12) Sūrat Yūsuf

Printed format

12) سُورَة يُوسُف

'Alif-Lām-Rā Tilka 'Āyātu Al-Kitābi Al-Mubīni 012-001 አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) እነዚህ የገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናቸው፡፡ أَلِف-لَام-رَا تِلْكَ آي‍‍َ‍ا‍تُ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ ا‍لْمُب‍‍ِ‍ي‍نِ
'Innā 'Anzalnāhu Qur'ānāan `Arabīyāan La`allakum Ta`qilūna 012-002 እኛ (ፍቹን) ታውቁ ዘንድ ዐረብኛ ቁርኣን ሲሆን በእርግጥ አወረድነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ‍‍ا‍ أَن‍زَلْن‍‍َ‍ا‍هُ قُرْآناً عَرَبِيّا‍ً لَعَلَّكُمْ تَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Naĥnu Naquşşu `Alayka 'Aĥsana Al-Qaşaşi Bimā 'Awĥaynā 'Ilayka Hādhā Al-Qur'āna Wa 'In Kunta Min Qablihi Lamina Al-Ghāfilīna 012-003 እኛ ይህንን ቁርኣን ወደ አንተ በማውረዳችን በጣም መልካም ዜናዎችን በአንተ ላይ እንተርክልሃለን፡፡ እነሆ ከእርሱ በፊት (ካለፉት ሕዝቦች ታሪክ) በእርግጥ ከዘንጊዎቹ ነበርክ፡፡ نَحْنُ نَقُصُّ عَلَيْكَ أَحْسَنَ ا‍لْقَصَصِ بِمَ‍‍ا‍ أَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَيْكَ هَذَا ا‍لْقُرْآنَ وَإِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِ لَمِنَ ا‍لْغَافِل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Idh Qāla Yūsufu Li'abīhi Yā 'Abati 'Innī Ra'aytu 'Aĥada `Ashara Kawkabāan Wa Ash-Shamsa Wa Al-Qamara Ra'aytuhum Lī Sājidīna 012-004 ዩሱፍ ለአባቱ፡- آ«አባቴ ሆይ! እኔ ዐስራ አንድ ከዋክብትን ፀሐይንና ጨረቃንም (በሕልሜ) አየሁ፡፡ ለእኔ ሰጋጆች ሆነው አየኋቸውآ» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ يُوسُفُ لِأَب‍‍ِ‍ي‍هِ ي‍‍َ‍ا‍أَبَتِ إِ‍نّ‍‍ِي رَأَيْتُ أَحَدَ عَشَرَ كَوْكَبا‍ً وَا‍لشَّمْسَ وَا‍لْقَمَرَ رَأَيْتُهُمْ لِي سَاجِد‍ِي‍نَ
Qāla Yā Bunayya Lā Taqşuş Ru'uyā Ka `Alá 'Ikhwatika Fayakīdū Laka Kaydāan 'Inna Ash-Shayţāna Lil'insāni `Adūwun Mubīnun 012-005 (አባቱም) አለ آ«ልጄ ሆይ! ሕልምህን ለወንድሞችህ አታውራ፡፡ ላንተ ተንኮልን ይሰሩብሃልና፡፡ ሰይጣን ለሰው ግልጽ ጠላት ነውና፡፡آ» ق‍َا‍لَ يَابُنَيَّ لاَ تَ‍‍ق‍‍ْصُصْ رُؤْي‍‍َ‍ا‍كَ عَلَى إِخْوَتِكَ فَيَكِيدُوا‍ لَكَ كَيْدا‍ً إِ‍نّ‍‍َ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نَ لِلإِن‍س‍‍َ‍ا‍نِ عَدُوّ‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Wa Kadhalika Yajtabīka Rabbuka Wa Yu`allimuka Min Ta'wīli Al-'Aĥādīthi Wa Yutimmu Ni`matahu `Alayka Wa `Alá 'Āli Ya`qūba Kamā 'Atammahā `Alá 'Abawayka Min Qablu 'Ibrāhīma Wa 'Isĥāqa 'Inna Rabbaka `Alīmun Ĥakīmun 012-006 آ«እንደዚሁም (እንዳየኸው) ጌታህ ይመርጥሃል፡፡ ከንግግሮችም ፍች ያስተምርሃል፡፡ ጸጋውንም ከአሁን በፊት በሁለቱ አባቶችህ በኢብራሂምና በኢስሐቅ ላይ እንዳሟላት በአንተ ላይና በያዕቆብ ዘሮችም ላይ ይሞላታል፡፡ ጌታህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና፡፡آ» وَكَذَلِكَ يَ‍‍ج‍‍ْتَب‍‍ِ‍ي‍كَ رَبُّكَ وَيُعَلِّمُكَ مِ‍‍ن‍ْ تَأْو‍ِي‍لِ ا‍لأَحَاد‍ِي‍ثِ وَيُتِ‍‍م‍ّ‍‍ُ نِعْمَتَهُ عَلَيْكَ وَعَلَى آلِ يَعْق‍‍ُ‍و‍بَ كَمَ‍‍ا‍ أَتَ‍‍م‍ّ‍‍َهَا عَلَى أَبَوَيْكَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ إِ‍Laqad Kāna Fī Yūsufa Wa 'Ikhwatihi 'Āyātun Lilssā'ilīna 012-007 በዩሱፍና በወንድሞቹ (ታሪኮች) ውስጥ ለጠያቂዎች ሁሉ በእርግጥ አስደናቂ ምልክቶች ነበሩ፡፡ لَقَ‍‍د‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ فِي يُوسُفَ وَإِخْوَتِهِ آي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٌ لِلسّ‍‍َ‍ا‍ئِل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Idh Qālū Layūsufu Wa 'Akhūhu 'Aĥabbu 'Ilá 'Abīnā Minnā Wa Naĥnu `Uşbatun 'Inna 'Abānā Lafī Đalālin Mubīnin 012-008 (ወንድሞቹ) ባሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ آ«እኛ ጭፍሮች ስንሆን ዩሱፍና ወንድሙ (ብንያም) ወደ አባታችን ከእኛ ይበልጥ የተወደዱ ናቸው፡፡ አባታችን በግልጽ ስህተት ውስጥ ነው፡፡ إِذْ قَالُو‍‍ا‍ لَيُوسُفُ وَأَخ‍‍ُ‍و‍هُ أَحَبُّ إِلَى أَبِينَا مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا وَنَحْنُ عُصْبَة‍‍‍ٌ إِ‍نّ‍‍َ أَبَانَا لَفِي ضَلاَل‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Aqtulū Yūsufa 'Awi Aţraĥūhu 'Arđāan Yakhlu Lakum Wajhu 'Abīkum Wa Takūnū Min Ba`dihi Qawmāan Şāliĥīna 012-009 آ«ዩሱፍን ግደሉ፡፡ ወይም በ(ሩቅ) ምድር ላይ ጣሉት፡፡ ያባታችሁ ፊት ለእናንተ የግል ይኾናልና፡፡ ከእርሱም በኋላ መልካም ሕዝቦች ትሆናላችሁናآ» (ተባባሉ)፡፡ ا‍ق‍‍ْتُلُو‍‍ا‍ يُوسُفَ أَوِ ا‍ط‍‍ْرَح‍‍ُ‍و‍هُ أَرْضا‍ً يَخْلُ لَكُمْ وَج‍‍ْهُ أَبِيكُمْ وَتَكُونُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِ قَوْما‍ً صَالِح‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Qā'ilun Minhum Lā Taqtulū Yūsufa Wa 'Alqūhu Fī Ghayābati Al-Jubbi Yaltaqiţhu Ba`đu As-Sayyārati 'In Kuntum Fā`ilīna 012-010 ከእነሱ አንድ ተናጋሪ آ«ዩሱፍን አትግደሉ ግን በጉድጓድ አዘቅት ጨለማ ውስጥ ጣሉት፤ ከተጓዢዎች አንዱ ያነሳዋልና፡፡ ሠሪዎች ብትኾኑ (በዚሁ ተብቃቁ) አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ ق‍‍َ‍ا‍ئِل‍‍‍ٌ مِنْهُمْ لاَ تَ‍‍ق‍‍ْتُلُو‍‍ا‍ يُوسُفَ وَأَلْق‍‍ُ‍و‍هُ فِي غَيَابَتِ ا‍لْجُبِّ يَلْتَقِ‍‍ط‍‍ْهُ بَعْضُ ا‍لسَّيَّارَةِ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ فَاعِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Qālū Yā 'Abānā Mā Laka Lā Ta'mannā `Alá Yūsufa Wa 'Innā Lahu Lanāşiĥūna 012-011 (እነሱም) አሉ آ«አባታችን ሆይ! በዩሱፍ ላይ ለምን አታምነንም እኛም ለእርሱ በእርግጥ አዛኞች ነን፡፡آ» قَالُو‍‍ا‍ ي‍‍َ‍ا‍أَبَانَا مَا لَكَ لاَ تَأْمَ‍‍ن‍ّ‍‍َا عَلَى يُوسُفَ وَإِ‍نّ‍‍َا لَهُ لَنَاصِح‍‍ُ‍و‍نَ
'Arsilhu Ma`anā Ghadāan Yarta` Wa Yal`ab Wa 'Innā Lahu Laĥāfižūna 012-012 آ«ነገ ከእኛ ጋር ላከውና ይደሰት፤ ይጫወትም፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎች ነን፡፡آ» أَرْسِلْهُ مَعَنَا غَدا‍ً يَرْتَعْ وَيَلْعَ‍‍ب‍ْ وَإِ‍نّ‍‍َا لَهُ لَحَافِظ‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla 'Innī Layaĥzununī 'An Tadh/habū Bihi Wa 'Akhāfu 'An Ya'kulahu Adh-Dhi'bu Wa 'Antum `Anhu Ghāfilūna 012-013 آ«እኔ እርሱን (ዩሱፍን) ይዛችሁ መሌዳችሁ በእርግጥ ያሳዝነኛል፡፡ እናንተም ከእርሱ ዘንጊዎች ስትሆኑ ተኩላ ይበላዋል ብዬ እፈራለሁآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ إِ‍نّ‍‍ِي لَيَحْزُنُنِ‍‍ي‍ أَ‍ن‍ْ تَذْهَبُو‍‍ا‍ بِهِ وَأَخ‍‍َ‍ا‍فُ أَ‍ن‍ْ يَأْكُلَهُ ا‍لذِّئْبُ وَأَ‍ن‍‍ْتُمْ عَنْهُ غَافِل‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū La'in 'Akalahu Adh-Dhi'bu Wa Naĥnu `Uşbatun 'Innā 'Idhāan Lakhāsirūna 012-014 آ«እኛ ጭፍራዎች ሆነን ሳለን ተኩላ ቢበላውማ እኛ ያን ጊዜ በእርግጥ ከሳሪዎች ነንآ» አሉት፡፡ قَالُو‍‍ا‍ لَئِنْ أَكَلَهُ ا‍لذِّئْبُ وَنَحْنُ عُصْبَة‍‍‍ٌ إِ‍نّ‍‍َ‍‍ا إِذا‍ً لَخَاسِر‍ُو‍نَ
Falammā Dhahabū Bihi Wa 'Ajma`ū 'An Yaj`alūhu Fī Ghayābati Al-Jubbi Wa 'Awĥaynā 'Ilayhi Latunabbi'annahum Bi'amrihimdhā Wa Hum Lā Yash`urūna 012-015 እርሱንም ይዘውት በሌዱና በጉድጓዱ ጨለማ አዘቅት ውስጥ እንዲያደርጉት በቆረጡ ጊዜ (ሐሳባቸውን ፈጸሙበት)፡፡ ወደእርሱም እነሱ የማያውቁ ሲሆኑ ይህንን ሥራቸውን በእርግጥ ትነግራቸዋለህ ስንል ላክንበት፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ذَهَبُو‍‍ا‍ بِهِ وَأَ‍ج‍‍ْمَعُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ يَ‍‍ج‍‍ْعَل‍‍ُ‍و‍هُ فِي غَيَابَتِ ا‍لْجُبِّ وَأَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَيْهِ لَتُنَبِّئَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ بِأَمْ‍‍ر‍‍ِهِمْ هَذَا وَهُمْ لاَ يَشْعُر‍ُو‍نَ
