Qul 'A`ūdhu Birabbi Al-Falaqi  | 113-001 በል آ«በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡ | قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ |
Min Sharri Mā Khalaqa  | 113-002 آ«ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡ | مِنْ شَرِّ مَا خَلَقَ |
Wa Min Sharri Ghāsiqin 'Idhā Waqaba  | 113-003 آ«ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤ | وَمِنْ شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ |
Wa Min Sharri An-Naffāthāti Fī Al-`Uqadi  | 113-004 آ«በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡ | وَمِنْ شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي الْعُقَدِ |
Wa Min Sharri Ĥāsidin 'Idhā Ĥasada  | 113-005 آ«ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡آ» | وَمِنْ شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ |