17) Sūrat Al-'Isrā'

Printed format

17) سُورَة الإسرَاء

Subĥāna Al-Ladhī 'Asrá Bi`abdihi Laylāan Mina Al-Masjidi Al-Ĥarāmi 'Ilá Al-Masjidi Al-'Aqşá Al-Ladhī Bāraknā Ĥawlahu Linuriyahu Min 'Āyātinā 'Innahu Huwa As-Samī`u Al-Başīru 017-001 ያ ባሪያውን ከተከበረው መስጊድ ወደዚያ ዙሪያውን ወደ ባረክነው ወደ ሩቁ መስጊድ በሌሊት ውስጥ ያስኼደው (ጌታ) ጥራት ይገባው፡፡ ከተዓምራቶቻችን ልናሳየው (አስኼድነው)፡፡ እነሆ እርሱ (አላህ) ሰሚው ተመልካቺው ነው፡፡ سُ‍‍ب‍‍ْح‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لَّذِي أَسْرَى بِعَ‍‍ب‍‍ْدِهِ لَيْلا‍ً مِنَ ا‍لْمَسْجِدِ ا‍لْحَر‍َا‍مِ إِلَى ا‍لْمَسْجِدِ ا‍لأَ‍ق‍‍ْصَى ا‍لَّذِي بَارَكْنَا حَوْلَهُ لِنُ‍‍ر‍‍ِيَهُ مِ‍‍ن‍ْ آيَاتِنَ‍‍ا إِ&z
Wa 'Ātaynā Mūsá Al-Kitāba Wa Ja`alnāhu Hudáan Libanī 'Isrā'īla 'Allā Tattakhidhū Min Dūnī Wa Kīlāan 017-002 ሙሳንም መጽሐፉን ሰጠነው፡፡ ለእስራኤልም ልጆች መሪ አደረግነው፡፡ ከእኔ ሌላ መጠጊያን አትያዙ፤ (አልናቸውም)፡፡ وَآتَيْنَا مُوسَى ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ وَجَعَلْن‍‍َ‍ا‍هُ هُ‍‍دى‍ً لِبَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ أَلاَّ تَتَّخِذُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ دُونِي وَكِيلا‍ً
Dhurrīyata Man Ĥamalnā Ma`a Nūĥin 'Innahu Kāna `Abdāan Shakūrāan 017-003 እናንተ ከኑሕ ጋር (በመርከቢቱ) የጫናቸው ዘሮች ሆይ! (አላህን ተገዙ) እርሱ በብዙ አመስጋኝ ባሪያ ነበርና፡፡ ذُرِّيَّةَ مَنْ حَمَلْنَا مَعَ ن‍‍ُ‍و‍ح‍‍‍ٍ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَ‍‍ب‍‍ْدا‍ً شَكُورا‍ً
Wa Qađaynā 'Ilá Banī 'Isrā'īla Fī Al-Kitābi Latufsidunna Fī Al-'Arđi Marratayni Wa Lata`lunna `Ulūwāan Kabīrāan 017-004 ወደ እስራኤልም ልጆች በመጽሐፉ ውስጥ (እንዲህ በማለት) አወረድን፡፡ በምድር ላይ በእርግጥ ሁለት ጊዜ ታጠፋላችሁ፡፡ ትልቅንም ኩራት ትኮራላችሁ፡፡ وَقَضَيْنَ‍‍ا إِلَى بَنِ‍‍ي إسْرائ‍‍ِ‍ي‍لَ فِي ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ لَتُفْسِدُ‍نّ‍‍َ فِي ا‍لأَرْضِ مَرَّتَيْنِ وَلَتَعْلُ‍‍ن‍ّ‍‍َ عُلُوّا‍ً كَبِيرا‍ً
Fa'idhā Jā'a Wa`du 'Ūlāhumā Ba`athnā `Alaykum `Ibādāan Lanā 'Ūlī Ba'sin Shadīdin Fajāsū Khilāla Ad-Diyāri Wa Kāna Wa`dāan Maf`ūlāan 017-005 ከሁለቱ (ጊዜያቶች) የመጀመሪያይቱ ቀጠሮ በመጣም ጊዜ ለእኛ የኾኑን ባሮች የብርቱ ኃይል ባለቤቶች የኾኑትን በእናንተ ላይ እንልካለን፡፡ በቤቶችም መካከል ይመላለሳሉ፤ (ይበረብሩታል፡፡) ይህ ተፈጻሚ ቀጠሮም ነበር፡፡ فَإِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَ وَعْدُ أ‍ُ‍ولاَهُمَا بَعَثْنَا عَلَيْكُمْ عِبَادا‍ً لَنَ‍‍ا‍ أ‍ُ‍ولِي بَأْس‍‍‍ٍ شَد‍ِي‍د‍ٍ فَجَاسُو‍‍ا‍ خِلاَلَ ا‍لدِّي‍‍َ‍ا‍ر‍ِ وَك‍‍َ‍ا‍نَ وَعْدا‍ً مَفْعُولا‍ً
Thumma Radadnā Lakumu Al-Karrata `Alayhim Wa 'Amdadnākum Bi'amwālin Wa Banīna Wa Ja`alnākum 'Akthara Nafīrāan 017-006 ከዚያም (በኋላ) ለእናንተ በእነሱ ላይ ድልን መለስንላችሁ፡፡ በገንዘቦችና በወንዶች ልጆችም ጨመርንላችሁ፡፡ በወገንም የበዛችሁ አደረግናችሁ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ رَدَ‍د‍‍ْنَا لَكُمُ ا‍لْكَرَّةَ عَلَيْهِمْ وَأَمْدَ‍د‍‍ْنَاكُ‍‍م‍ْ بِأَمْو‍َا‍ل‍‍‍ٍ وَبَن‍‍ِ‍ي‍نَ وَجَعَلْنَاكُمْ أَكْثَرَ نَفِيرا‍ً
'In 'Aĥsantum 'Aĥsantum Li'nfusikum Wa 'In 'Asa'tum Falahā Fa'idhā Jā'a Wa`du Al-'Ākhirati Liyasū'ū Wujūhakum Wa Liyadkhulū Al-Masjida Kamā Dakhalūhu 'Awwala Marratin Wa Liyutabbirū Mā `Alaw Tatbīrāan 017-007 መልካም ብትሠሩ ለነፍሶቻችሁ መልካምን ሠራችሁ፡፡ መጥፎንም ብትሠሩ በነርሱ (በነፍሶቻችሁ) ላይ ነው፤ (አልን)፡፡ የኋለኛይቱም (ጊዜ) ቀጠሮ በመጣ ጊዜ ፊቶቻችሁን ሊያስከፉ፣ መስጊዱንም በመጀመሪያ ጊዜ እንደገቡት ሊገቡ፣ ያሸነፉትንም ሁሉ (ፈጽመው) ማጥፋትን እንዲያጠፉ (እንልካቸዋልን)፡፡ إِنْ أَحْسَ‍‍ن‍تُمْ أَحْسَ‍‍ن‍تُمْ لِأن‍فُسِكُمْ وَإِنْ أَسَأْتُمْ فَلَهَا فَإِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَ وَعْدُ ا‍لآخِرَةِ لِيَس‍‍ُ‍و‍ء‍ُ‍وا وُجُوهَكُمْ وَلِيَ‍‍د‍‍ْخُلُو‍‍ا‍ ا‍لْمَسْجِدَ كَمَا دَخَل‍`Asá Rabbukum 'An Yarĥamakum Wa 'In `Udtum `Udnā Wa Ja`alnā Jahannama Lilkāfirīna Ĥaşīrāan 017-008 (በመጽሐፉም አልን) آ«ብትጸጸቱ፡- ጌታችሁ ሊያዝንላችሁ ይከጀላል፡፡ (ወደ ማጥፋት) ብትመለሱም እንመለሳለን፡፡ ገሀነምንም ለከሓዲዎች ማሰሪያ አደርገናል፡፡ عَسَى رَبُّكُمْ أَ‍ن‍ْ يَرْحَمَكُمْ وَإِنْ عُ‍‍د‍‍ْتُمْ عُ‍‍د‍‍ْنَا وَجَعَلْنَا جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ لِلْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ حَصِيرا‍ً
'Inna Hādhā Al-Qur'āna Yahdī Lillatī Hiya 'Aqwamu Wa Yubashshiru Al-Mu'uminīna Al-Ladhīna Ya`malūna Aş-Şāliĥāti 'Anna Lahum 'Ajrāan Kabīrāan 017-009 ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደ ኾነችው መንገድ ይመራል፡፡ እነዚያንም በጎ የሚሠሩትን ምእመናን ለእነሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል፡፡ إِ‍نّ‍‍َ هَذَا ا‍لْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَ‍ق‍‍ْوَمُ وَيُبَشِّ‍‍ر‍ُ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ أَ‍نّ‍‍َ لَهُمْ أَ‍ج‍‍ْرا‍ً كَبِيرا‍ً
Wa 'Anna Al-Ladhīna Lā Yu'uminūna Bil-'Ākhirati 'A`tadnā Lahum `Adhābāan 'Alīmāan 017-010 እነዚያም በመጨረሻይቱ ዓለም የማያምኑት ለእነሱ አሳማሚ ቅጣትን አዘጋጅተንላቸዋል፤ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ بِ‍‍ا‍لآخِرَةِ أَعْتَ‍‍د‍‍ْنَا لَهُمْ عَذَاباً أَلِيما‍ً
Wa Yad`u Al-'Insānu Bish-Sharri Du`ā'ahu Bil-Khayri Wa Kāna Al-'Insānu `Ajūlāan 017-011 ሰው መልካምን ነገር እንደሚለምን ሁሉ፤ መጥፎንም ነገር ይለምናል፡፡ ሰውም ቸኳላ ነው፡፡ وَيَ‍‍د‍‍ْعُ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نُ بِ‍‍ا‍لشَّرِّ دُع‍‍َ‍ا‍ءَهُ بِ‍‍ا‍لْخَيْ‍‍ر‍ِ وَك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نُ عَجُولا‍ً
Wa Ja`alnā Al-Layla Wa An-Nahāra 'Āyatayni Famaĥawnā 'Āyata Al-Layli Wa Ja`alnā 'Āyata An-Nahāri Mubşiratan Litabtaghū Fađlāan Min Rabbikum Wa Lita`lamū `Adada As-Sinīna Wa Al-Ĥisāba Wa Kulla Shay'in Faşşalnāhu Tafşīlāan 017-012 ሌሊትንና ቀንንም (ለችሎታችን) ምልክቶች አደረግን፡፡ የሌሊትን ምልክትም አበስን፡፡ የቀንን ምልክትም የምታሳይ አደረግን፡፡ (ይህም የኾነበት) ከጌታችሁ ትርፍን ልትፈልጉ የዓመታትንም ቁጥርና ሒሳብንም ታውቁ ዘንድ ነው፡፡ ነገሩንም ሁሉ ለያይተን ዘረዘርነው፡፡ وَجَعَلْنَا ا‍للَّيْلَ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ آيَتَيْنِ فَمَحَوْنَ‍‍ا آيَةَ ا‍للَّيْلِ وَجَعَلْنَ‍‍ا آيَةَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ مُ‍‍ب‍‍ْصِرَة‍‍&zw
Wa Kulla 'Insānin 'Alzamnāhu Ţā'irahu Fī `Unuqihi Wa Nukhriju Lahu Yawma Al-Qiyāmati Kitābāan Yalqāhu Manshūrāan 017-013 ሰውንም ሁሉ በራሪውን (ሥራውን) በአንገቱ አስያዝነው፡፡ ለእርሱም በትንሣኤ ቀን የተዘረጋ ኾኖ የሚያገኘው የኾነን መጽሐፍ እናወጣለታለን፡፡ وَكُلَّ إِن‍س‍‍َ‍ا‍نٍ أَلْزَمْن‍‍َ‍ا‍هُ ط‍‍َ‍ا‍ئِرَهُ فِي عُنُقِهِ وَنُخْ‍‍ر‍‍ِجُ لَهُ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ كِتَابا‍ً يَلْق‍‍َ‍ا‍هُ مَ‍‍ن‍شُورا‍ً
Aqra' Kitābaka Kafá Binafsika Al-Yawma `Alayka Ĥasībāan 017-014 آ«መጽሐፍህን አንብብ፡፡ ዛሬ ባንተ ላይ ተቆጣጣሪነት በነፍስህ በቃآ» (ይባላል)፡፡ ا‍ق‍‍ْرَأْ كِتَابَكَ كَفَى بِنَفْسِكَ ا‍لْيَوْمَ عَلَيْكَ حَسِيبا‍ً
Mani Ahtadá Fa'innamā Yahtadī Linafsihi Wa Man Đalla Fa'innamā Yađillu `Alayhā Wa Lā Taziru Wāziratun Wizra 'Ukhrá Wa Mā Kunnā Mu`adhdhibīna Ĥattá Nab`atha Rasūlāan 017-015 የተመራ ሰው የሚመራው ለራሱ ብቻ ነው፡፡ የተሳሳተም ሰው የሚሳሳተው (ጉዳቱ) በእርሷ ላይ ነው፡፡ ተሸካሚም (ነፍስ) የሌላይቱን ኃጢኣት አትሸከምም፡፡ መልዕክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም፡፡ مَنِ ا‍هْتَدَى فَإِ‍نّ‍‍َمَا يَهْتَدِي لِنَفْسِهِ وَمَ‍‍ن‍ْ ضَلَّ فَإِ‍نّ‍‍َمَا يَضِلُّ عَلَيْهَا وَلاَ تَزِ‍ر‍ُ وَا‍زِرَة‍‍‍ٌ وِزْرَ أُخْرَى وَمَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا مُعَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ حَتَّى نَ‍‍ب‍‍ْعَثَ رَسُولا‍ً
Wa 'Idhā 'Aradnā 'An Nuhlika Qaryatan 'Amarnā Mutrafīhā Fafasaqū Fīhā Faĥaqqa `Alayhā Al-Qawlu Fadammarnāhā Tadmīrāan 017-016 ከተማንም ለማጥፋት በፈለግን ጊዜ ባለ ጸጋዎችዋን እናዛለን፡፡ በውስጧም ያምጻሉ፡፡ በእርሷም ላይ ቃሉ (ቅጣቱ) ይፈጸምባታል፡፡ ማጥፋትንም እናጠፋታለን፡፡ وَإِذَا أَرَ‍د‍‍ْنَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ نُهْلِكَ قَرْيَةً أَمَرْنَا مُتْرَفِيهَا فَفَسَقُو‍‍ا‍ فِيهَا فَحَقَّ عَلَيْهَا ا‍لْقَوْلُ فَدَ‍مّ‍‍َرْنَاهَا تَ‍‍د‍‍ْمِيرا‍ً
Wa Kam 'Ahlaknā Mina Al-Qurūni Min Ba`di Nūĥin Wa Kafá Birabbika Bidhunūbi `Ibādihi Khabīrāan Başīrāan 017-017 ከኑሕም በኋላ ከክፍለ ዘመናት ሰዎች ያጠፋናቸው ብዙዎች ናቸው፡፡ የባሮቹንም ኃጢኣቶች ውስጠ ዐዋቂ ተመልካች መኾን በጌታህ በቃ፡፡ وَكَمْ أَهْلَكْنَا مِنَ ا‍لْقُر‍ُو‍نِ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ ن‍‍ُ‍و‍ح‍‍‍ٍ وَكَفَى بِرَبِّكَ بِذُن‍‍ُ‍و‍بِ عِبَادِهِ خَبِيرا‍ً بَصِيرا‍ً
Man Kāna Yurīdu Al-`Ājilata `Ajjalnā Lahu Fīhā Mā Nashā'u Liman Nurīdu Thumma Ja`alnā Lahu Jahannama Yaşlāhā Madhmūmāan Madĥūrāan 017-018 ቸኳይቱን ዓለም (በሥራው) የሚፈልግ ሰው ለእርሱ በርሷ ውስጥ የሻነውን (ጸጋ) ለምንሻው ሰው እናስቸኩልለታለን፡፡ ከዚያም ለእርሱ ገሀነምን (መኖሪያ) አድርገንለታል፡፡ ተወቃሽ ብራሪ ኾኖ ይገባታል፡፡ مَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ يُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ ا‍لْعَاجِلَةَ عَجَّلْنَا لَهُ فِيهَا مَا نَش‍‍َ‍ا‍ءُ لِمَ‍‍ن‍ْ نُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ جَعَلْنَا لَهُ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ يَصْلاَهَا مَذْمُوما‍ً مَ‍‍د‍‍ْحُورا‍ً
Wa Man 'Arāda Al-'Ākhirata Wa Sa`á Lahā Sa`yahā Wa Huwa Mu'uminun Fa'ūlā'ika Kāna Sa`yuhum Mashkūrāan 017-019 መጨረሻይቱንም ዓለም የፈለገ ሰው እርሱ አማኝ ኾኖ ለርሷ (ተገቢ) ሥራዋን የሠራም ሰው እነዚህ ሥራቸው የተመሰገነ ይኾናል፡፡ وَمَنْ أَر‍َا‍دَ ا‍لآخِرَةَ وَسَعَى لَهَا سَعْيَهَا وَهُوَ مُؤْمِن‍‍‍ٌ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ك‍‍َ‍ا‍نَ سَعْيُهُ‍‍م‍ْ مَشْكُورا‍ً
Kullāan Numiddu Hā'uulā' Wa Hā'uulā' Min `Aţā'i Rabbika Wa Mā Kāna `Aţā'u Rabbika Maĥžūrāan 017-020 ሁሉንም እነዚህንና እነዚያን ከጌታህ ስጦታ (በዚህ ዓለም) እንጨምርላቸዋለን፡፡ የጌታህም ስጦታ (በዚች ዓለም) ክልክል አይደለም፡፡ كُلاّ‍ً نُمِدُّ ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء وَه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء مِنْ عَط‍‍َ‍ا‍ءِ رَبِّكَ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ عَط‍‍َ‍ا‍ءُ رَبِّكَ مَحْظُورا‍ً
Anžur Kayfa Fađđalnā Ba`đahum `Alá Ba`đin Wa Lal'ākhiratu 'Akbaru Darajātin Wa 'Akbaru Tafđīlāan 017-021 ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ እንዴት እንዳበለጥን ተመልከት፡፡ የመጨረሻያቱም አገር በማዕረጎች በጣም የከበረችና በመብለጥም የተለቀች ናት፡፡ ا‍ن‍ظُرْ كَيْفَ فَضَّلْنَا بَعْضَهُمْ عَلَى بَعْض‍‍‍ٍ وَلَلآخِرَةُ أَكْبَرُ دَرَج‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ وَأَكْبَرُ تَفْضِيلا‍ً
Lā Taj`al Ma`a Al-Lahi 'Ilahāan 'Ākhara Fataq`uda Madhmūmāan Makhdhūlāan 017-022 ከአላህ ጋር ሌላን አምላክ አታድርግ የተወቀስክ ረዳት የሌለህ ትኾናለህና፤ لاَ تَ‍‍ج‍‍ْعَلْ مَعَ ا‍للَّهِ إِلَها‍ً آخَرَ فَتَ‍‍ق‍‍ْعُدَ مَذْمُوما‍ً مَخْذُولا‍ً
Wa Qađá Rabbuka 'Allā Ta`budū 'Illā 'Īyāhu Wa Bil-Wālidayni 'Iĥsānāan 'Immā Yablughanna `Indaka Al-Kibara 'Aĥaduhumā 'Aw Kilāhumā Falā Taqul Lahumā 'Uffin Wa Lā Tanharhumā Wa Qul Lahumā Qawlāan Karīmāan 017-023 ጌታህም (እንዲህ ሲል) አዘዘ፡- እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ በወላጆቻችሁም መልካምን ሥሩ፡፡ በአንተ ዘንድ ኾነው አንዳቸው ወይም ሁለታቸው እርጅናን ቢደርሱ ፎህ አትበላቸው፡፡ አትገላምጣቸውም፡፡ ለእነርሱም መልካምን ቃል ተናገራቸው፡፡ وَقَضَى رَبُّكَ أَلاَّ تَعْبُدُو‍ا‍ إِلاَّ إِيّ‍‍َ‍ا‍هُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانا‍ً إِ‍مّ‍‍َا يَ‍‍ب‍‍ْلُغَ‍‍ن‍ّ‍‍َ عِ‍‍ن‍‍ْدَكَ ا‍لْكِبَرَ أَحَدُهُمَ‍‍ا‍ أَوْ كِلاَهُمَا فَلاَ تَقُ‍‍ل‍ْ لَهُمَ‍‍ا‍ أُفّ‍‍‍ٍ وَلاَ تَن
Wa Akhfiđ Lahumā Janāĥa Adh-Dhulli Mina Ar-Raĥmati Wa Qul Rrabbi Arĥamhumā Kamā Rabbayānī Şaghīrāan 017-024 ለሁለቱም ከእዝነትህ የመዋረድን ክንፍ ዝቅ አድርግላቸው፡፡ آ«ጌታዬ ሆይ! በሕፃንነቴ (በርኅራኄ) እንዳሳደጉኝ እዘንልላቸውምآ» በል፡፡ وَاخْفِضْ لَهُمَا جَن‍‍َ‍ا‍حَ ا‍لذُّلِّ مِنَ ا‍لرَّحْمَةِ وَقُلْ رَّبِّ ا‍رْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرا‍ً
Rabbukum 'A`lamu Bimā Fī Nufūsikum 'In Takūnū Şāliĥīna Fa'innahu Kāna Lil'awwābīna Ghafūrāan 017-025 ጌታችሁ በነፍሶቻችሁ ውስጥ ያለውን ሁሉ አዋቂ ነው፡፡ ታዛዦችም ብትኾኑ (በመሳሳትም ብታጠፉ) እርሱ ለተመላሾች መሓሪ ነው፡፡ رَبُّكُمْ أَعْلَمُ بِمَا فِي نُفُوسِكُمْ إِ‍ن‍ْ تَكُونُو‍‍ا‍ صَالِح‍‍ِ‍ي‍نَ فَإِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ لِلأَوَّاب‍‍ِ‍ي‍نَ غَفُورا‍ً
Wa 'Āti Dhā Al-Qurbá Ĥaqqahu Wa Al-Miskīna Wa Abna As-Sabīli Wa Lā Tubadhdhir Tabdhīrāan 017-026 ለዝምድና ባለቤትም መብቱን ስጥ፡፡ ለምስኪንና ለመንገደኛም (ስጥ)፡፡ ማባከንንም አታባክን፡፡ وَآتِ ذَا ا‍لْقُرْبَى حَقَّهُ وَا‍لْمِسْك‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍ب‍‍ْنَ ا‍لسَّب‍‍ِ‍ي‍لِ وَلاَ تُبَذِّرْ تَ‍‍ب‍‍ْذِيرا‍ً
'Inna Al-Mubadhdhirīna Kānū 'Ikhwāna Ash-Shayāţīni Wa Kāna Ash-Shayţānu Lirabbihi Kafūrāan 017-027 አባካኞች የሰይጣናት ወንድሞች ናቸውና፡፡ ሰይጣንም ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لْمُبَذِّ‍‍ر‍‍ِي‍نَ كَانُ‍‍و‍‍ا‍ إِخْو‍َا‍نَ ا‍لشَّيَاط‍‍ِ‍ي‍نِ وَك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ لِرَبِّهِ كَفُورا‍ً
Wa 'Immā Tu`riđanna `Anhumu Abtighā'a Raĥmatin Min Rabbika Tarjūhā Faqul Lahum Qawlāan Maysūrāan 017-028 ከጌታህም የምትከጅላትን ጸጋ ለማጣት ከእነርሱ ብትዞር ለእነሱ ልዝብን ቃል ተናገራቸው፡፡ وَإِ‍مّ‍‍َا تُعْ‍‍ر‍‍ِضَ‍‍ن‍ّ‍‍َ عَنْهُمُ ا‍ب‍‍ْتِغ‍‍َ‍ا‍ءَ رَحْمَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ تَرْجُوهَا فَقُ‍‍ل‍ْ لَهُمْ قَوْلا‍ً مَيْسُورا‍ً
Wa Lā Taj`al Yadaka Maghlūlatan 'Ilá `Unuqika Wa Lā Tabsuţhā Kulla Al-Basţi Fataq`uda Malūmāan Maĥsūrāan 017-029 እጅህንም ወደ አንገትህ የታሰረች አታድርግ፡፡ መዘርጋትንም ሁሉ አትዘርጋት፤ የተወቀስክ የተቆጨኽ ትኾናለህና፡፡ وَلاَ تَ‍‍ج‍‍ْعَلْ يَدَكَ مَغْلُولَة‍‍‍ً إِلَى عُنُقِكَ وَلاَ تَ‍‍ب‍‍ْسُ‍‍ط‍‍ْهَا كُلَّ ا‍لْبَسْطِ فَتَ‍‍ق‍‍ْعُدَ مَلُوما‍ً مَحْسُورا‍ً
'Inna Rabbaka Yabsuţu Ar-Rizqa Liman Yashā'u Wa Yaqdiru 'Innahu Kāna Bi`ibādihi Khabīrāan Başīrāan 017-030 ጌታህ ሲሳይን ለሚሻው ሰው ያሰፋል፤ ያጠባልም፡፡ እርሱ በባሮቹ ኹኔታ ውስጠ ዐዋቂ ተመልካች ነውና፡፡ إِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ يَ‍‍ب‍‍ْسُطُ ا‍لرِّزْقَ لِمَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَيَ‍‍ق‍‍ْدِ‍ر‍ُ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ بِعِبَادِهِ خَبِيرا‍ً بَصِيرا‍ً
Wa Lā Taqtulū 'Awlādakum Khashyata 'Imlāqin Naĥnu Narzuquhum Wa 'Īyākum 'Inna Qatlahum Kāna Khiţ'āan Kabīrāan 017-031 ልጆቻችሁንም ድኽነትን ለመፍራት አትግደሉ፡፡ እኛ እንመግባቸዋለን፡፡ እናንተንም (እንመግባለን)፡፡ እነርሱን መግደል ታላቅ ኃጢኣት ነውና፡፡ وَلاَ تَ‍‍ق‍‍ْتُلُ‍‍و‍‍ا‍ أَوْلاَدَكُمْ خَشْيَةَ إِمْلاَق‍‍‍ٍ نَحْنُ نَرْزُقُهُمْ وَإِيَّاكُمْ إِ‍نّ‍‍َ قَتْلَهُمْ ك‍‍َ‍ا‍نَ خِ‍‍ط‍‍ْئا‍ً كَبِيرا‍ً
Wa Lā Taqrabū Az-Ziná 'Innahu Kāna Fāĥishatan Wa Sā'a Sabīlāan 017-032 ዝሙትንም አትቅረቡ፡፡ እርሱ በእርግጥ መጥፎ ሥራ ነውና፡፡ መንገድነቱም ከፋ! وَلاَ تَ‍‍ق‍‍ْرَبُو‍‍ا‍ ا‍لزِّنَى إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ فَاحِشَة‍‍‍ً وَس‍‍َ‍ا‍ءَ سَبِيلا‍ً
Wa Lā Taqtulū An-Nafsa Allatī Ĥarrama Al-Lahu 'Illā Bil-Ĥaqqi Wa Man Qutila Mažlūmāan Faqad Ja`alnā Liwalīyihi Sulţānāan Falā Yusrif Al-Qatli 'Innahu Kāna Manşūrāan 017-033 ያቺንም አላህ ያወገዛትን ነፍስ ያለ ሕግ አትግደሉ፡፡ የተበደለም ኾኖ የተገደለ ሰው ለዘመዱ (በገዳዩ ላይ) በእርግጥ ስልጣንን አድርገናል፡፡ በመግደልም ወሰንን አይለፍ፤ እርሱ የተረዳ ነውና፡፡ وَلاَ تَ‍‍ق‍‍ْتُلُو‍‍ا‍ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َفْسَ ا‍لَّتِي حَرَّمَ ا‍للَّهُ إِلاَّ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَمَ‍‍ن‍ْ قُتِلَ مَظْلُوما‍ً فَقَ‍‍د‍ْ جَعَلْنَا لِوَلِيِّهِ سُلْطَانا‍ً فَلاَ يُسْ‍‍ر‍‍ِ‍ف‍ْ فِي ا‍لْقَتْلِ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ مَ‍ Wa Lā Taqrabū Māla Al-Yatīmi 'Illā Bi-Atī Hiya 'Aĥsanu Ĥattá Yablugha 'Ashuddahu Wa 'Awfū Bil-`Ahdi 'Inna Al-`Ahda Kāna Mas'ūan 017-034 የየቲምንም ገንዘብ የብርታቱን ጊዜ እስኪደርስ ድረስ በዚያች እርሷ መልካም በኾነች ኹኔታ እንጂ አትቅረቡ፡፡ በኪዳናችሁም ሙሉ፡፡ ኪዳን የሚጠየቁበት ነውና፡፡ وَلاَ تَ‍‍ق‍‍ْرَبُو‍‍ا‍ م‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لْيَت‍‍ِ‍ي‍مِ إِلاَّ بِ‍‍ا‍لَّتِي هِيَ أَحْسَنُ حَتَّى يَ‍‍ب‍‍ْلُغَ أَشُدَّهُ وَأَوْفُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍لْعَهْدِ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لْعَهْدَ ك‍‍َ‍ا‍نَ مَسْئ‍‍ُ‍ولا‍ً
Wa 'Awfū Al-Kayla 'Idhā Kiltum Wa Zinū Bil-Qisţāsi Al-Mustaqīmi Dhālika Khayrun Wa 'Aĥsanu Ta'wīlāan 017-035 በሰፈራችሁም ጊዜ ስፍርን ሙሉ፡፡ በትክክለኛው ሚዛንም መዝኑ፡፡ ይህ መልካም ነገር ነው፡፡ መጨረሻውም ያማረ ነው፡፡ وَأَوْفُو‍‍ا‍ ا‍لْكَيْلَ إِذَا كِلْتُمْ وَزِنُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍لْقِسْط‍‍َ‍ا‍سِ ا‍لْمُسْتَق‍‍ِ‍ي‍مِ ذَلِكَ خَيْر‍ٌ وَأَحْسَنُ تَأْوِيلا‍ً
Wa Lā Taqfu Mā Laysa Laka Bihi `Ilmun 'Inna As-Sam`a Wa Al-Başara Wa Al-Fu'uāda Kullu 'Ūlā'ika Kāna `Anhu Mas'ūan 017-036 ለአንተም በርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር አትከተል፡፡ መስሚያ፣ ማያም፣ ልብም እነዚህ ሁሉ (ባለቤታቸው) ከእነሱ ተጠያቂ ነውና፡፡ وَلاَ تَ‍‍ق‍‍ْفُ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْم‍‍‍ٌ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لسَّمْعَ وَا‍لْبَصَرَ وَا‍لْفُؤ‍َا‍دَ كُلُّ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَنْهُ مَسْئ‍‍ُ‍ولا‍ً
Wa Lā Tamshi Fī Al-'Arđi Maraĥāan 'Innaka Lan Takhriqa Al-'Arđa Wa Lan Tablugha Al-Jibāla Ţūlāan 017-037 በምድርም ላይ የተንበጣረረክ ሆነህ፤ አትሂድ፡፡ አንተ ፈጽሞ ምድርን አትሰረጉድምና በርዝመትም ፈጽሞ ጋራዎችን አትደርስምና፡፡ وَلاَ تَمْشِ فِي ا‍لأَرْضِ مَرَحا‍ً إِ‍نّ‍‍َكَ لَ‍‍ن‍ْ تَخْ‍‍ر‍‍ِقَ ا‍لأَرْضَ وَلَ‍‍ن‍ْ تَ‍‍ب‍‍ْلُغَ ا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لَ طُولا‍ً
Kullu Dhālika Kāna Sayyi'uhu `Inda Rabbika Makrūhāan 017-038 ይህ ሁሉ መጥፎው (አሥራ ሁለቱ ክልክሎች) እጌታህ ዘንድ የተጠላ ነው፡፡ كُلُّ ذَلِكَ ك‍‍َ‍ا‍نَ سَيِّئُهُ عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّكَ مَكْرُوها‍ً
Dhālika Mimmā 'Awĥá 'Ilayka Rabbuka Mina Al-Ĥikmati Wa Lā Taj`al Ma`a Al-Lahi 'Ilahāan 'Ākhara Fatulqá Fī Jahannama Malūmāan Madĥūrāan 017-039 ይህ ጌታህ ከጥበቡ ወደ አንተ ካወረደው ነገር ነው፡፡ ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አታድርግ የተወቀስክ የተባረርክ ኾነህ በገሀነም ውስጥ ትጣላለህና፡፡ ذَلِكَ مِ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَوْحَى إِلَيْكَ رَبُّكَ مِنَ ا‍لْحِكْمَةِ وَلاَ تَ‍‍ج‍‍ْعَلْ مَعَ ا‍للَّهِ إِلَها‍ً آخَرَ فَتُلْقَى فِي جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ مَلُوما‍ً مَ‍‍د‍‍ْحُورا‍ً
'Afa'aşfākum Rabbukum Bil-Banīna Wa Attakhadha Mina Al-Malā'ikati 'Ināthāan 'Innakum Lataqūlūna Qawlāan `Ažīmāan 017-040 ጌታችሁ በወንዶች ልጆች መረጣችሁና ከመላእክት ሴቶችን (ልጆች) ያዝን እናንተ ከባድን ቃል በእርግጥ ትናገራላችሁ፡፡ أَفَأَصْفَاكُمْ رَبُّكُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْبَن‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍تَّخَذَ مِنَ ا‍لْمَلاَئِكَةِ إِنَاثا‍ً إِ‍نّ‍‍َكُمْ لَتَقُول‍‍ُ‍و‍نَ قَوْلاً عَظِيما‍ً
Wa Laqad Şarrafnā Fī Hādhā Al-Qur'āni Liyadhdhakkarū Wa Mā Yazīduhum 'Illā Nufūrāan 017-041 ይገሰጹም ዘንድ በዚህ ቁርኣን ውስጥ ደጋግመን በእርግጥ ገለጽን፡፡ መበርገግንም እንጂ ሌላን አይጨመርላቸውም፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ صَرَّفْنَا فِي هَذَا ا‍لْقُرْآنِ لِيَذَّكَّرُوا‍ وَمَا يَزِيدُهُمْ إِلاَّ نُفُورا‍ً
Qul Law Kāna Ma`ahu 'Ālihatun Kamā Yaqūlūna 'Idhāanbtaghaw 'Ilá Dhī Al-`Arshi Sabīlāan 017-042 (ሙሐመድ ሆይ) በላቸው آ«እንደምትሉት ከእርሱ ጋር አማልክት በነበሩ ኖሮ ያን ጊዜ ወደ ዐርሹ ባለቤት መንገድን በፈለጉ ነበር፡፡آ» قُ‍‍ل‍ْ لَوْ ك‍‍َ‍ا‍نَ مَعَهُ آلِهَة‍‍‍ٌ كَمَا يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ إِذا‍ً لاَ‍ب‍‍ْتَغَوْا إِلَى ذِي ا‍لْعَرْشِ سَبِيلا‍ً
Subĥānahu Wa Ta`ālá `Ammā Yaqūlūna `Ulūwāan Kabīrāan 017-043 ጥራት ይገባው፡፡ ከሚሉትም ነገር ሁሉ ከፍ ያለን ልቅና ላቀ፡፡ سُ‍‍ب‍‍ْحَانَهُ وَتَعَالَى عَ‍‍م‍ّ‍‍َا يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ عُلُوّا‍ً كَبِيرا‍ً
