእነሱም ነገር ግልጽን ክርክር እንጂ (ጠልቀህ) አትከራከር፡፡ በእነሱም ጉዳይ ከነሱ (ከመጽሐፉ ሰዎች) አንድንም አትጠይቅ፡፡ سَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ ثَلاَثَة‍‍‍ٌ رَابِعُهُمْ كَلْبُهُمْ وَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ خَمْسَة‍‍‍ٌ سَادِسُهُمْ كَلْبُهُمْ رَ‍ج&zw
Wa Lā Taqūlanna Lishay'in 'Innī Fā`ilun Dhālika Ghadāan 018-023 ለማንኛውም ነገር آ«እኔ ይህንን ነገ ሠሪ ነኝምآ» አትበል፡፡ وَلاَ تَقُولَ‍‍ن‍ّ‍‍َ لِشَيْء‍ٍ إِ‍نّ‍‍ِي فَاعِل‍‍‍ٌ ذَلِكَ غَدا‍ً
'Illā 'An Yashā'a Al-Lahu Wa Adhkur Rabbaka 'Idhā Nasīta Wa Qul `Asá 'An Yahdiyani Rabbī Li'qraba Min Hādhā Rashadāan 018-024 آ«አላህ የሻ እንደ ሆነ (እሰራዋለሁ)آ» ብትል እንጂ፡፡ በረሳህም ጊዜ ጌታህን አውሳ፡፡ آ«ጌታዬም ከዚህ ይበልጥ ለቀጥታ የቀረበን ሊመራኝ ይከጀላልآ» በላቸው፡፡ إِلاَّ أَ‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ وَا‍ذْكُ‍‍ر‍ْ رَبَّكَ إِذَا نَس‍‍ِ‍ي‍تَ وَقُلْ عَسَى أَ‍ن‍ْ يَهْدِيَنِ رَبِّي لِأ‍ق‍‍ْرَبَ مِنْ هَذَا رَشَدا‍ً
Wa Labithū Fī Kahfihim Thalātha Miā'atin Sinīna Wa Azdādū Tis`āan 018-025 በዋሻቸውም ውስጥ ሶስት መቶ ዓመታትን ቆዩ፡፡ ዘጠኝንም ጨመሩ፡፡ وَلَبِثُو‍‍ا‍ فِي كَهْفِهِمْ ثَلاَثَ مِائَة‍‍‍ٍ سِن‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍زْدَادُوا‍ تِسْعا‍ً
Quli Al-Lahu 'A`lamu Bimā Labithū Lahu Ghaybu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi 'Abşir Bihi Wa 'Asmi` Mā Lahum Min Dūnihi Min Wa Līyin Wa Lā Yushriku Fī Ĥukmihi 'Aĥadāan 018-026 آ«አላህ የቆዩትን ልክ ዐዋቂ ነውآ» በላቸው፡፡ የሰማያትና የምድር ምስጢር የእሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱ ምን ያይ! ምን ይሰማም! ለእነርሱ ከእርሱ በቀር ምንም ረዳት የላቸውም፡፡ በፍርዱም አንድንም አያጋራም፡፡ قُلِ ا‍للَّهُ أَعْلَمُ بِمَا لَبِثُو‍‍ا‍ لَهُ غَيْبُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ أَ‍ب‍‍ْصِرْ بِهِ وَأَسْمِعْ مَا لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ مِ‍‍ن‍ْ وَلِيّ‍‍‍ٍ وَلاَ يُشْ‍‍ر‍‍ِكُ فِي حُكْمِهِ أَحَدا‍ً
Wa Atlu Mā 'Ūĥiya 'Ilayka Min Kitābi Rabbika Lā Mubaddila Likalimātihi Wa Lan Tajida Min Dūnihi Multaĥadāan 018-027 ከጌታህም መጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ፡፡ ለቃላቶቹ ለዋጭ የላቸውም፡፡ ከእርሱም በቀር መጠጊያን በፍጹም አታገኝም፡፡ وَاتْلُ مَ‍‍ا‍ أ‍ُ‍وحِيَ إِلَيْكَ مِ‍‍ن‍ْ كِت‍‍َ‍ا‍بِ رَبِّكَ لاَ مُبَدِّلَ لِكَلِمَاتِهِ وَلَ‍‍ن‍ْ تَجِدَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ مُلْتَحَدا‍ً
Wa Aşbir Nafsaka Ma`a Al-Ladhīna Yad`ūna Rabbahum Bil-Ghadāati Wa Al-`Ashīyi Yurīdūna Wajhahu Wa Lā Ta`du `Aynāka `Anhum Turīdu Zīnata Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Lā Tuţi` Man 'Aghfalnā Qalbahu `An Dhikrinā Wa Attaba`a Hawāhu Wa Kāna 'Amruhu Furuţāan 018-028 ነፍስህንም፤ ከእነዚያ ጌታቸውን ፊቱን (ውዴታውን) የሚሹ ኾነው በጧትና በማታ ከሚግገዙት ጋር አስታግስ፡፡ የቅርቢቱንም ሕይወት ሽልማት የምትሻ ሆነህ ዓይኖችህ ከእነሱ (ወደ ሌላ) አይለፉ፡፡ ልቡንም እኛን ከማስታወስ ያዘነጋነውን ፍላጎቱንም የተከተለውን ነገሩም ሁሉ ወሰን ማለፍ የሆነውን ሰው አትታዘዝ፡፡ وَاصْبِرْ نَفْسَكَ مَعَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ رَبَّهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْغَد‍َا‍ةِ وَا‍لْعَشِيِّ يُ‍‍ر‍‍ِيد‍ُو‍نَ وَ Wa Quli Al-Ĥaqqu Min Rabbikum Faman Shā'a Falyu'umin Wa Man Shā'a Falyakfur 'Innā 'A`tadnā Lilžžālimīna Nārāan 'Aĥāţa Bihim Surādiquhā Wa 'In Yastaghīthū Yughāthū Bimā'in Kālmuhli Yash Al-Wujūha Bi'sa Ash-Sharābu Wa Sā'at Murtafaqāan 018-029 آ«እውነቱም ከጌታችሁ ነው፡፡ የሻም ሰው ይመን፤ የሻም ሰው ይካድآ» በላቸው፡፡ እኛ ለበደለኞች አጥሯ በእነሱ የከበበ የኾነችውን እሳት አዘጋጅተናል፡፡ (ከጥም) እርዳታንም ቢፈልጉ እንደ ዘይት ዝቃጭ ባለ ፊቶችን በሚጠብስ ውሃ ይረዳሉ፡፡ መጠጡ ከፋ! መደገፊያይቱም ምንኛ አስከፋች! وَقُلِ ا‍لْحَقُّ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكُمْ فَمَ‍‍ن‍ْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ فَلْيُؤْمِ‍‍ن‍ْ وَمَ‍‍ن‍ْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ فَلْيَكْفُرْ إِ‍نّ‍‍َ‍‍ا‍ أَعْتَ‍‍د‍‍ْنَا لِلظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ نَاراً أَح‍'Inna Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti 'Innā Lā Nuđī`u 'Ajra Man 'Aĥsana `Amalāan 018-030 እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችንም የሠሩ እኛ ሥራን ያሳመረን ሰው ምንዳ አናጠፋም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ إِ‍نّ‍‍َا لاَ نُض‍‍ِ‍ي‍عُ أَ‍ج‍‍ْرَ مَنْ أَحْسَنَ عَمَلا‍ً
