Al-Qāri`ahu  | 101-001 ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤ | الْقَارِعَةُ |
Mā Al-Qāri`ahu  | 101-002 ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት! | مَا الْقَارِعَةُ |
Wa Mā 'Adrāka Mā Al-Qāri`ahu  | 101-003 ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ? | وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْقَارِعَةُ |
Yawma Yakūnu An-Nāsu Kālfarāshi Al-Mabthūthi  | 101-004 ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤ | يَوْمَ يَكُونُ النَّاسُ كَالْفَرَاشِ الْمَبْثُوثِ |
Wa Takūnu Al-Jibālu Kāl`ihni Al-Manfūshi  | 101-005 ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡) | وَتَكُونُ الْجِبَالُ كَالْعِهْنِ الْمَنفُوشِ |
Fa'ammā Man Thaqulat Mawāzīnuhu  | 101-006 ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤ | فَأَمَّا مَنْ ثَقُلَتْ مَوَازِينُهُ |
Fahuwa Fī `Īshatin Rāđiyahin  | 101-007 እርሱ በምትወደድ ኑሮ ውስጥ ይኾናል፡፡ | فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَاضِيَةٍ |
Wa 'Ammā Man Khaffat Mawāzīnuhu  | 101-008 ሚዛኖቹም የቀለሉበት ሰውማ፤ | وَأَمَّا مَنْ خَفَّتْ مَوَازِينُهُ |
Fa'ummuhu Hāwiyahun  | 101-009 መኖሪያው ሃዊያህ ናት | فَأُمُّهُ هَاوِيَةٌ |
Wa Mā 'Adrāka Mā Hiyah  | 101-010 እርሷም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? | وَمَا أَدْرَاكَ مَا هِيَهْ |
Nārun Ĥāmiyahun  | 101-011 (እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት፡፡ | نَارٌ حَامِيَةٌ |