13) Sūrat Ar-Ra`d

Printed format

13) سُورَة الرَّعد

'Alif-Lām-Mīm-Rā Tilka 'Āyātu Al-Kitābi Wa Al-Ladhī 'Unzila 'Ilayka Min Rabbika Al-Ĥaqqu Wa Lakinna 'Akthara An-Nāsi Lā Yu'uminūna 013-001 አ.ለ.መ.ረ (አሊፍ ላም ሚም ራ) ይህች (አናቅጽ) ከመጽሐፉ አንቀጾች ናት፡፡ ያም ከጌታህ ወዳንተ የተወረደው እውነት ነው፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያምኑም፡፡ أَلِف-لَام-مِيم-رَا تِلْكَ آي‍‍َ‍ا‍تُ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ وَا‍لَّذِي أُن‍زِلَ إِلَيْكَ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ ا‍لْحَقُّ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Al-Lahu Al-Ladhī Rafa`a As-Samāwāti Bighayri `Amadin Tarawnahā Thumma Astawá `Alá Al-`Arshi Wa Sakhkhara Ash-Shamsa Wa Al-Qamara Kullun Yajrī Li'jalin Musammáan Yudabbiru Al-'Amra Yufaşşilu Al-'Āyāti La`allakum Biliqā'i Rabbikum Tūqinūna 013-002 አላህ ያ ሰማያትን የምታዩዋት አዕማድ ሳትኖር ያነሳት ከዚያም በዐርሹ (ዙፋኑ) ላይ (ስልጣኑ) የተደላደለ ፀሐይንና ጨረቃንም የገራ ነው፡፡ ሁሉም ለተወሰነ ጊዜ ይሮጣሉ፡፡ ነገሩን ሁሉ ያስተናብራል፡፡ በጌታችሁ መገናኘት ታረጋግጡ ዘንድ ተዓምራቶችን ይዘረዝራል፡፡ ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي رَفَعَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ بِغَيْ‍‍ر‍ِ عَمَد‍ٍ تَرَوْنَهَا ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍سْتَوَى عَلَى ا‍لْعَرْشِ وَسَخَّرَ ا‍لشَّمْسَ وَا‍لْقَمَرَ كُلّ‍‍‍ٌ يَ‍‍ج‍‍ْ‍ Wa Huwa Al-Ladhī Madda Al-'Arđa Wa Ja`ala Fīhā Rawāsiya Wa 'Anhārāan Wa Min Kulli Ath-Thamarāti Ja`ala Fīhā Zawjayni Athnayni Yughshī Al-Layla An-Nahāra 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Liqawmin Yatafakkarūna 013-003 እርሱም ያ ምድርን የዘረጋ በሷም ተራራዎችንና ወንዞችን ያደረገ በውስጧም ከፍሬዎች ሁሉ ሁለት ሁለት ዓይነቶችን ያደረገ ነው፡፡ ሌሊትን በቀን ይሸፍናል፡፡ በዚህም ውስጥ ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች ምልክቶች አሉ፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي مَدَّ ا‍لأَرْضَ وَجَعَلَ فِيهَا رَوَاسِيَ وَأَنْهَارا‍ً وَمِ‍‍ن‍ْ كُلِّ ا‍لثَّمَر‍َا‍تِ جَعَلَ فِيهَا زَوْجَيْنِ ا‍ثْنَيْنِ يُغْشِي ا‍للَّيْلَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِقَوْم‍‍‍ٍ Wa Fī Al-'Arđi Qiţa`un Mutajāwirātun Wa Jannātun Min 'A`nābin Wa Zar`un Wa Nakhīlun Şinwānun Wa Ghayru Şinwānin Yusqá Bimā'in Wāĥidin Wa Nufađđilu Ba`đahā `Alá Ba`đin Al-'Ukuli 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Liqawmin Ya`qilūna 013-004 በምድርም የተጎራበቱ ቁርጥራጮች አልሉ፡፡ ከወይኖችም አትክልቶች አዝርዕቶችም መንታዎችና መንታዎች ያልኾኑ ዘንባባዎችም አልሉ፡፡ በአንድ ውሃ ይጠጣሉ፤ (በጣዕምም ይለያያሉ)፡፡ ከፊሉዋንም በከፊሉ ላይ በሚበላው ሰብል እናበልጣለን፡፡ በዚህም ውስጥ ለሚያውቁ ሕዝቦች ተዓምራት አለበት፡፡ وَفِي ا‍لأَرْضِ قِطَع‍‍‍ٌ مُتَجَاوِر‍َا‍ت‍‍‍ٌ وَجَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٌ مِنْ أَعْن‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ وَزَرْع‍‍‍ٌ وَنَخ‍‍ِ‍ي‍ل‍
