16) Sūrat An-Naĥl

Printed format

16) سُورَة النَّحل

'Atá 'Amru Al-Lahi Falā Tasta`jilūhu Subĥānahu Wa Ta`ālá `Ammā Yushrikūna 016-001 የአላህ ትዕዛዝ መጣ፤ ስለዚህ አታስቸኩሉት፤ ከማይገባው ሁሉ ጠራ ከሚያጋሩትም ሁሉ ላቀ፤ أَتَى أَمْرُ ا‍للَّهِ فَلاَ تَسْتَعْجِل‍‍ُ‍و‍هُ سُ‍‍ب‍‍ْحَانَهُ وَتَعَالَى عَ‍‍م‍ّ‍‍َا يُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
Yunazzilu Al-Malā'ikata Bir-Rūĥi Min 'Amrihi `Alá Man Yashā'u Min `Ibādihi 'An 'Andhirū 'Annahu Lā 'Ilāha 'Illā 'Anā Fa Attaqūni 016-002 ከባሮቹ በሚሻው ሰው ላይ መላእክትን ከራእይ ጋር በፈቃዱ ያወርዳል (ከሓዲዎችን በቅጣት) አስጠንቅቁ፤ እነሆ ከኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ ፍሩኝም ማለትን (አስታውቁ በማለት ያወርዳል)፡፡ يُنَزِّلُ ا‍لْمَلاَئِكَةَ بِ‍‍ا‍لرّ‍ُو‍حِ مِنْ أَمْ‍‍ر‍‍ِهِ عَلَى مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ مِنْ عِبَادِهِ أَنْ أَن‍ذِرُو‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنَا فَاتَّق‍‍ُ‍و‍نِ
Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Bil-Ĥaqqi Ta`ālá `Ammā Yushrikūna 016-003 ሰማያትንና ምድርን በእውነት ፈጠረ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፡፡ خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ تَعَالَى عَ‍‍م‍ّ‍‍َا يُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
Khalaqa Al-'Insāna Min Nuţfatin Fa'idhā Huwa Khīmun Mubīnun 016-004 ሰውን ከፍትወት ጠብታ ፈጠረው፡፡ ከዚያም እርሱ ወዲያውኑ (ትንሣኤን በመካድ) ግልጽ ተከራካሪ ይኾናል፡፡ خَلَقَ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نَ مِ‍‍ن‍ْ نُ‍‍ط‍‍ْفَة‍‍‍ٍ فَإِذَا هُوَ خَص‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Wa Al-'An`āma Khalaqahā Lakum Fīhā Dif'un Wa Manāfi`u Wa Minhā Ta'kulūna 016-005 ግመልን፣ ከብትን፣ ፍየልንም በርሷ (ብርድ መከላከያ) ሙቀት ጥቅሞችም ያሉባት ስትኾን ለእናንተ ፈጠረላችሁ፡፡ ከርሷም ትበላላችሁ፡፡ وَالأَنع‍‍َ‍ا‍مَ خَلَقَهَا لَكُمْ فِيهَا دِفْء‍ٌ وَمَنَافِعُ وَمِنْهَا تَأْكُل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lakum Fīhā Jamālun Ĥīna Turīĥūna Wa Ĥīna Tasraĥūna 016-006 ለእናንተም በእርሷ ወደ ማረፊያዋ በምትመልሷት ጊዜ በምታሰማሩዋትም ጊዜ ውበት አላችሁ፡፡ وَلَكُمْ فِيهَا جَم‍‍َ‍ا‍لٌ ح‍‍ِ‍ي‍نَ تُ‍‍ر‍‍ِيح‍‍ُ‍و‍نَ وَح‍‍ِ‍ي‍نَ تَسْرَح‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Taĥmilu 'Athqālakum 'Ilá Baladin Lam Takūnū Bālighīhi 'Illā Bishiqqi Al-'Anfusi 'Inna Rabbakum Lara'ūfun Raĥīmun 016-007 ጓዞቻችሁንም በነፍሶች ችግር እንጂ ወደማትደርሱበት አገር ትሸከማለች፡፡ ጌታችሁ በእርግጥ ሩኅሩኅ አዛኝ ነውና፡፡ وَتَحْمِلُ أَثْقَالَكُمْ إِلَى بَلَد‍ٍ لَمْ تَكُونُو‍‍ا‍ بَالِغ‍‍ِ‍ي‍هِ إِلاَّ بِشِقِّ ا‍لأَن‍فُسِ إِ‍نّ‍‍َ رَبَّكُمْ لَرَء‍ُو‍ف‍‍‍ٌ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Al-Khayla Wa Al-Bighāla Wa Al-Ĥamīra Litarkabūhā Wa Zīnatan Wa Yakhluqu Mā Lā Ta`lamūna 016-008 ፈረሶችንም፣ በቅሎዎችንም፣ አህዮችንም ልትቀመጡዋቸውና ልታጌጡባቸው (ፈጠረላችሁ)፡፡ የማታውቁትንም ድንቅ ነገር ይፈጥራል፡፡ وَالْخَيْلَ وَا‍لْبِغ‍‍َ‍ا‍لَ وَا‍لْحَم‍‍ِ‍ي‍‍ر‍َ لِتَرْكَبُوهَا وَزِينَة‍‍‍ً وَيَخْلُقُ مَا لاَ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa `Alá Al-Lahi Qaşdu As-Sabīli Wa Minhā Jā'irun Wa Law Shā'a Lahadākum 'Ajma`īna 016-009 በአላህም ላይ (በችሮታው) ቀጥተኛውን መንገድ መግለጽ አለበት፡፡ ከእርሷም (ከመንገድ) ጠማማ አልለ፡፡ በሻም ኖሮ ሁላችሁንም በእርግጥ ባቀናችሁ ነበር፡፡ وَعَلَى ا‍للَّهِ قَصْدُ ا‍لسَّب‍‍ِ‍ي‍لِ وَمِنْهَا ج‍‍َ‍ا‍ئِر‍ٌ وَلَوْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ لَهَدَاكُمْ أَ‍ج‍‍ْمَع‍‍ِ‍ي‍نَ
Huwa Al-Ladhī 'Anzala Mina As-Samā'i Mā'an Lakum Minhu Sharābun Wa Minhu Shajarun Fīhi Tusīmūna 016-010 እርሱ ያ ከሰማይ ውሃን ያወረደ ነው፡፡ ከእርሱ ለእናንተ መጠጥ አላችሁ፡፡ ከእርሱም (እንስሳዎችን) በእርሱ የምታሰማሩበት ዛፍ (ይበቅልበታል)፡፡ هُوَ ا‍لَّذِي أَن‍زَلَ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً لَكُ‍‍م‍ْ مِنْهُ شَر‍َا‍ب‍‍‍ٌ وَمِنْهُ شَجَر‍ٌ ف‍‍ِ‍ي‍هِ تُسِيم‍‍ُ‍و‍نَ
Yunbitu Lakum Bihi Az-Zar`a Wa Az-Zaytūna Wa An-Nakhīla Wa Al-'A`nāba Wa Min Kulli Ath-Thamarāti 'Inna Fī Dhālika La'āyatan Liqawmin Yatafakkarūna 016-011 በእርሱ ለእናንተ አዝመራን፣ (የዘይት) ወይራንም፣ ዘምባባዎችንም (ተምርን)፣ ወይኖችንም፣ ከፍሬዎችም ሁሉ ያበቅልላችኋል፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምርአልለ፡፡ يُ‍‍ن‍‍ْبِتُ لَكُ‍‍م‍ْ بِهِ ا‍لزَّرْعَ وَا‍لزَّيْت‍‍ُ‍و‍نَ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َخ‍‍ِ‍ي‍لَ وَا‍لأَعْن‍‍َ‍ا‍بَ وَمِ‍‍ن‍ْ كُلِّ ا‍لثَّمَر‍َا‍تِ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً لِقَوْم‍‍‍ٍ يَتَفَكَّر
Wa Sakhkhara Lakumu Al-Layla Wa An-Nahāra Wa Ash-Shamsa Wa Al-Qamara Wa An-Nujūmu Musakhkharātun Bi'amrihi 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Liqawmin Ya`qilūna 016-012 ለእናንተም ሌሊትንና ቀንን፣ ፀሐይንና ጨረቃንም ገራላችሁ፡፡ ከዋክብትም በፈቃዱ የተገሩ ናቸው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያውቁ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምራቶች አልሉ፡፡ وَسَخَّرَ لَكُمُ ا‍للَّيْلَ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ وَا‍لشَّمْسَ وَا‍لْقَمَرَ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُج‍‍ُ‍و‍مُ مُسَخَّر‍َا‍ت‍‍‍ٌ بِأَمْ‍‍ر‍‍ِهِ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِقَوْم‍‍‍ٍ يَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā Dhara'a Lakum Al-'Arđi Mukhtalifāan 'Alwānuhu 'Inna Fī Dhālika La'āyatan Liqawmin Yadhdhakkarūna 016-013 በምድርም ላይ መልኮቹ የተለያዩ ኾኖ ለእናንተ የፈጠረላችሁን ሁሉ (ገራላችሁ)፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚገሰጹ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምር አልለ፡፡ وَمَا ذَرَأَ لَكُمْ فِي ا‍لأَرْضِ مُخْتَلِفاً أَلْوَانُهُ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً لِقَوْم‍‍‍ٍ يَذَّكَّر‍ُو‍نَ
Wa Huwa Al-Ladhī Sakhkhara Al-Baĥra Lita'kulū Minhu Laĥmāan Ţarīyāan Wa Tastakhrijū Minhu Ĥilyatan Talbasūnahā Wa Tará Al-Fulka Mawākhira Fīhi Wa Litabtaghū Min Fađlihi Wa La`allakum Tashkurūna 016-014 እርሱም ያ ባሕርን ከእርሱ እርጥብ ስጋን ልትበሉና ከእርሱም የምትለብሱትን ጌጣጌጥ ታወጡ ዘንድ የገራ ነው፡፡ መርከቦችንም በውስጡ (ውሃውን) ቀዳጆች ኾነው (ሲንሻለሉ) ታያለህ፡፡ ከችሮታው ልትፈልጉና ልታመሰግኑም (ገራላችሁ)፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي سَخَّرَ ا‍لْبَحْرَ لِتَأْكُلُو‍‍ا‍ مِنْهُ لَحْما‍ً طَ‍‍ر‍‍ِيّا‍ً وَتَسْتَخْ‍‍ر‍‍ِجُو‍‍ا‍ مِنْهُ حِلْيَة‍‍‍ً تَلْبَسُونَهَا وَتَرَى ا‍لْفُلْكَ مَوَاخِ‍‍ر‍َ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَلِتَ‍‍ب‍‍ْتَغُو‍‍ا‍ مِ‍ Wa 'Alqá Fī Al-'Arđi Rawāsiya 'An Tamīda Bikum Wa 'Anhārāan Wa Subulāan Lla`allakum Tahtadūna 016-015 በምድርም ውስጥ በእናንተ እንዳታረገርግ ተራራዎችን ጣለባት፡፡ ጂረቶችንም፣ መንገዶችንም ትመሩ ዘንድ (አደረገ)፡፡ وَأَلْقَى فِي ا‍لأَرْضِ رَوَاسِيَ أَ‍ن‍ْ تَم‍‍ِ‍ي‍دَ بِكُمْ وَأَنْهَارا‍ً وَسُبُلا‍ً لَّعَلَّكُمْ تَهْتَد‍ُو‍نَ
Wa `Alāmātin Wa Bin-Najmi Hum Yahtadūna 016-016 ምልክቶችንም (አደረገ)፡፡ በከዋክብትም እነሱ ይምመራሉ፡፡ وَعَلاَم‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ وَبِال‍‍ن‍ّ‍‍َ‍‍ج‍‍ْمِ هُمْ يَهْتَد‍ُو‍نَ
'Afaman Yakhluqu Kaman Lā Yakhluqu 'Afalā Tadhakkarūna 016-017 የሚፈጥር እንደማይፈጥር ነውን አትገሰጹምን أَفَمَ‍‍ن‍ْ يَخْلُقُ كَمَ‍‍ن‍ْ لاَ يَخْلُقُ أَفَلاَ تَذَكَّر‍ُو‍نَ
Wa 'In Ta`uddū Ni`mata Al-Lahi Lā Tuĥşūhā 'Inna Al-Laha Laghafūrun Raĥīmun 016-018 የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ አላህ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡ وَإِ‍ن‍ْ تَعُدُّوا‍ نِعْمَةَ ا‍للَّهِ لاَ تُحْصُوهَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَغَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Allāhu Ya`lamu Mā Tusirrūna Wa Mā Tu`linūna 016-019 አላህም የምትደብቁትንና የምትገልጹትን ሁሉ ያውቃል፡፡ وَاللَّهُ يَعْلَمُ مَا تُسِرّ‍ُو‍نَ وَمَا تُعْلِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Al-Ladhīna Yad`ūna Min Dūni Al-Lahi Lā Yakhluqūna Shay'āan Wa Hum Yukhlaqūna 016-020 እነዚያም ከአላህ ሌላ የምትገዟቸው ምንንም አይፈጥሩም፡፡ እነርሱም ይፈጠራሉ፤ وَالَّذ‍ِي‍نَ يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ لاَ يَخْلُق‍‍ُ‍و‍نَ شَيْئا‍ً وَهُمْ يُخْلَق‍‍ُ‍و‍نَ