'Ūlā'ika Lahum Jannātu `Adnin Tajrī Min Taĥtihimu Al-'Anhāru Yuĥallawna Fīhā Min 'Asāwira Min Dhahabin Wa Yalbasūna Thiyābāan Khuđrāan Min Sundusin Wa 'Istabraqin Muttaki'īna Fīhā `Alá Al-'Arā'iki Ni`ma Ath-Thawābu Wa Ĥasunat Murtafaqāan 018-031 እነዚያ ለእነሱ የመኖሪያ ገነቶች ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው አሏቸው፡፡ በእርሷ ውስጥ ከወርቅ የኾኑን አንባሮች ይሸለማሉ፡፡ ከቀጭን ሐርና ከወፍራም ሐርም አረንጓዴን ልብሶች ይለብሳሉ፡፡ በውስጧ በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ የተደገፉ ኾነው (ይቀመጣሉ)፡፡ ምንዳቸው ምን ያምር! መደገፊያይቱም ምንኛ አማረች! أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ لَهُمْ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍تُ عَ‍‍د‍‍ْن‍‍‍ٍ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهِمُ ا‍لأَنْه‍ Wa Ađrib Lahum Mathalāan Rajulayni Ja`alnā Li'ĥadihimā Jannatayni Min 'A`nābin Wa Ĥafafnāhumā Binakhlin Wa Ja`alnā Baynahumā Zar`āan 018-032 ለእነሱም የሁለትን ሰዎች ምሳሌ ግለጽላቸው፡፡ ለአንደኛቸው (ለከሓዲው) ከወይኖች የኾኑን ሁለት አትክልቶች አደረግንለት፡፡ በዘምባባም አከበብናቸው፡፡ በመካከላቸውም አዝመራን አደረግን፡፡ وَاضْ‍‍ر‍‍ِ‍ب‍ْ لَهُ‍‍م‍ْ مَثَلا‍ً رَجُلَيْنِ جَعَلْنَا لِأحَدِهِمَا جَ‍‍ن‍ّ‍‍َتَيْنِ مِنْ أَعْن‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ وَحَفَفْنَاهُمَا بِنَخْل‍‍‍ٍ وَجَعَلْنَا بَيْنَهُمَا زَرْعا‍ً
Kiltā Al-Jannatayni 'Ātat 'Ukulahā Wa Lam Tažlim Minhu Shay'āan Wa Fajjarnā Khilālahumā Naharāan 018-033 ሁለቱም አትክልቶች ሰብላቸውን ሰጡ፡፡ ከእርሱም ምንም አላጎደሉም፡፡ በመካከላቸውም ወንዝን አፈሰስን፡፡ كِلْتَا ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َتَيْنِ آتَتْ أُكُلَهَا وَلَمْ تَظْلِ‍‍م‍ْ مِنْهُ شَيْئا‍ً وَفَجَّرْنَا خِلاَلَهُمَا نَهَرا‍ً
Wa Kāna Lahu Thamarun Faqāla Lişāĥibihi Wa Huwa Yuĥāwiruhu 'Anā 'Aktharu Minka Mālāan Wa 'A`azzu Nafarāan 018-034 ለእርሱም (ከአትክልቶቹ ሌላ ፍሬያማ) ሀብት ነበረው፡፡ ለጓደኛውም (ለአማኙ) እርሱ የሚወዳደረው ሲኾን آ«እኔ ካንተ በገንዘብ ይበልጥ የበዛሁ በወገንም ይበልጥ የበረታሁ ነኝآ» አለው፡፡ وَك‍‍َ‍ا‍نَ لَهُ ثَمَر‍ٌ فَق‍‍َ‍ا‍لَ لِصَاحِبِهِ وَهُوَ يُحَاوِرُهُ أَنَ‍‍ا‍ أَكْثَرُ مِ‍‍ن‍‍ْكَ مَالا‍ً وَأَعَزُّ نَفَرا‍ً
Wa Dakhala Jannatahu Wa Huwa Žālimun Linafsihi Qāla Mā 'Ažunnu 'An Tabīda Hadhihi 'Abadāan 018-035 እርሱም ነፍሱን በዳይ ኾኖ ወደ አትክልቱ ገባ፡፡ آ«ይህች ዘለዓለም ትጠፋለች ብዬ አልጠረጥርምآ» አለ፡፡ وَدَخَلَ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َتَهُ وَهُوَ ظَالِم‍‍‍ٌ لِنَفْسِهِ ق‍‍َ‍ا‍لَ مَ‍‍ا‍ أَظُ‍‍ن‍ّ‍‍ُ أَ‍ن‍ْ تَب‍‍ِ‍ي‍دَ هَذِهِ أَبَدا‍ً
Wa Mā 'Ažunnu As-Sā`ata Qā'imatan Wa La'in Rudidtu 'Ilá Rabbī La'ajidanna Khayrāan Minhā Munqalabāan 018-036 آ«ሰዓቲቱንም ቋሚ (ኋኝ) ናት ብዬ አልጠረጥርም፡፡ (እንደምትለው) ወደ ጌታዬም ብመለስ ከእርሷ የበለጠን መመለሻ በእርግጥ አገኛለሁآ» (አለው)፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَظُ‍‍ن‍ّ‍‍ُ ا‍لسَّاعَةَ ق‍‍َ‍ا‍ئِمَة‍‍‍ً وَلَئِ‍‍ن‍ْ رُدِ‍د‍‍ْتُ إِلَى رَبِّي لَأَجِدَ‍نّ‍‍َ خَيْرا‍ً مِنْهَا مُ‍‍ن‍قَلَبا‍ً
Qāla Lahu Şāĥibuhu Wa Huwa Yuĥāwiruhu 'Akafarta Bial-Ladhī Khalaqaka Min Turābin Thumma Min Nuţfatin Thumma Sawwāka Rajulāan 018-037 ጓደኛው (አማኙ) እርሱ ለእርሱ የሚመላለሰው ሲኾን آ«በዚያ ከዐፈር፣ ከዚያም ከፍትወት ጠብታ ከፈጠረህ፣ ከዚያም ሰው ባደረገህ (አምላክ) ካድክንآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ لَهُ صَاحِبُهُ وَهُوَ يُحَاوِرُهُ أَكَفَرْتَ بِ‍‍ا‍لَّذِي خَلَقَكَ مِ‍‍ن‍ْ تُر‍َا‍ب‍‍‍ٍ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ مِ‍‍ن‍ْ نُ‍‍ط‍‍ْفَة‍‍‍ٍ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ سَوّ‍َا‍كَ رَجُلا‍ً
Lakinnā Huwa Al-Lahu Rabbī Wa Lā 'Ushriku Birabbī 'Aĥadāan 018-038 آ«እኔ ግን እርሱ አላህ ጌታዬ ነው፤ (እላለሁ)፡፡ በጌታዬም አንድንም አላጋራም፡፡ لَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َا هُوَ ا‍للَّهُ رَبِّي وَلاَ أُشْ‍‍ر‍‍ِكُ بِرَبِّ‍‍ي‍ أَحَدا‍ً
Wa Lawlā 'Idh Dakhalta Jannataka Qulta Mā Shā'a Al-Lahu Lā Qūwata 'Illā Bil-Lahi 'In Tarani 'Anā 'Aqalla Minka Mālāan Wa Waladāan 018-039 آ«አትክልትህንም በገባህ ጊዜ አላህ የሻው ይኾናል፤ በአላህ ቢኾን እንጂ ኀይል የለም፤ አትልም ኖሯልን እኔን በገንዘብም በልጅም ካንተ በጣም ያነስኩ ሆኜ ብታየኝ፡፡ وَلَوْلاَ إِذْ دَخَلْتَ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َتَكَ قُلْتَ مَا ش‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ لاَ قُوَّةَ إِلاَّ بِ‍‍ا‍للَّهِ إِ‍ن‍ْ تَرَنِ أَنَ‍‍ا‍ أَقَلَّ مِ‍‍ن‍‍ْكَ مَالا‍ً وَوَلَدا‍ً
Fa`asá Rabbī 'An Yu'utiyanī Khayrāan Min Jannatika Wa Yursila `Alayhā Ĥusbānāan Mina As-Samā'i Fatuşbiĥa Şa`īdāan Zalaqāan 018-040 آ«ጌታዬ ከአትክልትህ የበለጠን ሊሰጠኝ በርሷም (በአትክልትህ) ላይ ከሰማይ መብረቆችን ሊልክባትና የምታንዳልጥ ምልጥ ምድር ልትኾን ይቻላል፡፡ فَعَسَى رَبِّ‍‍ي‍ أَ‍ن‍ْ يُؤْتِيَنِي خَيْرا‍ً مِ‍‍ن‍ْ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َتِكَ وَيُرْسِلَ عَلَيْهَا حُسْبَانا‍ً مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ فَتُصْبِحَ صَعِيدا‍ً زَلَقا‍ً
'Aw Yuşbiĥa Mā'uuhā Ghawrāan Falan Tastaţī`a Lahu Ţalabāan 018-041 ወይም ውሃው ሠራጊ ሊኾን (ይችላል)፡፡ ያን ጊዜ ለርሱ መፈለግን ፈጽሞ አትችልምآ» (አለው)፡፡ أَوْ يُصْبِحَ م‍‍َ‍ا‍ؤُهَا غَوْرا‍ً فَلَ‍‍ن‍ْ تَسْتَط‍‍ِ‍ي‍عَ لَهُ طَلَبا‍ً
Wa 'Uĥīţa Bithamarihi Fa'aşbaĥa Yuqallibu Kaffayhi `Alá Mā 'Anfaqa Fīhā Wa Hiya Khāwiyatun `Alá `Urūshihā Wa Yaqūlu Yā Laytanī Lam 'Ushrik Birabbī 'Aĥadāan 018-042 ሀብቱም ተጠፋ፡፡ እርሷ በዳሶቿ ላይ የወደቀች ኾና በእርሷ ባወጣው ገንዘብ ላይ (እየተጸጸተ) መዳፎቹን የሚያገላብጥና آ«ወይ ጸጸቴ! በጌታዬ አንድም ባላጋራሁآ» የሚል ኾነ፡፡ وَأُح‍‍ِ‍ي‍طَ بِثَمَ‍‍ر‍‍ِهِ فَأَصْبَحَ يُقَلِّبُ كَفَّيْهِ عَلَى مَ‍‍ا‍ أَن‍فَقَ فِيهَا وَهِيَ خَاوِيَةٌ عَلَى عُرُوشِهَا وَيَق‍‍ُ‍و‍لُ يَالَيْتَنِي لَمْ أُشْ‍‍ر‍‍ِكْ بِرَبِّ‍‍ي‍ أَحَدا‍ً