Wa 'In Ta`jab Fa`ajabun Qawluhum 'A'idhā Kunnā Turābāan 'A'innā Lafī Khalqin Jadīdin 'Ūlā'ika Al-Ladhīna Kafarū Birabbihim Wa 'Ūlā'ika Al-'Aghlālu Fī 'A`nāqihim Wa 'Ūlā'ika 'Aşĥābu An-Nāri Hum Fīhā Khālidūna 013-005 ብትደነቅም ዐፈር በኾንን ጊዜ እና አዲስ ፍጥረት እንኾናለን ማለታቸው (ታላቅ) ድንቅ ነው፡፡ እነዚህ እነዚያ በጌታቸው የካዱት ናቸው፡፡ እነዚህም እንዛዝላዎች በአንገቶቻቸው ላይ ያሉባቸው ናቸው፡፡ እነዚሀም የእሳት ጓዶች ናቸው፡፡ እነሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡ وَإِ‍ن‍ْ تَعْجَ‍‍ب‍ْ فَعَجَب‍‍‍ٌ قَوْلُهُمْ أَئِذَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا تُرَاباً أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَفِي خَلْق‍‍‍ٍ جَد‍ِي‍دٍ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ بِرَبِّهِمْ وَأ Wa Yasta`jilūnaka Bis-Sayyi'ati Qabla Al-Ĥasanati Wa Qad Khalat Min Qablihimu Al-Mathulātu Wa 'Inna Rabbaka Ladhū Maghfiratin Lilnnāsi `Alá Žulmihim Wa 'Inna Rabbaka Lashadīdu Al-`Iqābi 013-006 ከእነሱ በፊት የመሰሎቻቸው ቅጣቶች በእርግጥ ያለፉ ሲኾኑ ከመልካሙ በፊት በመጥፎው ያስቸኩሉሃል፡፡ ጌታህም ለሰዎች ከመበደላቸው ጋር በእርግጥ የምህረት ባለቤት ነው፡፡ ጌታህም በእርግጥ ቅጣተ ብርቱ ነው፡፡ وَيَسْتَعْجِلُونَكَ بِ‍‍ا‍لسَّيِّئَةِ قَ‍‍ب‍‍ْلَ ا‍لْحَسَنَةِ وَقَ‍‍د‍ْ خَلَتْ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمُ ا‍لْمَثُلاَتُ وَإِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لَذُو مَغْفِرَة‍‍‍ٍ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ عَلَى ظُلْمِهِمْ وَإِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لَشَد‍ِي‍دُ ا‍لْعِق‍‍َ‍ا‍ Wa Yaqūlu Al-Ladhīna Kafarū Lawlā 'Unzila `Alayhi 'Āyatun Min Rabbihi 'Innamā 'Anta Mundhirun Wa Likulli Qawmin Hādin 013-007 እነዚያም የካዱት በእርሱ ላይ ከጌታው ተዓምር ለምን አልተወረደለትም ይላሉ፡፡ አንተ አስፈራሪ ብቻ ነህ፡፡ ለሕዝብም ሁሉ መሪ አላቸው፡፡ وَيَق‍‍ُ‍و‍لُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لَوْلاَ أُن‍زِلَ عَلَيْهِ آيَة‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّهِ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ مُ‍‍ن‍ذِر‍ٌ وَلِكُلِّ قَوْمٍ ه‍‍َ‍ا‍د‍ٍ
Al-Lahu Ya`lamu Mā Taĥmilu Kullu 'Unthá Wa Mā Taghīđu Al-'Arĥāmu Wa Mā Tazdādu Wa Kullu Shay'in `Indahu Bimiqdārin 013-008 አላህ ሴት ሁሉ የምታረግዘውን ያውቃል፡፡ ማሕጸኖችም የሚያጎድሉትን የሚጨምሩትንም (ያውቃል)፡፡ ነገሩም ሁሉ እርሱ ዘንድ በልክ የተወሰነ ነው፡፤ ا‍للَّهُ يَعْلَمُ مَا تَحْمِلُ كُلُّ أُن‍ثَى وَمَا تَغ‍‍ِ‍ي‍ضُ ا‍لأَرْح‍‍َ‍ا‍مُ وَمَا تَزْد‍َا‍دُ وَكُلُّ شَيْءٍ عِ‍‍ن‍‍ْدَهُ بِمِ‍‍ق‍‍ْد‍َا‍ر‍ٍ
`Ālimu Al-Ghaybi Wa Ash-Shahādati Al-Kabīru Al-Muta`ālī 013-009 ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ ታላቅ የላቀ ነው፡፡ عَالِمُ ا‍لْغَيْبِ وَا‍لشَّهَادَةِ ا‍لْكَب‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ ا‍لْمُتَعَالِي
Sawā'un Minkum Man 'Asarra Al-Qawla Wa Man Jahara Bihi Wa Man Huwa Mustakhfin Bil-Layli Wa Sāribun Bin-Nahāri 013-010 ከእናንተ ውስጥ ቃሉን ዝቅ ያደረገ ሰው በእርሱ የጮኸም ሰው እርሱ በሌሊት ተደባቂም በቀን (ተገልጾ) ኺያጅም የኾነ ሰው (እርሱ ዘንድ) እኩል ነው፡፡ سَو‍َا‍ء‍ٌ مِ‍‍ن‍‍ْكُ‍‍م‍ْ مَنْ أَسَرَّ ا‍لْقَوْلَ وَمَ‍‍ن‍ْ جَهَرَ بِهِ وَمَنْ هُوَ مُسْتَخْف‍‍‍ٍ بِ‍‍ا‍للَّيْلِ وَسَا‍ر‍‍ِب‍‍‍ٌ بِ‍‍ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ
Lahu Mu`aqqibātun Min Bayni Yadayhi Wa Min Khalfihi Yaĥfažūnahu Min 'Amri Al-Lahi 'Inna Al-Laha Lā Yughayyiru Mā Biqawmin Ĥattá Yughayyirū Mā Bi'anfusihim Wa 'Idhā 'Arāda Al-Lahu Biqawmin Sū'āan Falā Maradda Lahu Wa Mā Lahum Min Dūnihi Min Wa A- 013-011 ለእርሱ (ለሰው) ከስተፊቱም ከኋላውም በአላህ ትዕዛዝ (ከክፉ) የሚጠብቁት ተተካኪዎች (መላእክት) አሉት፡፡ አላህ በሕዝቦች ዘንድ ያለውን ጸጋ በነፍሶቻቸው ያለውን (ኹኔታ) እስከሚለውጡ ድረስ አይለውጥም፡፡ አላህም በሰዎች ላይ ክፉን በሻ ጊዜ ለእርሱ መመለስ የለውም፡፡ ለእነርሱም ከእርሱ ሌላ ምንም ተከላካይ የላቸውም፡፡ لَهُ مُعَقِّب‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ بَيْنِ يَدَيْهِ وَمِنْ خَلْفِهِ يَحْفَظُونَهُ مِنْ أَمْ‍‍ر‍ِ ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لاَ يُغَيِّ‍‍ر‍ُ مَا بِقَوْمٍ حَتَّى يُغَيِّرُوا‍ مَا بِأَ Huwa Al-Ladhī Yurīkumu Al-Barqa Khawfāan Wa Ţama`āan Wa Yunshi'u As-Saĥāba Ath-Thiqāla 013-012 እርሱ ያ የምትፈሩና የምትከጅሉም ስትሆኑ ብልጭታን የሚያሳያችሁ ከባዶች ደመናዎችንም የሚያስገኝ ነው፡፡ هُوَ ا‍لَّذِي يُ‍‍ر‍‍ِيكُمُ ا‍لْبَرْقَ خَوْفا‍ً وَطَمَعا‍ً وَيُ‍‍ن‍‍ْشِئُ ا‍لسَّح‍‍َ‍ا‍بَ ا‍لثِّق‍‍َ‍ا‍لَ
Wa Yusabbiĥu Ar-Ra`du Biĥamdihi Wa Al-Malā'ikatu Min Khīfatihi Wa Yursilu Aş-Şawā`iqa Fayuşību Bihā Man Yashā'u Wa Hum Yujādilūna Fī Al-Lahi Wa Huwa Shadīdu Al-Miĥāli 013-013 ነጎድጓድም አላህን በማመስገን ያጠራል፡፡ መላእክትም እርሱን ለመፍራት (ያጠሩታል)፡፡ መብረቆችንም ይልካል፡፡ እነርሱም (ከሓዲዎች) በአላህ የሚከራከሩ ሲሆኑ በእርሷ የሚሻውን ሰው ይመታል፡፡ እርሱም ኀይለ ብርቱ ነው፡፡ وَيُسَبِّحُ ا‍لرَّعْدُ بِحَمْدِهِ وَا‍لْمَلاَئِكَةُ مِنْ خِيفَتِهِ وَيُرْسِلُ ا‍لصَّوَاعِقَ فَيُص‍‍ِ‍ي‍بُ بِهَا مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَهُمْ يُجَادِل‍‍ُ‍و‍نَ فِي ا‍للَّهِ وَهُوَ شَد‍ِي‍دُ ا‍لْمِح‍‍َ‍ا‍لِ
Lahu Da`watu Al-Ĥaqqi Wa Al-Ladhīna Yad`ūna Min Dūnihi Lā Yastajībūna Lahum Bishay'in 'Illā Kabāsiţi Kaffayhi 'Ilá Al-Mā'i Liyablugha Fāhu Wa Mā Huwa Bibālighihi Wa Mā Du`ā'u Al-Kāfirīna 'Illā Fī Đalālin 013-014 ለእርሱ (ለአላህ) የእውነት መጥሪያ አለው፡፡ እነዚያም ከእርሱ ሌላ የሚገዙዋቸው (ጣዖታት) ወደ አፉ ይደርስ ዘንድ ወደ ውሃ መዳፎቹን (በሩቅ ሆኖ) እንደሚዘረጋ (ሰው መልስ) እንጂ ለነርሱ በምንም አይመልሱላቸውም፡፡ እርሱም ወደ አፉ ደራሽ አይደለም፡፡ የከሓዲዎችም ጥሪ በከንቱ እንጂ አይደለም፡፡ لَهُ دَعْوَةُ ا‍لْحَقِّ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ لاَ يَسْتَجِيب‍‍ُ‍و‍نَ لَهُ‍‍م‍ْ بِشَيْء‍ٍ إِلاَّ كَبَاسِطِ كَفَّيْهِ إِلَى ا‍لْم‍‍َ‍ا
Wa Lillahi Yasjudu Man As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Ţaw`āan Wa Karhāan Wa Žilāluhum Bil-Ghudūwi Wa Al-'Āşāli 013-015 በሰማያትና በምድርም ያሉት ሁሉ በውድም ሆነ በግድ ለአላህ ይሰግዳሉ፡ ጥላዎቻቸውም በጧቶችና በሠርኮች ይሰግዳሉ፡፡ وَلِلَّهِ يَسْجُدُ مَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ طَوْعا‍ً وَكَرْها‍ً وَظِلاَلُهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْغُدُوِّ وَا‍لآص‍‍َ‍ا‍لِ
Qul Man Rabbu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Quli Al-Lahu Qul 'Afāttakhadhtum Min Dūnihi 'Awliyā'a Lā Yamlikūna Li'nfusihim Naf`āan Wa Lā Đarrāan Qul Hal Yastawī Al-'A`má Wa Al-Başīru 'Am Hal Tastawī Až-Žulumātu Wa An-Nūr 'Am Ja`alū Lillahi Shurakā'a Khalaqū Kakhalqihi Fatashābaha Al-Khalqu `Alayhim Quli Al-Lahu Khāliqu Kulli Shay'in Wa Huwa Al-Wāĥidu Al-Qahhāru 013-016 آ«የሰማያትና የምድር ጌታ ማን ነውآ» በላቸው፡፡ آ«አላህ ነውآ» በል፡፡ آ«ለነፍሶቻቸው ጥቅምንም ጉዳትንም የማይችሉን ረዳቶች ከርሱ ሌላ ያዛችሁንآ» በላቸው፡፡ آ«ዕውርና የሚያይ ይስተካከላሉን ወይስ ጨለማዎችና ብርሃን ይስተካከላሉን ወይስ ለአላህ እንደርሱ አፈጣጠር የፈጠሩን ተጋሪዎች አደረጉለትና ፍጥረቱ በእነሱ ላይ ተመሳሰለባቸውንآ» በል፤ آ«አላህ ሁለመናውን ፈጣሪ ነው፡፡ እርሱም አንዱ አሸናፊው ነውآ» በል፡፡ قُلْ مَ‍‍ن‍ْ رَبُّ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ قُلِ ا‍للَّهُ قُلْ أَف‍ 'Anzala Mina As-Samā'i Mā'an Fasālat 'Awdiyatun Biqadarihā Fāĥtamala As-Saylu Zabadāan Rābīāan Wa Mimmā Yūqidūna `Alayhi Fī An-Nāri Abtighā'a Ĥilyatin 'Aw Matā`in Zabadun Mithluhu Kadhālika Yađribu Al-Lahu Al-Ĥaqqa Wa Al-Bāţila Fa'ammā Az-Zabadu Fayadh/habu Jufā'an Wa 'Ammā Mā Yanfa`u An-Nāsa Fayamkuthu Fī Al-'Arđi Kadhālika Yađribu Al-Lahu Al-'Amthāla 013-017 ከሰማይ ውሃን አወረደ፡፡ ሸለቆዎቹም በመጠናቸው ፈሰሱ፡፡ ጎርፉም አሰፋፊውን ኮረፋት ተሸከመ፡፡ ለጌጥ ወይም ለዕቃ ፍላጎት በእርሱ ላይ እሳት የሚያነዱበትም (ማዕድን) ብጤው የኾነ ኮረፋት አልለው፡፡ እንደዚሁ አላህ ለእውነትና ለውሸት ምሳሌን ያደርጋል፡፡ ኮረፋቱማ ግብስብስ ኾኖ ይጠፋል፡፡ ለሰዎች የሚጠቅመውማ በምድር ላይ ይቆያል፡፡ እንደዚሁ አላህ ምሳሌዎችን ይገልፃል፡፡ أَن‍زَلَ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً فَسَالَتْ أَوْدِيَة‍‍‍ٌ بِقَدَ‍ر‍
Lilladhīna Astajābū Lirabbihimu Al-Ĥusná Wa Al-Ladhīna Lam Yastajībū Lahu Law 'Anna Lahum Mā Fī Al-'Arđi Jamī`āan Wa Mithlahu Ma`ahu Lāftadaw Bihi 'Ūlā'ika Lahum Sū'u Al-Ĥisābi Wa Ma'wāhum Jahannamu Wa Bi'sa Al-Mihādu 013-018 ለእነዚያ ለጌታቸው ለታዘዙት መልካም ነገር (ገነት) አልላቸው፡፡ እነዚያም ለእርሱ ያልታዘዙት ለእነሱ በምድር ያለው ሁሉ ከእርሱም ጋር ብጤው ቢኖራቸው ኖሮ በእርሱ በተበዡበት ነበር፡፡ እነዚያ ለእነሱ ክፉ ምርመራ አለባቸው፡፡ መኖሪያቸውም ገሀነም ናት፡፡ ፍራሻቸውም ከፋች! لِلَّذ‍ِي‍نَ ا‍سْتَجَابُو‍‍ا‍ لِرَبِّهِمُ ا‍لْحُسْنَى وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ لَمْ يَسْتَجِيبُو‍‍ا‍ لَهُ لَوْ أَ‍نّ‍‍َ لَهُ‍‍م‍ْ مَا فِي ا‍لأَرْضِ جَمِيعا‍ً وَمِثْلَهُ مَعَهُ لاَفْتَدَوْا بِهِ أ‍ُ‍وْل&zw
'Afaman Ya`lamu 'Annamā 'Unzila 'Ilayka Min Rabbika Al-Ĥaqqu Kaman Huwa 'A`má 'Innamā Yatadhakkaru 'Ū Al-'Albābi 013-019 ከጌታህ ወዳንተ የተወረደው እውነት መኾኑን የሚያውቅ ሰው እንደዚያ እርሱ ዕውር እንደኾነው ሰው ነውን የሚገሠጹት የአእምሮ ባለቤቶች ብቻ ናቸው፡፡ أَفَمَ‍‍ن‍ْ يَعْلَمُ أَ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أُن‍زِلَ إِلَيْكَ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ ا‍لْحَقُّ كَمَنْ هُوَ أَعْمَى إِ‍نّ‍‍َمَا يَتَذَكَّرُ أ‍ُ‍وْلُو‍‍ا‍ ا‍لأَلْب‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
Al-Ladhīna Yūfūna Bi`ahdi Al-Lahi Wa Lā Yanquđūna Al-Mīthāqa 013-020 እነዚያ በአላህ ቃል ኪዳን የሚሞሉ የጠበቀውንም ኪዳን የማያፈርሱ ናቸው፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُوف‍‍ُ‍و‍نَ بِعَهْدِ ا‍للَّهِ وَلاَ يَ‍‍ن‍قُض‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْمِيث‍‍َ‍ا‍ق‍َ
Wa Al-Ladhīna Yaşilūna Mā 'Amara Al-Lahu Bihi 'An Yūşala Wa Yakhshawna Rabbahum Wa Yakhāfūna Sū'a Al-Ĥisābi 013-021 እነዚያም አላህ እንዲቀጠል በእርሱ ያዘዘውን ነገር የሚቀጥሉ ጌታቸውንም የሚያከብሩ መጥፎንም ቁጥጥር የሚፈሩ ናቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ يَصِل‍‍ُ‍و‍نَ مَ‍‍ا‍ أَمَرَ ا‍للَّهُ بِهِ أَ‍ن‍ْ يُوصَلَ وَيَخْشَوْنَ رَبَّهُمْ وَيَخَاف‍‍ُ‍و‍نَ س‍‍ُ‍و‍ءَ ا‍لْحِس‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