'Amwātun Ghayru 'Aĥyā'in Wa Mā Yash`urūna 'Ayyāna Yub`athūna 016-021 ሕያው ያልኾኑ ሙታን ናቸው፡፡ መቼ እንደሚቀሰቀሱም አያውቁም፡፡ أَمْو‍َا‍تٌ غَيْرُ أَحْي‍‍َ‍ا‍ء‍ٍ وَمَا يَشْعُر‍ُو‍نَ أَيّ‍‍َ‍ا‍نَ يُ‍‍ب‍‍ْعَث‍‍ُ‍و‍نَ
'Ilahukum 'Ilahun Wāĥidun Fa-Al-Ladhīna Lā Yu'uminūna Bil-'Ākhirati Qulūbuhum Munkiratun Wa Hum Mustakbirūna 016-022 አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ እነዚያም በመጨረሻይቱ ዓለም የማያምኑት ልቦቻቸው ከሓዲዎች ናቸው፡፡ እነሱም የኮሩ ናቸው፤ (አያምኑም)፡፡ إِلَهُكُمْ إِلَه‍‍‍ٌ وَا‍حِد‍ٌ فَالَّذ‍ِي‍نَ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ بِ‍‍ا‍لآخِرَةِ قُلُوبُهُ‍‍م‍ْ مُ‍‍ن‍كِرَة‍‍‍ٌ وَهُ‍‍م‍ْ مُسْتَكْبِر‍ُو‍نَ
Lā Jarama 'Anna Al-Laha Ya`lamu Mā Yusirrūna Wa Mā Yu`linūna 'Innahu Lā Yuĥibbu Al-Mustakbirīna 016-023 አላህ የሚደብቁትንና የሚገልጹትን ሁሉ የሚያውቅ ለመኾኑ ጥርጣሬ የለበትም፡፡ እርሱ ኩሩዎችን አይወድም፡፡ لاَ جَرَمَ أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَعْلَمُ مَا يُسِرّ‍ُو‍نَ وَمَا يُعْلِن‍‍ُ‍و‍نَ إِ‍نّ‍‍َهُ لاَ يُحِبُّ ا‍لْمُسْتَكْبِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa 'Idhā Qīla Lahumdhā 'Anzala Rabbukum Qālū 'Asāţīru Al-'Awwalīna 016-024 ለእነርሱም آ«ጌታችሁ (በሙሐመድ ላይ) ምንን አወረደآ» በተባሉ ጊዜ آ«(እርሱ) የመጀመሪያዎቹ ሕዝቦች ተረቶች ነውآ» ይላሉ፡፡ وَإِذَا ق‍‍ِ‍ي‍لَ لَهُ‍‍م‍ْ مَاذَا أَن‍زَلَ رَبُّكُمْ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَسَاط‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Liyaĥmilū 'Awzārahum Kāmilatan Yawma Al-Qiyāmati Wa Min 'Awzāri Al-Ladhīna Yuđillūnahum Bighayri `Ilmin 'Alā Sā'a Mā Yazirūna 016-025 (ይህንንም የሚሉት) በትንሣኤ ቀን ኀጢኣቶቻቸውን በሙሉ ከእነዚያም ያለ ዕውቀት ኾነው ከሚያጠሟቸው ሰዎች ኀጢአቶች ከፊሉን ሊሸከሙ ነው፡፡ ንቁ! የሚሸከሙት ኃጢኣት ምንኛ ከፋ! لِيَحْمِلُ‍‍و‍‍ا‍ أَوْزَارَهُمْ كَامِلَة‍‍‍ً يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ وَمِنْ أَوْز‍َا‍ر‍ِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُضِلُّونَهُ‍‍م‍ْ بِغَيْ‍‍ر‍ِ عِلْمٍ أَلاَ س‍‍َ‍ا‍ءَ مَا يَزِر‍ُو‍نَ
Qad Makara Al-Ladhīna Min Qablihim Fa'atá Al-Lahu Bunyānahum Mina Al-Qawā`idi Fakharra `Alayhimu As-Saqfu Min Fawqihim Wa 'Atāhumu Al-`Adhābu Min Ĥaythu Lā Yash`urūna 016-026 እነዚያ ከእነሱ (ከቁረይሾች) በፊት የነበሩት በእርግጥ መከሩ፡፡ አላህም ሕንጻዎቻቸውን ከመሠረቶቻቸው አፈረሰ፡፡ ጣሪያውም በእነሱ ላይ ከበላያቸው ወደቀባቸው፡፡ ቅጣቱም ከማያውቁት ሥፍራ መጣባቸው፡፡ قَ‍‍د‍ْ مَكَرَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ فَأَتَى ا‍للَّهُ بُ‍‍ن‍‍ْيَانَهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْقَوَاعِدِ فَخَرَّ عَلَيْهِمُ ا‍لسَّ‍‍ق‍‍ْفُ مِ‍‍ن‍ْ فَوْقِهِمْ وَأَتَاهُمُ ا‍لْعَذ‍َا‍بُ مِنْ حَيْثُ لاَ يَشْعُر‍ُو‍نَ
Thumma Yawma Al-Qiyāmati Yukhzīhim Wa Yaqūlu 'Ayna Shurakā'iya Al-Ladhīna Kuntum Tushāqqūna Fīhim Qāla Al-Ladhīna 'Ū Al-`Ilma 'Inna Al-Khizya Al-Yawma Wa As-Sū'a `Alá Al-Kāfirīna 016-027 ከዚያም በትንሣኤ ቀን ያዋርዳቸዋል፡፡ እነዚያም آ«በእነሱ (ጉዳይ) ትከራከሩኝ የነበራችሁት ተጋሪዎቼ የት ናቸውآ» ይላቸዋል፡፡ آ«እነዚያ ዕውቀትን የተሰጡት ዛሬ ሐፍረቱና ቅጣቱ በእርግጥ በከሓዲዎች ላይ ነውآ» ይላሉ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ يُخْزِيهِمْ وَيَق‍‍ُ‍و‍لُ أَيْنَ شُرَك‍‍َ‍ا‍ئ‍‍ِ‍يَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تُش‍‍َ‍ا‍قّ‍‍ُ‍و‍نَ فِيهِمْ ق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أ‍ُ‍وتُو‍‍ا‍ Al-Ladhīna Tatawaffāhumu Al-Malā'ikatu Žālimī 'Anfusihim Fa'alqaw As-Salama Mā Kunnā Na`malu Min Sū'in Balá 'Inna Al-Laha `Alīmun Bimā Kuntum Ta`malūna 016-028 (እነርሱ) آ«እነዚያ ነፍሶቻቸውን በዳይ ኾነው መላእክት የሚገድሏቸው ናቸው፡፡ ከክፉ ሥራ ምንም ነገር የምንሠራም አልነበርንآ» (ሲሉ) ታዛዥነታቸውን ይገልጻሉ፡፡ آ«በእውነት አላህ ትሰሩት የነበራችሁትን ነገር ዐዋቂ ነውآ» (ይባላሉ)፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ تَتَوَفَّاهُمُ ا‍لْمَلاَئِكَةُ ظَالِمِ‍‍ي‍ أَن‍فُسِهِمْ فَأَلْقَوْا ا‍لسَّلَمَ مَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا نَعْمَلُ مِ‍‍ن‍ْ س‍‍ُ‍و‍ء‍ٍ بَلَى إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ بِمَا كُ‍‍ن
dkhulū 'Abwāba Jahannama Khālidīna Fīhā Falabi'sa Math Al-Mutakabbirīna 016-029 آ«የገሀነምንም ደጃፎች በውስጧ ዘውታሪዎች ስትኾኑ ግቡآ» (ይባላሉ)፡፡ የኩሩዎችም መኖሪያ (ገሀነም) በእርግጥ ከፋች! فَا‍د‍‍ْخُلُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍ب‍‍ْو‍َا‍بَ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَا فَلَبِئْسَ مَثْوَى ا‍لْمُتَكَبِّ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Qīla Lilladhīna Attaqaw Mādhā 'Anzala Rabbukum Qālū Khayrāan Lilladhīna 'Aĥsanū Fī Hadhihi Ad-Dunyā Ĥasanatun Wa Ladāru Al-'Ākhirati Khayrun Wa Lani`ma Dāru Al-Muttaqīna 016-030 ለእነዚያም ለተጠነቀቁት آ«ጌታችሁ ምንን ነገር አወረደآ» ተባሉ፡፡ آ«መልካምን ነገርآ» አሉ፡፡ ለእነዚያ ደግ ለሠሩት በዚሀች በቅርቢቱ ዓለም መልካም ኑሮ አላቸው፡፡ የመጨረሻይቱም አገር በእርግጥ በላጭ ናት፡፡ የጥንቁቆቹም አገር ምን ታምር! وَق‍‍ِ‍ي‍لَ لِلَّذ‍ِي‍نَ ا‍تَّقَوْا مَاذَا أَ‍ن‍‍ْزَلَ رَبُّكُمْ قَالُو‍‍ا‍ خَيْرا‍ً لِلَّذ‍ِي‍نَ أَحْسَنُو‍‍ا‍ فِي هَذِهِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا حَسَنَة‍‍‍ٌ وَلَد‍َا‍رُ ا‍لآخِرَةِ خَيْر Jannātu `Adnin Yadkhulūnahā Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru Lahum Fīhā Mā Yashā'ūna Kadhālika Yaj Al-Lahu Al-Muttaqīna 016-031 (እርሷም) የሚገቡዋትና በሥርዋ ወንዞች የሚፈሱባት ስትኾን የመኖሪያ አትክልቶች ናት፡፡ ለእነሱም በወስጧ የሚሹት ሁሉ አላቸው፡፡ እንደዚሁ አላህ ጥንቁቆችን ይመነዳል፡፡ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍تُ عَ‍‍د‍‍ْن‍‍‍ٍ يَ‍‍د‍‍ْخُلُونَهَا تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهَا ا‍لأَنْه‍‍َ‍ا‍رُ لَهُمْ فِيهَا مَا يَش‍‍َ‍ا‍ء‍ُو‍نَ كَذَلِكَ يَ‍‍ج‍‍ْزِي ا‍للَّهُ ا‍لْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ
Al-Ladhīna Tatawaffāhumu Al-Malā'ikatu Ţayyibīna Yaqūlūna Salāmun `Alaykumu Adkhulū Al-Jannata Bimā Kuntum Ta`malūna 016-032 እነዚያ በመልካም ኹኔታ ላይ ኾነው መላእክት آ«ሰላም በእናንተ ላይآ» እያሉ የሚገድሏቸው ናቸው፡፡ آ«ትሠሩት በነበራችሁት ሥራ ገነትን ግቡآ» (ይባላሉ)፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ تَتَوَفَّاهُمُ ا‍لْمَلاَئِكَةُ طَيِّب‍‍ِ‍ي‍نَ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ سَلاَمٌ عَلَيْكُمُ ا‍د‍‍ْخُلُو‍‍ا‍ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةَ بِمَا كُ‍‍ن‍تُمْ تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Hal Yanžurūna 'Illā 'An Ta'tiyahumu Al-Malā'ikatu 'Aw Ya'tiya 'Amru Rabbika Kadhālika Fa`ala Al-Ladhīna Min Qablihim Wa Mā Žalamahumu Al-Lahu Wa Lakin Kānū 'Anfusahum Yažlimūna 016-033 (ከሓዲዎች) መላእክት ወደ እነሱ መምጣትን ወይም የጌታህ ትእዛዝ መምጣቱን እንጂ አይጠባበቁም፡፡ ከእነሱ በፊት የነበሩት እንደዚህ ሠርተዋል፡፡ አላህም አልበደላቸውም፤ ግን ነፍሶቻቸውን የሚበድሉ ነበሩ፡፡ هَلْ يَ‍‍ن‍ظُر‍ُو‍نَ إِلاَّ أَ‍ن‍ْ تَأْتِيَهُمُ ا‍لْمَلاَئِكَةُ أَوْ يَأْتِيَ أَمْرُ رَبِّكَ كَذَلِكَ فَعَلَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ وَمَا ظَلَمَهُمُ ا‍للَّهُ وَلَكِ‍‍ن‍ْ كَانُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْفُسَهُمْ يَظْلِم‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'aşābahum Sayyi'ātu Mā `Amilū Wa Ĥāqa Bihim Mā Kānū Bihi Yastahzi'ūn 016-034 የሠሩዋቸውም ኀጢአቶች (ቅጣት) አገኛቸው፡፡ በእርሱም ይሳለቁበት የነበሩት ሁሉ በነሱ ላይ ወረደባቸው፡፡ فَأَصَابَهُمْ سَيِّئ‍‍َ‍ا‍تُ مَا عَمِلُو‍‍ا‍ وَح‍‍َ‍ا‍قَ بِهِ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ بِهِ يَسْتَهْزِئ‍‍ُ‍ون
Wa Qāla Al-Ladhīna 'Ashrakū Law Shā'a Al-Lahu Mā `Abadnā Min Dūnihi Min Shay'in Naĥnu Wa Lā 'Ābā'uunā Wa Lā Ĥarramnā Min Dūnihi Min Shay'in Kadhālika Fa`ala Al-Ladhīna Min Qablihim Fahal `Alá Ar-Rusuli 'Illā Al-Balāghu Al-Mubīnu 016-035 እነዚያም (ጣዖታትን) ያጋሩት آ«አላህ በሻ ኖሮ ከእርሱ ሌላ እኛም አባቶቻችንም ምንንም ባልተገዛን ነበር፤ ያለእርሱም (ትእዛዝ) ምንንም እርም ባላደረግን ነበር አሉ፡፡آ» እነዚያም ከነሱ በፊት የነበሩት እነደዚሁ ሠሩ፡፡ በመልክተኞቹም ላይ ግልፅ ማድረስ ብቻ እንጂ ሌላ የለባቸውም፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أَشْرَكُو‍‍ا‍ لَوْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ مَا عَبَ‍‍د‍‍ْنَا مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ نَحْنُ وَلاَ آب‍‍َ‍ا‍ؤُنَا وَلاَ حَرَّمْنَا مِ‍ Wa Laqad Ba`athnā Fī Kulli 'Ummatin Rasūlāan 'Ani Au`budū Al-Laha Wa Ajtanibū Aţ-Ţāghūta Faminhum Man Hadá Al-Lahu Wa Minhum Man Ĥaqqat `Alayhi Ađ-Đalālatu Fasīrū Fī Al-'Arđi Fānžurū Kayfa Kāna `Āqibatu Al-Mukadhdhibīna 016-036 በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ آ«አላህን ተገዙ፤ ጣዖትንም ራቁآ» በማለት መልክተኛን በእርግጥ ልከናል፡፡ ከእነሱም ውስጥ አላህ ያቀናው ሰው አልለ፡፡ ከእነሱም ውስጥ በእርሱ ላይ ጥመት የተረጋገጠበት ሰው አልለ፡፡ በምድርም ላይ ኺዱ፤ የአስተባባዮችም መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከቱ፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ٍ رَسُولاً أَنِ ‍ا‍‍ُعْبُدُوا‍ ا‍للَّهَ وَا‍ج‍‍ْتَنِبُو‍‍ا‍ ا‍لطَّاغ‍‍ُ‍و‍تَ فَمِنْهُ‍‍م‍ْ مَنْ هَدَى <