Tusabbiĥu Lahu As-Samāwātu As-Sab`u Wa Al-'Arđu Wa Man Fīhinna Wa 'In Min Shay'in 'Illā Yusabbiĥu Biĥamdihi Wa Lakin Lā Tafqahūna Tasbīĥahum 'Innahu Kāna Ĥalīmāan Ghafūrāan 017-044 ሰባቱ ሰማያትና ምድርም በውስጣቸውም ያለው ሁሉ ለእርሱ ያጠራሉ፡፡ ከነገርም ሁሉ ከማመስገን ጋር የሚያጠራው እንጂ አንድም የለም፡፡ ግን ማጥራታቸውን አታውቁትም፡፡ እርሱ ታጋሽ መሓሪ ነው፡፡ تُسَبِّحُ لَهُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تُ ا‍لسَّ‍‍ب‍‍ْعُ وَا‍لأَرْضُ وَمَ‍‍ن‍ْ فِيهِ‍‍ن‍ّ‍‍َ وَإِ‍ن‍ْ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ إِلاَّ يُسَبِّحُ بِحَمْدِهِ وَلَكِ‍‍ن‍ْ لاَ تَفْقَه‍‍ُ‍و‍نَ تَسْبِيحَهُمْ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ حَلِيماً غَفُورا‍ً
Wa 'Idhā Qara'ta Al-Qur'āna Ja`alnā Baynaka Wa Bayna Al-Ladhīna Lā Yu'uminūna Bil-'Ākhirati Ĥijābāan Mastūrāan 017-045 ቁርኣንንም ባነበብክ ጊዜ ባንተና በእነዚያ በመጨረሻይቱ ዓለም በማያምኑት ሰዎች መካከል የሚሸሸግን ግርዶሽ አድርገናል፡፡ وَإِذَا قَرَأْتَ ا‍لْقُرْآنَ جَعَلْنَا بَيْنَكَ وَبَيْنَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ بِ‍‍ا‍لآخِرَةِ حِجَابا‍ً مَسْتُورا‍ً
Wa Ja`alnā `Alá Qulūbihim 'Akinnatan 'An Yafqahūhu Wa Fī 'Ādhānihim Waqrāan Wa 'Idhā Dhakarta Rabbaka Fī Al-Qur'āni Waĥdahu Wa Llaw `Alá 'Adrihim Nufūrāan 017-046 እንዳያውቁትም በልቦቻቸው ላይ ሽፋንን በጆሮቻቸውም ውስጥ ድንቁርናን አደረግን፡፡ ጌታህንም ብቻውን ኾኖ በቁርኣን ባወሳኸው ጊዜ የሚሸሹ ኾነው በጀርባዎቻቸው ላይ ይዞራሉ፡፡ وَجَعَلْنَا عَلَى قُلُوبِهِمْ أَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َةً أَ‍ن‍ْ يَفْقَه‍‍ُ‍و‍هُ وَفِ‍‍ي آذَانِهِمْ وَق‍‍ْرا‍ً وَإِذَا ذَكَرْتَ رَبَّكَ فِي ا‍لْقُرْآنِ وَحْدَهُ وَلَّوْا عَلَى أَ‍د‍‍ْبَا‍ر‍‍ِهِمْ نُفُورا‍ً
Naĥnu 'A`lamu Bimā Yastami`ūna Bihi 'Idh Yastami`ūna 'Ilayka Wa 'Idh Hum Najwá 'Idh Yaqūlu Až-Žālimūna 'In Tattabi`ūna 'Illā Rajulāan Masĥūrāan 017-047 እኛ ወደ አንተ በሚያዳምጡ ጊዜ እነሱም በሚንሾካሾኩ ጊዜ በዳዮች (እርስ በርሳቸው) የተደገመበትን ስው እንጂ አትከተሉም በሚሉ ጌዜ በእርሱ የሚያዳምጡበትን ምክንያት ዐዋቂ ነን፡፡ نَحْنُ أَعْلَمُ بِمَا يَسْتَمِع‍‍ُ‍و‍نَ بِهِ إِذْ يَسْتَمِع‍‍ُ‍و‍نَ إِلَيْكَ وَإِذْ هُمْ نَ‍‍ج‍‍ْوَى إِذْ يَق‍‍ُ‍و‍لُ ا‍لظَّالِم‍‍ُ‍و‍نَ إِ‍ن‍ْ تَتَّبِع‍‍ُ‍و‍نَ إِلاَّ رَجُلا‍ً مَسْحُورا‍ً
Anžur Kayfa Đarabū Laka Al-'Amthāla Fađallū Falā Yastaţī`ūna Sabīlāan 017-048 ምሳሌዎችን ለአንተ እንዴት እንዳደረጉልህና እንደ ተሳሳቱ ተመልከት፡፡ (ወደ እውነቱ ለመድረስ) መንገድንም አይችሉም፡፡ ا‍ن‍ظُرْ كَيْفَ ضَرَبُو‍‍ا‍ لَكَ ا‍لأَمْث‍‍َ‍ا‍لَ فَضَلُّو‍‍ا‍ فَلاَ يَسْتَطِيع‍‍ُ‍و‍نَ سَبِيلا‍ً
Wa Qālū 'A'idhā Kunnā `Ižāmāan Wa Rufātāan 'A'innā Lamabthūna Khalqāan Jadīdāan 017-049 አሉም آ«እንዴት አጥንቶችና ብስብሶች በኾን ጊዜ እኛ አዲስ ፍጥረት ኾነን በእርግጥ ተቀስቃሾች ነንآ» وَقَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَئِذَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا عِظَاما‍ً وَرُفَاتاً أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَمَ‍‍ب‍‍ْعُوث‍‍ُ‍و‍نَ خَلْقا‍ً جَدِيدا‍ً
Qul Kūnū Ĥijāratan 'Aw Ĥadīdāan 017-050 በላቸው آ«ድንጋዮችን ወይም ብረትን ሁኑآ» قُلْ كُونُو‍‍ا‍ حِجَارَةً أَوْ حَدِيدا‍ً
'Aw Khalqāan Mimmā Yakburu Fī Şudūrikum Fasayaqūlūna Man Yu`īdunā Quli Al-Ladhī Faţarakum 'Awwala Marratin Fasayunghūna 'Ilayka Ru'ūsahum Wa Yaqūlūna Matá Huwa Qul `Asá 'An Yakūna Qarībāan 017-051 آ«ወይም በልቦቻችሁ ውስጥ የሚተልቅን ፍጥረት (ኹኑ መቀስቀሳችሁ አይቀርም)፡፡آ» آ«የሚመልሰንም ማነውآ» ይላሉ፡፡ ያ በመጀመሪያ ጊዜ የፈጠራችሁ ነውآ» በላቸው፡፡ ወደ አንተም ራሶቻቸውን ይነቀንቃሉ፡፡ آ«እርሱም መቼ ነውآ» ይላሉ፡፡ آ«(እርሱ) ቅርብ ሊኾነን ይቻላል በላቸው፡፡ أَوْ خَلْقا‍ً مِ‍‍م‍ّ‍‍َا يَكْبُرُ فِي صُدُو‍ر‍‍ِكُمْ فَسَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ مَ‍‍ن‍ْ يُعِيدُنَا قُلِ ا‍لَّذِي فَطَرَكُمْ أَوَّلَ مَرَّة‍‍‍ٍ فَسَيُنْغِض‍‍ُ‍و‍نَ إِلَيْكَ رُء‍ُ‍وسَهُمْ وَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ مَتَى هُوَ قُلْ عَسَى أَ‍ن‍ْ يَك‍Yawma Yad`ūkum Fatastajībūna Biĥamdihi Wa Tažunnūna 'In Labithtum 'Illā Qalīlāan 017-052 (እርሱም) የሚጠራችሁና (አላህን) አመስጋኞቹ ኾናችሁ ጥሪውን የምትቀበሉበት ጥቂትንም (ቀኖች) እንጂ ያልቆያችሁ መኾናችሁን የምትጠራጠሩበት ቀን ነው፤ (በላቸው)፡፡ يَوْمَ يَ‍‍د‍‍ْعُوكُمْ فَتَسْتَجِيب‍‍ُ‍و‍نَ بِحَمْدِهِ وَتَظُ‍‍ن‍ّ‍‍ُ‍و‍نَ إِ‍ن‍ْ لَبِثْتُمْ إِلاَّ قَلِيلا‍ً
Wa Qul Li`ibādī Yaqūlū Allatī Hiya 'Aĥsanu 'Inna Ash-Shayţāna Yanzaghu Baynahum 'Inna Ash-Shayţāna Kāna Lil'insāni `Adūwāan Mubīnāan 017-053 ለባሮቼም በላቸው፡- ያችን እርሷ መልካም የኾነችውን (ቃል) ይናገሩ፡፡ ሰይጣን በመካከላቸው ያበላሻልና፡፡ ሰይጣን ለሰው ግልጽ ጠላት ነውና፡፡ وَقُ‍‍ل‍ْ لِعِبَادِي يَقُولُو‍‍ا‍ ا‍لَّتِي هِيَ أَحْسَنُ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نَ يَ‍‍ن‍زَغُ بَيْنَهُمْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نَ ك‍‍َ‍ا‍نَ لِلإِن‍س‍‍َ‍ا‍نِ عَدُوّا‍ً مُبِينا‍ً
Rabbukum 'A`lamu Bikum 'In Yasha' Yarĥamkum 'Aw 'In Yasha' Yu`adhdhibkum Wa Mā 'Arsalnāka `Alayhim Wa Kīlāan 017-054 ጌታችሁ በእናንተ (ኹኔታ) ዐዋቂ ነው፡፡ ቢሻ ያዝንላችኋል፤ ወይም ቢሻ ይቀጣችኋል፡፡ በእነሱም ላይ ኃላፊ ኾነህ አላክንህም፡፡ (አታስገድዳቸውም)፡፡ رَبُّكُمْ أَعْلَمُ بِكُمْ إِ‍ن‍ْ يَشَأْ يَرْحَمْكُمْ أَوْ إِ‍ن‍ْ يَشَأْ يُعَذِّ‍‍ب‍‍ْكُمْ وَمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْن‍‍َ‍ا‍كَ عَلَيْهِمْ وَكِيلا‍ً
Wa Rabbuka 'A`lamu Biman As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Laqad Fađđalnā Ba`đa An-Nabīyīna `Alá Ba`đin Wa 'Ātaynā Dāwūda Zabūrāan 017-055 ጌታህም በሰማያትና በምድር ያለውን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ ከፊሉንም ነቢያት በከፊሉ ላይ በእርግጥ አብልጠናል፡፡ ዳውድንም ዘቡርን ሰጥተነዋል፡፡ وَرَبُّكَ أَعْلَمُ بِمَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَلَقَ‍‍د‍ْ فَضَّلْنَا بَعْضَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َبِيّ‍‍ِ‍ي‍نَ عَلَى بَعْض‍‍‍ٍ وَآتَيْنَا دَاو‍ُو‍دَ زَبُورا‍ً
Quli Ad Al-Ladhīna Za`amtum Min Dūnihi Falā Yamlikūna Kashfa Ađ-Đurri `Ankum Wa Lā Taĥwīlāan 017-056 آ«እነዚያን ከእርሱ ሌላ (አማልክት) የምትሏቸውን ጥሩ፡፡ ከእናንተም ላይ ጉዳትን ማስወገድን (ወደ ሌላ) ማዞርንም አይችሉምآ» በላቸው፡፤ قُلِ ا‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ زَعَمْتُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ فَلاَ يَمْلِك‍‍ُ‍و‍نَ كَشْفَ ا‍لضُّرِّ عَ‍‍ن‍كُمْ وَلاَ تَحْوِيلا‍ً
'Ūlā'ika Al-Ladhīna Yad`ūna Yabtaghūna 'Ilá Rabbihimu Al-Wasīlata 'Ayyuhum 'Aqrabu Wa Yarjūna Raĥmatahu Wa Yakhāfūna `Adhābahu 'Inna `Adhāba Rabbika Kāna Maĥdhūrāan 017-057 እነዚያ እነርሱ የሚግገዟቸው ማንኛቸውም (ወደ አላህ) በጣም ቀራቢያቸው ወደ ጌታቸው መቃረቢያን (ሥራ) ይፈልጋሉ፡፡ እዝነቱንም ይከጅላሉ፡፡ ቅጣቱንም ይፈራሉ፡፡ የጌታህ ቅጣት የሚፈራ ነውና፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ يَ‍‍ب‍‍ْتَغ‍‍ُ‍و‍نَ إِلَى رَبِّهِمُ ا‍لْوَسِيلَةَ أَيُّهُمْ أَ‍ق‍‍ْرَبُ وَيَرْج‍‍ُ‍و‍نَ رَحْمَتَهُ وَيَخَاف‍‍ُ‍و‍نَ عَذَابَهُ إِ‍نّ‍‍َ عَذ‍َا‍بَ رَبِّكَ ك‍‍َ‍ا‍نَ مَحْذُورا Wa 'In Min Qaryatin 'Illā Naĥnu Muhlikūhā Qabla Yawmi Al-Qiyāmati 'Aw Mu`adhdhibūhā `Adhābāan Shadīdāan Kāna Dhālika Fī Al-Kitābi Masţūrāan 017-058 አንዲትም ከተማ የለችም እኛ ከትንሣኤ ቀን በፊት አጥፊዎችዋ ወይም ብርቱን ቅጣት ቀጭዎችዋ ብንኾን እንጂ፡፡ ይህ በመጽሐፉ የተጻፈ ነው፡፡ وَإِ‍ن‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَرْيَة‍‍‍ٍ إِلاَّ نَحْنُ مُهْلِكُوهَا قَ‍‍ب‍‍ْلَ يَوْمِ ا‍لْقِيَامَةِ أَوْ مُعَذِّبُوهَا عَذَابا‍ً شَدِيدا‍ً ك‍‍َ‍ا‍نَ ذَلِكَ فِي ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ مَسْطُورا‍ً
Wa Mā Mana`anā 'An Nursila Bil-'Āyāti 'Illā 'An Kadhdhaba Bihā Al-'Awwalūna Wa 'Ātaynā Thamūda An-Nāqata Mubşiratan Fažalamū Bihā Wa Mā Nursilu Bil-'Āyāti 'Illā Takhwīfāan 017-059 ታምራቶችንም ከመላክ የቀድሞዎቹ ሰዎች በእርሷ ማስተባበልና (መጥፋት) እንጂ ሌላ አልከለከለንም፡፡ ለሰሙድም ግመልን ግልጽ ተዓምር ኾና ሰጠናቸው፡፡ በእርሷም በደሉ፡፡ ተዓምራቶችንም ለማስፈራራት እንጂ አንንልክም፡፡ وَمَا مَنَعَنَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ نُرْسِلَ بِ‍‍ا‍لآي‍‍َ‍ا‍تِ إِلاَّ أَ‍ن‍ْ كَذَّبَ بِهَا ا‍لأَوَّل‍‍ُ‍و‍نَ وَآتَيْنَا ثَم‍‍ُ‍و‍دَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َاقَةَ مُ‍‍ب‍‍ْصِرَة‍‍‍ً فَظَلَمُو‍‍ا‍ بِهَا وَمَا نُرْسِلُ بِ‍‍ا‍لآي‍ Wa 'Idh Qulnā Laka 'Inna Rabbaka 'Aĥāţa Bin-Nāsi Wa Mā Ja`alnā Ar-Ru'uyā Allatī 'Araynāka 'Illā Fitnatan Lilnnāsi Wa Ash-Shajarata Al-Mal`ūnata Fī Al-Qur'āni Wa Nukhawwifuhum Famā Yazīduhum 'Illā Ţughyānāan Kabīrāan 017-060 ላንተም ጌታህ (ዕውቀቱ) በሰዎቹ ከበበ ባልንህ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ያችንም (በሌሊቱ ጉዞ በዓይንህ) ያሳየንህን ትርዕይት ለሰዎች ፈተና እንጂ አላደረግናትም፡፡ በቁርኣንም የተረገመችውን ዛፍ (እንደዚሁ ፈተና እንጂ አላደረግንም)፡፡ እናስፈራራቸዋለንም፤ ታላቅንም ጥመት እንጂ አይጨምርላቸውም፡፡ وَإِذْ قُلْنَا لَكَ إِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ أَح‍‍َ‍ا‍طَ بِ‍‍ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ وَمَا جَعَلْنَا ا‍لرُّؤْيَا ا‍لَّتِ‍‍ي‍ أَرَيْن‍‍َ‍ا‍كَ إِلاَّ فِتْنَة‍‍‍ً لِل‍ Wa 'Idh Qulnā Lilmalā'ikati Asjudū Li'dama Fasajadū 'Illā 'Iblīsa Qāla 'A'asjudu Liman Khalaqta Ţīnāan 017-061 ለመላእክትም ለአደም ስገዱ ባልናቸው ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ወዲያውም ሰገዱ፤ ኢብሊስ ብቻ ሲቀር፡፡ آ«ከጭቃ ለፈጠርከው ሰው እሰግዳለሁንآ» አለ፡፡ وَإِذْ قُلْنَا لِلْمَلاَئِكَةِ ا‍سْجُدُوا‍ لِأدَمَ فَسَجَدُو‍ا‍ إِلاَّ إِ‍ب‍‍ْل‍‍ِ‍ي‍سَ ق‍‍َ‍ا‍لَ أَأَسْجُدُ لِمَنْ خَلَ‍‍ق‍‍ْتَ طِينا‍ً
Qāla 'Ara'aytaka Hādhā Al-Ladhī Karramta `Alayya La'in 'Akhkhartanī 'Ilá Yawmi Al-Qiyāmati La'aĥtanikanna Dhurrīyatahu 'Illā Qalīlāan 017-062 آ«ንገረኝ ይህ ያ በእኔ ላይ ያበለጥከው ነውን እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ ብታቆየኝ ዘሮቹን ጥቂቶች ሲቀሩ ወደ ስህተት በእርግጥ እስባቸዋለሁآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ أَرَأَيْتَكَ هَذَا ا‍لَّذِي كَرَّمْتَ عَلَيَّ لَئِنْ أَخَّرْتَنِ‍‍ي إِلَى يَوْمِ ا‍لْقِيَامَةِ لَأَحْتَنِكَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ذُرِّيَّتَهُ إِلاَّ قَلِيلا‍ً
Qāla Adh/hab Faman Tabi`aka Minhum Fa'inna Jahannama Jazā'uukum Jazā'an Mawfūrāan 017-063 (አላህም) አለው آ«ኺድ፤ ከእነሱም የተከተለህ ገሀነም የተሟላች ቅጣት ስትኾን ፍዳችሁ ናት፡፡ ق‍َا‍لَ ا‍ذْهَ‍‍ب‍ْ فَمَ‍‍ن‍ْ تَبِعَكَ مِنْهُمْ فَإِ‍نّ‍‍َ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ جَز‍َا‍ؤُكُمْ جَز‍َا‍ء‍ً مَوْفُورا‍ً
Wa Astafziz Mani Astaţa`ta Minhum Bişawtika Wa 'Ajlib `Alayhim Bikhaylika Wa Rajilika Wa Shārik/hum Al-'Amwli Wa Al-'Awlādi Wa `Id/hum Wa Mā Ya`iduhumu Ash-Shayţānu 'Illā Ghurūrāan 017-064 آ«ከእነሱ የቻልከውንም ሰው በድምጽህ አታል፡፡ በእነሱም ላይ በፈረሰኞችህ፣ በእግረኞችህም ኾነህ ለልብ፡፡ በገንዘቦቻቸውም፣ በልጆቻቸውም ተጋራቸው፣ ተስፋ ቃልም ግባላቸው፡፡ ሰይጣንም ማታለልን እንጂ ተስፋ ቃልን አይገባላቸውም፡፡ وَاسْتَفْزِزْ مَنِ ا‍سْتَطَعْتَ مِنْهُ‍‍م‍ْ بِصَوْتِكَ وَأَ‍ج‍‍ْلِ‍‍ب‍ْ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ بِخَيْلِكَ وَرَجِلِكَ وَشَا‍ر‍‍ِكْهُمْ فِي ا‍لأَمْوالِ وَا‍لأَولاَدِ وَعِ‍‍د‍‍ْهُمْ وَمَا يَعِدُهُمُ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ إِلاَّ غُرُورا‍ً
'Inna `Ibādī Laysa Laka `Alayhim Sulţānun Wa Kafá Birabbika Wa Kīlāan 017-065 آ«ባሮቼ በእነሱ ላይ ፈጽሞ ላንተ ስልጣን የለህም፡፡ መጠጊያም በጌታህ በቃ፡፡آ» إِ‍نّ‍‍َ عِبَادِي لَيْسَ لَكَ عَلَيْهِمْ سُلْط‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٌ وَكَفَى بِرَبِّكَ وَكِيلا‍ً
Rabbukumu Al-Ladhī Yuzjī Lakumu Al-Fulka Fī Al-Baĥri Litabtaghū Min Fađlihi 'Innahu Kāna Bikum Raĥīmāan 017-066 ጌታችሁ ያ ከችሮታው ትፈልጉ ዘንድ መርከቦችን በባሕር ለይ ለእናንተ የሚነዳላችሁ ነው፡፡ እነሆ እርሱ ለናንተ አዛኝ ነውና፡፡ رَبُّكُمُ ا‍لَّذِي يُزْجِي لَكُمُ ا‍لْفُلْكَ فِي ا‍لْبَحْ‍‍ر‍ِ لِتَ‍‍ب‍‍ْتَغُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ فَضْلِهِ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ بِكُمْ رَحِيما‍ً
Wa 'Idhā Massakumu Ađ-Đurru Fī Al-Baĥri Đalla Man Tad`ūna 'Illā 'Īyāhu Falammā Najjākum 'Ilá Al-Barri 'A`rađtum Wa Kāna Al-'Insānu Kafūrāan 017-067 በባሕሩም ውስጥ ጉዳት ባገኛችሁ ጊዜ የምትጠሩዋቸው (አማልክት) ሁሉ ከእርሱ (ከአላህ) በቀር ይጠፋሉ፡፡ ወደ የብስም በማድረስ ባዳናችሁ ጊዜ (እምነትን) ትተዋላችሁ፡፡ ሰውም በጣም ከሓዲ ነው፡፡ وَإِذَا مَسَّكُمُ ا‍لضُّرُّ فِي ا‍لْبَحْ‍‍ر‍ِ ضَلَّ مَ‍‍ن‍ْ تَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ إِلاَّ إِيّ‍‍َ‍ا‍هُ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا نَجَّاكُمْ إِلَى ا‍لْبَرِّ أَعْرَضْتُمْ وَك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لإِ‍ن‍‍ْس‍‍َ‍ا‍نُ كَفُورا‍ً
'Afa'amintum 'An Yakhsifa Bikum Jāniba Al-Barri 'Aw Yursila `Alaykum Ĥāşibāan Thumma Lā Tajidū Lakum Wa Kīlāan 017-068 የየብሱን በኩል (ምድርን) በእናንተ መገልበጡን ወይም ጠጠርን የያዘ ንፋስን በእናንተ ላይ መላኩን ከዚያም ለእናንተ ጠባቂ አለማግኘታችሁን አትፈሩምን أَفَأَمِ‍‍ن‍تُمْ أَ‍ن‍ْ يَخْسِفَ بِكُمْ جَانِبَ ا‍لْبَرِّ أَوْ يُرْسِلَ عَلَيْكُمْ حَاصِبا‍ً ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لاَ تَجِدُوا‍ لَكُمْ وَكِيلا‍ً
'Am 'Amintum 'An Yu`īdakum Fīhi Tāratan 'Ukhrá Fayursila `Alaykum Qāşifāan Mina Ar-Rīĥi Fayughriqakum Bimā Kafartum Thumma Lā Tajidū Lakum `Alaynā Bihi Tabī`āan 017-069 ወይስ ሌላ ጊዜ ወደ እርሱ (ወደ ባሕር) የሚመልሳችሁ ወዲያውም በእናንተ ላይ ብርቱን ነፋስ የሚልክ በክሕደታችሁም ምክንያት የሚያሰጥማችሁ መኾኑን ከዚያም በኛ ላይ በእርሱ ተከታይን (ረዳትን) ለእናንተ የማታገኙ መኾናችሁን አትፈሩምን أَمْ أَمِ‍‍ن‍تُمْ أَ‍ن‍ْ يُعِيدَكُمْ ف‍‍ِ‍ي‍هِ تَارَةً أُخْرَى فَيُرْسِلَ عَلَيْكُمْ قَاصِفا‍ً مِنَ ا‍لرّ‍ِي‍حِ فَيُغْ‍‍ر‍‍ِقَكُ‍‍م‍ْ بِمَا كَفَرْتُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لاَ تَجِدُوا‍ لَكُمْ عَلَيْنَا بِهِ تَبِيعا‍ً