Wa Al-Ladhīna Şabarū Abtighā'a Wajhi Rabbihim Wa 'Aqāmū Aş-Şalāata Wa 'Anfaqū Mimmā Razaqnāhum Sirrāan Wa `Alāniyatan Wa Yadra'ūna Bil-Ĥasanati As-Sayyi'ata 'Ūlā'ika Lahum `Uqbá Ad-Dāri 013-022 እነዚያም የጌታቸውን ውዴታ ለመፈለግ የታገሱ፣ ሶላትንም አዘውትረው የሰገዱ፣ እኛ ከሰጠናቸው ሲሳይም በምስጢርም ኾነ በግልጽ የመጸወቱ፣ ክፉውንም ነገር በበጎ የሚገፈትሩ ናቸው፡፡ እነዚያ ለእነሱ መጨረሻይቱ ምስጉን አገር አለቻቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ صَبَرُوا‍ ا‍ب‍‍ْتِغ‍‍َ‍ا‍ءَ وَج‍‍ْهِ رَبِّهِمْ وَأَقَامُو‍‍ا‍ ا‍لصَّلاَةَ وَأَن‍فَقُو‍‍ا‍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا رَزَ‍ق‍‍ْنَاهُمْ سِرّا‍ً وَعَلاَنِيَة‍‍‍ً وَيَ‍‍د‍
Jannātu `Adnin Yadkhulūnahā Wa Man Şalaĥa Min 'Ābā'ihim Wa 'Azwājihim Wa Dhurrīyātihim Wa Al-Malā'ikatu Yadkhulūna `Alayhim Min Kulli Bābin 013-023 (እርሷም) የመኖሪያ ገነቶች ናት፡፡ ይገቡባታል፡፡ ከአባቶቻቸውም፣ ከሚስቶቻቸውም፣ ከዝርያቸውም መልካም የሠራ ሰው (ይገባታል)፡፡ መላእክትም በእነርሱ ላይ ከየደጃፉ ሁሉ ይገባሉ፡፡ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍تُ عَ‍‍د‍‍ْن‍‍‍ٍ يَ‍‍د‍‍ْخُلُونَهَا وَمَ‍‍ن‍ْ صَلَحَ مِ‍‍ن‍ْ آب‍‍َ‍ا‍ئِهِمْ وَأَزْوَاجِهِمْ وَذُرِّيَّاتِهِمْ وَا‍لْمَلاَئِكَةُ يَ‍‍د‍‍ْخُل‍‍ُ‍و‍نَ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ ب‍‍َ‍ا‍ب‍‍ٍ
Salāmun `Alaykum Bimā Şabartum Fani`ma `Uqbá Ad-Dāri 013-024 آ«ሰላም ለእናንተ ይኹን፡፡ (ይህ ምንዳ) በመታገሳችሁ ነው፡፡ የመጨረሻይቱም አገር ምን ታምር!آ» (ይሏቸዋል)፡፡ سَلاَمٌ عَلَيْكُ‍‍م‍ْ بِمَا صَبَرْتُمْ فَنِعْمَ عُ‍‍ق‍‍ْبَى ا‍لدّ‍َا‍ر‍ِ
Wa Al-Ladhīna Yanquđūna `Ahda Al-Lahi Min Ba`di Mīthāqihi Wa Yaqţa`ūna Mā 'Amara Al-Lahu Bihi 'An Yūşala Wa Yufsidūna Fī Al-'Arđi 'Ūlā'ika Lahumu Al-La`natu Wa Lahum Sū'u Ad-Dāri 013-025 እነዚያም የአላህን ቃል ኪዳን ከጠበቀ በኋላ የሚያፈርሱ አላህም እንዲቀጠል በእርሱ ያዘዘውን ነገር የሚቆርጡ በምድርም ላይ የሚያበላሹ እነዚያ ለነሱ እርግማን አለባቸው፡፡ ለእነሱም መጥፎ አገር (ገሀነም) አላቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ يَ‍‍ن‍قُض‍‍ُ‍و‍نَ عَهْدَ ا‍للَّهِ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ مِيثَاقِهِ وَيَ‍‍ق‍‍ْطَع‍‍ُ‍و‍نَ مَ‍‍ا‍ أَمَرَ ا‍للَّهُ بِهِ أَ‍ن‍ْ يُوصَلَ وَيُفْسِد‍ُو‍نَ فِي ا‍لأَرْضِ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ لَهُمُ ا‍للَّ
Al-Lahu Yabsuţu Ar-Rizqa Liman Yashā'u Wa Yaqdiru Wa Fariĥū Bil-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Mā Al-Ĥayāatu Ad-Dunyā Fī Al-'Ākhirati 'Illā Matā`un 013-026 አላህ ለሚሻው ሰው ሲሳይን ያሰፋል፤ ያጠባልም፡፡ (ከሓዲዎች) በቅርቢቱም ሕይወት ተደሰቱ፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት በመጨረሻይቱ አንጻር (ትንሽ) መጠቀሚያ እንጂ ምንም አይደለችም፡፡ ا‍للَّهُ يَ‍‍ب‍‍ْسُطُ ا‍لرِّزْقَ لِمَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَيَ‍‍ق‍‍ْدِ‍ر‍ُ وَفَ‍‍ر‍‍ِحُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَمَا ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةُ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا فِي ا‍لآخِر