Wa Lam Takun Lahu Fi'atun Yanşurūnahu Min Dūni Al-Lahi Wa Mā Kāna Muntaşirāan 018-043 ለእርሱም ከአላህ ሌላ የሚረዱት ጭፍሮች አልነበሩትም፡፡ ተረጂም አልነበረም፡፡ وَلَمْ تَكُ‍‍ن‍ْ لَهُ فِئَة‍‍‍ٌ يَ‍‍ن‍صُرُونَهُ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ مُ‍‍ن‍تَصِرا‍ً
Hunālika Al-Walāyatu Lillahi Al-Ĥaqqi Huwa Khayrun Thawābāan Wa Khayrun `Uqan 018-044 እዚያ ዘንድ (በትንሣኤ ቀን) ስልጣኑ እውነተኛ ለኾነው አላህ ብቻ ነው፡፡ እርሱ በመመንዳት የበለጠ ፍጻሜንም በማሳመር የበለጠ ነው፡፡ هُنَالِكَ ا‍لْوَلاَيَةُ لِلَّهِ ا‍لْحَقِّ هُوَ خَيْر‍ٌ ثَوَابا‍ً وَخَيْرٌ عُ‍‍ق‍‍ْبا‍ً
Wa Ađrib Lahum Mathala Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Kamā'in 'Anzalnāhu Mina As-Samā'i Fākhtalaţa Bihi Nabātu Al-'Arđi Fa'aşbaĥa Hashīmāan Tadhrūhu Ar-Riyāĥu Wa Kāna Al-Lahu `Alá Kulli Shay'in Muqtadirāan 018-045 ለእነሱም የቅርቢቱን ሕይወት ምሳሌ አውሳላቸው፡፡ (እርሷ) ከሰማይ እንዳወረድነው ውሃ በእርሱም የምድር በቃይ እንደ ተቀላቀለበት (ከተዋበ በኋላ ደርቆ) ነፋሶችም የሚያበኑት ደቃቅ እንደ ኾነ ብጤ ናት፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ وَاضْ‍‍ر‍‍ِ‍ب‍ْ لَهُ‍‍م‍ْ مَثَلَ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا كَم‍‍َ‍ا‍ءٍ أَن‍زَلْن‍‍َ‍ا‍هُ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ فَاخْتَلَطَ بِهِ نَب‍‍َ‍ا‍تُ ا‍لأَرْضِ فَأَصْبَحَ هَش
Al-Mālu Wa Al-Banūna Zīnatu Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Al-Bāqiyātu Aş-Şāliĥātu Khayrun `Inda Rabbika Thawābāan Wa Khayrun 'Amalāan 018-046 ገንዘብና ወንዶች ልጆች የቅርቢቱ ሕይወት ጌጦች ናቸው፡፡ መልካሞቹም ቀሪዎች (ሥራዎች) እጌታህ ዘንድ በምንዳ በላጭ ናቸው፡፡ በተስፋም በላጭ ናቸው፡፤ ا‍لْم‍‍َ‍ا‍لُ وَا‍لْبَن‍‍ُ‍و‍نَ زِينَةُ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَا‍لْبَاقِي‍‍َ‍ا‍تُ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تُ خَيْرٌ عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّكَ ثَوَابا‍ً وَخَيْرٌ أَمَلا‍ً
Wa Yawma Nusayyiru Al-Jibāla Wa Tará Al-'Arđa Bārizatan Wa Ĥasharnāhum Falam Nughādir Minhum 'Aĥadāan 018-047 ተራራዎችንም የምናስኼድበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ ምድርንም ግልጽ ኾና ታያታለህ፡፡ እንሰበስባቸዋለንም፡፡ ከእነሱም አንድንም አንተውም፡፡ وَيَوْمَ نُسَيِّ‍‍ر‍ُ ا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لَ وَتَرَى ا‍لأَرْضَ بَا‍ر‍‍ِزَة‍‍‍ً وَحَشَرْنَاهُمْ فَلَمْ نُغَادِرْ مِنْهُمْ أَحَدا‍ً
Wa `Uriđū `Alá Rabbika Şaffāan Laqad Ji'tumūnā Kamā Khalaqnākum 'Awwala Marratin Bal Za`amtum 'Allan Naj`ala Lakum Maw`idāan 018-048 የተሰለፉም ኾነው በጌታህ ላይ ይቀረባሉ፡፡ (ይባላሉም) آ«በመጀመሪያ ጊዜ እንደ ፈጠርናችሁ (ራቁታችሁን) በእርግጥ መጣችሁን በእውነቱ ለእናንተ (ለመቀስቀሻ) ጊዜን አናደርግም መስሏችሁ ነበር፡፡آ» وَعُ‍‍ر‍‍ِضُو‍‍ا‍ عَلَى رَبِّكَ صَفّا‍ً لَقَ‍‍د‍ْ جِئْتُمُونَا كَمَا خَلَ‍‍ق‍‍ْنَاكُمْ أَوَّلَ مَرَّة‍‍‍ٍ بَلْ زَعَمْتُمْ أَلَّ‍‍ن‍ْ نَ‍‍ج‍‍ْعَلَ لَكُ‍‍م‍ْ مَوْعِدا‍ً
Wa Wuđi`a Al-Kitābu Fatará Al-Mujrimīna Mushfiqīna Mimmā Fīhi Wa Yaqūlūna Yā Waylatanā Māli Hādhā Al-Kitābi Lā Yughādiru Şaghīratan Wa Lā Kabīratan 'Illā 'Aĥşāhā Wa Wajadū Mā `Amilū Ĥāđirāan Wa Lā Yažlimu Rabbuka 'Aĥadāan 018-049 (ለሰው ሁሉ) መጽሐፉም ይቀርባል፡፡ ወዲያውም ከሓዲዎችን በውስጡ ካለው ነገር ፈሪዎች ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ آ«ዋ ጥፋታችን! ለዚህ መጽሐፍ (ከሥራ) ትንሽንም ትልቅንም የቆጠራት ቢኾን እንጂ የማይተወው ምን አለውآ» ይላሉም፡፡ የሰሩትንም ነገር ሁሉ ቀራቢ ኾኖ ያገኙታል፡፡ ጌታህም አንድንም አይበድልም፡፡ وَوُضِعَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بُ فَتَرَى ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ مُشْفِق‍‍ِ‍ي‍نَ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ يَاوَيْلَتَنَا م‍ Wa 'Idh Qulnā Lilmalā'ikati Asjudū Li'dama Fasajadū 'Illā 'Iblīsa Kāna Mina Al-Jinni Fafasaqa `An 'Amri Rabbihi 'Afatattakhidhūnahu Wa Dhurrīyatahu 'Awliyā'a Min Dūnī Wa Hum Lakum `Adūwun Bi'sa Lilžžālimīna Badalāan 018-050 ለመላእክትም ለአደም ስገዱ ባልናቸው ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡ ወዲያውም ሰገዱ፤ ኢብሊስ ብቻ ሲቀር፡፡ ከጋኔን (ጎሳ) ነበር፡፡ ከጌታውም ትእዛዝ ወጣ፡፡ እርሱንና ዘሮቹን እነርሱ ለእናንተ ጠላቶች ሲኾኑ ከእኔ ላይ ረዳቶች አድርጋችሁ ትይዛላችሁን ለበዳዮች ልዋጭነቱ ከፋ! وَإِذْ قُلْنَا لِلْمَلاَئِكَةِ ا‍سْجُدُوا‍ لِأدَمَ فَسَجَدُو‍ا‍ إِلاَّ إِ‍ب‍‍ْل‍‍ِ‍ي‍سَ ك‍‍َ‍ا‍نَ مِنَ ا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍ِ فَفَسَقَ عَنْ أَمْ‍‍ر‍ِ رَبِّهِ أَفَتَتَّخِذُونَهُ وَذُرِّيَّتَهُ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ءَ مِ‍Mā 'Ash/hadtuhum Khalqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Lā Khalqa 'Anfusihim Wa Mā Kuntu Muttakhidha Al-Muđillīna `Ađudāan 018-051 የሰማያትንና የምድርን አፈጣጠር አላሳየኋቸውም፡፡ የነፍሶቻቸውንም አፈጣጠር (እንደዚሁ)፡፡ አሳሳቾችንም ረዳቶች አድርጌ የምይዝ አይደለሁም፡፡ مَ‍‍ا‍ أَشْهَ‍‍د‍‍ْتُهُمْ خَلْقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَلاَ خَلْقَ أَن‍فُسِهِمْ وَمَا كُ‍‍ن‍تُ مُتَّخِذَ ا‍لْمُضِلّ‍‍ِ‍ي‍نَ عَضُدا‍ً