'In Taĥriş `Alá Hudāhum Fa'inna Al-Laha Lā Yahdī Man Yuđillu Wa Mā Lahum Min Nāşirīna 016-037 በመቅናታቸው ላይ ብትጓጓ (ምንም ልታደርግ አትችልም)፡፡ አላህ የሚጠመውን ሰው አያቀናውምና፡፡ ለእነሱም ከረዳቶች ምንም የላቸውም፡፡ إِ‍ن‍ْ تَحْ‍‍ر‍‍ِصْ عَلَى هُدَاهُمْ فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لاَ يَهْدِي مَ‍‍ن‍ْ يُضِلُّ وَمَا لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ نَاصِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa 'Aqsamū Bil-Lahi Jahda 'Aymānihim Lā Yab`athu Al-Lahu Man Yamūtu Balá Wa`dāan `Alayhi Ĥaqqāan Wa Lakinna 'Akthara An-Nāsi Lā Ya`lamūna 016-038 መሓሎቻቸውምን አላህ የሚሞትን ሰው አያስነሳም ሲሉ በአላህ ስም ማሉ፡፡ ሐሰት ነው (ያስነሳቸዋል)፡፡ በእርሱ ላይ ቃል ኪዳን ገብቷል፡፡ አረጋግጧል፤ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያውቁም፡፡ وَأَ‍ق‍‍ْسَمُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍للَّهِ جَهْدَ أَيْمَانِهِمْ لاَ يَ‍‍ب‍‍ْعَثُ ا‍للَّهُ مَ‍‍ن‍ْ يَم‍‍ُ‍و‍تُ بَلَى وَعْداً عَلَيْهِ حَقّا‍ً وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Liyubayyina Lahumu Al-Ladhī Yakhtalifūna Fīhi Wa Liya`lama Al-Ladhīna Kafarū 'Annahum Kānū Kādhibīna 016-039 (የሚቀሰቅሳቸውም) ለእነሱ ያንን በእርሱ የሚለያዩበትን ሊገልጽላቸው፤ እነዚያ የካዱትም እነሱ ውሸታሞች የነበሩ መኾናቸውን እንዲያውቁ ነው፡፡ لِيُبَيِّنَ لَهُمُ ا‍لَّذِي يَخْتَلِف‍‍ُ‍و‍نَ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَلِيَعْلَمَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُو‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َهُمْ كَانُو‍‍ا‍ كَاذِب‍‍ِ‍ي‍نَ
'Innamā Qawlunā Lishay'in 'Idhā 'Aradnāhu 'An Naqūla Lahu Kun Fayakūnu 016-040 ለማንኛውም ነገር (መኾኑን) በሻነው ጊዜ ቃላችን ለእርሱ آ«ኹንآ» ማለት ብቻ ነው፤ ወዲውም ይኾናል፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا قَوْلُنَا لِشَيْء‍ٍ إِذَا أَرَ‍د‍‍ْن‍‍َ‍ا‍هُ أَ‍ن‍ْ نَق‍‍ُ‍و‍لَ لَهُ كُ‍‍ن‍ْ فَيَك‍‍ُ‍و‍نُ
Wa Al-Ladhīna Hājarū Fī Al-Lahi Min Ba`di Mā Žulimū Lanubawwi'annahum Ad-Dunyā Ĥasanatan Wa La'ajru Al-'Ākhirati 'Akbaru Law Kānū Ya`lamūna 016-041 እነዚያም ከተበደሉ በኋላ በአላህ (መንገድ ላይ) የተሰደዱት በቅርቢቱ ዓለም መልካሚቱን አገር (መዲናን) በእርግጥ እናሰፍራቸዋለን፡፡ የመጨረሻይቱም ዓለም ምንዳ ታላቅ ነው፡፡ (ከሓዲዎች) ቢያውቁ ኖሮ (በተከተሏቸው ነበር)፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ هَاجَرُوا‍ فِي ا‍للَّهِ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ مَا ظُلِمُو‍‍ا‍ لَنُبَوِّئَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُمْ فِي ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا حَسَنَة‍‍‍ً وَلَأَ‍ج‍‍ْرُ ا‍لآخِرَةِ أَكْبَرُ لَوْ كَانُو‍‍ا‍ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Al-Ladhīna Şabarū Wa `Alá Rabbihim Yatawakkalūna 016-042 (እነርሱ) እነዚያ የታገሱት በጌታቸውም ላይ የሚጠጉት ናቸው፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ صَبَرُوا‍ وَعَلَى رَبِّهِمْ يَتَوَكَّل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā 'Arsalnā Min Qablika 'Illā Rijālāan Nūĥī 'Ilayhim Fās'alū 'Ahla Adh-Dhikri 'In Kuntum Lā Ta`lamūna 016-043 ከአንተም በፊት ወደእነሱ ወሕይን (ራእይን) የምናወርድላቸውን ሰዎችን እንጂ ሌላን አልላክንም፡፡ የማታውቁም ብትኾኑ የዕውቀትን ባለቤቶች ጠይቁ፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْنَا مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ إِلاَّ ‍ر‍‍ِجَالا‍ً نُوحِ‍‍ي إِلَيْهِمْ فَاسْأَلُ‍‍و‍‍ا‍ أَهْلَ ا‍لذِّكْ‍‍ر‍ِ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ لاَ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Bil-Bayyināti Wa Az-Zuburi Wa 'Anzalnā 'Ilayka Adh-Dhikra Litubayyina Lilnnāsi Mā Nuzzila 'Ilayhim Wa La`allahum Yatafakkarūna 016-044 በግልጽ ማስረጃዎችና በመጻሕፍት (ላክናቸው)፡፡ ወደ አንተም ለሰዎች ወደእነሱ የተወረደውን (ፍች) ልትገልጽላቸውና ያስተነትኑም ዘንድ ቁርኣንን አወረድን፡፡ بِالْبَيِّن‍‍َ‍ا‍تِ وَا‍لزُّبُ‍‍ر‍ِ وَأَن‍زَلْنَ‍‍ا إِلَيْكَ ا‍لذِّكْرَ لِتُبَيِّنَ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ مَا نُزِّلَ إِلَيْهِمْ وَلَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّر‍ُو‍نَ
'Afa'amina Al-Ladhīna Makarū As-Sayyi'āti 'An Yakhsifa Al-Lahu Bihimu Al-'Arđa 'Aw Ya'tiyahumu Al-`Adhābu Min Ĥaythu Lā Yash`urūna 016-045 እነዚያ መጥፎዎችን የዶለቱ አላህ በእነሱ ምድርን የሚገለብጥባቸው ወይም ከማያውቁት ስፍራ ቅጣት የሚመጣባቸው መኾኑን አይፈሩምን أَفَأَمِنَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مَكَرُوا‍ ا‍لسَّيِّئ‍‍َ‍ا‍تِ أَ‍ن‍ْ يَخْسِفَ ا‍للَّهُ بِهِمُ ا‍لأَرْضَ أَوْ يَأْتِيَهُمُ ا‍لْعَذ‍َا‍بُ مِنْ حَيْثُ لاَ يَشْعُر‍ُو‍نَ
'Aw Ya'khudhahum Fī Taqallubihim Famā Hum Bimu`jizīna 016-046 ወይም (ካገር ወደ አገር) በሚዛወሩበት ጊዜ የሚይዛቸው መኾኑን (አይፈሩምን) እነሱም አሸናፊዎች አይደሉም፡፡ أَوْ يَأْخُذَهُمْ فِي تَقَلُّبِهِمْ فَمَا هُ‍‍م‍ْ بِمُعْجِز‍ِي‍نَ
'Aw Ya'khudhahum `Alá Takhawwufin Fa'inna Rabbakum Lara'ūfun Raĥīmun 016-047 ወይም ቀስ በቀስ በማጉደል ላይ የሚይዛቸው መኾኑን (አይፈሩምን) ጌታችሁም በእርግጥ ርኅሩኅ አዛኝ ነው፡፡ أَوْ يَأْخُذَهُمْ عَلَى تَخَوُّف‍‍‍ٍ فَإِ‍نّ‍‍َ رَبَّكُمْ لَرَء‍ُو‍ف‍‍‍ٌ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
'Awalam Yaraw 'Ilá Mā Khalaqa Al-Lahu Min Shay'in Yatafayya'u Žilāluhu `Ani Al-Yamīni Wa Ash-Shamā'ili Sujjadāan Lillahi Wa Humkhirūna 016-048 ወደዚያ ከማንኛውም ነገር አላህ ወደ ፈጠረው ጥላዎቹ እነርሱ የተዋረዱ ሲኾኑ ለአላህ ሰጋጆች ኾነው ከቀኝና ከግራዎች ወደሚዛወሩት አላዩምን أَوَلَمْ يَرَوْا إِلَى مَا خَلَقَ ا‍للَّهُ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ يَتَفَيَّأُ ظِلاَلُهُ عَنِ ا‍لْيَم‍‍ِ‍ي‍نِ وَا‍لشَّم‍‍َ‍ا‍ئِلِ سُجَّدا‍ً لِلَّهِ وَهُمْ دَاخِر‍ُو‍نَ
Wa Lillahi Yasjudu Mā Fī As-Samāwāti Wa Mā Fī Al-'Arđi Min Dābbatin Wa Al-Malā'ikatu Wa Hum Lā Yastakbirūna 016-049 ለአላህም በሰማያት ያለው ከተንቀሳቃሽም በምድር ያለው ሁሉ፣ መላእክትም ይሰግዳሉ፡፡ እነርሱም አይኮሩም፡፡ وَلِلَّهِ يَسْجُدُ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَا فِي ا‍لأَرْضِ مِ‍‍ن‍ْ دَا‍بَّة‍‍‍ٍ وَا‍لْمَلاَئِكَةُ وَهُمْ لاَ يَسْتَكْبِر‍ُو‍نَ
Yakhāfūna Rabbahum Min Fawqihim Wa Yaf`alūna Mā Yu'umarūna 016-050 ጌታቸውን ከበላያቸው ሲኾን ይፈሩታል፡፡ የታዘዙትንም ሁሉ ይሠራሉ፡፡ يَخَاف‍‍ُ‍و‍نَ رَبَّهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ فَوْقِهِمْ وَيَفْعَل‍‍ُ‍و‍نَ مَا يُؤْمَر‍ُو‍نَ
Wa Qāla Al-Lahu Lā Tattakhidhū 'Ilahayni Athnayni 'Innamā Huwa 'Ilahun Wāĥidun Fa'īyāya Fārhabūni 016-051 አላህም አለ آ«ሁለት አማልክትን አትያዙ፡፡ እርሱ አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ እኔንም ብቻ ፍሩ፡፡آ» وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍للَّهُ لاَ تَتَّخِذُو‍ا‍ إِلَهَيْنِ ا‍ثْنَيْنِ إِ‍نّ‍‍َمَا هُوَ إِلَه‍‍‍ٌ وَا‍حِد‍ٌ فَإِيّ‍‍َ‍ا‍يَ فَارْهَب‍‍ُ‍و‍نِ
Wa Lahu Mā Fī As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Lahu Ad-Dīnu Wa Aşibāan 'Afaghayra Al-Lahi Tattaqūna 016-052 በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ መገዛትም ዘወትር ሲኾን ለርሱ ብቻ ነው፡፡ ከአላህም ሌላ ያለን ትፈራላችሁን وَلَهُ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَلَهُ ا‍لدّ‍ِي‍نُ وَا‍صِباً أَفَغَيْرَ ا‍للَّهِ تَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā Bikum Min Ni`matin Famina Al-Lahi Thumma 'Idhā Massakumu Ađ-Đurru Fa'ilayhi Taj'arūna 016-053 ማንኛውም በእናንተ ላይ ያለው ጸጋ ከአላህ ነው፡፡ ከዚያም ችግር በደረሰባችሁ ጊዜ ወደርሱ ብቻ ትጮሃላችሁ፡፡ وَمَا بِكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ نِعْمَة‍‍‍ٍ فَمِنَ ا‍للَّهِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِذَا مَسَّكُمُ ا‍لضُّرُّ فَإِلَيْهِ تَ‍‍ج‍‍ْأَر‍ُو‍نَ