Wa Yaqūlu Al-Ladhīna Kafarū Lawlā 'Unzila `Alayhi 'Āyatun Min Rabbihi Qul 'Inna Al-Laha Yuđillu Man Yashā'u Wa Yahdī 'Ilayhi Man 'Anāba 013-027 እነዚያም የካዱት آ«በእርሱ ላይ ከጌታው ተዓምር ለምን አልተወረደምآ» ይላሉ፡፡ آ«አላህ የሚሻውን ያጠምማል፡፡ የተመለሰውንም ሰው ወደርሱ ይመራልآ» በላቸው፡፡ وَيَق‍‍ُ‍و‍لُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لَوْلاَ أُن‍زِلَ عَلَيْهِ آيَة‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّهِ قُلْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يُضِلُّ مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَيَهْدِي إِلَيْهِ مَنْ أَن‍‍َ‍ا‍ب‍َ
Al-Ladhīna 'Āmanū Wa Taţma'innu Qulūbuhum Bidhikri Al-Lahi 'Alā Bidhikri Al-Lahi Taţma'innu Al-Qulūbu 013-028 (እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَتَ‍‍ط‍‍ْمَئِ‍‍ن‍ّ‍‍ُ قُلُوبُهُ‍‍م‍ْ بِذِكْ‍‍ر‍ِ ا‍للَّهِ أَلاَ بِذِكْ‍‍ر‍ِ ا‍للَّهِ تَ‍‍ط‍‍ْمَئِ‍‍ن‍ّ‍‍ُ ا‍لْقُل‍‍ُ‍و‍ب‍ُ
Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Ţūbá Lahum Wa Ĥusnu Ma'ābin 013-029 እነዚያ ያመኑትና መልካም ሥራዎችን የሠሩት ለእነሱ ደግ ኑሮ መልካም መመለሻም አላቸው፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ طُوبَى لَهُمْ وَحُسْنُ مَآ‍ب‍‍ٍ
Kadhālika 'Arsalnāka Fī 'Ummatin Qad Khalat Min Qablihā 'Umamun Litatluwa `Alayhimu Al-Ladhī 'Awĥaynā 'Ilayka Wa Hum Yakfurūna Bir-Raĥmani Qul Huwa Rabbī Lā 'Ilāha 'Illā Huwa `Alayhi Tawakkaltu Wa 'Ilayhi Matābi 013-030 እንደዚሁ ከበፊትዋ ብዙ ሕዝቦች በእርግጥ ያለፉ ወደኾነችው ሕዝብ እነርሱ በአልረሕማን የሚክዱ ሲኾኑ ያንን ወደ አንተ ያወረድነውን ቁርኣን በእነርሱ ላይ ታነብላቸው ዘንድ ላክንህ፡፡ آ«እርሱ (አልረሕማን) ጌታዬ ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ በርሱ ላይ ተጠጋሁ፡፡ መመለሻየም ወደርሱ ብቻ ነውآ» በላቸው፡፡ كَذَلِكَ أَرْسَلْن‍‍َ‍ا‍كَ فِ‍‍ي‍ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ٍ قَ‍‍د‍ْ خَلَتْ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهَ‍‍ا‍ أُمَم‍‍‍ٌ لِتَتْلُوَ عَلَيْهِمُ ا‍لَّذِ Wa Law 'Anna Qur'ānāan Suyyirat Bihi Al-Jibālu 'Aw Quţţi`at Bihi Al-'Arđu 'Aw Kullima Bihi Al-Mawtá Bal Lillahi Al-'Amru Jamī`āan 'Afalam Yay'asi Al-Ladhīna 'Āmanū 'An Law Yashā'u Al-Lahu Lahadá An-Nāsa Jamī`āan Wa Lā Yazālu Al-Ladhīna Kafarū Tuşībuhum Bimā Şana`ū Qāri`atun 'Aw Taĥullu Qarībāan Minrihim Ĥattá Ya'tiya Wa`du Al-Lahi 'Inna Al-Laha Lā Yukhlifu Al-Mī`āda 013-031 ቁርኣንም በእርሱ ተራራዎች በተነዱበት ወይም በእርሱ ምድር በተቆራረጠችበት ወይም በእርሱ ሙታን እንዲናገሩ በተደረጉበት ኖሮ (የመካ ከሓዲዎች ባላመኑ ነበር)፡፡ በእውነቱ ነገሩ ሁሉ የአላህ ነው፡፡ እነዚያ ያመኑት ሰዎች እነሆ አላህ በሻ ኖሮ ሰዎችን በመላ በእርግጥ ይመራቸው እንደነበረ አያውቁምን እነዚያም የካዱት በሥራቸው ምክንያት (አጥፊ) ዐደጋ የምታገኛቸው ከመኾን ወይም የአላህ ቀጠሮ እስኪመጣ በአገራቸው አቅራቢያ (አንተ) የምትሰፍርባቸው ከመኾን አይወገዱም፡፡ አላህ ቀጠሮውን አያፈርስምና፡፡ وَل
Wa Laqadi Astuhzi'a Birusulin Min Qablika Fa'amlaytu Lilladhīna Kafarū Thumma 'Akhadhtuhum Fakayfa Kāna `Iqābi 013-032 ከአንተ በፊት በነበሩትም መልክተኞች በእርግጥ ተላግጦባቸዋል፡፡ ለእነዚያም ለካዱት ጊዜን ሰጠኋቸው፡፡ ከዚያም (በቅጣት) ያዝኩዋቸው፡፡ ቅጣቴም እንዴት ነበር! وَلَقَدِ ا‍سْتُهْزِئَ بِرُسُل‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ فَأَمْلَيْتُ لِلَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَخَذْتُهُمْ فَكَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عِق‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
