8) Sūrat Al-'Anfāl

Printed format

8) سُورَة الأَنفَال

Yas'alūnaka `Ani Al-'Anfāl Quli Al-'Anfāli Lillahi Wa Ar-Rasūli Fa Attaqū Al-Laha Wa 'Aşliĥū Dhāta Baynikum Wa 'Aţī`ū Al-Laha Wa Rasūlahu 'In Kuntum Mu'uminīna 008-001 ከጦር ዘረፋ ገንዘቦች ይጠይቁሃል፡፡ آ«የዘረፋ ገንዘቦች የአላህና የመልክተኛው ናቸው፡፡آ» ስለዚህ አላህን ፍሩ፡፡ በመካከላችሁ ያለችውንም ኹኔታ አሳምሩ፡፡ አማኞችም እንደኾናችሁ አላህንና መልክተኛውን ታዘዙ በላቸው፡፡ يَسْأَلُونَكَ عَنِ ا‍لأَن‍فَال قُلِ ا‍لأَن‍ف‍‍َ‍ا‍لِ لِلَّهِ وَا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لِ فَاتَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَأَصْلِحُو‍‍ا‍ ذ‍َا‍تَ بَيْنِكُمْ وَأَطِيعُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَرَسُولَهُ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُ‍ 'Innamā Al-Mu'uminūna Al-Ladhīna 'Idhā Dhukira Al-Lahu Wajilat Qulūbuhum Wa 'Idhā Tuliyat `Alayhim 'Āyātuhu Zādat/hum 'Īmānāan Wa `Alá Rabbihim Yatawakkalūna 008-002 ፍጹም ምእምናን እነዚያ አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚፈሩት፣ በነሱም ላይ አንቀጾቻችን በተነበቡ ጊዜ እምነትን የሚጨምሩላቸው፣ በጌታቸውም ላይ ብቻ የሚመኩት ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا ا‍لْمُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ إِذَا ذُكِ‍‍ر‍َ ا‍للَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ آيَاتُهُ زَادَتْهُمْ إِيمَانَا‍ً وَعَلَى رَبِّهِمْ يَتَوَكَّل‍‍ُ‍و‍نَ
Al-Ladhīna Yuqīmūna Aş-Şalāata Wa Mimmā Razaqnāhum Yunfiqūna 008-003 እነዚያ ሶላትን ደንቡን አሟልተው የሚሰግዱ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱ ናቸው፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُقِيم‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لصَّلاَةَ وَمِ‍‍م‍ّ‍‍َا رَزَ‍ق‍‍ْنَاهُمْ يُ‍‍ن‍فِق‍‍ُ‍و‍نَ
'Ūlā'ika Humu Al-Mu'uminūna Ĥaqqāan Lahum Darajātun `Inda Rabbihim Wa Maghfiratun Wa Rizqun Karīmun 008-004 እነዚያ በእውነት አማኞች እነሱ ብቻ ናቸው፡፡ ለእነሱ በጌታቸው ዘንድ ደረጃዎች ምህረትና የከበረ ሲሳይም አላቸው፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ حَقّا‍ً لَهُمْ دَرَج‍‍َ‍ا‍تٌ عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّهِمْ وَمَغْفِرَة‍‍‍ٌ وَر‍‍ِزْق‍‍‍ٌ كَ‍‍ر‍‍ِي‍م‍‍‍ٌ
Kamā 'Akhrajaka Rabbuka Min Baytika Bil-Ĥaqqi Wa 'Inna Farīqāan Mina Al-Mu'uminīna Lakārihūna 008-005 (ይህ በዘረፋ ክፍያ የከፊሉ ሰው መጥላት) ከምእምናን ከፊሉ የጠሉ ሲኾኑ ጌታህ ከቤትህ በእውነት ላይ ኾነህ እንዳወጣህ ነው፡፡ كَمَ‍‍ا‍ أَخْرَجَكَ رَبُّكَ مِ‍‍ن‍ْ بَيْتِكَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَإِ‍نّ‍‍َ فَ‍‍ر‍‍ِيقا‍ً مِنَ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ لَكَا‍ر‍‍ِه‍‍ُ‍و‍نَ
Yujādilūnaka Fī Al-Ĥaqqi Ba`damā Tabayyana Ka'annamā Yusāqūna 'Ilá Al-Mawti Wa Hum Yanžurūna 008-006 እነርሱ እያዩ ወደሞት እንደሚነዱ ኾነው በእውነቱ ነገር (በመጋደል ግዴታነት) ከተገለጸላቸው በኋላ ይከራከሩሃል፡፡ يُجَادِلُونَكَ فِي ا‍لْحَقِّ بَعْدَمَا تَبَيَّنَ كَأَ‍نّ‍‍َمَا يُسَاق‍‍ُ‍و‍نَ إِلَى ا‍لْمَوْتِ وَهُمْ يَ‍‍ن‍ظُر‍ُو‍نَ
Wa 'Idh Ya`idukumu Al-Lahu 'Iĥdá Aţā'ifatayni 'Annahā Lakum Wa Tawaddūna 'Anna Ghayra Dhāti Ash-Shawkati Takūnu Lakum Wa Yurīdu Al-Lahu 'An Yuĥiqqa Al-Ĥaqqa Bikalimātihi Wa Yaqţa`a Dābira Al-Kāfirīna 008-007 አላህም ከሁለቱ ጭፍሮች አንደኛዋን እርሷ ለናንተ ናት ሲል ተስፋ በሰጣችሁ ጊዜ፣ የሀይል ባለቤት ያልኾነችውም (ነጋዴይቱ) ለናንተ ልትኾን በወደዳችሁ ጊዜ፣ አላህም በተስፋ ቃላቱ እውነትን ማረጋገጡን ሊገልጽና የከሓዲዎችንም መጨረሻ ሊቆርጥ በሻ ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡ وَإِذْ يَعِدُكُمُ ا‍للَّهُ إِحْدَى ا‍لطّ‍‍َ‍ا‍ئِفَتَيْنِ أَ‍نّ‍‍َهَا لَكُمْ وَتَوَدّ‍ُو‍نَ أَ‍نّ‍‍َ غَيْرَ ذ‍َا‍تِ ا‍لشَّوْكَةِ تَك‍‍ُ‍و‍نُ لَكُمْ وَيُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ ا‍للَّهُ أَ
Liyuĥiqqa Al-Ĥaqqa Wa Yubţila Al-Bāţila Wa Law Kariha Al-Mujrimūna 008-008 (ይህንንም ያደረገው) አጋሪዎቹ ቢጠሉም እውነቱን ሊያረጋግጥ ክህደትንም ሊያጠፋ ነው፡፡ لِيُحِقَّ ا‍لْحَقَّ وَيُ‍‍ب‍‍ْطِلَ ا‍لْبَاطِلَ وَلَوْ كَ‍‍ر‍‍ِهَ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ُ‍و‍نَ
'Idh Tastaghīthūna Rabbakum Fāstajāba Lakum 'Annī Mumiddukum Bi'alfin Mina Al-Malā'ikati Murdifīna 008-009 ከጌታችሁ ርዳታን በፈለጋችሁ ጊዜ آ«እኔ በሺህ መላእክት ተከታታዮች ሲኾኑ እረዳችኋለሁآ» ሲል ለናንተ የተቀበላችሁን (አስታውሱ)፡፡ إِذْ تَسْتَغِيث‍‍ُ‍و‍نَ رَبَّكُمْ فَاسْتَج‍‍َ‍ا‍بَ لَكُمْ أَ‍نّ‍‍ِي مُمِدُّكُ‍‍م‍ْ بِأَلْف‍‍‍ٍ مِنَ ا‍لْمَلاَئِكَةِ مُرْدِف‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā Ja`alahu Al-Lahu 'Illā Bushrá Wa Litaţma'inna Bihi Qulūbukum Wa Mā An-Naşru 'Illā Min `Indi Al-Lahi 'Inna Al-Laha `Azīzun Ĥakīmun 008-010 አላህም (ይኽንን ርዳታ) ለብስራትና ልቦቻችሁ በርሱ ሊረኩበት እንጂ ለሌላ አላደረገውም፡፡ ድልም መንሳት ከአላህ ዘንድ እንጂ ከሌላ አይደለም፡፡ አላህ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና፡፡ وَمَا جَعَلَهُ ا‍للَّهُ إِلاَّ بُشْرَى وَلِتَ‍‍ط‍‍ْمَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َ بِهِ قُلُوبُكُمْ وَمَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َصْرُ إِلاَّ مِنْ عِ‍‍ن‍‍ْدِ ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ عَز‍ِي‍زٌ حَك‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