Thumma 'Idhā Kashafa Ađ-Đurra `Ankum 'Idhā Farīqun Minkum Birabbihim Yushrikūna 016-054 ከዚያም ከእናንተ ላይ ችግርን ባነሳላችሁ ጊዜ ከእናንተው የኾኑ ጭፍሮች ወዲያውኑ በጌታቸው (ጣዖትን) ያጋራሉ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِذَا كَشَفَ ا‍لضُّرَّ عَ‍‍ن‍‍ْكُمْ إِذَا فَ‍‍ر‍‍ِي‍ق‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍‍ْكُ‍‍م‍ْ بِرَبِّهِمْ يُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
Liyakfurū Bimā 'Ātaynāhum Fatamatta`ū Fasawfa Ta`lamūna 016-055 (የሚያጋሩትም) በሰጠናቸው ሊክዱ ነው፡፡ ተጠቀሙም ወደ ፊትም (የሚደርስባችሁን) በእርግጥ ታውቃላችሁ፡፡ لِيَكْفُرُوا‍ بِمَ‍‍ا آتَيْنَاهُمْ فَتَمَتَّعُو‍‍ا‍ فَسَوْفَ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yaj`alūna Limā Lā Ya`lamūna Naşībāan Mimmā Razaqnāhum Ta-Allāhi Latus'alunna `Ammā Kuntum Taftarūna 016-056 ለማያውቁትም (ጣዖታት) ከሰጠናቸው ሲሳይ ፈንታን ያደርጋሉ፡፡ በአላህ እምላለሁ፤ ትቀጣጥፉት ከነበራችሁት ሁሉ በእርግጥ ትጠየቃላችሁ፡፡ وَيَ‍‍ج‍‍ْعَل‍‍ُ‍و‍نَ لِمَا لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ نَصِيبا‍ً مِ‍‍م‍ّ‍‍َا رَزَ‍ق‍‍ْنَاهُمْ تَال‍لَّهِ لَتُسْأَلُ‍‍ن‍ّ‍‍َ عَ‍‍م‍ّ‍‍َا كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تَفْتَر‍ُو‍نَ
Wa Yaj`alūna Lillahi Al-Banāti Subĥānahu Wa Lahum Mā Yashtahūna 016-057 ለአላህም (ከመላእክት) ሴቶች ልጆችን ያደርጋሉ፡፡ ጥራት ተገባው፡፡ ለእነርሱም የሚፈልጉትን (ወንዶች ልጆችን) ያደርጋሉ፡፡ وَيَ‍‍ج‍‍ْعَل‍‍ُ‍و‍نَ لِلَّهِ ا‍لْبَن‍‍َ‍ا‍تِ سُ‍‍ب‍‍ْحَانَهُ وَلَهُ‍‍م‍ْ مَا يَشْتَه‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Bushshira 'Aĥaduhum Bil-'Unthá Žalla Wajhuhu Muswaddāan Wa Huwa Kažīmun 016-058 አንዳቸውም በሴት ልጅ በተበሰረ ጊዜ እርሱ የተቆጨ ኾኖ ፊቱ ጠቁሮ ይውላል፡፡ وَإِذَا بُشِّ‍‍ر‍َ أَحَدُهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لأُن‍ثَى ظَلَّ وَج‍‍ْهُهُ مُسْوَدّا‍ً وَهُوَ كَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Yatawārá Mina Al-Qawmi Min Sū'i Mā Bushshira Bihi 'Ayumsikuhu `Alá Hūnin 'Am Yadussuhu Fī At-Turābi 'Alā Sā'a Mā Yaĥkumūna 016-059 በእርሱ ከተበሰረበት ነገር መጥፎነት በውርደት ላይ ኾኖ ይያዘውን ወይስ በዐፈር ውስጥ ይደብቀውን (በማለት እያምታታ) ከሰዎች ይደበቃል፡፡ ንቁ! የሚፈርዱት (ፍርድ) ምንኛ ከፋ! يَتَوَارَى مِنَ ا‍لْقَوْمِ مِ‍‍ن‍ْ س‍‍ُ‍و‍ءِ مَا بُشِّ‍‍ر‍َ بِهِ أَيُمْسِكُهُ عَلَى ه‍‍ُ‍و‍نٍ أَمْ يَدُسُّهُ فِي ا‍لتُّر‍َا‍بِ أَلاَ س‍‍َ‍ا‍ءَ مَا يَحْكُم‍‍ُ‍و‍نَ
Lilladhīna Lā Yu'uminūna Bil-'Ākhirati Mathalu As-Saw'i Wa Lillahi Al-Mathalu Al-'A`lá Wa Huwa Al-`Azīzu Al-Ĥakīmu 016-060 ለእነዚያ በመጨረሻይቱ ዓለም ለማያምኑት መጥፎ ጠባይ አላቸው፡፡ ለአላህም ታላቅ ባሕርይ አለው፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ لِلَّذ‍ِي‍نَ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ بِ‍‍ا‍لآخِرَةِ مَثَلُ ا‍لسَّوْءِ وَلِلَّهِ ا‍لْمَثَلُ ا‍لأَعْلَى وَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa Law Yu'uākhidhu Al-Lahu An-Nāsa Bižulmihim Mā Taraka `Alayhā Min Dābbatin Wa Lakin Yu'uakhkhiruhum 'Ilá 'Ajalin Musammáan Fa'idhā Jā'a 'Ajaluhum Lā Yasta'khirūna Sā`atan Wa Lā Yastaqdimūna 016-061 አላህም ሰዎችን በበደላቸው በያዛቸው ኖሮ በርሷ (በምድር ላይ) ከተንቀሳቃሽ ምንንም ባልተወ ነበር፡፡ ግን እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ ያቆያቸዋል፡፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፤ አይቀደሙምም፡፡ وَلَوْ يُؤ‍َ‍اخِذُ ا‍للَّهُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ بِظُلْمِهِ‍‍م‍ْ مَا تَرَكَ عَلَيْهَا مِ‍‍ن‍ْ دَا‍بَّة‍‍‍ٍ وَلَكِ‍‍ن‍ْ يُؤَخِّرُهُمْ إِلَى أَجَل‍‍‍ٍ مُسَ‍‍م‍ّ‍‍ى‍ً فَإِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَ أَجَلُهُمْ لاَ يَسْتَأْخِر‍ُو‍نَ سَا
Wa Yaj`alūna Lillahi Mā Yakrahūna Wa Taşifu 'Alsinatuhumu Al-Kadhiba 'Anna Lahumu Al-Ĥusná Lā Jarama 'Anna Lahumu An-Nāra Wa 'Annahum Mufraţūna 016-062 ለአላህም የሚጠሉትን ነገር ያደረጋሉ፡፡ ለእነሱም መልካሚቱ (አገር) አለቻቸው በማለት ምላሶቸቸው ውሸትን ይናገራሉ፡፡ ለእነሱ እሳት ያለቻቸው መኾናቸውና እነሱም (ወደርሷ) በቅድሚያ የሚነዱ መኾናቸው ጥርጥር የለበትም፡፡ وَيَ‍‍ج‍‍ْعَل‍‍ُ‍و‍نَ لِلَّهِ مَا يَكْرَه‍‍ُ‍و‍نَ وَتَصِفُ أَلْسِنَتُهُمُ ا‍لْكَذِبَ أَ‍نّ‍‍َ لَهُمُ ا‍لْحُسْنَى لاَ جَرَمَ أَ‍نّ‍‍َ لَهُمُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍رَ وَأَ‍نّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ مُفْرَط‍‍ُ‍و‍نَ
Ta-Allāhi Laqad 'Arsalnā 'Ilá 'Umamin Min Qablika Fazayyana Lahumu Ash-Shayţānu 'A`mālahum Fahuwa Walīyuhumu Al-Yawma Wa Lahum `Adhābun 'Alīmun 016-063 በአላህ እንምላለን፤ ካንተ በፊት ወደ ነበሩት ሕዝቦች በእርግጥ (መልክተኞችን) ልከናል፡፡ ሰይጣንም ለእነርሱ ሥራዎቻቸውን ሸለመላቸው፡፡ እርሱም ዛሬ ረዳታቸው ነው፡፡ ለእነሱም (ኋላ) አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡ تَاللَّهِ لَقَ‍‍د‍ْ أَرْسَلْنَ‍‍ا إِلَى أُمَم‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ فَزَيَّنَ لَهُمُ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ أَعْمَالَهُمْ فَهُوَ وَلِيُّهُمُ ا‍لْيَوْمَ وَلَهُمْ عَذ‍َا‍بٌ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Mā 'Anzalnā `Alayka Al-Kitāba 'Illā Litubayyina Lahumu Al-Ladhī Akhtalafū Fīhi Wa Hudáan Wa Raĥmatan Liqawmin Yu'uminūna 016-064 ባንተም ላይ መጽሐፉን አላወረድንም፤ ያንን በርሱ የተለያዩበትን ለነርሱ ልታብራራላቸውና ለሚያምኑትም ሕዝቦች መሪና እዝነት ሊኾን እንጂ፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَن‍زَلْنَا عَلَيْكَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ إِلاَّ لِتُبَيِّنَ لَهُمُ ا‍لَّذِي ا‍خْتَلَفُو‍‍ا‍ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَهُ‍‍دى‍ً وَرَحْمَة‍‍‍ً لِقَوْم‍‍‍ٍ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Allāhu 'Anzala Mina As-Samā'i Mā'an Fa'aĥyā Bihi Al-'Arđa Ba`da Mawtihā 'Inna Fī Dhālika La'āyatan Liqawmin Yasma`ūna 016-065 አላህም ከሰማይ ውሃን አወረደ፡፡ በእርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው አደረገ፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚሰሙ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምር አልለ፡፡ وَاللَّهُ أَن‍زَلَ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً فَأَحْيَا بِهِ ا‍لأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً لِقَوْم‍‍‍ٍ يَسْمَع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Inna Lakum Al-'An`ām La`ibratan Nusqīkum Mimmā Fī Buţūnihi Min Bayni Farthin Wa Damin Labanāan Khālişāan Sā'ighāan Lilshshāribīna 016-066 ለናንተም በግመል፣ በከብት፣ በፍየል በእርግጥ መገምገሚያ አልላችሁ፡፡ በሆዶቹ ውስጥ ካለው ከፈረስና ከደም መካከል ጥሩ ወተትን ለጠጪዎች ተዋጭ ሲሆን እናጠጣችኋለን፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ لَكُمْ فِي ا‍لأَنعَام لَعِ‍‍ب‍‍ْرَة‍‍‍ً نُسْقِيكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا فِي بُطُونِهِ مِ‍‍ن‍ْ بَيْنِ فَرْث‍‍‍ٍ وَدَم‍‍‍ٍ لَبَناً خَالِصا‍ً س‍‍َ‍ا‍ئِغا‍ً لِلشَّا‍ر‍‍ِب‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Min Thamarāti An-Nakhīli Wa Al-'A`nābi Tattakhidhūna Minhu Sakarāan Wa Rizqāan Ĥasanāan 'Inna Fī Dhālika La'āyatan Liqawmin Ya`qilūna 016-067 ከዘምባባዎችና ከወይኖችም ፍሬዎች (እንመግባችኋለን)፡፡ ከእርሱ ጠጅንና መልካም ምግብንም ትሠራላችሁ፡፡ በዚህም ውስጥ ለሚያስቡ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምር አልለ፡፡ وَمِ‍‍ن‍ْ ثَمَر‍َا‍تِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َخ‍‍ِ‍ي‍لِ وَا‍لأَعْن‍‍َ‍ا‍بِ تَتَّخِذ‍ُو‍نَ مِنْهُ سَكَرا‍ً وَر‍‍ِزْقاً حَسَنا‍ً إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً لِقَوْم‍‍‍ٍ يَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Awĥá Rabbuka 'Ilá An-Naĥli 'Ani Attakhidhī Mina Al-Jibāli Buyūtāan Wa Mina Ash-Shajari Wa Mimmā Ya`rishūna 016-068 ጌታህም ወደ ንብ እንዲህ ሲል አስታወቀ آ«ከተራራዎች፣ ከዛፍም፣ (ሰዎች) ከሚሠሩትም (ቀፎ) ቤቶችን ያዢ፡፡ وَأَوْحَى رَبُّكَ إِلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َحْلِ أَنِ ا‍تَّخِذِي مِنَ ا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لِ بُيُوتا‍ً وَمِنَ ا‍لشَّجَ‍‍ر‍ِ وَمِ‍‍م‍ّ‍‍َا يَعْ‍‍ر‍‍ِش‍‍ُ‍و‍نَ