Wa Laqad Karramnā Banī 'Ādama Wa Ĥamalnāhum Al-Barri Wa Al-Baĥri Wa Razaqnāhum Mina Aţ-Ţayyibāti Wa Fađđalnāhum `Alá Kathīrin Mimman Khalaqnā Tafđīlāan 017-070 የአደምንም ልጆች በእርግጥ (ከሌላው ፍጡር) አከበርናቸው፡፡ በየብስና በባህርም አሳፈርናቸው፡፡ ከመልካሞችም (ሲሳዮች) ሰጠናቸው፡፡ ከፈጠርናቸውም ፍጡሮች በብዙዎቹ ላይ ማብለጥን አበለጥናቸው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ كَرَّمْنَا بَنِ‍‍ي آدَمَ وَحَمَلْنَاهُمْ فِي ا‍لْبَرِّ وَا‍لْبَحْ‍‍ر‍ِ وَرَزَ‍ق‍‍ْنَاهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لطَّيِّب‍‍َ‍ا‍تِ وَفَضَّلْنَاهُمْ عَلَى كَث‍‍ِ‍ي‍ر‍ٍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َنْ خَلَ‍‍ق‍‍ْنَا تَفْضِيلا‍ً
Yawma Nad`ū Kulla 'Unāsin Bi'imāmihim Faman 'Ūtiya Kitābahu Biyamīnihi Fa'ūlā'ika Yaqra'ūna Kitābahum Wa Lā Yužlamūna Fatīlāan 017-071 ሰዎችን ሁሉ በመሪያቸው የምንጠራበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ መጽሐፉንም በቀኙ የተሰጠ ሰው እነዚያ መጽሐፋቸውን ያነባሉ፡፡ በተምር ፍሬ ስንጥቅ ላይ ያለውን ክር ያክል እንኳ አይበደሉም፡፡ يَوْمَ نَ‍‍د‍‍ْعُو كُلَّ أُن‍‍َ‍ا‍س‍‍‍ٍ بِإِمَامِهِمْ فَمَنْ أ‍ُ‍وتِيَ كِتَابَهُ بِيَمِينِهِ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ يَ‍‍ق‍‍ْرَء‍ُو‍نَ كِتَابَهُمْ وَلاَ يُظْلَم‍‍ُ‍و‍نَ فَتِيلا‍ً
Wa Man Kāna Fī Hadhihi 'A`má Fahuwa Fī Al-'Ākhirati 'A`má Wa 'Ađallu Sabīlāan 017-072 በዚህችም ዓለም (ልበ) ዕውር የኾነ ሰው እርሱ በመጨረሻይቱም (ዓለም) ይበልጥ ዕውር ነው፡፡ መንገድንም በጣም የተሳሳተ ነው፡፤ وَمَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ فِي هَذِهِ أَعْمَى فَهُوَ فِي ا‍لآخِرَةِ أَعْمَى وَأَضَلُّ سَبِيلا‍ً
Wa 'In Kādū Layaftinūnaka `Ani Al-Ladhī 'Awĥaynā 'Ilayka Litaftariya `Alaynā Ghayrahu Wa 'Idhāan Lāttakhadhūka Khalīlāan 017-073 እነሆ ከዚያም ወደ አንተ ካወረድነው ሌላን በእኛ ላይ ትዋሽ ዘንድ ሊፈትኑህ በእርግጥ ተቃረቡ፡፡ ያን ጊዜም ወዳጅ አድርገው በያዙህ ነበር፡፡ وَإِ‍ن‍ْ كَادُوا‍ لَيَفْتِنُونَكَ عَنِ ا‍لَّذِي أَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَيْكَ لِتَفْتَ‍‍ر‍‍ِيَ عَلَيْنَا غَيْرَهُ وَإِذا‍ً لاَتَّخَذ‍ُو‍كَ خَلِيلا‍ً
Wa Lawlā 'An Thabbatnāka Laqad Kidtta Tarkanu 'Ilayhim Shay'āan Qalīlāan 017-074 ባላረጋንህም ኖሮ ወደነሱ ጥቂትን (ዝንባሌ) ልትዘነበል በእርግጥ በተቃረብክ ነበር፡፡ وَلَوْلاَ أَ‍ن‍ْ ثَبَّتْن‍‍َ‍ا‍كَ لَقَ‍‍د‍ْ كِ‍‍د‍‍ْتَّ تَرْكَنُ إِلَيْهِمْ شَيْئا‍ً قَلِيلا‍ً
'Idhāan La'adhaqnāka Đi`fa Al-Ĥayāati Wa Đi`fa Al-Mamāti Thumma Lā Tajidu Laka `Alaynā Naşīrāan 017-075 ያን ጊዜ የሕይወትን ድርብ (ቅጣት) የሞትንም ድርብ (ቅጣት) ባቀመስንህ ነበር፡፡ ከዚያም ላንተ በኛ ላይ ረዳትን አታገኝም ነበር፡፡ إِذا‍ً لَأَذَ‍ق‍‍ْن‍‍َ‍ا‍كَ ضِعْفَ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ وَضِعْفَ ا‍لْمَم‍‍َ‍ا‍تِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لاَ تَجِدُ لَكَ عَلَيْنَا نَصِيرا‍ً
Wa 'In Kādū Layastafizzūnaka Mina Al-'Arđi Liyukhrijūka Minhā Wa 'Idhāan Lā Yalbathūna Khilāfaka 'Illā Qalīlāan 017-076 ከምድሪቱም (ከዓረብ ምድር) ከርሷ ያወጡህ ዘንድ ሊያሸብሩህ በእርግጥ ተቃረቡ፡፡ ያን ጊዜም ከአንተ በኋላ ጥቂትን ጊዜ እንጂ አይቆዩም ነበር፡፡ وَإِ‍ن‍ْ كَادُوا‍ لَيَسْتَفِزُّونَكَ مِنَ ا‍لأَرْضِ لِيُخْ‍‍ر‍‍ِج‍‍ُ‍و‍كَ مِنْهَا وَإِذا‍ً لاَ يَلْبَث‍‍ُ‍و‍نَ خِلاَفَكَ إِلاَّ قَلِيلا‍ً
Sunnata Man Qad 'Arsalnā Qablaka Min Rusulinā Wa Lā Tajidu Lisunnatinā Taĥwīlāan 017-077 ከመልክተኞቻችን ካንተ በፊት በእርግጥ እንደላክናቸው ሰዎች ልማድ ብጤ (ይጠፉ ነበር)፡፡ ለልማዳችንም መለወጥን አታገኝም፡፡ سُ‍‍ن‍ّ‍‍َةَ مَ‍‍ن‍ْ قَ‍‍د‍ْ أَرْسَلْنَا قَ‍‍ب‍‍ْلَكَ مِ‍‍ن‍ْ رُسُلِنَا وَلاَ تَجِدُ لِسُ‍‍ن‍ّ‍‍َتِنَا تَحْوِيلا‍ً
'Aqimi Aş-Şalāata Lidulūki Ash-Shamsi 'Ilá Ghasaqi Al-Layli Wa Qur'āna Al-Fajri 'Inna Qur'āna Al-Fajri Kāna Mash/hūdāan 017-078 ሶላትን ከፀሐይ መዘንበል እስከ ሌሊት ጨለማ ድረስ ስገድ፡፡ የጎህንም ሶላት ስገድ፡፡ የጎህ ሶላት (መላእክት) የሚጣዱት ነውና፡፡ أَقِمِ ا‍لصَّلاَةَ لِدُل‍‍ُ‍و‍كِ ا‍لشَّمْسِ إِلَى غَسَقِ ا‍للَّيْلِ وَقُرْآنَ ا‍لْفَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍ِ إِ‍نّ‍‍َ قُرْآنَ ا‍لْفَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍ِ ك‍‍َ‍ا‍نَ مَشْهُودا‍ً
Wa Mina Al-Layli Fatahajjad Bihi Nāfilatan Laka `Asá 'An Yab`athaka Rabbuka Maqāmāan Maĥmūdāan 017-079 ከሌሊትም ላንተ ተጨማሪ የኾነችን ሶላት በእርሱ (በቁርኣን) ስገድ፡፡ ጌታህ ምስጉን በኾነ ስፍራ በእርግጥ ያቆምሃል፡፡ وَمِنَ ا‍للَّيْلِ فَتَهَجَّ‍‍د‍ْ بِهِ نَافِلَة‍‍‍ً لَكَ عَسَى أَ‍ن‍ْ يَ‍‍ب‍‍ْعَثَكَ رَبُّكَ مَقَاما‍ً مَحْمُودا‍ً
Wa Qul Rabbi 'Adkhilnī Mudkhala Şidqin Wa 'Akhrijnī Mukhraja Şidqin Wa Aj`al Lī Min Ladunka Sulţānāan Naşīrāan 017-080 በልም ጌታዬ ሆይ! የተወደደን ማግባት አግባኝ፡፡ የተወደደንም ማውጣት አውጣኝ፡፡ ለእኔም ከአንተ ዘንድ የተረዳን ስልጣን አድርግልኝ፡፡ وَقُلْ رَبِّ أَ‍د‍‍ْخِلْنِي مُ‍‍د‍‍ْخَلَ صِ‍‍د‍‍ْق‍‍‍ٍ وَأَخْ‍‍ر‍‍ِ‍ج‍‍ْنِي مُخْرَجَ صِ‍‍د‍‍ْق‍‍‍ٍ وَا‍ج‍‍ْعَ‍‍ل‍ْ لِي مِ‍‍ن‍ْ لَدُ‍ن‍‍ْكَ سُلْطَانا‍ً نَصِيرا‍ً
Wa Qul Jā'a Al-Ĥaqqu Wa Zahaqa Al-Bāţilu 'Inna Al-Bāţila Kāna Zahūqāan 017-081 በልም آ«እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡آ» وَقُلْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍لْحَقُّ وَزَهَقَ ا‍لْبَاطِلُ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لْبَاطِلَ ك‍‍َ‍ا‍نَ زَهُوقا‍ً
Wa Nunazzilu Mina Al-Qur'āni Mā Huwa Shifā'un Wa Raĥmatun Lilmu'uminīna Wa Lā Yazīdu Až-Žālimīna 'Illā Khasārāan 017-082 ከቁርኣንም ለምእመናን መድኀኒትና እዝነት የኾነን እናወርዳለን፡፡ በዳዮችንም ከሳራን እንጂ ሌላ አይጨምርላቸውም፡፡ وَنُنَزِّلُ مِنَ ا‍لْقُرْآنِ مَا هُوَ شِف‍‍َ‍ا‍ء‍ٌ وَرَحْمَة‍‍‍ٌ لِلْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ وَلاَ يَز‍ِي‍دُ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ إِلاَّ خَسَارا‍ً
Wa 'Idhā 'An`amnā `Alá Al-'Insāni 'A`rađa Wa Na'á Bijānibihi Wa 'Idhā Massahu Ash-Sharru Kāna Ya'ūan 017-083 በሰውም ላይ ጸጋችንን በለገስን ጊዜ (ከምስጋና) ይዞራል፡፡ ጎኑንም (ከእውነት) ያርቃል፡፡ ችግርም በነካው ጊዜ ተስፋ ቆራጭ ይኾናል፡፡ وَإِذَا أَنْعَمْنَا عَلَى ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نِ أَعْرَضَ وَنَأَى بِجَانِبِهِ وَإِذَا مَسَّهُ ا‍لشَّرُّ ك‍‍َ‍ا‍نَ يَئ‍‍ُ‍وسا‍ً
Qul Kullun Ya`malu `Alá Shākilatihi Farabbukum 'A`lamu Biman Huwa 'Ahdá Sabīlāan 017-084 آ«ሁሉም በሚመስለው መንገዱ ላይ ይሠራል፡፡ ጌታችሁም እርሱ መንገዱ ቀጥተኛ የኾነውን ሰው ዐዋቂ ነው በላቸው፡፡ قُلْ كُلّ‍‍‍ٌ يَعْمَلُ عَلَى شَاكِلَتِهِ فَرَبُّكُمْ أَعْلَمُ بِمَنْ هُوَ أَهْدَى سَبِيلا‍ً