Wa Jā'ū 'Abāhum `Ishā'an Yabkūna 012-016 አባታቸውንም በምሽት እያለቀሱ መጡት፡፡ وَج‍‍َ‍ا‍ءُو‍ا‍ أَبَاهُمْ عِش‍‍َ‍ا‍ء‍ً يَ‍‍ب‍‍ْك‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Yā 'Abānā 'Innā Dhahabnā Nastabiqu Wa Taraknā Yūsufa `Inda Matā`inā Fa'akalahu Adh-Dhi'bu Wa Mā 'Anta Bimu'uminin Lanā Wa Law Kunnā Şādiqīna 012-017 آ«አባታችን ሆይ! እኛ (ለሩጫና ለውርወራ) ልንሽቀዳደም ሌድን፡፡ ዩሱፍንም ዕቃችን ዘንድ ተውነው፡፡ ወዲያውም ተኩላ በላው፡፡ አንተም እውነተኞች ብንሆንም የምታምነን አይደለህምآ» አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ يَ‍‍ا‍ أَبَانَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َا ذَهَ‍‍ب‍‍ْنَا نَسْتَبِقُ وَتَرَكْنَا يُوسُفَ عِ‍‍ن‍‍ْدَ مَتَاعِنَا فَأَكَلَهُ ا‍لذِّئْبُ وَمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ بِمُؤْمِن‍‍‍ٍ لَنَا وَلَوْ كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا صَادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Jā'ū `Alá Qamīşihi Bidamin Kadhibin Qāla Bal Sawwalat Lakum 'Anfusukum 'Amrāan Faşabrun Jamīlun Wa Allāhu Al-Musta`ānu `Alá Mā Taşifūna 012-018 በቀሚሱም ላይ የውሸትን ደም አመጡ፡፡ (አባታቸው) آ«አይደለም፤ ነፍሶቻችሁ (ውሸት) ነገርን ለእናንተ ሸለሙላችሁ፡፡ ስለዚህ መልካም ትዕግስት (ማድረግ አለብኝ) በምትሉትም ነገር ላይ መታገዣው አላህ ብቻ ነውآ» አለ፡፡ وَج‍‍َ‍ا‍ء‍ُ‍وا عَلَى قَمِيصِهِ بِدَم‍‍‍ٍ كَذِب‍‍‍ٍ ق‍‍َ‍ا‍لَ بَلْ سَوَّلَتْ لَكُمْ أَن‍فُسُكُمْ أَمْرا‍ً فَصَ‍‍ب‍‍ْر‍ٌ جَم‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٌ وَا‍للَّهُ ا‍لْمُسْتَع‍‍َ‍ا‍نُ عَلَى مَا تَصِف‍‍ُ‍و‍نَ Wa Jā'at Sayyāratun Fa'arsalū Wa Aridahum Fa'adlá Dalwahu Qāla Yā Bushrá Hādhā Ghulāmun Wa 'Asarrūhu Biđā`atan Wa Allāhu `Alīmun Bimā Ya`malūna 012-019 መንገደኞችም መጡ፡፡ ውሃ ቀጂያቸውንም ላኩ፡፡ አኮሊውንም (ወደ ጉድጓዱ) ሰደደ آ«የምስራች! ይህ ወጣት ልጅ ነውآ» አለ፡፡ ሸቀጥ አድርገውም ደበቁት፡፡ አላህም የሚሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ وَج‍‍َ‍ا‍ءَتْ سَيَّارَة‍‍‍ٌ فَأَرْسَلُو‍‍ا‍ وَا‍ر‍‍ِدَهُمْ فَأَ‍د‍‍ْلَى دَلْوَهُ ق‍‍َ‍ا‍لَ يَا بُشْرَى هَذَا غُلاَم‍‍‍ٌ وَأَسَرّ‍ُو‍هُ بِضَاعَة‍‍‍ً وَا‍للَّهُ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ بِمَا يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Sharawhu Bithamanin Bakhsin Darāhima Ma`dūdatin Wa Kānū Fīhi Mina Az-Zāhidīna 012-020 በርካሽ ዋጋም በሚቆጠሩ ዲርሃሞች ሸጡት፡፡ በእርሱም ከቸልተኞቹ ነበሩ፡፡ وَشَرَوْهُ بِثَمَن‍‍‍ٍ بَخْس‍‍‍ٍ دَرَاهِمَ مَعْدُودَة‍‍‍ٍ وَكَانُو‍‍ا‍ ف‍‍ِ‍ي‍هِ مِنَ ا‍لزَّاهِد‍ِي‍نَ
Wa Qāla Al-Ladhī Ashtarāhu Min Mişra Li'imra'atihi 'Akrimī Mathwāhu `Asá 'An Yanfa`anā 'Aw Nattakhidhahu Waladāan Wa Kadhalika Makkannā Liyūsufa Fī Al-'Arđi Wa Linu`allimahu Min Ta'wīli Al-'Aĥādīthi Wa Allāhu Ghālibun `Alá 'Amrihi Wa Lakinna 'Akthara An-Nāsi Lā Ya`lamūna 012-021 ያም ከምስር የገዛው ሰው ለሚስቱ آ«መኖሪያውን አክብሪ፡፡ ሊጠቅመን ወይም ልጅ አድርገን ልንይዘው ይከጀላልናآ» አላት፡፡ እንደዚሁም ለዩሱፍ (ገዥ ልናደርገውና) የሕልሞችንም ፍች ልናስተምረው በምድር ላይ አስመቸነው፡፡ አላህም በነገሩ ላይ አሸናፊ ነው፤ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذِي ا‍شْتَر‍َا‍هُ مِ‍‍ن‍ْ مِصْرَ لِإمْرَأَتِهِ أَكْ‍‍ر‍‍ِمِي مَثْو‍َا‍هُ عَسَى أَ‍ن‍ْ يَ‍‍ن‍فَعَنَ‍‍ا‍ أَوْ نَتَّخِذَهُ وَلَدا‍ً وَكَذَلِكَ مَكَّ&
Wa Lammā Balagha 'Ashuddahu 'Ātaynāhu Ĥukmāan Wa `Ilmāan Wa Kadhalika Naj Al-Muĥsinīna 012-022 ጥንካሬውንም በደረሰ ጊዜ ጥበብንና ዕውቀትን ሰጠነው፡፡ እንደዚሁም መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا بَلَغَ أَشُدَّهُ آتَيْن‍‍َ‍ا‍هُ حُكْما‍ً وَعِلْما‍ً وَكَذَلِكَ نَ‍‍ج‍‍ْزِي ا‍لْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Rāwadat/hu Allatī Huwa Fī Baytihā `An Nafsihi Wa Ghallaqati Al-'Abwāba Wa Qālat Hayta Laka Qāla Ma`ādha Al-Lahi 'Innahu Rabbī 'Aĥsana Mathwāya 'Innahu Lā Yufliĥu Až-Žālimūna 012-023 ያቺም እርሱ በቤቷ የነበረባት ሴት ከነፍሱ አባበለችው፡፡ ደጃፎቹንም ዘጋች፤ آ«ላንተ ተዘጋጅቼልሃለሁና ቶሎ ናምآ» አለችው፡፡ آ«በአላህ እጠበቃለሁ እርሱ (የገዛኝ) ጌታዬ ኑሮዬን ያሳመረልኝ ነውና፤ (አልከዳውም)፡፡ እነሆ! በደለኞች አይድኑምآ» አላት፡፡ وَرَاوَدَتْهُ ا‍لَّتِي هُوَ فِي بَيْتِهَا عَ‍‍ن‍ْ نَفْسِهِ وَغَلَّقَتِ ا‍لأَ‍ب‍‍ْو‍َا‍بَ وَقَالَتْ هَيْتَ لَكَ ق‍‍َ‍ا‍لَ مَع‍‍َ‍ا‍ذَ ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َهُ رَبِّ‍‍ي‍ أَحْسَنَ مَثْو‍َا‍يَ إِ‍نّ‍‍َهُ لاَ يُفْلِحُ ا‍ل
Wa Laqad Hammat Bihi Wa Hamma Bihā Lawlā 'An Ra'á Burhāna Rabbihi Kadhālika Linaşrifa `Anhu As-Sū'a Wa Al-Faĥshā'a 'Innahu Min `Ibādinā Al-Mukhlaşīna 012-024 በእርሱም በእርግጥ አሰበች፡፡ በእርሷም አሰበ፤ የጌታውን ማስረጃ ባላየ ኖሮ (የተፈጥሮ ፍላጎቱን ባረካ ነበር፤)፡፡ እንደዚሁ መጥፎ ነገርንና ኀጢአትን ከእርሱ ላይ ልንመልስለት (አስረጃችንን አሳየነው)፡፡ እርሱ ከተመረጡት ባሮቻችን ነውና፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ هَ‍‍م‍ّ‍‍َتْ بِهِ وَهَ‍‍م‍ّ‍‍َ بِهَا لَوْلاَ أَ‍ن‍ْ رَأَى بُرْه‍‍َ‍ا‍نَ رَبِّهِ كَذَلِكَ لِنَصْ‍‍ر‍‍ِفَ عَنْهُ ا‍لسّ‍‍ُ‍و‍ءَ وَا‍لْفَحْش‍‍َ‍ا‍ءَ إِ‍نّ‍‍َهُ مِنْ عِبَادِنَا ا‍لْمُخْلَص‍‍ِ‍ي‍ Wa Astabaqā Al-Bāba Wa Qaddat Qamīşahu Min Duburin Wa 'Alfayā Sayyidahā Ladá Al-Bābi Qālat Mā Jazā'u Man 'Arāda Bi'ahlika Sū'āan 'Illā 'An Yusjana 'Aw `Adhābun 'Alīmun 012-025 በሩንም ተሽቀዳደሙ ቀሚሱንም ከበስተኋላው ቀደደችው፡፡ ጌታዋንም (ባለቤቷን) እበሩ አጠገብ አገኙት፡፡ (ቀደም ብላ) آ«በባለቤትህ መጥፎን ያሰበ ሰው ቅጣቱ መታሰር ወይም አሳማሚ ስቃይ እንጂ ሌላ አይደለምآ» አለችው፡፡ وَاسْتَبَقَا ا‍لْب‍‍َ‍ا‍بَ وَقَدَّتْ قَمِيصَهُ مِ‍‍ن‍ْ دُبُر‍ٍ وَأَلْفَيَا سَيِّدَهَا لَدَى ا‍لْب‍‍َ‍ا‍بِ قَالَتْ مَا جَز‍َا‍ءُ مَنْ أَر‍َا‍دَ بِأَهْلِكَ س‍‍ُ‍و‍ءا‍ً إِلاَّ أَ‍ن‍ْ يُسْجَنَ أَوْ عَذ‍َا‍بٌ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Qāla Hiya Rāwadatnī `An Nafsī Wa Shahida Shāhidun Min 'Ahlihā 'In Kāna Qamīşuhu Qudda Min Qubulin Faşadaqat Wa Huwa Mina Al-Kādhibīna 012-026 (ዩሱፍም) آ«እርሷ ከነፍሴ አባበለችኝآ» አለ፡፡ ከቤተሰቦቿም መስካሪ (እንዲህ ሲል) መሰከረ፡፡ آ«ቀሚሱ ከበስተፊት ተቀድዶ እንደሆነ እውነት ተናገረች፡፡ እርሱም ከውሸታሞቹ ነው፡፡ ق‍َا‍لَ هِيَ رَاوَدَتْنِي عَ‍‍ن‍ْ نَفْسِي وَشَهِدَ شَاهِد‍ٌ مِنْ أَهْلِهَ‍‍ا إِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ قَمِيصُهُ قُدَّ مِ‍‍ن‍ْ قُبُل‍‍‍ٍ فَصَدَقَتْ وَهُوَ مِنَ ا‍لْكَاذِب‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'In Kāna Qamīşuhu Qudda Min Duburin Fakadhabat Wa Huwa Mina Aş-Şādiqīna 012-027 آ«ቀሚሱም ከበስተኋላ ተቀድዶ እንደሆነ ዋሸች፡፡ እርሱም ከእውነተኞቹ ነው፡፡آ» وَإِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ قَمِيصُهُ قُدَّ مِ‍‍ن‍ْ دُبُر‍ٍ فَكَذَبَتْ وَهُوَ مِنَ ا‍لصَّادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Falammā Ra'á Qamīşahu Qudda Min Duburin Qāla 'Innahu Min Kaydikunna 'Inna Kaydakunna `Ažīmun 012-028 ቀሚሱንም ከበስተኋላ ተቀድዶ ባየ ጊዜ آ«እርሱ (የተናገርሺው) ከተንኮላችሁ ነው (ሴቶች) ተንኮላችሁ በእርግጥ ብርቱ ነውናآ» አላት፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا رَأَى قَمِيصَهُ قُدَّ مِ‍‍ن‍ْ دُبُر‍ٍ ق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍نّ‍‍َهُ مِ‍‍ن‍ْ كَيْدِكُ‍‍ن‍ّ‍‍َ إِ‍نّ‍‍َ كَيْدَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Yūsufu 'A`riđ `An Hādhā Wa Astaghfirī Lidhanbiki 'Innaki Kunti Mina Al-Khāţi'īna 012-029 آ«ዩሱፍ ሆይ! ከዚህ (ወሬ) ተከልከል፡፡ ለኃጢአትሽም ማርታን ለምኚ፡፡ አንቺ ከስህተተኞቹ ሆነሻልናآ» (አለ)፡፡ يُوسُفُ أَعْ‍‍ر‍‍ِضْ عَنْ هَذَا وَا‍سْتَغْفِ‍‍ر‍‍ِي لِذَ‍ن‍‍ْبِكِ إِ‍نّ‍‍َكِ كُ‍‍ن‍تِ مِنَ ا‍لْخَاطِئ‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qāla Niswatun Al-Madīnati Amra'atu Al-`Azīzi Turāwidu Fatāhā `An Nafsihi Qad Shaghafahā Ĥubbāan 'Innā Lanarāhā Fī Đalālin Mubīnin 012-030 በከተማው ያሉ ሴቶችም آ«የዐዚዝ ሚስት ብላቴናዋን ከነፍሱ ታባብለዋለች፡፡ በእውነቱ ፍቅሩ ልቧን መቷታል፡፡ እኛ በግልጽ ስህተት ውስጥ ሆና በእርግጥ እናያታለንآ» አሉ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ نِسْوَة‍‍‍ٌ فِي ا‍لْمَدِينَةِ ا‍مْرَأَتُ ا‍لْعَز‍ِي‍زِ تُرَاوِدُ فَتَاهَا عَ‍‍ن‍ْ نَفْسِهِ قَ‍‍د‍ْ شَغَفَهَا حُبّا‍ً إِ‍نّ‍‍َا لَنَرَاهَا فِي ضَلاَل‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Falammā Sami`at Bimakrihinna 'Arsalat 'Ilayhinna Wa 'A`tadat Lahunna Muttaka'an Wa 'Ātat Kulla Wāĥidatin Minhunna Sikkīnāan Wa Qālati Akhruj `Alayhinna Falammā Ra'aynahu 'Akbarnahu Wa Qaţţa`na 'Aydiyahunna Wa Qulna Ĥāsha Lillahi Mā Hādhā Basharāan 'In Hādhā 'Illā Malakun Karīmun 012-031 ሀሜታቸውንም በሰማች ጊዜ ወደነሱ ላከችባቸው፡፡ ምግብንም ለእነርሱ አዘጋጀችላቸው፡፡ ከእነሱ ለያንዳንዳቸውም ቢላዋን ሰጠች፡፡ በእነሱም ላይ آ«ውጣآ» አለችው፡፡ ባዩትም ጊዜ አደነቁት፡፡ እጆቻቸውንም ቆረጡ፡፡ አላህም ጥራት ይገባው፡፡ ይህ ሰው አይደለም፡፡ ይህ ያማረ መልአክ እንጅ ሌላ አይደለም አሉ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا سَمِعَتْ بِمَكْ‍‍ر‍‍ِهِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَرْسَلَتْ إِلَيْهِ‍‍ن‍ّ‍‍َ وَأَعْتَدَتْ لَهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ مُتَّكَأ‍ً وَآتَتْ كُلَّ وَا‍حِدَة‍‍‍ٍ مِنْهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ سِكِّينا Qālat Fadhālikunna Al-Ladhī Lumtunnanī Fīhi Wa Laqad Rāwadttuhu `An Nafsihi Fāsta`şama Wa La'in Lam Yaf`al Mā 'Āmuruhu Layusjananna Wa Layakūnāan Mina Aş-Şāghirīna 012-032 آ«ታዲያ ይህ ያ በርሱ (ፍቅር) የዘለፋችሁኝ ነው፡፡ በእርግጥም ከነፍሱ አባበልኩት፡፡ እምቢ አለም፡፡ የማዘውንም ነገር ባይሠራ በእርግጥ ይታሰራል፡፡ ከወራዶቹም ይሆናልآ» አለች፡፡ قَالَتْ فَذَلِكُ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لَّذِي لُمْتُ‍‍ن‍ّ‍‍َنِي ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَلَقَ‍‍د‍ْ رَاوَد‍تُّهُ عَ‍‍ن‍ْ نَفْسِهِ فَاسْتَعْصَمَ وَلَئِ‍‍ن‍ْ لَمْ يَفْعَلْ مَ‍‍ا آمُرُهُ لَيُسْجَنَ‍‍ن‍ّ‍‍َ وَلَيَكُونا‍ً مِنَ ا‍لصَّاغِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Qāla Rabbi As-Sijnu 'Aĥabbu 'Ilayya Mimmā Yad`ūnanī 'Ilayhi Wa 'Illā Taşrif `Annī Kaydahunna 'Aşbu 'Ilayhinna Wa 'Akun Mina Al-Jāhilīna 012-033 آ«ጌታዬ ሆይ! ወደርሱ ከሚጠሩኝ ነገር (ከዝሙት) ይልቅ መታሰር ለእኔ የተወደደ ነው፡፡ ተንኮላቸውንም ከእኔ ላይ ባትመልስልኝ ወደነሱ እዘነበላለሁ፡፡ ከስህተተኞቹም እሆናለሁآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ ا‍لسِّ‍‍ج‍‍ْنُ أَحَبُّ إِلَيَّ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا يَ‍‍د‍‍ْعُونَنِ‍‍ي إِلَيْهِ وَإِلاَّ تَصْ‍‍ر‍‍ِفْ عَ‍‍ن‍ّ‍‍ِي كَيْدَهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَصْبُ إِلَيْهِ‍‍ن‍ّ‍‍َ وَأَكُ‍‍ن‍ْ مِنَ ا‍لْجَاهِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Fāstajāba Lahu Rabbuhu Faşarafa `Anhu Kaydahunna 'Innahu Huwa As-Samī`u Al-`Alīmu 012-034 ጌታውም ጸሎቱን ተቀበለው፡፡ ተንኮላቸውንም ከእርሱ መለሰለት፡፡ እነሆ! እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡ فَاسْتَج‍‍َ‍ا‍بَ لَهُ رَبُّهُ فَصَرَفَ عَنْهُ كَيْدَهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ إِ‍نّ‍‍َهُ هُوَ ا‍لسَّم‍‍ِ‍ي‍عُ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مُ
Thumma Badā Lahum Min Ba`di Mā Ra'aw Al-'Āyāti Layasjununnahu Ĥattá Ĥīnin 012-035 ከዚያም ማስረጃዎቹን ካዩ በኋላ እስከጊዜ ድረስ እንዲያስሩት ለነሱ ታያቸው፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ بَدَا لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ مَا رَأَوُا ا‍لآي‍‍َ‍ا‍تِ لَيَسْجُنُ‍‍ن‍ّ‍‍َهُ حَتَّى ح‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Wa Dakhala Ma`ahu As-Sijna Fatayāni Qāla 'Aĥaduhumā 'Innī 'Arānī 'A`şiru Khamrāan Wa Qāla Al-'Ākharu 'Innī 'Arānī 'Aĥmilu Fawqa Ra'sī Khubzāan Ta'kulu Aţ-Ţayru Minhu Nabbi'nā Bita'wīlihi 'Innā Narāka Mina Al-Muĥsinīna 012-036 ከእሱም ጋር ሁለት ጎበዞች እስር ቤቱ ገቡ፡፡ አንደኛቸው آ«እኔ በህልሜ የወይን ጠጅን ስጠምቅ አየሁآ» አለ፡፡ ሌላውም፡- آ«እኔ በራሴ ላይ እንጀራን ተሸክሜ ከእሱ በራሪ (አሞራ) ስትበላ አየሁ፡፡ ፍቹን ንገረን፡፡ እኛ ከአሳማሪዎች ሆነህ እናይሃለንናآ» አሉት፡፡ وَدَخَلَ مَعَهُ ا‍لسِّ‍‍ج‍‍ْنَ فَتَي‍‍َ‍ا‍نِ ق‍‍َ‍ا‍لَ أَحَدُهُمَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَرَانِ‍‍ي‍ أَعْصِ‍‍ر‍ُ خَمْرا‍ً وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لآخَرُ إِ‍نّ‍‍ِ‍Qāla Lā Ya'tīkumā Ţa`āmun Turzaqānihi 'Illā Nabba'tukumā Bita'wīlihi Qabla 'An Ya'tiyakumā Dhālikumā Mimmā `Allamanī Rabbī 'Innī Taraktu Millata Qawmin Lā Yu'uminūna Bil-Lahi Wa Hum Bil-'Ākhirati Hum Kāfirūna 012-037 (ዩሱፍም) አለ፡- آ«ማንኛውም የምትስሰጡት ምግብ ለናንተ ከመምጣቱ በፊት ፍቹን የምነግራችሁ ቢሆን እንጂ አይመጣላችሁም፡፡ ይኸ ጌታዬ ካሳወቀኝ ነገር ነው፤ እኔ በአላህ የማያምኑን እነርሱም መጨረሻይቱን ዓለም እነርሱ ከሓዲዎች የሆኑትን ሕዝቦች ሃይማኖት ትቻለሁ፡፡ ق‍َا‍لَ لاَ يَأْتِيكُمَا طَع‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٌ تُرْزَقَانِهِ إِلاَّ نَبَّأْتُكُمَا بِتَأْوِيلِهِ قَ‍‍ب‍‍ْلَ أَ‍ن‍ْ يَأْتِيَكُمَا ذَلِكُمَا مِ‍‍م‍ّ‍‍َا عَلَّمَنِي رَبِّ‍‍ي إِ‍نّ‍‍ِي تَرَكْتُ مِلَّةَ قَوْم‍‍‍ٍ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ بِ‍‍ا‍ Wa Attaba`tu Millata 'Ābā'ī 'Ibrāhīma Wa 'Isĥāqa Wa Ya`qūba Mā Kāna Lanā 'An Nushrika Bil-Lahi Min Shay'in Dhālika Min Fađli Al-Lahi `Alaynā Wa `Alá An-Nāsi Wa Lakinna 'Akthara An-Nāsi Lā Yashkurūna 012-038 آ«የአባቶቼንም የኢብራሂምንና የኢስሐቅን፣ የያዕቆብንም ሃይማኖት ተከትያለሁ፡፡ ለእኛ በአላህ ምንንም ማጋራት አይገባንም ያ (አለማጋራት) በእኛ ላይና በሰዎቹ ላይ የአላህ ችሮታ ነው፡፡ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያመሰግኑም፡፡ وَاتَّبَعْتُ مِلَّةَ آب‍‍َ‍ا‍ئ‍‍ِ‍‍ي إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ وَإِسْح‍‍َ‍ا‍قَ وَيَعْق‍‍ُ‍و‍بَ مَا ك‍‍َ‍ا‍نَ لَنَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ نُشْ‍‍ر‍‍ِكَ بِ‍‍ا‍للَّهِ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ ذَلِكَ مِ‍ Yā Şāĥibayi As-Sijni 'A'arbābun Mutafarriqūna Khayrun 'Ami Al-Lahu Al-Wāĥidu Al-Qahhāru 012-039 آ«የእስር ቤት ጓደኞቼ ሆይ! የተለያዩ አምላኮች ይሻላሉን ወይስ አሸናፊው አንዱ አላህ يَا صَاحِبَيِ ا‍لسِّ‍‍ج‍‍ْنِ أَأَرْب‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٌ مُتَفَرِّق‍‍ُ‍و‍نَ خَيْرٌ أَمِ ا‍للَّهُ ا‍لْوَاحِدُ ا‍لْقَهّ‍‍َ‍ا‍رُ
Mā Ta`budūna Min Dūnihi 'Illā 'Asmā'an Sammaytumūhā 'Antum Wa 'Ābā'uukum Mā 'Anzala Al-Lahu Bihā Min Sulţānin 'Ini Al-Ĥukmu 'Illā Lillahi 'Amara 'Allā Ta`budū 'Illā 'Īyāhu Dhālika Ad-Dīnu Al-Qayyimu Wa Lakinna 'Akthara An-Nāsi Lā Ya`lamūna 012-040 آ«ከእርሱ ሌላ እናንተና አባቶቻችሁ (አማልክት ብላችሁ) የጠራችኋቸውን ስሞች እንጅ አትገዝዙም፡፡ አላህ በእርሷ ምንም አስረጅ አላወረደም፡፡ ፍርዱ የአላህ እንጅ የሌላ አይደለም፡፡ እርሱን እንጅ ሌላን እንዳትገዙ አዟል፡፡ ይህ ትክክለኛው ሃይማኖት ነው፡፡ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያውቁም፡፡ مَا تَعْبُد‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ إِلاَّ أَسْم‍‍َ‍ا‍ء‍ً سَ‍‍م‍ّ‍‍َيْتُمُوهَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتُمْ وَآب‍‍َ‍ا‍ؤُكُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ا‍ أَن‍زَلَ Yā Şāĥibayi As-Sijni 'Ammā 'Aĥadukumā Fayasqī Rabbahu Khamrāan Wa 'Ammā Al-'Ākharu Fayuşlabu Fata'kulu Aţ-Ţayru Min Ra'sihi Quđiya Al-'Amru Al-Ladhī Fīhi Tastaftiyāni 012-041 آ«የወህኒ ቤት ጓደኞቼ ሆይ! አንደኛችሁማ ጌታውን (ንጉሡን) ጠጅ ያጠጣል፡፡ ሌላውማ ይሰቀላል፡፡ ከራሱም በራሪ (አሞራ) ትበላለች፡፡ ያ ፍቹን የምትጠይቁት ነገር ተፈጸመ፤آ» (አላቸው)፡፡ يَا صَاحِبَيِ ا‍لسِّ‍‍ج‍‍ْنِ أَ‍مّ‍‍َ‍‍ا‍ أَحَدُكُمَا فَيَسْقِي رَبَّهُ خَمْرا‍ً وَأَ‍مّ‍‍َا ا‍لآخَرُ فَيُصْلَبُ فَتَأْكُلُ ا‍لطَّيْرُ مِ‍‍ن‍ْ رَأْسِهِ قُضِيَ ا‍لأَمْرُ ا‍لَّذِي ف‍‍ِ‍ي‍هِ تَسْتَفْتِي‍‍َ‍ا‍نِ