'Idh Yughashshīkumu An-Nu`āsa 'Amanatan Minhu Wa Yunazzilu `Alaykum Mina As-Samā'i Mā'an Liyuţahhirakum Bihi Wa Yudh/hiba `Ankum Rijza Ash-Shayţāni Wa Liyarbiţa `Alá Qulūbikum Wa Yuthabbita Bihi Al-'Aqdāma 008-011 ከእርሱ በኾነው ጸጥታ (በጦር ግንባር) በእንቅልፍ በሸፈናችሁና ውሃውንም በእርሱ ሊያጠራችሁ፣ የሰይጣንንም ጉትጎታ ከእናንተ ሊያስወግድላችሁ፣ ልቦቻችሁንም (በትዕግስት) ሊያጠነክርላችሁ፣ በእርሱም ጫማዎችን (በአሸዋው ላይ) ሊያደላድልላችሁ በእናንተ ላይ ከሰማይ ባወረደላችሁ ጊዜ (አስታውሱ)፡፡ إِذْ يُغَشِّيكُمُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُع‍‍َ‍ا‍سَ أَمَنَة‍‍‍ً مِنْهُ وَيُنَزِّلُ عَلَيْكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً لِيُطَهِّرَكُ‍‍م‍ْ بِهِ وَيُذْهِبَ عَ‍ 'Idh Yūĥī Rabbuka 'Ilá Al-Malā'ikati 'Annī Ma`akum Fathabbitū Al-Ladhīna 'Āmanū Sa'ulqī Fī Qulūbi Al-Ladhīna Kafarū Ar-Ru`ba Fāđribū Fawqa Al-'A`nāqi Wa Ađribū Minhum Kulla Banānin 008-012 ጌታህ ወደ መላእክቱ آ«آ»እኔ (በእርዳታዬ) ከእናንተ ጋር ነኝና እነዚያን ያመኑትን አጽናኑ፡፡ በእነዚያ በካዱት ልቦች ውስጥ ፍርሃትን በእርግጥ እጥላለሁ፡፡ ከአንገቶችም በላይ (ራሶችን) ምቱ፡፡ ከእነሱም የቅርንጫፎችን መለያልይ ሁሉ ምቱ፡፡ ሲል ያወረደውን (አስታውስ)፡፡ إِذْ يُوحِي رَبُّكَ إِلَى ا‍لْمَلاَئِكَةِ أَ‍نّ‍‍ِي مَعَكُمْ فَثَبِّتُو‍‍ا‍ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ سَأُلْقِي فِي قُل‍‍ُ‍و‍بِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ ا‍لرُّعْبَ فَاضْ‍‍ر‍‍ِبُو‍ Dhālika Bi'annahum Shāq Al-Laha Wa Rasūlahu Wa Man Yushāqiqi Al-Laha Wa Rasūlahu Fa'inna Al-Laha Shadīdu Al-`Iqābi 008-013 ይህ እነርሱ አላህንና መልክተኛውን ስለተቃወሙ ነው፡፡ አላህንና መልክተኛውንም የሚቃወም ሁሉ አላህ ቅጣቱ ብርቱ ነው፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َهُمْ ش‍‍َ‍ا‍قُّو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَرَسُولَهُ وَمَ‍‍ن‍ْ يُشَاقِقِ ا‍للَّهَ وَرَسُولَهُ فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ شَد‍ِي‍دُ ا‍لْعِق‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
Dhālikum Fadhūqūhu Wa 'Anna Lilkāfirīna `Adhāba An-Nāri 008-014 ይህ (ቅጣታችሁ ነው) ቅመሱትም፡፡ ለከሓዲዎችም የእሳት ቅጣት በእርግጥ አለባቸው፡፡ ذَلِكُمْ فَذُوق‍‍ُ‍و‍هُ وَأَ‍نّ‍‍َ لِلْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ عَذ‍َا‍بَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū 'Idhā Laqītumu Al-Ladhīna Kafarū Zaĥfāan Falā Tuwallūhumu Al-'Adbāra 008-015 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! እነዚያን የካዱትን ሰዎች (ለጦር) ሲጓዙ ባገኛችኋቸው ጊዜ ጀርባዎችን አታዙሩላቸው፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ إِذَا لَقِيتُمُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ زَحْفا‍ً فَلاَ تُوَلُّوهُمُ ا‍لأَ‍د‍‍ْب‍‍َ‍ا‍رَ
Wa Man Yuwallihim Yawma'idhin Duburahu 'Illā Mutaĥarrifāan Liqitālin 'Aw Mutaĥayyizāan 'Ilá Fi'atin Faqad Bā'a Bighađabin Mina Al-Lahi Wa Ma'wāhu Jahannamu Wa Bi'sa Al-Maşīru 008-016 ያን ጊዜም ለግድያ ለመዘዋወር ወይም ወደ ሠራዊት ለመቀላቀል ሳይኾን ጀርባውን የሚያዞርላቸው ሰው ከአላህ በኾነ ቁጣ በእርግጥ ተመለሰ፡፡ መኖሪያውም ገሀነም ናት፡፡ መመለሻይቱም ከፋች፡፡ وَمَ‍‍ن‍ْ يُوَلِّهِمْ يَوْمَئِذ‍ٍ دُبُرَهُ إِلاَّ مُتَحَرِّفا‍ً لِقِت‍‍َ‍ا‍لٍ أَوْ مُتَحَيِّزا‍ً إِلَى فِئَة‍‍‍ٍ فَقَ‍‍د‍ْ ب‍‍َ‍ا‍ءَ بِغَضَب‍‍‍ٍ مِنَ ا‍للَّهِ وَمَأْو‍َا‍هُ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمُ وَبِئْسَ ا‍لْمَص‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
Falam Taqtulūhum Wa Lakinna Al-Laha Qatalahum Wa Mā Ramayta 'Idh Ramayta Wa Lakinna Al-Laha Ramá Wa Liyubliya Al-Mu'uminīna Minhu Balā'an Ĥasanāan 'Inna Al-Laha Samī`un `Alīmun 008-017 አልገደላችኋቸውም ግን አላህ ገደላቸው፡፡ (ጭብጥን ዐፈር) በወረወርክም ጊዜ አንተ አልወረወርክም፡፡ ግን አላህ ወረወረ (ወደ ዓይኖቻቸው አደረሰው)፡፡ ለአማኞችም ከርሱ የኾነን መልካም ጸጋ ለመስጠት (ይህን አደረገ)፡፡ አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነውና፡፡ فَلَمْ تَ‍‍ق‍‍ْتُلُوهُمْ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهَ قَتَلَهُمْ وَمَا رَمَيْتَ إِذْ رَمَيْتَ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهَ رَمَى وَلِيُ‍‍ب‍‍ْلِيَ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ مِنْهُ بَلاَءً حَسَنا‍ً إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ سَم‍‍ِ‍ي‍عٌ عَل‍‍ِ‍ي‍ Dhālikum Wa 'Anna Al-Laha Mūhinu Kaydi Al-Kāfirīna 008-018 ይህ (ዕውነት ነው)፡፡ አላህም የከሓዲዎችን ተንኮል አድካሚ ነው፡፡ ذَلِكُمْ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ مُوهِنُ كَيْدِ ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
'In Tastaftiĥū Faqad Jā'akumu Al-Fatĥu Wa 'In Tantahū Fahuwa Khayrun Lakum Wa 'In Ta`ūdū Na`ud Wa Lan Tughniya `Ankum Fi'atukum Shay'āan Wa Law Kathurat Wa 'Anna Al-Laha Ma`a Al-Mu'uminīna 008-019 ፍትሕን (ፍርድን) ብትጠይቁ ፍትሑ በእርግጥ መጥቶላችኋል፡፡ (ክህደትንና መዋጋትን) ብትከለከሉም እርሱ ለእናንተ የተሻለ ነው፡፡ (ወደ መጋደል) ብትመለሱም እንመለሳለን፡፡ ሰራዊታችሁም ብትበዛም እንኳ ከናንተ ምንም አትጠቅማችሁም፡፡ አላህም ከምእምናን ጋር ነው፡፡ إِ‍ن‍ْ تَسْتَفْتِحُو‍‍ا‍ فَقَ‍‍د‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَكُمُ ا‍لْفَتْحُ وَإِ‍ن‍ْ تَ‍‍ن‍تَهُو‍‍ا‍ فَهُوَ خَيْر‍ٌ لَكُمْ وَإِ‍ن‍ْ تَعُودُوا‍ نَعُ‍‍د‍ْ وَلَ‍‍ن‍ْ تُغْنِيَ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū 'Aţī`ū Al-Laha Wa Rasūlahu Wa Lā Tawallaw `Anhu Wa 'Antum Tasma`ūna 008-020 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህንና መልክተኛውን ታዘዙ፡፡ እናንተም የምትሰሙ ስትኾኑ ከርሱ አትሽሹ፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ أَطِيعُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَرَسُولَهُ وَلاَ تَوَلَّوْا عَنْهُ وَأَ‍ن‍‍ْتُمْ تَسْمَع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lā Takūnū Kālladhīna Qālū Sami`nā Wa Hum Lā Yasma`ūna 008-021 እንደነዚያም እነሱ የማይሰሙ ሲኾኑ ሰማን እንዳሉት አትሁኑ፡፡ وَلاَ تَكُونُو‍‍ا‍ كَالَّذ‍ِي‍نَ قَالُو‍‍ا‍ سَمِعْنَا وَهُمْ لاَ يَسْمَع‍‍ُ‍و‍نَ