Wa Yawma Yaqūlu Nādū Shurakā'iya Al-Ladhīna Za`amtum Fada`awhum Falam Yastajībū Lahum Wa Ja`alnā Baynahum Mawbiqāan 018-052 آ«እነዚያንም (አምላክ) የምትሏቸውን ተጋሪዎቼን ጥሩآ» የሚልበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ ይጠሯቸዋልም ግን አይመልሱላቸውም፡፡ በመካከላቸውም መጥፊያን ስፍራ (ገሀነምን) አደረግን፡፡ وَيَوْمَ يَق‍‍ُ‍و‍لُ نَادُوا‍ شُرَك‍‍َ‍ا‍ئ‍‍ِ‍يَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ زَعَمْتُمْ فَدَعَوْهُمْ فَلَمْ يَسْتَجِيبُو‍‍ا‍ لَهُمْ وَجَعَلْنَا بَيْنَهُ‍‍م‍ْ مَوْبِقا‍ً
Wa Ra'á Al-Mujrimūna An-Nāra Fažannū 'Annahum Muwāqi`ūhā Wa Lam Yajidū `Anhā Maşrifāan 018-053 ከሓዲዎችም እሳትን ያያሉ፡፡ እነርሱም በውስጧ ወዳቂዎች መኾናቸውን ያረጋግጣሉ፡፡ ከእርሷም መሸሻን አያገኙም፡፡ وَرَأَى ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ُ‍و‍نَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍رَ فَظَ‍‍ن‍ّ‍‍ُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ مُوَاقِعُوهَا وَلَمْ يَجِدُوا‍ عَنْهَا مَصْ‍‍ر‍‍ِفا‍ً
Wa Laqad Şarrafnā Fī Hādhā Al-Qur'āni Lilnnāsi Min Kulli Mathalin Wa Kāna Al-'Insānu 'Akthara Shay'in Jadalāan 018-054 በዚህም ቁርኣን ውስጥ ከየምሳሌው ሁሉ ለሰዎች መላልሰን ገለጽን፡፡ ሰውም ከነገሩ ሁሉ ይበልጥ ክርክረ ብዙ ነው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ صَرَّفْنَا فِي هَذَا ا‍لْقُرْآنِ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ مَثَل‍‍‍ٍ وَك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نُ أَكْثَرَ شَيْء‍ٍ جَدَلا‍ً
Wa Mā Mana`a An-Nāsa 'An Yu'uminū 'Idh Jā'ahumu Al-Hudá Wa Yastaghfirū Rabbahum 'Illā 'An Ta'tiyahum Sunnatu Al-'Awwalīna 'Aw Ya'tiyahumu Al-`Adhābu Qubulāan 018-055 ሰዎችንም መምሪያ በመጣላቸው ጊዜ ከማመንና ጌታቸውንም ምሕረትን ከመለመን የመጀመሪዎቹ (ሕዝቦች) ልማድ (መጥፋት) ልትመጣባቸው ወይም ቅጣቱ በያይነቱ ሊመጣባቸው (መጠባበቅ) እንጂ ሌላ አልከለከላቸውም፡፡ وَمَا مَنَعَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ أَ‍ن‍ْ يُؤْمِنُ‍‍و‍‍ا‍ إِذْ ج‍‍َ‍ا‍ءَهُمُ ا‍لْهُدَى وَيَسْتَغْفِرُوا‍ رَبَّهُمْ إِلاَّ أَ‍ن‍ْ تَأْتِيَهُمْ سُ‍‍ن‍ّ‍‍َةُ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ أَوْ يَأْتِيَهُمُ ا‍لْعَذ‍َا‍بُ قُبُلا&zwj
Wa Mā Nursilu Al-Mursalīna 'Illā Mubashshirīna Wa Mundhirīna Wa Yujādilu Al-Ladhīna Kafarū Bil-Bāţili Liyudĥiđū Bihi Al-Ĥaqqa Wa Attakhadhū 'Āyātī Wa Mā 'Undhirū Huzūan 018-056 መልክተኞችንም አብሳሪዎችና አስፈራሪዎች ኾነው እንጂ አንልክም፡፡ እነዚያ የካዱትም በውሸት እውነቱን በእሱ ሊያበላሹ ይከራከራሉ፡፡ አንቀጾቼንና በእርሱ የተስፈራሩበትንም ነገር ማላገጫ አድርገው ያዙ፡፡ وَمَا نُرْسِلُ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ إِلاَّ مُبَشِّ‍‍ر‍‍ِي‍نَ وَمُ‍‍ن‍ذِ‍ر‍‍ِي‍نَ وَيُجَادِلُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ بِ‍‍ا‍لْبَاطِلِ لِيُ‍‍د‍‍ْحِضُو‍‍ا‍ بِهِ ا‍لْحَقَّ وَا‍تَّخَذُو‍<
Wa Man 'Ažlamu Mimman Dhukkira Bi'āyāti Rabbihi Fa'a`rađa `Anhā Wa Nasiya Mā Qaddamat Yadāhu 'Innā Ja`alnā `Alá Qulūbihim 'Akinnatan 'An Yafqahūhu Wa Fī 'Ādhānihim Waqrāan Wa 'In Tad`uhum 'Ilá Al-Hudá Falan Yahtadū 'Idhāan 'Abadāan 018-057 በጌታውም አንቀጾች ከተገሰጸና ከእርሷ ከዞረ እጆቹም ያስቀደሙትን ነገር ከረሳ ሰው ይበልጥ በዳይ ማነው እኛ በልቦቻቸው ላይ እንዳያውቁት ሺፋኖችን በጆሮዎቻቸውም ውስጥ ድንቁርናን አደረግን፡፡ ወደ መመራትም ብትጠራቸው ያን ጊዜ ፈጽሞ አይምመሩም፡፡ وَمَنْ أَظْلَمُ مِ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ن‍ْ ذُكِّ‍‍ر‍َ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ رَبِّهِ فَأَعْرَضَ عَنْهَا وَنَسِيَ مَا قَدَّمَتْ يَد‍َا‍هُ إِ‍نّ‍‍َا جَعَلْنَا عَلَى قُلُوبِهِمْ أَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َةً أَ‍ن‍ْ يَفْقَه‍‍ُ‍و‍هُ وَفِ‍‍ي آذَانِهِمْ وَق‍‍ْرا‍ً وَإِ‍<
Wa Rabbuka Al-Ghafūru Dhū Ar-Raĥmati Law Yu'uākhidhuhum Bimā Kasabū La`ajjala Lahumu Al-`Adhāba Bal Lahum Maw`idun Lan Yajidū Min Dūnihi Maw'ilāan 018-058 ጌታህም በጣም መሃሪው የእዝነት ባለቤቱ ነው፡፡ በሠሩት ሥራ ቢይዛቸው ኖሮ ቅጣቱን ለእነሱ ባስቸኮለባቸው ነበር፡፡ ግን ለእነሱ ከእርሱ ሌላ መጠጊያን ፈጽሞ የማያገኙበት ቀጠሮ አላቸው፡፡ وَرَبُّكَ ا‍لْغَف‍‍ُ‍و‍رُ ذُو ا‍لرَّحْمَةِ لَوْ يُؤ‍َ‍اخِذُهُ‍‍م‍ْ بِمَا كَسَبُو‍‍ا‍ لَعَجَّلَ لَهُمُ ا‍لْعَذ‍َا‍بَ بَ‍‍ل‍ْ لَهُ‍‍م‍ْ مَوْعِد‍ٌ لَ‍‍ن‍ْ يَجِدُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ مَوْئِلا‍ً
Wa Tilka Al-Qurá 'Ahlaknāhum Lammā Žalamū Wa Ja`alnā Limahlikihim Maw`idāan 018-059 እነዚህ ከተሞችም በበደሉ ጊዜ አጠፋናቸው፡፡ ለመጥፊያቸውም የተወሰነ ጊዜን አደረግን፡፡ وَتِلْكَ ا‍لْقُرَى أَهْلَكْنَاهُمْ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا ظَلَمُو‍‍ا‍ وَجَعَلْنَا لِمَهْلِكِهِ‍‍م‍ْ مَوْعِدا‍ً