Wa Qāla Lilladhī Žanna 'Annahu Nājin Minhumā Adhkurnī `Inda Rabbika Fa'ansāhu Ash-Shayţānu Dhikra Rabbihi Falabitha Fī As-Sijni Biđ`a Sinīna 012-042 ለዚያም ከሁለቱ እርሱ የሚድን መሆኑን ለተጠራጠረው እጌታህ ዘንድ አስታውሰኝ አለው፡፡ ጌታውንም ከማስታወስ ሰይጣን አስረሳው፡፡ ለጥቂት ዓመታትም በወህኒ ቤቱ ውስጥ ቆየ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ لِلَّذِي ظَ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَ‍نّ‍‍َهُ ن‍‍َ‍ا‍ج‍‍‍ٍ مِنْهُمَا ا‍ذْكُرْنِي عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّكَ فَأَن‍س‍‍َ‍ا‍هُ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ ذِكْرَ رَبِّهِ فَلَبِثَ فِي ا‍لسِّ‍‍ج‍‍ْنِ بِضْعَ سِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qāla Al-Maliku 'Innī 'Ará Sab`a Baqarātin Simānin Ya'kuluhunna Sab`un `Ijāfun Wa Sab`a Sunbulātin Khrin Wa 'Ukhara Yā Bisātin Yā 'Ayyuhā Al-Mala'u 'Aftūnī Fī Ru'uyā Ya 'In Kuntum Lilrru'uyā Ta`burūna 012-043 ንጉሡም آ«እኔ ሰባትን የሰቡ ላሞች ሰባት ከሲታዎች ሲበሏቸው ሰባትንም ለምለም ዘለላዎች ሌሎችንም ደረቆችን (ሲጠመጠሙባቸው በሕልሜ) አያለሁ፡፡ እናንተ ታላላቅ ሰዎች ሆይ! ሕልምን የምትፈቱ እንደሆናችሁ ሕልሜን ፍቱልኝآ» አላቸው፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لْمَلِكُ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَرَى سَ‍‍ب‍‍ْعَ بَقَر‍َا‍ت‍‍‍ٍ سِم‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ يَأْكُلُهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ سَ‍‍ب‍‍ْعٌ عِج‍‍َ‍ا‍ف‍‍‍ٌ وَسَ‍‍ب‍‍ْعَ سُ‍ Qālū 'Ađghāthu 'Aĥlāmin Wa Mā Naĥnu Bita'wīli Al-'Aĥlāmi Bi`ālimīna 012-044 آ«የሕልሞች ቅዠቶች ናቸው፡፡ እኛም የሕልሞችን ፍች ዐዋቂዎች አይደለንምآ» አሉት፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَضْغ‍‍َ‍ا‍ثُ أَحْلاَم‍‍‍ٍ وَمَا نَحْنُ بِتَأْو‍ِي‍لِ ا‍لأَحْلاَمِ بِعَالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qāla Al-Ladhī Najā Minhumā Wa Aiddakara Ba`da 'Ummatin 'Anā 'Unabbi'ukum Bita'wīlihi Fa'arsilūni 012-045 ያም ከሁለቱ የዳነውና ከብዙ ጊዜ በኋላ (ዩሱፍን) ያስታወሰው ሰው آ«እኔ ፍቹን እነግራችኋለሁና ላኩኝآ» አለ፤ (ወደ ዩሱፍ ሌደም)፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذِي نَجَا مِنْهُمَا وَا‍ِدَّكَرَ بَعْدَ أُ‍مّ‍‍َةٍ أَنَ‍‍ا‍ أُنَبِّئُكُ‍‍م‍ْ بِتَأْوِيلِهِ فَأَرْسِل‍‍ُ‍و‍نِ
Yūsufu 'Ayyuhā Aş-Şiddīqu 'Aftinā Fī Sab`i Baqarātin Simānin Ya'kuluhunna Sab`un `Ijāfun Wa Sab`i Sunbulātin Khrin Wa 'Ukhara Yā Bisātin La`allī 'Arji`u 'Ilá An-Nāsi La`allahum Ya`lamūna 012-046 آ«አንተ እውነተኛው ዩሱፍ ሆይ! ሰባትን የሰቡ ላሞች ሰባት ከሲታዎች ላሞች ሲበሉዋቸው ሰባትን ለምለም ዘለላዎችም ሌሎችንም ደረቆች (በነሱ ላይ ሲጠመጠሙባቸው ያየን ሰው ሕልም ፍች) ተችልን፡፡ ያውቁ ዘንድ ወደ ሰዎቹ ልመለስ እከጅላለሁናآ» (አለው)፡፡ يُوسُفُ أَيُّهَا ا‍لصِّدّ‍ِي‍قُ أَفْتِنَا فِي سَ‍‍ب‍‍ْعِ بَقَر‍َا‍ت‍‍‍ٍ سِم‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ يَأْكُلُهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ سَ‍‍ب‍‍ْعٌ عِج‍‍َ‍ا‍ف‍‍‍ٌ وَسَ‍‍ب‍‍ْعِ سُ‍‍ن‍‍ْبُلاَتٍ خُضْر Qāla Tazra`ūna Sab`a Sinīna Da'abāan Famā Ĥaşadtum Fadharūhu Fī Sunbulihi 'Illā Qalīlāan Mimmā Ta'kulūna 012-047 (እርሱም) አለ፡- آ«ሰባትን የተከታተሉ ዓመታት ትዘራላችሁ፡፡ ያጨዳችሁትንም ሁሉ ከምትበሉት ጥቂት በስተቀር በዘለላው ውስጥ ተዉት፡፡ ق‍َا‍لَ تَزْرَع‍‍ُ‍و‍نَ سَ‍‍ب‍‍ْعَ سِن‍‍ِ‍ي‍نَ دَأَبا‍ً فَمَا حَصَ‍‍د‍‍ْتُمْ فَذَر‍ُو‍هُ فِي سُ‍‍ن‍‍ْبُلِهِ إِلاَّ قَلِيلا‍ً مِ‍‍م‍ّ‍‍َا تَأْكُل‍‍ُ‍و‍نَ
Thumma Ya'tī Min Ba`di Dhālika Sab`un Shidādun Ya'kulna Mā Qaddamtum Lahunna 'Illā Qalīlāan Mimmā Tuĥşinūna 012-048 آ«ከዚያም ከእነዚያ በኋላ ካደለባችሁት ጥቂት ሲቀር ለእነሱ ያደለባችሁትን ሁሉ የሚበሉ ሰባት የችግር ዓመታት ይመጣሉ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يَأْتِي مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ ذَلِكَ سَ‍‍ب‍‍ْع‍‍‍ٌ شِد‍َا‍د‍ٌ يَأْكُلْنَ مَا قَدَّمْتُمْ لَهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ إِلاَّ قَلِيلا‍ً مِ‍‍م‍ّ‍‍َا تُحْصِن‍‍ُ‍و‍نَ
Thumma Ya'tī Min Ba`di Dhālika `Āmun Fīhi Yughāthu An-Nāsu Wa Fīhi Ya`şirūna 012-049 آ«ከዚያም ከእነዚያ በኋላ ሰዎቹ በርሱ የሚዘነቡበት በርሱም (ወይንን) የሚጨምቁበት ዓመት ይመጣል፡፡آ» ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يَأْتِي مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ ذَلِكَ ع‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٌ ف‍‍ِ‍ي‍هِ يُغ‍‍َ‍ا‍ثُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ وَف‍‍ِ‍ي‍هِ يَعْصِر‍ُو‍نَ
Wa Qāla Al-Maliku A'tūnī Bihi Falammā Jā'ahu Ar-Rasūlu Qāla Arji` 'Ilá Rabbika Fās'alhu Mā Bālu An-Niswati Al-Lātī Qaţţa`na 'Aydiyahunna 'Inna Rabbī Bikaydihinna `Alīmun 012-050 ንጉሡም آ«እርሱን አምጡልኝآ» አለ፡፡ መልክተኛውም (ዩሱፍን) በመጣው ጊዜ آ«ወደጌታህ ተመለስ፡፡ የዚያንም እጆቻቸውን የቆረጡትን ሴቶች ሁኔታ ጠይቀው፡፡ ጌታዬ ተንኮላቸውን ዐዋቂ ነውናآ» አለው፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لْمَلِكُ ا‍ئْتُونِي بِهِ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَهُ ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لُ ق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍رْجِعْ إِلَى رَبِّكَ فَاسْأَلْهُ مَا ب‍‍َ‍ا‍لُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ِسْوَةِ ا‍للاَّتِي قَطَّعْنَ أَيْدِيَهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ إِ‍نّ‍‍َ رَبِّي بِكَيْدِهِ‍&
Qāla Mā Khaţbukunna 'Idh Rāwadttunna Yūsufa `An Nafsihi Qulna Ĥāsha Lillahi Mā `Alimnā `Alayhi Min Sū'in Qālati Amra'atu Al-`Azīzi Al-'Āna Ĥaşĥaşa Al-Ĥaqqu 'Anā Rāwadttuhu `An Nafsihi Wa 'Innahu Lamina Aş-Şādiqīna 012-051 (ንጉሡም)፡- آ«ዩሱፍን ከነፍሱ ባባበላችሁት ጊዜ ነገራችሁ ምንድን ነውآ» አላቸው፡፡ آ«ለአላህ ጥራት ይገባው፡፡ በእርሱ ላይ ምንም መጥፎን ነገር አላወቅንምآ» አሉት፡፡ የዐዚዝ ሚስት፡-آ«አሁን እውነቱ ተገለጸ፡፡ እኔ ከነፍሱ አባበልኩት፡፡ እርሱም ከእውነተኞቹ ነውآ» አለች፡፡ ق‍َا‍لَ مَا خَ‍‍ط‍‍ْبُكُ‍‍ن‍ّ‍‍َ إِذْ رَاوَد‍تُّ‍‍ن‍ّ‍‍َ يُوسُفَ عَ‍‍ن‍ْ نَفْسِهِ قُلْنَ ح‍‍َ‍ا‍شَ لِلَّهِ مَا عَلِمْنَا عَلَيْهِ مِ‍‍ن‍ْ س‍‍ُ‍و‍ء‍ٍ قَالَتِ ا‍مْرَأَتُ ا‍لْعَز Dhālika Liya`lama 'Annī Lam 'Akhunhu Bil-Ghaybi Wa 'Anna Al-Laha Lā Yahdī Kayda Al-Khā'inīna 012-052 (ዩሱፍ) آ«ይህ (ጌታዬ) ሩቅ ሆኖ ሳለ ያልከዳሁት መሆኔን አላህም የከዳተኞችን ተንኮል የማያቃና መሆኑን እንዲያውቅ ነው፤آ» (አለ)፡፡ ذَلِكَ لِيَعْلَمَ أَ‍نّ‍‍ِي لَمْ أَخُنْهُ بِ‍‍ا‍لْغَيْبِ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لاَ يَهْدِي كَيْدَ ا‍لْخ‍‍َ‍ا‍ئِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā 'Ubarri'u Nafsī 'Inna An-Nafsa La'ammāratun Bis-Sū'i 'Illā Mā Raĥima Rabbī 'Inna RabGhafūrun Raĥīmun 012-053 آ«ነፍሴንም (ከስሕተት) አላጠራም፡፡ ነፍስ ሁሉ ጌታዬ የጠበቃት ካልሆነች በስተቀር በመጥፎ ነገር በእርግጥ አዛዥ ናትና፡፡ ጌታዬ በጣም መሓሪ አዛኝ ነውآ» (አለ)፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أُبَرِّئُ نَفْسِ‍‍ي إِ‍نّ‍‍َ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َفْسَ لَأَ‍مّ‍‍َارَة‍‍‍ٌ بِ‍‍ا‍لسّ‍‍ُ‍و‍ءِ إِلاَّ مَا رَحِمَ رَبِّ‍‍ي إِ‍نّ‍‍َ رَبِّي غَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Qāla Al-Maliku A'tūnī Bihi 'Astakhlişhu Linafsī Falammā Kallamahu Qāla 'Innaka Al-Yawma Ladaynā Makīnun 'Amīnun 012-054 ንጉሡም آ«እርሱን አምጡልኝ ለራሴ ግለኛ አደርገዋለሁናآ» አለ፡፡ ባናገረውም ጊዜ آ«አንተ ዛሬ እኛ ዘንድ ባለሟል ታማኝ ነህآ» አለው፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لْمَلِكُ ا‍ئْتُونِي بِهِ أَسْتَخْلِصْهُ لِنَفْسِي فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا كَلَّمَهُ ق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍نّ‍‍َكَ ا‍لْيَوْمَ لَدَيْنَا مَك‍‍ِ‍ي‍نٌ أَم‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Qāla Aj`alnī `Alá Khazā'ini Al-'Arđi 'Innī Ĥafīžun `Alīmun 012-055 آ«በምድር ግምጃ ቤቶች ላይ (ሹም) አድርገኝ፡፡ እኔ ጠባቂ አዋቂ ነኝናآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ ا‍ج‍‍ْعَلْنِي عَلَى خَز‍َا‍ئِنِ ا‍لأَرْضِ إِ‍نّ‍‍ِي حَف‍‍ِ‍ي‍ظٌ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Kadhalika Makkannā Liyūsufa Fī Al-'Arđi Yatabawwa'u Minhā Ĥaythu Yashā'u Nuşību Biraĥmatinā Man Nashā'u Wa Lā Nuđī`u 'Ajra Al-Muĥsinīna 012-056 እንደዚሁም ለዩሱፍ በምድር ላይ ከእርሷ በፈለገው ስፍራ የሚሰፍር ሲሆን አስመቸነው፡፡ በችሮታችን የምንሻውን ሰው እንለያለን፡፡ የበጎ ሠሪዎችንም ዋጋ አናጠፋም፡፡ وَكَذَلِكَ مَكَّ‍‍ن‍ّ‍‍َا لِيُوسُفَ فِي ا‍لأَرْضِ يَتَبَوَّأُ مِنْهَا حَيْثُ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ نُص‍‍ِ‍ي‍بُ بِرَحْمَتِنَا مَ‍‍ن‍ْ نَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَلاَ نُض‍‍ِ‍ي‍عُ أَ‍ج‍‍ْرَ ا‍لْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa La'ajru Al-'Ākhirati Khayrun Lilladhīna 'Āmanū Wa Kānū Yattaqūna 012-057 የመጨረሻይቱም ዓለም ምንዳ ለእነዚያ ላመኑትና ይጠነቀቁ ለነበሩት የበለጠ ነው፡፡ وَلَأَ‍ج‍‍ْرُ ا‍لآخِرَةِ خَيْر‍ٌ لِلَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَكَانُو‍‍ا‍ يَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Jā'a 'Ikhwatu Yūsufa Fadakhalū `Alayhi Fa`arafahum Wa Hum Lahu Munkirūna 012-058 የዩሱፍ ወንድሞችም መጡ፡፡ በእርሱም ላይ ገቡ፡፡ እነሱም እርሱን የሳቱት ሲሆኑ ዐወቃቸው፡፡ وَج‍‍َ‍ا‍ءَ إِخْوَةُ يُوسُفَ فَدَخَلُو‍‍ا‍ عَلَيْهِ فَعَرَفَهُمْ وَهُمْ لَهُ مُ‍‍ن‍كِر‍ُو‍نَ
Wa Lammā Jahhazahum Bijahāzihim Qāla A'tūnī Bi'akhin Lakum Min 'Abīkum 'Alā Tarawna 'Annī 'Ū Al-Kayla Wa 'Anā Khayru Al-Munzilīna 012-059 (ጉዳያቸውን ፈጽሞ) ስንቃቸውንም ባዘጋጀላቸው ጊዜ አለ፡- آ«ከአባታችሁ በኩል የሆነውን ወንድማችሁን አምጡልኝ፡፡ እኔ ከአስተናጋጆች ሁሉ በላጭ ስሆን፤ ስፍርን የምሞላ መሆኔን አታዩምን وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا جَهَّزَهُ‍‍م‍ْ بِجَهَازِهِمْ ق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍ئْتُونِي بِأَخ‍‍‍ٍ لَكُ‍‍م‍ْ مِنْ أَبِيكُمْ أَلاَ تَرَوْنَ أَ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أ‍ُ‍وفِي ا‍لْكَيْلَ وَأَنَا خَيْرُ ا‍لْمُ‍‍ن‍زِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Fa'in Lam Ta'tūnī Bihi Falā Kayla Lakum `Indī Wa Lā Taqrabūni 012-060 እርሱንም ባታመጡልኝ እኔ ዘንድ ለእናንተ ስፍር የላችሁም፤ አትቀርቡኝምም፡፡آ» فَإِ‍ن‍ْ لَمْ تَأْتُونِي بِهِ فَلاَ كَيْلَ لَكُمْ عِ‍‍ن‍دِي وَلاَ تَ‍‍ق‍‍ْرَب‍‍ُ‍و‍نِ
Qālū Sanurāwidu `Anhu 'Abāhu Wa 'Innā Lafā`ilūna 012-061 آ«ስለእርሱ አባቱን በጥብቅ እንጠይቃለን፡፡ እኛም (ይህንን) በእርግጥ ሠሪዎች ነንآ» አሉት፡፡ قَالُو‍‍ا‍ سَنُرَاوِدُ عَنْهُ أَب‍‍َ‍ا‍هُ وَإِ‍نّ‍‍َا لَفَاعِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qāla Lifityānihi Aj`alū Biđā`atahumRiĥālihim La`allahum Ya`rifūnahā 'Idhā Anqalabū 'Ilá 'Ahlihim La`allahum Yarji`ūna 012-062 ለአሽከሮቹም آ«ሸቀጣቸውን ወደ ቤተሰቦቻቸው በተመለሱ ጊዜ ያውቋት ዘንድ በየጓዞቻቸው ውስጥ አድርጉላቸው፡፡ ሊመለሱ ይከጀላልናآ» አላቸው፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ لِفِتْيَانِهِ ا‍ج‍‍ْعَلُو‍‍ا‍ بِضَاعَتَهُمْ فِي ‍ر‍‍ِحَالِهِمْ لَعَلَّهُمْ يَعْ‍‍ر‍‍ِفُونَهَ‍‍ا إِذَا ا‍ن‍قَلَبُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَى أَهْلِهِمْ لَعَلَّهُمْ يَرْجِع‍‍ُ‍و‍نَ
Falammā Raja`ū 'Ilá 'Abīhim Qālū Yā 'Abānā Muni`a Minnā Al-Kaylu Fa'arsil Ma`anā 'Akhānā Naktal Wa 'Innā Lahu Laĥāfižūna 012-063 ወደ አባታቸውም በተመሰሉ ጊዜ፡- آ«አባታችን ሆይ! (ወንድማችንን እስከምንወስድ) ስፍር ከእኛ ተከልክሏል፡፡ ስለዚህ ወንድማችንን ከእኛ ጋር ላከው፡፡ ይሰፍርልናልና እኛም ለርሱ ጠባቂዎች ነንآ» አሉ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا رَجَعُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَى أَبِيهِمْ قَالُو‍‍ا‍ يَ‍‍ا‍ أَبَانَا مُنِعَ مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا ا‍لْكَيْلُ فَأَرْسِلْ مَعَنَ‍‍ا‍ أَخَانَا نَكْتَلْ وَإِ‍نّ‍‍َا لَهُ لَحَافِظ‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla Hal 'Āmanukum `Alayhi 'Illā Kamā 'Amintukum `Alá 'Akhīhi Min Qablu Fa-Allāhu Khayrun Ĥāfižāan Wa Huwa 'Arĥamu Ar-Rāĥimīna 012-064 آ«ከአሁን በፊት በወንድሙ ላይ እንዳመንኳችሁ እንጂ በእርሱ ላይ አምናችኋለሁን አላህም በጠባቂነት (ከሁሉ) የበለጠ ነው፡፡ እርሱም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነው፤آ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ هَلْ آمَنُكُمْ عَلَيْهِ إِلاَّ كَمَ‍‍ا‍ أَمِ‍‍ن‍تُكُمْ عَلَى أَخ‍‍ِ‍ي‍هِ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ فَال‍لَّهُ خَيْرٌ حَافِظا‍ً وَهُوَ أَرْحَمُ ا‍لرَّاحِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Lammā Fataĥū Matā`ahum Wa Jadū Biđā`atahum Ruddat 'Ilayhim Qālū Yā 'Abānā Mā Nabghī Hadhihi Biđā`atunā Ruddat 'Ilaynā Wa Namīru 'Ahlanā Wa Naĥfažu 'Akhānā Wa Nazdādu Kayla Ba`īrin Dhālika Kaylun Yasīrun 012-065 ዕቃቸውንም በከፈቱ ጊዜ ሸቀጣቸው ወደእነርሱ ተመልሳ አገኙ፡፡ ፡-آ«አባታችን ሆይ! ምን እንፈልጋለን ይህቺ ሸቀጣችን ናት፡፡ ወደኛ ተመልሳልናለች፤ (እንረዳባታለን)፡፡ ለቤተሰቦቻችንም እንሸምታለን፡፡ ወንድማችንንም እንጠብቃለን፡፡ የግመልንም ጭነት እንጨምራለን፡፡ ይህ (በንጉሡ ላይ) ቀላል ስፍር ነውآ» አሉ፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا فَتَحُو‍‍ا‍ مَتَاعَهُمْ وَجَدُوا‍ بِضَاعَتَهُمْ رُدَّتْ إِلَيْهِمْ قَالُو‍‍ا‍ يَ‍‍ا‍ أَبَانَا مَا نَ‍‍ب‍‍ْغِي هَذِهِ بِضَاعَتُنَا رُدَّتْ إِلَيْنَا وَنَم‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ أَهْلَنَا وَنَحْفَظُ أَخَانَا وَنَزْدQāla Lan 'Ursilahu Ma`akum Ĥattá Tu'utūni Mawthiqāan Mina Al-Lahi Lata'tunanī Bihi 'Illā 'An Yuĥāţa Bikum Falammā 'Ātawhu Mawthiqahum Qāla Al-Lahu `Alá Mā Naqūlu Wa Kīlun 012-066 آ«ካልተከበባችሁ በስተቀር እርሱን በእርግጥ የምታመጡልኝ ለመሆናችሁ ከአላህ የሆነን ቃል ኪዳን መተማመኛ እስከምትሰጡኝ ድረስ ከእናንተ ጋር ፈጽሞ አልልከውምآ» አላቸው፡፡ መተማመኛቸውንም በሰጡት ጊዜ آ«አላህ በምንለው ሁሉ ላይ ምስክር ነውآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ لَنْ أُرْسِلَهُ مَعَكُمْ حَتَّى تُؤْت‍‍ُ‍و‍نِ مَوْثِقا‍ً مِنَ ا‍للَّهِ لَتَأْتُنَنِي بِهِ إِلاَّ أَ‍ن‍ْ يُح‍‍َ‍ا‍طَ بِكُمْ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا آتَوْهُ مَوْثِقَهُمْ ق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍للَّهُ عَلَى مَا نَق‍‍ُ‍و‍لُ وَك‍‍ِ‍ي&z
Wa Qāla Yā Banīya Lā Tadkhulū Min Bābin Wāĥidin Wa Adkhulū Min 'Abwābin Mutafarriqatin Wa Mā 'Ughnī `Ankum Mina Al-Lahi Min Shay'in 'Ini Al-Ĥukmu 'Illā Lillahi `Alayhi Tawakkaltu Wa `Alayhi Falyatawakkali Al-Mutawakkilūna 012-067 አለም آ«ልጆቼ ሆይ! በአንድ በር አትግቡ፡፡ ግን በተለዩ በሮች ግቡ፡፡ ከአላህም (ፍርድ) በምንም አልጠቅማችሁም፤ (አልመልስላችሁም)፡፡ ፍርዱ የአላህ እንጅ የሌላ አይደለም፡፡ በእርሱ ላይ ተመካሁ፡፡ ተመኪዎችም ሁሉ በእርሱ ብቻ ይመኩ፡፡آ» وَق‍‍َ‍ا‍لَ يَا بَنِيَّ لاَ تَ‍‍د‍‍ْخُلُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ ب‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ وَا‍حِد‍ٍ وَا‍د‍‍ْخُلُو‍‍ا‍ مِنْ أَ‍ب‍‍ْو‍َا‍ب‍‍‍ٍ مُتَفَرِّقَة‍‍‍ٍ وَمَ