'Inna Sharra Ad-Dawābbi `Inda Al-Lahi Aş-Şummu Al-Bukmu Al-Ladhīna Lā Ya`qilūna 008-022 ከተንቀሳቃሾች ሁሉ አላህ ዘንድ መጥፎ ተንኮለኞች እነዚያ የማያውቁት፣ ደንቆሮዎቹ፣ ዲዳዎቹ ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ شَرَّ ا‍لدَّوَا‍بِّ عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍للَّهِ ا‍لصُّ‍‍م‍ّ‍‍ُ ا‍لْبُكْمُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Law `Alima Al-Lahu Fīhim Khayrāan La'asma`ahum Wa Law 'Asma`ahum Latawallaw Wa Hum Mu`rūna 008-023 በውስጣቸውም ደግ መኖሩን አላህ ባወቀ ኖሮ (የመረዳትን መስማት) ባሰማቸው ነበር፡፡ (ደግ የሌለባቸው መኾኑን ሲያውቅ) ባሰማቸውም ኖሮ እነሱ እውነትን የተው ኾነው በሸሹ ነበር፡፡ وَلَوْ عَلِمَ ا‍للَّهُ فِيهِمْ خَيْرا‍ً لَأَسْمَعَهُمْ وَلَوْ أَسْمَعَهُمْ لَتَوَلَّوا وَهُ‍‍م‍ْ مُعْ‍‍ر‍‍ِض‍‍ُ‍و‍نَ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Astajībū Lillahi Wa Lilrrasūli 'Idhā Da`ākum Limā Yuĥyīkum Wa A`lamū 'Anna Al-Laha Yaĥūlu Bayna Al-Mar'i Wa Qalbihi Wa 'Annahu 'Ilayhi Tuĥsharūna 008-024 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! (መልክተኛው) ሕያው ወደሚያደርጋችሁ እምነት በጠራችሁ ጊዜ ለአላህና ለመልክተኛው ታዘዙ፡፡ አላህም በሰውየውና በልቡ መካከል የሚጋርድ መኾኑን ወደርሱም የምትሰበሰቡ መኾናችሁን እወቁ፡፡ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ ا‍سْتَجِيبُو‍‍ا‍ لِلَّهِ وَلِلرَّس‍‍ُ‍و‍لِ إِذَا دَعَاكُمْ لِمَا يُحْيِيكُمْ وَا‍عْلَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَح‍‍ُ‍و‍لُ بَيْنَ ا‍لْمَرْءِ وَقَلْبِهِ وَأَ‍نّ‍‍َهُ إِلَيْه
Wa Attaqū Fitnatan Lā Tuşībanna Al-Ladhīna Žalamū Minkum Khāşşatan Wa A`lamū 'Anna Al-Laha Shadīdu Al-`Iqābi 008-025 ከናንተም ውስጥ እነዚያን የበደሉትን ብቻ ለይታ የማትነካን ፈተና ተጠንቀቁ፡፡ አላህም ቅጣቱ ብርቱ መኾኑን እወቁ፡፡ وَاتَّقُو‍‍ا‍ فِتْنَة‍‍‍ً لاَ تُصِيبَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ خ‍‍َ‍ا‍صَّة‍‍‍ً وَا‍عْلَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ شَد‍ِي‍دُ ا‍لْعِق‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
Wa Adhkurū 'Idh 'Antum Qalīlun Mustađ`afūna Fī Al-'Arđi Takhāfūna 'An Yatakhaţţafakumu An-Nāsu Fa'āwākum Wa 'Ayyadakum Binaşrihi Wa Razaqakum Mina Aţ-Ţayyibāti La`allakum Tashkurūna 008-026 እናንተም በምድር ላይ የተናቃችሁ ጥቂቶች ኾናችሁ ሳላችሁ ሰዎች ሊነጥቁዋችሁ የምትፈሩ ስትኾኑ ያስጠጋችሁን በእርዳታውም ያበረታችሁን ከመልካሞች ሲሳዮችም ታመሰግኑ ዘንድ የሰጣችሁን አስታውሱ፡፡ وَاذْكُرُو‍ا‍ إِذْ أَ‍ن‍‍ْتُمْ قَل‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٌ مُسْتَضْعَف‍‍ُ‍و‍نَ فِي ا‍لأَرْضِ تَخَاف‍‍ُ‍و‍نَ أَ‍ن‍ْ يَتَخَطَّفَكُمُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ فَآوَاكُمْ وَأَيَّدَكُ‍‍م‍ْ بِنَصْ‍‍ر‍‍ِهِ وَرَزَقَكُ‍‍م‍ْ مِنَ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Lā Takhūnū Al-Laha Wa Ar-Rasūla Wa Takhūnū 'Amānātikum Wa 'Antum Ta`lamūna 008-027 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህንና መልክተኛውን አትክዱ፡፡ አደራዎቻችሁንም እናንተ እያወቃችሁ አትክዱ፡፡ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ لاَ تَخُونُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لَ وَتَخُونُ‍‍و‍‍ا‍ أَمَانَاتِكُمْ وَأَ‍ن‍‍ْتُمْ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa A`lamū 'Annamā 'Amwālukum Wa 'Awlādukum Fitnatun Wa 'Anna Al-Laha `Indahu 'Ajrun `Ažīmun 008-028 ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁም ፈተና ብቻ መኾናቸውንና አላህም እሱ ዘንድ ታላቅ ምንዳ ያለው መኾኑን እወቁ፡፡ وَاعْلَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَمْوَالُكُمْ وَأَوْلاَدُكُمْ فِتْنَة‍‍‍ٌ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ عِ‍‍ن‍‍ْدَهُ أَ‍ج‍‍ْرٌ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū 'In Tattaqū Al-Laha Yaj`al Lakum Furqānāan Wa Yukaffir `Ankum Sayyi'ātikum Wa Yaghfir Lakum Wa Allāhu Dhū Al-Fađli Al-`Ažīmi 008-029 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ብትፈሩ የእውነት መለያን ብርሃን ያደርግላችኋል፡፡ ክፉ ሥራዎቻችሁንም ከእናንተ ላይ ያብስላችኋል፡፡ ለእናንተም ይምራችኋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው፡፡ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍ن‍ْ تَتَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ يَ‍‍ج‍‍ْعَ‍‍ل‍ْ لَكُمْ فُرْقَانا‍ً وَيُكَفِّرْ عَ‍‍ن‍كُمْ سَيِّئ‍‍َ‍اتِكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ وَا‍للَّهُ ذُو ا‍لْفَضْلِ ا‍لْعَظ‍ Wa 'Idh Yamkuru Bika Al-Ladhīna Kafarū Liyuthbitūka 'Aw Yaqtulūka 'Aw Yukhrijūka Wa Yamkurūna Wa Yamkuru Al-Lahu Wa Allāhu Khayru Al-Mākirīna 008-030 እነዚያም የካዱት ሊያስሩህ ወይም ሊገድሉህ ወይም (ከመካ) ሊያወጡህ ባንተ ላይ በመከሩብህ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ይመክራሉም አላህም ተንኮላቸውን ይመልስባቸዋል፡፡ አላህም ከመካሪዎቹ ሁሉ በላይ ነው፡፡ وَإِذْ يَمْكُرُ بِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لِيُثْبِت‍‍ُ‍و‍كَ أَوْ يَ‍‍ق‍‍ْتُل‍‍ُ‍و‍كَ أَوْ يُخْ‍‍ر‍‍ِج‍‍ُ‍و‍كَ وَيَمْكُر‍ُو‍نَ وَيَمْكُرُ ا‍للَّهُ وَا‍للَّهُ خَيْرُ ا‍لْمَاكِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa 'Idhā Tutlá `Alayhim 'Āyātunā Qālū Qad Sami`nā Law Nashā'u Laqulnā Mithla Hādhā 'In Hādhā 'Illā 'Asāţīru Al-'Awwalīna 008-031 አንቀጾቻችንም በነሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ آ«በእርግጥ ሰምተናል፤ በሻን ኖሮ የዚህን ብጤ ባልን ነበር፤ ይህ የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ጽሑፍ ተረቶች እንጂ ሌላ አይደለምآ» ይላሉ፡፡ وَإِذَا تُتْلَى عَلَيْهِمْ آيَاتُنَا قَالُو‍‍ا‍ قَ‍‍د‍ْ سَمِعْنَا لَوْ نَش‍‍َ‍ا‍ءُ لَقُلْنَا مِثْلَ هَذَا إِنْ هَذَا إِلاَّ أَسَاط‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Idh Qālū Al-Lahumma 'In Kāna Hādhā Huwa Al-Ĥaqqa Min `Indika Fa'amţir `Alaynā Ĥijāratan Mina As-Samā'i 'Aw A'tinā Bi`adhābin 'Alīmin 008-032 آ«ጌታችን ሆይ! ይህ እርሱ ካንተ ዘንድ (የተወረደ) እውነት እንደ ኾነ በኛ ላይ ከሰማይ ድንጋዮችን አዝንብብን ወይም አሳማሚ ቅጣትን አምጣብንآ» ባሉም ጊዜ (አስታውስ) وَإِذْ قَالُو‍‍ا‍ ا‍للَّهُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ هَذَا هُوَ ا‍لْحَقَّ مِنْ عِ‍‍ن‍‍ْدِكَ فَأَمْطِرْ عَلَيْنَا حِجَارَة‍‍‍ً مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ أَوْ ا‍ئْتِنَا بِعَذ‍َا‍بٍ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa Mā Kāna Al-Lahu Liyu`adhdhibahum Wa 'Anta Fīhim Wa Mā Kāna Al-Lahu Mu`adhdhibahum Wa Hum Yastaghfirūna 008-033 አላህም አንተ በውስጣቸው እያለህ (ድንጋይ በማዝነብና ባሳማሚ ቅጣት) የሚቀጣቸው አይደለም፡፡ አላህም እነሱ ምህረትን የሚለምኑ ሲኾኑ የሚቀጣቸው አይደለም፡፡ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهُ لِيُعَذِّبَهُمْ وَأَ‍ن‍‍ْتَ فِيهِمْ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِر‍ُو‍نَ
Wa Mā Lahum 'Allā Yu`adhdhibahumu Al-Lahu Wa Hum Yaşuddūna `Ani Al-Masjidi Al-Ĥarāmi Wa Mā Kānū 'Awliyā'ahu 'In 'Awliyā'uuhu 'Illā Al-Muttaqūna Wa Lakinna 'Aktharahum Lā Ya`lamūna 008-034 እነሱ ከተከበረው መስጊድ የሚከለክሉ ሲኾኑም አላህ (በሰይፍ) የማይቀጣቸው ለነሱ ምን አልላቸው (የቤቱ) ጠባቂዎችም አልነበሩም፡፡ ጠባቂዎቹ (ክሕደትን) ተጠንቃቂዎቹ እንጂ ሌሎቹ አይደሉም፡፡ ግን አብዛኛዎቻቸው አያውቁም፡፡ وَمَا لَهُمْ أَلاَّ يُعَذِّبَهُمُ ا‍للَّهُ وَهُمْ يَصُدّ‍ُو‍نَ عَنِ ا‍لْمَسْجِدِ ا‍لْحَر‍َا‍مِ وَمَا كَانُ‍‍و‍‍ا‍ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ءَهُ إِنْ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ؤُهُ إِلاَّ ا‍لْمُتَّق‍‍ُ‍و‍نَ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَهُمْ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā Kāna Şalātuhum `Inda Al-Bayti 'Illā Mukā'an Wa Taşdiyatan Fadhūqū Al-`Adhāba Bimā Kuntum Takfurūna 008-035 በቤቱ ዘንድም (በካዕባ) ስግደታቸው ማፏጨትና ማጨብጨብ እንጂ ሌላ አልነበረም፡፡ ትክዱት በነበራችሁትም ነገር ቅጣትን ቅመሱ (ይባላሉ)፡፡ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ صَلاَتُهُمْ عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍لْبَيْتِ إِلاَّ مُك‍‍َ‍ا‍ء‍ً وَتَصْدِيَة‍‍‍ً فَذُوقُو‍‍ا‍ ا‍لْعَذ‍َا‍بَ بِمَا كُ‍‍ن‍تُمْ تَكْفُر‍ُو‍نَ
'Inna Al-Ladhīna Kafarū Yunfiqūna 'Amwālahum Liyaşuddū `An Sabīli Al-Lahi Fasayunfiqūnahā Thumma Takūnu `Alayhim Ĥasratan Thumma Yughlabūna Wa Al-Ladhīna Kafarū 'Ilá Jahannama Yuĥsharūna 008-036 እነዚያ የካዱት ከአላህ መንገድ ሊከለክሉ ገንዘቦቻቸውን ያወጣሉ፡፡ በእርግጥም ያወጡዋታል፡፡ ከዚያም በእነሱ ላይ ጸጸት ትኾንባቸዋለች፡፡ ከዚያም ይሸነፋሉ፡፡ እነዚያም የካዱት ወደ ገሀነም ይሰበሰባሉ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ يُ‍‍ن‍‍ْفِق‍‍ُ‍و‍نَ أَمْوَالَهُمْ لِيَصُدُّوا‍ عَ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ فَسَيُ‍‍ن‍فِقُونَهَا ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ تَك‍‍ُ‍و‍نُ عَلَيْهِمْ حَسْرَة‍‍‍ً ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُغْلَب‍ Liyamīza Al-Lahu Al-Khabītha Mina Aţ-Ţayyibi Wa Yaj`ala Al-Khabītha Ba`đahu `Alá Ba`đin Fayarkumahu Jamī`āan Fayaj`alahu Fī Jahannama 'Ūlā'ika Humu Al-Khāsirūna 008-037 አላህ መጥፎውን ከመልካሙ ሊለይ መጥፎውንም ከፊሉን በከፊሉ ላይ ሊያደርግና ባንድ ላይ ሊያነባብረው በገሀነም ውስጥም ሊያደርገው (ይሰበሰባሉ)፡፡ እነዚያ እነሱ ከሳሪዎቹ ናቸው፡፡ لِيَم‍‍ِ‍ي‍زَ ا‍للَّهُ ا‍لْخَب‍‍ِ‍ي‍ثَ مِنَ ا‍لطَّيِّبِ وَيَ‍‍ج‍‍ْعَلَ ا‍لْخَب‍‍ِ‍ي‍ثَ بَعْضَهُ عَلَى بَعْض‍‍‍ٍ فَيَرْكُمَهُ جَمِيعا‍ً فَيَ‍‍ج‍‍ْعَلَهُ فِي جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْخَاسِر‍ُو‍نَ
Qul Lilladhīna Kafarū 'In Yantahū Yughfar Lahum Mā Qad Salafa Wa 'In Ya`ūdū Faqad Mađat Sunnatu Al-'Awwalīna 008-038 ለነዚያ ለካዱት በላቸው፡- ቢከለከሉ ለእነሱ በእርግጥ ያለፈውን (ሥራ) ምሕረት ይደረግላቸዋል፡፡ (ወደ መጋደል) ቢመለሱም (እናጠፋቸዋለን)፡፡ የቀድሞዎቹ ሕዝቦች ልማድ በእርግጥ አልፋለችና፡፡ قُ‍‍ل‍ْ لِلَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُو‍ا‍ إِ‍ن‍ْ يَ‍‍ن‍تَهُو‍‍ا‍ يُغْفَرْ لَهُ‍‍م‍ْ مَا قَ‍‍د‍ْ سَلَفَ وَإِ‍ن‍ْ يَعُودُوا‍ فَقَ‍‍د‍ْ مَضَتْ سُ‍‍ن‍ّ‍‍َةُ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qātilūhum Ĥattá Lā Takūna Fitnatun Wa Yakūna Ad-Dīnu Kulluhu Lillahi Fa'ini Antahaw Fa'inna Al-Laha Bimā Ya`malūna Başīrun 008-039 ሁከትም እስከማትገኝ ሃይማኖትም ሁሉ ለአላህ ብቻ እስከሚኾን ድረስ ተጋደሏቸው፡፡ ቢከለከሉም አላህ የሚሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡ وَقَاتِلُوهُمْ حَتَّى لاَ تَك‍‍ُ‍و‍نَ فِتْنَة‍‍‍ٌ وَيَك‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لدّ‍ِي‍نُ كُلُّهُ لِلَّهِ فَإِنِ ا‍ن‍تَهَوْا فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ بِمَا يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ بَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Wa 'In Tawallaw Fā`lamū 'Anna Al-Laha Mawlākum Ni`ma Al-Mawlá Wa Ni`ma An-Naşīru 008-040 (ከእምነት) ቢዞሩም አላህ ረዳታችሁ መኾኑን ዕወቁ፡፡ (እርሱ) ምን ያምር ጠባቂ! ምን ያምርም ረዳት! وَإِ‍ن‍ْ تَوَلَّوْا فَاعْلَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ مَوْلاَكُمْ نِعْمَ ا‍لْمَوْلَى وَنِعْمَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َص‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
Wa A`lamū 'Annamā Ghanimtum Min Shay'in Fa'anna Lillahi Khumusahu Wa Lilrrasūli Wa Lidhī Al-Qurbá Wa Al-Yatāmá Wa Al-Masākīni Wa Abni As-Sabīli 'In Kuntum 'Āmantum Bil-Lahi Wa Mā 'Anzalnā `Alá `Abdinā Yawma Al-Furqāni Yawma At-Taqá Al-Jam`āni Wa Allāhu `Alá Kulli Shay'in Qadīrun 008-041 ከማንኛውም ነገር በጦር (ከከሓዲዎች) የዘረፋችሁትም አንድ አምስተኛው ለአላህና ለመልክተኛው፣ (ለነቢዩ) የዝምድና ባለቤቶችም፣ ለየቲሞችም፣ ለምስኪኖችም፣ ለመንገደኛም የተገባ መኾኑን ዕውቁ፣ በአላህና በዚያም እውነትና ውሸት በተለየበት ቀን ሁለቱ ጭፍሮች በተገናኙበት (በበድር) ቀን በባሪያችን ላይ ባወረድነው የምታምኑ እንደኾናችሁ (ይህንን ዕወቁ)፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ وَاعْلَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َمَا غَنِمْتُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ فَأَ‍ 'Idh 'Antum Bil-`Udwati Ad-Dunyā Wa Hum Bil-`Udwati Al-Quşwá Wa Ar-Rakbu 'Asfala Minkum Wa Law Tawā`adttumkhtalaftum Al-Mī`ādi Wa Lakin Liyaqđiya Al-Lahu 'Amrāan Kāna Maf`ūlāan Liyahlika Man Halaka `An Bayyinatin Wa Yaĥyá Man Ĥayya `An Bayyinatin Wa 'Inna Al-Laha Lasamī`un `Alīmun 008-042 እናንተ በቅርቢቱ ዳርቻ ኾናችሁ እነርሱም በሩቂቱ ዳርቻ ኾነው የነጋዴዎቹም ጭፍራ ከናንተ በታች ሲኾኑ በሰፈራችሁ ጊዜ (ያደረግንላችሁን አስታውሱ)፡፡ በተቃጠራችሁም ኖሮ በቀጠሮው በተለያያችሁ ነበር፡፡ ግን አላህ ሊሠራው የሚገባውን ነገር ሊፈጽም የሚጠፋ ሰው ከአስረጅ በኋላ እንዲጠፋ ሕያው የሚኾንም ሰው ከአስረጅ በኋላ ሕያው እንዲኾን (ያለቀጠሮ አጋጠማችሁ)፡፡ አላህም በእርግጥ ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡ إِذْ أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْعُ‍‍د‍‍ْوَةِ ا‍لدُّ‍‍ن&zw
'Idh Yurīkahumu Al-Lahu Fī Manāmika Qalīlāan Wa Law 'Arākahum Kathīrāan Lafashiltum Wa Latanāza`tum Al-'Amri Wa Lakinna Al-Laha Sallama 'Innahu `Alīmun Bidhāti Aş-Şudūri 008-043 አላህ በሕልምህ እነሱን ጥቂት አድርጎ ባሳየህ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ እነሱን ብዙ አድርጎ ባሳየህም ኖሮ በፈራችሁና በነገሩ በተጨቃጨቃችሁ ነበር፡፡ ግን አላህ አዳናችሁ፡፡ እርሱ በደረቶች ውስጥ ያለን ሁሉ ዐዋቂ ነውና፡፡ إِذْ يُ‍‍ر‍‍ِيكَهُمُ ا‍للَّهُ فِي مَنَامِكَ قَلِيلا‍ً وَلَوْ أَرَاكَهُمْ كَثِيرا‍ً لَفَشِلْتُمْ وَلَتَنَازَعْتُمْ فِي ا‍لأَمْ‍‍ر‍ِ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهَ سَلَّمَ إِ‍نّ‍‍َهُ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ بِذ‍َا‍تِ ا‍لصُّد‍ُو‍ر‍ِ
Wa 'Idh Yurīkumūhum 'Idhi At-Taqaytum Fī 'A`yunikum Qalīlāan Wa Yuqallilukum Fī 'A`yunihim Liyaqđiya Al-Lahu 'Amrāan Kāna Maf`ūlāan Wa 'Ilá Al-Lahi Turja`u Al-'Umūru 008-044 አላህም ሊሠራው የሚገባን ነገር ይፈጽም ዘንድ በተጋጠማችሁ ጊዜ እነርሱን በዓይኖቻችሁ ጥቂት አድርጎ ያሳያችሁንና በዓይኖቻቸውም ላይ ያሳነሳችሁን (አስታውሱ)፡፡ ነገሮቹም ሁሉ ወደ አላህ ብቻ ይመለሳሉ፡፡ وَإِذْ يُ‍‍ر‍‍ِيكُمُوهُمْ إِذِ ا‍لْتَقَيْتُمْ فِ‍‍ي‍ أَعْيُنِكُمْ قَلِيلا‍ً وَيُقَلِّلُكُمْ فِ‍‍ي‍ أَعْيُنِهِمْ لِيَ‍‍ق‍‍ْضِيَ ا‍للَّهُ أَمْرا‍ً ك‍‍َ‍ا‍نَ مَفْعُولا‍ً وَإِلَى ا‍للَّهِ تُرْجَعُ ا‍لأُم‍‍ُ‍و‍رُ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū 'Idhā Laqītum Fi'atanthbutū Wa Adhkurū Al-Laha Kathīrāan La`allakum Tufliĥūna 008-045 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ሰራዊትን በገጠማችሁ ጊዜ እርጉ፤ (መክቱ)፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፤ በእርግጥ ትድናላችሁና፡፡ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ إِذَا لَقِيتُمْ فِئَة‍‍‍ً فَاثْبُتُو‍‍ا‍ وَا‍ذْكُرُوا‍ ا‍للَّهَ كَثِيرا‍ً لَعَلَّكُمْ تُفْلِح‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Aţī`ū Al-Laha Wa Rasūlahu Wa Lā Tanāza`ū Fatafshalū Wa Tadh/haba Rīĥukum Wa Aşbirū 'Inna Al-Laha Ma`a Aş-Şābirīna 008-046 አላህንና መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡ አትጨቃጨቁም፡፡ ትፈራላችሁና ኃይላችሁም ትኼዳለችና፡፡ ታገሱም፤ አላህ ከትዕግስተኞች ጋር ነውና፡፡ وَأَطِيعُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَرَسُولَهُ وَلاَ تَنَازَعُو‍‍ا‍ فَتَفْشَلُو‍‍ا‍ وَتَذْهَبَ ‍ر‍‍ِيحُكُمْ وَا‍صْبِرُو‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ مَعَ ا‍لصَّابِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Lā Takūnū Kālladhīna Kharajū Min Diyārihim Baţarāan Wa Ri'ā'a An-Nāsi Wa Yaşuddūna `An Sabīli Al-Lahi Wa Allāhu Bimā Ya`malūna Muĥīţun 008-047 እንደነዚያ ለትዕቢትና ለሰዎች ይዩልኝ ሲሉ ከአላህም መንገድ ለማገድ ከአገራቸው እንደወጡት አትኹኑ፡፡ አላህም በሚሠሩት ሁሉ (በዕውቀቱ) ከባቢ ነው፡፡ وَلاَ تَكُونُو‍‍ا‍ كَالَّذ‍ِي‍نَ خَرَجُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ دِيَا‍ر‍‍ِهِ‍‍م‍ْ بَطَرا‍ً وَر‍‍ِئ‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ وَيَصُدّ‍ُو‍نَ عَ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ وَا‍للَّهُ بِمَا يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ مُح‍‍ِ‍ي&z