Wa Yas'alūnaka `Ani Ar-Rūĥi Quli Ar-Rūĥu Min 'Amri Rabbī Wa Mā 'Ūtītum Mina Al-`Ilmi 'Illā Qalīlāan 017-085 ከሩሕም ይጠይቁሃል፡፡ آ«ሩሕ ከጌታዬ ነገር ነው ከዕውቀትም ጥቂትን እንጂ አልተሰጣችሁምآ» በላቸው፡፡ وَيَسْأَلُونَكَ عَنِ ا‍لرّ‍ُو‍حِ قُلِ ا‍لرّ‍ُو‍حُ مِنْ أَمْ‍‍ر‍ِ رَبِّي وَمَ‍‍ا‍ أ‍ُ‍وتِيتُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْعِلْمِ إِلاَّ قَلِيلا‍ً
Wa La'in Shi'nā Lanadh/habanna Bial-Ladhī 'Awĥaynā 'Ilayka Thumma Lā Tajidu Laka Bihi `Alaynā Wa Kīlāan 017-086 ብንሻም ያንን ወዳንተ ያወረድነውን በእርግጥ እናስወግዳለን፡፡ ከዚያም ላንተ በእኛ ላይ በርሱ (ለማስመለስ) ተያዢን አታገኝም፡፡ وَلَئِ‍‍ن‍ْ شِئْنَا لَنَذْهَبَ‍‍ن‍ّ‍‍َ بِ‍‍ا‍لَّذِي أَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَيْكَ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لاَ تَجِدُ لَكَ بِهِ عَلَيْنَا وَكِيلا‍ً
'Illā Raĥmatan Min Rabbika 'Inna Fađlahu Kāna `Alayka Kabīrāan 017-087 ግን ከጌታህ በኾነው እዝነት (ጠበቅነው)፡፡ ችሮታው ባንተ ላይ ታላቅ ነውና፡፤ إِلاَّ رَحْمَة‍‍‍ً مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ إِ‍نّ‍‍َ فَضْلَهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَلَيْكَ كَبِيرا‍ً
Qul La'ini Ajtama`ati Al-'Insu Wa Al-Jinnu `Alá 'An Ya'tū Bimithli Hādhā Al-Qur'āni Lā Ya'tūna Bimithlihi Wa Law Kāna Ba`đuhum Liba`đin Žahīrāan 017-088 آ«ሰዎችም ጋኔኖችም የዚህን ቁርኣን ብጤ በማምጣት ላይ ቢሰበሰቡ ከፊላቸው ለከፊሉ ረዳት ቢሆንም እንኳ ብጤውን አያመጡምآ» በላቸው፡፡ قُ‍‍ل‍ْ لَئِنِ ا‍ج‍‍ْتَمَعَتِ ا‍لإِن‍سُ وَا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍ُ عَلَى أَ‍ن‍ْ يَأْتُو‍‍ا‍ بِمِثْلِ هَذَا ا‍لْقُرْآنِ لاَ يَأْت‍‍ُ‍و‍نَ بِمِثْلِهِ وَلَوْ ك‍‍َ‍ا‍نَ بَعْضُهُمْ لِبَعْض‍‍‍ٍ ظَهِيرا‍ً
Wa Laqad Şarrafnā Lilnnāsi Fī Hādhā Al-Qur'āni Min Kulli Mathalin Fa'abá 'Aktharu An-Nāsi 'Illā Kufūrāan 017-089 በዚህም ቁርኣን ውስጥ ከምሳሌው ሁሉ ለሰዎች በእርግጥ መላለስን፡፡ አብዛኞቹም ሰዎች ክህደትን እንጂ ሌላን እምቢ አሉ፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ صَرَّفْنَا لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ فِي هَذَا ا‍لْقُرْآنِ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ مَثَل‍‍‍ٍ فَأَبَى أَكْثَرُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ إِلاَّ كُفُورا‍ً
Wa Qālū Lan Nu'umina Laka Ĥattá Tafjura Lanā Mina Al-'Arđi Yanbū`āan 017-090 አሉም آ«ለኛ ከምድር ምንጭን እስከምታፈነዳን ለአንተ አናምንም፡፡آ» وَقَالُو‍‍ا‍ لَ‍‍ن‍ْ نُؤْمِنَ لَكَ حَتَّى تَفْجُرَ لَنَا مِنَ ا‍لأَرْضِ يَ‍‍ن‍‍ْبُوعا‍ً
'Aw Takūna Laka Jannatun Min Nakhīlin Wa `Inabin Fatufajjira Al-'Anhāra Khilālahā Tafjīrāan 017-091 آ«ወይም ከዘምባባዎችና ከወይን የኾነች አትክልት ለአንተ እስከምትኖርህና በመካከልዋም ጂረቶችን በብዛት እስከምታንቧቧ፡፡ أَوْ تَك‍‍ُ‍و‍نَ لَكَ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َة‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ نَخ‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٍ وَعِنَب‍‍‍ٍ فَتُفَجِّ‍‍ر‍َ ا‍لأَنه‍‍َ‍ا‍رَ خِلاَلَهَا تَفْجِيرا‍ً
'Aw Tusqiţa As-Samā'a Kamā Za`amta `Alaynā Kisafāan 'Aw Ta'tiya Bil-Lahi Wa Al-Malā'ikati Qabīlāan 017-092 آ«ወይም እንደምትለው ከሰማይ ቁራጮችን በኛ ላይ እስከምታወድቅ፤ ወይም አላህንና መላእክትን በግልጽ እስከምታመጣ፡፡ أَوْ تُسْقِطَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءَ كَمَا زَعَمْتَ عَلَيْنَا كِسَفاً أَوْ تَأْتِيَ بِ‍‍ا‍للَّهِ وَا‍لْمَلاَئِكَةِ قَبِيلا‍ً
'Aw Yakūna Laka Baytun Min Zukhrufin 'Aw Tarqá Fī As-Samā'i Wa Lan Nu'umina Liruqīyika Ĥattá Tunazzila `Alaynā Kitābāan Naqra'uuhu Qul Subĥāna Rabbī Hal Kuntu 'Illā Basharāan Rasūlāan 017-093 آ«ወይም ከወርቅ የኾነ ቤት ላንተ እስከሚኖርህ፤ ወይም በሰማይ እስከምትወጣ፤ ለመውጣትህም በእኛ ላይ የምናነበው የኾነን መጽሐፍ እስከምታወርድልን ድረስ ፈጽሞ አናምንልህምآ» (አሉ)፡፡ آ«ጌታዬ ጥራት ይገባው፤ እኔ ሰው መልክተኛ እንጂ ሌላ አይደለሁምآ» በላቸው፡፡ أَوْ يَك‍‍ُ‍و‍نَ لَكَ بَيْت‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ زُخْرُفٍ أَوْ تَرْقَى فِي ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ وَلَ‍‍ن‍ْ نُؤْمِنَ لِرُقِيِّكَ حَتَّى تُنَزِّلَ عَلَيْنَا كِتَابا‍ً نَ‍‍ق‍‍ْرَؤُهُ قُلْ سُ‍‍ب‍‍ْح‍‍َ‍ا‍نَ رَبِّي هَلْ كُ‍‍ن‍تُ إِلاَّ بَشَرا Wa Mā Mana`a An-Nāsa 'An Yu'uminū 'Idh Jā'ahumu Al-Hudá 'Illā 'An Qālū 'Aba`atha Al-Lahu Basharāan Rasūlāan 017-094 ሰዎችንም መሪ (ቁርኣን) በመጣላቸው ጊዜ ከማመን آ«አላህ ሰውን መልክተኛ አድርጎ ላከንآ» ማለታቸው እንጂ ሌላ አልከለከላቸውም፡፡ وَمَا مَنَعَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ أَ‍ن‍ْ يُؤْمِنُ‍‍و‍‍ا‍ إِذْ ج‍‍َ‍ا‍ءَهُمُ ا‍لْهُدَى إِلاَّ أَ‍ن‍ْ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَبَعَثَ ا‍للَّهُ بَشَرا‍ً رَسُولا‍ً
Qul Law Kāna Fī Al-'Arđi Malā'ikatun Yamshūna Muţma'innīna Lanazzalnā `Alayhim Mina As-Samā'i Malakāan Rasūlāan 017-095 آ«በምድር ላይ ረግተው የሚኼዱ መላእክት በነበሩ ኖሮ በእነሱ ላይ (ከጎሳቸው) የመልአክን መልክተኛ ባወረድን ነበርآ» በላቸው፡፡ قُ‍‍ل‍ْ لَوْ ك‍‍َ‍ا‍نَ فِي ا‍لأَرْضِ مَلاَئِكَة‍‍‍ٌ يَمْش‍‍ُ‍و‍نَ مُ‍‍ط‍‍ْمَئِ‍‍ن‍ّ‍‍ِ‍ي‍نَ لَنَزَّلْنَا عَلَيْهِ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ مَلَكا‍ً رَسُولا‍ً
Qul Kafá Bil-Lahi Shahīdāan Baynī Wa Baynakum 'Innahu Kāna Bi`ibādihi Khabīrāan Başīrāan 017-096 آ«በእኔና በእናንተ መካከል መስካሪ በአላህ በቃ፡፡ እርሱ በባሮቹ (ነገር) ውስጥ ዐዋቂ ተመልካች ነውናآ» በላቸው፡፡ قُلْ كَفَى بِ‍‍ا‍للَّهِ شَهِيدا‍ً بَيْنِي وَبَيْنَكُمْ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ بِعِبَادِهِ خَبِيرا‍ً بَصِيرا‍ً
Wa Man Yahdi Al-Lahu Fahuwa Al-Muhtadi Wa Man Yuđlil Falan Tajida Lahum 'Awliyā'a Min Dūnihi Wa Naĥshuruhum Yawma Al-Qiyāmati `Alá Wajūhihim `Umyāan Wa Bukmāan Wa Şummāan Ma'wāhum Jahannamu Kullamā Khabat Zidnāhum Sa`īrāan 017-097 አላህም ያቀናው ሰው ቅኑ እርሱ ብቻ ነው፡፡ ያጠመማቸውም ሰዎች ከእርሱ ሌላ ለእነርሱ ፈጽሞ ረዳት አታገኝላቸውም፡፡ በትንሣኤ ቀንም ዕውሮች፣ ዲዳዎችም ደንቆሮዎችም ኾነው በፊቶቻቸው ላይ (እየተጎተቱ) እንሰበስባቸዋለን፡፡ መኖሪያቸው ገሀነም ናት፡፡ (ነዲድዋ) በደከመች ቁጥር መንቀልቀልን እንጨምርባቸዋለን፡፤ وَمَ‍‍ن‍ْ يَهْدِ ا‍للَّهُ فَهُوَ ا‍لْمُهْتَدِ وَمَ‍‍ن‍ْ يُضْلِلْ فَلَ‍‍ن‍ْ تَجِدَ لَهُمْ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ءَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ وَنَحْشُرُهُمْ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ عَلَى وَجُوهِهِمْ عُمْيا‍ً وَبُكْما Dhālika Jazā'uuhum Bi'annahum Kafarū Bi'āyātinā Wa Qālū 'A'idhā Kunnā `Ižāmāan Wa Rufātāan 'A'innā Lamabthūna Khalqāan Jadīdāan 017-098 ይህ (ቅጣት)፤ እነርሱ በአንቀጾቻችን ስለ ካዱና آ«አጥንቶችና ብስብሶች በኾን ጊዜ እኛ አዲስ ፍጥረት ኾነን ተቀስቃሾች ነንآ» ስላሉም ፍዳቸው ነው፡፡ ذَلِكَ جَز‍َا‍ؤُهُ‍‍م‍ْ بِأَ‍نّ‍‍َهُمْ كَفَرُوا‍ بِآيَاتِنَا وَقَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَئِذَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا عِظَاما‍ً وَرُفَاتاً أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَمَ‍‍ب‍‍ْعُوث‍‍ُ‍و‍نَ خَلْقا‍ً جَدِيدا‍ً