Thumma Kulī Min Kulli Ath-Thamarāti Fāslukī Subula Rabbiki Dhululāan Yakhruju Min Buţūnihā Sharābun Mukhtalifun 'Alwānuhu Fīhi Shifā'un Lilnnāsi 'Inna Fī Dhālika La'āyatan Liqawmin Yatafakkarūna 016-069 آ«ከዚያም ከፍሬዎች ሁሉ ብይ፡፡ የጌታሽንም መንገዶች (ላንቺ) የተገሩ ሲኾኑ ግቢ፡፡آ» ከሆዶችዋ መልኮቹ የተለያዩ መጠጥ ይወጣል፡፡ በእርሱ ውስጥ ለሰዎች መድኃኒት አለበት፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምር አልለበት፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ كُلِي مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ ا‍لثَّمَر‍َا‍تِ فَاسْلُكِي سُبُلَ رَبِّكِ ذُلُلا‍ً يَخْرُجُ مِ‍‍ن‍ْ بُطُونِهَا شَر‍َا‍ب‍‍‍ٌ مُخْتَلِفٌ أَلْوَانُهُ ف‍‍ِ‍ي‍هِ شِف‍‍َ‍ا‍ء‍ٌ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ إِ‍Wa Allāhu Khalaqakum Thumma Yatawaffākum Wa Minkum Man Yuraddu 'Ilá 'Ardhali Al-`Umuri Likay Lā Ya`lama Ba`da `Ilmin Shay'āan 'Inna Al-Laha `Alīmun Qadīrun 016-070 አላህም ፈጠራችሁ፤ ከዚያም ይገድላችኋል፡፡ ከእናንተም ከዕወቅት በኋላ ምንንም ነገር እንዳያውቅ ወደ ወራዳ ዕድሜ የሚመለስ ሰው አልለ፡፡ አላህ ዐዋቂ ቻይ ነው፡፡ وَاللَّهُ خَلَقَكُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يَتَوَفَّاكُمْ وَمِ‍‍ن‍‍ْكُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ يُرَدُّ إِلَى أَرْذَلِ ا‍لْعُمُ‍‍ر‍ِ لِكَيْ لاَ يَعْلَمَ بَعْدَ عِلْم‍‍‍ٍ شَيْئا‍ً إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ قَد‍ِي‍ر‍ٌ
Wa Allāhu Fađđala Ba`đakum `Alá Ba`đin Ar-Rizqi Famā Al-Ladhīna Fuđđilū BirādRizqihim `Alá Mā Malakat 'Aymānuhum Fahum Fīhi Sawā'un 'Afabini`mati Al-Lahi Yajĥadūna 016-071 አላህም ከፊላችሁን በከፊሉ ላይ በሲሳይ አበለጠ፡፡ እነዚያም በላጭ የተደረጉት ሲሳያቸውን እጆቻቸው በያዙዋቸው (ባሮች) ላይ እነሱ በእርሱ ይተካከሉ ዘንድ መላሾች አይደሉም፡፡ ታዲያ በአላህ ጸጋ (ለእርሱ ተጋሪ በማድረግ) ይክዳሉን وَاللَّهُ فَضَّلَ بَعْضَكُمْ عَلَى بَعْض‍‍‍ٍ فِي ا‍لرِّزْقِ فَمَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ فُضِّلُو‍‍ا‍ بِرَا‍دِّي ‍ر‍‍ِزْقِهِمْ عَلَى مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَهُمْ ف‍‍ِ‍ي‍هِ سَو‍َا‍ءٌ أَفَبِنِعْمَةِ ا‍للَّهِ يَ‍‍ج‍‍ْحَد‍ُو‍نَ
Wa Allāhu Ja`ala Lakum Min 'Anfusikum 'Azwājāan Wa Ja`ala Lakum Min 'Azwājikum Banīna Wa Ĥafadatan Wa Razaqakum Mina Aţ-Ţayyibāti 'Afabiālbāţili Yu'uminūna Wa Bini`mati Al-Lahi Hum Yakfurūna 016-072 አላህም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ለእናንተ ሚስቶችን አደረገ፡፡ ለእናንተም ከሚስቶቻችሁ ወንዶች ልጆችን፣ የልጅ ልጆችንም አደረገላችሁ፡፡ ከመልካሞችም ጸጋዎች ሰጣችሁ፡፡ ታድያ በውሸት (በጣኦት) ያምናሉን በአላህም ጸጋ እነሱ ይክዳሉን وَاللَّهُ جَعَلَ لَكُ‍‍م‍ْ مِنْ أَن‍فُسِكُمْ أَزْوَاجا‍ً وَجَعَلَ لَكُ‍‍م‍ْ مِنْ أَزْوَاجِكُ‍‍م‍ْ بَن‍‍ِ‍ي‍نَ وَحَفَدَة‍‍‍ً وَرَزَقَكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لطَّيِّب‍‍َ‍ا‍تِ أَفَبِالْبَاطِلِ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ وَبِنِعْمَةِ ا‍للَّهِ هُمْ يَكْفُر&z
Wa Ya`budūna Min Dūni Al-Lahi Mā Lā Yamliku Lahum Rizqāan Mina As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Shay'āan Wa Lā Yastaţī`ūna 016-073 ከአላህም ሌላ ከሰማያትም ከምድርም ምንንም ሲሳይ የማይሰጧቸውን (ምንንም) የማይችሉትንም ይግገዛሉ፡፡ وَيَعْبُد‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ مَا لاَ يَمْلِكُ لَهُمْ ‍ر‍‍ِزْقا‍ً مِنَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ شَيْئا‍ً وَلاَ يَسْتَطِيع‍‍ُ‍و‍نَ
Falā Tađribū Lillahi Al-'Amthāla 'Inna Al-Laha Ya`lamu Wa 'Antum Lā Ta`lamūna 016-074 ለአላህም አምሳያዎችን አታድርጉ፡፡ አላህ (መሳይ እንደሌለው) ያውቃል፡፡ እናንተ ግን አታውቁም፡፡ فَلاَ تَضْ‍‍ر‍‍ِبُو‍‍ا‍ لِلَّهِ ا‍لأَمْث‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَعْلَمُ وَأَ‍ن‍‍ْتُمْ لاَ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Đaraba Al-Lahu Mathalāan `Abdāan Mamlūkāan Lā Yaqdiru `Alá Shay'in Wa Man Razaqnāhu Minnā Rizqāan Ĥasanāan Fahuwa Yunfiqu Minhu Sirrāan Wa Jahrāan Hal Yastawūna Al-Ĥamdu Lillahi Bal 'Aktharuhum Lā Ya`lamūna 016-075 በምንም ላይ የማይችለውን በይዞታ ያለውን ባሪያና ከእኛ መልካም ሲሳይን የሰጠነውን እርሱም ከእርሱ (ከሰጠነው) በምስጢርና በግልጽ የሚለግሰውን (ነጻ) ሰው አላህ (ለጣዖትና ለርሱ) ምሳሌ አደረገ፡፡ (ሁለቱ) ይተካከላሉን ምስጋና ለአላህ ይኹን፡፡ በእውነቱ አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡ ضَرَبَ ا‍للَّهُ مَثَلاً عَ‍‍ب‍‍ْدا‍ً مَمْلُوكا‍ً لاَ يَ‍‍ق‍‍ْدِ‍ر‍ُ عَلَى شَيْء‍ٍ وَمَ‍‍ن‍ْ رَزَ‍ق‍‍ْن‍‍َ‍ا‍هُ مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا ‍ر‍‍ِزْقاً حَسَنا Wa Đaraba Al-Lahu Mathalāan Rajulayni 'Aĥaduhumā 'Abkamu Lā Yaqdiru `Alá Shay'in Wa Huwa Kallun `Alá Mawlāhu 'Aynamā Yuwajjhhhu Lā Ya'ti Bikhayrin Hal Yastawī Huwa Wa Man Ya'muru Bil-`Adli Wa Huwa `Alá Şirāţin Mustaqīmin 016-076 አላህም ሁለትን ወንዶች (ለከሓዲና ለምእመን) ምሳሌ አደረገ፡፡ አንደኛቸው በምንም ነገር ላይ የማይችል ዲዳ ነው፡፡ እርሱም በጌታው ላይ ሸክም ነው፡፡ ወደ የትም ቢያዞረው በደግ ነገር አይመጣም፡፡ እርሱና ያ እርሱ በቀጥተናው መንገድ ላይ ኾኖ በማስተካከል የሚያዘው ሰው ይስተካከላሉን وَضَرَبَ ا‍للَّهُ مَثَلا‍ً رَجُلَيْنِ أَحَدُهُمَ‍‍ا‍ أَ‍ب‍‍ْكَمُ لاَ يَ‍‍ق‍‍ْدِ‍ر‍ُ عَلَى شَيْء‍ٍ وَهُوَ كَلٌّ عَلَى مَوْلاَهُ أَيْنَمَا يُوَجّههُّ لاَ يَأْتِ بِخَيْرٍ هَلْ يَسْتَوِي هُوَ وَمَ‍‍ن‍ْ يَأْمُرُ بِ‍‍ا‍لْعَ‍‍د‍‍ْلِ وَهُوَ عَلَى صِر Wa Lillahi Ghaybu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Mā 'Amru As-Sā`ati 'Illā Kalamĥi Al-Başari 'Aw Huwa 'Aqrabu 'Inna Al-Laha `Alá Kulli Shay'in Qadīrun 016-077 በሰማያትና በምድርም ያለው ሩቅ ምስጢር የአላህ ነው፡፡ የሰዓቲቱም ነገር (መምጣቷ) እንደዓይን ቅጽበት እንጂ አይደለም፡፡ ወይ እርሱ ይበልጥ የቀረበ ነው፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ وَلِلَّهِ غَيْبُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَمَ‍‍ا‍ أَمْرُ ا‍لسَّاعَةِ إِلاَّ كَلَمْحِ ا‍لْبَصَ‍‍ر‍ِ أَوْ هُوَ أَ‍ق‍‍ْرَبُ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ عَلَى كُلِّ شَيْء‍ٍ قَد‍ِي‍ر‍ٌ
Wa Allāhu 'Akhrajakum Min Buţūni 'Ummahātikum Lā Ta`lamūna Shay'āan Wa Ja`ala Lakumu As-Sam`a Wa Al-'Abşāra Wa Al-'Af'idata La`allakum Tashkurūna 016-078 አላህም ከእናቶቻችሁ ሆዶች ምንም የማታውቁ ሆናችሁ አወጣችሁ፡፡ ታመሰግኑም ዘንድ ለእናንተ መስሚያን ማያዎችንም ልቦችንም አደረገላችሁ፡፡ وَاللَّهُ أَخْرَجَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ بُط‍‍ُ‍و‍نِ أُ‍مّ‍‍َهَاتِكُمْ لاَ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ شَيْئا‍ً وَجَعَلَ لَكُمُ ا‍لسَّمْعَ وَا‍لأَ‍ب‍‍ْص‍‍َ‍ا‍رَ وَا‍لأَفْئِدَةَ لَعَلَّكُمْ تَشْكُر‍ُو‍نَ
'Alam Yaraw 'Ilá Aţ-Ţayri Musakhkharātin Fī Jawwi As-Samā'i Mā Yumsikuhunna 'Illā Al-Lahu 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Liqawmin Yu'uminūna 016-079 ወደ በራሪዎች በሰማይ አየር ውስጥ (ለመብረር) የተገሩ ሲኾኑ (ከመውደቅ) አላህ እንጂ ሌላ የማይዛቸው ኾነው አይመለከቱምን በዚህ ውስጥ ለሚያምኑ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምራቶች አሉ፡፡ أَلَمْ يَرَوْا إِلَى ا‍لطَّيْ‍‍ر‍ِ مُسَخَّر‍َا‍ت‍‍‍ٍ فِي جَوِّ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ مَا يُمْسِكُهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ إِلاَّ ا‍للَّهُ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِقَوْم‍‍‍ٍ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Allāhu Ja`ala Lakum Min Buyūtikum Sakanāan Wa Ja`ala Lakum Min Julūdi Al-'An`āmi Buyūtāan Tastakhiffūnahā Yawma Ža`nikum Wa Yawma 'Iqāmatikum Wa Min 'Aşwāfihā Wa 'Awbārihā Wa 'Ashrihā 'Athāthāan Wa Matā`āan 'Ilá Ĥīnin 016-080 አላህም ከቤቶቻችሁ ለእናንተ መርጊያን አደረገላችሁ፡፡ ከእንስሳዎችም ቆዳዎች በጉዟችሁ ቀን በመቀመጫችሁም ቀን የምታቀልላቸውን ቤቶች ለናንተ አደረገላችሁ፡፡ ከበግዋ ሱፎች፣ ከግመልዋም ጠጉሮች፣ ከፍየልዋም ጠጉሮች የቤት ዕቃዎችን እስከ ጊዜም ድረስ መጠቃቀሚያን (አደረገላችሁ)፡፡ وَاللَّهُ جَعَلَ لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ بُيُوتِكُمْ سَكَنا‍ً وَجَعَلَ لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ جُل‍‍ُ‍و‍دِ ا‍لأَنع‍‍َ‍ا‍مِ بُيُوتا‍ً تَسْتَخِفُّونَهَا يَوْمَ ظَعْنِكُمْ وَيَوْمَ إِقَامَتِكُمْ وَمِنْ أَصْوَافِهَا وَأَوْبَا‍ر‍‍ِهَا وَأَ