Wa 'Idh Zayyana Lahumu Ash-Shayţānu 'A`mālahum Wa Qāla Lā Ghāliba Lakumu Al-Yawma Mina An-Nāsi Wa 'Innī Jārun Lakum Falammā Tarā'ati Al-Fi'atāni Nakaşa `Alá `Aqibayhi Wa Qāla 'Innī Barī'un Minkum 'Innī 'Ará Mā Lā Tarawna 'Inniyi 'Akhāfu Al-Laha Wa Allāhu Shadīdu Al-`Iqābi 008-048 ሰይጣንም ሥራዎቻቸውን ለእነርሱ ባሳመረላቸውና آ«ዛሬ ለእናንተ ከሰዎች አሸናፊ የላችሁም እኔም ለእናንተ ረዳት ነኝآ» ባለ ጊዜም (አስታውስ)፡፡ ሁለቱ ጭፍሮችም በተያዩ ጊዜ፤ ወደኋላው አፈገፈገ፡፡ آ«እኔ ከናንተ ንጹህ ነኝ፡፡ እኔ እናንተ የማታዩትን አያለሁ፡፡ እኔ አላህን እፈራለሁ፡፡ አላህም ቅጣተ ብርቱ ነውآ» አላቸውም፡፡ وَإِذْ زَيَّنَ لَهُمُ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ أَعْمَالَهُمْ وَق‍‍َ‍ا‍لَ لاَ غَالِبَ لَكُمُ ا‍لْيَوْمَ مِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ وَإِ‍نّ‍‍ِي ج‍‍َ‍ا‍ 'Idh Yaqūlu Al-Munāfiqūna Wa Al-Ladhīna Fī Qulūbihim Marađun Gharra Hā'uulā' Dīnuhum Wa Man Yatawakkal `Alá Al-Lahi Fa'inna Al-Laha `Azīzun Ĥakīmun 008-049 መናፍቃንና እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው آ«እነዚህን (ሙስሊሞች) ሃይማኖታቸው አታለላቸውآ» ባሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በአላህም ላይ የሚጠጋ (ያሸንፋል)፤ አላህ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና፡፡ إِذْ يَق‍‍ُ‍و‍لُ ا‍لْمُنَافِق‍‍ُ‍و‍نَ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ فِي قُلُوبِهِ‍‍م‍ْ مَرَضٌ غَرَّ ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء دِينُهُمْ وَمَ‍‍ن‍ْ يَتَوَكَّلْ عَلَى ا‍للَّهِ فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ عَز‍ِي‍زٌ حَك‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Law Tará 'Idh Yatawaffá Al-Ladhīna Kafarū Al-Malā'ikatu Yađribūna Wujūhahum Wa 'Adbārahum Wa Dhūqū `Adhāba Al-Ĥarīqi 008-050 እነዚያንም የካዱትን መላእክት ፊቶቻቸውንና ጀርባዎቻቸውን እየመቱ آ«የቃጠሎንም ስቃይ ቅመሱآ» (እያሉ) በሚገድሏቸው ጊዜ ብታይ ኖሮ (አስደንጋጭን ነገር ታይ ነበር)፡፡ وَلَوْ تَرَى إِذْ يَتَوَفَّى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ ا‍لْمَلاَئِكَةُ يَضْ‍‍ر‍‍ِب‍‍ُ‍و‍نَ وُجُوهَهُمْ وَأَ‍د‍‍ْبَارَهُمْ وَذُوقُو‍‍ا‍ عَذ‍َا‍بَ ا‍لْحَ‍‍ر‍‍ِي‍‍ق‍ِ
Dhālika Bimā Qaddamat 'Aydīkum Wa 'Anna Al-Laha Laysa Bižallāmin Lil`abīdi 008-051 ይህ እጆቻችሁ ባስቀደሙት ምክንያት አላህም ለባሮቹ በዳይ ባለመኾኑ ነው (ይባላሉ)፡፡ ذَلِكَ بِمَا قَدَّمَتْ أَيْدِيكُمْ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَيْسَ بِظَلاَّم‍‍‍ٍ لِلْعَب‍‍ِ‍ي‍‍د‍ِ
Kada'bi 'Āli Fir`awna Wa Al-Ladhīna Min Qablihim Kafarū Bi'āyāti Al-Lahi Fa'akhadhahumu Al-Lahu Bidhunūbihim 'Inna Al-Laha Qawīyun Shadīdu Al-`Iqābi 008-052 (የነዚያ ልማድ) እንደ ፈርዖን ቤተሰብና እንደነዚያም ከእነሱ በፊት እንደ ነበሩት ልማድ ነው፡፡ በአላህ አንቀጾች ካዱ፤ አላህም በኃጢኣቶቻቸው ያዛቸው፤ አላህ ኀይለኛ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ كَدَأْبِ آلِ فِرْعَوْنَ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ كَفَرُوا‍ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ فَأَخَذَهُمُ ا‍للَّهُ بِذُنُوبِهِمْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ قَوِيّ‍‍‍ٌ شَد‍ِي‍دُ ا‍لْعِق‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
Dhālika Bi'anna Al-Laha Lam Yaku Mughayyirāan Ni`matan 'An`amahā `Alá Qawmin Ĥattá Yughayyirū Mā Bi'anfusihim Wa 'Anna Al-Laha Samī`un `Alīmun 008-053 ይህ (ቅጣት) አላህ በሕዝቦች ላይ የለገሰውን ጸጋ በነፍሶቻቸው ያለውን ነገር እስከሚለውጡ ድረስ የማይለውጥ በመኾኑ ምክንያት ነው፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَمْ يَكُ مُغَيِّرا‍ً نِعْمَةً أَنْعَمَهَا عَلَى قَوْمٍ حَتَّى يُغَيِّرُوا‍ مَا بِأَن‍فُسِهِمْ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ سَم‍‍ِ‍ي‍عٌ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Kada'bi 'Āli Fir`awna Wa Al-Ladhīna Min Qablihim Kadhdhabū Bi'āyāti Rabbihim Fa'ahlaknāhum Bidhunūbihim Wa 'Aghraqnā 'Āla Fir`awna Wa Kullun Kānū Žālimīna 008-054 እንደ ፈርዖን ቤተሰቦችና እንደእነዚያም ከእነሱ በፊት እንደ ነበሩት ልማድ (እስከሚለውጡ ድረስ አይለውጥባቸውም)፡፡ በጌታቸው ተአምራት አስተባበሉና በኃጢኣቶቻቸው አጠፋናቸው፡፡ የፈርዖንንም ቤተሰቦች አሰጠምናቸው፡፡ ሁሉም በዳዮች ነበሩም፡፡ كَدَأْبِ آلِ فِرْعَوْنَ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ كَذَّبُو‍‍ا‍ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ رَبِّهِمْ فَأَهْلَكْنَاهُ‍‍م‍ْ بِذُنُوبِهِمْ وَأَغْرَ‍ق‍‍ْنَ‍‍ا آلَ فِرْعَوْنَ وَكُلّ‍‍‍ٌ كَانُو‍‍ا‍ ظَالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
'Inna Sharra Ad-Dawābbi `Inda Al-Lahi Al-Ladhīna Kafarū Fahum Lā Yu'uminūna 008-055 ከሚንቀሳቀሱ እንስሳዎች ሁሉ አላህ ዘንድ ይበልጥ ክፉዎቹ እነዚያ ዘወትር የካዱት ናቸው፡፡ ስለዚህ እነሱ አያምኑም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ شَرَّ ا‍لدَّوَا‍بِّ عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍للَّهِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ فَهُمْ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Al-Ladhīna `Āhadta Minhum Thumma Yanquđūna `Ahdahum Fī Kulli Marratin Wa Hum Lā Yattaqūna 008-056 እነዚያ ከነሱ ቃል ኪዳን የያዝክባቸው ከዚያም በየጊዜው ቃል ኪዳናቸውን የሚያፈርሱ ናቸው፡፡ እነሱም አይጠነቀቁም፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ عَاهَ‍‍د‍‍ْتَ مِنْهُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يَ‍‍ن‍قُض‍‍ُ‍و‍نَ عَهْدَهُمْ فِي كُلِّ مَرَّة‍‍‍ٍ وَهُمْ لاَ يَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'immā Tathqafannahum Al-Ĥarbi Fasharrid Bihim Man Khalfahum La`allahum Yadhdhakkarūna 008-057 በጦርም ላይ ብታገኛቸው በእነርሱ ቅጣት ምክንያት (ሌሎቹ ከሓዲዎች) ይገሰጹ ዘንድ ከኋላቸው ያሉትን በትንባቸው፡፡ فَإِ‍مّ‍‍َا تَثْقَفَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُمْ فِي ا‍لْحَرْبِ فَشَرِّ‍‍د‍ْ بِهِ‍‍م‍ْ مَنْ خَلْفَهُمْ لَعَلَّهُمْ يَذَّكَّر‍ُو‍نَ