'Afaman Huwa Qā'imun `Alá Kulli Nafsin Bimā Kasabat Wa Ja`alū Lillahi Shurakā'a Qul Sammūhum 'Am Tunabbi'ūnahu Bimā Lā Ya`lamu Fī Al-'Arđi 'Am Bižāhirin Mina Al-Qawli Bal Zuyyina Lilladhīna Kafarū Makruhum Wa Şuddū `Ani As-Sabīli Wa Man Yuđlili Al-Lahu Famā Lahu Min Hādin 013-033 እርሱ በነፍስ ሁሉ ላይ በሠራቸው ሥራ ተጠባባቂ የኾነው (አላህ እንደዚህ እንዳልኾነው ጣዖት ብጤ ነውን) ለአላህም ተጋሪዎችን አደረጉ፡፡ ጥሯቸው آ«አላህን በምድር ውስጥ የማያውቀው ኖሮ ትነግሩታላችሁን ወይስ ከቃል በግልጽ (ፍቺ በሌለው ከንቱ ቃል ተጋሪዎች በማለት ትጠሩዋቸዋላችሁን)آ» በላቸው፡፡ በእውነቱ ለእነዚያ ለካዱት ተንኮላቸው ተሸለመላቸው፡፡ ከእውነቱ መንገድም ታገዱ፡፡ አላህም ያጠመመው ሰው ለእርሱ ምንም አቅኚ የለውም፡፡ أَفَمَنْ هُوَ ق‍‍َ‍ا‍ئِمٌ عَلَى كُلِّ نَفْس‍‍‍ٍ بِمَا كَسَبَتْ وَجَعَلُو‍‍ا‍ لِلَّهِ شُ
Lahum `Adhābun Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa La`adhābu Al-'Ākhirati 'Ashaqqu Wa Mā Lahum Mina Al-Lahi Min Wāqin 013-034 ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወት ቅጣት አላቸው፡፡ የመጨረሻይቱም (ዓለም) ቅጣት በጣም የበረታ ነው፡፡ ለእነሱም ከአላህ (ቅጣት) ምንም ጠባቂ የላቸውም፡፡ لَهُمْ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ فِي ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَلَعَذ‍َا‍بُ ا‍لآخِرَةِ أَشَقُّ وَمَا لَهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍للَّهِ مِ‍‍ن‍ْ وَا‍ق‍‍ٍ
Mathalu Al-Jannati Allatī Wu`ida Al-Muttaqūna Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru 'Ukuluhā Dā'imun Wa Žilluhā Tilka `Uqbá Al-Ladhīna Attaqaw Wa `Uqbá Al-Kāfirīna An-Nāru 013-035 ያች ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት ገነት ምጣኔዋ (እንደሚነገራችሁ ነው)፡፡ ከሥርዋ ወንዞች ይፈስሳሉ፡፡ ምግቧ (ሁልጊዜ) የማይቋረጥ፤ ነው፡፡ ጥላዋም (እንደዚሁ)፡፡ ይህች የእነዚያ የተጠነቀቁት መጨረሻ ናት፡፡ የከሃዲዎችም መጨረሻ እሳት ናት፡፡ مَثَلُ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ ا‍لَّتِي وُعِدَ ا‍لْمُتَّق‍‍ُ‍و‍نَ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهَا ا‍لأَنْه‍‍َ‍ا‍رُ أُكُلُهَا د‍َا‍ئِم‍‍‍ٌ وَظِلُّهَا تِلْكَ عُ‍‍ق‍‍ْبَى ا‍لَّذ Wa Al-Ladhīna 'Ātaynāhumu Al-Kitāba Yafraĥūna Bimā 'Unzila 'Ilayka Wa Mina Al-'Aĥzābi Man Yunkiru Ba`đahu Qul 'Innamā 'Umirtu 'An 'A`buda Al-Laha Wa Lā 'Ushrika Bihi 'Ilayhi 'Ad`ū Wa 'Ilayhi Ma'ābi 013-036 እነዚያም መጽሐፉን የሰጠናቸው ወዳንተ በተወረደው ይደሰታሉ፡፡ ከአሕዛብም ከፊሉን የሚክዱ ሰዎች አልሉ፡፡ آ«እኔ የታዘዝኩት አላህን ብቻ እንድገዛ በእርሱም እንደዳላጋራ ነው፡፡ ወደእርሱ እጠራለሁ፤ መመለሻዬም ወደእርሱ ነውآ» በላቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ آتَيْنَاهُمُ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ يَفْرَح‍‍ُ‍و‍نَ بِمَ‍‍ا‍ أُن‍زِلَ إِلَيْكَ وَمِنَ ا‍لأَحْز‍َا‍بِ مَ‍‍ن‍ْ يُ‍‍ن‍كِ‍‍ر‍ُ بَعْضَهُ قُلْ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أُمِرْتُ أَنْ أَعْبُدَ Wa Kadhalika 'Anzalnāhu Ĥukmāan `Arabīyāan Wa La'ini Attaba`ta 'Ahwā'ahum Ba`damā Jā'aka Mina Al-`Ilmi Mā Laka Mina Al-Lahi Min Wa Līyin Wa Lā Wāqin 013-037 እንደዚሁ በዐረብኛ የተነገረ ፍትሕ ሲኾን አወረድነው፡፡ ዕውቀቱ ከመጣልህም በኋላ ዝንባሌዎቻቸውን ብትከተል ከአላህ ቅጣት ምንም ረዳትም ጠባቂም የለህም፡፡ وَكَذَلِكَ أَن‍زَلْن‍‍َ‍ا‍هُ حُكْماً عَرَبِيّا‍ً وَلَئِنِ ا‍تَّبَعْتَ أَهْو‍َا‍ءَهُ‍‍م‍ْ بَعْدَمَا ج‍‍َ‍ا‍ءَكَ مِنَ ا‍لْعِلْمِ مَا لَكَ مِنَ ا‍للَّهِ مِ‍‍ن‍ْ وَلِيّ‍‍‍ٍ وَلاَ وَا‍ق‍‍ٍ