Wa Lammā Dakhalū Min Ĥaythu 'Amarahum 'Abūhum Mmā Kāna Yughnī `Anhum Mmina Al-Lahi Min Shay'in 'Illā Ĥājatan Fī Nafsi Ya`qūba Qađāhā Wa 'Innahu Ladhū `Ilmin Limā `Allamnāhu Wa Lakinna 'Akthara An-Nāsi Lā Ya`lamūna 012-068 አባታቸውም ካዘዛቸው ስፍራ በገቡ ጊዜ ከአላህ (ፍርድ) ምንም ነገር ከነርሱ የሚከለክልላቸው አልነበረም፡፡ ግን በያዕቆብም ነፍስ ውስጥ የነበረች ጉዳይ ናት፡፡ ፈጸማት፡፡ እርሱም ስላሳወቅነው የዕውቀት ባለቤት ነው፤ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያውቁም፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا دَخَلُواْ مِنْ حَيْثُ أَمَرَهُمْ أَبُوهُ‍‍ممّ‍‍َا ك‍‍َ‍ا‍نَ يُغْنِي عَنْهُ‍‍ممّ‍‍ِنَ ا‍للَّهِ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ إِلاَّ حَاجَة‍‍‍ً فِي نَفْسِ يَعْق‍‍ُ‍و‍بَ قَضَاهَا وَإِ‍نّ‍‍َهُ لَذُو عِلْم‍ Wa Lammā Dakhalū `Alá Yūsufa 'Āwá 'Ilayhi 'Akhāhu Qāla 'Innī 'Anā 'Akhūka Falā Tabta'is Bimā Kānū Ya`malūna 012-069 በዩሱፍ ላይ በገቡ ጊዜም ወንድሙን ወደርሱ አስጠጋው፡፡ آ«እነሆ እኔ ወንድምህ ነኝ፡፡ ይሠሩት በነበሩትም ሁሉ አትቆላጭآ» አለው፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا دَخَلُو‍‍ا‍ عَلَى يُوسُفَ آوَى إِلَيْهِ أَخ‍‍َ‍ا‍هُ ق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَنَ‍‍ا‍ أَخ‍‍ُ‍و‍كَ فَلاَ تَ‍‍ب‍‍ْتَئِسْ بِمَا كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Falammā Jahhazahum Bijahāzihim Ja`ala As-Siqāyata Fī Raĥli 'Akhīhi Thumma 'Adhdhana Mu'uadhdhinun 'Ayyatuhā Al-`Īru 'Innakum Lasāriqūna 012-070 ዕቃቸውንም ባዘጋጀላቸው ጊዜ፤ ዋንጫይቱን በወንድሙ ዕቃ ውስጥ አደረገ፡፡ ከዚያም آ«እናንተ ባለ ግመሎች ሆይ! እናንተ በእርግጥ ሌቦች ናችሁ ሲል ጠሪ ተጣራ፡፡آ» فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا جَهَّزَهُ‍‍م‍ْ بِجَهَازِهِمْ جَعَلَ ا‍لسِّقَايَةَ فِي رَحْلِ أَخ‍‍ِ‍ي‍هِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَذَّنَ مُؤَذِّنٌ أَيَّتُهَا ا‍لْع‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ إِ‍نّ‍‍َكُمْ لَسَا‍ر‍‍ِق‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Wa 'Aqbalū `Alayhimdhā Tafqidūna 012-071 ወደነሱ ዞረውም آ«ምንድን ጠፋችሁآ» አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ وَأَ‍ق‍‍ْبَلُو‍‍ا‍ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ مَاذَا تَفْقِد‍ُو‍نَ
Qālū Nafqidu Şuwā`a Al-Maliki Wa Liman Jā'a Bihi Ĥimlu Ba`īrin Wa 'Anā Bihi Za`īmun 012-072 آ«የንጉሡ መስፈሪያ ጠፍቶናል፡፡ እርሱንም ላመጣ ሰው የግመል ጭነት አለው፡፡ እኔም በእርሱ ተያዥ ነኝآ» አለ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ نَفْقِدُ صُو‍َا‍عَ ا‍لْمَلِكِ وَلِمَ‍‍ن‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ بِهِ حِمْلُ بَع‍‍ِ‍ي‍ر‍ٍ وَأَنَا بِهِ زَع‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Qālū Ta-Allāhi Laqad `Alimtum Mā Ji'nā Linufsida Fī Al-'Arđi Wa Mā Kunnā Sāriqīna 012-073 آ«በአላህ እንምላለን በምድር ላይ ለማጥፋት እንዳልመጣን በእርግጥ ዐውቃችኋል፡፡ ሌቦችም አልነበርንምآ» አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ تَال‍لَّهِ لَقَ‍‍د‍ْ عَلِمْتُ‍‍م‍ْ مَا جِئْنَا لِنُفْسِدَ فِي ا‍لأَرْضِ وَمَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا سَا‍ر‍‍ِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Qālū Famā Jazā'uuhu 'In Kuntumdhibīna 012-074 آ«ውሸታሞች ብትሆኑ ቅጣቱ ምንድን ነውآ» አሏቸው፡፡ قَالُو‍‍ا‍ فَمَا جَز‍َا‍ؤُهُ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ كَاذِب‍‍ِ‍ي‍نَ
Qālū Jazā'uuhu Man Wujida Fī Raĥlihi Fahuwa Jazā'uuhu Kadhālika Naj Až-Žālimīna 012-075 آ«ቅጣቱ (በያዕቆብ ሕግ) ዕቃው በጓዙ ውስጥ የተገኘበት ሰው (ራሱ መወሰድ) ነው፡፡ እርሱም ቅጣቱ ነው፡፡ እንደዚሁ በደለኞችን እንቀጣለንآ» አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ جَز‍َا‍ؤُهُ مَ‍‍ن‍ْ وُجِدَ فِي رَحْلِهِ فَهُوَ جَز‍َا‍ؤُهُ كَذَلِكَ نَ‍‍ج‍‍ْزِي ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Fabada'a Bi'aw`iyatihim Qabla Wi`ā'i 'Akhīhi Thumma Astakhrajahā Min Wi`ā'i 'Akhīhi Kadhālika Kidnā Liyūsufa Mā Kāna Liya'khudha 'Akhāhu Fī Dīni Al-Maliki 'Illā 'An Yashā'a Al-Lahu Narfa`u Darajātin Man Nashā'u Wa Fawqa Kulli Dhī `Ilmin `Alīmun 012-076 (ምርመራውን) ከወንድሙም ዕቃ በፊት በዕቃዎቻቸው ጀመረ፡፡ ከዚያም (ዋንጫይቱን) ከወንድሙ ዕቃ ውስጥ አወጣት፡፡ እንደዚሁ ለዩሱፍ ብልሃትን አስተማርነው፡፡ አላህ ባልሻ ኖሮ በንጉሡ ሕግ ወንድሙን ሊይዝ አይገባውም ነበር፡፡ የምንሻውን ሰው በደረጃዎች ከፍ እናደርጋለን፡፡ ከዕውቀት ባለቤቶች ሁሉ በላይም ዐዋቂ አልለ፡፡ فَبَدَأَ بِأَوْعِيَتِهِمْ قَ‍‍ب‍‍ْلَ وِع‍‍َ‍ا‍ءِ أَخ‍‍ِ‍ي‍هِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍سْتَخْرَجَهَا مِ‍‍ن‍ْ وِع‍‍َ‍ا‍ءِ أَخ‍‍ِ‍ي‍هِ كَذَلِكَ كِ‍‍د‍
Qālū 'In Yasriq Faqad Saraqa 'Akhun Lahu Min Qablu Fa'asarrahā Yūsufu Fī Nafsihi Wa Lam Yubdihā Lahum Qāla 'Antum Sharrun Makānāan Wa Allāhu 'A`lamu Bimā Taşifūna 012-077 آ«ቢሰርቅ ከአሁን በፊት የርሱው ወንድም በእርግጥ ሰርቋልآ» አሉ፡፡ ዩሱፍም (ይህችን ንግግር) በነፍሱ ውስጥ ደበቃት፡፡ ለእነሱም አልገለጣትም፡፡ (በልቡ) آ«እናንተ ሥራችሁ የከፋ ነው፡፡ አላህም የምትሉትን ሁሉ ይበልጥ ዐዋቂ ነውآ» አለ፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍ن‍ْ يَسْ‍‍ر‍‍ِ‍ق‍ْ فَقَ‍‍د‍ْ سَرَقَ أَخ‍‍‍ٌ لَهُ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ فَأَسَرَّهَا يُوسُفُ فِي نَفْسِهِ وَلَمْ يُ‍‍ب‍‍ْدِهَا لَهُمْ ق‍‍َ‍ا‍لَ أَ‍ن‍‍ْتُمْ شَرّ‍ٌ مَكَانا‍ً وَ Qālū Yā 'Ayyuhā Al-`Azīzu 'Inna Lahu 'Abāan Shaykhāan Kabīrāan Fakhudh 'Aĥadanā Makānahu 'Innā Narāka Mina Al-Muĥsinīna 012-078 አንተ የተከበርከው ሆይ! آ«ለእርሱ በእርግጥ ታላቅ ሽማግሌ አባት አለው፡፡ ስለዚህ በእርሱ ስፍራ አንደኛችንን ያዝ፡፡ እኛ ከመልካም ሠሪዎች ሆነህ እናይሃለንናآ» አሉት፡፡ قَالُو‍‍ا‍ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لْعَز‍ِي‍زُ إِ‍نّ‍‍َ لَهُ أَبا‍ً شَيْخا‍ً كَبِيرا‍ً فَخُذْ أَحَدَنَا مَكَانَهُ إِ‍نّ‍‍َا نَر‍َا‍كَ مِنَ ا‍لْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Ma`ādha Al-Lahi 'An Na'khudha 'Illā Man Wajadnā Matā`anā `Indahu 'Innā 'Idhāan Lažālimūna 012-079 آ«ዕቃችንን እርሱ ዘንድ ያገኘንበትን ሰው እንጂ ሌላን ከመያዝ በአላህ እንጠብቃለን፡፡ እኛ ያን ጊዜ በእርግጥ በዳዮች ነንآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ مَع‍‍َ‍ا‍ذَ ا‍للَّهِ أَ‍ن‍ْ نَأْخُذَ إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ وَجَ‍‍د‍‍ْنَا مَتَاعَنَا عِ‍‍ن‍‍ْدَهُ إِ‍نّ‍‍َ‍‍ا إِذا‍ً لَظَالِم‍‍ُ‍و‍نَ
Falammā Astay'asū Minhu Khalaşū Najīyāan Qāla Kabīruhum 'Alam Ta`lamū 'Anna 'Abākum Qad 'Akhadha `Alaykum Mawthiqāan Mina Al-Lahi Wa Min Qablu Mā Farraţtum Fī Yūsufa Falan 'Abraĥa Al-'Arđa Ĥattá Ya'dhana Lī 'Abī 'Aw Yaĥkuma Al-Lahu Lī Wa Huwa Khayru Al-Ĥākimīna 012-080 ከርሱም ተስፋን በቆረጡ ጊዜ የሚመካከሩ ሆነው ገለል አሉ፡፡ ታላቃቸው አለ آ«አባታቸሁ በናንተ ላይ ከአላህ የሆነን መታመኛ ኪዳን በእርግጥ የያዘባችሁ መሆኑን ከዚህም በፊት በዩሱፍ ላይ ግፍ የሠራችሁትን አታውቁምን ስለዚህ አባቴ ለእኔ እስከሚፈቅድልኝ ወይም አላህ ለኔ እስከሚፈርድልኝ ድረስ የምስርን ምድር አልለይም፡፡ እርሱም ከፈራጆች ሁሉ በላጭ ነው፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ا‍سْتَيْئَسُو‍‍ا‍ مِنْهُ خَلَصُو‍‍ا‍ نَجِيّا‍ً ق‍‍َ‍ا‍لَ كَبِيرُهُمْ أَلَمْ تَعْلَمُ‍‍و‍ Arji`ū 'Ilá 'Abīkum Faqūlū Yā 'Abānā 'Inna Abnaka Saraqa Wa Mā Shahidnā 'Illā Bimā `Alimnā Wa Mā Kunnā Lilghaybi Ĥāfižīna 012-081 آ«ወደ አባታችሁ ተመለሱ በሉትም፡- አባታችን ሆይ! ልጅህ ሰረቀ፡፡ ባወቅነውም ነገር እንጂ አልመሰከርንም፡፡ ሩቁንም ነገር (ምስጢሩን) ዐዋቂዎች አልነበርንም፡፡ ا‍رْجِعُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَى أَبِيكُمْ فَقُولُو‍‍ا‍ يَ‍‍ا‍ أَبَانَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َ ا‍ب‍‍ْنَكَ سَرَقَ وَمَا شَهِ‍‍د‍‍ْنَ‍‍ا إِلاَّ بِمَا عَلِمْنَا وَمَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا لِلْغَيْبِ حَافِظ‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa As'ali Al-Qaryata Allatī Kunnā Fīhā Wa Al-`Īra Allatī 'Aqbalnā Fīhā Wa 'Innā Laşādiqūna 012-082 آ«ያችንም በውስጧ የነበርንባትን ከተማ ያችንም በውስጧ የመጣነውን ባለ ግመል ጓድ ጠይቅ፡፡ እኛም በእርግጥ እውነተኞች ነን፡፡آ» وَاسْأَلِ ا‍لْقَرْيَةَ ا‍لَّتِي كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا فِيهَا وَا‍لْع‍‍ِ‍ي‍‍ر‍َ ا‍لَّتِ‍‍ي‍ أَ‍ق‍‍ْبَلْنَا فِيهَا وَإِ‍نّ‍‍َا لَصَادِق‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla Bal Sawwalat Lakum 'Anfusukum 'Amrāan Faşabrun Jamīlun `Asá Al-Lahu 'An Ya'tiyanī Bihim Jamī`āan 'Innahu Huwa Al-`Alīmu Al-Ĥakīmu 012-083 (ያዕቆብ) آ«አይደለም ነፍሶቻችሁ አንዳች ነገርን ለእናንተ ሸለሙላችሁ፡፡ (ሠራችሁትም)፡፡ መልካምም ትእግስት (ማድረግ) አለብኝ፡፡ እነርሱን (ሦስቱንም) የተሰበሰቡ ሆነው አላህ ሊያመጣልኝ ይከጀላል፡፡ እነሆ እርሱ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውናآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ بَلْ سَوَّلَتْ لَكُمْ أَن‍فُسُكُمْ أَمْرا‍ً فَصَ‍‍ب‍‍ْر‍ٌ جَم‍‍ِ‍ي‍لٌ عَسَى ا‍للَّهُ أَ‍ن‍ْ يَأْتِيَنِي بِهِمْ جَمِيعا‍ً إِ‍نّ‍‍َهُ هُوَ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍
Wa Tawallá `Anhum Wa Qāla Yā 'Asafá `Alá Yūsufa Wa Abyađđat `Aynāhu Mina Al-Ĥuzni Fahuwa Kažīmun 012-084 ከእነሱም ዘወር አለናኣآ«በዩሱፍ ላይ ዋ ሐዘኔ!آ» አለ፡፡ ዓይኖቹም ከሐዘን (ለቅሶ) የተነሳ ነጡ፡፡ እርሱም በትካዜ የተመላ ነው፡፡ وَتَوَلَّى عَنْهُمْ وَق‍‍َ‍ا‍لَ يَ‍‍ا‍ أَسَفَى عَلَى يُوسُفَ وَا‍ب‍‍ْيَضَّتْ عَيْن‍‍َ‍ا‍هُ مِنَ ا‍لْحُزْنِ فَهُوَ كَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Qālū Ta-Allāhi Tafta'u Tadhkuru Yūsufa Ĥattá Takūna Ĥarađāan 'Aw Takūna Mina Al-Hālikīna 012-085 (እነርሱም) آ«በአላህ እንምላለን፡፡ ለጥፋት የቀረብክ እስከምትሆን ወይም ከጠፊዎቹ እስከምትሆን ድረስ ዩሱፍን ከማውሳት አትወገድምآ» አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ تَال‍لَّهِ تَفْتَأُ تَذْكُرُ يُوسُفَ حَتَّى تَك‍‍ُ‍و‍نَ حَرَضاً أَوْ تَك‍‍ُ‍و‍نَ مِنَ ا‍لْهَالِك‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla 'Innamā 'Ashkū Baththī Wa Ĥuznī 'Ilá Al-Lahi Wa 'A`lamu Mina Al-Lahi Mā Lā Ta`lamūna 012-086 آ«ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ ከአላህም በኩል የማታውቁትን ነገር ዐውቃለሁآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِ‍‍ي إِلَى ا‍للَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ ا‍للَّهِ مَا لاَ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Yā Banīya Adh/habū Fataĥassasū Min Yūsufa Wa 'Akhīhi Wa Lā Tay'asū Min Rawĥi Al-Lahi 'Innahu Lā Yay'asu Min Rawĥi Al-Lahi 'Illā Al-Qawmu Al-Kāfirūna 012-087 آ«ልጆቼ ሆይ! ሊዱ፤ ከዩሱፍና ከወንድሙም (ወሬ) ተመራመሩ፡፡ ከአላህም እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ እነሆ ከአላህ እዝነት ከሓዲዎች ሕዝቦች እንጂ ተስፋ አይቆርጥምآ» (አለ)፡፡ يَا بَنِيَّ ا‍ذْهَبُو‍‍ا‍ فَتَحَسَّسُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ يُوسُفَ وَأَخ‍‍ِ‍ي‍هِ وَلاَ تَيْئَسُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ رَوْحِ ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َهُ لاَ يَيْئَسُ مِ‍‍ن‍ْ رَوْحِ ا‍للَّهِ إِلاَّ ا‍لْقَوْمُ ا‍لكَافِر‍ُو‍نَ
Falammā Dakhalū `Alayhi Qālū Yā 'Ayyuhā Al-`Azīzu Massanā Wa 'Ahlanā Ađ-Đurru Wa Ji'nā Bibiđā`atin Muzjāatin Fa'awfi Lanā Al-Kayla Wa Taşaddaq `Alaynā 'Inna Al-Laha Yaj Al-Mutaşaddiqīna 012-088 በእርሱም ላይ በገቡ ጊዜ آ«አንተ የተከበርከው ሆይ! እኛንም ቤተሰቦቻችንንም ጉዳት ደረሰብን፡፡ ርካሽ ሸቀጥም ይዘን መጥተናል፡፡ ስፍርንም ለኛ ሙላልን፡፡ በኛም ላይ መጽውት አላህ መጽዋቾችን ይመነዳልናآ» አሉት፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا دَخَلُو‍‍ا‍ عَلَيْهِ قَالُو‍‍ا‍ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لْعَز‍ِي‍زُ مَسَّنَا وَأَهْلَنَا ا‍لضُّرُّ وَجِئْنَا بِبِضَاعَة‍‍‍ٍ مُزْج‍‍َ‍ا‍ة‍‍‍ٍ فَأَوْفِ لَنَا ا‍لْكَيْلَ وَتَصَدَّ‍‍ق‍ْ عَلَيْنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَ&zw
Qāla Hal `Alimtum Mā Fa`altum Biyūsufa Wa 'Akhīhi 'Idh 'Antum Jāhilūna 012-089 آ«እናንተ የማታውቁ በነበራችሁ ጊዜ በዩሱፍና በወንድሙ ላይ የሰራችሁትን ግፍ ዐወቃችሁንآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ هَلْ عَلِمْتُ‍‍م‍ْ مَا فَعَلْتُ‍‍م‍ْ بِيُوسُفَ وَأَخ‍‍ِ‍ي‍هِ إِذْ أَ‍ن‍‍ْتُمْ جَاهِل‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū 'A'innaka La'anta Yūsufu Qāla 'Anā Yūsufu Wa Hadhā 'Akhī Qad Manna Al-Lahu `Alaynā 'Innahu Man Yattaqi Wa Yaşbir Fa'inna Al-Laha Lā Yuđī`u 'Ajra Al-Muĥsinīna 012-090 آ«አንተ በእርግጥ አንተ ዩሱፍ ነህንآ» አሉት፡፡ آ«እኔ ዩሱፍ ነኝ፡፡ ይህም ወንድሜ ነው፡፡ አላህ በኛ ላይ በእርግጥ ለገሰልን፡፡ እነሆ! የሚጠነቀቅና የሚታገስ ሰው (አላህ ይክሰዋል)፡፡ አላህ የበጎ አድራጊዎችን ዋጋ አያጠፋምናآ» አለ፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ لَأَ‍ن‍‍ْتَ يُوسُفُ ق‍‍َ‍ا‍لَ أَنَا يُوسُفُ وَهَذَا أَخِي قَ‍‍د‍ْ مَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهُ عَلَيْنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َهُ مَ‍‍ن‍ْ يَتَّقِ وَيَصْبِرْ فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لاَ يُض‍Qālū Ta-Allāhi Laqad 'Ātharaka Al-Lahu `Alaynā Wa 'In Kunnā Lakhāţi'īna 012-091 آ«በአላህ እንምላለን፡፡ አላህ በኛ ላይ በእርግጥ አበለጠህ፡፡ እኛም በእርግጥ አጥፊዎች ነበርንآ» አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ تَال‍لَّهِ لَقَ‍‍د‍ْ آثَرَكَ ا‍للَّهُ عَلَيْنَا وَإِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَخَاطِئ‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Lā Tathrība `Alaykumu Al-Yawma Yaghfiru Al-Lahu Lakum Wa Huwa 'Arĥamu Ar-Rāĥimīna 012-092 آ«ዛሬ በናንተ ላይ ወቀሳ የለባችሁም፡፡ አላህ ለእናንተ ይምራል፡፡ እርሱም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነውآ» አላቸው፡፤ ق‍َا‍لَ لاَ تَثْ‍‍ر‍‍ِي‍بَ عَلَيْكُمُ ا‍لْيَوْمَ يَغْفِ‍‍ر‍ُ ا‍للَّهُ لَكُمْ وَهُوَ أَرْحَمُ ا‍لرَّاحِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Adh/habū Biqamīşī Hādhā Fa'alqūhu `Alá Wajhi 'Abī Ya'ti Başīrāan Wa 'Tūnī Bi'ahlikum 'Ajma`īna 012-093 آ«ይህንን ቀሚሴን ይዛችሁ ሊዱ፡፡ በአባቴ ፊትም ጣሉት የሚያይ ሆኖ ይመጣልና፡፡ ቤተሰቦቻችሁንም ሰብስባችሁ አምጡልኝآ» (አላቸው)፡፡ ا‍ذْهَبُو‍‍ا‍ بِقَمِيصِي هَذَا فَأَلْق‍‍ُ‍و‍هُ عَلَى وَج‍‍ْهِ أَبِي يَأْتِ بَصِيرا‍ً وَأْتُونِي بِأَهْلِكُمْ أَ‍ج‍‍ْمَع‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Lammā Faşalati Al-`Īru Qāla 'Abūhum 'Innī La'ajidu Rīĥa Yūsufa Lawlā 'An Tufannidūni 012-094 ግመል ጫኞቹም (ምስርን) በተለዩ ጊዜ አባታቸው آ«እኔ የዩሱፍን ሽታ በእርግጥ አገኛለሁ፡፡ ባታቄሉኝ ኖሮ (ታምኑኝ ነበር)آ» አለ፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا فَصَلَتِ ا‍لْع‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ ق‍‍َ‍ا‍لَ أَبُوهُمْ إِ‍نّ‍‍ِي لَأَجِدُ ‍ر‍‍ِي‍حَ يُوسُفَ لَوْلاَ أَ‍ن‍ْ تُفَ‍‍ن‍ّ‍‍ِد‍ُو‍نِ
Qālū Ta-Allāhi 'Innaka Lafī Đalālika Al-Qadīmi 012-095 آ«በአላህ እንምላለን፡፡ አንተ በእርግጥ በቀድሞው ስህተትህ ውስጥ ነህآ» አሉት፡፡ قَالُو‍‍ا‍ تَال‍لَّهِ إِ‍نّ‍‍َكَ لَفِي ضَلاَلِكَ ا‍لْقَد‍ِي‍مِ
Falammā 'An Jā'a Al-Bashīru 'Alqāhu `Alá Wajhihi Fārtadda Başīrāan Qāla 'Alam 'Aqul Lakum 'Innī 'A`lamu Mina Al-Lahi Mā Lā Ta`lamūna 012-096 አብሳሪውም በመጣ ጊዜ (ቀሚሱን) በፊቱ ላይ ጣለው፡፡ ወዲውም የሚያይ ኾነ፡፡ آ«እኔ ለእናንተ፡- ከአላህ በኩል የማታውቁትን ዐውቃለሁ አላልኳችሁምንآ» አላቸው፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍لْبَش‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ أَلْق‍‍َ‍ا‍هُ عَلَى وَج‍‍ْهِهِ فَارْتَدَّ بَصِيرا‍ً ق‍‍َ‍ا‍لَ أَلَمْ أَقُ‍‍ل‍ْ لَكُمْ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَعْلَمُ مِنَ ا‍للَّهِ مَا لاَ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Yā 'Abānā Astaghfir Lanā Dhunūbanā 'Innā Kunnā Khāţi'īna 012-097 آ«አባታችን ሆይ! ለኀጢአቶቻችን ምሕረትን ለምንልን እኛ ጥፋተኞች ነበርንናآ» አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ ي‍‍َ‍ا‍أَبَانَا ا‍سْتَغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا خَاطِئ‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Sawfa 'Astaghfiru Lakum Rabbī 'Innahu Huwa Al-Ghafūru Ar-Raĥīmu 012-098 آ«ወደፊት ለእናንተ ጌታዬን ምሕረትን እለምንላችኋለሁ፡፡ እነሆ! እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውናآ» አላቸው፡፤ ق‍َا‍لَ سَوْفَ أَسْتَغْفِ‍‍ر‍ُ لَكُمْ رَبِّ‍‍ي إِ‍نّ‍‍َهُ هُوَ ا‍لْغَف‍‍ُ‍و‍رُ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مُ