Wa 'Immā Takhāfanna Min Qawmin Khiyānatannbidh 'Ilayhim `Alá Sawā'in 'Inna Al-Laha Lā Yuĥibbu Al-Khā'inīna 008-058 ከሕዝቦችም ክዳትን ብትፈራ (የኪዳኑን መፍረስ በማወቅ) በመተካከል ላይ ኾናችሁ ኪዳናቸውን ወደነሱ ጣልላቸው፡፡ አላህ ከዳተኞችን አይወድምና፡፡ وَإِ‍مّ‍‍َا تَخَافَ‍‍ن‍ّ‍‍َ مِ‍‍ن‍ْ قَوْمٍ خِيَانَة‍‍‍ً فَا‍ن‍‍ْبِذْ إِلَيْهِمْ عَلَى سَو‍َا‍ء‍ٍ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لاَ يُحِبُّ ا‍لْخ‍‍َ‍ا‍ئِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Lā Yaĥsabanna Al-Ladhīna Kafarū Sabaqū 'Innahum Lā Yu`jizūna 008-059 እነዚያም የካዱት ከአላህ ቅጣት ያመለጡ መኾናቸውን አያስቡ፡፡ እነሱ አያቅቱምና፡፡ وَلاَ يَحْسَبَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ سَبَقُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َهُمْ لاَ يُعْجِز‍ُو‍نَ
Wa 'A`iddū LahumAstaţa`tum Min Qūwatin Wa Min Ribāţi Al-Khayli Turhibūna Bihi `Adūwa Al-Lahi Wa `Adūwakum Wa 'Ākharīna Min Dūnihim Lā Ta`lamūnahumu Al-Lahu Ya`lamuhum Wa Mā Tunfiqū Min Shay'in Fī Sabīli Al-Lahi Yuwaffa 'Ilaykum Wa 'Antum Lā Tužlamūna 008-060 ለእነሱም ከማንኛውም ኃይልና ከታጀቡ ፈረሶችም የቻላችሁትን ሁሉ በእርሱ የአላህን ጠላትና ጠላታችሁን ሌሎችንም ከእነርሱ በቀር ያሉትን የማታውቋቸውን አላህ የሚያውቃቸውን (መናፍቃን) የምታሸብሩበት ስትኾኑ አዘጋጁላቸው፡፡ ከማንኛውም ነገር በአላህ መንገድ የምትለግሱትም ምንዳው ወደናንተ በሙሉ ይሰጣል፡፡ እናንተም አትበደሉም፡፡ وَأَعِدُّوا‍ لَهُ‍‍م‍ْ مَا ا‍سْتَطَعْتُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قُوَّة‍‍‍ٍ وَمِ‍‍ن‍ْ ‍ر‍‍ِب‍‍َ‍ا‍طِ <
Wa 'In Janaĥū Lilssalmi Fājnaĥ Lahā Wa Tawakkal `Alá Al-Lahi 'Innahu Huwa As-Samī`u Al-`Alīmu 008-061 ወደ ዕርቅም ቢያዘነብሉ ወደ እርሷ አዘንብል፡፡ በአላህም ላይ ተጠጋ፡፡ እነሆ እርሱ ሰሚ ዐዋቂ ነውና፡፡ وَإِ‍ن‍ْ جَنَحُو‍‍ا‍ لِلسَّلْمِ فَا‍ج‍‍ْنَحْ لَهَا وَتَوَكَّلْ عَلَى ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َهُ هُوَ ا‍لسَّم‍‍ِ‍ي‍عُ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa 'In Yurīdū 'An Yakhda`ūka Fa'inna Ĥasbaka Al-Lahu Huwa Al-Ladhī 'Ayyadaka Binaşrihi Wa Bil-Mu'uminīna 008-062 ሊያታልሉህም ቢፈልጉ አላህ በቂህ ነው፡፡ እርሱ ያ በእርዳታውና በምእምናን ያበረታህ ነው፡፡ وَإِ‍ن‍ْ يُ‍‍ر‍‍ِيدُو‍ا‍ أَ‍ن‍ْ يَخْدَع‍‍ُ‍و‍كَ فَإِ‍نّ‍‍َ حَسْبَكَ ا‍للَّهُ هُوَ ا‍لَّذِي أَيَّدَكَ بِنَصْ‍‍ر‍‍ِهِ وَبِالْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Allafa Bayna Qulūbihim Law 'Anfaqta Mā Fī Al-'Arđi Jamī`āan Mā 'Allafta Bayna Qulūbihim Wa Lakinna Al-Laha 'Allafa Baynahum 'Innahu `Azīzun Ĥakīmun 008-063 በልቦቻቸውም መካከል ያስማማ ነው፡፡ በምድር ያለውን ሁሉ (ሀብት) በለገስክ ኖሮ በልቦቻቸው መካከል ባላስማማህ ነበር፡፡ ግን አላህ በመካከላቸው አስማማ፡፡ እርሱ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና፡፡ وَأَلَّفَ بَيْنَ قُلُوبِهِمْ لَوْ أَن‍فَ‍‍ق‍‍ْتَ مَا فِي ا‍لأَرْضِ جَمِيعا‍ً مَ‍‍ا‍ أَلَّفْتَ بَيْنَ قُلُوبِهِمْ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهَ أَلَّفَ بَيْنَهُمْ إِ‍نّ‍‍َهُ عَز‍ِي‍زٌ حَك‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Yā 'Ayyuhā An-Nabīyu Ĥasbuka Al-Lahu Wa Mani Attaba`aka Mina Al-Mu'uminīna 008-064 አንተ ነቢዩ ሆይ! አላህ በቂህ ነው፡፡ ለተከተሉህም ምእምናን (አላህ በቂያቸው ነው)፡፡ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َبِيُّ حَسْبُكَ ا‍للَّهُ وَمَنِ ا‍تَّبَعَكَ مِنَ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Yā 'Ayyuhā An-Nabīyu Ĥarriđi Al-Mu'uminīna `Alá Al-Qitāli 'In Yakun Minkum `Ishrūna Şābirūna Yaghlibū Miā'atayni Wa 'In Yakun Minkum Miā'atun Yaghlibū 'Alfāan Mina Al-Ladhīna Kafarū Bi'annahum Qawmun Lā Yafqahūna 008-065 አንተ ነቢዩ ሆይ! ምእምናንን በመዋጋት ላይ አደፋፍራቸው፡፡ ከእናንተ ውስጥ ሃያ ታጋሾች ኖሩ ሁለት መቶን ያሸንፋሉ፡፡ ከእናንተም መቶ ቢኖሩ ከእነዚያ ከካዱት እነሱ የማያውቁ ሕዝቦች ስለኾኑ ሺህን ያሸንፋሉ፤ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َبِيُّ حَرِّضِ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ عَلَى ا‍لْقِت‍‍َ‍ا‍لِ إِ‍ن‍ْ يَكُ‍‍ن‍ْ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ عِشْر‍ُو‍نَ صَابِر‍ُو‍نَ يَغْلِبُو‍‍ا‍ مِائَتَيْنِ وَإِ‍ن‍ْ يَكُ‍‍ن‍ْ مِ‍Al-'Āna Khaffafa Al-Lahu `Ankum Wa `Alima 'Anna Fīkum Đa`fāan Fa'in Yakun Minkum Miā'atun Şābiratun Yaghlibū Miā'atayni Wa 'In Yakun Minkum 'Alfun Yaghlibū 'Alfayni Bi'idhni Al-Lahi Wa Allāhu Ma`a Aş-Şābirīna 008-066 አሁን አላህ ከእናንተ ላይ አቀለለላችሁ፡፡ በእናንተ ውስጥም ድክመት መኖሩን ዐወቀ፡፡ ስለዚህ ከእናንተ መቶ ታጋሾች ቢኖሩ ሁለት መቶን ያሸንፋሉ፡፡ ከእናንተም ሺህ ቢኖሩ በአላህ ፈቃድ ሁለት ሺህን ያሸንፋሉ፡፡ አላህም ከታጋሾቹ ጋር ነው፡፡ ا‍لآنَ خَفَّفَ ا‍للَّهُ عَ‍‍ن‍كُمْ وَعَلِمَ أَ‍نّ‍‍َ فِيكُمْ ضَعْفا‍ً فَإِ‍ن‍ْ يَكُ‍‍ن‍ْ مِ‍‍ن‍‍ْكُ‍‍م‍ْ مِائَة‍‍‍ٌ صَابِرَة‍‍‍ٌ يَغْلِبُو‍‍ا‍ مِائَتَيْنِ وَإِ‍ن‍ْ يَكُ‍‍ن‍ْ مِ&zwj