Wa Allāhu Ja`ala Lakum Mimmā Khalaqa Žilālāan Wa Ja`ala Lakum Mina Al-Jibāli 'Aknānāan Wa Ja`ala Lakum Sarābīla Taqīkumu Al-Ĥarra Wa Sarābīla Taqīkum Ba'sakum Kadhālika Yutimmu Ni`matahu `Alaykum La`allakum Tuslimūna 016-081 አላህም ከፈጠረው ነገር ለእናንተ ጥላዎችን አደረገላችሁ፡፡ ከጋራዎችም ለእናንተ መከለያዎችን አደረገላችሁ፡፡ ሐሩርንም (ብርድንም) የሚጠብቋችሁን ልብሶች የጦራችሁንም አደጋ የሚጠብቋችሁን ጥሩሮች ለእናንተ አደረገላችሁ፡፡ እንደዚሁ ትሰልሙ ዘንድ ጸጋውን በእናንተ ላይ ይሞላል፡፡ وَاللَّهُ جَعَلَ لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا خَلَقَ ظِلاَلا‍ً وَجَعَلَ لَكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لِ أَكْنَانا‍ً وَجَعَلَ لَكُمْ سَرَاب‍‍ِ‍ي‍لَ تَقِيكُمُ ا‍لْحَرَّ وَسَرَاب‍‍ِ‍ي‍لَ تَقِيكُ‍ Fa'in Tawallaw Fa'innamā `Alayka Al-Balāghu Al-Mubīnu 016-082 (ከኢስላም) ቢሸሹም ባንተ ላይ ያለብህ ግልጽ ማድረስ ብቻ ነው፡፡ فَإِ‍ن‍ْ تَوَلَّوْا فَإِ‍نّ‍‍َمَا عَلَيْكَ ا‍لْبَلاَغُ ا‍لْمُب‍‍ِ‍ي‍نُ
Ya`rifūna Ni`mata Al-Lahi Thumma Yunkirūnahā Wa 'Aktharuhumu Al-Kāfirūna 016-083 የአላህን ጸጋ ያውቃሉ፡፡ ከዚያም ይክዷታል፡፡ አብዛኞቻቸውም ከሓዲዎቹ ናቸው፡፡ يَعْ‍‍ر‍‍ِف‍‍ُ‍و‍نَ نِعْمَةَ ا‍للَّهِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُ‍‍ن‍كِرُونَهَا وَأَكْثَرُهُمُ ا‍لْكَافِر‍ُو‍نَ
Wa Yawma Nab`athu Min Kulli 'Ummatin Shahīdāan Thumma Lā Yu'udhanu Lilladhīna Kafarū Wa Lā Hum Yusta`tabūna 016-084 ከየሕዝቡም ሁሉ መስካሪን የምንቀሰቅስበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ ከዚያም ለእነዚያ ለካዱት (ንግግር) አይፈቀድላቸውም፡፡ እነሱም በወቀሳ አይታለፉም፡፡ وَيَوْمَ نَ‍‍ب‍‍ْعَثُ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ٍ شَهِيدا‍ً ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لاَ يُؤْذَنُ لِلَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ وَلاَ هُمْ يُسْتَعْتَب‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Ra'á Al-Ladhīna Žalamū Al-`Adhāba Falā Yukhaffafu `Anhum Wa Lā Hum Yunžarūna 016-085 እነዚያም የበደሉት ቅጣቱን ባዩ ጊዜ ከእነሱ (ቅጣቱ) አይቀለልላቸውም፡፡ እነሱም ጊዜ አይስሰጡም፡፡ وَإِذَا رَأَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ ا‍لْعَذ‍َا‍بَ فَلاَ يُخَفَّفُ عَنْهُمْ وَلاَ هُمْ يُ‍‍ن‍ظَر‍ُو‍نَ
Wa 'Idhā Ra'á Al-Ladhīna 'Ashrakū Shurakā'ahum Qālū Rabbanā Hā'uulā' Shurakā'uunā Al-Ladhīna Kunnā Nad`ū Min Dūnika Fa'alqaw 'Ilayhimu Al-Qawla 'Innakum Lakādhibūna 016-086 እነዚያም ያጋሩት የሚያጋሩዋቸውን ባዩ ጊዜ آ«ጌታችን ሆይ! እነዚህ ከአንተ ሌላ እንገዛቸው የነበርነው ተጋሪዎቻችን ናቸውآ» ይላሉ፡፡ (አማልክቶች) آ«እናንተ በእርግጥ ውሸታሞች ናችሁآ» የማለትንም ቃል ወደእነሱ ይጥላሉ፡፡ وَإِذَا رَأَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أَشْرَكُو‍‍ا‍ شُرَك‍‍َ‍ا‍ءَهُمْ قَالُو‍‍ا‍ رَبَّنَا ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء شُرَك‍‍َ‍ا‍ؤُنَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا نَ‍‍د‍‍ْعُو مِ‍‍ن‍ْ دُونِكَ فَأَلْقَوْا إِلَيْهِمُ ا‍لْقَوْلَ إِ‍نّ‍&z
Wa 'Alqaw 'Ilá Al-Lahi Yawma'idhin As-Salama Wa Đalla `Anhum Mā Kānū Yaftarūna 016-087 (አጋሪዎቹ) በዚያ ቀንም ታዛዥነታቸውን ወደ አላህ ያቀርባሉ፡፡ ይቀጣጥፉት የነበሩትም ሁሉ ከእነርሱ ይጠፋቸዋል፡፡ وَأَلْقَوْا إِلَى ا‍للَّهِ يَوْمَئِذ‍ٍ ا‍لسَّلَمَ وَضَلَّ عَنْهُ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَفْتَر‍ُو‍نَ
Al-Ladhīna Kafarū Wa Şaddū `An Sabīli Al-Lahi Zidnāhum `Adhābāan Fawqa Al-`Adhābi Bimā Kānū Yufsidūna 016-088 እነዚያ የካዱ፣ ከአላህም መንገድ የከለከሉ ያጠፉ በነበሩት ምክንያት ቅጣትን በቅጣት ላይ ጨመርንባቸው፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ وَصَدُّوا‍ عَ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ زِ‍د‍‍ْنَاهُمْ عَذَابا‍ً فَوْقَ ا‍لعَذ‍َا‍بِ بِمَا كَانُو‍‍ا‍ يُفْسِد‍ُو‍نَ
Wa Yawma Nab`athu Fī Kulli 'Ummatin Shahīdāan `Alayhim Min 'Anfusihim Wa Ji'nā Bika Shahīdāan `Alá Hā'uulā' Wa Nazzalnā `Alayka Al-Kitāba Tibyānāan Likulli Shay'in Wa Hudáan Wa Raĥmatan Wa Bushrá Lilmuslimīna 016-089 በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ ከጎሳቸው በእነሱ ላይ መስካሪን የምንቀሰቅስበትን አንተንም በእነዚህ (ሕዝቦች) ላይ መስካሪ አድርገን የምናመጣህን ቀን (አስታውስ)፡፡ መጽሐፉንም ለሁሉ ነገር አብራሪ፣ መሪም፣ እዝነትም፣ ለሙስሊሞችም አብሳሪ ኾኖ ባንተ ላይ አወረድነው፡፡ وَيَوْمَ نَ‍‍ب‍‍ْعَثُ فِي كُلِّ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ٍ شَهِيداً عَلَيْهِ‍‍م‍ْ مِنْ أَن‍فُسِهِمْ وَجِئْنَا بِكَ شَهِيداً عَلَى ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء وَنَزَّلْنَا عَلَيْكَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ تِ‍‍ب‍‍ْيَانا‍ً لِكُلِّ شَيْء‍ٍ وَهُ‍‍دى 'Inna Al-Laha Ya'muru Bil-`Adli Wa Al-'Iĥsāni Wa 'Ītā'i Dhī Al-Qurbá Wa Yanhá `Ani Al-Faĥshā'i Wa Al-Munkari Wa Al-Baghyi Ya`ižukum La`allakum Tadhakkarūna 016-090 አላህ በማስተካከል፣ በማሳመርም፣ ለዝምድና ባለቤት በመስጠትም ያዛል፡፡ ከአስከፊም (ከማመንዘር)፣ ከሚጠላም ነገር ሁሉ፣ ከመበደልም ይከለክላል፡፡ ትገነዘቡ ዘንድ ይገስጻችኋል፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَأْمُرُ بِ‍‍ا‍لْعَ‍‍د‍‍ْلِ وَا‍لإِحْس‍‍َ‍ا‍نِ وَإِيت‍‍َ‍ا‍ءِ ذِي ا‍لْقُرْبَى وَيَنْهَى عَنِ ا‍لْفَحْش‍‍َ‍ا‍ءِ وَا‍لْمُ‍‍ن‍كَ‍‍ر‍ِ وَا‍لْبَغْيِ يَعِظُكُمْ لَعَلَّكُمْ تَذَكَّر‍ُو‍نَ
Wa 'Awfū Bi`ahdi Al-Lahi 'Idhā `Āhadtum Wa Lā Tanquđū Al-'Aymāna Ba`da Tawkīdihā Wa Qad Ja`altumu Al-Laha `Alaykum Kafīlāan 'Inna Al-Laha Ya`lamu Mā Taf`alūna 016-091 ቃል ኪዳንም በገባችሁ ጊዜ በአላህ ቃል ኪዳን ሙሉ፡፡ መሓሎቻችሁንም ከአጠነከራችኋት በኋላ አላህን በእናንተ ላይ በእርግጥ መስካሪ ያደረጋችሁ ስትኾኑ አታፍርሱ፡፡ አላህ የምትሠሩትን ሁሉ ያውቃልና፡፡ وَأَوْفُو‍‍ا‍ بِعَهْدِ ا‍للَّهِ إِذَا عَاهَ‍‍د‍‍ْتُمْ وَلاَ تَ‍‍ن‍قُضُو‍‍ا‍ ا‍لأَيْم‍‍َ‍ا‍نَ بَعْدَ تَوْكِيدِهَا وَقَ‍‍د‍ْ جَعَلْتُمُ ا‍للَّهَ عَلَيْكُمْ كَفِيلا‍ً إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَعْلَمُ مَا تَفْعَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lā Takūnū Kāllatī Naqađat Ghazlahā Min Ba`di Qūwatin 'Anthāan Tattakhidhūna 'Aymānakum Dakhalāan Baynakum 'An Takūna 'Ummatun Hiya 'Arbá Min 'Ummatin 'Innamā Yablūkumu Al-Lahu Bihi Wa Layubayyinanna Lakum Yawma Al-Qiyāmati Mā Kuntum Fīhi Takhtalifūna 016-092 (ቃል ኪዳናችሁን በማፍረስ አንዲቱ) ሕዝብ እርሷ ከ(ሌላይቱ) ሕዝብ የበዛች ለመኾንዋ በመካከላችሁ መሓሎቻችሁን (ለክዳት) መግቢያ አድርጋችሁ የምትይዙ ስትኾኑ እንደዚያች ፈትልዋን ከጠነከረ በኋላ ትርትሮች አድርጋ እንዳፈረሰችው (ሴት) አትኹኑ፡፡ አላህ በእርሱ ይሞክራችኋል፤ በትንሣኤ ቀንም በእርሱ ትለያዩበት የነበራችሁትን ነገር ለእናንተ በእርግጥ ያብራራላችኋል፡፡ وَلاَ تَكُونُو‍‍ا‍ كَالَّتِي نَقَضَتْ غَزْلَهَا مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ قُوَّةٍ أَن‍كَاثا‍ً تَتَّخِذ‍ُو‍نَ أَيْمَانَكُمْ دَخَلا‍ً بَيْنَكُمْ أَ‍ Wa Law Shā'a Al-Lahu Laja`alakum 'Ummatan Wāĥidatan Wa Lakin Yuđillu Man Yashā'u Wa Yahdī Man Yashā'u Wa Latus'alunna `Ammā Kuntum Ta`malūna 016-093 አላህም በሻ ኖሮ አንዲት ሕዝብ ባደረጋችሁ ነበር፡፡ ግን የሚሻውን ሰው ያጠማል፡፡ የሚሻውንም ሰው ያቀናል፡፡ ትሠሩት ከነበራችሁትም ሁሉ በእርግጥ ትጠየቃላችሁ፡፡ وَلَوْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ لَجَعَلَكُمْ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ً وَا‍حِدَة‍‍‍ً وَلَكِ‍‍ن‍ْ يُضِلُّ مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَيَهْدِي مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَلَتُسْأَلُ‍‍ن‍ّ‍‍َ عَ‍‍م‍ّ‍‍َا كُ‍‍ن‍تُمْ تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lā Tattakhidhū 'Aymānakum Dakhalāan Baynakum Fatazilla Qadamun Ba`da Thubūtihā Wa Tadhūqū As-Sū'a Bimā Şadadtum `An Sabīli Al-Lahi Wa Lakum `Adhābun `Ažīmun 016-094 ጫማዎች ከተደላደሉ በኋላ እንዳይንዳለጡ ከአላህም መንገድ በመከልከላችሁ ምክንያት ቅጣትን እንዳትቀምሱ መሓሎቻችሁን በመካከላችሁ ለክዳት መግቢያ አድርጋችሁ አትያዙ፡፡ ለእናንተም (ያን ጊዜ) ታላቅ ቅጣት አላችሁ፡፡ وَلاَ تَتَّخِذُو‍ا‍ أَيْمَانَكُمْ دَخَلا‍ً بَيْنَكُمْ فَتَزِلَّ قَدَم‍‍‍ٌ بَعْدَ ثُبُوتِهَا وَتَذُوقُو‍‍ا‍ ا‍لسّ‍‍ُ‍و‍ءَ بِمَا صَدَ‍د‍‍ْتُمْ عَ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ وَلَكُمْ عَذ‍َا‍بٌ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Lā Tashtarū Bi`ahdi Al-Lahi Thamanāan Qalīlāan 'Innamā `Inda Al-Lahi Huwa Khayrun Lakum 'In Kuntum Ta`lamūna 016-095 በአላህም ቃል ኪዳን ጥቂትን ዋጋ አትግዙ፡፡ የምታውቁ ብትኾኑ አላህ ዘንድ ያለው ምንዳ እርሱ ለእናንተ በላጭ ነውና፡፡ وَلاَ تَشْتَرُوا‍ بِعَهْدِ ا‍للَّهِ ثَمَنا‍ً قَلِيلا‍ً إِ‍نّ‍‍َمَا عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍للَّهِ هُوَ خَيْر‍ٌ لَكُمْ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Mā `Indakum Yanfadu Wa Mā `Inda Al-Lahi Bāqin Wa Lanajziyanna Al-Ladhīna Şabarū 'Ajrahum Bi'aĥsani Mā Kānū Ya`malūna 016-096 እናንተ ዘንድ ያለው ሁሉ ያልቃል፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ግን (ዘለዓለም) ቀሪ ነው፡፡ እነዚያንም የታገሱትን ይሠሩት በነበሩት በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡ مَا عِ‍‍ن‍‍ْدَكُمْ يَ‍‍ن‍فَدُ وَمَا عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍للَّهِ ب‍‍َ‍ا‍ق‍‍‍ٍ وَلَنَ‍‍ج‍‍ْزِيَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ صَبَرُو‍ا‍ أَ‍ج‍‍ْرَهُ‍‍م‍ْ بِأَحْسَنِ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Man `Amila Şāliĥāan Min Dhakarin 'Aw 'Unthá Wa Huwa Mu'uminun Falanuĥyiyannahu Ĥayāatan Ţayyibatan Wa Lanajziyannahum 'Ajrahum Bi'aĥsani Mā Kānū Ya`malūna 016-097 ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡ مَنْ عَمِلَ صَالِحا‍ً مِ‍‍ن‍ْ ذَكَرٍ أَوْ أُن‍ثَى وَهُوَ مُؤْمِن‍‍‍ٌ فَلَنُحْيِيَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُ حَي‍‍َ‍ا‍ة‍‍‍ً طَيِّبَة‍‍‍ً وَلَنَ‍‍ج‍‍ْزِيَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُمْ أَ‍ج‍‍ْرَهُ‍‍م‍ْ بِأَحْسَنِ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'idhā Qara'ta Al-Qur'āna Fāsta`idh Bil-Lahi Mina Ash-Shayţāni Ar-Rajīmi 016-098 ቁርኣንንም ባነበብህ ጊዜ እርጉም ከኾነው ሰይጣን በአላህ ተጠበቅ፡፡ فَإِذَا قَرَأْتَ ا‍لْقُرْآنَ فَاسْتَعِذْ بِ‍‍ا‍للَّهِ مِنَ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نِ ا‍لرَّج‍‍ِ‍ي‍مِ
'Innahu Laysa Lahu Sulţānun `Alá Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Alá Rabbihim Yatawakkalūna 016-099 እርሱ በእነዚያ ባመኑትና በጌታቸው ላይ በሚጠጉት ላይ ለእርሱ ስልጣን የለውምና፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُ لَيْسَ لَهُ سُلْط‍‍َ‍ا‍نٌ عَلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَلَى رَبِّهِمْ يَتَوَكَّل‍‍ُ‍و‍نَ
'Innamā Sulţānuhu `Alá Al-Ladhīna Yatawallawnahu Wa Al-Ladhīna Hum Bihi Mushrikūna 016-100 ስልጣኑ በእነዚያ በሚታዘዙት ላይና በእነዚያም እነርሱ በእርሱ (ምክንያት) አጋሪዎች በኾኑት ላይ ብቻ ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا سُلْطَانُهُ عَلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَتَوَلَّوْنَهُ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ هُ‍‍م‍ْ بِهِ مُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Baddalnā 'Āyatan Makāna 'Āyatin Wa Allāhu 'A`lamu Bimā Yunazzilu Qālū 'Innamā 'Anta Muftarin Bal 'Aktharuhum Lā Ya`lamūna 016-101 በአንቀጽም ስፍራ አንቀጽን በለወጥን ጊዜ አላህም የሚያወርደውን ነገር አዋቂ ነው፡፡ آ«አንተ ቀጣፊ እንጂ ሌላ አይደለህምآ» ይላሉ፡፡ በእውነቱ አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡ وَإِذَا بَدَّلْنَ‍‍ا آيَة‍‍‍ً مَك‍‍َ‍ا‍نَ آيَة‍‍‍ٍ وَا‍للَّهُ أَعْلَمُ بِمَا يُنَزِّلُ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ مُفْتَر‍ٍ بَلْ أَكْثَرُهُمْ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Qul Nazzalahu Rūĥu Al-Qudusi Min Rabbika Bil-Ĥaqqi Liyuthabbita Al-Ladhīna 'Āmanū Wa Hudáan Wa Bushrá Lilmuslimīna 016-102 እነዚያን ያመኑትን ለማረጋጋት ሙስሊሞቹንም ለመምራትና ለማብሰር (ቁርኣንን) ቅዱሱ መንፈስ (ጂብሪል) እውነተኛ ሲኾን ከጌታህ አወረደው በላቸው፡፡ قُلْ نَزَّلَهُ ر‍ُو‍حُ ا‍لْقُدُسِ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ لِيُثَبِّتَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَهُ‍‍دى‍ً وَبُشْرَى لِلْمُسْلِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Laqad Na`lamu 'Annahum Yaqūlūna 'Innamā Yu`allimuhu Basharun Lisānu Al-Ladhī Yulĥidūna 'Ilayhi 'A`jamīyun Wa Hadhā Lisānun `Arabīyun Mubīnun 016-103 እነርሱም آ«እርሱን (ቁርኣንን) የሚያስተምረው ሰው ብቻ ነውآ» ማለታቸውን በእርግጥ እናውቃለን፡፡ የዚያ ወደርሱ የሚያስጠጉበት ሰው ቋንቋ ዐጀም ነው፡፡ ይህ (ቁርአን) ግን ግልጽ ዐረብኛ ቋንቋ ነው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ نَعْلَمُ أَ‍نّ‍‍َهُمْ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ إِ‍نّ‍‍َمَا يُعَلِّمُهُ بَشَر‍ٌ لِس‍‍َ‍ا‍نُ ا‍لَّذِي يُلْحِد‍ُو‍نَ إِلَيْهِ أَعْجَمِيّ‍‍‍ٌ وَهَذَا لِس‍‍َ‍ا‍نٌ عَرَبِيّ‍‍‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
'Inna Al-Ladhīna Lā Yu'uminūna Bi'āyāti Al-Lahi Lā Yahdīhimu Al-Lahu Wa Lahum `Adhābun 'Alīmun 016-104 እነዚያን በአላህ አንቀጾች የማያምኑትን አላህ አይመራቸውም፤ ለነሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ لاَ يَهْدِيهِمُ ا‍للَّهُ وَلَهُمْ عَذ‍َا‍بٌ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
'Innamā Yaftarī Al-Kadhiba Al-Ladhīna Lā Yu'uminūna Bi'āyāti Al-Lahi Wa 'Ūlā'ika Humu Al-Kādhibūna 016-105 ውሸትን የሚቀጣጥፉት እነዚያ በአላህ አንቀጾች የማያምኑት ብቻ ናቸው፡፡ እነዚያም ውሸታሞቹ እነሱ ብቻ ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا يَفْتَ‍‍ر‍‍ِي ا‍لْكَذِبَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ وَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْكَاذِب‍‍ُ‍و‍نَ
Man Kafara Bil-Lahi Min Ba`di 'Īmānihi 'Illā Man 'Ukriha Wa Qalbuhu Muţma'innun Bil-'Īmāni Wa Lakin Man Sharaĥa Bil-Kufri Şadrāan Fa`alayhim Ghađabun Mina Al-Lahi Wa Lahum `Adhābun `Ažīmun 016-106 ከእምነቱ በኋላ በአላህ የካደ ሰው (ብርቱ ቅጣት አልለው)፡፡ ልቡ በእምነት የረጋ ኾኖ (በክህደት ቃል በመናገር) የተገደደ ሰው ብቻ ሲቀር፡፡ ግን ልባቸውን በክሕደት የከፈቱ ሰዎች በነሱ ላይ ከአላህ ቁጣ አለባቸው፡፡ ለእነሱም ታላቅ ቅጣት አልላቸው፡፡ مَ‍‍ن‍ْ كَفَرَ بِ‍‍ا‍للَّهِ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ إِيمَانِهِ إِلاَّ مَنْ أُكْ‍‍ر‍‍ِهَ وَقَلْبُهُ مُ‍‍ط‍‍ْمَئِ‍‍ن‍ّ‍‍‍ٌ بِ‍‍ا‍لإِيم‍‍َ‍ا‍نِ وَلَكِ‍‍ن‍ْ مَ‍‍ن‍ْ شَرَحَ بِ‍‍ا‍لْكُفْ‍‍ر‍ِ صَ‍ Dhālika Bi'annahumu Astaĥab Al-Ĥayāata Ad-Dunyā `Alá Al-'Ākhirati Wa 'Anna Al-Laha Lā Yahdī Al-Qawma Al-Kāfirīna 016-107 ይህ (ቅጣት) እነሱ ቅርቢቱን ሕይወት ከመጨረሻይቱ በመምረጣቸው ምክንያትና አላህም ከሓዲዎችን ሕዝቦች የማያቀና በመኾኑ ነው፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َهُمُ ا‍سْتَحَبُّو‍‍ا‍ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةَ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا عَلَى ا‍لآخِرَةِ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لاَ يَهْدِي ا‍لْقَوْمَ ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
'Ūlā'ika Al-Ladhīna Ţaba`a Al-Lahu `Alá Qulūbihim Wa Sam`ihim Wa 'Abşārihim Wa 'Ūlā'ika Humu Al-Ghāfilūna 016-108 እነዚያ እነርሱ በልቦቻቸው፣ በዓይኖቻቸውም፣ በጆሮዎቻቸውም ላይ አላህ ያተመባቸው ናቸው፡፡ እነዚያም ዝንጉዎቹ እነሱ ናቸው፡፤ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ طَبَعَ ا‍للَّهُ عَلَى قُلُوبِهِمْ وَسَمْعِهِمْ وَأَ‍ب‍‍ْصَا‍ر‍‍ِهِمْ وَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْغَافِل‍‍ُ‍و‍نَ
Lā Jarama 'Annahum Al-'Ākhirati Humu Al-Khāsirūna 016-109 እነርሱ በመጨረሻይቱ ዓለም ከሳሪዎቹ እነሱ ለመኾናቸው ጥርጥር የለም፡፡ لاَ جَرَمَ أَ‍نّ‍‍َهُمْ فِي ا‍لآخِرَةِ هُمُ ا‍لْخَاسِر‍ُو‍نَ
Thumma 'Inna Rabbaka Lilladhīna Hājarū Min Ba`di Mā Futinū Thumma Jāhadū Wa Şabarū 'Inna Rabbaka Min Ba`dihā Laghafūrun Raĥīmun 016-110 ከዚያም ጌታህ ለእነዚያ ከተፈተኑ በኋላ ለተሰደዱት ከዚያም ለታገሉትና ለታገሱት (መሓሪ አዛኝ ነው)፡፡ ጌታህ ከእርሷ (ከፈተናዋ) በኋላ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لِلَّذ‍ِي‍نَ هَاجَرُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ مَا فُتِنُو‍‍ا‍ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ جَاهَدُوا‍ وَصَبَرُو‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهَا لَغَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Yawma Ta'tī Kullu Nafsin Tujādilu `An Nafsihā Wa Tuwaffá Kullu Nafsin Mā `Amilat Wa Hum Lā Yužlamūna 016-111 ነፍስ ሁሉ ከራሷ ላይ የምትከራከር ኾና የምትመጣበትን ነፍስም ሁሉ የሠራችውን (ዋጋ) የምትቀበልበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ እነርሱም አይበደሉም፡፡ يَوْمَ تَأْتِي كُلُّ نَفْس‍‍‍ٍ تُجَادِلُ عَ‍‍ن‍ْ نَفْسِهَا وَتُوَفَّى كُلُّ نَفْس‍‍‍ٍ مَا عَمِلَتْ وَهُمْ لاَ يُظْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Đaraba Al-Lahu Mathalāan Qaryatan Kānat 'Āminatan Muţma'innatan Ya'tīhā Rizquhā Raghadāan Min Kulli Makānin Fakafarat Bi'an`umi Al-Lahi Fa'adhāqahā Al-Lahu Libāsa Al-Jū`i Wa Al-Khawfi Bimā Kānū Yaşna`ūna 016-112 አላህ ጸጥተኛ፣ የረካች፣ ሲሳይዋ ሰፊ ኾኖ ከየስፍራው ይመጣላት የነበረችውንና በአላህ ጸጋዎች የካደችውን አላህም ይሠሩት በነበሩት ኃጢኣት የረኃብንና የፍርሃትን ቅጣቶች ያቀመሳትን ከተማ (መካን) ምሳሌ አደረገ፡፡ وَضَرَبَ ا‍للَّهُ مَثَلا‍ً قَرْيَة‍‍‍ً كَانَتْ آمِنَة‍‍‍ً مُ‍‍ط‍‍ْمَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َة‍‍‍ً يَأْتِيهَا ‍ر‍‍ِزْقُهَا رَغَدا‍ً مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ مَك‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ فَكَفَرَتْ بِأَنْعُمِ ا‍للَّهِ فَأَذَاقَهَا ا‍للَّهُ لِب‍‍َ‍ا‍ Wa Laqad Jā'ahum Rasūlun Minhum Fakadhdhabūhu Fa'akhadhahumu Al-`Adhābu Wa Hum Žālimūna 016-113 ከእነርሱ ውስጥ የኾነ መልክተኛም በእርግጥ መጣላቸው፡፡ አስተባበሉትም፡፡ እነሱም በዳዮች ኾነው ቅጣቱ ያዛቸው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَهُمْ رَس‍‍ُ‍و‍ل‍‍‍ٌ مِنْهُمْ فَكَذَّب‍‍ُ‍و‍هُ فَأَخَذَهُمُ ا‍لْعَذ‍َا‍بُ وَهُمْ ظَالِم‍‍ُ‍و‍نَ