Wa 'Idh Qāla Mūsá Lifatāhu Lā 'Abraĥu Ĥattá 'Ablugha Majma`a Al-Baĥrayni 'Aw 'Amđiya Ĥuqubāan 018-060 ሙሳም ለወጣቱ آ«የሁለቱን ባሕሮች መገናኛ እስከምደርስ ወይም ብዙን ጊዜ እስከምኼድ ድረስ (ከመጓዝ) አልወገድምآ» ያለውን (አስታውስ)፡፡ وَإِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ مُوسَى لِفَت‍‍َ‍ا‍هُ لاَ أَ‍ب‍‍ْرَحُ حَتَّى أَ‍ب‍‍ْلُغَ مَ‍‍ج‍‍ْمَعَ ا‍لْبَحْرَيْنِ أَوْ أَمْضِيَ حُقُبا‍ً
Falammā Balaghā Majma`a Baynihimā Nasiyā Ĥūtahumā Fa Attakhadha Sabīlahu Fī Al-Baĥri Sarabāan 018-061 የሁለቱን መገናኛ በደረሱም ጊዜ ዐሣቸውን ረሱ፡፡ (ዐሣው) መንገዱንም በባህሩ ውስጥ ቀዳዳ አድርጎ ያዘ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا بَلَغَا مَ‍‍ج‍‍ْمَعَ بَيْنِهِمَا نَسِيَا حُوتَهُمَا فَاتَّخَذَ سَبِيلَهُ فِي ا‍لْبَحْ‍‍ر‍ِ سَرَبا‍ً
Falammā Jāwazā Qāla Lifatāhu 'Ātinā Ghadā'anā Laqad Laqīnā Min Safarinā Hādhā Naşabāan 018-062 ባለፉም ጊዜ ለወጣቱ آ«ምሳችንን ስጠን፡፡ ከዚህ ጉዟችን በእርግጥ ድካምን አግኝተናልናآ» አለ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا جَاوَزَا ق‍‍َ‍ا‍لَ لِفَت‍‍َ‍ا‍هُ آتِنَا غَد‍َا‍ءَنَا لَقَ‍‍د‍ْ لَقِينَا مِ‍‍ن‍ْ سَفَ‍‍ر‍‍ِنَا هَذَا نَصَبا‍ً
Qāla 'Ara'ayta 'Idh 'Awaynā 'Ilá Aş-Şakhrati Fa'innī Nasītu Al-Ĥūta Wa Mā 'Ansānīhu 'Illā Ash-Shayţānu 'An 'Adhkurahu Wa Attakhadha Sabīlahu Fī Al-Baĥri `Ajabāan 018-063 آ«አየህን ወደ ቋጥኝዋ በተጠጋን ጊዜ እኔ ዐሣውን ረሳሁ፡፡ ማስታወሱንም ሰይጣን እንጂ ሌላ አላስረሳኝም፡፡ በባሕሩም ውስጥ መንገዱን አስደናቂ (መንገድ) አድርጎ ያዘآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ أَرَأَيْتَ إِذْ أَوَيْنَ‍‍ا إِلَى ا‍لصَّخْرَةِ فَإِ‍نّ‍‍ِي نَس‍‍ِ‍ي‍تُ ا‍لْح‍‍ُ‍و‍تَ وَمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْسَان‍‍ِ‍ي‍هُ إِلاَّ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ أَنْ أَذْكُرَهُ وَا‍تَّخَذَ سَبِيلَهُ فِي ا‍لْبَحْ‍‍ر‍ِ عَجَبا‍ً
Qāla Dhālika Mā Kunnā Nabghi Fārtaddā `Alá 'Āthārihimā Qaşaşāan 018-064 (ሙሳም) ይህ እንፈልገው የነበርነው ነው አለው፡፡ በፈለጎቻቸውም ላይ እየተከተሉ ተመለሱ፡፡ ق‍َا‍لَ ذَلِكَ مَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا نَ‍‍ب‍‍ْغِ فَارْتَدَّا عَلَى آثَا‍ر‍‍ِهِمَا قَصَصا‍ً
Fawajadā `Abdāan Min `Ibādinā 'Ātaynāhu Raĥmatan Min `Indinā Wa `Allamnāhu Min Ladunnā `Ilmāan 018-065 ከባሮቻችንም ከእኛ ዘንድ ችሮታን የሰጠነውን ከእኛም ዘንድ ዕውቀትን ያስተማርነውን አንድን ባሪያ (ኸድርን) አገኙ፡፡ فَوَجَدَا عَ‍‍ب‍‍ْدا‍ً مِنْ عِبَادِنَ‍‍ا آتَيْن‍‍َ‍ا‍هُ رَحْمَة‍‍‍ً مِنْ عِ‍‍ن‍‍ْدِنَا وَعَلَّمْن‍‍َ‍ا‍هُ مِ‍‍ن‍ْ لَدُ‍نّ‍‍َا عِلْما‍ً
Qāla Lahu Mūsá Hal 'Attabi`uka `Alá 'An Tu`allimani Mimmā `Ullimta Rushan 018-066 ሙሳ ለእርሱ آ«ከተማርከው ነገር ቀጥተኛን (ዕውቀት) ታስተምረኝ ዘንድ ልከተልህንآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ لَهُ مُوسَى هَلْ أَتَّبِعُكَ عَلَى أَ‍ن‍ْ تُعَلِّمَنِ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا عُلِّمْتَ رُشْدا‍ً
Qāla 'Innaka Lan Tastaţī`a Ma`iya Şaban 018-067 (ባሪያውም) አለ آ«አንተ ከእኔ ጋር መታገስን በጭራሽ አትችልም፡፡ ق‍َا‍لَ إِ‍نّ‍‍َكَ لَ‍‍ن‍ْ تَسْتَط‍‍ِ‍ي‍عَ مَعِيَ صَ‍‍ب‍‍ْرا‍ً
Wa Kayfa Taşbiru `Alá Mā Lam Tuĥiţ Bihi Khuban 018-068 آ«በዕውቀትም በእርሱ ባላዳረስከው ነገር ላይ እንዴት ትታገሳለህآ» وَكَيْفَ تَصْبِ‍‍ر‍ُ عَلَى مَا لَمْ تُحِ‍‍ط‍ْ بِهِ خُ‍‍ب‍‍ْرا‍ً
Qāla Satajidunī 'In Shā'a Al-Lahu Şābirāan Wa Lā 'A`şī Laka 'Aman 018-069 (ሙሳ) آ«አላህ የሻ እንደ ኾነ ታጋሽና ላንተ ትዕዛዝን የማልጥስ ኾኜ ታገኘኛለህآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ سَتَجِدُنِ‍‍ي إِ‍ن‍ْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ صَابِرا‍ً وَلاَ أَعْصِي لَكَ أَمْرا‍ً
Qāla Fa'ini Attaba`tanī Falā Tas'alnī `An Shay'in Ĥattá 'Uĥditha Laka Minhu Dhikrāan 018-070 آ«ብትከተለኝም ለአንተ ከእርሱ ማውሳትን እስከምጀምርልህ ድረስ ከምንም ነገር አትጠይቀኝآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ فَإِنِ ا‍تَّبَعْتَنِي فَلاَ تَسْأَلْنِي عَ‍‍ن‍ْ شَيْءٍ حَتَّى أُحْدِثَ لَكَ مِنْهُ ذِكْرا‍ً
nţalaqā Ĥattá 'Idhā Rakibā Fī As-Safīnati Kharaqahā Qāla 'Akharaqtahā Litughriqa 'Ahlahā Laqad Ji'ta Shay'āan 'Iman 018-071 ኼዱም፡፡ በመርከቢቱም በተሳፈሩ ጊዜ ቀደዳት፡፡ آ«ባለ ቤቶቿን ልታሰጥም ቀደድካትን ትልቅ ነገርን በእርግጥ ሠራህآ» አለው፡፡ فَان‍طَلَقَا حَتَّى إِذَا رَكِبَا فِي ا‍لسَّفِينَةِ خَرَقَهَا ق‍‍َ‍ا‍لَ أَخَرَ‍ق‍‍ْتَهَا لِتُغْ‍‍ر‍‍ِقَ أَهْلَهَا لَقَ‍‍د‍ْ جِئْتَ شَيْئا‍ً إِمْرا‍ً
Qāla 'Alam 'Aqul 'Innaka Lan Tastaţī`a Ma`iya Şaban 018-072 آ«አንተ ከኔ ጋር ትእግሥትን ፈጽሞ አትችልም አላልኩምንآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ أَلَمْ أَقُلْ إِ‍نّ‍‍َكَ لَ‍‍ن‍ْ تَسْتَط‍‍ِ‍ي‍عَ مَعِيَ صَ‍‍ب‍‍ْرا‍ً
Qāla Lā Tu'uākhidhnī Bimā Nasītu Wa Lā Turhiqnī Min 'Amrī `Usrāan 018-073 آ«በረሳሁት ነገር አትያዘኝ፡፡ ከነገሬም ችግርን አታሸክመኝآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ لاَ تُؤ‍َ‍اخِذْنِي بِمَا نَس‍‍ِ‍ي‍تُ وَلاَ تُرْهِ‍‍ق‍‍ْنِي مِنْ أَمْ‍‍ر‍‍ِي عُسْرا‍ً
nţalaqā Ĥattá 'Idhā Laqiyā Ghulāmāan Faqatalahu Qāla 'Aqatalta Nafsāan Zakīyatan Bighayri Nafsin Laqad Ji'ta Shay'āan Nukrāan 018-074 (ወርደው) ተጓዙም፡፡ ወጣትንም ልጅ ባገኙና በገደለው፤ آ«ጊዜ ያለ ነፍስ (መግደል) ንጹሕን ነፍስ ገደልክን በእርግጥ መጥፎን ነገር ሥራህآ» አለው፡፡ فَان‍طَلَقَا حَتَّى إِذَا لَقِيَا غُلاَما‍ً فَقَتَلَهُ ق‍‍َ‍ا‍لَ أَقَتَلْتَ نَفْسا‍ً زَكِيَّة‍‍‍ً بِغَيْ‍‍ر‍ِ نَفْس‍‍‍ٍ لَقَ‍‍د‍ْ جِئْتَ شَيْئا‍ً نُكْرا‍ً
Qāla 'Alam 'Aqul Laka 'Innaka Lan Tastaţī`a Ma`iya Şaban 018-075 آ«አንተ ከኔ ጋር ትእግሥትን ፈጽሞ አትችልም አላልኩህምንآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ أَلَمْ أَقُ‍‍ل‍ْ لَكَ إِ‍نّ‍‍َكَ لَ‍‍ن‍ْ تَسْتَط‍‍ِ‍ي‍عَ مَعِيَ صَ‍‍ب‍‍ْرا‍ً
Qāla 'In Sa'altuka `An Shay'in Ba`dahā Falā Tuşāĥibnī Qad Balaghta Min Ladunnī `Udhan 018-076 آ«ከርሷ (ከአሁኒቱ ጊዜ) በኋላ ከምንም ነገር ብጠይቅህ አትጎዳኘኝ፡፡ ከእኔ የይቅርታን መጨረሻ በእርግጥ ደርሰሃልآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ إِ‍ن‍ْ سَأَلْتُكَ عَ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ بَعْدَهَا فَلاَ تُصَاحِ‍‍ب‍‍ْنِي قَ‍‍د‍ْ بَلَغْتَ مِ‍‍ن‍ْ لَدُ‍نّ‍‍ِي عُذْرا‍ً
nţalaqā Ĥattá 'Idhā 'Atayā 'Ahla Qaryatin Astaţ`amā 'Ahlahā Fa'abaw 'An Yuđayyifūhumā Fawajadā Fīhā Jidārāan Yurīdu 'An Yanqađđa Fa'aqāmahu Qāla Law Shi'ta Lāttakhadhta `Alayhi 'Ajan 018-077 ኼዱም፡፡ ወደ አንዲት ከተማ ሰዎች በመጡም ጊዜ ነዋሪዎቿን ምግብን ጠየቁ፡፡ ከማስተናገዳቸውም እምቢ አሉ፡፡ በእርሷም ውስጥ ለመውደቅ የተቃረበን ግድግዳ አገኙ፡፡ (ኸድር) አቆመውም፡፡ (ሙሳም) آ«በሻህ ኖሮ በእርሱ ላይ ዋጋን በተቀበልክ ነበርآ» አለው፡፡ فَان‍طَلَقَا حَتَّى إِذَا أَتَيَ‍‍ا‍ أَهْلَ قَرْيَة‍‍‍ٍ ا‍سْتَ‍‍ط‍‍ْعَمَ‍‍ا‍ أَهْلَهَا فَأَبَوْا أَ‍ن‍ْ يُضَيِّفُوهُمَا فَوَجَدَا فِيهَا جِدَارا‍ً يُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ أَ‍ن‍ْ يَ‍Qāla Hādhā Firāqu Baynī Wa Baynika Sa'unabbi'uka Bita'wīli Mā Lam Tastaţi` `Alayhi Şaban 018-078 (ኸድር) አለ آ«ይህ በእኔና በአንተ መካከል መለያያ ነው፡፡ በእርሱ ላይ መታገስን ያልቻልክበትን ፍች እነግርሃለሁ፡፡ ق‍َا‍لَ هَذَا فِر‍َا‍قُ بَيْنِي وَبَيْنِكَ سَأُنَبِّئُكَ بِتَأْو‍ِي‍لِ مَا لَمْ تَسْتَطِ‍‍ع‍ْ عَلَيْهِ صَ‍‍ب‍‍ْرا‍ً
'Ammā As-Safīnatu Fakānat Limasākīna Ya`malūna Fī Al-Baĥri Fa'aradtu 'An 'A`ībahā Wa Kāna Warā'ahum Malikun Ya'khudhu Kulla Safīnatin Ghaşbāan 018-079 آ«መርከቢቱማ በባሕር ለሚሠሩ ምስኪኖች ነበረች፡፡ ከኋላቸውም መርከብን ሁሉ በቅሚያ የሚይዝ ንጉሥ ነበረና፤ (እንዳይቀማቸው) ላነውራት ፈቀድኩ፡፡ أَ‍مّ‍‍َا ا‍لسَّفِينَةُ فَكَانَتْ لِمَسَاك‍‍ِ‍ي‍نَ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ فِي ا‍لْبَحْ‍‍ر‍ِ فَأَرَ‍د‍‍ْتُ أَنْ أَعِيبَهَا وَك‍‍َ‍ا‍نَ وَر‍َا‍ءَهُ‍‍م‍ْ مَلِك‍‍‍ٌ يَأْخُذُ كُلَّ سَفِينَةٍ غَصْبا‍ً
Wa 'Ammā Al-Ghulāmu Fakāna 'Abawāhu Mu'uminayni Fakhashīnā 'An Yurhiqahumā Ţughyānāan Wa Kufrāan 018-080 آ«ወጣቱም ልጅማ ወላጆቹ ምእመናን ነበሩ፡፡ (ቢያድግ) ትእቢትንና ክህደትንም የሚያስገድዳቸው መኾኑን ፈራን፡፡ وَأَ‍مّ‍‍َا ا‍لْغُلاَمُ فَك‍‍َ‍ا‍نَ أَبَو‍َا‍هُ مُؤْمِنَيْنِ فَخَشِينَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ يُرْهِقَهُمَا طُغْيَانا‍ً وَكُفْرا‍ً
Fa'aradnā 'An Yubdilahumā Rabbuhumā Khayrāan Minhu Zakāatan Wa 'Aqraba Ruĥmāan 018-081 آ«ጌታቸውም በንጹሕነት ከእርሱ በላጭን በእዝነትም ከእርሱ በጣም ቀራቢን ልጅ ሊለውጥላቸው ፈለግን፡፡ فَأَرَ‍د‍‍ْنَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ يُ‍‍ب‍‍ْدِلَهُمَا رَبُّهُمَا خَيْرا‍ً مِنْهُ زَك‍‍َ‍ا‍ة‍‍‍ً وَأَ‍ق‍‍ْرَبَ رُحْما‍ً
Wa 'Ammā Al-Jidāru Fakāna Lighulāmayni Yatīmayni Fī Al-Madīnati Wa Kāna Taĥtahu Kanzun Lahumā Wa Kāna 'Abūhumā Şāliĥāan Fa'arāda Rabbuka 'An Yablughā 'Ashuddahumā Wa Yastakhrijā Kanzahumā Raĥmatan Min Rabbika Wa Mā Fa`altuhu `An 'Amrī Dhālika Ta'wīlu Mā Lam Tasţi` `Alayhi Şaban 018-082 آ«ግድግዳውማ በከተማይቱ ውስጥ የነበሩ የሁለት የቲሞች ወጣቶች ነበር፡፡ በሥሩም ለእነርሱ የኾነ (የተቀበረ) ድልብ ነበረ፡፡ አባታቸውም መልካም ሰው ነበር፡፡ ጌታህም ለአካለ መጠን እንዲደርሱና ከጌታህ ችሮታ ድልባቸውን እንዲያወጡ ፈቀደ፡፡ በፈቃዴም አልሠራሁትም፡፡ ይህ በእርሱ ላይ መታገስን ያልቻልከው ነገር ፍች ነውآ» (አለው)፡፡ وَأَ‍مّ‍‍َا ا‍لْجِد‍َا‍رُ فَك‍‍َ‍ا‍نَ لِغُلاَمَيْنِ يَتِيمَيْنِ فِي ا‍لْمَدِينَةِ وَك‍‍َ‍ا‍نَ تَحْتَهُ كَ‍‍ن‍ز‍ٌ لَهُمَا وَك‍ Wa Yas'alūnaka `An Dhī Al-Qarnayni Qul Sa'atlū `Alaykum Minhu Dhikrāan 018-083 ከዙልቀርነይንም ይጠይቁሃል፡፡ آ«በእናንተ ላይ ከእርሱ ወሬን አነባለሁ፤آ» በላቸው፡፡ وَيَسْأَلُونَكَ عَ‍‍ن‍ْ ذِي ا‍لْقَرْنَيْنِ قُلْ سَأَتْلُو عَلَيْكُ‍‍م‍ْ مِنْهُ ذِكْرا‍ً
'Innā Makkannā Lahu Fī Al-'Arđi Wa 'Ātaynāhu Min Kulli Shay'in Sababāan 018-084 እኛ ለእርሱ በምድር አስመቸነው፡፡ ከነገሩም ሁሉ (መዳረሻ) መንገድን ሰጠነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َا مَكَّ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَهُ فِي ا‍لأَرْضِ وَآتَيْن‍‍َ‍ا‍هُ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ شَيْء‍ٍ سَبَبا‍ً
Fa'atba`a Sababāan 018-085 መንገድንም (ወደ ምዕራብ) ተከተለ፡፡ فَأَتْبَعَ سَبَبا‍ً
Ĥattá 'Idhā Balagha Maghriba Ash-Shamsi Wajadahā Taghrubu Fī `Aynin Ĥami'atin Wa Wajada `Indahā Qawmāan Qulnā Yā Dhā Al-Qarnayni 'Immā 'An Tu`adhdhiba Wa 'Immā 'An Tattakhidha Fīhim Ĥusnāan 018-086 ወደ ፀሐይ መግቢያም በደረሰ ጊዜ ጥቁር ጭቃ ባላት ምንጭ ውስጥ ስትጠልቅ አገኛት፡፡ ባጠገቧም ሕዝቦችን አገኘ፡፡ آ«ዙልቀርነይን ሆይ! ወይም (በመግደል) ትቀጣለህ ወይም በእነርሱ መልካም ነገርን (መማረክን) ትሠራለህآ» አልነው፡፤ حَتَّى إِذَا بَلَغَ مَغْ‍‍ر‍‍ِبَ ا‍لشَّمْسِ وَجَدَهَا تَغْرُبُ فِي عَيْنٍ حَمِئَة‍‍‍ٍ وَوَجَدَ عِ‍‍ن‍‍ْدَهَا قَوْما‍ً قُلْنَا يَاذَا ا‍لْقَرْنَيْنِ إِ‍مّ‍‍َ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ تُعَذِّبَ وَإِ‍مّ‍‍َ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ تَتَّخِذَ فِيهِمْ حُسْنا‍ً
Qāla 'Ammā Man Žalama Fasawfa Nu`adhdhibuhu Thumma Yuraddu 'Ilá Rabbihi Fayu`adhdhibuhu `Adhābāan Nukrāan 018-087 آ«የበደለውን ሰውማ ወደፊት እንቀጣዋለን፡፡ ከዚያም ወደ ጌታው ይመለሳል፡፡ ብርቱንም ቅጣት ይቀጣዋልآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ أَ‍مّ‍‍َا مَ‍‍ن‍ْ ظَلَمَ فَسَوْفَ نُعَذِّبُهُ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُرَدُّ إِلَى رَبِّهِ فَيُعَذِّبُهُ عَذَابا‍ً نُكْرا‍ً
Wa 'Ammā Man 'Āmana Wa `Amila Şāliĥāan Falahu Jazā'an Al-Ĥusná Wa Sanaqūlu Lahu Min 'Amrinā Yusrāan 018-088 آ«ያመነም ሰውማ መልካምንም ሥራ የሠራ ለእርሱ ከምንዳ በኩል መልካሚቱ (ገነት) አለችው፡፡ ለእርሱም ከትእዛዛችን ገርን ነገር እናዘዋለንآ» (አለ)፡፡ وَأَ‍مّ‍‍َا مَ‍‍ن‍ْ آمَنَ وَعَمِلَ صَالِحا‍ً فَلَهُ جَز‍َا‍ء‍ً ا‍لْحُسْنَى وَسَنَق‍‍ُ‍و‍لُ لَهُ مِنْ أَمْ‍‍ر‍‍ِنَا يُسْرا‍ً
Thumma 'Atba`a Sababāan 018-089 ከዚያም መንገድን (ወደ ምሥራቅ) ቀጠለ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَتْبَعَ سَبَبا‍ً
Ĥattá 'Idhā Balagha Maţli`a Ash-Shamsi Wajadahā Taţlu`u `Alá Qawmin Lam Naj`al Lahum Min Dūnihā Sitrāan 018-090 ወደ ፀሐይ መውጫ በደረሰም ጊዜ ለእነሱ ከበታችዋ መከለያን ባላደረግንላቸው ሕዝቦች ላይ ስትወጣ አገኛት፡፡ حَتَّى إِذَا بَلَغَ مَ‍‍ط‍‍ْلِعَ ا‍لشَّمْسِ وَجَدَهَا تَ‍‍ط‍‍ْلُعُ عَلَى قَوْم‍‍‍ٍ لَمْ نَ‍‍ج‍‍ْعَ‍‍ل‍ْ لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهَا سِتْرا‍ً
Kadhālika Wa Qad 'Aĥaţnā Bimā Ladayhi Khuban 018-091 (ነገሩ) እንደዚሁ ነው፡፡ እርሱም ዘንድ ባለው ነገር ሁሉ በእርግጥ በዕውቀት ከበብን፡፡ كَذَلِكَ وَقَ‍‍د‍ْ أَحَ‍‍ط‍‍ْنَا بِمَا لَدَيْهِ خُ‍‍ب‍‍ْرا‍ً
Thumma 'Atba`a Sababāan 018-092 ከዚያም (ወደ ሰሜን አቅጣጫ) መንገድን ቀጠለ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَتْبَعَ سَبَبا‍ً
Ĥattá 'Idhā Balagha Bayna As-Saddayni Wajada Min Dūnihimā Qawmāan Lā Yakādūna Yafqahūna Qawlāan 018-093 በሁለቱ ጋራዎችም መካከል በደረሰ ጊዜ በአቅራቢያቸው ንግግርን ለማወቅ የማይቃረቡ ሕዝቦችን አገኘ፡፡ حَتَّى إِذَا بَلَغَ بَيْنَ ا‍لسَّدَّيْنِ وَجَدَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِمَا قَوْما‍ً لاَ يَكَاد‍ُو‍نَ يَفْقَه‍‍ُ‍و‍نَ قَوْلا‍ً
Qālū Yā Dhā Al-Qarnayni 'Inna Ya'jūja Wa Ma'jūja Mufsidūna Fī Al-'Arđi Fahal Naj`alu Laka Kharjāan `Alá 'An Taj`ala Baynanā Wa Baynahum Sadan 018-094 آ«ዙልቀርነይን ሆይ! የእጁጅና መእጁጅ በምድር ላይ አበላሺዎች ናቸውና በእኛና በእነሱ መካከል ግድብን ታደርግልን ዘንድ ግብርን እናድርግልህንآ» አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ يَاذَا ا‍لْقَرْنَيْنِ إِ‍نّ‍‍َ يَأْج‍‍ُ‍و‍جَ وَمَأْج‍‍ُ‍و‍جَ مُفْسِد‍ُو‍نَ فِي ا‍لأَرْضِ فَهَلْ نَ‍‍ج‍‍ْعَلُ لَكَ خَرْجاً عَلَى أَ‍ن‍ْ تَ‍‍ج‍‍ْعَلَ بَيْنَنَا وَبَيْنَهُمْ سَدّا‍ً
Qāla Mā Makkananī Fīhi RabKhayrun Fa'a`īnūnī Biqūwatin 'Aj`al Baynakum Wa Baynahum Radan 018-095 አለ آ«ጌታዬ በእርሱ ያስመቸኝ ሀብት (ከናንተ ግብር) በላጭ ነው፡፡ ስለዚህ በጉልበት እገዙኝ፡፡ በእናንተና በእነሱ መካከል ብርቱን ግድብ አደርጋለሁና፡፡ ق‍َا‍لَ مَا مَكَّنَنِي ف‍‍ِ‍ي‍هِ رَبِّي خَيْر‍ٌ فَأَعِينُونِي بِقُوَّةٍ أَ‍ج‍‍ْعَلْ بَيْنَكُمْ وَبَيْنَهُمْ رَ‍د‍‍ْما‍ً
'Ātūnī Zubara Al-Ĥadīdi Ĥattá 'Idhā Sāwá Bayna Aş-Şadafayni Qāla Anfukhū Ĥattá 'Idhā Ja`alahu Nārāan Qāla 'Ātūnī 'Ufrigh `Alayhi Qiţan 018-096 آ«የብረትን ታላላቅ ቁራጮች ስጡኝآ» (አላቸው)፡፡ በሁለቱ ኮረብታዎች (ጫፍ) መካከልም ባስተካከለ ጊዜ አናፉ አላቸው፡፡ (ብረቱን) እሳትም ባደረገው ጊዜ آ«የቀለጠውን ነሐስ ስጡኝ፤ በርሱ ላይ አፈስበታለሁናآ» አላቸው፡፡ آتُونِي زُبَرَ ا‍لْحَد‍ِي‍دِ حَتَّى إِذَا سَاوَى بَيْنَ ا‍لصَّدَفَيْنِ ق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍ن‍فُخُو‍‍ا‍ حَتَّى إِذَا جَعَلَهُ نَارا‍ً ق‍‍َ‍ا‍لَ آتُونِ‍‍ي‍ أُفْ‍‍ر‍‍ِغْ عَلَيْهِ قِ‍‍ط‍‍ْرا‍ً
Famā Asţā`ū 'An Yažharūhu Wa Mā Astaţā`ū Lahu Naqan 018-097 (የእጁጅና መእጁጅ) ሊወጡትም አልቻሉም፡፡ ለእርሱ መሸንቆርንም አልቻሉም፡፡ فَمَا ا‍سْطَاعُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ يَظْهَر‍ُو‍هُ وَمَا ا‍سْتَطَاعُو‍‍ا‍ لَهُ نَ‍‍ق‍‍ْبا‍ً
Qāla Hādhā Raĥmatun Min Rabbī Fa'idhā Jā'a Wa`du Rabbī Ja`alahu Dakkā'a Wa Kāna Wa`du Rabbī Ĥaqan 018-098 آ«ይህ (ግድብ) ከጌታዬ ችሮታ ነው፡፡ የጌታየም ቀጠሮ በመጣ ጊዜ ትክክል ምድር ያደርገዋል፡፡ የጌታዬም ቀጠሮ ተረጋገጠ ነውآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ هَذَا رَحْمَة‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّي فَإِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَ وَعْدُ رَبِّي جَعَلَهُ دَكّ‍‍َ‍ا‍ءَ وَك‍‍َ‍ا‍نَ وَعْدُ رَبِّي حَقّا‍ً