Mā Kāna Linabīyin 'An Yakūna Lahu 'Asrá Ĥattá Yuthkhina Fī Al-'Arđi Turīdūna `Arađa Ad-Dunyā Wa Allāhu Yurīdu Al-'Ākhirata Wa Allāhu `Azīzun Ĥakīmun 008-067 ለነቢይ በምድር ላይ እስቲያደክም ድረስ ለእርሱ ምርኮኞች ሊኖሩት አይገባም፡፡ የቅርቢቱን ዓለም ጠፊ ጥቅም ትፈልጋላችሁ፡፡ አላህም መጨረሻይቱን ይሻል፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡ مَا ك‍‍َ‍ا‍نَ لِنَبِيٍّ أَ‍ن‍ْ يَك‍‍ُ‍و‍نَ لَهُ أَسْرَى حَتَّى يُثْخِنَ فِي ا‍لأَرْضِ تُ‍‍ر‍‍ِيد‍ُو‍نَ عَرَضَ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَا‍للَّهُ يُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ ا‍لآخِرَةَ وَا‍للَّهُ عَز‍ِي‍زٌ حَك‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Lawlā Kitābun Mina Al-Lahi Sabaqa Lamassakum Fīmā 'Akhadhtum `Adhābun `Ažīmun 008-068 ከአላህ ያለፈ ፍርድ ባልነበረ ኖሮ በወሰዳችሁት (ቤዛ) ከባድ ቅጣት በነካችሁ ነበር፡፡ لَوْلاَ كِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٌ مِنَ ا‍للَّهِ سَبَقَ لَمَسَّكُمْ فِيمَ‍‍ا‍ أَخَذْتُمْ عَذ‍َا‍بٌ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Fakulū Mimmā Ghanimtum Ĥalālāan Ţayyibāan Wa Attaqū Al-Laha 'Inna Al-Laha Ghafūrun Raĥīmun 008-069 (ከጠላት) ከዘረፋችሁትም (ሀብት) የተፈቀደ መልካም ሲኾን ብሉ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡ فَكُلُو‍‍ا‍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا غَنِمْتُمْ حَلالا‍ً طَيِّبا‍ً وَا‍تَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ غَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Yā 'Ayyuhā An-Nabīyu Qul Liman Fī 'Aydīkum Mina Al-'Asrá 'In Ya`lami Al-Lahu Fī Qulūbikum Khayrāan Yu'utikum Khayrāan Mimmā 'Ukhidha Minkum Wa Yaghfir Lakum Wa Allāhu Ghafūrun Raĥīmun 008-070 አንተ ነቢዩ ሆይ! ከምርኮኞች በእጆቻችሁ ላሉት በላቸው፡- آ«አላህ በልቦቻችሁ ውስጥ በጎን ነገር (እምነትን) ቢያውቅ ከእናንተ ከተወሰደባችሁ የተሻለን ይሰጣችኋል፡፡ ለእናንተም ይምራችኋል፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡آ» يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َبِيُّ قُ‍‍ل‍ْ لِمَ‍‍ن‍ْ فِ‍‍ي‍ أَيْدِيكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لأَسْرَى إِ‍ن‍ْ يَعْلَمِ ا‍للَّهُ فِي قُلُوبِكُمْ خَيْرا‍ً يُؤْتِكُمْ خَيْرا‍ً مِ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أُخِذَ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ
Wa 'In Yurīdū Khiyānataka Faqad Khānū Al-Laha Min Qablu Fa'amkana Minhum Wa Allāhu `Alīmun Ĥakīmun 008-071 ሊከዱህም ቢፈልጉ ከዚህ በፊት አላህን በእርግጥ ከድተዋል፡፡ ከነሱም አስመችቶሃል፡፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው፡፡ وَإِ‍ن‍ْ يُ‍‍ر‍‍ِيدُوا‍ خِيَانَتَكَ فَقَ‍‍د‍ْ خَانُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ فَأَمْكَنَ مِنْهُمْ وَا‍للَّهُ عَل‍‍ِ‍ي‍مٌ حَك‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
'Inna Al-Ladhīna 'Āmanū Wa Hājarū Wa Jāhadū Bi'amwālihim Wa 'Anfusihim Fī Sabīli Al-Lahi Wa Al-Ladhīna 'Āwaw Wa Naşarū 'Ūlā'ika Ba`đuhum 'Awliyā'u Ba`đin Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Wa Lam Yuhājarū Mā Lakum Min Walāyatihim Min Shay'in Ĥattá Yuhājirū Wa 'Ini Astanşarūkum Ad-Dīni Fa`alaykumu An-Naşru 'Illā `Alá Qawmin Baynakum Wa Baynahumthāqun Wa Allāhu Bimā Ta`malūna Başīrun 008-072 እነዚያ ያመኑና የተሰደዱ፡፡ በአላህም መንገድ ላይ በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸው የታገሉ፡፡ እነዚያም (ስደተኞቹን) ያስጠጉና የረዱ፡፡ እነዚያ ከፊሎቻቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው፡፡ እነዚያም ያመኑና ያልተሰደዱ እስከሚሰደዱ ድረስ ከነሱ ምንም ዝምድና የላችሁም፡፡ በሃይማኖትም እርዳታን ቢፈልጉባችሁ በእናንተና በነሱ መካከል ቃል ኪዳን ባላችሁ ሕዝቦች ላይ ካልኾነ በስተቀር በናንተ ላይ መርዳት አለባችሁ፡፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍ Wa Al-Ladhīna Kafarū Ba`đuhum 'Awliyā'u Ba`đin 'Illā Taf`alūhu Takun Fitnatun Al-'Arđi Wa Fasādun Kabīrun 008-073 እነዚያም የካዱት ከፊሎቻቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው፡፡ (ከምእምናን መረዳዳትን ከከሓዲያን መቆራረጥን) ባትሠሩት በምድር ላይ ሁከትና ታላቅ ጥፋት ይኾናል፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ بَعْضُهُمْ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ءُ بَعْض‍‍‍ٍ إِلاَّ تَفْعَل‍‍ُ‍و‍هُ تَكُ‍‍ن‍ْ فِتْنَة‍‍‍ٌ فِي ا‍لأَرْضِ وَفَس‍‍َ‍ا‍د‍ٌ كَب‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Wa Hājarū Wa Jāhadū Fī Sabīli Al-Lahi Wa Al-Ladhīna 'Āwaw Wa Naşarū 'Ūlā'ika Humu Al-Mu'uminūna Ĥaqqāan Lahum Maghfiratun Wa Rizqun Karīmun 008-074 እነዚያም ያመኑና የተሰደዱ በአላህም መንገድ ላይ የታገሉ፣ እነዚያም ያስጠጉና የረዱ እነዚያ እነሱ በእውነት አማኞች ናቸው፡፡ ለእነሱም ምሕረትና የከበረ ሲሳይ አላቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَهَاجَرُوا‍ وَجَاهَدُوا‍ فِي سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ آوَوا وَنَصَرُو‍ا‍ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ حَقّا‍ً لَهُ‍‍م‍ْ مَغْفِرَة‍‍‍ٌ وَر‍‍ِزْق‍Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Min Ba`du Wa Hājarū Wa Jāhadū Ma`akum Fa'ūlā'ika Minkum Wa 'Ū Al-'Arĥāmi Ba`đuhum 'Awlá Biba`đin Fī Kitābi Al-Lahi 'Inna Al-Laha Bikulli Shay'in `Alīmun 008-075 /p> وَالَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدُ وَهَاجَرُوا‍ وَجَاهَدُوا‍ مَعَكُمْ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ وَأ‍ُ‍وْلُو‍‍ا‍ ا‍لأَرْح‍‍َ‍ا‍مِ بَعْضُهُمْ أَوْلَى بِبَعْض‍‍‍ٍ فِي كِت‍‍َ‍ا‍بِ ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ بِكُلِّ شَيْءٍ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Next Sūrah