Fakulū Mimmā Razaqakumu Al-Lahu Ĥalālāan Ţayyibāan Wa Ashkurū Ni`mata Al-Lahi 'In Kuntum 'Īyāhu Ta`budūna 016-114 አላህም ከሰጣችሁ ሲሳይ የተፈቀደ ንጹሕ ሲኾን ብሉ፡፡ የአላህንም ጸጋ እርሱን የምትገዙት ብትሆኑ አመስግኑ፡፡ فَكُلُو‍‍ا‍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا رَزَقَكُمُ ا‍للَّهُ حَلالا‍ً طَيِّبا‍ً وَا‍شْكُرُوا‍ نِعْمَةَ ا‍للَّهِ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ إِيّ‍‍َ‍ا‍هُ تَعْبُد‍ُو‍نَ
'Innamā Ĥarrama `Alaykumu Al-Maytata Wa Ad-Dama Wa Laĥma Al-Khinzīri Wa Mā 'Uhilla Lighayri Al-Lahi Bihi Famani Ađţurra Ghayra Bāghin Wa Lā `Ādin Fa'inna Al-Laha Ghafūrun Raĥīmun 016-115 በእናንተ ላይ እርም ያደረገው በክትንና ደምን፣ የአሳማንም ስጋ፣ ያንንም (በመታረድ ጊዜ) በእርሱ ከአላህ ስም ሌላ የተነሳበትን ብቻ ነው፡፡ አመጸኛም ወሰን አላፊም ሳይኾን (ለመብላት) የተገደደ ሰው (ይፈቀድለታል)፡፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا حَرَّمَ عَلَيْكُمُ ا‍لْمَيْتَةَ وَا‍لدَّمَ وَلَحْمَ ا‍لْخِ‍‍ن‍‍ْز‍ِي‍رِ وَمَ‍‍ا‍ أُهِلَّ لِغَيْ‍‍ر‍ِ ا‍للَّهِ بِهِ فَمَنِ ا‍ضْطُرَّ غَيْرَ ب‍‍َ‍ا‍غ‍‍‍ٍ وَلاَ ع‍‍َ‍ا‍د&zw
Wa Lā Taqūlū Limā Taşifu 'Alsinatukumu Al-Kadhiba Hādhā Ĥalālun Wa Hadhā Ĥarāmun Litaftarū `Alá Al-Lahi Al-Kadhiba 'Inna Al-Ladhīna Yaftarūna `Alá Al-Lahi Al-Kadhiba Lā Yufliĥūna 016-116 በአላህም ላይ ውሸትን ልትቀጣጥፉ ምላሶቻችሁ በሚመጥኑት ውሸት آ«ይህ የተፈቀደ ነው፤ ይህም እርም ነውآ» አትበሉ፡፡ እነዚያ በአላህ ላይ ውሸትን የሚቀጣጥፉ አይድኑም፡፡ وَلاَ تَقُولُو‍‍ا‍ لِمَا تَصِفُ أَلْسِنَتُكُمُ ا‍لْكَذِبَ هَذَا حَلاَل‍‍‍ٌ وَهَذَا حَر‍َا‍م‍‍‍ٌ لِتَفْتَرُوا‍ عَلَى ا‍للَّهِ ا‍لْكَذِبَ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَفْتَر‍ُو‍نَ عَلَى ا‍للَّهِ ا‍لْكَذِبَ لاَ يُفْلِح‍‍ُ‍و‍نَ
Matā`un Qalīlun Wa Lahum `Adhābun 'Alīmun 016-117 ጥቂት መጣቀም አላቸው፡፡ ለእነሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡ مَت‍‍َ‍ا‍ع‍‍‍ٌ قَل‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٌ وَلَهُمْ عَذ‍َا‍بٌ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa `Alá Al-Ladhīna Hādū Ĥarramnā Mā Qaşaşnā `Alayka Min Qablu Wa Mā Žalamnāhum Wa Lakin Kānū 'Anfusahum Yažlimūna 016-118 በእነዚያም ይሁዳውያን በኾኑት ላይ ከአሁን በፊት በአንተ ላይ የተረክነውን ነገር እርም አድርገንባቸዋል፡፡ እኛም አልበደልናቸውም፡፡ ግን ነፍሶቻቸውን ይበድሉ ነበሩ፡፡ وَعَلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ هَادُوا‍ حَرَّمْنَا مَا قَصَصْنَا عَلَيْكَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ وَمَا ظَلَمْنَاهُمْ وَلَكِ‍‍ن‍ْ كَانُ‍‍و‍‍ا‍ أَن‍فُسَهُمْ يَظْلِم‍‍ُ‍و‍نَ
Thumma 'Inna Rabbaka Lilladhīna `Amilū As-Sū'a Bijahālatin Thumma Tābū Min Ba`di Dhālika Wa 'Aşlaĥū 'Inna Rabbaka Min Ba`dihā Laghafūrun Raĥīmun 016-119 ከዚያም ጌታህ ለእነዚያ በስሕተት መጥፎን ለሠሩና ከዚያም ከዚህ በኋላ ለተጸጸቱ ሥራቸውንም ላበጁ ጌታህ ከእርሷ በኋላ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لِلَّذ‍ِي‍نَ عَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لسّ‍‍ُ‍و‍ءَ بِجَهَالَة‍‍‍ٍ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ تَابُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ ذَلِكَ وَأَصْلَحُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهَا لَغَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
'Inna 'Ibrāhīma Kāna 'Ummatan Qānitāan Lillahi Ĥanīfāan Wa Lam Yaku Mina Al-Mushrikīna 016-120 ኢብራሂም ለአላህ ታዛዥ ወደ ቀጥተኛ ሃይማኖት ተዘንባይ ሕዝብ ነበር፡፡ ከአጋሪዎቹም አልነበረም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ ك‍‍َ‍ا‍نَ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ً قَانِتا‍ً لِلَّهِ حَنِيفا‍ً وَلَمْ يَكُ مِنَ ا‍لْمُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ِ‍ي‍نَ
Shākirāan Li'n`umihi Ajtabāhu Wa Hadāhu 'Ilá Şirāţin Mustaqīm 016-121 ለጸጋዎቹ አመስጋኝ ነበር፤ መረጠው፡፡ ወደ ቀጥተኛውም መንገድ መራው፡፡ شَاكِرا‍ً لِأنْعُمِهِ ا‍ج‍‍ْتَب‍‍َ‍ا‍هُ وَهَد‍َا‍هُ إِلَى صِر‍َا‍ط‍‍‍ٍ مُسْتَقِيم
Wa 'Ātaynāhu Fī Ad-Dunyā Ĥasanatan Wa 'Innahu Fī Al-'Ākhirati Lamina Aş-Şāliĥīna 016-122 በቅርቢቱም ዓለም በጎን ነገር ሰጠነው፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም በእርግጥ ከመልካሞቹ ነው፡፡ وَآتَيْن‍‍َ‍ا‍هُ فِي ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا حَسَنَة‍‍‍ً وَإِ‍نّ‍‍َهُ فِي ا‍لآخِرَةِ لَمِنَ ا‍لصَّالِح‍‍ِ‍ي‍نَ
Thumma 'Awĥaynā 'Ilayka 'Ani Attabi` Millata 'Ibrāhīma Ĥanīfāan Wa Mā Kāna Mina Al-Mushrikīna 016-123 ከዚያም ወደ አንተ የኢብራሂምን ሃይማኖት ቀጥተኛ ሲኾን ተከተል፤ ከአጋሪዎቹም አልነበረም ማለት አወረድን፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَيْكَ أَنِ ا‍تَّبِعْ مِلَّةَ إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ حَنِيفا‍ً وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ مِنَ ا‍لْمُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ِ‍ي‍نَ
'Innamā Ju`ila As-Sabtu `Alá Al-Ladhīna Akhtalafū Fīhi Wa 'Inna Rabbaka Layaĥkumu Baynahum Yawma Al-Qiyāmati Fīmā Kānū Fīhi Yakhtalifūna 016-124 ሰንበት (ክልክል) የተደረገው በእነዚያ በእርሱ በተለያዩበት ሰዎች ላይ ብቻ ነው፡፡ ጌታህም በትንሣኤ ቀን ይለያዩበት በነበሩት ነገር በመካከላቸው በእርግጥ ይፈርዳል፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا جُعِلَ ا‍لسَّ‍‍ب‍‍ْتُ عَلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍خْتَلَفُو‍‍ا‍ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَإِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لَيَحْكُمُ بَيْنَهُمْ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ فِيمَا كَانُو‍‍ا‍ ف‍‍ِ‍ي‍هِ يَخْتَلِف‍‍ُ‍و‍نَ
Ad`u 'Ilá Sabīli Rabbika Bil-Ĥikmati Wa Al-Maw`ižati Al-Ĥasanati Wa Jādilhum Bi-Atī Hiya 'Aĥsanu 'Inna Rabbaka Huwa 'A`lamu Biman Đalla `An Sabīlihi Wa Huwa 'A`lamu Bil-Muhtadīna 016-125 ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡ በዚያችም እርሷ መልካም በኾነችው (ዘዴ) ተከራከራቸው፡፡ ጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱም ቅን የኾኑትን ሰዎች ዐዋቂ ነው፡፡ ا‍د‍‍ْعُ إِلَى سَب‍‍ِ‍ي‍لِ رَبِّكَ بِ‍‍ا‍لْحِكْمَةِ وَا‍لْمَوْعِظَةِ ا‍لْحَسَنَةِ وَجَادِلْهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لَّتِي هِيَ أَحْسَنُ إِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَ‍‍ن‍ْ ضَلَّ عَ‍‍ن‍ْ سَبِيلِهِ وَهُوَ أَعْلَمُ بِ‍‍ا‍لْمُهْتَد‍ِي‍نَ
Wa 'In `Āqabtum Fa`āqibū Bimithli Mā `Ūqibtum Bihi Wa La'in Şabartum Lahuwa Khayrun Lilşşābirīna 016-126 ብትበቀሉም በርሱ በተቀጣችሁበት ብጤ ተበቀሉ፡፡ ብትታገሱም እርሱ ለታጋሾች በእርግጥ በላጭ ነው፡፡ وَإِنْ عَاقَ‍‍ب‍‍ْتُمْ فَعَاقِبُو‍‍ا‍ بِمِثْلِ مَا عُوقِ‍‍ب‍‍ْتُ‍‍م‍ْ بِهِ وَلَئِ‍‍ن‍ْ صَبَرْتُمْ لَهُوَ خَيْر‍ٌ لِلصَّابِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Aşbir Wa Mā Şabruka 'Illā Bil-Lahi Wa Lā Taĥzan `Alayhim Wa Lā Taku Fī Đayqin Mimmā Yamkurūna 016-127 ታገስም፤ መታገስህም በአላህ (ማስቻል) እንጂ አይደለም፡፡ በእነርሱም ላይ (ባያምኑ) አትተክዝ፡፡ (ባንተ ላይ) ከሚመክሩትም ተንኮል በጭንቀት ውስጥ አትኹን፡፡ وَاصْبِرْ وَمَا صَ‍‍ب‍‍ْرُكَ إِلاَّ بِ‍‍ا‍للَّهِ وَلاَ تَحْزَنْ عَلَيْهِمْ وَلاَ تَكُ فِي ضَيْق‍‍‍ٍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا يَمْكُر‍ُو‍نَ
'Inna Al-Laha Ma`a Al-Ladhīna Attaqaw Wa Al-Ladhīna Hum Muĥsinūna 016-128 /p> إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ مَعَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍تَّقَوْا وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ هُ‍‍م‍ْ مُحْسِن‍‍ُ‍و‍نَ
Next Sūrah