Wa Taraknā Ba`đahum Yawma'idhin Yamūju Fī Ba`đin Wa Nufikha Fī Aş-Şūri Fajama`nāhum Jaman 018-099 በዚያም ቀን ከፊላቸውን በከፊሉ የሚቀላቀሉ አድርገን እንተዋቸዋለን፡፡ በቀንዱም ይነፋል መሰብሰብንም እንሰበስባቸዋለን፡፤ وَتَرَكْنَا بَعْضَهُمْ يَوْمَئِذ‍ٍ يَم‍‍ُ‍و‍جُ فِي بَعْض‍‍‍ٍ وَنُفِخَ فِي ا‍لصّ‍‍ُ‍و‍ر‍ِ فَجَمَعْنَاهُمْ جَمْعا‍ً
Wa `Arađnā Jahannama Yawma'idhin Lilkāfirīna `Arđāan 018-100 ገሀነምንም በዚያ ቀን ለከሓዲዎች በጣም ማቅረብን እናቀርባታለን፡፡ وَعَرَضْنَا جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ يَوْمَئِذ‍ٍ لِلْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ عَرْضا‍ً
Al-Ladhīna Kānat 'A`yunuhumGhā'in `An Dhikrī Wa Kānū Lā Yastaţī`ūna Saman 018-101 ለዚያ ዓይኖቻቸው ከግሳጼዬ በሺፋን ውስጥ ለነበሩትና መስማትንም የማይችሉ ለነበሩት (እናቀርባታለን)፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَانَتْ أَعْيُنُهُمْ فِي غِط‍‍َ‍ا‍ءٍ عَ‍‍ن‍ْ ذِكْ‍‍ر‍‍ِي وَكَانُو‍‍ا‍ لاَ يَسْتَطِيع‍‍ُ‍و‍نَ سَمْعا‍ً
'Afaĥasiba Al-Ladhīna Kafarū 'An Yattakhidhū `Ibādī Min Dūnī 'Awliyā'a 'Innā 'A`tadnā Jahannama Lilkāfirīna Nuzulāan 018-102 እነዚያ የካዱት ባሮቼን ከእኔ ሌላ አማልክት አድርገው መያዛቸውን (የማያስቆጣኝ አድርገው) አሰቡን እኛ ገሀነምን ለከሓዲዎች መስተንግዶ አዘጋጅተናል፡፡ أَفَحَسِبَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُو‍ا‍ أَ‍ن‍ْ يَتَّخِذُوا‍ عِبَادِي مِ‍‍ن‍ْ دُونِ‍‍ي‍ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ءَ إِ‍نّ‍‍َ‍‍ا‍ أَعْتَ‍‍د‍‍ْنَا جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ لِلْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ نُزُلا‍ً
Qul Hal Nunabbi'ukum Bil-'Akhsarīna 'A`mālāan 018-103 آ«በሥራዎች በጣም ከሳሪዎቹን እንንገራችሁንآ» በላቸው፡፡ قُلْ هَلْ نُنَبِّئُكُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لأَخْسَ‍‍ر‍‍ِي‍نَ أَعْمَالا‍ً
Al-Ladhīna Đalla Sa`yuhum Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Hum Yaĥsabūna 'Annahum Yuĥsinūna Şun`āan 018-104 እነዚያ እነሱ ሥራን የሚያሳምሩ የሚመስላቸው ሲሆኑ በቅርቢቱ ሕይወት ሥራቸው የጠፋባቸው ናቸው፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ضَلَّ سَعْيُهُمْ فِي ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَهُمْ يَحْسَب‍‍ُ‍و‍نَ أَ‍نّ‍‍َهُمْ يُحْسِن‍‍ُ‍و‍نَ صُنْعا‍ً
'Ūla'ika Al-Ladhīna Kafarū Bi'āyāti Rabbihim Wa Liqā'ihi Faĥabiţat 'A`māluhum Falā Nuqīmu Lahum Yawma Al-Qiyāmati Waznāan 018-105 እነዚያ እነርሱ በጌታቸው ማስረጃዎችና በመገናኘቱ የካዱት ናቸው፡፡ ሥራዎቻቸውም ተበላሹ፡፡ ለእነሱም በትንሣኤ ቀን (ጠቃሚ) ሚዛንን አናቆምላቸውም፡፡ أ‍ُ‍ولَئِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ رَبِّهِمْ وَلِق‍‍َ‍ا‍ئِهِ فَحَبِطَتْ أَعْمَالُهُمْ فَلاَ نُق‍‍ِ‍ي‍مُ لَهُمْ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ وَزْنا‍ً
Dhālika Jazā'uuhum Jahannamu Bimā Kafarū Wa Attakhadhū 'Āyātī Wa Rusulī Huzūan 018-106 (ነገሩ) ይህ ነው፡፡ በክህደታቸው አንቀጾቼንና መልክተኞቼንም መሳለቂያ አድርገው በመያዛቸው ፍዳቸው ገሀነም ነው፡፡ ذَلِكَ جَز‍َا‍ؤُهُمْ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمُ بِمَا كَفَرُوا‍ وَا‍تَّخَذُو‍ا‍ آيَاتِي وَرُسُلِي هُز‍ُو‍ا‍ً
'Inna Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Kānat Lahum Jannātu Al-Firdawsi Nuzulāan 018-107 እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ كَانَتْ لَهُمْ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍تُ ا‍لْفِرْدَوْسِ نُزُلا‍ً
Khālidīna Fīhā Lā Yabghūna `Anhā Ĥiwalāan 018-108 በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ፤ (መስፈሪያቸው ነው)፡፡ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَا لاَ يَ‍‍ب‍‍ْغ‍‍ُ‍و‍نَ عَنْهَا حِوَلا‍ً
Qul Law Kāna Al-Baĥru Midādāan Likalimāti Rabbī Lanafida Al-Baĥru Qabla 'An Tanfada Kalimātu Rabbī Wa Law Ji'nā Bimithlihi Madadāan 018-109 آ«ባሕሩ ለጌታዬ ቃላት (መጻፊያ) ቀለሞችን በሆነ ኖሮ ብጤውን ጭማሪ ብናመጣም እንኳን የጌታዬ ቃላት ከማለቋ በፊት ባሕሩ ባለቀ ነበርآ» በላቸው፡፡ قُ‍‍ل‍ْ لَوْ ك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لْبَحْرُ مِدَادا‍ً لِكَلِم‍‍َ‍ا‍تِ رَبِّي لَنَفِدَ ا‍لْبَحْرُ قَ‍‍ب‍‍ْلَ أَ‍ن‍ْ تَ‍‍ن‍فَدَ كَلِم‍‍َ‍ا‍تُ رَبِّي وَلَوْ جِئْنَا بِمِثْلِهِ مَدَدا‍ً
Qul 'Innamā 'Anā Basharun Mithlukum Yūĥá 'Ilayya 'Annamā 'Ilahukum 'Ilahun Wāĥidun Faman Kāna Yarjū Liqā'a Rabbihi Falya`mal `Amalāan Şāliĥāan Wa Lā Yushrik Bi`ibādati Rabbihi 'Aĥadāan 018-110 آ«እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራآ» በላቸው፡፡ قُلْ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَنَا بَشَر‍ٌ مِثْلُكُمْ يُوحَى إِلَيَّ أَ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا إِلَهُكُمْ إِلَه‍‍‍ٌ وَا‍حِد‍ٌ فَمَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ يَرْجُو‍‍ا‍ لِق‍‍َ‍ا‍ءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلا‍ً صَالِحا‍ً وَلاَ يُشْ‍‍ر‍‍ِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدا
Next Sūrah