'Awalam Yaraw 'Anna Al-Laha Al-Ladhī Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Qādirun `Alá 'An Yakhluqa Mithlahum Wa Ja`ala Lahum 'Ajalāan Lā Rayba Fīhi Fa'abá Až-Žālimūna 'Illā Kufūrāan 017-099 ያ ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ አላህ ብጤያቸውን በመፍጠር ላይ ቻይ መኾኑን በእርሱ ጥርጣሬ የሌለበትም ጊዜ (ለሞትም ለትንሣኤም) ለእነርሱ የወሰነ መኾኑን አላወቁምን በደለኞችም ከክህደት በቀር እምቢ አሉ፡፡ أَوَلَمْ يَرَوْا أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ ا‍لَّذِي خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ قَادِرٌ عَلَى أَ‍ن‍ْ يَخْلُقَ مِثْلَهُمْ وَجَعَلَ لَهُمْ أَجَلا‍ً لاَ رَيْبَ ف‍‍ِ‍ي‍هِ فَأَبَى ا‍لظَّالِم‍‍ُ‍و‍نَ إِلاَّ كُفُورا‍ً
Qul Law 'Antum Tamlikūna Khazā'ina Raĥmati Rabbī 'Idhāan La'amsaktum Khashyata Al-'Infāqi Wa Kāna Al-'Insānu Qatūrāan 017-100 آ«እናንተ የጌታዬን የችሮታ መካዚኖች ብትይዙ ኖሮ ያን ጊዜ በማውጣታችሁ ማለቋን በመፍራት በጨበጣችሁ ነበር፡፡ ሰውም በጣም ቆጣቢ ነው፡፡آ» قُ‍‍ل‍ْ لَوْ أَن‍تُمْ تَمْلِك‍‍ُ‍و‍نَ خَز‍َا‍ئِنَ رَحْمَةِ رَبِّ‍‍ي إِذا‍ً لَأَمْسَكْتُمْ خَشْيَةَ ا‍لإِن‍ف‍‍َ‍ا‍قِ وَك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لإِ‍ن‍‍ْس‍‍َ‍ا‍نُ قَتُورا‍ً
Wa Laqad 'Ātaynā Mūsá Tis`a 'Āyātin Bayyinātin Fās'l Banī 'Isrā'īla 'Idh Jā'ahum Faqāla Lahu Fir`awnu 'Innī La'ažunnuka Yāmūsá Masĥūrāan 017-101 ለሙሳም ግልጽ የኾኑን ዘጠኝ ተዓምራቶች በእርግጥ ሰጠነው፡፡ በመጣቸውም ጊዜ የእስራኤልን ልጆች (ከፈርዖን እንዲለቀቁ) ጠይቅ (አልነው)፡፡ ፈርዖንም آ«ሙሳ ሆይ! እኔ የተደገመብህ መኾንህን በእርግጥ እጠረጥራለሁآ» አለው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ آتَيْنَا مُوسَى تِسْعَ آي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ بَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ فَاسْألْ بَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ إِذْ ج‍‍َ‍ا‍ءَهُمْ فَق‍‍َ‍ا‍لَ لَهُ فِرْعَوْنُ إِ‍نّ‍‍ِي لَأَظُ‍‍ن‍ّ‍‍ُكَ يَامُوسَى مَسْحُورا‍ً
Qāla Laqad `Alimta Mā 'Anzala Hā'uulā' 'Illā Rabbu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Başā'ira Wa 'Innī La'ažunnuka Yā Fir`awnu Mathbūrāan 017-102 (ሙሳም) آ«እነዚህን (ተዓምራቶች) መገሰጫዎች ሲኾኑ የሰማያትና የምድር ጌታ እንጂ ሌላ እንዳላወረዳቸው በእርግጥ ዐውቀሃል፡፡ እኔም ፈርዖን ሆይ! የምትጠፋ መኾንህን በእርግጥ እጠረጥርሃለሁآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ لَقَ‍‍د‍ْ عَلِمْتَ مَ‍‍ا‍ أَن‍زَلَ ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء إِلاَّ رَبُّ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ بَص‍‍َ‍ا‍ئِ‍‍ر‍َ وَإِ‍نّ‍‍ِي لَأَظُ‍‍ن‍ّ‍‍ُكَ يَافِرْعَوْنُ مَثْبُورا‍ً
Fa'arāda 'An Yastafizzahum Mina Al-'Arđi Fa'aghraqnāhu Wa Man Ma`ahu Jamī`āan 017-103 ከምድርም ሊቀሰቅሳቸው አሰበ፡፡ እርሱንና ከእርሱ ጋር የነበሩትንም ሰዎች ሁሉንም አሰጠምናቸው፡፡ فَأَر‍َا‍دَ أَ‍ن‍ْ يَسْتَفِزَّهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لأَرْضِ فَأَغْرَ‍ق‍‍ْن‍‍َ‍ا‍هُ وَمَ‍‍ن‍ْ مَعَهُ جَمِيعا‍ً
Wa Qulnā Min Ba`dihi Libanī 'Isrā'īla Askunū Al-'Arđa Fa'idhā Jā'a Wa`du Al-'Ākhirati Ji'nā Bikum Lafīfāan 017-104 ከእርሱም በኋላ ለእሰራኤል ልጆች آ«ምድሪቱን ተቀመጡባት የኋለኛይቱም (ሰዓት) ቀጠሮ በመጣ ጊዜ እናንተን የተከማቻችሁ ስትኾኑ እናመጣችኋለንآ» አልናቸው፡፡ وَقُلْنَا مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِ لِبَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ ا‍سْكُنُو‍‍ا‍ ا‍لأَرْضَ فَإِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَ وَعْدُ ا‍لآخِرَةِ جِئْنَا بِكُمْ لَفِيفا‍ً
Wa Bil-Ĥaqqi 'Anzalnāhu Wa Bil-Ĥaqqi Nazala Wa Mā 'Arsalnāka 'Illā Mubashshirāan Wa Nadhīrāan 017-105 (ቁርኣንን) በውነትም አወረድነው፡፡ በእውነትም ወረደ፡፡ አንተንም አብሳሪና አስጠንቃቂ አድርገን እንጂ አልላክንህም፡፡ وَبِالْحَقِّ أَن‍زَلْن‍‍َ‍ا‍هُ وَبِالْحَقِّ نَزَلَ وَمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْن‍‍َ‍ا‍كَ إِلاَّ مُبَشِّرا‍ً وَنَذِيرا‍ً
Wa Qur'ānāan Faraqnāhu Litaqra'ahu `Alá An-Nāsi `Alá Mukthin Wa Nazzalnāhu Tanzīlāan 017-106 ቁርኣንንም በሰዎች ላይ በዝግታ ላይ ኾነህ ታነበው ዘንድ ከፋፈልነው፡፡ ቀስ በቀስ ማውረድንም አወረድነው፡፡ وَقُرْآنا‍ً فَرَ‍ق‍‍ْن‍‍َ‍ا‍هُ لِتَ‍‍ق‍‍ْرَأَهُ عَلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ عَلَى مُكْث‍‍‍ٍ وَنَزَّلْن‍‍َ‍ا‍هُ تَ‍‍ن‍زِيلا‍ً
Qul 'Āminū Bihi 'Aw Lā Tu'uminū 'Inna Al-Ladhīna 'Ū Al-`Ilma Min Qablihi 'Idhā Yutlá `Alayhim Yakhirrūna Lil'adhqāni Sujjadāan 017-107 آ«በእርሱ እመኑ ወይም አትመኑآ» በላቸው፤ እነዚያ ከእርሱ በፊት ዕውቀትን የተሰጡት በእነሱ ላይ በተነበበ ጊዜ ሰጋጆች ኾነው በሸንጎበቶቻቸው ላይ ይወድቃሉ፤ قُلْ آمِنُو‍‍ا‍ بِهِ أَوْ لاَ تُؤْمِنُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أ‍ُ‍وتُو‍‍ا‍ ا‍لْعِلْمَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِ إِذَا يُتْلَى عَلَيْهِمْ يَخِرّ‍ُو‍نَ لِلأَذْق‍‍َ‍ا‍نِ سُجَّدا‍ً
Wa Yaqūlūna Subĥāna Rabbinā 'In Kāna Wa`du Rabbinā Lamaf`ūlāan 017-108 ይላሉም آ«ጌታችን ጥራት ይገባው! እነሆ የጌታችን ተስፋ ተፈጻሚ ነው፡፡آ» وَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ سُ‍‍ب‍‍ْح‍‍َ‍ا‍نَ رَبِّنَ‍‍ا إِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ وَعْدُ رَبِّنَا لَمَفْعُولا‍ً
Wa Yakhirrūna Lil'adhqāni Yabkūna Wa Yazīduhum Khushū`āan 017-109 እያለቀሱም በሸንጎበቶቻቸው ላይ ይወድቃሉ (አላህን) መፍራትንም ይጨምራላቸዋል፡፡ وَيَخِرّ‍ُو‍نَ لِلأَذْق‍‍َ‍ا‍نِ يَ‍‍ب‍‍ْك‍‍ُ‍و‍نَ وَيَزِيدُهُمْ خُشُوعا‍ً
Qul Ad Al-Laha 'Aw Ad Ar-Raĥmana 'Ayyāanan Mmā Tad`ū Falahu Al-'Asmā'u Al-Ĥusná Wa Lā Tajhar Bişalātika Wa Lā Tukhāfit Bihā Wa Abtaghi Bayna Dhālika Sabīlāan 017-110 آ«አላህን ጥሩ፤ ወይም አልረሕማንን ጥሩ፤ (ከሁለቱ) ማንኛውንም ብትጠሩ (መልካም ነው)፡፡ ለእርሱ መልካም ስሞች አሉትናآ» በላቸው፡፡ በስግደትህም (ስታነብ) አትጩህ፡፡ በእርሷም ድምጽህን ዝቅ አታድርግ በዚህም መካከል መንገድን ፈልግ፡፡ قُلْ ا‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ أَوْ ا‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ ا‍لرَّحْمَنَ أَيّاً‍ًمّ‍‍َا تَ‍‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ فَلَهُ ا‍لأَسْم‍‍َ‍ا‍ءُ ا‍لْحُسْنَى وَلاَ تَ‍‍ج‍‍ْهَ
Wa Quli Al-Ĥamdu Lillahi Al-Ladhī Lam Yattakhidh Waladāan Wa Lam Yakun Lahu Sharīkun Al-Mulki Wa Lam Yakun Lahu Wa Līyun Mina Adh-Dhulli Wa Kabbirhu Takbīrāan 017-111 آ«ምስጋና ለአላህ ለዚያ ልጅን ላልያዘው፣ ለእርሱም በንግሥናው ተጋሪ ለሌለው፣ ለእርሱም ከውርደት ረዳት ለሌለው ይገባው በልም፡፡ ማክበርንም አክብረው፡፡آ» وَقُلِ ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ ا‍لَّذِي لَمْ يَتَّخِذْ وَلَدا‍ً وَلَمْ يَكُ‍‍ن‍ْ لَهُ شَ‍‍ر‍‍ِي‍ك‍‍‍ٌ فِي ا‍لْمُلْكِ وَلَمْ يَكُ‍‍ن‍ْ لَهُ وَلِيّ‍‍‍ٌ مِنَ ا‍لذُّلِّ وَكَبِّرْهُ تَكْبِيرا‍ً
Next Sūrah