Bismi Al-Lahi Ar-Raĥmāni Ar-Raĥīmi  | 001-001 በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡ | بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ |
Al-Ĥamdu Lillahi Rabbi Al-`Ālamīna  | 001-002 ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤ | الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ |
Ar-Raĥmāni Ar-Raĥīmi  | 001-003 እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ | الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ |
Māliki Yawmi Ad-Dīni  | 001-004 የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡ | مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ |
'Īyāka Na`budu Wa 'Īyāka Nasta`īnu  | 001-005 አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡ | إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ |
Ahdinā Aş-Şirāţa Al-Mustaqīma  | 001-006 ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡ | اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ |
Şirāţa Al-Ladhīna 'An`amta `Alayhim Ghayri Al-Maghđūbi `Alayhim Wa Lā Ađ-Đāllīna  | 001-007 የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡ | صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلاَ الضَّالِّينَ |