Wa Laqad 'Arsalnā Rusulāan Min Qablika Wa Ja`alnā Lahum 'Azwājāan Wa Dhurrīyatan Wa Mā Kāna Lirasūlin 'An Ya'tiya Bi'āyatin 'Illā Bi'idhni Al-Lahi Likulli 'Ajalin Kitābun 013-038 ከአንተ በፊትም መልክተኞችን በእርግጥ ልከናል፡፡ ለእነርሱም ሚስቶችንና ልጆችን አድርገናል፡፡ ለማንኛውም መልክተኛ በአላህ ፈቃድ እንጂ ተዓምር ሊያመጣ አይገባውም፡፡ ለጊዜው ሁሉ ጽሑፍ አለው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَرْسَلْنَا رُسُلا‍ً مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ وَجَعَلْنَا لَهُمْ أَزْوَاجا‍ً وَذُرِّيَّة‍‍‍ً وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ لِرَس‍‍ُ‍و‍لٍ أَ‍ن‍ْ يَأْتِيَ بِآيَة‍‍‍ٍ إِلاَّ بِإِذْنِ ا‍للَّهِ لِكُلِّ أَجَل‍‍‍ٍ كِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍ٌ
Yamĥū Al-Lahu Mā Yashā'u Wa Yuthbitu Wa `Indahu 'Ummu Al-Kitābi 013-039 አላህ የሚሻውን ያብሳል፤ ያጸድቃልም፡፡ የመጽሐፉ መሠረትም እርሱ ዘንድ ነው፡፡ يَمْحُو‍‍ا‍ ا‍للَّهُ مَا يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَيُثْبِتُ وَعِ‍‍ن‍‍ْدَهُ أُ‍مّ‍‍ُ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
Wa 'In Mā Nuriyannaka Ba`đa Al-Ladhī Na`iduhum 'Aw Natawaffayannaka Fa'innamā `Alayka Al-Balāghu Wa `Alaynā Al-Ĥisābu 013-040 የዚያንም ያስፈራራናቸውን ከፊሉን ብናሳይህ (መልካም ነው)፡፡ ወይም ብንገድልህ (ወቀሳ የለብህም)፡፡ በአንተ ላይ ያለብህ ማድረስ ብቻ ነው፡፡ ምርመራውም በኛ ላይ ነው፡፤ وَإِ‍ن‍ْ مَا نُ‍‍ر‍‍ِيَ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ بَعْضَ ا‍لَّذِي نَعِدُهُمْ أَوْ نَتَوَفَّيَ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ فَإِ‍نّ‍‍َمَا عَلَيْكَ ا‍لْبَلاَغُ وَعَلَيْنَا ا‍لْحِس‍‍َ‍ا‍ب‍ُ
'Awalam Yaraw 'Annā Na'tī Al-'Arđa Nanquşuhā Min 'Aţrāfihā Wa Allāhu Yaĥkumu Lā Mu`aqqiba Liĥukmihi Wa Huwa Sarī`u Al-Ĥisābi 013-041 እኛ ምድርን ከጫፎችዋ የምናጎድላት ኾነን የምንመጣባት መኾናችንን አላዩምን አላህም ይፈርዳል፡፡ ለፍርዱም ገልባጭ የለውም፡፡ እርሱም ምርመራው ፈጣን ነው፡፡ أَوَلَمْ يَرَوْا أَ‍نّ‍‍َا نَأْتِي ا‍لأَرْضَ نَ‍‍ن‍‍ْقُصُهَا مِنْ أَ‍ط‍‍ْرَافِهَا وَا‍للَّهُ يَحْكُمُ لاَ مُعَقِّبَ لِحُكْمِهِ وَهُوَ سَ‍‍ر‍‍ِي‍عُ ا‍لْحِس‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
Wa Qad Makara Al-Ladhīna Min Qablihim Falillāhi Al-Makru Jamī`āan Ya`lamu Mā Taksibu Kullu Nafsin Wa Saya`lamu Al-Kuffāru Liman `Uqbá Ad-Dāri 013-042 እነዚያም ከእነሱ በፊት የነበሩት በእርግጥ መከሩ፡፡ አዘንግቶም የመያዙ ዘዴ በሙሉ የአላህ ነው፡፡ ነፍስ ሁሉ የምትሠራውን ያውቃል፡፡ ከሓዲዎችም የመጨረሻይቱ አገር ለማን እንደምትኾን ወደፊት ያውቃሉ፡፡ وَقَ‍‍د‍ْ مَكَرَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ فَلِلَّهِ ا‍لْمَكْرُ جَمِيعا‍ً يَعْلَمُ مَا تَكْسِبُ كُلُّ نَفْس‍‍‍ٍ وَسَيَعْلَمُ ا‍لْكُفّ‍‍َ‍ا‍رُ لِمَنْ عُ‍‍ق‍‍ْبَى ا‍لدّ‍َا‍ر‍ِ
Wa Yaqūlu Al-Ladhīna Kafarū Lasta Mursalāan Qul Kafá Bil-Lahi Shahīdāan Baynī Wa Baynakum Wa Man `Indahu `Ilmu Al-Kitābi 013-043 እነዚያም የካዱት ሰዎች آ«መልክተኛ አይደለህምآ» ይላሉ፡፡ آ«በእኔና በእናንተ መካከል መስካሪ በአላህና እርሱ ዘንድ የመጽሐፉ ዕውቀት ባለው ሰው በቃآ» በላቸው፡፡ وَيَق‍‍ُ‍و‍لُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لَسْتَ مُرْسَلا‍ً قُلْ كَفَى بِ‍‍ا‍للَّهِ شَهِيدا‍ً بَيْنِي وَبَيْنَكُمْ وَمَنْ عِ‍‍ن‍‍ْدَهُ عِلْمُ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
Next Sūrah