Falammā Dakhalū `Alá Yūsufa 'Āwá 'Ilayhi 'Abawayhi Wa Qāla Adkhulū Mişra 'In Shā'a Al-Lahu 'Āminīna 012-099 በዩሱፍ ላይም በገቡ ጊዜ ወላጆቹን ወደርሱ አስጠጋቸው፡፡ آ«በአላህም ፈቃድ ጥብቆች ስትኾኑ ምስርን ግቡآ» አላቸው፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا دَخَلُو‍‍ا‍ عَلَى يُوسُفَ آوَى إِلَيْهِ أَبَوَيْهِ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍د‍‍ْخُلُو‍‍ا‍ مِصْرَ إِ‍ن‍ْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ آمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Rafa`a 'Abawayhi `Alá Al-`Arshi Wa Kharrū Lahu Sujjadāan Wa Qāla Yā 'Abati Hādhā Ta'wīlu Ru'uyā Y Min Qablu Qad Ja`alahā Rabbī Ĥaqqāan Wa Qad 'Aĥsana Bī 'Idh 'Akhrajanī Mina As-Sijni Wa Jā'a Bikum Mina Al-Badwi Min Ba`di 'An Nazagha Ash-Shayţānu Baynī Wa Bayna 'Ikhwatī 'Inna Rabbī Laţīfun Limā Yashā'u 'Innahu Huwa Al-`Alīmu Al-Ĥakīmu 012-100 ወላጆቹንም በዙፋኑ ላይ አወጣቸው፡፡ ለእርሱም ሰጋጆች ኾነው ወረዱለት፡፡ آ«አባቴም ሆይ! ይህ ፊት ያየኋት ሕልሜ ፍች ነው፡፡ ጌታ በእርግጥ እውነት አደረጋት፡፡ ከወህኒ ቤትም ባወጣኝና ሰይጣንም በእኔና በወንድሞቼ መካከል ከአበላሸ በኋላ እናንተን ከገጠር ባመጣችሁ ጊዜ በእርግጥ ለኔ መልካም ዋለልኝ፡፡ ጌታዬ ለሚሻው ነገር እዝነቱ ረቂቅ ነው፡፡ እነሆ እሱ ዐዋቂው ጥበበኛው ነውآ» አለ፡፡ وَرَفَعَ أَبَوَيْهِ عَلَى ا‍لْعَرْشِ وَخَرُّوا‍ لَهُ سُجَّدا‍ً وَق‍‍َ‍ا‍لَ ي‍‍َ‍ا‍أَبَتِ هَذَا تَأْو‍ِي&zwj
Rabbi Qad 'Ātaytanī Mina Al-Mulki Wa `Allamtanī Min Ta'wīli Al-'Aĥādīthi Fāţira As-Samāwāti Wa Al-'Arđi 'Anta Wa Līyi Fī Ad-Dunyā Wa Al-'Ākhirati Tawaffanī Muslimāan Wa 'Alĥiqnī Biş-Şāliĥīna 012-101 آ«ጌታዬ ሆይ! ከንግሥና በእርግጥ ሰጠኸኝ፡፡ ከሕልሞችም ፍች አስተማርከኝ፡፡ የሰማያትና የምድር ፈጣሪ ሆይ! አንተ በቅርቢቱና በመጨረሻይቱ ዓለም ረዳቴ ነህ፡፡ ሙስሊም ሆኘ ግደለኝ፡፡ በመልካሞቹም አስጠጋኝآ» (አለ)፡፡ رَبِّ قَ‍‍د‍ْ آتَيْتَنِي مِنَ ا‍لْمُلْكِ وَعَلَّمْتَنِي مِ‍‍ن‍ْ تَأْو‍ِي‍لِ ا‍لأَحَاد‍ِي‍ثِ فَاطِ‍‍ر‍َ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ أَ‍ن‍‍ْتَ وَلِيِّ فِي ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَا‍لآخِرَةِ تَوَفَّنِي مُسْلِما‍ً وَأَلْحِ‍Dhālika Min 'Anbā'i Al-Ghaybi Nūĥīhi 'Ilayka Wa Mā Kunta Ladayhim 'Idh 'Ajma`ū 'Amrahum Wa Hum Yamkurūna 012-102 (ሙሐመድ ሆይ) ይህ ወዳንተ የምናወርደው ሲኾን፤ ከሩቅ ወሬዎች ነው፡፡ አንተም እነርሱ (በዩሱፍ) የሚመክሩ ኾነው ነገራቸውን በቆረጡ ጊዜ እነሱ ዘንድ አልነበርክም፡፡ ذَلِكَ مِنْ أَ‍ن‍‍ْب‍‍َ‍ا‍ءِ ا‍لْغَيْبِ نُوح‍‍ِ‍ي‍هِ إِلَيْكَ وَمَا كُ‍‍ن‍تَ لَدَيْهِمْ إِذْ أَ‍ج‍‍ْمَعُ‍‍و‍‍ا‍ أَمْرَهُمْ وَهُمْ يَمْكُر‍ُو‍نَ
Wa Mā 'Aktharu An-Nāsi Wa Law Ĥaraşta Bimu'uminīna 012-103 አብዛኛዎቹም ሰዎች (ለማመናቸው) ብትጓጓም የሚያምኑ አይደሉም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَكْثَرُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ وَلَوْ حَرَصْتَ بِمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā Tas'aluhum `Alayhi Min 'Ajrin 'In Huwa 'Illā Dhikrun Lil`ālamīna 012-104 በእርሱም (በቁርአን) ላይ ምንም ዋጋ አትጠይቃቸውም፡፡ እርሱ ለዓለማት ግሳጼ እንጂ ሌላ አይደለም፡፡ وَمَا تَسْأَلُهُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَ‍ج‍‍ْر‍ٍ إِنْ هُوَ إِلاَّ ذِكْر‍ٌ لِلْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Ka'ayyin Min 'Āyatin As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Yamurrūna `Alayhā Wa Hum `Anhā Mu`rūna 012-105 በሰማያትና በምድርም ካለችው ምልክት ብዙይቱ እነሱ ከርሷ ዘንጊዎች ኾነው በርሷ ላይ ያልፋሉ፡፡ وَكَأَيِّ‍‍ن‍ْ مِ‍‍ن‍ْ آيَة‍‍‍ٍ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ يَمُرّ‍ُو‍نَ عَلَيْهَا وَهُمْ عَنْهَا مُعْ‍‍ر‍‍ِض‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā Yu'uminu 'Aktharuhum Bil-Lahi 'Illā Wa Hum Mushrikūna 012-106 አብዛኞቻቸውም፤ እነሱ አጋሪዎች ኾነው እንጂ በአላህ አያምኑም፡፡ وَمَا يُؤْمِنُ أَكْثَرُهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍للَّهِ إِلاَّ وَهُ‍‍م‍ْ مُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
'Afa'aminū 'An Ta'tiyahum Ghāshiyatun Min `Adhābi Al-Lahi 'Aw Ta'tiyahumu As-Sā`atu Baghtatan Wa Hum Lā Yash`urūna 012-107 ከአላህ ቅጣት ሸፋኝ አደጋ የምትመጣባቸው ወይም ሰዓቲቱ እነሱ የማያውቁ ሲኾኑ በድንገት የምትመጣባቸው መኾኑዋን አይፈሩምን أَفَأَمِنُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ تَأْتِيَهُمْ غَاشِيَة‍‍‍ٌ مِنْ عَذ‍َا‍بِ ا‍للَّهِ أَوْ تَأْتِيَهُمُ ا‍لسَّاعَةُ بَغْتَة‍‍‍ً وَهُمْ لاَ يَشْعُر‍ُو‍نَ
Qul Hadhihi Sabīlī 'Ad`ū 'Ilá Al-Lahi `Alá Başīratin 'Anā Wa Mani Attaba`anī Wa Subĥāna Al-Lahi Wa Mā 'Anā Mina Al-Mushrikīna 012-108 آ«ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁምآ» በል፡፡ قُلْ هَذِهِ سَبِيلِ‍‍ي‍ أَ‍د‍‍ْعُو إِلَى ا‍للَّهِ عَلَى بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ ا‍تَّبَعَنِي وَسُ‍‍ب‍‍ْح‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهِ وَمَ‍‍ا‍ أَنَا مِنَ ا‍لْمُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā 'Arsalnā Min Qablika 'Illā Rijālāan Nūĥī 'Ilayhim Min 'Ahli Al-Qurá 'Afalam Yasīrū Fī Al-'Arđi Fayanžurū Kayfa Kāna `Āqibatu Al-Ladhīna Min Qablihim Wa Ladāru Al-'Ākhirati Khayrun Lilladhīna Attaqaw 'Afalā Ta`qilūna 012-109 ካንተ በፊትም ከከተሞች ሰዎች ወደነርሱ ራእይ የምናወርድላቸው የኾኑን ወንዶችን እንጂ አልላክንም፡፡ በምድር ላይ አይኼዱምና የእነዚያን ከእነሱ በፊት የነበሩትን ሰዎች መጨረሻ አይመለከቱምን የመጨረሻይቱም አገር ለእነዚያ ለተጠነቀቁት በእርግጥ የተሻለች ናት፤ አታውቁምን وَمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْنَا مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ إِلاَّ ‍ر‍‍ِجَالا‍ً نُوحِ‍‍ي إِلَيْهِ‍‍م‍ْ مِنْ أَهْلِ ا‍لْقُرَى أَفَلَمْ يَسِيرُوا‍ فِي ا‍لأَرْضِ فَيَ‍‍ن‍‍ْظُرُوا‍ كَيْفَ ك‍ Ĥattá 'Idhā Astay'asa Ar-Rusulu Wa Žannū 'Annahum Qad Kudhibū Jā'ahum Naşrunā Fanujjiya Man Nashā'u Wa Lā Yuraddu Ba'sunā `Ani Al-Qawmi Al-Mujrimīna 012-110 መልክተኞቹም ተስፋ በቆረጡና እነርሱ በእርግጥ የተዋሹ መኾናቸውን በተጠራጠሩ ጊዜ እርዳታችን መጣላቸው፡፡ (እኛ) የምንሻውም ሰው እንዲድን ተደረገ፡፡ ቅጣታችንም ከአጋሪዎቹ ሕዝቦች ላይ አይመለስም፡፡ حَتَّى إِذَا ا‍سْتَيْئَسَ ا‍لرُّسُلُ وَظَ‍‍ن‍ّ‍‍ُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َهُمْ قَ‍‍د‍ْ كُذِبُو‍‍ا‍ ج‍‍َ‍ا‍ءَهُمْ نَصْرُنَا فَنُجِّيَ مَ‍‍ن‍ْ نَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَلاَ يُرَدُّ بَأْسُنَا عَنِ ا‍لْقَوْمِ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍
Laqad Kāna Fī Qaşaşihim `Ibratun Li'wlī Al-'Albābi Mā Kāna Ĥadīthāan Yuftará Wa Lakin Taşdīqa Al-Ladhī Bayna Yadayhi Wa Tafşīla Kulli Shay'in Wa Hudáan Wa Raĥmatan Liqawmin Yu'uminūna 012-111 በታሪካቸው ውስጥ ለአእምሮ ባለ ቤቶች በእርግጥ መገሰጫ ነበረ፡፡ (ይህ ቁርኣን) የሚቀጣጠፍ ወሬ አይደለም፡፡ ግን ያንን በስተፊቱ ያለውን አረጋጋጭ ለነገርም ሁሉ ገላጭ ለሚያምኑ ሕዝቦችም መሪና ችሮታ ነው፡፡ لَقَ‍‍د‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ فِي قَصَصِهِمْ عِ‍‍ب‍‍ْرَة‍‍‍ٌ لِأوْلِي ا‍لأَلْب‍‍َ‍ا‍بِ مَا ك‍‍َ‍ا‍نَ حَدِيثا‍ً يُفْتَرَى وَلَكِ‍‍ن‍ْ تَصْد‍ِي‍قَ ا‍لَّذِي بَيْنَ يَدَيْهِ وَتَفْص‍‍ِ‍ي‍لَ كُلِّ شَيْء‍ٍ وَهُ‍‍دى‍ً وَرَحْمَة‍Next Sūrah